በምን ዓይነት ፍቅር - ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ || Singer Yidnekachew Teka with CM Band || New Worship song

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
    Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
    Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
    USA & Canada
    +1 (740) 304 6000
    UK & Europe
    +44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
    www.cmmlife.or...
    Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
    www.cmmlife.or...

Komentáře • 47

  • @yotubecreators84
    @yotubecreators84 Před 11 dny +1

    ❤❤❤❤❤amen Amen አሜንንንን ታበረክ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @apostlekumnegerdagnaw5125

    በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ
    ስለ ኢየሱስ ስሰማ ያን ጊዜ በኃይል እሞላለሁ
    ከኢየሱስ ውጭ ስሰማ ይደክመኛል

  • @mintesnotgizachew1923
    @mintesnotgizachew1923 Před rokem +19

    ልቤ ውስጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ🙌🙌

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 Před 6 měsíci +1

    መንፈስ ቅዱስ የእየሱሴ ዉድ ስጦታ ያለአንተ መኖር አንችልም ሙላን ተቆጣጠረን

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 Před 6 měsíci +1

    የልቤ ቦታ በእየሱስ ተይዟል የአለምና የስጋ ጉዳይ ሴጣን ወደ መጣህበት ተመለስ ስራህን በእየሱስ ስም አፍርሻለሁ ።።።።

  • @Dereje-qe9ze
    @Dereje-qe9ze Před 9 měsíci +1

    ኡኡኡኡኡኡ በምን ዓይነት ፍቅር እንደ ነካሄኝ

  • @ghenetghebre6767
    @ghenetghebre6767 Před rokem +4

    ብቻህን በቃሃኝ ኣየሱስ ስምህ ይባረክ 🙏🏽

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Před rokem +3

    ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ❤ እየሱስ ❤ስምህ ይባረክ

  • @luelking4714
    @luelking4714 Před rokem +4

    ቁጥር ሁለት አልበም በጉጉት እየጠበኩ ነው በጣም ነው የምወድህ ያደኔ❤❤❤

  • @hassetkkidusan6854
    @hassetkkidusan6854 Před 4 měsíci

    ልቤን ማሠንበት የቻልከዉ አንተ ነህ 😭

  • @HechameBizunhe
    @HechameBizunhe Před 2 měsíci

    ይጨምርልህ ከዚህ በላይ
    ዘመንህ ስለ ክርሰቶስን በመዘመር ይላቅ 🙌🙏

  • @selamuselamu3123
    @selamuselamu3123 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @girmanigus4781
    @girmanigus4781 Před rokem +2

    Amai zing worship thank you father.

  • @nettekeste
    @nettekeste Před 8 měsíci

    Semhen’terau. Des,Alne ❤️

  • @wendisara8880
    @wendisara8880 Před 5 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 ❤

  • @elenemoges7768
    @elenemoges7768 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ እሰይ እልልልልልልልልል

  • @hanaakalu4796
    @hanaakalu4796 Před 11 měsíci

    አሜን ተባረክ

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g Před 9 měsíci

    አሜን❤❤❤

  • @selamuselamu3123
    @selamuselamu3123 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen Amen❤❤❤

  • @hanamohammed8068
    @hanamohammed8068 Před rokem

    አሜንንንንንን አሜንንንንን ተባረክ ይድኔ ጌታ ይባርክክ☝

  • @exodusanteneh5820
    @exodusanteneh5820 Před rokem +1

    Be mn aynet fkr endenekahegn enenja❤❤❤

  • @HenokTumago
    @HenokTumago Před 2 měsíci

    ❤❤❤🎉

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před rokem +1

    በምን ዓይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔጃ ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይድኔ !

  • @abigiyaberhanu1091
    @abigiyaberhanu1091 Před 10 měsíci

    Ere wuuuuuuuuuuuuuuuuu wuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚብሔር ይባረክ😭😭😭😭😭😭😭

  • @abrahamdegefuabejesusoon

    yidiniyeeee ante liyu neh zemenih behiliwuna wust yilek bante GETAN ayitenal enkwanim anten agegnenih hulemi enewodihalen bereketachin neh🥰😍

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před rokem

    Eseyyyyyy Elillllllllllllll halleluja kibri legeta yihun tbarekilen❤🙏👏👏👏

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Před rokem +1

    በምን አይነት ፍቅር እንደነካኅኝ እኔ እንጃ እየሱስ 😭😭😭🔥🔥🔥🙌🙏

  • @SelamawitZewdo
    @SelamawitZewdo Před 4 měsíci

    Yene eyesuse

  • @5breads2fishe
    @5breads2fishe Před rokem

    ብርክ በል

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 Před rokem +1

    OMG!!!!!! always always always powerful!!!!!!!!!!!! GOD bless yidn @

  • @robedadi2303
    @robedadi2303 Před rokem

    የጌ ወንድም ጌታዬ ይባርክህ

  • @benjamin518
    @benjamin518 Před 11 měsíci

    Amazing song. Always singing about his presence this could only be drawn from being there and touched.

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 Před rokem

    Amen Amen, God bless you brother.

  • @kukunathan8865
    @kukunathan8865 Před rokem

    You're blessed amazing

  • @GetahunChufamo-np5oo
    @GetahunChufamo-np5oo Před rokem

    Woow❤❤❤🎉

  • @febenbeyene798
    @febenbeyene798 Před rokem

    May God bless you beloved brother!

  • @besufikadassefa4700
    @besufikadassefa4700 Před 7 měsíci

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @henokhailu2765
    @henokhailu2765 Před rokem

    semchew.., adimchew… yemayselechegn zemari yidnye…

  • @nigstiberaki5666
    @nigstiberaki5666 Před rokem

    Tebarek

  • @user-qz1mx8vb8t
    @user-qz1mx8vb8t Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @markostadele8104
    @markostadele8104 Před rokem

    😢😢😢😢😭😭😭ኢየሱስ

  • @messengerofjesus-sw9yp

    Amen your editing is perfecto

  • @biruknetsanet6637
    @biruknetsanet6637 Před rokem

    ❤❤❤

  • @tigistabrham2352
    @tigistabrham2352 Před 10 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @salemtesfamariam7871
    @salemtesfamariam7871 Před rokem +2

    ናና ፡ ከፊት ፡ ሁን ፡ ኢየሱሴ
    ክብሬ ፡ ነህ ፡ አትሆንም ፡ ከኋላዬ (፬x)
    በሰው ፡ መሃል ፡ ድፍረቴ
    በሰው ፡ መሃል ፡ ድምቀቴ
    በሰው ፡ መሃል ፡ ሕይወቴ
    በሰው ፡ መሃል ፡ ውበቴ (፪x)
    በማይጠቅም ፡ በማይረባ ፡ ነገር
    ልለውጠው ፡ አልችልም ፡ የዘለዓለም ፡ ክብሬን
    እርሱ ፡ ነው ፡ ከመሬት ፡ አንስቶ
    ያሳመረው ፡ ሕይወቴን ፡ ሞገሱን ፡ አፍሶ
    ዛሬ ፡ ላየኝ ፡ ሰው ፡ ጌታ ፡ እንደዚህ ፡ ሰርቶ
    ማለት ፡ አልችልም ፡ እጄ ፡ አደረገችው
    እኔ ፡ አሳያለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ብዬ
    አልደብቀውም ፡ ክብሬን ፡ ከኋላዬ
    በእርሱ ፡ እኮ ፡ ነው (በጌታ) ፣ ክብር ፡ ያየሁት (በጌታ)
    ያንን ፡ ዘመን (በጌታ) ፣ የረሳሁት (በጌታ)
    ሌላውን (በጌታ) ፣ ተቀየረ (በጌታ)
    ክብሬ ፡ ገብቶ (በጌታ) ፣ ቤቴ ፡ አማረ (በጌታ)
    ለክብሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ፡ ዛሬ)
    ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ)
    ኢሄው ፡ እልልታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ)
    ኢሄው ፡ ሙገሳ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፪x)
    የክብር ፡ የሞገስ ፡ አክሊሌ
    ኢየሱስ ፡ ሆኖ ፡ መጣልኝ ፡ ሊለውጥ ፡ ታሪኬን
    አይችልም ፡ ልቤም ፡ መራቅ ፡ ከእርሱ
    እንዴት ፡ ሊሆንለት ፡ ነው ፡ ዘንግቶት ፡ ሞገሱን
    ሙሽራ ፡ ጌጧን ፡ ደግሞ ፡ ዝርግፍ ፡ ጌጧን
    ትረሳለች ፡ ወይ ፡ ውብ ፡ ያደረጋትን
    እርሷ ፡ ካልረሳች ፡ እኔ ፡ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ነው
    ውብ ፡ ያደረገኝን ፡ ኢየሱስን ፡ ምረሳው
    በእርሱ ፡ አይደል ፡ ወይ (በጌታ) ፣ ክብር ፡ ያየሁት (በጌታ)
    ያንን ፡ ዘመን (በጌታ) ፣ የረሳሁት (በጌታ)
    ሌላውን (በጌታ) ፣ ተቀየረ (በጌታ)
    ክብሬ ፡ ገብቶ (በጌታ) ፣ ቤቴ ፡ አማረ (በጌታ)
    ለክብሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ፡ ዛሬ)
    ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ)
    ኢሄው ፡ እልልታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ)
    ኢሄው ፡ ሙገሳ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፪x)
    ልቤ ፡ እምቢ ፡ ይለኛል (ሌላ) ፣ አላይ ፡ ወደ ፡ ኋላ (ሌላ)
    ዓለም ፡ አትናፍቀኝ (ሌላ) ፣ ኢየሱሴን ፡ ብቻ (ሌላ) (፪x)
    ለክብሬ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ዝማሬ (አለኝ ፡ ዛሬ)
    ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ)
    ኢሄው ፡ እልልታ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ምሥጋና (አለኝ ፡ ዛሬ)
    ኢሄው ፡ ሙገሳ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ ኢሄው ፡ ለጌታ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፪x)
    አለኝ (አለኝ ፡ ዛሬ) ፣ እህህህ ፡ (አለኝ ፡ ዛሬ)
    አለኝ ፡ (አለኝ ፡ ዛሬ) (፫x)

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn Před rokem

    yessss amen amen amen amen amen amen amen amen Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll eyasuse eyasuse Elllllllllllllll eyasuse amen wow sagawuni yabezali 🤲🤲🙏❤️