የፋኖ መሪ ከግንባር ስለ መከላከያ የተናገረው!!!! በጎራዴ ስናይፐር የማረከው ፋኖ! | FANO | ENDF |Junta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 09. 2021
  • #YegnaTube #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
    ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ደምስሰናቸዋል!! በጎራዴ ስናይፐር የማረከው ፋኖ! | FANO | ENDF | Junta
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Komentáře • 257

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v Před 2 lety +34

    አቦ ፋኖዎሽ ሽ አመት ኑሩልን

  • @mubarkekadere7334
    @mubarkekadere7334 Před 2 lety +41

    ፋኖዎች አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏ውበት ጀግንነት ሀቀኝነት ሁሉ ነገራችሁ ልዮ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓👌

  • @user-hr5jb8fg3h
    @user-hr5jb8fg3h Před 2 lety

    ፋኖ የኔ ጀግና ስወዳችሁ እኮ የኔ ፋኖ የኔ ባትሆኑ ይቆጭነበር ፋኖየ😍😍😍💐💐❤❤❤👏👏

  • @jhonmetisy4808
    @jhonmetisy4808 Před 2 lety

    መብረቁ የአማራው ፋኖ ንስሩ ሰለሞን አጥናው የታሪክ አሻራችነህ። በርቱመላው የአማራ ህዝብከጎናችሁነን።

  • @user-xk3zj6su4b
    @user-xk3zj6su4b Před 2 lety

    በርቱ ጀግኖቻችንንን ኢትዮጲያ ታሸንፍለች 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kuwaitjhara4976
    @kuwaitjhara4976 Před 2 lety

    ፉኖዪ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛጀግኖች አላህ ተናተይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ahmeddawed9509
    @ahmeddawed9509 Před 2 lety

    ጀግና የጀግናልጅ ፋኖ አይዞህ

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Před 2 lety +17

    ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @metwetebra3678
    @metwetebra3678 Před měsícem

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴 ድል ለፍኖ

  • @danidxb312
    @danidxb312 Před 2 lety +22

    የኛ ጀግኖች ላምን የማረኩትን ያስረክባሉ

  • @user-xv7tv4ge6f
    @user-xv7tv4ge6f Před 2 lety

    አላህ እድሉን ለናንተ ያርገው ሁለየም ጀግና ናቺሁ 💪💪💪💪❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    ፋኖ እረ ፋኖ ፋኖ ጀግኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    ፋኖ❤❤ እኔ ፋኖ አግብቸ ፋኖ ልጆች መዉለድ ነው እምፈልገው እዉነት🇪🇹💪ጀግና ጋ ነዉጅ መጋባት😘

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 Před 2 lety

    ታደለአምባቸው አለህ ቆንጆው ፋኖ ንግግርሕም መልካምነው ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @Tube-oq1iy
    @Tube-oq1iy Před 2 lety

    ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @ebrahimali6755
    @ebrahimali6755 Před 2 lety

    አማራ የቆመው በናተ በጀግኖችነው አላህ ይጠብቃቹህ

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety +12

    በርቱ ጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የቁርጥ ቀን ደራሽ ፋኖ ይለምልም 💪💪💪💚💚💛💛❤️❤️👍👍👍

  • @user-ox9hs8st7z
    @user-ox9hs8st7z Před 2 lety

    ፋኖአላህይጠብቃቹህ😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @semira1209
    @semira1209 Před 2 lety +4

    ያማራ ፋኖ ስሙ ይበቃል የኔወቹ ከናተ መወለዲ መታደልነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-br4ow3mj1s
    @user-br4ow3mj1s Před 2 lety +21

    ኧረ ወደራያ ቆቦ ፊታችሁን መልሱልን ጀግኖቻችን 💚💛❤💪💪💪

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 Před 2 lety

      እንዴት ደሽቃ፣ መትረየስ ለመከላከያ ታስረክባላቹ
      መከላከያ እራሱ ሌባ ነው፡፡ መከላከያ መሳሪያ ከየት አመጣው ???አማራ ንቃ!!!!

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 2 lety +1

      @@CIA.W3544 አይነቃም የኛ ሰው የዋህ ነው መከላከያ እራሱው ሌባ ነው አፈግፍግ እያለ ነው ህዝብን ያስጨረሰው

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 Před 2 lety

    ወላሂ አኮራችሁን ደሞቻችን ሁሌም ኑሩልን ጀግኖቻችን በየሄዳቹበት ድልን ተመኘሁ

  • @user-qj8ou5qw7u
    @user-qj8ou5qw7u Před 2 lety +12

    የኔ ሚስኪኖቺ አላህ ይጠብቃቺሁ ለአማራ ህዝብ የምጠቅመዉ ፋኖ ነዉ እና ጫት ቃሚዉቺ ፋኖወቺን ተቀላቀሉ ሚስትህ ልጂህ እናትህ እህትን ትተህ አትሮጥ ነጃሶቺ ሴት እየደፈረ ዘር አጥፊ ቡዲን ዲምጥማጡን ማጥፋት ነዉ እሚጠቅመን

  • @woynshethassen2148
    @woynshethassen2148 Před 2 lety +12

    አይ የማራ ፋኖ የዋዎች አምላክ ይጠብቅችው ብዙም አትመኑ ምስኪኖች ንጹ ኢትዮጵያዊዎች

  • @zeyedegetiye9442
    @zeyedegetiye9442 Před 2 lety

    ፋኖ ጀግና በርቱ አይዛችሁ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +3

    እንድህ ቆፍጠን ያለ ጀግና ነው አማራ ነው የሚፈለገው በርቱ

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 Před 2 lety +19

    በርቱ ጅግኑች

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 2 lety +52

    አማራ የቆመው በናተ ነው
    ምንም መዋሸት አያስፈልግም

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 Před 2 lety +2

      እንዴት ደሽቃ፣ መትረየስ ለመከላከያ ታስረክባላቹ
      መከላከያ እራሱ ሌባ ነው፡፡ መከላከያ መሳሪያ ከየት አመጣው ???አማራ ንቃ!!!!

    • @user-du2bn5wj9q
      @user-du2bn5wj9q Před 2 lety +1

      ተክክል

    • @ttttnb1582
      @ttttnb1582 Před 2 lety

      ትክክል

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před 2 lety +1

    ፈጣሪይከትላቺሁ ጀግናናቺሁ ድልለጀግናዉ አማራሕዝብ
    ድል ለኢትየጲያቺን

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309

    ፋኖ በርታና አገርህን ድንበርህን ጠብቅ ድሉ የኛ የኢትዮጵያውያን ነው የህውሃት መጨረሻ በጣም ቀርቦአል በርቱ ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች.

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Před 2 lety

    ጀግኖች አላህይጠብቃችሁሁሁ

  • @wollobeteamhara5093
    @wollobeteamhara5093 Před 2 lety +11

    ለወልድያእና ለራያቆቦ ህዝብ ድረሱለት

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 Před 2 lety

      እንዴት ደሽቃ፣ መትረየስ ለመከላከያ ታስረክባላቹ
      መከላከያ እራሱ ሌባ ነው፡፡ መከላከያ መሳሪያ ከየት አመጣው ???አማራ ንቃ!!!!

  • @sayamshingh6390
    @sayamshingh6390 Před 2 lety

    ያርብ የአላህ ያርብ የአላህ ከናተ ጋር ይሆን ያርብ የናተን ክፎ አያሳይን አያሰማን ያርብ አላህ ከናተጋር ይሆን ያርብ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ያርብ አሚንአሚንንንን

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 Před 2 lety

    ድሉን ያጎራጽፍችሁ አብሽሩ የኛነውድሉ

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 Před 2 lety +1

    እንቁ እና የኢትዮጵያ ጀግኖች የሚኒሊክ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @samahal2269
    @samahal2269 Před 2 lety +4

    የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን

  • @romanzewdu446
    @romanzewdu446 Před 2 lety

    ምን ላርጋችሁሁሁሁ አቦ የኔ ነፍጠኛ ፍኖ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @sayamshingh6390
    @sayamshingh6390 Před 2 lety

    ያረብ አላህ ከናተ ጋር እሹህ እዳይወጋችሁ አደለምሊላ ነገር ያርብ ያርብ ያርብ የአላህ

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Před 2 lety

    ፉኖዎች ጀግኖች 💕💕

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 2 lety +7

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍😍🙏በድል ተመለሱ😍🙏❤ የእናቴ ልጂ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +7

    ዘንድሮ ዮቱበሮች አልተቻላችሁም። በርቱ አማራዎች ዘንድሮ የግድ ማሸነፍ አለባችሁ ። በርቱ

  • @senayttayu8126
    @senayttayu8126 Před 2 lety +2

    ጀግኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-zr1rh6lx4x
    @user-zr1rh6lx4x Před 2 lety +10

    ወልደያ መርሳ ቆቦ ሀራ ዶሮግብር ጎብየ እሮቢት ወዘተ ፍትህ ቤተሰቦቻችን በሰቀቀን ተሰቃዩ እፍፍፍ

  • @user-tt7so3jd7l
    @user-tt7so3jd7l Před 2 lety

    ወንድሞ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety

    አበሳየ አማራየ

  • @user-rn9rp9gf7r
    @user-rn9rp9gf7r Před 2 lety

    💓💪💪💪💪💪💪💪 እሰይየኛጀግኖችችችችች

  • @pedomani8509
    @pedomani8509 Před 2 lety +16

    በርቱ 🇪🇹✊🏾

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 Před 2 lety

      የጀግኖችአሁንምፍትህለወለህዝብ

  • @seid4276
    @seid4276 Před 2 lety +7

    ኑሩልን ዴሞቸ

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Před 2 lety

    እኛ ያለነው በናተነው እግዚአብሔር ብርታት ሀይል ይሁናችው

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 Před 2 lety +1

    አማራ ሁሌም ጀግና ነው እኔ አማራ አይደለሁም ኢትዮጵያ ነኝ አማራ ጀግና ሞሆኑ በታሪክም ተፀፍዋል

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Před 2 lety +3

    እውነት ነው ያለፉ ፉኖወች ልጆች የመደገፉ ግዴታ የአማራህዝብነው እናተስህይወትያክል እየከፈላችሁ ልክብለሀል ።

  • @halemhhabashy396
    @halemhhabashy396 Před 2 lety

    ኑሩልኝ ጀግኖቸ

  • @user-gm6sr8nj4p
    @user-gm6sr8nj4p Před 2 lety +2

    እግዚአብሔ ይጠብቅችሁ ደሞቸ🙏😘😘😘

  • @user-ng3dj6ob5g
    @user-ng3dj6ob5g Před 2 lety

    የኔ ጀግኖች

  • @tesfahunegashaw8517
    @tesfahunegashaw8517 Před 2 lety +2

    ጀግኖቻችን ኑሩልን

  • @zinabebrahim1004
    @zinabebrahim1004 Před 2 lety

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-qg5yc4gl2o
    @user-qg5yc4gl2o Před 2 lety

    የኝጀግኖች💓💓💓💓💖💖💖💖💖

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety

    ኢትዮጵያየ

  • @salemamen7170
    @salemamen7170 Před 2 lety +1

    ግርማየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ኮርቸብሀላሁ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @izjlzjs2733
    @izjlzjs2733 Před 2 lety

    አላህይጠብቃቺሁ

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 2 lety +8

    አረረረረረረ የማረካችሁትን ለመከላከያ እንዳትሰጡ ከቻላችሁ ከተረፋችሁ ለአማራ ልዮ ሃይሎች ስጡ 😥😥😥😥😥አለይታወቻችን ናችሁ

  • @user-dg8vq4sj6l
    @user-dg8vq4sj6l Před 2 lety

    የኔጀግኖች በርቱ

  • @Azam_511
    @Azam_511 Před 2 lety

    fanogegna♥️♥️♥️💪🏻💪🏻💪🏻

  • @fatumayasin6554
    @fatumayasin6554 Před 2 lety

    ትክክል ወድሜ

  • @user-mr1ye2ic5p
    @user-mr1ye2ic5p Před 2 lety

    የጀግና ወግ ደስ ይላል አቦ አሁን መጠጫ አደለም ወላሂ አላህ የረጠብቃችሁ

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 Před 2 lety +3

    ፍትሕ ለራያ ቆቦና ለወልደያ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ

  • @alimaalima4709
    @alimaalima4709 Před 2 lety

    አላህ ዪጠብቅቺሁ 🙏🙏🙏

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Před 2 lety +5

    ዲል ለመላዉ የአማራ ህዝብ ለፋኖ ለአማራ ልዩሀይላችን

  • @onethiopiatube371
    @onethiopiatube371 Před 2 lety

    ምርጥ የአገር ዘቦች ፋኖዎች በርቱ

  • @mogesmasrie5594
    @mogesmasrie5594 Před 2 lety

    Fano the first

  • @samabey789
    @samabey789 Před 2 lety

    Gegena ye Ethiopia fano bertu egzabehair ke banda yerdachu 💚💛❤🙏🏿💪🏾

  • @fissehabezza8427
    @fissehabezza8427 Před 2 lety +1

    Thank you Our heroes,,

  • @haymanot9489
    @haymanot9489 Před 2 lety

    ትክክል ነህ ወንድሜ የኢትዮጲያ ጀግናዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁአይዞአችሁ በርቱ💚💚💛💛❤❤💪💪

  • @negeseyirsaw5353
    @negeseyirsaw5353 Před 2 lety

    good job

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤የእኛ ጀግኖች 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v Před 2 lety +1

    በርቱልን ጀግኖች

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @destad3717
    @destad3717 Před 2 lety +4

    እኔ እሚገርመኝ ለምንድነው እምታስረክቡት ለራሳችሁ ያዙት የማረካችሁትን እነሱ በከባድ መሳሪያነው የሚዋጉት ለራሳችሁ ያዙ የምትማርኩት👍👍👍👍👍👍👍😍

    • @user-yd7wn6qr8p
      @user-yd7wn6qr8p Před 2 lety +1

      ትክክል ለመከላከል መሳሪያ አታስረክቡ

    • @destad3717
      @destad3717 Před 2 lety

      ቢሰሙን ጥሩነበር መከላከያ ስልታዊ ማፈግፈግ እያሉ እእነሱንነው የሚያስጨፈጭፉት ውይ መቃጠል 😭😭😭😭😭😭😭😭መችነው ሰላም እምናገኘው

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 2 lety

      ትክክል

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 Před 2 lety +1

    Hello fano we all proud of you the all Ethiopians loves you congratulations keep it up go on go forth thank you 🙏

  • @yegnatv
    @yegnatv  Před 2 lety +1

    ራያ ሄደን ሕዝባችንን ነጻ እናውጣ!!! ወደ ግንባር ለመሔድ ጓጉተናል!!! | Raya | ENDF>> czcams.com/video/nOaAtcCh50c/video.html

  • @user-ly7vt4mx7o
    @user-ly7vt4mx7o Před 2 lety +7

    የፋኖ አመራሮች መሳሪያ ማርካችሁ አትስጡ ለራሳችሁ አርጉ ትጥቅ ስጡን አትበሉ ሰጥታችሁ ጀግኖቸ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍👍❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bvu1803
    @bvu1803 Před 2 lety +1

    መግስት አትመኑ አብይነው እሚአስገድለን ወድሞቸ ተጠቀቁ አብይ እዳይገላችሁ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 2 lety +3

    የምን ማሰርከብ ታጠቁ እንጅ ጀግኖቸ

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rabitube1028
    @rabitube1028 Před 2 lety

    ሥወዳችሁ ጀግኖቼ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @bvu1803
    @bvu1803 Před 2 lety

    ወድሞቸ አብይ እዳያቺሁ ይገላችሁእደሁ እኔእፈራላችሁአለሁ ጀግናአለሀሉት ማስገደልነውስራው ወድሞቸ አላህይጠቃችሁ እወዳቺሁአለሁ እኔ ስደተኛዋ እናተ ጀግና ናችሁ አከባቢአቺሁን እዳለቁ እኔ ነግራለሁ አብይ ኑቢላቺሁ እዳከዱ እሱሀጠራችሁ እደምትገደሉእወቁ አብይእደሁ እናባቸውንም ሲገልአልፈራም የአማራን መከታሲገላቸው እነሱቢኖሩ ይህግድያ እደማይፈፀምእወቁ የአማራልጆች አብይነው የሚአስገድለን ይህንእወቁ

  • @sofiyaahmed7619
    @sofiyaahmed7619 Před 2 lety

    አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች

  • @HM-hq3zw
    @HM-hq3zw Před 2 lety

    ፍኖወቸ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @tgcofe2621
    @tgcofe2621 Před 2 lety +5

    ስትታዩ እራሱ ታምራላችሁ ጀግኖቹ ። ደግሞ መሞት የለም እሺ ጠላቶቻችሁ እንዲገድሏችሁ እድል አትስጧቸው ። እና እባካችሁ ሁል ቀን ባንዳ ከተገኘ አይቀጡ ቅጣት እንደሚቀጣ ሁሌ አስታውሷቸው ቅጣቱ ለቤተሰባቸውም እንደሚተርፍ አስታውሱዋቸው ።
    ከሁሉም በላይ ደግሞ በሰልፍ ሀያል የሆነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @lilamw5978
    @lilamw5978 Před 2 lety +1

    God Bless fano

  • @vipx5902
    @vipx5902 Před 2 lety

    ፋኖ።ነው።ጀግና።መከላከያ።ባለሽርጡን።አያክልም።እናንተ።ጀግናናችሁ።ውዶቸ

  • @user-ml9yh5iw7t
    @user-ml9yh5iw7t Před 2 lety

    የኢትዬጵያየ የቁርጥ ቀን ልጆች አምላክ ይጠብቃቹ ውዶቸ እናመሠግናለን

  • @masaretmasaret1956
    @masaretmasaret1956 Před 2 lety

    አማራ ፎኖ የአማራ አይን ነዉ እግዚአቤሔር ይእርዳችሁ

  • @rajhhh9954
    @rajhhh9954 Před 2 lety

    ሰሌ የቁርጥ ቀን ልጅ💚💛❤

  • @genagirl3684
    @genagirl3684 Před 2 lety

    😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍💚💛❤

  • @seklawicell8497
    @seklawicell8497 Před 2 lety

    💪💪💪💪💪

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Před 2 lety

    ጀግኖች አላህ ከናንተ ጋር ይሁን የአማራን ጠላት ድምጡን ታጠፉታላችሁ

  • @seadayeabideriwas8555
    @seadayeabideriwas8555 Před 2 lety

    በረቱ ጀግኖቻችን

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 2 lety +1

    እሰይ የኔ አንበስ ወንድ እንዲህ ሲሆን እጅግ ያስደስተኛል በቃ ቆራጥ ።

  • @GiasBd-oo7gx
    @GiasBd-oo7gx Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ እናተ ዘና ብላችሁ የምምይበት ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሄር ካናንተጋ ይሁን መቸነው ያማራን ደስታ የማየው