ከወሎ ፋኖ የተሰጠ ወቅታዊ አቋም መግለጫ!… ነጋዴው ማን ነው?… ሻለቃ ደምሌ ምን አለ?…

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 499

  • @emanbintbaba1473
    @emanbintbaba1473 Před rokem +14

    በጣም ያሳፍራል ወላሂ ይሄ ነገር በውስጥ መፈታት ያለበት ጉዳይ ነው እንዴት ሚድያ ላይ ይወጣል ትልልቅ ሰዎች አይደላችሁም እንዴ የጅል ሚስጥር ሲጣሉ ይወጣል አሉ አይ አማራ ያልታደለ ሁሌ እርስ በርሱ እንደተዘራጠጠ ማንን ደስ እንዲለው ነው ይሄ ሁሉ መከፋፈል ለማንኛውም አላህ ለሁሉም ሰላም እና ፍቅርን ያንግስባችሁ ምስራቅ አማራ ፋኖ ጋርም አንድ መሆን አለባችሁ አንድነት ሀይል ነው

    • @sofiya1088
      @sofiya1088 Před rokem +3

      በጣም የወሎ ፋኖ አንድ መሆን ያቃተው ወሎ ግዛት ራያን ሳያስመልሱ ተጣሉ የጎንደረ ፋኖ አንድናቸው።

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 Před rokem +1

      Sew neh kelibih 💚💛❤

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 Před rokem

      Ai leke nachewu mne eyesera endehone beglese mneger alebet

    • @michaelhaile5360
      @michaelhaile5360 Před rokem +1

      የአማራ ታጋዮች ገና ናቸው ፖለቲካው እዛው ሰፈር ውስጥ ነው ፖለቲካ 00000

    • @msrtalmeu1760
      @msrtalmeu1760 Před rokem

      @@sofiya1088 በጣም ማሪያም ኧረ ባካችሁ በውስጥ ተነጋግሮ በፍታት ነው ሚድያ ኣያስፈልገውም ይሄ

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 Před rokem +17

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ እነሱሥ ታረቁ ፋኖዎቻችን ንፁሀን አለቆ😥 ትጥቅ ደሞ እዳፈቱላቸው 💚💛❤ አቦ አትከፋፈሉ ሠረቆል አልሠረቀም አትባባሉ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci +1

    የኔ ጀግኖች ወርቆቸ በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ፋኖዬ!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminaAmina-mm4ri
    @AminaAmina-mm4ri Před rokem +6

    አሥጠላቺሁ እደት እደዚህ አይነት ንግግር ባደባባይ ትናገራላቺሁ የጥላት መሣቃያ መሣለቅያ ሆናቺሁ ቺግሮቻቺሁን በዉሥጥ እደመፍታት እደት እደዚህ በሚዲያ እረ እባካቺሁ ልፋታቺሁን ከቱ አታሥቀሩት

  • @tadissoakele4926
    @tadissoakele4926 Před rokem +3

    እናመሰግናለን የወሎ ፋኖ የሶሰት ቀበሌ እንደሆነ እየነገርከን ነወ ወርቄ ድቢ እና ጊራገና

  • @user-rs8ir4mr2g
    @user-rs8ir4mr2g Před rokem +12

    ወድሞቸ እራሳችሁን ጠብቁ ይሄመግሥት ስራው ምንም አላመረኝም ትጥቃችሁን አጥብቃችሁ ያዙ ከአላህ በታች እናተናችሁ ምዳኛችን

    • @user-oi4pd2tz7w
      @user-oi4pd2tz7w Před rokem

      ትክክል

    • @neimaebrie6347
      @neimaebrie6347 Před rokem

      በደንብ ስማ አንድ ግለሰብ እንጅ መንግስት አይደለም ሌባ ያላቸው

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +4

    ማንን ድሰ ይበለዉ ብላችሁ ነዉ በአደባባይ ወድምህን በአደባባይ የምትዘልፈዉ አይ አማራ ግን ለምን ማሰተዋል ተሳናችሁ 😭😭💔

  • @zeynuyimam934
    @zeynuyimam934 Před rokem +1

    የወሎ ፋኖ ንስሮቹ የኛ ጀግኖች እናምናችኋለን እንኮራባችኃለን ።

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Před rokem +2

    በምስማው ነገር እጅግ በጣም አዝኛለሁ!!
    ጀግና ንፁህ ነው!!
    ሒወቱን መተኪያ የሌላትን ለሀገሩ ሊሰጥ የወጣ!!!

  • @tigisttsegaw9474
    @tigisttsegaw9474 Před rokem +2

    Thank you very much our wonderful brother and sister ❤️

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před rokem +12

    ወገኖቸ በርጋታ ተነጋገሩና ችግሩን ፍቱት አትከፋፈሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ahmdenderisaumer9879
    @ahmdenderisaumer9879 Před rokem +1

    በዉነት ምስጋን መቀጣት አለበት

  • @user-oq5pl8el9c
    @user-oq5pl8el9c Před rokem +6

    ለሀገር በነጻ መጽዋት የምትከፍሉት አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሌቦቹም የጃቸዉን ይከፈላቸው

  • @josiman6039
    @josiman6039 Před rokem +5

    እና ለማን ነው እምትለፈለፉት

  • @hussenmohammed8865
    @hussenmohammed8865 Před rokem +7

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል እሽ እራሳችሁ በግል መፍታት ነበረባችሁ በሚድያ ከከማውጣት እኔ እንጃ በጣም ያሳዝናል ለጠላትም ክፍተት መስጠት ይመስለኛል ።

  • @tigrayfirst5399
    @tigrayfirst5399 Před rokem +4

    ቴድሮሥ አሁን ይሄ ይለቀቃል ?

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 Před rokem +5

    ምናለ በውስጥ ተነጋገሩ ተው እባካችሁ አይበጂም ለጥላት በር አትክፈቱ የወንድሞቻችን ደም ሳይደርቅ ዑፍፍፍ ዛሬስ ምን ይሻለናል መገን ወሎ

  • @-jirutube177
    @-jirutube177 Před rokem +1

    መመካከር ጥሩ ነው። አንድነትን የሚሸረሽር ግለሰብ ገሸሽ መደረግ አለበት ግን #ሚድያ ላይ ባይወጣ

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Před rokem +6

    ምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር ተነጋግራችሁ አንድ ሁኑ መጀመሪያም እንድ መሆን ነበረባችሁ

    • @blatob8799
      @blatob8799 Před rokem

      ትክክል መከፋፈል ሽፈትን ያመጣል

  • @user-mj5zf8ir1m
    @user-mj5zf8ir1m Před rokem +1

    ጠንቅቀን እናውቃችሗል ጀግኖች ታማኞች ናችሁ በሀገር ፍቅር ያላችሁ ናችሁ በርቱ

  • @dhdffdgv8491
    @dhdffdgv8491 Před rokem

    አላህይጠብቃቺሁ።ጀግኖቸ።የወሎአማራፋኖ

  • @bilacktenider5034
    @bilacktenider5034 Před rokem

    ይድረስ ለወሎ ፋኖ ምስጋኑ በሚባለው ፋኖ ነኝ ባይ ዙርያ ስትወያዩ ተከታትያችዋለው በጣም ምርጥ ነው በርቱ ሃቀኝነታችሁ አኩርቶኛል ወላዲተ አምላክ ከነልጇ አላህ። ከናንተ ጋር ይሁን። አመሰግናለሁ።

  • @kedirmohammed5835
    @kedirmohammed5835 Před rokem +3

    አላማው ቀላል ነው አሁንም ሌላ የናተን አድነት የማይፈልግ ሰው ካለ መንጥራችሁ አውጡ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před rokem +1

    በጣም ያሣዝናል ምሥጋን ደሥየ አሁንም አረፈደ ባጠፋኸው ጥፋት ጓደኞችህንም ህዝብንም ይቅርታ ጠይቅ እደ የራሥህን ወድሞች እደት ያለሥራቸው ትወነጅላቸዋለህ
    በጣም ነውርነው ይህን በፍፁም ከአተ አንጠብቅም ነበር በጣም ያሣፍራል
    የወሎ ፋኖ ወች በጣም ሥለተናደዳችሁ እራሣችሁን እኳን ደደብ እያላችሁነው የተናገራችሁት ደደብ አይደላችሁም ወርቅ ናችሁ ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @melkamsewabie1724
    @melkamsewabie1724 Před rokem +2

    እናቴ ትሙት ከናንተ ጋር ሆኖ መኖር እና ከናንተ ጋር መሞት ክብር አለው አዲስን ትተህ ከነሱ ጋር ግባግባ አለኝ ማንም ምን ይበል እናንተ ጀግኖች ናችሁ እናምናችሁ አለን እውነቱን እናውቃለን ፡፡ አንድ ነገር ግን ልንገራችሁ “እኔ ባልተማርሁት “ አትበሉ ተማርነ ከሚለው በጣም በብዙ እጥፍ ትበልጣላችሁ በግዚአብሄር የተሰጠ እውቀት አለችሁ ፡፡ ተባረኩ እናነተ የኛ ኩራት ናችሁ

  • @user-rs8ir4mr2g
    @user-rs8ir4mr2g Před rokem +5

    የኔወድም ዴምልየ ወላሒ ተወ ው አትናዴድ እኛ እንወድሀለን እናከብርሀለን

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Před rokem +7

    ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጋ አንድ ሁኑ

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 Před rokem +6

    በርቱ ያለ ስህተት አይኖርም ወንድማማችነት ፍቅር ይበልጣል እናም ጸልዩ እንጸይላቹሃለን እግዚአብሔር ጠላታችሁን ያሳፍርልን

  • @user-bg4vv7oz8r
    @user-bg4vv7oz8r Před rokem +4

    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mengistubezabih8563
    @mengistubezabih8563 Před rokem

    እባካችሁ ፋኖዎች እንደአማራ እናስብ ከሁሉ አስቀድመን ጎጠኝነትን እንታገል። ለጠላቶቻችን አቅም ነዉና።

  • @rayawollo3345
    @rayawollo3345 Před rokem +2

    አይዟችሁ የእኛ ጀግኖች!!
    የእናንተ ብርታት ብርታታችን ነው: አንድነታችሁ አንድነታችን ነው::
    አይለየያችሁ: ክንዳችሁ ብረት ይሁን::

  • @endutube5696
    @endutube5696 Před rokem +5

    ችግር ካለበውስጥ ፍቱ ሲያስጠሉ

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 Před rokem +3

    ወይአለመተደላች በዘህጨቅሰሀት እኳአንድመሆን አልቸልነም

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Před rokem

    ማነው ግን ?እናንተ ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአማራ ጠላቱ አማራ መሆኑ በጣም ያሣዝናል ከሀቅና ሳቅ ሚዲያ የዘወትር አድማጭ ነኝ ሰላም ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n Před rokem +3

    ዘጊቶም ቢሆን እንኳን ተረዳችሁ እሱ ፍላጎቱ ምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር አንድነት እንዳትፈጥሩ የሚሰራ ሆዳም ነው ከምስራቅ አማራ የተለየው እኔ አመራር ከልሆንኩ በማለት ነው እባካችሁ ምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር አንድ ሁኑና ለሀገራችን ታስፈልጉናላችሁ አንድነት ፍጠሩ አለሞቸ እባካችሁ

  • @nguseemeynguseemey8395
    @nguseemeynguseemey8395 Před rokem +5

    ተው አንተ እንደዚህ መዘራጠጡ ተገቢ አይደለም ወንድምህ ነው ምከረው ተመካከሩ ተወያዩ እባካችሁ ለምን እርስ በእርስ ትናናቃላችሁ ሁላችሁም ጀግና ናቸው

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 Před rokem

      ትክክል

    • @nguseemeynguseemey8395
      @nguseemeynguseemey8395 Před rokem

      @@semirahussen4162 ስንት ችግር አልፈው ዛሬ እንደዚህ መሆን አለባቸው አማራ ሳይሆን ኢትዮጲያን ነጻ ያወታት ፋኖ ነው ለምን አይግባቡም

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Před rokem +2

    አቦ ተስማሙ አማራ በቃ ምከፋፈል ነው ስራው እስኪ አንድ ሁኑ ተራረሙ

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 Před rokem

    ለህዝብ የምትታገሉ ከሆነ ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጋ ተቀላቀሉ ምስራቅ አማራ የጀግኖች ስብስብ ነው

  • @solomonali1490
    @solomonali1490 Před rokem +1

    እንኳን አጋለጣችሁት
    ።። በርቱ።።።

  • @user-mn5nu5pu5o
    @user-mn5nu5pu5o Před rokem

    ጀግኖቸዋ አላህ ይጠብቃችሁ አትከፍ ፈሉ አንድ ሁኑ ሰው ሁኖ ስተት አይጠፍም እና አንድ ሁኑ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sb9xk6hc1d
    @user-sb9xk6hc1d Před rokem

    ያአላህ ምን አይነት ጊዜ ነው መከፋፈል ለሁላችንም አይ በጂም ተስማሙ አላህ ይጠብቃችሁ አማራ አልታደለም

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 Před rokem +3

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወድ ወንድሞቸ እና እህቶቸ የወሎ አማራ ፋኖ ክብር ለናንተ በመቀጠል በመካከላችሁ ያለውን አለመግባባት ቁጭ ብላችሁ በመመካከር ልትፈቱት ይገባል ስለዚህ ለየብቻ ሆናችሁ መግለጫ ባትሠጡ ጥሩ ነው ጠላት ገና ከኛው ደጅ ላይ ነው እባካችሁ ተስማሙ በአሏህ ድል ለመከላከያ ድል ለልዩ ሀይል እና ለፋኖ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @anshatube
    @anshatube Před rokem +2

    አላህ ይጠብቃቻሁ ያረብ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před rokem

    እውነት ነው እናንተ የወሎ ፋኖ ተገን አድርጎ ትግሬ ቅማላም ሲል እውነት በጣም አባሳጭቶናል ይሄ ሰው ህዝቡን አበሳጭቷል እናንተም ስማችሁን አቆሽሿል ከናተን መውጣት አለበት አይረባም የምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር በፍቅር ተራመዱ ጥላት በምሃላችሁ እዳይገባ

  • @medinayoutube1
    @medinayoutube1 Před rokem +2

    አላህይጠብቅሺጀግናችን

  • @user-ut5ot3vu4b
    @user-ut5ot3vu4b Před rokem +4

    ውድ ደምሌአርጋውን እናአሰን ክርሙን ጠብቁ አደራ የኔጀህኖሽ የኔነብልባሎች።።አላህይጠብቃችሁ

  • @AbC-kn6ms
    @AbC-kn6ms Před rokem

    የምስራቅ አማራ ፋኖ ግፍ ገና እርስ በእርስ ያባላችኋል

  • @djddjdjdh4899
    @djddjdjdh4899 Před rokem

    እኔ ወለየነኝ ለዛዉም የአማራ ሳይንት ተወላጂ ግን አንድም ቀን ወለየነኝ ብየ አላዉቀም በወለየነቴ አፍሬ አይድለም አማራነቴ ነተን ሰለማሰቀድም ብቻነው አማራ አድ አማራ አንድ መሆን ቢቅተዉ እድት ወለየዉቺ አንድ መሆን ያቅታቺዊል እኔ አማራን ህዝብ ነፃ ለማዉጣት የሚታገል ሁሉ ለነ ጀግናየ ነው. ከጎንድር ከጎጄም ከ ሸዋ ከወሎ ወዘት አልል ከወሎ ጀግኖቺ. ለኔ ድምሌ አራጋዉም ጀግናየነዉ. ሸህ አሰን ከረሙም ጀግናየነው ምሬ ወዳጆም ጀግናየነው እኛ ለድጋፊወቻቺሁ አንድ ናቺሁ. ሰለዚህ ያለፍዉ አለፍ አይመለሰም ሌሎቻቺሁ. ባአላህ ባድ ሰሩ እኛም ድሰ ይበለን ለሚርዳቺሁም ለሚድግፋሁም. ታመቻላቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ እወዳቺዊለሁ. አኔም በቅርብ ቀን እናተን የምቀላቀልበት ቀን እሩቅ አይሆንም ወድማቺሁ ከሳኡዲ አረቢያ የፋኖ ግለገለ ጀማል በሸር የአማራ ሳንይነቱ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ

  • @hawahawa931
    @hawahawa931 Před rokem +3

    አይዛችሁ

  • @henoktsegaye1293
    @henoktsegaye1293 Před rokem +3

    ተዉ አያምርባችሁም እባካችሁ ተረጋጉ።

  • @misrakgebre4047
    @misrakgebre4047 Před rokem +3

    We love you all be together no one penetrate our Fanos be smart they want you to fight each other we all see from far what they think our enemies to get rid Amhara please face the challenge you are the one who make us to breath Amhara it’s a long way be ready the other fight come soon it’s not end from the start we are targeted Amhara our number to go down what ever you have problem dissolved in a close meeting please we love you all God blessings Amhara

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE Před rokem +2

    ለምን በሚድያ ትወያያላችሁ❓❓❓ኧረ ተውውውውው ኸገኖቸቸቸ

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před rokem

    The game is over thanks for your dedication to Ethiopia.

  • @user-ut5ot3vu4b
    @user-ut5ot3vu4b Před rokem +6

    አብሺሩየወሎፋኖች የኔ ጀግኖች አላህይጠብቃችሁ በእዝነቱ እባካችሁእራሳችሁን ዝቅአታድርጉ እኳንእናት ስንትባዳ ደደብአልተባለን የኔውድ ሙህሮች።።።

    • @helenyeshitla7817
      @helenyeshitla7817 Před rokem

      እ ንተበጣምባሌጌንኽ፡ወንድምኅንታማልኽ።

  • @Ethio13-360
    @Ethio13-360 Před rokem +3

    ይህ የውስጥ ሚስጥር ቢሆን ምን አለ።

  • @user-gz3mu1dn8o
    @user-gz3mu1dn8o Před 6 měsíci

    አያሌው ሀይሉ ጎረቤቴ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃቸው

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před rokem +5

    የኔ ልዩዎች ስለኛ እየሞታችን በአንድ አንድ ሆዳሞች እንዲህ ስትሆኖ ያበሳጫን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ምስጋን ለህግ ይቅረብልን!።

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Před rokem +1

    # FANO LION KING 🦁 🤴 🙌 😍 FANO HERO !!

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 Před rokem +1

    ከልብ ጀግና ናችሁ አላህ በየአላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @user-vc4zw9ih3k
    @user-vc4zw9ih3k Před rokem +2

    አየ ወሎ አንድ እምንሆንበት ቀን ናፈቀኝ

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 Před rokem +4

    Instead of fighting multiple enemies Amhara has struggling and fighting those enemies within what a curse

  • @getachewalemu7778
    @getachewalemu7778 Před 11 měsíci

    መልካም በአል ለጀግኖች

  • @amaamm7534
    @amaamm7534 Před rokem

    አላህ ይጠብቃችሁ😢💚💛❤

  • @munno3068
    @munno3068 Před rokem +6

    በእውነት የወሎ ፋኖወች አንድ እዳልሆኑ በፊት ተረድቻለሁ ወላሂ አብዱ ሱርር ለራሡ የምሬን ጦር በጣም ይጠላዋል

    • @sofiya1088
      @sofiya1088 Před rokem +1

      ክርስቲያን ሰለሆነነው የሚጠላው ግን የምሬ ጦር ሁሉን ያካተተነው ምሬ ምርጥ ሰው

    • @blatob8799
      @blatob8799 Před rokem +2

      ጠላት አማራ ብሎ ይጨፈጭፈናል የኛዎቹ እስላም ክርስቲያን እየተባባሉ ይናቆራሉ ያሳዝናል ታዳ ሸዋና ጎጃም ቢቀላቀላቸውማ እርስ በርስነው እሚታኮት ግን ምስራቅ አማራ ፋኖዎች በጣም እሚደነቁ ትሁት እና ሀቀኛ ናቸው

    • @sofiya1088
      @sofiya1088 Před rokem +1

      @@blatob8799 አወ እኔ ወድሜ ምስራቅ አማራ ፋኖነው የወሎ ፋኖወቺ ወሎተብለን እንጠራ የሚሉናቸው ጥቂቶቹ ምስራቅ ማለት ከሽዋ ከጎደር ከጎጃም እድሁም ከወለጋ ከመተከል አሉበት ወሎ የምድር ስምነው

    • @blatob8799
      @blatob8799 Před rokem +1

      @@sofiya1088 ሌባን ሌባ ማለታቸው ጥሩነው ግን መከፋፈል ለጠላት ደስታነው የኔ ምኞትኮ ልክ እደልዩ ሀይሉ ጎደር ወሎ ሸዋ ጎጃም አድ ፋኖ ብለው ተጣምረው ማየት ነበር ህልሜ እነሱግን ይናቆራሉ ያልታዴልን

    • @sofiya1088
      @sofiya1088 Před rokem +2

      @@blatob8799 በጣሞ የምገረም ህዝብነው
      አንድ የማይሆን የቱበሮቺ ምነበረ በውስጥ ቺግራቸውን እዲፈቱት ቢያደረጉ ምስጋን በጣም ተዋግቷል እደአልተዋጋ ማድረግ ሀጢያትነው

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 Před rokem +2

    ወይኔ እድሌ እረተሥማሙ ወይኔ ጀግናችሑን ጠብቁ ያረቢ አላሕይጠብቃችሑ

  • @sofiya1088
    @sofiya1088 Před rokem +1

    አሁን ገባን የምስራቅ አማራ ፋኖነው ምስጋን ደስየነው ግማላም ትግሬ ብሎ የተሳደበው እሱነው
    ግን እናተ አማራ እርስበራሱ የሚባላ ነው ከጎንደረ የማትማሩ ሁላቹህም የባአዴን ሚኒሾቺናቹህ ለአማራ ብሎም የወሎ ህዝብ ምንም አላደረጋቹህም በናተ ምክኒያት የራያ ህዝብ መከራበላ አሁን አርስታቹህን ሳታስመልሱ ተጣላቹህ
    ራያ የወሎ ጎዛት ነው
    መጀመሪያ አስመልሱ የወሎ ህዝብ ጀግናነው
    ግን እረስ በረሱ የሚበላላው
    ቺግራቹህን እዛው ፍቱ

  • @nefisaahmed960
    @nefisaahmed960 Před rokem

    በጣምአዝናለሁ ወንድሞቼ የልፋታችሁ ዋጋ ብስጪት መሆኑ። አሳዘነኝ የተዋጋችሁበትን ቦታ ሁሉ ስለማወቅ በጣም አዝናለሁ። በርቱ በህግ ነው መከታተል። ጡሩ አደርጋችሁ አል። የድካማችሁ የልፋታችሁ ዋጋ ይህ አይደለም። ኢንሻአላህ አለህ ሀዘናችሁን ያቅለው። ወንድሞቹ የኔ ጀግኖች ጡሩ አድርጋችሁ አል። በርቱ በርቱ በርቱ። ወንድሞቼ ተወልጀ ያደኩበት አገር ሰለሆነ የወደቀ እንደማታነሱ ስለማቅ በጣም ነው የከፋኝ። ደህና ሁኑልኝ።

  • @kundankundan3668
    @kundankundan3668 Před rokem +4

    የወሎእያላቺሁበአንድመቆምአቃታቺሁከጎድርተማር

    • @zintthbe890
      @zintthbe890 Před rokem

      እነሱ የጎደር ፋኖ ብለዉነዉ የተስማሙት ለምን እኛን ቤትአማራ ምስራቅ አማራ ይሉናል የወሎፋኖ ለምን አይሉም እነሱ የበፊት ስማቸዉ በጌምደር ነበር የበጌምደር ፋኖ ብለዉ ተስማምተዉ ተቀየሩ እኛም በት አማራ ብለን እንስማማለን ጎጀም ፋኖ ሸዋ ፋኖ እያላችሁ ለምን እኛጋር የሎፋኖተጠላ

    • @blatob8799
      @blatob8799 Před rokem

      @@zintthbe890 ኧረ የወሎ ህዝብ በጣም ያሳዝናል አብረው እየሞቱ እደት አብረው መኖር አቃታቸው አሁንም ምስራቅ ወሎ እያላችሁ አትባሉ በአድ መክቱ የግል ጥቅም እሚያሳድዱትን እደዝህ እየነቀሳችሁ መከራ ውጣታችሁ ጥሩ ነበር ግን በሚድያ መሆኑ ለጠላት ደስታነው

    • @zintthbe890
      @zintthbe890 Před rokem

      @@blatob8799 ታዳ እነሱ ምን አረጉ ምስግና ደስየ ሲጀመር ከምሬወዳጁጋር ተጣልቶነዉ የወሎ ፋኖ የተቀላቀለዉ ስሙ ተቀየረ እጂ አልተጣሉም እነሱ ግን አብረዉ እየሞቱነዉ ግን ሞላደስየ ነዉ የበጠበጣቸዉ

  • @ovb2779
    @ovb2779 Před rokem +3

    አላህይጠብቅህ፣ውድማችንን፣ጠብቁልንውድማችንንደምሌአራጋውን

  • @tesheemobile5095
    @tesheemobile5095 Před rokem

    የኛ ጀግኖች በርቱልን

  • @anshatube
    @anshatube Před rokem +2

    በወስጥ ለምን አጫረሱም ችግርቻሁን ሜዲያ ላይ ለምን ታውጣለቻሁ እዛው ብፍቶት

  • @abduhassen1177
    @abduhassen1177 Před rokem

    ጀግኖቹ ተሠባስባችሁ አመራሮቹ ችግራችሁን ፍቱ ሁላችሁም ጀግናነችሁ ስምና ዝና ከሆነ የሚያጣላችሁ የተዋጋ ሁሉም ጀግናነው አሸናፊምነው ምሬ ወዳጆ ሀሰን ከረሙ በፍትህ ያፍርዷችሁ ዩቲበሩ ይሄን የማስማማት ስራ ጉዳዩ ወዴ አፈሙዝ እንዳይዞር ምሬ ወዳጆንና ሀሰን ከረሙን አማክረህ አስታርቅ

  • @stopamharagenocide5027

    በርቱ ጀግኖች ዘንዶው ስዶማዊዉ አብዬት ግራኙ እንዶይውጫችሁ ድሉ አምሃራ ፋኖ ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @nguseemeynguseemey8395
    @nguseemeynguseemey8395 Před rokem +2

    አይዟችሁ እባካችሁ ይሄን ሁሉ ሰርታችሁ ከእናንተ መከፋፈል አይጠበቅም እናንተ ሀገር አድናችሁ ችግር ካለ ተወያይታችሁ ፍቱት አብይና ጌታቸው ይሄን ሁሉ ህዝብ በልተው ተወያዩ ኤደል ተስማሙ

  • @user-su6db1mq5b
    @user-su6db1mq5b Před rokem +4

    አላህ። ይጠብቃችሁ። አላህ ለሱም። ልቡን ይመልስለት

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu Před rokem

    ያአማራ ነገር መከፋፈል።

  • @ethio1775
    @ethio1775 Před rokem +1

    Yene konjo jegna amhara fano. Ibakachew and amhara atetalew ibakachew 🙏

  • @user-pf6bh2du6w
    @user-pf6bh2du6w Před rokem +1

    ይመችህ አቦ የኔ ጀግና

  • @SeadaSeada44-e2v
    @SeadaSeada44-e2v Před měsícem

    አላህይጠብቃችሁ

  • @tube-sw7wk
    @tube-sw7wk Před rokem +1

    የአላህ ይጠብቃች ወግኖች

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o Před rokem +2

    እናተ ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር አንድ ሁኑ ወላሂ ወሬ በጣም በጣም ጥሩ ስው ነው እሱ ማንም እንድከፋፈል አይፈልግም መሬም እኮ በውስጣችን እሚከፋፍለን አለ ብሏል መሬ በጣም ነው የሚቆጨው እናተን እና ምስራቅ አማራን ለማባላት ነበር የምስራቅአማራ ፋኖን ለማጋደል ነበር የሚፈልገው እባካችሁ ከምስራቅ አማራ ጋር አንድ ሁኑ በአላህ

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e Před rokem

    ጀግኖቻችን አለን ከጎናችሁ❤

  • @web4924
    @web4924 Před rokem

    ጀግኖች የኢትዮጵያ አማራ ፋኖ የአርበኛ ነፍጠኛ ልጆች ጀግኖች ሀሰን ከሪሙ አንበሳው ደምሌ አራጋው ሀቀኛ እውነት ከፊቱ የተፃፈ ነው ግን ወገንቼ በአላህ በጠፈጣሪ በምትወዶቸው በተሰውት ወንድሞቻቹህ ስትሉ እለምናቹህ አለሁ ችግር ስተቱን ምስጋን ደስየን ይቅር በሉት ለጠላት ደስ አታሰኝ አደራ የ ይድረሳቹህ ሻሎም እግዚብሄር አላኽ ይጠብቃቹህ ይርጋለም ከእስራኤል❤💛💚👍💪

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu Před rokem +1

    ይሔን መስማት አንፈልግም እረተው አንድ ሑኑ።

  • @abrhemasnekw6807
    @abrhemasnekw6807 Před rokem +2

    በትችሉ አንድ ሁኑ ማነንም እማይሠማ ከምሥራቁ ኮከብ በአንድ ሁኑልን

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Před rokem

    በርቱ

  • @molamirade109
    @molamirade109 Před rokem +3

    የማትርቡ ችግራችሁን በውስጥፍቱ አትውርዱ

  • @MM-qc3rd
    @MM-qc3rd Před rokem +4

    It will be investigated by the highest office. Please bring your concern immediately to local officials as well as regional officials. This accusation should be recorded in writing as evidence. Please record the license plate number of his vehicles as well

  • @Faruqmedia
    @Faruqmedia Před rokem

    በውስጥ ፍቱን ችግራችሁን ጀግኖቼ ጠላት ደስ አይበለው

  • @user-gz3mu1dn8o
    @user-gz3mu1dn8o Před 6 měsíci

    ወድሞቸ አላህይጠብቃችሁ ሁሤንዋ ቢሆነኝ አሠኑ መሀመድ ሞላዋመኮነን

  • @ethio1775
    @ethio1775 Před rokem +1

    Ibakachew atetalew ibakachew🙏

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před rokem

    አጀብ ጭራሽ እርስበርስ እኛ ፍራታችን ምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር ነበር ቴዲ እባክህ እነዚህ ሰሜን ወሎ የገቡት ውዲ ህይውታቸውን ሊከፍሉልን እንጂ ሰሜን ወሎ አባቶች በሽምልግና ይፈታ እባካችሁ ተካራን ያስፈራን ሰሜን ወሎ አይደለም ሊሞትለት ለሌላው ሰው እንግዳተቀባይ ነው ሰም አይጥፍ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před rokem +2

    ቴዲ ምን ሆነህ ነው? ይሄ የውስጥ ችግር በውስጥ በአዳራሽ ነው መፈታት ነው ያለባችሁ ወንድሞቸ ለጠላት በር አትክፈቱ

  • @MM-qc3rd
    @MM-qc3rd Před rokem +2

    Congratulations to all Ethiopians. You have sacrificed a lot. He will be exposed and caught and face Justice accordingly. Make sure all information is written by all witnesses

  • @zenebzebene868
    @zenebzebene868 Před rokem

    Tasafralachihu ewnet

  • @semirahussen4162
    @semirahussen4162 Před rokem +3

    ነገረኘነችሁ

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Před 7 měsíci

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 Před rokem

    ወገኖቼ ወርቆቻችን ፡ እኛ እናውቃችኋለን ወገኖቻችን!

  • @ronsmc3355
    @ronsmc3355 Před rokem +1

    እድህአይነትንሰዉ መድፋትነዉ እኳንስሱና ስቱ ጀግና ያለምክናት እየተገደሉነዉ ልሳናቸዉን አሏህ ይዝጋዉ አይዞችሁ አሏህ ሀሀቀኞችጎንነዉ

  • @getahunasfaw2509
    @getahunasfaw2509 Před rokem

    የአማራ አንገቱ አንድ ነው ስለዚህ በአማራነት ስትቆም ጠላታችንም ፍራቻ ያድርበታል።በተለይ ኦነጋዊ ስርዓት እና ብአደናዊያን በተለይ የመንግስት ካድሬዎች አማራን ለመከፋፈል የምትሞክሩትን ስራ አቁሙ❗️