ልዩ ቃለ መጠይቅ ከሃይለየሱስ ፈይሳ ጋር - ክፍል 2 - አርት ስ ወግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Komentáře • 245

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i Před 2 lety +60

    ማኔዉ እንደኔ ሃይለእይሱስንን የሚወደው

  • @remex5831
    @remex5831 Před 2 lety +5

    የኔም አባት አስተማሪ ነው ሁሌ ለአባቴ ክብር አለኝ ተመስገን ❤ ጋሽየ አባቴ አሜሪካን ሄጀ ቤት ሰርቸ አንተንም ወስጀ አብሬህ መጥቸ አገሬ ገብቸ መኖር በመቻሌ ይሄ ህልሜን እውን በማድረጌ አስኮ ገብርኤል ፀሎቴን ሰምቶኝ ይሄው ደስ ብሎኝ እኖራለሁ ተመስገን ጌታየ አሁንም አቆይልኝ❤

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 Před 2 lety +41

    ድሮም በ ዘፈኖችህ እወድሃለሁ የበለጠ አከበርኩህ ለ አባትህ እረጅም እድሜ ከ ጤና ያድላቸው ተባረክ የ አባት ምርቃት ቀላል አይደለም እንወድሀለን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 Před 2 lety +30

    " የኔ ልጅ ሲለኝ አቤት አባቴ " እምምምም
    እረጅም እድሜና ጤና እንመኛለን ለአባትክ
    እንወድካለን ሀይልየ !!

  • @facekiya8670
    @facekiya8670 Před 2 lety +22

    በጣም ልብ የሚነካ ኢንተርቪው ። በአስተማሪ ጉዳይ ያነሳከው ሀሳብ እውነት ነው። ሁሉም አስተማሪውን ማግኘት ይፈልጋል ። በርታ አባትክን አላህ ረጂም እድሜ ይስጣቸው። አዚቲ(አርትስ ቲቪ በርቱ ሁሉም ፕሮግራም የሚወደድ ነው።

  • @King-27
    @King-27 Před 2 lety +10

    ሀይለየሱስ ፈይሳ ንግግር አዋቂ ፣ አንደበተርዕቱ በሳል ነህ። ዘፈኖችህን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 2 lety +20

    የጀግናው ዘርአይ ደረስ ተማሪ ነበርኩ :: ደስ የሚለው ነገር አባትህ በህይወት ኑረው ያስብከውን ሁሉ ማድረግህ ምን ያህል የታደልክ ስው ነህ

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 Před 2 lety +15

    SOOOO DEEP!!!ይሄ ልጅ ፈላስፋ ነው።ፈረንጅ እንዲህ አለ ከምንል ከረራሳችን የሄይወት ገጠመኝ፤ከራሳችን የቤተሰብ እሴትና የሀገር ፍቅር ህይወታቸውን ከቀረፁ ሰዎች ብንማር የበለጠ ዋጋ አለው።ያድነናልም።ወንድሜ ታላቅ አስተሳሰብ ነው ያለህ።እኔን በቀላሉ ቀይረኸኛል።አንድም ቃል አላመለጠችኝም።አመሠግናለሁ!!!

  • @buzayehuyitbarek3877
    @buzayehuyitbarek3877 Před 2 lety

    ለ ሁሉም ጀግና አባት ነው ለኛ ሲሉ የሚኖሩ ላባትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ሃይልሻ።

  • @Miko_Hanamori
    @Miko_Hanamori Před 2 lety

    ኃይልዬ አንተ እድለኛ ሰው ነህአባትህ በሂወት ስላሉ አይቆጭህም ብድራቸውን በምድር እየከፈልካቸው ነው የወላጅ ዋጋ በገንዘብ እንኳን ባንገምተውም አንተም ጀግና ያባቱ ልጅ ነህ እግዛብሄር ከሙሉ ጤና ጋር እድሜ ይስጥልህ ለኔ ጀግናዬ እምዬ ነበረች ብቻዋን ስድስት ልጅ ያሳደገች ጀግና እናት ነበረች ብድሯን ሳልከፍል ሞተችብኝ ነበሷን በደጋጎች ጎን ያኑርልኝ ከማለት ውጭምንም ማድረግ አልችልም

  • @dochodagi
    @dochodagi Před 2 lety +14

    ሀይለየሱስ የምትገርም ነህ እውነት እውነት ሀቅና ድንቅ ንግግር ነው የተናገርከው
    ለአባትህ ያለክ ፍቅር ደሞ በጣም ደስ ይላል ለአባትህ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +21

    ሀይለየሱስ በጣም አዛኝ ነህ ላባትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል እድሜና ጤና ከነ ቤተሠብህ ይስጥህ!!!

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +13

    ሀይልሻ ልዩ ነህ አተም ለአባትክ ጀግና ነህ!!!

  • @yohannesgetachew1505
    @yohannesgetachew1505 Před 2 lety

    የኔም ጀግና አባቴ ነው!!! ለቤተሰቡ ሲል እራሱን ዝቅ አርገዉ ብዙ ለከፍሏል!!! ክብር እድሜና ጤና ለአባቶች

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 Před 2 lety

    ሀይልዬ ረጅም እድሜና ጤና ለአባትህ ይስጣቹ።

  • @user-pv3rj6vb7r
    @user-pv3rj6vb7r Před 2 lety +6

    እውነት ነው አንተም ላባትህ ቆራጥ ምርጥ ጀግና ነህ

  • @abemtina7672
    @abemtina7672 Před 2 lety +10

    የማደንቅህ በአሁን ጊዜ ከአሉት የባህል ዘፋኞች አንተ ነህ በርታ ግን አንጋፋዎቺን ከማክበርና ከማድነቅ ጋር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Před 2 lety

    እኔ አባቴ የበደለኝ ሰው ነኝ እና
    ባንተ አባት ቀናሁ ላባትህ እድሜ ይስጥልህ🙏🙏

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 Před 2 lety +5

    እግዛብሄር ጤና ከርጀም እድሜ ጋ ለአባትህ። እድለኛ ናቸው አባትህ እንዳንተ እይት ልጀ ስላላቸው።

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před 2 lety +10

    በጣም ነዉ የማከብርህ አባትህን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 2 lety +3

    ዋዉ ሃልዬ ስወድህ በተለይ ላባትህ ያለህ ክብር ዋዉ🙏💕

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 Před 2 lety +8

    ሀይልዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ከነቤተሰቦቼ፡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባትህ ይስጥልን

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 2 lety +12

    እባየን ማቆም አቃተኝ😭😭😭😭 አባ ድምፅ ናፍቀኝ ሶስት ወር ሆነኝ የኔም ጀግኖቸ አባቴ እና እናቴ ናቸው በጣም ናፍቁኝ እህህህህህህ ደከመኝ መቸነው ጦርነቱ አልቆ እኔም እደተ አባቴን የማየው አተ ሰማይ ለኔ ይመስለኝ ነበር አምላክ ሆይ እባክህን እረዳን😭😭ድምፅቸው እኳን ልሰማ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍትህ ለወሎ
    😭

    • @selambirsh5161
      @selambirsh5161 Před 2 lety

      ይሄ ክፉ ጊዜ አልፎ እግዚአብሄር ቤተስቦችሽን ለማየት ያብቃሽ

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 Před 2 lety +3

    በስደት ነው የለሁትና ሰለ አባትህ የዘፈንከው ስሰማ አጋጣሚ አህቴ ነበረች የላከችልኝና የኔም አባት አስተማሪ ነበር እስካሁን ሆድ ይብሰኛል በሰላም ወደ ሀገሬ ያስገባኝ አምላኬ።

  • @ebz1040
    @ebz1040 Před 2 lety

    በጣም የምወድህ ልጅ ነህ ድምፅህ እጅግ ደስ የሚል ነው አሁን ደግሞ በአባትህ ታሪክ ጉዳይ ስታወራና ስታለቅስ ስቅስቅ ብዪ ነው ያለቀስኩት እኔ አባቴን አላቀውም ህፃን ሆኜ ነው የሞተብኝ በፌቶ እንኳን እላቀውም የኔ አባት ቢኖር ኖሮ ብዪ አዘንኩ ግን ለኔ ማደግ እናቴ ጀግናዪ ነች ግን አሁን ልክ እንደ አንተ አባት እኔም ልጅ ወልጄ ልጆቼን አንተ በምትለው ሁኔታ እያስደኩ እገኛለሁ እኔ ያየሁትን እንዳያዩ እኔ ያጣሁትን የአባት ፍቅር እንዳያጡ በማድረግ እያሳደኩ እገኛለሁ አባትህ ከጀግናም ጀግና ናቸው አንተም ጀግና ልጅ ነህ ለአባትህ የከፈሉትን ዋጋ ብድራቸውን በመመለስህ ለኔ ጀግና ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ አባትህን እ/ር ያቆይልህ በርታ።

  • @zaidgebre6181
    @zaidgebre6181 Před 2 lety

    እኛ አገር ጀግና ሚባለው ወታደር ብቻ ነዉ እርስ በራስ ሚገዳደል ይገርማል ልጆቹን ብቻውን ሰርቶ ለፍቶ ሚያኖር ሚሳድግ አባት ነው ጀግና ለኔ

  • @henokgetye3041
    @henokgetye3041 Před 2 lety +7

    ሀይልዬ አንተ በጣም እድለኛ ሰው ነህ! ያንተ መሻት መልካም ነውና እግዚአብሔር አሁንም መሻትህን ይሙላልህ🙏🙏🙏

    • @embatashenafi1480
      @embatashenafi1480 Před 2 lety

      ሃይልዬ ገና ብዙ እጠብቃለን ካንተ በርታ አንተ ጀግናችን ነህ።

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 Před 2 lety +4

    ስለ አባት ስነሳ ሁሌ አለቅሳለሁ ምክንያቱም የአባትን ጣም ገና ማጣጣም ስጀምር ነው በሞት የአጣሁት 😭💔አባዬ በእንተ የጎደለው ማንነቴ መቼም አይሞላም 😭💔እህህህ

  • @hanahosaye9480
    @hanahosaye9480 Před 2 lety +8

    ሀይለየሱስ በጣም አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ ከዘፈኖችህ የወደድኩት ዘፈን ቢኖር ፍቅር ተወደደ በጣም ነው የወደድኩልህ

  • @meazawedajo1766
    @meazawedajo1766 Před 2 lety

    ሀይልዬ አንተ ልባም እድለኛ ጎበዝ ነህ ያለምከውን ሁሉ ሆነሃል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ከጥሩ ሚስት ጋር ይጐብኝህ በርሲሳ ፈይሳን ያቆይልህ እንወድሀለን

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 2 lety +2

    እግዛአብሄር፣ያሰብኸውን፣አሰክቶ፣አቤትህ፣ደሞ፣ትልቅ ደረጃ ደርሰህ፣በማየታቼው ፣ትልቅ መታደል ነው።በእውነት በሀሀራችነ፣የመጀመርያዩ፣ወዶች ለልጆቻቼው፣እናት ሆነው የሰማሁት ፣ከአንተ ነው፣በእውነት፣እነኳንም፣ተሳካለህ፣ለአበሰትህ፣ጤናና ፣ጎሎበት በረከት የስጣቼው።አንተም፣እንኳን ከአባትህ ፣ጎን ሆነህ፣ከጉኑ ፣ሆነህ ፣አበቃህ፣እንኳነም ሴኬታማ፣ሆነልህ።

  • @kassahuntamirwoilile8517
    @kassahuntamirwoilile8517 Před 2 lety +7

    እውነት እልሃለሁ አንተ ጀግናችን ነህ ሃይልየ ...

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 2 lety

    የኔ ወንድም ምን ላርግህአባቱን የሚወድ ያሳሳኛል አባቴን ያወደስክልኝ መስለኝ እኔ ግን እንዳንተ አልታደልኩም ሳልደርስለት አባዬ ብዬ ሳልጠግብ ነው የተለየኝ አንተ እግዚአብሔር ይወድቃል ላባትህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረክ

  • @weyni3962
    @weyni3962 Před 2 lety +5

    ሀይልዬ እረጅም እድሜና ጤና ላባትህ ይስጣቸው አይለያቹ በጣም አድናቂህ ነኝ ሙዚቃዎችህን አድምጬ አልጠግባቸውም በጣም አከብርሀለው

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před 2 lety +2

    በጣም የማከብርህ ሙዚቃ ስራዎችህን እስከመረዋ ድምጽህ የምወድልህ ሀይለእየሱስ በስማም በእንባ ሆኜ ነው የምሰማህ ። ይገርማል በጣም አስተዋይ ነህ ነህ የአባትህ አምላክ ከፍ ያድርግህ ። እኔ የሚገርመኝ ሙዚቃዎችህን ስሰማ እንዴት ይህ ልጅ ገንኖ አልወጣም እላለሁ ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር በቲፎዞ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ አባትህን በጤና በእድሜ ይባርክልህ አለምህን ያሳያቸው።

  • @mimiaklilu7393
    @mimiaklilu7393 Před 2 lety +6

    እምወድህ እማከብርህ በምክንያት ነው ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ፍቅር ሰላም ይስጥልህ ለጀግናው አባትህ

  • @likemelaiktkidusmikael474

    በህይወቴ ከመዋዕለህፃናት ጀምሮ ያስተማሩኝን ሁሉ በጣም እወዳቸዋለሁ እናፍቃቸዋለሁ የህይወቴ እንቁ ትዝታዎቼ በአጠቃላይ ህይወቴ ናቸዉ

  • @asmare5631
    @asmare5631 Před 2 lety +3

    እጅግ ትልቅነትክን ያስመሰከርክ አባትክ የህዝብ ጀግና የለገሰ ትልቅ ሰው እርጀም እድሜ እንደዚህ ላሉ የሰው ልጆች ደግሞ አንተም አባትክም የእኛ ጀግና ናቸው የአንተ ብቻ አይደሉም

  • @tsegaagere2758
    @tsegaagere2758 Před 2 lety +6

    ታላቅ አባት ሐይልዬ አባትህ አባታችን ናቸው! ጀግናችን!! አንተንም በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ በርታልን ሐይልሻ!!! አዚቲ 👍👍👍

  • @fitsummekonnen4887
    @fitsummekonnen4887 Před 2 lety +1

    የጥሩ አባት ደግ አባት ሰላሳደገህ እድለኛ ነህ

  • @wubemeko345
    @wubemeko345 Před 2 lety

    ኃይለየሱስ ! ቃለመጠየቁን ስምቼ ስጨርስ አንድ ነገር ብስጭት አደረገኝ ። ድሮ እጅግ አዝን ነበር አሁን ግን አባቴ በጣም እጅግ በጣም ብስጭት ብስጭስጭ አልኩበት። የስው አባት እንዲህ በህይወት ኖሮ ምስጋናውን ይኮሞኩማል የኔ አባት ግን በእለት መመስቀ ሹልክ ብሎ እንደውጣ እስክ አሁን አልተመለሰም። ይመለሳል ብዬ ብጠብቅም እስከአሁን ወፍ የለም። ከልቤ ግን እስክ አሁን በድፍን በሙላት አለህ። ነብስ ይማር አባቴ።

  • @BiniamAsnake
    @BiniamAsnake Před 2 lety +4

    ሃይሌ በጣም ክብር ይገባሃል:: ከሙዚቃው በተጨማሪ አስተዋይነትህና የህይወት ፍልስፍናህ በጣም አስገራሚ ነው:: በርታ! ለአንተና ለጀግናው አባትህ ሰላምና ጤና እመኝላችኃለሁ!

  • @adistube5074
    @adistube5074 Před 2 lety +1

    ፈጣሪየ ሆይ አባትህ ለአንተ ብቻ ሳይሆን ለእኛም ጀግና ናቸው ደስ የሚለው ግን በህይወት ኑረው ውለታቸውን የምትከፍልበት እድል አለህ በዚህ ተመስገን በል 🙏👂

  • @emmushet
    @emmushet Před 2 lety +1

    ድምፅህ; መልክህ; ትህትናህ; አዋቂነትህ; አክባሪነትህ; ስርዓትህ; ስስ ልብህ ; ብስለትህ ..... ፈጣሪ አሟልቶ የሰጠህ የምትወደድ ድንቅ ወጣት!

  • @tizetagetachew2703
    @tizetagetachew2703 Před 2 lety +11

    You proved that you are more than a singer you have matured personality big respects to you i love your song named dehna nesh wey

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ለአባትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏

  • @tsionfikaduOfficial
    @tsionfikaduOfficial Před 2 lety +3

    እውነት ነው!
    ክብር ለመምህር!
    💚💛❤️

  • @ehetnashadane2763
    @ehetnashadane2763 Před 2 lety

    እድለኛ ነህ አባት አለህ አባቴ ናፈቀኝ😥😥😥😥😥

  • @tsgeredamulugeta6852
    @tsgeredamulugeta6852 Před 2 lety

    ሀይለየሱስ በጣም አድናቂህ ነኝ በእውነት እላለሁ አንተ ሰማይ ዘፈንህን በሰማሁ ቁጥር ሁሎም እያለቀስኩ ነው የምሰማው ካንተ የሚለየኝ እናቴ በሂወት አለች ግን አባቴን ከምልህ በላይ በጣም እወደዋለው እና አንተሰማይ ላባቴ የተዘፈነ ይመስለኛል እኔ የኔን ምትክ ልጄን ውሀ አቀባይ መንገድ መሪ ተክቼላቸው ነው ከሀገር የወጣሁት ግን ናፍቆታቸውን መቻል አልቻልኩም ምን ይዤ የሚለው ነገር አሳስሮ አስቀመጠኝ ከምር ውስጤን ነው የነካኝ

  • @martakassa7002
    @martakassa7002 Před 2 lety

    በጣም ልዩ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meronmeron5210
    @meronmeron5210 Před 2 lety +1

    ሀይልዬ ሙዚቃህን በጣም ነው የምወደው የማዳምጠው አሁን ደሞ ታሪክህንና ያለፍክበትን ስሰማ በጣም ወደድኩህ አከበርኩህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ባለህበት ሰላምህ ብዚት ይበል🙏❤️ አባትህንም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዚቶ ይስጥልህ!🙏🙏🙏❤️

  • @mehammedsani4391
    @mehammedsani4391 Před 2 lety +2

    ሃይልየ ከልቤ እወድካለሁ በጣም ጥሩ ስራ ሰርተካል ረጅም እድሜ ለቤተሰቦችክ

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 Před 2 lety +2

    በጣም ነዉ የማከብርህና የማደንቅህ በርታ እዉነት ነዉ አባት ጀግና ነዉ።ለቤተሰብህ፣ለአባትህ እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @peacelove283
    @peacelove283 Před 2 lety +6

    አቶ ፈይሳ ጅልቻ የሀይለየሱስ ፈይሳ አባት በቅርበት ለአመታት እማውቃቸው ትሁት፣ ታጋሽ፣ መካሪ አባት ናቸው። የፊታቸውን ማድያት የተመለከተ አንድ ደሞዝ ከፋይ ዝም ብለህ እየጠጣህ የሚል አላዋቂ አይነት ነገር ተናግሯቸው እንደነበር አውግተውኛል። ነቢቡ እንጂ ገፃቸው እውነት ነበር። መሰል እባቶችና እናቶች ከቤተሰብ፦ ማህበረሰብና ሀገር ይሰራሉ። የአቶ ፈይሳ ጅልቻ ልጅ፣ ሀለየሱስ ፈይሳ ፣ ከእኒህ ድንቅ አባት፣ እንደ ልጅ፣ ሀገር ሆኖ የተሰራ ያህል ተሰማኝ። ክብር ለሳቸውና መሰል ወላጆች። ሀገር ከቤት ይሰራል። እንደ ወላጅም እንደ መምህር፣ መስለው ሳይሆን ሆነው፣ ሰብዕናው ከፍ ያለ ፣
    ሰው ሰው እሚሸት ልጅ አበርክተውልናል ። ላሳየን የላቀ ሰውነት ልጃቸውን አመሰገንኩ። Peace Love

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 2 lety

    ለእኔም ጀግናዬ አባቴ በመምህር ደመወዝ ምንም ሳየምረዉ ያሳደገኝ አባቴ እድሜና ጤና ለሁሉም ጀግና አባቶች❤❤❤

  • @azebwagaw5232
    @azebwagaw5232 Před 2 lety

    የበለጠ አከበርኩህ ለ አባትህ ረጂም እድሜ ይስጣቸው።

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Před 2 lety +2

    ወይኔ ወድንምዬ በእንባ ነው የጨረሰኩት ኢተረቪውን ማሪያምን አተ ትልቅ ነክ ትልቅ ቦታ ያደረሰክ ❤💞💞እውነት ጀግና ነክ አባትክም ሺ አመት ይኑሩልክ🙏

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Před 2 lety +1

    የኔ ጀግና ጠይሌን በጣም ነው የምውድህ፣የማክብርህ፣ዘፈኖችህን በጣም ነው የማዳምጠው።

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 Před 2 lety +4

    ሁለታችሁንም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጣፋጭ ውይይት ነበር :: ያለቀስኩበትም ቦታ አለ :: ወንድም አለም ጥሩውን እመኝልሀለሁ አዲስ አበባ ስመጣ እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ ::

  • @hiwigosay2454
    @hiwigosay2454 Před 2 lety

    እኔ እራሱ በጣም ከምናደድበት አንዱ እንዴት የአዲስ ቀን ጸሀይ የሚለው አልበም እንዴት አልተሠማም የሚገርም አልበም እኮ ነው ብይ ከምቆጭበት አልበም አንዱ ነው እኔ ግን ላንተ ከድሮም ጭምር ልዩ ፍቅር ልዩ ክብር አለኝ ንግግር ስርአትህ ቁጥብነትህ እያንዳንዱ ስሜት ይጋባል ደስ የሚል ኢንተርቪ 😍ነው እናመሠግናለን እረስቼው ሀራም ሀራም የሚለው ሙዚቃህስ ያኔ ሳውዲ እያለን በጭንቅ ተይዘን በነበረ ሰአት የተለቀቀ ዜማህስ ለዛ ዜማ ክብር አለኝ እና እወድሃለሁ በብዙ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    በጣም እወድሕ ነበር የበለጠ አከበርኩሕ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሕ ሐይሌፓየ አግብተሕ ወልደሕ አሣያቸው ለሳቸው ከምንም በላይ ደስታቸው ይሄ ነው

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před 2 lety

    እንደ እናት የሚሆኑ ስንት አባቶች አለ እንደ አንተ ጀግና አባት በጣም ልብ የሚነካ አገላለጽ አይዞን አንተ እኮ በሕይወት ኖረው አለው ማለት ትልቅ ነገር ነው ስንት መከራ አሳለፈው አንድ ቀን ሳያርፉ የሚያልፍ አሉ አንተ ግን ዛሬ ላይ እንዲ የምታወራው የልብን አድርገ ነው ተመስገን ከዚህ በላይ ያኖርልህ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ እፍ ❤❤❤

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Před 2 lety

    ፈይሳ (አቤ) ለእኔም አባቴ ነው ሰፈራችንውስጥ አርያ ከሚባሉት ሰዋች አንዱ ነው። ትንሽ ትልቅ ሳይል ሁሉን የሚወድ የሚያከብር ምርጥ አባት ፣ ሰፈራችን አንድ ሱቅ ነበረች እና ቅዳሜ ከቤተክሪስቲያን ሲመለስ እቤት ከመግባቱ በፊት እዛች ይቆማል ያኔ የሰፈር ልጆች ደስታችን ወደር የለውም ስናየው *** የሰፈሩ ድባብ ይቀየራል፣ የእኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ለእኔም ጀግናዬ ነህ።

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před 2 lety

    Ya Arada ..Lege .... Thx too much ¦¦¦¦ Getaa ke ante gar yejune AMEN ¦¦¦¦¦ PROUD ON YOU ....

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před 2 lety +6

    ፋትህ ለወሎ ህዝብ መግስት ዝምታን ለምን መረጠ የናቶች እባ ይፋረድብህ

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety

      ይፍረድበት ይደፋዋል መስሎት ነው እናት አታልቅስ ከእናት ተወልዶ በእናት ላይ መጨከን ድንጋይነት ነው ፈጣሪ ድፍት ያርገው

    • @ethiopia9573
      @ethiopia9573 Před 2 lety

      መሀይም; እግዚአብሔር ፀሎታችንን እንኳን እንዳይሰማ ወደ ሰው ላይ መንጠልጠል ምን ይባላል። በቃ እንዲለን ማመካኘት ይብቃን

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u Před 2 lety

      @@ethiopia9573 ደደብ መግስት ህዝቡን መጠበቅ ግዴታዉ ነዉ ጋላ ደሮም ጋላነዉ ምራት አይችልም ወሬና ተረተረት ነዉ የሚያዉቀዉ ወያኔ አድ ትግራይ አስጨነቀችዉ ፈስ መደር እጂ አገር ምራት አይችልም ዘረኛ በወለጋም ክርስቴያኖች በመሆናችዉ ብቻ ትላት18 ሰወች ሙተዋል ታርደዋል አብይ አይጠየቅም ፆለት እያላችሁ ዝም በሉ ደምፃችን ይሰማ ቢሆን ዝም እደማይለዉ ያቃል እናተ ለራሳችሁም ወገን እደበግ እየታረደ ዝም በሉ በአብይ አናመሀኝም

  • @nurelegnabate708
    @nurelegnabate708 Před 2 lety

    እኔ እኮ እንደ እኔ አባቱን የሚወድ ያለ አይመስለኝም ነበር አስለቀስከኝ ሀይሌ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባቶቻችን

  • @muluneshyilma1961
    @muluneshyilma1961 Před 2 lety

    በጣም የምትገርም፡ ድንቅ፡ ልጅ፡ ነህ፡ተባረክ፡ሁሉም፡ ዜማዎች፡ ልብ፡ ይነካሉ፡ ብዙዎቹ፡ ያስለቅሱኛል፡ ስሜቴ፡ ይነካል፡፡ በርታልን፡፡

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 lety +2

    የምወደው አርቲስት!!! አይዞክ ጀግና አባት አለክ!!

  • @wudaseassayehegn1738
    @wudaseassayehegn1738 Před 2 lety +2

    አዲስ ቀን ፅሀይ አይዞን ወንድሜ የልፋትህን አንድ ቀን ትካሳለህ እች ምድር አንዳንዴ ንፁህ ልብና እውነተኛ ጥበብ ልብ ውስጥ ፈተና ይበዛባታል ስሜትህን በጣም ተረድቸዋለሁ

  • @mehammedsani4391
    @mehammedsani4391 Před 2 lety +2

    በልኬ ያለበት የሙዚቃ አልበምህን ሁሌም እሰማቸዋለሁ

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 Před 2 lety +3

    wowww I respect you more you touch me every word come out from ur month so touching thanks

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 Před 2 lety

    ባንተ ንግግር እኔ አለቀስኩ የሂወት ዘመን ጀግናዬ አባቴ ነው💝 አንተ ደሞ ጠንካራ ሠው ነህ ስደቱንም ደስታውንም ሁሉንም በጥሩ አሳልፈሀል👌

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 2 lety

    በዘፈኖችህ በጣም ነበር የምወድህ አሁን ደሞ ይበልጥ ወደድኩህ ልጅ አስተዳደጉን ነው የሚመስለው የአባትህ ውጤት ነው እኔሰ አባቴን አላውቀውም አያቴ ለኔ ጀግናዬ ነች ተርባ ተጠምታ አሳድጋኝ ልክ እኔ ስደርስላት እሷን አምላክ ወሠደብኝ እሱ ሁሌም ልክ ነውና ነብሰ ይማር ከማለት ውጪ ምንም ስላላደረኩላት ይፀፅተኛል

  • @biruwele4506
    @biruwele4506 Před 2 lety

    What a man. Hayleyesus is a talented artist who wrote lyrics and songs his own and deliver it beautifully

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 Před 2 lety

    ዋውውው ሃይሌ በጣም ምርጥ ድምፃዊ ነክ ፈጣሪ ለአባትክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልክ

  • @tarikuteshale3439
    @tarikuteshale3439 Před 2 lety +3

    Thank you for your insight and big respect you have for teachers and your contribution too. long live.

  • @hannanebyou6143
    @hannanebyou6143 Před 2 lety +4

    I am so proud off you brother. I have similar Story like you . You remind me a lot of things about my childhood and my dad.

  • @zaidgebre6181
    @zaidgebre6181 Před 2 lety

    ልጅ ወልደው ሚጥሉ እናቶች አሉ ከ እናት በላይ ደግ አበቶች አሉ ሁሌ እናት አናት በየ መደጎ ያደገዉ ህፃን ማነው የጣለው እናተ

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g Před 2 lety

    ፈጣሪ በጤና ይጠብቅልህ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!!!

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Před 2 lety

    ሀይለየሱሰ ፈይሳ ትልቅ አርቲስት ነው የኢትዮጵያን ሙዚቃ መሰረቱን ሳይለቅ እንዲቀጥል ያደረገ የወቅቱ ተደማጭና ተወዳጅ አርቲስት ነው ገና ወጣትና ብዙ የሚሰራ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ አስተዋጽኦ ካደረጉትና ከሚያደርጉት አርቲስት አንዱ ነው አርት ቲቪ ይህንን ተወዳጅ አርቲስት እንግዳ አድርጋችሁ ስለቀረባችሁ ልትመሰገኑ ይገባል ሀይለየሱስ ረጅም እድሜና ጤና መኝልሀለሁ በርታ

  • @user-wz6kk9rs9j
    @user-wz6kk9rs9j Před 2 lety

    ጀግና አባት ነው ያለህ

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    ከንተሠው ህመሜን ነካህው እኔ በልጅነቴ ወጥቼ እንደወጣሁ ቀረሁ አባቴን ግን በልቤ አርግዤው ነው የምኖረው ሀገሬ እንዳልገባ ምንም የለኝ ልጆች አሉኝ እያሣደኩ ያለሁት ብቻዬን ከእጅ ወደአፍ የዐባቴ ናፍቆት እና ፍቅር እያቃጠለኝ አለሁ ለአባቴ እድሜ እየለመንኩ ልጆቼ እራሣቸውን እሥኪችሉ ለአባቴ እድሜ እየለመንኩ እያዘንኩ አለሁ

    • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
      @tmsgenamlakekbermsganalant3958 Před 2 lety

      አባቴን እግዚያብሔር እድሜ ሠቶልኝ የምመኘውን እንዳደርግለት በፀሎት አሥቡኝ

  • @wudaseassayehegn1738
    @wudaseassayehegn1738 Před 2 lety +2

    ጥሩ ለይ ነህ ስራወችህን በጣም እወዳቸዋለሁ አይዞን ወንድም ለሌሎች ጥሩ አርአያ ነህ

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Před 2 lety

    ውይ እረጅም ይስጥልህ የኔ ጀግና አንተ ነህ አባትክን የገለፅክበት መንገድ ነው ጀግናየ ነህ ሁላችሁ ልክ እንደዚህ ሁኑ

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 Před 2 lety

    እውነት እውነት የጀግና ልጅ ነህ ማዲያት አውጥቶ ልጆቹን የምያሳድግ አባት ተሰምቶም አይታወቅም እረጅም እድሜ ይስጣቸው ለብዙዋች አርያ የሚሆኑ ናቸውና ።

  • @likemelaiktkidusmikael474

    ኀይልዬ ስራዎችህ በሙሉ ዉብ ናቸዉ በተለይ ማልታቴን ክሊፑን ለማግኘት እስከነቀምት አስፈልጌ ከነቀምት በሚሞሪ አስጭኜ ጨርቄን እስክጥል በፍቅር ነዉ ያዳመጥኩት ያዲስቀን ፀሀይ ሰዉአለበት ማልታቴ እምላለሁ የማሪያም መንገድ በኔ የፍቅር ህይወት ትልቅ ስፍራ አላቸዉ የሚገርምህ ከሀይማኖቴ አንፃር ዘፈን መስማት አይጠበቅብኝም ግን በፍቅር ምክንያት ሰማሁት በተጨማሪም ስራዎችህ ዝምብሎ ሞት አበድኩ ወይም ጥላቻ ቂም ሰባኪም አይደሉም ይህ የሚያሳየዉ የስነምግባርህን ጨዋነት ነዉ በርታ በተቻለ አቅም ዘማሪ ለመሆን ጥረት አድርግ

  • @alehegnzewdu1748
    @alehegnzewdu1748 Před 2 lety

    ከእናት በላይ የሆነ አባትም አለ ለካ። አስለቅሶኛል

  • @kmzyaron6915
    @kmzyaron6915 Před 2 lety +2

    Haile you have a real talent, respect & decency. Keep up the good job👏🏽👏🏽👏🏽

  • @loloomar2592
    @loloomar2592 Před 2 lety

    ምርጥ ሠው በርታ

  • @user-pi8cx6on5o
    @user-pi8cx6on5o Před 2 lety +5

    ፍትህህህህህህ ለወሎህዝብ መግስ አለወይ ምነው በወሎ ህዝብላይ ቁማር ይጫወታል ፍትህህህህህህህህህ

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u Před 2 lety

      አዉቆ የተኛን ቢቀሰቅሶት አይሰማም የናቶች ያባቶች የህፃናት እባ ይፋረድበት

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety

      የለም መንግስት የናት ያባት የህፃናት እንባ ድፍት ያድርገው ይሄ ጁንታ

    • @user-pi8cx6on5o
      @user-pi8cx6on5o Před 2 lety

      @@user-mf7hf1eu5u ኢሻአሏህ አይቀርም

    • @user-pi8cx6on5o
      @user-pi8cx6on5o Před 2 lety +1

      @@hanahosaye9480 ጅታውም አልሽው አብይ ኦነግንም ጨምሮ ገዳይናቸው አማራ መሆን ወጅል ሁኖል ያዛውቶች እባ ይፍረድባቸው

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety

      @@user-pi8cx6on5o ይፈርዳል የአዛውንት እምባ አማራ ማለት እኮ ዘሬ የምንኖርባትን ሀገር ደም አፍሰው ነው ያቁዩት የነፁሀኑ የአማራው ደም ይፈርዳል

  • @user-mj5wg2gq1j
    @user-mj5wg2gq1j Před 2 lety

    ሀይልየ እድሜና ጤና ይስጥልህ ለአባት

  • @titisamie1476
    @titisamie1476 Před 2 lety

    በጣም ጀግና አባት አግባና ልጅ የልጅ ልጅ አሳየው በህይወት ሳለ

  • @yibeltalebiadge3048
    @yibeltalebiadge3048 Před 2 lety +1

    Good interview l appreciate the way you explained father's and teachers. Long live for your teacher father.

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 Před 2 lety

    ላለሁበት ውብ ህይወቴ @አባቴነው ታርኬ አባቴን ሞቼም አፈቅረዋለሁ ረጅም እድሜ ለአባቶችሁሉ🙏🙏🙏

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Před 2 lety

    እኔም የአስተማሪ ልጅ ነኝ እናቴም አባቴም አስተማሪ ናቸው 8 ልጆች ነን ግን በጣም ደሀ ነን አንተ በህይወት ስላሉልህ ለማመስገን በቅተሀል እድለኛ ነህ እናቴ ግን ጡረታ እንኳን ሳትወጣ በህይወት አለፈች ሳልድርስላት እያልኩ ስቆጭ እኖራለው እናቴ ለእኛም ሆነ ለተማሪዎችዋ ዋጋ ከፍላለች

  • @natoliroba5738
    @natoliroba5738 Před 2 lety

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
    የሚገርም ሰው

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Před 2 lety

    ድንቅ ቃለመጠይቅ ሲሆን የሀይለየሱስን የሙዚቃ ጉልበትና አቅም አድናቂህ ነኝ::

  • @abelmulugeta9708
    @abelmulugeta9708 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ትልቅ እና አዋቂ ነክ

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 2 lety +1

    100%true you are my favorite lovely emzing artist love and respect all ways..

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 Před 2 lety

    ወይ አምላኬ ግማሽ ንግግርህ እኔም ሳደርገው የነበረ ዱባይ ሰው ቤት እየሰራው ደሞዜን ተቀብዬ እስክልክላት እቸኩል ነበር እስዋ ግን ምኞትዋ ተመልሼ ከእኔ ጋር አብረን እንድንኖር ነበር ምኞትዋ ፈጣሪ የፃፈው ሆነና ሄደች ወደ እላኛው ቤትዋ