[የጄነራሉ ጥሪ] ራያ ራዩማ ወዴት ወዴት? የከሸፈው ሰኔ 30! RDP | TPLF | General Tefera Mamo | FANO

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Komentáře • 59

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Před měsícem +6

    ፋኖፋኖ🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪👍👍👏👏👏👏👌👌👌🕋☝☝☝

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Před měsícem +4

    የድሀ ልጅ እያስጨረሱ እነርሱ አሜሪካ አይ መድሀኒያለም የነኛ የህፃናት ደም የወልጆች እንባ እንዴይ ይሆን የሚጮሀው አይይይይ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Před měsícem +9

    ወይ መከላከያ ከአገር ዋልታነት ወደ ወረደ ትናትና መከላከያው ስያርድ በጀርባው ስወጉ ከነበሩ በመተባበር በራያ ህዝብ ላይ ዘግናኝ ግፍ ስፈጸም መገኘት አሳፋሪ ነው።

  • @kidanemariamworkie6793
    @kidanemariamworkie6793 Před měsícem +3

    ዶ/ር የሚሠጡት ትንታኔ እጅግ የሚደነቅ ነው ፡፡

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem +1

    አማራም ግዛትዎችንም ናስመለስም ያማራም ህዝብንም መብትም ማስከበርንም ግድየታዉንም ነዉ ትግልዉ። ለህዝብንም አማራም ዲሞክራሲ ነፃነትም ህዝብንም አማራም ማግኘትም ይፈልጋልም ማተባበርንም ለእድገትንም ለስልጣኒንም ህዝብንም አማራም ማቓቓም መርዳትም ያለዘርንም የለልይነትም ኑሮም መደጋገፍንም የልማትም ለስልጣኒንም እድገትንም። ያስፈልገዋልም ከቢሄርነትም የወጣም ያምምራም ግዛትዎችንም። አስመልሶም መንራትም በዲሞክራሲ ህግንም አቀፍንም ለሁልዉም አማራም በእኩልነትም ሚያገኝበትንም አሰራርም ህግንም አቀፍንም ምድራዊንም ንሮንም ያስፈልጋልም ከፈለገዉ አለም ወቶም ነግዶንም ሚፈልገዉ እድገትንም። አቅርቦትም በራስዉም ዲሞክራሲ ህግንም አስቀምጦንም ለህዝብንም አማራም። ግዛቶችንም። መስራትም መምራትም ይፈልጋልም ህዝብንም አማራም ልጅዎችም። ንቅናቂዎችንም። ሀይልም የሳይንድንም እና የተክኖሎጅንም አሰራርንም መስርቶም ላማራም ህዝብንም ማዉረስንም ጀነረሽንም ማስተማርንም ልጆችዉም። ከየወረዳዉንም ከየግዛቶችዉም ህግንም አስከብሮም ላማራም ሚጠቅም አሰራርንም ስለሚያስፈልግንም ነዉ መነሻችንም ትግላችንም ግዛቶቻችንም ይመለስዉልንም ነዉ ቢደረግም ዉይይትም ድርድርም ሊላም ጥያቅየንም። የለም ወረራም ጦርንም ይቁም ጦርንም ከየወራዳዉ ባማራም ግዛትዎችንም። ለቅቆም ይህድ ይዉጣልንም ምንም አያስፈልገንም የዉሸትም መከላከያም ሀገርንም አፍራሽም ሀገርንም በታኝንም መከላከያም ጦርንም ተጠራርጎም ይወጣልም ህግዉንም ተቀድዶንም ይጣላልም መሽትም እስከመገንጣል። ሙለዉ ህገንም አራዊይትም አገዳዳይም ህግንም ተቀድዶንም ይጣላልም ነዉ ትግላችንም ድርድራችንም ይህናም ይህንም ነዉ ካልቻልዉም አርፈዉ ይቀመጥዉ። ነዉም ምንለዉም። ህዝብንም አማራም ልጅዎችም። ታጋይዎችንም ፋኖም አማራም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ነንም የሳይንስንም እና የተክኖሎጅም ንቅናቂዎችንም። አማራም ፋኖም ትግልም ነዉም።

  • @solbright6700
    @solbright6700 Před měsícem +2

    በሳል ትንታኔ ነው በርታ

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 Před měsícem +5

    እና የራያው ስህተት ታረመ? ዶ/ር ሲሳይ አሁንም በበልጽግና ተስፋ እየደረክ ያለህ ትመስለኛለህ።ሞኝነት ዚበዛ ወደ ጅልነት ይቀየራልና ሞኝ አለመሆን ይጠቅማል።

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 Před měsícem +3

    የፌደራል መንግሥት ለራሱ ህልውና ሲል የሕወሓትን ጉዳይ በጥንቃቄ ብይዝ ጥሩ ነው።ሕወሓት በፕርቶሪያ ስምምነት መሰረት መንቀሳቀስ አለበት ።

  • @user-li4iz2pg1o
    @user-li4iz2pg1o Před měsícem +1

    ምን እያለን ነው ሰውየው በአማራ ያለው ሁኔታ ሳይናገር ራያ ራያ እያለ ......

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Před měsícem +4

    እኔ የምገርመኝ ስሳይ መንግስቴ በራያ ጉዳይ ለምን ደጋግሞ እንደምቀርብ ነው። ሰውየው የራያ ሳይሆን የላሰታ ሰው ነው።

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Před měsícem

      ውሻ የራያ ለዛውም የባላባት ልጂ ነው

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs Před měsícem +4

    ደፍተር ሲሳይ የትግራይ አስተዳደር መሰልከኝ።አረባክህ የሚጨፈጨፍ የአማራ ህዝብ ዋልታ፣ተማጓች ሁን።ህወሃት እያልክ ልብህ ውልቅ እንዳይል ውሃ ጠጣ ።

  • @teklemariambahiru2632
    @teklemariambahiru2632 Před měsícem +1

    ለየኛ ቲቪ አዘጋጆች ውይይቱ የድምጽ ማነስ ስለሚታይበት
    ብታስተካክሉ

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 Před měsícem +2

    What about Kimant, Agew, Hawi?

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Před měsícem

      ቅማን የኦርቶዶክስ እምነት ችግር ያለበት እንጂ ቢሄር አይደለም የራሳቸው ቆንቆ የለ ባህል የለ ምን የለ

  • @browhat1713
    @browhat1713 Před měsícem +1

    መንግሰት ይህን ማስተካል አቅቶት ይመስልሃል?

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před měsícem +1

    በዚህ ዓይነት ትህነግ አዲስ ሰፋሪዎችን የሚያስገቡ ከሆነ በቀጣይ ሌላ ጦርነትን ለማስነሳት አዲስ ዝግጀት መሆኑ መታወቅ አለበት በራያም አሁን ከገቡ በኃላ እያደረጉ ያሉት ይህንኑ ነው በእነዚህ ሁለት አካባቢዎች ያለው ሕዝብ ራሱን አደራጅቶ የአካባቢውን ባለቤትን ማስጠበቅ አለበት፡፡

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před měsícem +2

    ዶ/ር፡ ሲሳይ፡ ዓላማዎ፡ ምንድን፡ ነው??? መከላከያ፡ ይውጣ፡ የሚሉት፡ ለፋኖ፡ ነው?

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 Před měsícem +2

    ብልጽግና እሄን እውነታ እያወቀ የትህነግ ኃይልት /ቤቶችን ለቆ እንዲወጣ ምን ተጨባጭ ጫና ፈጠረ??? ዶ/ር ለብልጽግና ስስ ልብ አይኑርህ።

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs Před měsícem +3

    ደፍተር ሲሳይ እኔ በጣም የሚገርመኝ ሲከብድህ ማልቀስ ሲለቀቅልህ ጀግና መሆን ትገርማለህ።ትናንትናም ወልቃይት፣ራያና ሑመራ ታዝለህ የገባህ መሆንህ ረሳህ መሰለኝ።በዚህ አጋጣሚ መተልተል መዝፈን ፣ማልቀስ መብትህ ነው።

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil Před měsícem

      24 ሰዓት ትህነግ እላል
      ሌላ ሥራ ያለዉ አይመስለኝም
      ትግራይ በ7 አገሮች እንደ አፍጋንስታን እንደ እራቅ አሜሪካ መራሹ ጥምር ጦር አይነት ተወረራ
      እነ ፋኖ በሻብያና ብልፅግና ጦር ታዝሎ የትግራይ ህዝብ ዘርፎ ጨፍጭፎ አፋናቅሎ ተጋሩ
      በክንዳቸዉ ነዉ የተረፉት እንጂ እቅዳቸዉ ሌላ ነበር

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před měsícem

      ተው አንተ የቀን ጅብ

  • @yordanoszewdu6838
    @yordanoszewdu6838 Před měsícem +1

    ራያ ማለት ወይ አማራ ነው ወይ ትግራይ ነው ራያ የሚባል ክልል አልነበረም።እኛ ምናውቀር ራያ ወሎ መሆኑን ነው።ከትልቅ ሰው ትንሽ ሆኖ መቅረብ ተገቢ አይደለም።Be have your firm stand.

  • @emagag8161
    @emagag8161 Před měsícem +2

    ዶር ሲሳይ፣
    አሁን የህዋትን ተንኮል የነአበይን ሴራ ማታለል እያወቅህ:እንኳን ህውሀት ሊለቅና ሊመለሱ ቀርቶ ይልቁንም በራያም ይሁን በጠለምት የበለጠ ተጨማሪ ቁጥር እየጨመሩ ነው!!
    አንተ ሠላም ሆነ አድርገህ ተዝናንተህ ታወራለህ!!

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před měsícem +1

    🥰🥰💕💕💕

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Před měsícem +1

    Silerso tiritare nebergne Zare beralegne yasazinale yerayam gudai yerso wetet newe

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před měsícem +6

    ይሄን ሸክም የሆነ መንግስት ነኝ ባይ ባንዳ አላህ ያንሳልን ሀገራቺን ሁለነገሯ ወርቅ ነው እሱ መቶ ፍርስርሷን ወጣው
    ዳውን ዳውን አብይ አህመድ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před měsícem +2

      እንደ ጎረቤትህ ራስህን ማስከበር ሲሳንህ ሺህ ጊዜ ዳወን ዳወን ብትል ምንም አታመጣም!😢😢😢😢

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před měsícem +2

    ዶር ሲሳይ የቆሰለ የቀን ጅብ ቢተናኮልህ ብዙም አይድነቅህ

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Před měsícem +2

    Aye doctor Endewe bicha tizibit dill lesefiw Amhara fano Hodi yfijewe

    • @gabrielashebr9725
      @gabrielashebr9725 Před měsícem

      Yit new dr yihonkiwu ante denkoro sil fano bitawera yishalihil sil tigray ayimilikitihim yi shabia gired nihi

  • @NewVisionAfrica-wq2sw
    @NewVisionAfrica-wq2sw Před měsícem +2

    The case of Raya will continue as one of humiliation, marginalization and subjugation as long as the submissive nature of the local community remains. Tplf and tigray people have a very condescending attitude and belief towards Amhara Raya as defenceless, weak and tribalists

  • @dondada3220
    @dondada3220 Před měsícem +1

    ይሄ ነፈዝ ሲሳይ የሚባል ብዓዴን
    እስከ ዛሬ ራያ አማራም ትግሬም አይደለም ሲል አልነበር እንዴ?
    በተለይ የአማራ ብሄርተኞችን ሲሰድብ ነበር የከረመው። ምን አትነት ወላዋይ መርህ አልባ ባንዳ ነው?

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs Před měsícem +3

    ደፍተር ሲሳይ የአማራ ልጅ ከሆንክ ጀነራሉ ያደረጉትን ጥሪ ላንተም ይመለከታል።ነገር ግን ሀሙትና አንጀት አንጅሩ። ማላተም እንጂ መላተም አትወድም።አንደ የሰፈር ውሻ መመመጮጮጮጮህ።

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před měsícem +5

    አማራ የሆንክ 👂👂👂 ስማ የሰው ልጅ በየትም አለም እንደዚህ እንደ አማራ የታረደ የለም አብይ አህመድ በምድር ላይ አለ ማለት አንድም አማራ ሳይተርፍ ይጠፋል ስለዚህ አንድ ምርጫ ነው ያለው አሸንፍ አብይ አህመድን ለፍርድ ማቆም መሸነፍ ማሸነፍ ሰኔ 28 2016 በወለጋ 10ሺህ ሲታሰሩ 1500 አማራዎች በኦሮሞ ልዩ ሀይል እና በመከላከያ ታስረዋል ተረሽነዋል ቪዲዮውን ምስሉን አለም አይቶታል

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před měsícem +1

      ትክክል ነው እስካሁን ያለቀው ወገናቺን ይበቃል አሁንም ለማለቅ ካልሆነ በቀር እሱ የሚባል ሰዉዬ ልናስወግድ ይገባል

  • @MohammedhassenJemal
    @MohammedhassenJemal Před měsícem +1

    Hole weshetna telacha mawrat gn ayselechehem hiwat hiwat hiwat beka

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 Před měsícem +1

    አይሰማም

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 Před měsícem +1

    Hahaha bel jilhn amogn bewenchif tewaga hideh yeraya hizb tilat andu ate neh

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 Před měsícem +1

    አቤት ዉሸት የጥፍት ደኩተር

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 Před měsícem +2

    ዶር ሲሳይ እኔ አማራም ትግራይም አይደለሁም ማንነቴ ራያ ነኝ የሚለውን የአብዛኛውን የራያ ህዝብ ራያን ያቀና የራያ ባላባትና ተወላጅ ፅምድ እንዴት ትረሳዋለህ ትዝብት ነው ትርፉ:: የራያ የኮማን ፖስት የዚህን ድምፁ በአማራና በትግራይ ፖለቲከኞች ድምፁ የታፈነውን ህዝብ ምን እያልክ ነው ብለው ስለጠየቁና ምን እንደሚፈልግ ስለጠየቁና ከህዝብ ጋር ለሰሩ የመከላከያን ስም ማጥፋት ትክክል አይደለም:: የፀለምት የኮማን ፖስት እየሸለሙ የራያ ኮማንድ ፖስት ስም ማጥፋት ትክክል አይደለም:: መከላከያ እንደተቋም ወጥነት ያለው አሰራር አለው እንደኔ የመከላከያ አመራር አባላት ገለልተኛ ነው:: በራያም እየሰራ ያለው ገለልተኛ ሁኖ እኔ አማራ ነኝ እኔ ትግራይ ነኝ እኔ ራያ ነኝ የሚለውን ሁሉንም በእኩል አይን ነው የሚያየው መሬት ላይ ወርዶ እየተፈፀመ ያለው እንደዛ ነው: ለራያ የህልውና ጥያቄ ለትክክለኛው ግዜ የደረሰለት ተቋም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነው ስለዚህ የዚህን ብቻኛ ገለልተኛ ህዝባዊ ተቋም ስም ማጥፋት ይቁም::

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge Před měsícem

      #ARMED #TDF'S still #KILLING, #LOOTING #INVADING... So far, #DISPLACED more than
      >#50,000 #thousand #NATIVE #AMHARA'S👪from their own ancestral #AMHARA'S regions.⚖️ While #ENDF #Ordered or #TOLD #NOT to #STOP #TDF'S or #PROTECT native #AMHARA'S👪 in their OWN #Amhara's regions: #RAYA'S, #ALAMATA... and the surrounding #Amharas regions, in #WOLLO. This is done #without any # RECONCILIATIONS process (UN) or #BUILDING #TRUST #FIRST. After #TDF'S #GENOCIDED #Amhara's👪Families by #TDF'S 3 started #WARS & #DEFEATED. And, now it #DOESN'T make any #SENSE to #DISPLACE >50,000 #NATIVE poor #AMHARA'S👪Familes from their #houses, #farms...for less than50yrs. #AMHARA'S have more than enough #EVIDENCES for #ICCJ.

  • @SucheBahiru
    @SucheBahiru Před měsícem +1

    Komokkok. M. Kokk

  • @user-em3jw6sk5e
    @user-em3jw6sk5e Před měsícem +2

    ይህ ጣባያ የፅንፈዮች ድምፅ ነው።
    መንግስት ምንነው ችላ አለው? ወይስ በነፃነት ያቅርሹ ብሎ ነው? የጦርነት ነጋሪ ሲጎሰም፣ብጥብጥ ሲጠመቅ፣ቅስቀሳ ሲሰበክ፣ጥላቻ ሲዘራ ዝም ማለት ዋጋ ያስከፍላል።

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 Před měsícem

      ፀፈኛዉ ህዉሀት ብቻና ብቻ ነዉ ይህ የኢትዮጴያ ካንሰር ። መዥገሮች ሀገሪቱን መጥምጠዉ ባጥንቷ ያስቀሯት😢

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Před měsícem +2

    እኔ የምገርመኝ ስሳይ መንግስቴ በራያ ጉዳይ ለምን ደጋግሞ እንደምቀርብ ነው። ሰውየው የራያ ሳይሆን የላሰታ ሰው ነው።

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Před měsícem +2

    እኔ የምገርመኝ ስሳይ መንግስቴ በራያ ጉዳይ ለምን ደጋግሞ እንደምቀርብ ነው። ሰውየው የራያ ሳይሆን የላሰታ ሰው ነው።