ሰሞንኛ ጉዳዮች ፣ ቆይታ ከአያና ፈይሳ ጋር!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • ሰሞንኛ ጉዳዮች ፣
    ቆይታ ከአያና ፈይሳ ጋር!
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

Komentáře • 73

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 7 dny +4

    አያና ጎበዝ ፖለቲከኛ ጨዋ በሆነ የአነጋገር ዘቤን በመጠቀም ሃሳብህን መሸጥ የምትችል ነህ የፖለቲካ ፍላጎቴ 95/100 እንለያያለን ግን አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የሚሆንብኝ😊

  • @TA-jy5fn
    @TA-jy5fn Před 7 dny +3

    Who created the Negative image of Oromumma ? Without exaggerating Grand son of Wakjera Ermias, I’m not a short memory

  • @yisihakf5585
    @yisihakf5585 Před 8 dny +3

    በጣው ጥሩ ውይይት ጆሮ ያለው ይስማ ኤርሚና አያና 🙏

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184 Před 7 dny +1

    Both of you Ermiyas & Ayana are doing great work. Your positivity is helped me to change my attitude to think positive thanks

  • @lishanlatta5695
    @lishanlatta5695 Před 8 dny +1

    Thanks for you gust

  • @MesseretAdane
    @MesseretAdane Před 8 dny

    Thhank you!

  • @fitakareta5070
    @fitakareta5070 Před 7 dny

    Thank you Ayana, you are real !!

  • @aschenakilema6314
    @aschenakilema6314 Před 8 dny +2

    ኤድሚ አማራ ከማንም ባላነሰ በኢትዮዽያዊነቱ የሚኮራ እንጂ ልገንጠል የሚል አይደለም ! ይሄ የአደባባይ ሚስጥር ነው ሆኖም ጥቂት የአማራ አክቲቪስቶች ብለዋል ተብሎ አማራን በመገንጠል መፈረጅ ተገቢ አይመስለኝም!

  • @tolawakwarkisa1180
    @tolawakwarkisa1180 Před 8 dny

    Great Discussion 😊

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184 Před 7 dny

    Ermiyas you are doing well you proved who you are. I couldn’t find any one that can bit you in poletical analysis. Your today analyse with Ayana feyisa confirm this.

  • @abyatarseyoum2769
    @abyatarseyoum2769 Před 7 dny

    Baga nagahaan dhuftee Ayyaanaa❤❤❤

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 Před 7 dny +1

    ግን የሚባል ቃል የነበረ ያለ ወደ ፊትም የሚኖር ነው። ጥሩ ነገርና መጥፎ ነገር አንድ ላይ ሲመጡ ጥሩውን ተቀብለህ መጥፎውን ደግሞ ግን በማለት ታጣጥለዋልህ። መርዛሙ አብይ አህመድ ማር ለብሶ ቢመጣ ማሩ ይፈለጋ ግን በመርዝ ስለተለወሰ አይፈለግም።

  • @almazgermay451
    @almazgermay451 Před 7 dny +1

    Ye hlwna chgr sayhon lmin ye tigray hzib alalekem nw mknyatachew ::

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Před 7 dny +1

    አንዳንድ የሚዲያና የፖለቲካ ትንታኔ የሚሰጡ ሰዎች አብይ አህመድን እንደ ሃገር መሪ እንደፖለቲከኛ በማሰብ ለሀገር ይጠቅማል ብለው የሚያስቡትን ነገሮች አብይ ይሄን ያድርግ ያንን አያድርግም ማለታቸው ይገርማል: አብይ አህመድ ማለት እኮ ወሮ በላ አጭበርባሪ ነፍሰ ገዳይ ሂሊናና እውቀት የጎደለው የተዋረደ ማለት ነው

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 Před 7 dny

    ትክክል ነው የሀገር ጥቅምና ፓለቲካ መለያየት የለም አባይ ሲገነባ እትዬጵያዊ
    ነን የሚሉ ስቃወሙ ይቅርብ ትዝታ ነው ወደብም የሀገሬ ጥቅም ነውና ምንም መንግሥት ይምጣ ይሂድ ከሱ ጋር እቆማለሁ ወደብ ለማግኘት አዎ።

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy Před 7 dny +2

    አያና በጣም ምርጥ አትዮጲያዊነህ ተባረክ ምርጥ ትንተና ነው የሚገባው ካለ

  • @user-my3sb7rx8q
    @user-my3sb7rx8q Před 8 dny

    Thanks for you guess

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 7 dny

      የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @faisalroble6766
    @faisalroble6766 Před 8 dny

    The Ethiopians asked for Turkish mediation and Somalis refused to sit down with them unless the MOU is vacated. That is the fact.

  • @የሰውነገር
    @የሰውነገር Před 7 dny

    ኤርሚ የሲቪል ሰረቪስ ምሩቅ በሒሳብ ማስተር ካለህ እንዴት በሙያህ ስራ አጣህ ??

  • @gedaibsa7044
    @gedaibsa7044 Před 7 dny

    አንድ አንድ ሀሳብ ስጨዎች ግልሰብን መሳደብ ሀሳቡን ምሞጎት ነው ብይ አላሰበም ለሀገርም የመጠቀምን ሀሳብን በሀሳብ ተከራክሮ የበላይነት አሳቢ በማምጣት ስችል ብቻ ነው አንጂ ኤርምያስን መሳደብ ነው ብዬ አለምንም

  • @Tesfaye-vx5zp
    @Tesfaye-vx5zp Před 7 dny

    የምትገርሙ ናችሁ በኢትዮጵያ ምስረታ በታሪክ በኃይማኖት በፖለቲካ ትልቁ ድርሻ የነበራቸው ህዝቦች ከባዕድ ሰራዊት ጋር አብረህ በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ ጨፍጭፈህ በትሪልየን የሚገመት ንብረትና ገንዘብ ሀብት አውድመህ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ምናምን ምናምን ማለቱ ያውም በእናንተ አንደበት በጣም በጣም መሃይምነት ነው

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Před 8 dny

    ደግሞ ፋኖ ሌላው ብሄር ቃሉን ያቀዋል😅😅😅😅

  • @almazgermay451
    @almazgermay451 Před 7 dny

    😂😂😂

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk Před 8 dny +2

    Oh my God, Ermias, you are making ur media low by inviting this tik toker who knows nothing. We like this media bc of its high standard and quality. For instance, last time u hv asked him about N.Harari books such as H.Sapiens...H.Deius etc but he even never heard of it....Which is a surprising things for a bookish person and a person who claimed as analyst....By z way, Ermias, this guy belongs to a place where Yone Magna....Motta etc uproars....pls don't make ur media filthy

    • @MaHi-qy3xd
      @MaHi-qy3xd Před 8 dny +2

      You are wrong, Ayana is smart and articulate person with progressive values.

    • @andu-lq6tk
      @andu-lq6tk Před 8 dny +1

      @MaHi-qy3xd for a man like you he can be, but for me, he doesn't qualify the average mindset even!!!!

    • @alekatayeyakbru4824
      @alekatayeyakbru4824 Před 7 dny

      I think it is hard for you to understand Ayana go to school from kG

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 Před 7 dny

    ጠላቶቹ አማራ አለ? ወይስ የለም? ብለው ስለእሱ ማውራት ይችላሉ። ችግራቸው የሚመነጨው ከፍርሃታቸው ነው። አለሁም፣ የለሁም ብሎ የሚወስነው አማራ ራሱ ነው ለዚያውም በጉልበት፣ በጠመንጃ ይወስናል። ጠላቶቹ መወያያ ያደረጉትን የአማራን ትግል በህግ ሳይሆን በግድ ይቀበሉታል። አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል የቀድሞ ስርአት ናፋቂ፣ ትምክህተኛ፣ እነሱ ባነሱበት ብሄርተኝነት አንሶ ሲታገላቸው ደግሞ አማራ አለ፣ የለም፣ ፅንፈኛ እያሉ የሚያወሩበት ዘመን ላይመለስ አብቅቷል። እንደሀገር ለመኖርም፣ እንደብሄርም ተለያይቶ ለመቀጠልም አማራ ጠመንጃውን አንስቷል። አማራ በሃይል እንጂ በህግ ይመለስልኛል ብሎ ከማንም የሚጠብቀው መፍትሄ የለም።

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před 7 dny

    The close of Assab is an issue of an individual's vengeance. The close of the port is a forfeited cost to the Eritrean community. Doing this is not economically rational.

  • @Nathnahom
    @Nathnahom Před 8 dny

    It is Nonsenses to talk about A Genocider who tries any effort for another Genocide on the rest Ethiopians . I don’t understand you 😊

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 7 dny +1

    ኪኪኪ ምክክር ኮሚሽን ስትሉ አለማፈራቹሁ መካሪውም ተመካሪውም ብልፅግናና የብልፅግና ተከፋዮች መሆናቸው እያወቃቹሁ ለምን ህዝብን ታምታታላቹሁ 😊

  • @mesfinzewude2992
    @mesfinzewude2992 Před 8 dny

    AWO ENDEZEH TESEBASEBU ZEM BELEH AMAHRA EYALKE ATALAZEN

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před 7 dny

    ቂቂቂቂቂ ኢትዮጵያ በሰማሊ ሳክሪፋይስ የከፈለችው ለሶማሊያ ብላ አይደለችም!!

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před 8 dny +2

    ስው አጣህ አይ ዩቱብ በቃ አሁን ፖለቲካ ትንታኝ ሆኖ ዘረኛው አያናም ?!! ስትጋብዝ እውቀቱም ሙያው ያላችውን ስው ጋብዝ

  • @user-lw4gm1ru2r
    @user-lw4gm1ru2r Před 8 dny

    ወ/ሮ ኤርሚያስ ለገሰች 😂 ቤቢ ሲት ሲሰለችሽ 😊 ሚዲያ ከፍተሽ ትለምኛለሽ 😅 ባልሽ አሁንም በጥፊ ባለችሽ😂

  • @-vr8un
    @-vr8un Před 8 dny

    ኤሪምያስግን ሳላደንቀው አላልፍም ።

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Před 8 dny

    ፍርሃታችሁን ነው የምታወሩት ትንተና አይደለም

  • @Yonasbiayoyo-yl3rp
    @Yonasbiayoyo-yl3rp Před 7 dny

    Ermi mamelkecha

  • @leltiabrha9269
    @leltiabrha9269 Před 8 dny

    Wheren’t you primary sources of objection during GERD? Shameless

  • @ahmedabarago1236
    @ahmedabarago1236 Před 7 dny

    Ayana is a person in mask of oromo serving for killer abiy

  • @emayeethio6613
    @emayeethio6613 Před 7 dny

    አሁን አሁን ህወሓትን መተችት ትተሃል ። አብይን / ብልፅግና መተቸት ትተሃል ። ፋኖን ግን ብቻህን ስትወርድበት ትውላለህ ሰዉ ም እያቀረብክ ስትተች ትውላለህ ። 180 ዲግሪ ተቀይረህ የአማራ ህዝብ ላይ ዘመቻ ??

  • @mehariewfirew4807
    @mehariewfirew4807 Před 8 dny +3

    ያለ አማራ ሌላ አጀንዳ የለህም
    አትፍራ አማራ ያሸንፋል

  • @tkyohanes
    @tkyohanes Před 7 dny

    ይሄ መንግስት ቢወገድ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህብረት ሰላም ቅር ይፈጥራሉ::

  • @Gfdsvgj
    @Gfdsvgj Před 7 dny

    ኤርምያስ ኢትዮ 360ን ለቀህ ከወጣህ በኋላ በምታቀርበው ሃሳብ በምትተነትነው ፖለቲካዊ ትንታነ ኣደንቅሃለሁ
    በዛሬው በዚሁ ቪድዮ የታዘብኩልህን ግን ተገርምያለሁ
    ተጋሩን ኣብይን ደግፉትና ኣመስግኑት ለማት የተጠቀምከው ቃል ወይንም ሃሳብ ያስቃል ጭራሽ ካንተ የማይጠበቅ ነው
    ምን ኣልክ መሰለህ ቃል በ ቃል ኣይደለም
    ኣብይ ከኢሳያስ ጋር የተጣላው የትግራይን ህዝብ ጨርሰን ሳናጠፋው ለምን ድርድር ኣደርክ ብሎ ነው ስለዚ ተቃዋሚዎች ቆም ብላቹ ኣስቡ ብለሃል ይሄ ዛሬ ያልከው ነው በእርግጠኝነት ነገ ደግሞ ተጋሩ ስለፍ ወታቹ ኣብይን ኣመስግኑት ኣብይ ቢፈልግ የትግራይ ህዝብ እንዳለ መጨረስ ይችል ነበር ስለዚ ዝፈኑለት ዘምሩለት ኣመስግኑት ማለትህ ኣይቀርም ይሄ ደግሞ ያስቃል

  • @Obowada
    @Obowada Před 8 dny

    Voice of PP .. you sound so nauseating.. please stop this nonsense.. you really don’t have much to say , you got played left right center, in the name of TPLF you supported the annihilation of the ppl of Tigray..

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk Před 8 dny +1

    Ermias, you are harassing us by inviting this kind of people. We came to this media to learn and bc of its high-quality standard....Ermias pls respect ur audience. u are flying high, but don't make the Nobel media low by bringing tik toker...

    • @fitakareta5070
      @fitakareta5070 Před 7 dny

      This is a dynamic mindset, guest. Open your eyes and try to learn. Ayana is full of knowledge and a reasonable person. If we want to improve our country, we need more knowledgeable people like him.

  • @agarsantos9855
    @agarsantos9855 Před 7 dny

    ኤርምያስ ኣባትህን ሻዕብያ ስለገደለው የኤርትራ ህዝብ ላይ ያለህ ጥላቻ እስከ አፍንጫህ ነው ይሄን ብደንብ እናቃለን! አንተም ወደ ኤርትራ ከመጣህ አባትህ ጋር እንቀብርሃለን ! 🤣🤣

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 Před 8 dny

    አንተ ቡሺቲ የሴት አገልጋይ ሰለማቅ ነው ይሄን የምልህ መጀመሪያ ወንድ ሁን አንተ ድሰት አጣቢ የወንድ ልጅ ክብር የማታውቅ የሴት ሞዴሰ ቀያሪ

    • @NasirAbbas-rh6kt
      @NasirAbbas-rh6kt Před 8 dny

      ወንድሜ ስድብ ያላ አዋቂናት ምልክት ነው

    • @tomasbehailu3017
      @tomasbehailu3017 Před 8 dny

      ​@@NasirAbbas-rh6ktእናንተህን ልብዳልህ ለሲቪል ሰርቪሰ ባለዲግሪው ለኤሮሚያሰ ምከረው አንተ የምርኮኛ ልጅ

  • @dondada3220
    @dondada3220 Před 7 dny +1

    ጋሎች ደና ናቹ?

    • @sitotawberhanu4279
      @sitotawberhanu4279 Před 6 dny

      ቡሽቲ ማለት እንዳንተ ያለው ደንቆሮ ነው።

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před 4 dny

      @@sitotawberhanu4279 🤣🤣🤣🤣

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 Před 7 dny

    ኤርሚያስ ተሸራተህ ተሸራተህ የአብይ ደጋፊ የሆንክ ይመስላል። ፕሮግራምህም ለአብይ አህመድ ደጋፊ ማሰባሰቢያ ሆኗል

  • @sibhatgebregzabher2349

    ኤርሚ ያ የአንተ ስሜት ነው ማድነቅም አለማድነቅም አብይ አጀንዳ ለመፍጠር እንጂ በእርግጥም ወደብ ፍለጋ እስከመጨረሻው እንደማይገፋበት ይታወቃል እሱ አገር ውስጥ ካለው የእርስበርስ ጦርነት ህዝቡን ስለ ወደብ ባወራለት ይነሳል ብሎ አስቦ ነበር ህዝቡ ግን አሁን እየነቃ ስለመጣ ባላየ ብሎታል በመጀመሪያ ደረጃ የምታስተዳድረው አገር ሰላም የለም ሰው ወጥቶ በሰላም አይገባም ከተለያዩ ፖለቲካ ሃይሎች ፖለቲካዊ ንግግር መቅደም ነው ያለበት እንጂ ... ተነስተክ ስለ ወደብ ብታወራ ስሚ የለክም

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 Před 8 dny

    አንተ ቡሸቲ ኦሮሞን ልታድን እየለፋህ ነው ዛሬ አይደለም መቶ አመት ይፍጅ ኦሮሞ ዋጋ ይከፍላል አሁን ለሚሰራው ሰራ በአማራ እንዳይመሰልህ ዝም ባለ ህዝብ

    • @sewtsew1285
      @sewtsew1285 Před 7 dny

      ስድብህ ይዘገንናል። ገጠራማው የአማራ ክልል ሄደህ ብትሳደብ አንዱ ይገልሀል።

    • @tomasbehailu3017
      @tomasbehailu3017 Před 7 dny

      ​@@sewtsew1285አብረህው ተበዳ አሸቃባጭ ለቆሻሻ ልኩን መንገር ያሰፈልጋል

  • @wasihun5737
    @wasihun5737 Před 8 dny +1

    ይህን ሚድያ ገብታችሁ የምታዩ ፎሎ ያረጋችሁ እናታችሁ ትበዳ አባታችሁ እበት ይብዳ እሺ ውጡ

    • @sulimanhassen6374
      @sulimanhassen6374 Před 8 dny +1

      ምናገባህ ስለሌላ ደንቆሮ

    • @MaHi-qy3xd
      @MaHi-qy3xd Před 8 dny +1

      Ante erasih mn taregaleh izih? Sidibum lante nw maletnw😂😂😂

    • @agabriel673
      @agabriel673 Před 8 dny

      የስድ ልጅ ዘለዓለም ስድ።

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 Před 8 dny

    አንተ ሚሰትህ በጥፊ የምትመታህ ወያኔ ሲቪል ሰርቪሰ ያሰመረቀህ አሁን የአብይ ገረድ ማንን እንዳቀረብክ አውቀሀል አንተ ሰለ አማራ ምን አገባህ የምታወራው የሸርሙጣ ልጅ ገረድ በሴት የምትኖር አናሳ