"ቤት ንብረቴን አጥቻለው አኔ ደና ነኝ" እያዩ ማንያዘዋል ልዩ ጊዜ በቅዳሜን ከሰዓት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 01. 2021
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • Zábava

Komentáře • 136

  • @TheHolybible8
    @TheHolybible8 Před 3 lety +15

    ጋሽ እያዩ ስላየንህ ደስ ብሎኛል። ዮንየ የኔ ትልቅ ሰዉ ተባረክ።🙏❤

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun898 Před 3 lety +33

    ዩኒ ጥሩ ግብረገብነት ያለህ ጥሩ ስው እክባሪ ነህ ሁሌ በምትስራው ሥራ ሁሉ በጣም ደስ ይለኛል
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ

    • @shiferaw1getahun
      @shiferaw1getahun Před 3 lety +1

      ጥር ነው በጣም አስታዋሽ ነህ ዬኒ፣

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 Před 3 lety +16

    Kk ከተማ ከበደ መልካም ሰው ነው በአንድ ወቅት የኔንም አባት ዋስ ሆኖ ከእስር አስፈትቶልኛል እግዚአብሔር ብድርህን ይከፈለው 🙏🙏🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +12

    ዮኒዬ እርጋታ አከባበር ሁሉ ነገር ድንቅ ነው መልካም ገና የአመት ሰው ይበለን

    • @user-sc7og5qt1c
      @user-sc7og5qt1c Před 3 lety

      በጣም ስወደው ሁሉም ሰው እንደሱ ቢሆን አስተዋይ እርጋታው የድሮ ሰው ነው የሚመስለው የአሁንወጣትምአይመስል ዮኒማ የተለየነው በመቤቴ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 6 měsíci +1

    ማርያምን በጣም የምወደው ሰው መዙማውንማ ስሰማ እባዬ ይመጣል ከልጅነት ጀምሮ ልቤላይ ተፅፎብኛል ድምፁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 lety +4

    Wow በእውነት እሄንን ስው በጣም ልጂ ሆኚ አያቴቤት አክስቴ ስትዳር መጥቶ ሲያቀነቅን ትዝ ይለኛል እንደውም በሕይወት እንዳል አላውቅም ነበር በጣም እናመስግናለን EBS የተረሳን የባህል አቀንቃኚ (እያዩ ማናዘዋል )ስላቀረባችሁ በዚህ program 🙏🏽✌🏽🕊🙏🏽🇪🇹

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +18

    ዮኒዬ ምን ልበልክ ዘመንክ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነህ የተረሱትን ሰዎች አስታዋሽ ካሉበት እየፈለክ እድናስታውሳቸው የምጥር ጀግና ነህ ጋሽ እያዩ ስላየዎት በጣም ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁሎት

    • @user-tm6qp2km7t
      @user-tm6qp2km7t Před 3 lety +1

      ውይ ዮኒየ መልካም ሰው ተባረክ🙏💖💖

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před 3 lety +17

    የተወዳጅ ዘፈኖች ባለቤት:: wel come !

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 Před 3 lety +5

    ልጅቷ ልጅ ነበረች ልቤን ነካክታው በረረች ዋው ገራሚ ድምፅ እያዬ ማን ያዝዋል ሲባል እና ዘፈኑን እንጂ አይቼው አላውቅም ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ዬኒዬ የኔ ደርባባ በጣም ነው እማደንቅህ በርታልኝ 🙏🙏🙏

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo Před 3 lety +10

    በጣም አሪፊ ዘፋኝ ነዉ

  • @sosinasosi9072
    @sosinasosi9072 Před 3 lety +2

    አቶ ከተማ ከበደ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው መርሀቤቴ አለም ከተማ ላይ ለሚገኝ ለኦፍና አማኑኤል ብዙ ነገር ያደረጉ ደግ ሰው ናቸው ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት::

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 Před 3 lety +6

    ይገርማል እነዚህን የመሰሉ ሰወች ሲረሱ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 3 lety +2

    እያዩ ድንቅ ስው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አስታውሳችሁ ስላቀረባችሁልን እናመስግናለን

  • @almawood4592
    @almawood4592 Před rokem +1

    Thank you EBS for visiting this great musicians !!! He is very very amazing.

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 12 dny

    ሀገር መሆን ስንጀምር የኢትዮጵያ ባለዉለታዎች ካሳ ያገኛሉ ❤❤❤❤

  • @zewdu36
    @zewdu36 Před 3 lety +1

    አንተ በእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ዮኒዬ

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +8

    ዮኒ እጅግ በጣም ጎበዝ የተረሡ ሠወችን አሰታዋሽ ነህ አድናቂህ ነኝ

    • @LoveHub
      @LoveHub Před 3 lety

      እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሰን Subscribe አድርጉ

  • @esayasnegusa929
    @esayasnegusa929 Před rokem

    አሜን እያዩ ታላቅ ሰው

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před 3 lety +7

    Great and well done Yonas Taddese!!!"Happy Christmas to all of you!!" Eyayu was one of the well known artists and he is still young.

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 3 lety +4

    Eyayu MANYAZEWAL
    He still got his talent intact ✅

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +3

    ዋዉ ድምፅህ አሁንም ልዩ ነው👍🎊🎉🌺🎈

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Před 10 měsíci

    የኔ ወድ መልካም ከልጅነቲ ጀምሩ የምወድት እያዮ ማናዚያዉ እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጡት!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @user-ch3fq7tc4z
    @user-ch3fq7tc4z Před 3 lety +1

    ምርጥ ሰው እንግዳ ስላደረክልን እናመሰግናለን

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Před 3 lety +3

    ዋዋዋዋዋ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ደስ ሲል ውይ ወደ ኃላ መለሰን ደስ ሲል ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 3 lety +3

    I remember this song as a child but never knew the singer, Eyayu MANYAZEWAL ,Thank you EBS and the marvelous and Wonderful yonas ✅

  • @user-qi7zp8vf8c
    @user-qi7zp8vf8c Před 3 lety +2

    በረከቱን ያድልን ከገንዘብ በላይ ጤና ለሀገር ሠላም መመኘት ምንኛ ፀጋ ነው ልወወዝዘ በእግሬ ----!

  • @sentsent7090
    @sentsent7090 Před 3 lety +6

    በጣም ይገርማል ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን እውነት አላቸው ።በተለይ ለዘመኑ...... ሱሪ በስርዓት ሳይታጠቁ እንደ ፌንጣ ለሚዘሉ🙄🙄🙄

  • @user-ri2zk1lw2c
    @user-ri2zk1lw2c Před 3 lety +1

    በጣም ይገርማ እውነት እያዩ ነው ማመን ነው ያቃተኝ ..

  • @entsartube8667
    @entsartube8667 Před 2 lety

    ስላየዉክ በጣም ደስ ብሎኛል ካገኘውት 1 አመት ሆነን ወፈረ እረጅም እድሜ ይስጥክ ክበርልኝ አንተም ዮኒዬ

  • @user-kt8sl6if5f
    @user-kt8sl6if5f Před 20 dny

    ትመቸኘ አለህ Ebs❤❤👍👍👍

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem

    Besamame, what a talent 👏

  • @moticoffi3297
    @moticoffi3297 Před rokem

    የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የኔ አባት

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před rokem

    ዮኒዬ እንዳተ አይነት ሰው ይብዛልን

  • @linatemesgen3451
    @linatemesgen3451 Před 3 lety +2

    Yoni You are so amazing keep it up ❤️👍

  • @fantederesse7338
    @fantederesse7338 Před 3 lety

    እያዩ በጣም አከብርሀለሁ ወደለሁ ዘፈኖችህንም እድንቃለሁባለህበት እድሚና ጤና ይስጥህ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 3 lety

    Ufff ketema egzabher ybarkh

  • @aseleftamenu4363
    @aseleftamenu4363 Před 3 lety

    Tebareku

  • @tinaaddis1579
    @tinaaddis1579 Před 3 lety +1

    ውይ ዬኒዬ የኔ ጨዋ ስርዓትህ ይገዛል

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 3 lety +1

    የእውነት ዛሬ ድምቅ ያለ ገና ሆነ ዩኒ መልካም ስው

    • @LoveHub
      @LoveHub Před 3 lety +1

      እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሰን Subscribe አድርጉ

  • @user-ke4oj7gb6y
    @user-ke4oj7gb6y Před 3 lety +8

    እንኮን አደርሳችህ
    የምንጃረ ልጅ የልዉም አባይ
    አንቺ ወላዋይ

  • @user-yr2vs2fu3h
    @user-yr2vs2fu3h Před 3 lety +2

    እያዩዬ ኡፍ.....ስወድህ ስላየውህ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @user-ch3fq7tc4z
      @user-ch3fq7tc4z Před 3 lety +1

      ኢንሻአላህ አይኑርብህ አይኑርብን ነጃሳ ውሀብዮች

    • @user-yr2vs2fu3h
      @user-yr2vs2fu3h Před 3 lety

      @@user-ch3fq7tc4z ❤❤

  • @samsongurach5216
    @samsongurach5216 Před 3 lety +1

    አቤት ድምፅ እንዴት ያምራል።

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ

  • @asfhetberhe9584
    @asfhetberhe9584 Před 3 lety +1

    Betaaaam desssd yelale❤️🥰🥰🙏🏽teleke tezeta😭😭🥂melkam beal

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 Před 3 lety

    Wow Eyayu!

  • @mekideehtiyopa1844
    @mekideehtiyopa1844 Před 3 lety

    እያዮ የምናከብርህ ውድምፅ

  • @hsysysush9956
    @hsysysush9956 Před 3 lety

    Wow mirte👌👌

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 Před 3 lety +3

    የዬኒ አድናቂዎች😳የት ናቹ

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 3 lety

    ምርጥ ፕሮግራም ነበር

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጠዎት አቶ ከተማ

  • @user-sr3ki3jj5p
    @user-sr3ki3jj5p Před 3 lety

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇨🇬🙏

  • @derejewolde8430
    @derejewolde8430 Před 3 lety

    ዋ ይገርማል ድንቅ

  • @madinamohammad266
    @madinamohammad266 Před 3 lety

    እድሜይስጥህአባቴ

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 Před 3 lety

    Yoni ant techlalh Ethiopiawi nhe ✌️ betam sebza sensrat yalh sew nhe appreciate you 🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety

    ዮኒ ሙከራህ ጥሩ ነው 👍👏👏👏👏👏👏

  • @Ehete630
    @Ehete630 Před 3 lety

    ቀሪ ዘመንህ ያማረ ይሁን

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Před 3 lety

    አመሠግናቸዋለሁ

  • @mkgmogtmarchangel8366
    @mkgmogtmarchangel8366 Před 3 lety +1

    ፈጣሪ ይሰጥክ የተረሱትን መጎብኘት ጥሩ ነው

    • @LoveHub
      @LoveHub Před 3 lety +1

      እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሰን Subscribe አድርጉ

  • @lilyhaile6112
    @lilyhaile6112 Před 3 lety

    በጣም: ድንቅ: የሆነ: ይእሆነ: ድምፅ::

  • @asfawbayou8403
    @asfawbayou8403 Před 3 lety +1

    "አጥቻለው" አይባልም አጥቻለሁ እንጂ።

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 Před 3 lety

    Ketema Kebede KK trading. Egzer yisteh

  • @ayaleejashagel3358
    @ayaleejashagel3358 Před 3 lety

    አዎ አይፈራም መሬ ❤❤👍👍👍

  • @user-qi7zp8vf8c
    @user-qi7zp8vf8c Před 3 lety

    እድሜና ጤና አሁንም እንመኛል

  • @zerihunali9582
    @zerihunali9582 Před 3 lety

    ketema kebede kk ahunem edemena tena yesteek

  • @user-ez3bj3cw3d
    @user-ez3bj3cw3d Před 3 lety

    ሥታምሩበተለይብርክቲ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 3 lety

    Almu shiw shiew
    Tey liben melishiew.
    Abet eyayu be and agatami sizyer semahut mechem gud new yalkut

  • @samsonamdu696
    @samsonamdu696 Před 3 lety +1

    እንደዚህ አይነት አንቱ ሰዎችን ቀብረን በማንም ጆሮአችንን እናዝጋለን አረ እንደህያዩ ያሉትን እየፈለግን እናውጣቸው

  • @yohnneshunde8261
    @yohnneshunde8261 Před 3 lety +1

    No no no ......tenkaye

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety

    💛💛💛💛💛💛

  • @mansoorali5334
    @mansoorali5334 Před 3 lety

    ፀበል ይሂ

  • @wondosentesfaye6362
    @wondosentesfaye6362 Před 3 lety

    wow mrt sew

  • @teklitfeshakebede2890
    @teklitfeshakebede2890 Před 3 lety

    Ebc wochi batam gobazochi 💚💛❤

  • @mrphone4305
    @mrphone4305 Před 3 lety

    Enkan adersacew eyayu merteya

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 3 lety

    waw hesan honen zewotr emenwodwna enzefnew yeneber nebere lomi tera tera edmana tana yestwo

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 3 lety

    ዮኒ አቤት ድምፅ ኪኪኪኪኪኪ

  • @lolbunaraslolbunaras6307

    Abat memher mehon yechelalu getem tsehafe zema azegaje hulu mehone yechelalu,telek eweket yezew wal, yetekemubet!!!!

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 Před 3 lety

    አንበሳ ጋዜጠኛ ሁሌም መነሻህን ፈልገህ ያገኘህ መድረሻህን በደንብ የምታውቅ ነህ ግራ ያልገባህባህ : አንዳንዱ የድሮን ታላቅ ጉዳይ ሗላ ቀርነት ይመስላቸውና ዛሬ ላይ ብቻ ይንጠለጠሉና እንዘጭ ይላሉ

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 Před rokem +1

    "Yegeter sew Atenekugn yabezal. I think because they couldn't pretend or make a drama.

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 Před 3 lety

    Yewoni selate kalate yilgeme fetari edmewne ketna abezeto yistehe kefu kate yirake

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Před 3 lety

    እባክህ እኔም ልወቃቸው

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +1

    እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሰን Subscribe አድርጉ

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 Před 3 lety

    Gashi eyayu enkuane lezihe abekahe edmena tana yisetehe bechalnew hulu kegonehe nen

  • @none-th2jm
    @none-th2jm Před 3 lety +1

    Can ebs hire someone who knows amharic letters and sounds so that the title can be written properly. This is not for the first to see this kind of mistakes.

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 Před 9 měsíci

    እናተኮ ፍቅር እደሰጣቺሁን አልተካሱም የድሮ ዘፋኞቺ።በፍቅር ነው ያደግነው በዘመናቺን እድሜለነሱ ዘር ሃይማኖት የለ ፍቅር ነው ያወረሱን የዘድሮ ትወልድ አልታደሉም የዘድሮ ዘፋኞት ፈቅርሸጡ ለገዘብ ትውልዱን አቀወሱት።አኮራለሁ በዛን ዘመን መፈጠሬን።

  • @faadist5547
    @faadist5547 Před 3 lety +3

    ከተማ ከበደ ወርቅ ሰው ነው። በሀብት ላይ ሀብት ይደራርብለት አቦ!

  • @user-zy1xs8hv6b
    @user-zy1xs8hv6b Před 3 lety

    እኔኮ በህይወት ያለም አይመስለኝም ነበር

  • @yonas316
    @yonas316 Před 3 lety

    እያዩ በስንት ጊዜ አያሁት ይገርማል በጃልሜዳ አካባቢ

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Před 3 lety

    በቃ ዛሬም ኮለል ይል ድምፅ ነው እኩ ይለው

  • @thtnaayalew5326
    @thtnaayalew5326 Před 3 lety

    Egzabher yistachu slastawesachut endesu yeteresutn metawes alebachew

  • @hanaemeshawtube4668
    @hanaemeshawtube4668 Před 3 lety

    Enkuan adresachehu marocheyi sewodachehu subscribe argugn

  • @amanuelabdisa9334
    @amanuelabdisa9334 Před 3 lety

    Sitastelu¡¡!

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 Před 3 lety

    Merhaba....eyayu mannyazewal....yoni Btam eyasdememkenew...gifabate... program une eneshufe comment lye subscribe adergu Belo kifella ayenefame

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp Před 3 lety

    Yon sik aleh eko nafikotuwa new yasichenekegn sitili kkkkkk balebetih endatisemah yesihin yakli andebetun yiyizewali bila
    Gin yigerimali ye kedro aritisitoch
    Yemata mataa wedkew say betam yamali
    Wawwww ato ketema kebede egziabher kemayalikew tsegaw abzito yisitlin

  • @luismesfin3578
    @luismesfin3578 Před 3 lety

    Teze yelehale kebure zebega kanepe ke merehabete mwtetehe kumeta aderegehe lijoche neberene yache kumeta sure kuche setele seneseke 😂😂

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Před 3 lety

    ማናቸውም አቶ ከተማ ከበደ ???

    • @tesfayetadeg1594
      @tesfayetadeg1594 Před 3 lety

      Balisasat ye k k hentsa balebet mexico ga yalew ye debirbirhan bird Libes balebet meselugn

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 Před 3 lety

    "ዋው የሚገርም ድምፅ"ወደ ወቀሳው ስገባ EBS የምታስተላልፉት መልዕክት ይበል የሚያስብል ነው" ግን "አንዳንዴ በጣም የወረደ ምንም ከምንም ነገር ጋር የማይገናኝ መልዕክት ስታስተላልፉ በጣም ያሳፍራል"" ለምሳሌ በጌታ ልደት ቀን(በገና) በዓል ቀን "የቤተሰብ ጨዋታ" ላይ "የገና አባት "የገና ዛፍ "እያላችሁ "ሳንታ" እያላችሁ የማይገናኝ ታሪክ ብላችሁ ስታቀርቡ ሾክ ነው ያደረገኝ"ብዙ ትውልድ ዋሽታችሗል ሕዝብን አዋርዳችሗል ይቅርታ ጠይቁ"

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 Před 3 lety

      ወሬኛ ወሬ አለብህ ይንቀልልህ ሾክ ይላል ኤሌትሪክ ሾክ ያርግህና ቡቱ ቡቱቱ

    • @balchaabanebeso2822
      @balchaabanebeso2822 Před 3 lety

      @@nigisttadesse4873 አንቺ ዘቡልቅኝ ነገር"እውነተኛ ታሪክ ነው የነገርኩሽ አድምጪ የሆንሽ ሉጢ"

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 Před 3 lety

      @@balchaabanebeso2822 አንተ ገገማ ቆርቆሮ እራስ ከስህተትህ ተማር እንደ ሴት አታሎጥልጥ መንደሬ

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 Před 3 lety

    በመሠረቱ ዜማ ደረት ፣ ድፋት ፣ ቅናት(ማቅናት) የመሳሰሉት የዜማ ስልቶች ምንጭ ቅዱስ ያሬድ ነው "በአናት" ማዜም አይበረታታም።

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 Před 3 lety

    የኢትዮጰያ አይድል ዳኛ መሆን አለባቸው

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 Před 3 lety

    የንስአባቶች እነዚህ ን መፈለግ ነበረባቸው እነ ከህይወቱ ተምሮ ይሆናል የዛር መንፈስም አለበት ይመስለኛል

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Před rokem

      አውለያ ዛር የሚባል አጋንንት ተሸካሚ ነው

  • @akassi6174
    @akassi6174 Před 3 lety

    The host guy atsged you’re too much..