አንጋፋዉ ድምፃዊ እያዩ ማንያዘዋል አሁን ያለበት ሁኔታ በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
    It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 61

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +12

    የድሮ ዘፈኖች ምርጫዬ ናቸው እያዩ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ የእናንተን ዘመን ና ይህን ዘመን ምድር ና ሰማይ ናቸው

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h Před 3 lety +7

    አረ አሁን ያለበት ደረጃ ምን ላይ ነው ??
    ምርጥ ድምፃዊ ነው
    ምንም ቢሆን እንደድሮ ሙዚቃ
    የሚመስጠኝ የለም 😍

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 3 lety +19

    ኢቢኤስ እያዩ ችግር ላይ እንደሆነ በጆሲ ኢንዘሀውስ አይተነዋል ቤት እንኩዋን የለውም ትዝ ይለኛል የጎረቤት ቤት ውስጥ ነበር ጆሲ ያነጋገረው ማድቤት ውስጥ ስለሚኖር ለምን አሁን ያለበትን ሁኔታ አትጠይቁትም እሱን ያቀረባችሁበት ምክንያታችሁ በፍጹም አይገባም በእውነት

    • @dannymengistu8494
      @dannymengistu8494 Před 3 lety +1

      He served devil (witchcraft)

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Před rokem +1

      ​@@dannymengistu8494 በትክክል

    • @Hiba-Seyfu
      @Hiba-Seyfu Před 8 měsíci

      የሄ ሴሰኛ የእጁን ነው ያገኘው የስንቱን ሂወት አበላሽቷል ቄራ ከርቸሌ አካባቢ የነበሩ ያውቁታል ብዙ ጉድ አለበት

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጥልኝ ለእያዬ ማንያዛዉ!!!!!

  • @markonhede745
    @markonhede745 Před 3 lety +1

    ህብረ ትርኢት ላይ አስታውሳለሁ ምርጥ የባህል ዘፍኝ ነው ..ረጂም እድሜ

  • @akrakr1996
    @akrakr1996 Před 3 lety

    በጣም የምወደው ድምፃዊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 3 lety +1

    ኧረ ይመችህ አያ በጣም እወደዋለሁ ሙዚቃህን ሰላም ይሰጠኛል 👍👍👍

  • @wendiyegetachewu8925
    @wendiyegetachewu8925 Před rokem

    አስፈው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንደሜ እያዪ ማንያዘዋል በማቅርብህ በጣም የምንውደው የምናደንቀዉ አርትስት

  • @wollogerageru1297
    @wollogerageru1297 Před rokem

    EBSoch betam enameseginalen bewunetu yetefu sewochin endih masayet des yilal

  • @nddbdushdhdh1222
    @nddbdushdhdh1222 Před 3 lety

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጆሲ ብሮግራም አይተነው በጣም ልባችን ተነክቶ ነበር።እግዚአብሄር ከፈቀደ መተን እናይሀለን አባቴ።

  • @burtukanasffa8249
    @burtukanasffa8249 Před 3 lety

    የምያሳዝን ይንን ችሎታ ይዞ መጥፍቱ ያሳዝናል ስላየሁ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ እደዝህ ያሉ እንቆዎች ፈልጋቸው

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před 11 měsíci

    Eiyayu best music ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @EnanaZola
    @EnanaZola Před 4 měsíci

    እያዩን ባገኘው ደስ ይለኛል

  • @helenqueen6814
    @helenqueen6814 Před 3 lety

    Abet Enata Setewadawe Ename❤❤ Kalegenat gamero Eyasamhu nwe yadakut Eragem tanana Edema yesetahe

  • @tesfutube3250
    @tesfutube3250 Před 3 lety +3

    እንግዳ ከጋበዛችው ለምን ግዜ አትሰጡም
    መቁረጡ ምን አስፈለገ እስቡበት

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +3

    ዘፈን ወዳጅ ባልሆንም ይህን ዘፈን ግን የዛሬዎቹ ወጣት ዘፍኝ ሰምተውት ነበር ግን ? ድምጹን ለዝማሬ ተመኝሁለት እረ ቢጫ ወባ ገባ በል

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Před 3 lety

    ነፍቄ የኔ ልዕልት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ❤❤❤

  • @mdmmts16
    @mdmmts16 Před 3 lety

    እግዚአብሄር እንኳን አተረፈህ

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ቀናተኛውን መንፈስ ያንሳለት መዝማም አለው እኮ ለነአዳልሞቴ ቅናተኛ መንፈስ ነው ስካድም የነበረው ቶለበል አንተዬ እንደዘመኑ ሰው ነጌ ዛሬ አትበል የምል አፈምን ያደርጋል

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Před rokem

      ስማቸው ማንም ይሁን ማን እላዩ ላይ ያለው የአጋንንት እርኩስ መንፈስ ነው በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም እግዚአብሔር ይንቀልላቸው!!

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 Před 3 lety +5

    የሚገርመው እሚስቱ እህት ቤት ነው የምሰራ ሳውዲ ነው ያሉ እና ታሪኩን በደንብ ነው የማውቀው

  • @naniyedegelleje1330
    @naniyedegelleje1330 Před 3 lety

    Wow fetar yebarkachu be hiwot eyalu new meteyek gen yalbetn huneta lemen ateykum sew birdaw

  • @shashituteshome2421
    @shashituteshome2421 Před 3 lety

    ደስዮላል

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 Před 3 lety +1

    አይ ዘመን አይግዜ ልጅ ነበርኩ ሁሌ ቡና ሲጠጣ ይክፍትል ነበር

  • @burtukanasffa8249
    @burtukanasffa8249 Před 3 lety +2

    አስር ደቅቃ ያልሞላ ግዜ ለምን ሰው ታገላታላችሁ ሰው አትለዮ ሰው ከጠየቃችሁ በደንብ ከስር መሰረቱ አለበለዛ አታገላቱ በኮረና ሰአት

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před 3 lety

    ወይኔ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @KumariKumari-wp3ig
    @KumariKumari-wp3ig Před 3 lety

    ዋወ💔💔💔💓💓💓💓💓❤

  • @user-eq7jq8yh6j
    @user-eq7jq8yh6j Před 3 lety

    Wawr Betam yedero muzika mamim betam tewedalch enam kezemnawi bahlawi ewedalhu kemnm belaye feker yehonu Muskegoch nachwe benatachu hulem yedero muzika mejenun

  • @haleluyahaleluya7652
    @haleluyahaleluya7652 Před 3 lety +4

    አነጋፋ ድምፃዊ ጋብዛችሁ 2 ጥያቄ ብቻ ጠይቃችሁ ሸኛችሁት? 🤔🙈

    • @alimaothman9700
      @alimaothman9700 Před 3 lety +1

      ድሀን ማን ይወደዋል ሌላ ቢሆን ኖሮ ያሽቃብጡ ነበር አይ ሀበሻአ

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 Před 3 lety +1

    ምድነው እደዚ መቁርጥ ብዙ ሚጠየቅ እያለ ይለበት ሁኔታ እይጠይቁትም ነበር

  • @TrueLife9
    @TrueLife9 Před 3 lety

    እያዩ ማን ያዘዋል

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před 3 lety +3

    ለምን ታዳላላችሁ ሁለት ጥያቂ ብቻ ይሸኛል ትገርማላችሁ ቴዲ ቢሆን ታሺቃብ ጣላችሁ አሺቃባጪ

  • @galaxyj7core589
    @galaxyj7core589 Před 3 lety

    እንዴት አሁን ያለበትን ሁኔታ እንካን አትጠይቁም ኤጭ

  • @eilaeilas7162
    @eilaeilas7162 Před 3 lety

    ይህ የሀገር ባለውለታ 5በአልሞላች ጥይቄ ባታደኩም ይሻላል ።ጊዜቸውን አባክንው ወጪ አውጥተው መተው

  • @tenkeromer9958
    @tenkeromer9958 Před 3 lety

    እያዩ? አባቱን ነው ወይንስ እሱ እያሳያችሁ ያላችሁት ?
    ወይ ጊዜ እንዲህ በብርሃን ፍጥነት መንጐዱ
    እኔም ያን ያህል አርጅቻለሁ ማለት ነው?

  • @belayguda2005
    @belayguda2005 Před 3 lety

    ብዙው ነገር መጠየቅ ነበረባችሁ ሰው መርዳት ቢፈልግስ ምን አለበት ግዜ ብሰጡት እንደዚህ ቂርጥ ያደረጋችሁት

  • @hanadijassim6908
    @hanadijassim6908 Před 3 lety

    Indadiro zafani ahuni yeti yigangali tizitaa diro nebari fatri irjimi idime ina tena yistikii

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před 3 lety +1

    ጆሲ እደሜ ይስጠዉ በጣም ነበር ጌዜ ሰቶት የነበረዉ እናተ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @moticoffi3297
      @moticoffi3297 Před rokem

      የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Před rokem

      ​@@moticoffi3297 ደግሞ ለጠንቋይ የምን ክብር መስጠት ነው🤮🤮🤮🤮🤮

  • @sarongeremew773
    @sarongeremew773 Před 3 lety +1

    አሁን ያለበትን ሁኔታ ለምን አልጠየቃችሁትም አስፍሽ ደህናም ሰው አልነበርክ?

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 Před 3 lety

    Asfaw i really love your program but, you don't give him time

  • @burtukanasffa8249
    @burtukanasffa8249 Před 3 lety

    ሰፌ ሰአት አሰጣቸውም ብዝ ታሪክ አላቸው አትሰስቱ

  • @husenali4882
    @husenali4882 Před 3 lety

    dedeboch!yalebetin chigr eyawekachuh chigirun ena bedelun hizb endisemalet endemadreg tedebrachihubet shegnachihut. Mn aynet denkoro nachihu!

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 Před 3 lety

    Why you don't give him time?

  • @ephremt6486
    @ephremt6486 Před 3 lety

    The program has lack of professionalism.
    First of all what is the point of him coming to the program? We need to listen the life experience of your guests to get some lesson.

  • @fregeremew7463
    @fregeremew7463 Před 3 lety +1

    ባለውቃቢ እኮ ነው

    • @trhasbelay4463
      @trhasbelay4463 Před 3 lety

      ያለበትን ጠይቀው ቢርዱት ጥሩ ነበር

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Před rokem

      ​@@trhasbelay4463 ባለ አጋንንት ነው የሚባለው!!

    • @Hiba-Seyfu
      @Hiba-Seyfu Před 8 měsíci

      ጎሽ የኔ የሚያውቀውን ሰው አገኘሁ የአክስቴ ባል ነበር ሽምብራ የምትባል እህቱን አምጥቶ ከእህቱ የወለደ ባለጌ ልደታ አካባቢ ቦረና የሚባል ምሽት ቤት ነበረው እዛ ሰራተኞቹን ከክፍለሀገር ያስመጣና እያስረገዘ ይልካቸዋል ሮብ እና አርብ እጠነቁላለሁ እያለ ከበሮ ሲመታ ያድር ነበር ኧረ ስንቱ

  • @allart3171
    @allart3171 Před 3 lety

    Wow!!!!!!!
    ጉድ የሚያስብል!!! በፎቶ የተደገፈ መረጃ ወጣባቸው!
    ሴት አርቲስቶቻችን ወዴት እየሄዱ ነው?!!!
    አይጠበቅም!!!
    czcams.com/video/UfZ20pzjN0o/video.html

  • @hac-me86
    @hac-me86 Před 3 lety

    EBS works on only entertainment shame on you!

  • @solalola7720
    @solalola7720 Před 3 lety

    😱😱😱ወይ ዘንድሮ😱😱😱
    ለካ የቶንሲል በሽታም እንደዚህ ነው
    ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናቹ ተመልከቱት
    czcams.com/video/DRWRvZRw_4I/video.html
    czcams.com/video/DRWRvZRw_4I/video.html
    czcams.com/video/DRWRvZRw_4I/video.html

  • @demisaget5669
    @demisaget5669 Před 3 lety

    ጤንነቱን ሳትጠይቁት ምነው ቆረጣችሁት? ቆራጦች