በየጊዜው አሽናፊ ማንነትን መፍጠር || አሮጌውን ትቶ አዲሱን መሆን ||Abriham Fantu || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.31

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በሰላሳ አንደኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከአብርሽ ድሪምስ ጋር ​⁠ ጥልቅ ውይይት ያደርጋል:: አብርሽ ድሪምስ‪@dawitdreams‬ podcast ሆስት እና የስራ ቡድን መሪ ነው::
    ራስንአፍርሶ ስለመስራት: የቅርብ ሰው ሞትን ስለማሸነፍ::
    ከሱስ ስለመውጣት: በአላማ ስለመኖር : ስለስብዕና ግንባታ እና ስለሁበርካታ ጉዳዮች እውቀቱን ያጋራል::
    ሙሉ ለሙ ተክከታተሉ::
    የአብርሽ ድሪምስ ዩቱብ
    👇👇👇👇👇👇👇
    youtube.com/@abrshdreams?si=c...

Komentáře • 295

  • @soultube07
    @soultube07 Před 4 měsíci +63

    1. በፈጣሪ ፍፁም ማመንና አመስጋኝ መሆን
    2. ሁሉም ነገር ያልፋል ብሎ ማመን
    3. ትልቅ ሕልም ማለምና መኖርን መለማመድ

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen Před 4 měsíci +83

    ሁለተኛ ኮማች ነኝ 🎉 እስኪ ወደ አገሬ ልገባ አንድ ወር ነው የቀረኝ በየሀይማኖታች ሰላም ግቢ በሉኝ🙏👈❤

    • @user-rj4ex8mj4v
      @user-rj4ex8mj4v Před 4 měsíci +3

      ሰላም ግቢ የእኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ለቀጠሮ ያብቃሽ❤

    • @titigi-ex5qw
      @titigi-ex5qw Před 4 měsíci +2

      ሠላም ግቢልን እህታችን❤❤❤❤

    • @user-ol8fs1yc7p
      @user-ol8fs1yc7p Před 4 měsíci +1

      ሰላም ቤተሰቦች ❤❤🎉

    • @user-ol8fs1yc7p
      @user-ol8fs1yc7p Před 4 měsíci +2

      አብረን እንገባለን እህት❤❤❤

    • @seblekidane2114
      @seblekidane2114 Před 4 měsíci +1

      Geta selam yagbash ehte🎉

  • @abrhamfantu
    @abrhamfantu Před 4 měsíci +58

    Thank you Manyazewal for having me! it was Amazing and Inspiring podcast.

    • @adiamiseyas1889
      @adiamiseyas1889 Před 4 měsíci +2

      Abrsh❤❤❤

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 4 měsíci +1

      ❤❤❤😘🙏

    • @MehretabHabre-ij1gm
      @MehretabHabre-ij1gm Před 4 měsíci +1

      Anten alasora aleh enji arif gize nber

    • @emnetabraham8067
      @emnetabraham8067 Před 4 měsíci +3

      ከውስጥህ የሆነ እርጋታ መረጋጋት ነው የምሰማው የነበረው ከብሮድካስትህ ላይ
      ዛሬ ደግሞ ልትጠየቅ መተህ አንተጠያቂ መስለህ በተለየ ማዳመጥና መረጋጋት ጋር አየውህ 😮
      በጣም ውስን ነገሮችን አውርተሀል አብዛኛዋቹ ጠቃሚ ናቸው በርታ ያሰብከው ይሁንልህ ይሳካልህ።
      *** ግን10 ቀን የቆየህበት የጥሞና ባታ ወይም ካንፕ አድራሻ ይኖራቸዋል ለሌሎችም እድሉን ይሰጡ ይሆን?

    • @belayneshbelta7583
      @belayneshbelta7583 Před 3 měsíci +1

      You are so smart

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 3 měsíci +29

    ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን ሰው ከጋበዝክ ለማዳመጥ ሞክር አዳማጭ ሁን በደንብ አዳምጥ ብዙ ግዜ የሰዎችን አታቋርጥ የአንተን ታሪክ መናገር ሳይሆን የነሱን ማዳመጥ እንፈልጋለን በተረፈ የምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🍓🙏🏽

  • @TDENTERTAINMENT10
    @TDENTERTAINMENT10 Před 3 měsíci +11

    💥💥💥💥💥
    1. የኔን ህይወት ከኔ ዉጭ ማንም እንደማይቀይረዉ
    2. አርጂቶ ከመክሰር ወጣት ሆኖ መክሰር
    3. ከሰወች ዝቅ ብሎ መማርን

  • @AbiiYihun
    @AbiiYihun Před 3 měsíci +5

    እሱ የጋበዘህ ነው እኮ የመሰለኝ.
    በል አንደገና ጋብዝልን.
    በተረፈ ሁለታችሁም 👍

  • @Tsigreda
    @Tsigreda Před 4 měsíci +48

    ማኔ የምር እንግዶችህ ምርጦች ናቸዉ :አንተም ምርጥ ነህ። ነገር ግን በፖድካስቱ መጠየቅ,ጠይቆ ማድመጥ,የሰውን ሀሳብ ማስጨረስ የሚባሉ ነገሮች ሊኖሩ ግድ ሆኖ ሳለ ከእንግዳው ሀሳብ ይልቅ የአንተ ሙሉ ሀሳብና ማብራሪያ ግዘፍ ነሳ።ይሄ ትክክል አይመስለኝም ልክ እንግዳ ጋብዞ ያቀረብኩለትን ምግብ ራሴው እንደመብላት። ለሁሉም ጊዜ አለው እኮ ለማውራትም ለማድመጥም ላንተ ይሔ አይመከረም። እስቲ ካሳለፋችሁት 2:35 ስንቱን አንተ እንዳወራህበትና አሱ እነደተናገርክበት ገምግም። ከእንግዳው ብዙስ ማወቅ አንችልም ነበረ ወይ? እባክህ ላቀረብካቸው እነግዶች አድሎችን ስጥ።ምክኒያቱም አንተን ለብቻ ማግኘት ስለምንችል።ሌሎቹ ምርጥ ቆይታ ነበር።!!

  • @user-cm1ji7io6d
    @user-cm1ji7io6d Před 3 měsíci +7

    በጣም እናመሰግናለን ለሊት 6 ሰአት ጀምሬ 9 ሰአት ነዉ ነጨረስኩህ ማንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አከብርሀለዉ አብርሽ በጣም ገራሚ ቆይታ ነበር ስለመጣህ ይሄን የመሰለ ቆይታ ስላየሁ በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ የተማርት
    1.ሁሌም ፈጣሪን ስናስቀድም ሁሉም የተስተካለ እና ቀላል ይሆናል እግዚአብሔር ከማያልቀዉና ድጋሚ ከማንጠማበት ዉሀ እንደሚሰጠን
    2.ብዙ interview ስላየን አደለም ብዙ መፀሀፍ ስላየን ብቻ አንለወጥም "በተግባር''ስንለዉጠዉ ነዉ የምንለወጠዉ እኔ እራሴን ካላስተማርኩ ካለወጥኩኝ ማንም እንደማይለዉጠኝ
    3.ይቅርታ ማለት ለሰዎች ብለን የምናደርገዉ ሳይሆን ለራሴ ስል ትልቅ ነገርን እያረኩ እንደሆነ ያለ ይቅርታ ስኬት ላይ መድረስ እንደማንችልና ሁሌም ወደ ዋላ እንደሚጎትተን እናም ችግሮቻችንን ከራሳችን አዉርደን እንደ ሁለተኛ ሰዉ ከዉጪ ሆነን መመልከት እንዳለብን
    ከዚ በተጨማሪ ማንዬ አንተ ያልከዉ በደንብ ያሰመርኩበት ሀሳብ ''አንድ ሰዉ ሆን ብሎ ስሜቱን በዉስጡ ማምጣት ቢችል ዉጫዊ ነገር ላይ የዛ ስሜት መፈጠር ይጀምራል''በጣም tech ያረገኝ ሀሳብ ነዉ እመብርሃን ትስጥልን ከልብ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JeriGezehagn
    @JeriGezehagn Před 3 měsíci +8

    በስመአብ መረጋጋት አብሽ በጣም አዳመጪ respect

  • @aprime9998
    @aprime9998 Před 3 měsíci +2

    ሁለታችሁም ምርጥ የአላማ ሠወች ናችሁ በጣም ዴሥ የሚል አገላለፅ ነበር ❤❤❤❤

  • @user-nc7ep7is6b
    @user-nc7ep7is6b Před 3 měsíci +6

    1 የተረጋጋ ስእና
    2አዳማጭ መሆን
    3 ትግስት

  • @Personal_Development.Channal
    @Personal_Development.Channal Před měsícem +1

    ማኔ ፈጣሪን ሆነህ ተኖረዋለህ እንጂ ለሌላ ማስረዳት አይደለም ያልከው ተመችቶኛል!

  • @user-ei6eu1nl7p
    @user-ei6eu1nl7p Před 4 měsíci +21

    በእወነት በጣም ድንቅ ትምርት ነዉ ያስተላለፋቹ ከዚሂም በላይ አዉቀት ና ፀጋ ይስጣቹ ሁላቹ ይሄንን ፅህፍ ያያቹ ለናንተም የልባቹ መሻት ይፈፅምላቹ በተለይ የመዳም ቅመሞቼ አኛም ቀን ወጥቶልን በአገራቺን ምስ ቤተሶቦቻቺን ተገናኝተን ፈጣሪ ሰላሙንና ጠናዉ ሰጥቶን እንድንኖር የእግዚያብሄር ቅደዱስ ፍቃድ ይሁን እስከ ዛም ሃይልና ብርታቱ ይስጠን ሁላቹ አወዳቹዋሎ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbityMac
      @AbityMac Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

    • @nigstiatsbha7849
      @nigstiatsbha7849 Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-zr9ey4fe8i
      @user-zr9ey4fe8i Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mominaomer3872
      @mominaomer3872 Před 3 měsíci

      ሁሌም የማይገባኝ እና መረዳት የምፈለገው ይቅር ያልናቸው ሠዎች ብልጠት የሚሠማቸው ከሆነስ ከስህተታቸው መመለስ የማይፈልጉ ከሆነስ ????? ከህይወታችን ቆርጠን ማስወጣት የማንችላቸው ሠዎች ከሆኑስ ??? ለመረዳት የማፈልጉስ የምናደረገው ነገር ዋጋ ከሌለውስ እና እንደውም ተበዳይ እንደሆኑ የሚያስመስሉ ከሆነስ እኔ ለመርሳት ስፈልግ እማይፈቅዱስ ከሆነ ምን እናድርግ ይቅር ማለት በጣም ነው የሚከብደው ሁሌ በጥርጣሬ እንድንኖር ነው የሚደርጉን ኡፍፍፍፍ ብቻ ከባድ ነው

  • @hanaawoke5673
    @hanaawoke5673 Před 4 měsíci +6

    ዉዶቸ ደስ ስትሉ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ የድንግል ልጅ

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Před 3 měsíci +3

    አብርሽ ትልቅ አቅም እንዳለህ ተረድቻለው በርታ በጣም❤

  • @OummuYusuf-nz8dr
    @OummuYusuf-nz8dr Před 3 měsíci +1

    አብርሽ የተረጋጋ ስብዕና ሁሌም እንዲህ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @zuzu-xo1zn
    @zuzu-xo1zn Před 3 měsíci +2

    ፅናትን
    ትግስትን
    በዉሳኔ መፅናትን... ወዘተ በጣም ብዙ መልካም ነገሮቺን አስተምረህኛል አላህ ያክብራቺሁ 👍

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw Před 3 měsíci +4

    1- ማድመጥ
    2- ማድመጥ
    3- ማድመጥ

  • @bezageremew8387
    @bezageremew8387 Před 3 měsíci +1

    አብርሽ ደስ ይላል የተረጋጋ ሠው ነው እንወድሀለን አብርሾ ❤

  • @jojojhon-i2x
    @jojojhon-i2x Před 4 měsíci +9

    ማንያዘዋል በጣም ነው የምትመቸኝ የከተማ በሀታዊ ነህ ። እ/ር ያበርታህ ብራዘሬ

  • @henoktsedeke5960
    @henoktsedeke5960 Před 4 měsíci +5

    አብርሽ ለኔ መጨረሻዉን የተረዳ ሰው ነው፤መጨረሻን አውቆ በየቀኑ ደስተኛ ሆኖ ከትናንቱ የበለጠ አበርክቶ እያደረጉ መኖር ደግሞ የልባሞች ማሊያ ነዉ። ሁለታችሁም ክበሩልኝ።

  • @umern995
    @umern995 Před 4 měsíci +4

    በምድር ላይ ጨማሪ እንጂ ጭማሪ አለመሆንን የተትረፈረፈ ህይወትን መኖርን እንድማር አርገኸኛል ማኔ respect i wish 👉 አንድ ቀን ትጋብዘኛለህ እናወራለን ብዬ አስባለሁ

  • @seada9327
    @seada9327 Před 3 měsíci +3

    አብርሽ ❤ዋዉ በጣም ነው የሚገርመኝ እርጋታዉ አድማጭነቱ በዛላይ ሀሳቦቹ የሚናገራቸዉ ነገሮች በፍፁም የሚወድቅ ነገር የላቸዉም 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ማኔ❤

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 Před 3 měsíci +2

    የዛሬ እንግዳ አድናቅህ ነኝ አዳምጭም አስተማርም በርትልን እግዚአብሔር ያብርታቹ በዝ ሳአት ሰይጣን ዝሰልጠነሉ ግዜ ሰው ስፈተን ከእግዚአብሔር በታች እንደ እናናንተ ያለ ውድማቻችን ይራጋጋል ❤

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před 3 měsíci +1

    በጣም ሚገርም ትምህርት ነው ድጋሜ የሰመውት ነው ይሄን ከሰማው በኃላ የገጠመኝ በህይወት ገጥሞኝ ማያቅ ነገር ነው ተባርከ ደሰ ብሎኘል 🙏🙏

  • @serkegesese5353
    @serkegesese5353 Před 3 měsíci +2

    ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ማናያዛዋል

  • @Mekdi-DL
    @Mekdi-DL Před 3 měsíci +4

    ማኔ የምር በጣም ጐበዝ ነክ። አቡርሽን መጋበዝክን ሳይ ደስ ነው ያለኝ በጠበኩት ልክ አላስወራከውም የሱ በዚ ልክ የተረጋጋ ሰው መሆኑ ይገርመኛል 🧠🧠🧠🫀🫀🫀

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Před 3 měsíci +4

    አስተማሪ ፓርካስ ነው የግልአስተያየት ማን ያዘዋል ሁልግን በእንግዶች መሀል የራስህን ታርክ አታውራ ሀሳባቸው ሊጠፍ ይችላል ያንተ ስራ ለኤደስ ይጠቅማል የምትለውን ጥያቄ መጠየቅ ማዳጥ።

  • @samrawitmitku4854
    @samrawitmitku4854 Před 3 měsíci +2

    ሁሉም ነገር ያልፋል የሚለው ትክክለኛ አባባል እና ባለን እንዳንመካ ደስታንም ሃዘንንም ሁሉንም ነገር በልክ እንድንይዝ የሚያደርግ ትልቅ ነገር ነው፡፡ በህይወት መንገድ ላይ መውደቅ መነሳቱ የማይቀር ነገር ከሆነ አማረን የከፋ ነገር ከምናመጣ አመስግነን ወደ ተሻለ ሁኔታ ማለፍ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ ድንቅ ሃሳቦች ነው ያነሳችሁት መልካም ግዜ ይሁንላችሁ፡፡

  • @zehara8247
    @zehara8247 Před 3 měsíci +1

    አይይይ ሊያወራ መጥቶ አዳማጭ ሆነ ግን የምር የአብረሀም አጠያየቅና አዳማጭነት በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @yohanisgiday8644
    @yohanisgiday8644 Před 3 měsíci +1

    በጣም ድንቅ የሆነ ቆይታ ነው አስተማሪ መካሪ ባጠቃላይ prefect amazing ባያልቅ ብዬ እስካስብ ድረስ ነው የተመኘውት ማኔ እና አብርሽ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @user-rh2ym9ql2o
    @user-rh2ym9ql2o Před 4 měsíci +2

    # እግዚአብሔር ሲመራን ጉዟችን ሁሉ ቀና መሆኑን!
    # የምስጋና ጸሎትና ጥሞና ኃይልን
    # የመማርና የመታዘዝ በረከትን ተምሬያለሁ
    🎉🎉አብርሽ መንገድህ ሁሉ ይቅና ማኔ ክበርልኝ 🎉🎉

  • @user-nu2tj9tu3s
    @user-nu2tj9tu3s Před 3 měsíci +1

    ማንያዘዋል በጣም ነው የመወድህ ሁሉም ነገርህ በጣም የምችኛል እና ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል ወንድሜ.......

  • @amanuelmotivationalarts6548
    @amanuelmotivationalarts6548 Před 4 měsíci +2

    ማኔ በጣም አመሰግናለሁ አብርሽን የማውቀው በዳዊት ድሪምስ ላይ በሆንም እንደዚህ አልጠበኩም በጣም አመሰግናለሁ በድጋሜ ፡ ከእሱ የተማረኩት 1, መሪነትን ለፈጣሪ መስጠት፡ 2, ሁሌም አለመርካቱን፡ 3,ራሱን አብቅቶ መወጣትን።

  • @efremberaki8237
    @efremberaki8237 Před 4 měsíci +4

    1, his principal
    His consistency
    His spiritual
    confidence

  • @now9748
    @now9748 Před 4 měsíci +3

    1 ሁለታችሁም ሌላ ደረጃ ላይ ሆናችሁ ተደግሞ ቢሰማ እንዲሁም ከ አመታት በኋላ ቢሰማ ልክ እንደ '" the power of now " መጽሃፍ ማይሰለች ምልልስ ማድረግ እንደሚቻል በናንተ ተምሬያለው።
    2 እብድ እንደሆንኩ አውቄያለው ። ባወኩ ጊዜም ድኜያለው መዳን እዚህ ጋር እንዳለ አውቄያለው።
    3 በ አእምሮ ብቻ ለመረዳት መጣር እንደሌለብኝ ተረድቼያለው በጣም አመሰግናለው ።

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před 3 měsíci +3

    ማኔ መቸም የቤተክርስቲያን ስብከት የሰማሁ ነው የመሰለኝ የ ኔ ኮች ነህ እግዚአብሔር ጤናህን ይጠብቅልን

  • @beimnetmulatu6072
    @beimnetmulatu6072 Před 4 měsíci +4

    እኔ የተማርኩት 1 ኛ ሰው ነገረሮችን የሚያይበት perspective በግሉ እንደሚያፈልገው
    2 ሰው ምንም ማድረግ እንደሚችል ከ ፈጣሪ ጋ
    3.ፀሎታችን ፈጣን በማዳመጥ እና በማመስገን መሆን እንዳለበት at present moment

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 Před 4 měsíci +5

    ሣቃቹ ደስ ሲል 😊 ይጋባል

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před 3 měsíci +1

    ማኒ አንተ እንደምትለዉ እግዝአብሄር ስወድህ ሰዉ ይልክለሃል ትላለህ 100%እዉነትነዉ
    እኔ ደሞ እግዝአብሄር ስለ ምወደኝ አንተና አንተን የመሰሉ ቡርቱ ሰወች ላከለኝ ስለዝህ ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን አንተም ተባረክ❤❤❤😢🎉

  • @user-my7nk4gf9s
    @user-my7nk4gf9s Před 4 měsíci +3

    መልካም ወንደሞቼ ለአገራቸን ድንቅ ብረሃን ናቹ አናመሠግናለን❤❤❤👍🙏ውድድድድድድድድድድድድ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 2 měsíci

    ከልብ እናመሠግናለን ምርጥ ሠው የአላህ ምናለ በሠማነው ቶሎ ብንቀየር😢😢

  • @user-ti7ps1rm5j
    @user-ti7ps1rm5j Před 3 měsíci +1

    I abrshu the amazing person l love you so much l proud you learn more things for you mani keep up great person tanks for products

  • @MahommedKedir
    @MahommedKedir Před 4 měsíci +2

    ማኔ በጣም በጣም ምርጥ ትምርት
    አመሰግናለሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ማኔ በጣም ነው የምወድሕ ማኔ የምር ትለያለሕ ምርጥዬ!♥♥♥

  • @fikeretkassahun855
    @fikeretkassahun855 Před 4 měsíci +1

    ስላም ማንያዘዋል፣
    ሁልግዜም በእግዚያብሄር መንፈስ ላይ እንድንኖር የምታደርግበት ከፍተኛ ጥረት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን
    ነገርግን እንግዳ ጋብዘህ እንዲያወሩ እድሉን ካልሰጠህ አንተም ሆንክ እኛ መጠቀም ያለብን የእንግዶችህን ሀሳብ ሳናገኛው ይቀራል እባክህን ጠይቆ ማድመጥን እድል ብትሰጥ ውንድሜ መልካም ነው

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 Před 4 měsíci +3

    ዋውው ሳልጨርስ እንዴት ደስስ ይላል ንግግሮቻቹ❤

  • @yordaberhan2651
    @yordaberhan2651 Před 3 měsíci +1

    Abirish betam Amesegnalehu wendimie

  • @samriel7719
    @samriel7719 Před 4 měsíci +1

    1…ሁሉም ነገር ለቦጎ ነው በምያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል ኣትናገር
    ❤2…ሁሌም በእግዛኣብሄር ኣምኖ መኖር፣ መኃዝ
    3…ህልም ይኑራቹው ያላቸው ቃላት በጣም ጠቃሚ ተምርት ነው ምክንያቱ ዋናዎቹ ቃላታቶች ናቸው።ሁሌም በእግዛኣብሄር ተስፋ ኣድርገን እንኑር እህት ወንድሞቼ እግዛኣብሄር ቸር ነው 🙏ማኔ ለምትሰጠን ትምርት እናመሰግናለን ከእለታት ኣንድ ቀን እንደማገኝህም ተስፋ ኣለኝ❤

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 Před 3 měsíci +1

    አብርሽዬ የኔውድ የሠውልጅለካሁሉም የራሡስቀይአለው ከዛመውጣያነ ንማሸነፍግንመመረጥነው አተአሸንፈሀል እርጋታህ አስተዋይ እነትህ ደስይላ ል ማንዬ በጣምአመሠግናለሁትለያላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @shewaregaabera2183
    @shewaregaabera2183 Před 3 měsíci

    ሁሉንም ተከታተልኩት በጣም ይደንቃል ገረመኝ በእግዚአብሔር መንገድ ለመሄድ አርምሞ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው አውቃለሁ ግን የእግዚአብሔር ፀጋ ከበዛብቻ ነው እንጂ በጣም ከባድም እንደሆነ ገብቶኛል እንደዚህ አይነት ሰዎችን ማግኘት በራሱ መታደል ነው ማንያዘዋል አለፍ አለፍ ብዬ በስራ ቦታ ያንተን ትርክቶች ልበላቸው አስተማሪ ብዙ መጠሪያ ቢሰጣቸው ውስጥን ይኮረኩራሉና በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እኮ የሚያስተምረን በምን መንገድ endhone አናውቀውም እኔ ተምሬበታለሁ እራሲን አይቼበታለሁ ብዙ እውቀት ኖሮኝ ሳይሆን እግዚአብሔር በሰጠኝ ልክ እግዚአብሔር ጥበቃውን ጥገናውን ክብሩን ያድላችሁ ሰላም ሁንልኝ፡፡

  • @ashenafihailu73
    @ashenafihailu73 Před 4 měsíci +3

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤
    ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።
    ጥበብ በጎዳና ትጮኻለች፤
    በአደባባይ ድምፅዋን ከፍ ታደርጋለች፤ እና አብርሽ አንተ ውስጥ ላይ ብዙ አሁን ላይ ለትውልድ የሚመጥን ምክር አዘለል ትምህርትህ ይመጥናል እና እግዚአብሔር የውስጥ መሻትህ አውቆ የትውልዱን የማስተዋል አቅም እንዲጨምር ማስተዋሉን የጣለም እንዲያነሳ በምታደርገው ስለመልካም እና ስለቅን ምክረ አሳብህ ሁሉ ጥበብ ከላይ እንዲሁም ያማሩ ቃላቶች ይጨመሩልህ ምኖቴ ነው ።በጣም አደንቅሀለው አምላክህ ካተጋር ይሆን !!

  • @etsubkebede1912
    @etsubkebede1912 Před 2 měsíci

    # ፍፁም ዕርጋታን
    # ሁሉም ነገር ከሀይል(Energy) ጋር የተያያዘ መሆኑን
    # የሰው ልጅ ከፈጣሪው ጋር ስላለው ሕብረት

  • @kastewold1727
    @kastewold1727 Před 3 měsíci +2

    1. መጠየቅ:- ፈጣሪ ሆይ መንገዴን አሳየኝ
    2. አለመርካት:- ራዕይን ከፍ እድርጎ ማስቀመጥ
    3. አሁን ላይ መኖር:- stillness

  • @Birtukan-ii4cf
    @Birtukan-ii4cf Před 4 měsíci +2

    አብርሽየ እኮን ደና መጣህ እስከዛሬ ጠያቂ ነበርክ ዛሬ ልትጠየቅ ነው

  • @BisratFrank
    @BisratFrank Před 3 měsíci +2

    No no no god he doesn't kill he doesn't distract or give people sickness it's the devil dose that it's miss understanding!!!!!!!!! GOD IS LOVE ❤Sin itself gives you all this

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Před 3 měsíci +1

    ደሥሚል ቆይት ማሽአላህ የኔንም ነፍስ ቀይራት ያአሏህ ላተ ሠጥቻታለሁ ።ጠብቃት። ጧትመነሳት በጊዜመተኛትለዉጥአለዉ። ደሥየሚል ንግግር።

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 4 měsíci +1

    ማኔ በጣም ጥሩ እንግዳ አብርሽን ስለጋበዝክ እና ብዙ ትምህር ስለገኘንበት እናመሰግናለን፡፡ የተማርኩበት ነገር ብዙ እውቀት ቢኖረንም በተግባር ካልሰራነው ጥቅም እንደሌለው በዝምታ ውስጥ ብዙ መልስ እንደምናገኝ ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ ምድር ላይ እስካለን ምን ጥሩ ነገር ሰራው የሚል ተምሬያለው፡፡

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 Před 2 měsíci

    Much respect Abrhe-shoe. U are cool like a cucumber.
    Beside we are all god’s created by his image.
    The kingdom of heaven is within us.

  • @barak7.
    @barak7. Před 2 měsíci

    ፩፥ዝምታ ኃይል ነው
    ፪፥ሰው መሆንን
    ፫፥ማዳመጥ
    ፬፥ሁል ጊዜ መማር

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 3 měsíci +2

    ማኔ ስለትዳር እና ፍቅር ሲወራ እንደኒ የምክንያቱ ብዛት 😅😅 እኒማ የአመታት እጮኛየን በቅርብ ልድርነዉ ሰርጉ ደርሷል እያበሰሉ መሸሽ ሆነ ስራየ አብርሽ ትለያለህ የሚገርም ማስተዋል ብስለት ድንቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ለኒ ነው ዛሬ በማኔ በኩል የተላክልኝ ❤❤❤

  • @HealthyLife-xz8jv
    @HealthyLife-xz8jv Před 3 měsíci +1

    I want to tell you this is very helpful, I just applied what you guys said and it realy works. I did it at home living with my family, but I was started to ask GOD almost for the last 2 years.❤🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 4 měsíci +1

    ዋውው ደስ የሚል ትምህርት ነው ማኔ ስለምታቀረብልን እናመሰግናለን❤❤

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 Před 4 měsíci +2

    ይሄ ተናፋቂና አስተማሪ ፕሮግራም ጀመረረረረረ

  • @Bini-otf
    @Bini-otf Před 3 měsíci +1

    Things that i learn
    1 real faith
    2 real, the menaing of meditation
    3 somthing about dream

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před 3 měsíci +1

    1, without believing in god anything is nothing.
    2, I learned that every thing comes to pass & patience is the key to life.
    3, hard work, having a vision & dreams, upgrading & updating yourself to achieve you goals!🙏🏿💗🍀
    PS: Abraham is very smart & handsome!
    May god grant both of you what your hearts need, desire & wish!🙏🏿💗🍀

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing Před 4 měsíci +3

    9 ኛ ኮማች ነኝ
    የ ማን ተማሪ

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v Před 4 měsíci +3

    ሰወዳችሁ ሁለታችሁንም የኢትዮጵያ ለውጥ በትንሹም እየታየ ነው ጥሩ ሀሳብ ያላቸው ሰወች እየመጡ ነው

    • @Dawud2122
      @Dawud2122 Před 4 měsíci +1

      ሳውዲ ነህ ወይ ነሽ so እኔም ነኝ የሆነ ሀሳብ አለኝ አናገረኝ

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 Před 3 měsíci +1

    መናገር ተፈጥሮዊ ነው ማዳመጥ ጥበብ ነው💛💚❤️
    ማኔ በጣም እድናቂህ ስለሆንክ ነው ሀሳብ ልሰጥህ ግድ ይለኛል
    መናገር ትችላለህ👍🏾
    ማዳመጥ ቀላል እደለም ግን ባንተ ሙያ በተለይ ግድ ነው!!!!!
    በርታ እብርሽ በጣም አድናቆት እለኝ ለምን ቢባል እዳማጭ ስለሆንክ ነው💚
    ተሞክረህን በማካፈልህ🙏🏽💚💛❤️

  • @tesfalmtesfa5137
    @tesfalmtesfa5137 Před 3 měsíci +2

    Ebakihi mane yengidochin hasab asicherisi atakuwaritachewu

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe Před 3 měsíci

    ማኔ አመሰግናለሁ በእውነት ጀግና ነህ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Před 4 měsíci +1

    ማኔ አዎ ማንም አይበልጥክም እግዚአብሔር ስለምታስቀድም በነገሮች ሁሉ በንግግር በህይወት ስላነገስካቸው እግዚአብሔር የያዘ ከሁሉ ይበልጣል

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq Před 3 měsíci +1

    በጣም ድንቅ ትምህርት የተቆርጠ ቴክቶክ ስለጓደኝነት ስታወሩ አይቸ ዮትብ ስገባ ፌት ለፌት አላገኝውትም

  • @zinashgobenabali751
    @zinashgobenabali751 Před 3 měsíci +2

    1 አድሰ ነገር ለመጀመር መጀመርያ ውስጣችንን ባዶ ማድረግ
    2 የምስማንን ነገር መፃፍ እና የፃፍነውን ነገር እንደ ሁለተኛ ሰው ሆኖ መየት
    3 መንገዳችንን ለፈጣር ሰተን መጓዝ እንዳለብን ተምርያለው

  • @Liyatwendiye
    @Liyatwendiye Před 4 měsíci +2

    The wonderful man
    I know in the person
    His kind

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Před 4 měsíci

    ማኒ ዛሬ በጣም የምወደዉንና የማከብረዉን ሰዉ ስላቀረብክልን እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ,,,አብርሽ በጣም የዘዉትር ተከታታዩ ነኝ እና አልጠበኩትም በዚህ መልክ እርጋታዉ
    እምነቱ
    ብልሀቱ
    ማንነቱን በጣም ነዉ የማደንቅለት ብዙ ነገር ወደ ራሴ እንድመለስ ረድቶኛል እዉነቱን ነዉ ብዙ ሰዎች የሚያዳምጣቸዉን ነዉ የሚያስፈልጋቸዉ እንዳልከዉ ሁሉ በጣም ተምሬበታለሁ እግዚሀብሔር ያክብርልን ወንድሜ 🙏

  • @seyoumh8335
    @seyoumh8335 Před 3 měsíci +2

    It is wonderful interview. However, guest should take 75% of air. I hope you understand.

  • @user-xv9bm2lr6j
    @user-xv9bm2lr6j Před 3 měsíci

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @hanaawoke5673
    @hanaawoke5673 Před 4 měsíci +1

    የሰማ ይፍርደኝ ይለያል ፡፡

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho Před 4 měsíci +1

    ድንቆች ተባረኩ🎉🎉🎉

  • @sosinaworku6570
    @sosinaworku6570 Před 3 měsíci +1

    Betam Des yemel thank you for sharing

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 Před 4 měsíci

    ገራሚ ውይይት ሁለታቸውንም እወዳችኋለሁ ሁለታችሁም ጠያቂም መላሽም ሆናችሁ ምርጥ ግንዛቤን ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ በዛውም ማኔ ጩኸትህን ቀንሰህ የተረጋጋህ ሰው እየሆንክ ስለሆነ ደስ ብሎኛል።

  • @Alian430
    @Alian430 Před 3 měsíci

    Abaten endezi stgeltsew ena stabraraw temechtehegnal and tnx i like it

  • @yowhanahaileab3308
    @yowhanahaileab3308 Před 3 měsíci +1

    Wawww it's very amazing and enlightening thank very much ❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Před 4 měsíci

    ኣብሩሽ ትልቅ ስው እናመስግናለን ሁሎት ጅግና እንድላይ ስለ እይዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል
    እኔ ሂወት ምን እንድሆነች የገባኝ በጣም የመወደው ባለቤተይ በሞት ስለኝ ነው በቃ ቀን እግዚአብሔር ወይ ወረድ ወይ ፈረድ ያልኹት ቀን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ተገለጸልኝ እናም ....
    የሚገርም ቆይታ ነበር በተለይ የዝምታው በጣም ተሞችቶኛል ለመተግበር እሞክራለው ከመናገር ይልቅ ዝምታን ኣና በርጋት በትግስት መገንዘብ ኣዞን በጣም የታምር ብሩህ የሆነች ኢ/ያ እንፈጥራለን እኔ በጣም ትልቅ ህልም አለኝ ለብዘወች መትረፍ እፈልጋለው
    ደሞ በጣም ነው የምታምሩ ❤❤❤ አሕዋተይ

  • @ararsattesema4576
    @ararsattesema4576 Před 3 měsíci +1

    You are so smart.

  • @hirutmena4614
    @hirutmena4614 Před 4 měsíci +1

    በፈጣሪፍፁም ማመን እና ማመሰጠን
    መቻልን ችሎ መሳየት
    ያለምኩትን ተሰፋ ሳልቆርጥ መተግበር

  • @abdusesadik726
    @abdusesadik726 Před 4 měsíci +2

    ከፈጣሪ ጋር Connect ማድረግ
    and then ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል
    እዚ አለም ላያ የመጣነው እሱን ተገዝተን
    or አስደስተን ለማለፍ ነው That is it.

  • @QnEEN1709
    @QnEEN1709 Před 2 měsíci +1

    በቅርብ ማኔ እንግዳክ ነኝ❤

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 Před 4 měsíci

    ማናዘዋል እሽቱ በጣም የማስተማር ችሎታ እለህ ብዙ መፅሀፍ ማንበብህም ያስታውቃል ምክንያቱም ብዙ ያነበቡ ስዋች ስዋችን ለማስረዳትም ሆነ ለማስተማር በጣም ይቀለቻዋል ትንሽ ስታስተምር ድምፅህን እነስ እርገህ ሳትጮህ ብታስተምር መልካም ነው እላለሁ እንዳስታየት በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele Před 3 měsíci +1

    ማንያዘዋል አንተ ጠያቂ እንጂ ተጠያቂ አይደለህም አፍህን ዘግተህ ጆሮህን ክፈት እንግዶችህ ያውሩበት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 4 měsíci +1

    Wowነው አብረሃም ❤

  • @user-wn5ks2vj4h
    @user-wn5ks2vj4h Před 3 měsíci +1

    Tesfa alemekuretn
    Yikr baynetn
    Be armimo kefetari megenagnet endemichal

  • @HannaH-cs5xc
    @HannaH-cs5xc Před 3 měsíci +1

    everything in moderation is the key.

  • @BOONservice
    @BOONservice Před 4 měsíci +1

    ❤Thank you, I loved It❤

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Před 3 měsíci +1

    You guys tauch my heart thank you ❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Před 4 měsíci

    ማኔ አብርሸ ድንቅ ውይይት ነበር እናንተን የነካ እግዛብሄር እኔንም እንዲነካኝ አብዝቼ እሻለሁ ፀልዩልኝ🙏🙏 ክበሩልኝ ወንድሞቼ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 Před 3 měsíci +1

    betam ameseginalew

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 4 měsíci +1

    Wooow Mane Mirt temehert New Aberesh EnamesegenalenTebarekulin!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yosib5335
    @yosib5335 Před měsícem

    ማኔ በስራህ አድናቂ ነኝ ግን አንዳንዴ እንግዳ ጋብዘህ እድል አትሰጥም ስለራስህ ማዉራት ታበዛለህ ደስ አይልም ይሄ ፀባይ እስከጠራሀቸዉ ድረስ የራሳቸዉን ልምድ እንዲያካፍሉ ሜዳዉን ልቀቅላቸዉ አንተ ብቻ አትፈንጭበት

  • @Rahelname
    @Rahelname Před 4 měsíci +1

    ማኔ ይቅርታ እና ጥያቄ ልጠይቅህ ስኬታማ የሆኑት በእግዚአብሔር ሀይል በእግዚአብሔር ቸርነት በእግዚአብሔር ብርታት አልፈዋል ነገር ገን ስኬታማ መሆን እየፈለጉ ነገር ገን ማንም የማያያቸው አለ እና እነሱን ብታቀርብልን ለኔ ደስ ይለኛል ማለቴ እነሱ ብቃ አልፈዋል ስለዚህ ካተ ብታች አለን እና እነሱን ምን መስራት ትፈልጋላችሁ በላህ ጠይቅልን በጣም ይቅርታ ገን የኔን ሀሳብ ነው የተናገርኩት ❤❤❤❤ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድ