ፍቅር ብቻውን በቂ አይደለም ከሳሙኤል መንግስቱ ጋር | Bunna with Selam
Vložit
- čas přidán 23. 08. 2024
- አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @bunnacast
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #procrastination #trauma #jossysrance #የሰሜትቀውስ #luna #ethiotiktok #ethiopiatiktok #relationships
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/...
Telegram: t.me/+wElNqvRM...
ጡሩ ነው ግን በአማረኛ አውሩ አትቀላቅሉ እንግሊዘኛ ❤❤❤
እንግሊዘኛ ቅመም ከሆነ ቆየ ሲስቱ እና ደሞ እንግሊዘኛውን እንደተረዱት አማርኛውን ትርጓሜ አያቁትም ለዛ ነው
Awo ewunat ene ayigebagn be amerigna bicha awuru esk
😂😂😂❤
እይታችሁን ወድጄዋለሁ ለለውጥ መስራት ነው የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ❤❤❤ thank you ❤
Betam arif guest well explained .... selaminaye demo endet endet endemakebirsh you are enku ❤
ብራዝር እሷ ማወቅ ፈልጋ ነበር አንተን ሳታቂው የሆነ ነገር ገልፀክላታል አሪፍ ለመባል አትሞክሩ ስትሆኑ እራሱ አሪፍነታቹ አፍክቶ ያሳያችዋል አሪፍ ወንድ በነገራችን ላይ ብዙም አያወራም።
selamye yne sweet, i luv the way u talk 🤌, and I luv Ur todays guest too.🥰
እንዲ ተመስጬ የሰማሁን ፕሮድከስት yølme i love it🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Wow❤❤❤ respect
የምር በጣም ነው የወደድኳቹ 😊❤❤❤❤
Seli
Good🎉🎉🎉
እረ እግሊዘኛ ባማረኛ ይተረጎምልን የምትሉ በላይክ ግማሹ አልገባኝም❤❤❤❤
ፅጋ ተልከሰከሰች😂😂😂
wow እይታህ በታም ገርሞኛል! እኒም እንደዛ ነበር fill yadrkut!
ለኢትዮጲያ ህዝብ አደል ቪዲዮን የሰራቹት አመርኛ ከበቂ በላይ ነው ምንድነው ጉራማይሌ ማረግ!
Personality psychology
ya there is in most rural area
እኔ ቪድዮሽን ማየት እየፈለኩ አክት የምታደርጊው እና ቋንቋሽ ይደብረኛል በእጅ አዙር ቅኝ ተገዝተሻል በነጮች መፅሐፍ
ሰላም ጥሩ በረችህ
My generation thinks they can explain everything in words. gud luck😊
What do u think
አንደኛ ነኝ 🎉😍
ልጅቷ ግን ጥያቀዋ በደብ ነዉ የተመቸኝ ከሱ መልስ የሧ ጥያቄ ብዙ መልስ ይሰጣል ጎበዝ ቀጥይበት
ትዳር በፍቅር አይጠበቀም በእውቀት እንጂ....
በትክክል❤❤❤
ሰላምየ የልጂ አዋቂ ጨዋ በርችልን
ሳሚ የኔ ፍቅር 🥰🥰
❤❤❤
How do you reach into that decision?
1:17:10 i will definitely will be very happy if i could get a man who is look alike me i mean behavior wice❤
Mesehaf yemnagerw endemibeka nw
Selame.. Selame.. Des yemil guest.. Des yemtel Selamm.. Ena eleshalew be erase kelem demk beyalhuu..
እንዴት ነው አንችን ማገኘት የምንችለው
እኔም ባገኛት ደሰ ይለኛል
ማገር ሳይሆን ምሰሶ
"Love is when two (or more) hearts build a safe emotional, mental, and spiritual home that will stand strong no matter how much anyone changes on the inside or the outside. It demands only one things and expects only one thing: that each person be his or her own true self." neil struass
love is not blind it sees the truth. trauma is blind.
true is a simple love between two NORMAL PEOPLE(not great people stupid)
how can person that can't and didn't experience true love guide people to a good and healthy relationship? how can a person that express her true identity as a great person guide a person to self fulfillment?
if you say that you are a person that gives another person your love and affection based on your value, then you must believe that jesus or god doesnt love you. if you believe that your love is something that you give willingly to someone then you dont know what you can control. Love is not a chess game or war. Love is not always about carrying the burden of the other person.
Know the difference between true and pure love and seduction.
ማገር ሳይሆን ምሰሶ ነው
ምሶሶውን ማገር እያልሽ አልተሳሳትኩም ትያለሽ ? አይ የኔ ቆንጆ
ጥሩ ወሬ ነበር ግን የምር ምሶሶ ማለት አቅቷችሁ ነው ማጋር @41:07
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳችሁ ነገር ግን አንቺን የመሠላ ሰዉ ላንቺ ሂወት ጥቅም የለውም ምክንያቱም ምንም ከሡ አታገኝም አንቺን እራሰሸን መስታወት ፊት ቆመሽ እንደማውራት ነዉ ስለዚህ በጣም አሰልቺ ሂወት ነዉ የሚሆነው ምንም ቻሌንጅ የለም
2. ቪዲዬሽኝ በደንብ እይው እጅ ሽ በጣም ስራ ይበዛበታል
Pp+