ድጋሚ ከበሀይሉ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • We talked about phycology, philosophy, mental health and may other topics

Komentáře • 54

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir9074 Před 6 měsíci +20

    በሃይሉ ጥሩ የንባብ እና የእውቀት ልምድ ያለው ሰው ነው ይህ ሆኖ ሳለ የሚያነቡት እና የሚመለከቱት በተለያየ የእድሜ እና የአስተሳሰብ ደረጃ ያሉ ሰዎች እንደመሆናቸው በማሕበረሰባችን ነውር የሆኑ ገለፃዎችን " በጨዋ" ቋንቋ መግለፅ ቢችል ይበልጥ መልካም ይሆናል.....ለዚህም የሥነ ልቦናዊ ፍቺ እንዳያስቀምጥ አደራ 😂

  • @behailumulugeta5062
    @behailumulugeta5062 Před 7 měsíci +13

    We have a Good time MAN. I watch it like as if am not ur Gust. 😊

  • @adeytube1249
    @adeytube1249 Před 7 měsíci +5

    በሀይሉ እንደሁልጊዜው ምርጥ እይታውን አካፍሎናል❤
    ቀጣይ ደሞዝ ጎሽሜን ብታቀርብልን

  • @ErmiyasZeleke-ki8pb
    @ErmiyasZeleke-ki8pb Před 7 měsíci +5

    Beha is enlightened, making the conversation truly remarkable. Bini, your facial expressions throughout the podcast conveyed your excitement, capturing the essence of the wisdom flowing. What other expressions can you share while immersed in such enlightening discussions 👌👌

  • @ChernetAsrat
    @ChernetAsrat Před 2 měsíci +1

    Thank u....please work on sound quality.

  • @wm3959
    @wm3959 Před 3 měsíci +1

    የበሃይሉ እውቀት ደስ የሚለኝ ከመንፈሳዊ ሂወት ጋር ወይም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምሳሌ በማቅረብ ነው እጅግ ደስ ይላል

  • @kalkdot9288
    @kalkdot9288 Před 7 měsíci +2

    Beha በጣም ምርጥ ሰው ነው ብሰማው አይሰለቸኝም ምክንያቱም የኔን ችግሮች በግልፅ ስለሚያወራቸው ❤

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 Před 7 měsíci +1

    Zemenu endemasichegeru , endezih ayinet yemisemu negeroch bemenorachew betam amesigagn negn

  • @eyormak
    @eyormak Před 7 měsíci +2

    Again with Beha!
    Thank you!

  • @ethio127
    @ethio127 Před 7 měsíci +3

    Andebet You are smart. 👌👌👌👌

  • @abuamar8958
    @abuamar8958 Před měsícem

    ❤❤

  • @alulaalemu3865
    @alulaalemu3865 Před 6 měsíci

    it is very valuable lesson wenda and behaylu thank you so much and can we see him 3rd time,cause i really need you to show us the way out of the ''pain body''

  • @jacksonking366
    @jacksonking366 Před 7 měsíci +4

    በሀይሉ ጥልቅ እውቀት ያለው ሰው ነው💪

  • @nathnaelg941
    @nathnaelg941 Před 7 měsíci +1

    hey bini i love your podcast. i heard once you saying you don't want to invite celebrity in this podcast. i believe you will have a good conversation with celebrities' and the podcast industry is getting competitive sometimes its not bad bringing controversial guests anyway keep the good work lve you podcast

  • @miriamassefa2344
    @miriamassefa2344 Před 6 měsíci

    What a anstute conversation👏🏾👏🏾

  • @phillip9194
    @phillip9194 Před 7 měsíci

    awesome listen thanks for sharing

  • @wm3959
    @wm3959 Před 3 měsíci +1

    በሃይሉን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነው እስተሳሰቡን እደንቅና ከአፋ የሚወጡት ኢትዮጵያ ዊ ስነምግባር ውጭ የሆኑ ቃላቶችን ባትጠቀም ለምሳሌ (መርጨት ) የመሳሰሉትን !!!

  • @kasachs
    @kasachs Před 6 měsíci +1

    እሚገርም ነው❤❤❤❤❤

  • @Muhemmedseid1234
    @Muhemmedseid1234 Před 6 měsíci

    Voisu alsemagn bilo mecheresha lay lalemakuaret biye be headset semahut,,and the way u asking ur guest is question is amazing ❤ we must do number one podcast in Ethiopia beterefe keep going ❤

  • @nebiyouseyoum9037
    @nebiyouseyoum9037 Před 6 měsíci

    Bini berta berta we need more podcasts 👍👍👍💪💪

  • @andyb2720
    @andyb2720 Před 7 měsíci +5

    ኲ ኲ መለከቴ የሚል የእርግብ ድምፅ የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ

  • @eyuelmekonnen1678
    @eyuelmekonnen1678 Před 7 měsíci +1

    Work on ur sound system ma men eyenedaw nw msemak bzu gize ena soundoch yemewax tendency alew so keep up 1:58:17

    • @Andebetpodcast
      @Andebetpodcast  Před 7 měsíci

      Thank you. I’ll definitely work on the sound.

  • @yordanoszewdu2554
    @yordanoszewdu2554 Před 6 měsíci

    Betam arif new gn pls sound ystekakel

  • @biruktemsgen367
    @biruktemsgen367 Před 4 měsíci

    I like Behailu

  • @YonasBirhane-zx1nv
    @YonasBirhane-zx1nv Před 6 měsíci

    Haile betam endate yale sew mengeste behon yet nederse neber

  • @tekalignbiramoofficial9490
    @tekalignbiramoofficial9490 Před 7 měsíci +1

    bahe yimechish

  • @YonasBirhane-zx1nv
    @YonasBirhane-zx1nv Před 6 měsíci

    Yes what about energy every thing is energy

  • @eyormak
    @eyormak Před 7 měsíci +1

    ስለ ፖድካስቱ አስተያየት፡
    1) ቀረጻ ሲቀረጽ የውጭ ጫጫታ ባይኖር
    2) ቢጵ ድምጹ በጣም ባይጮህ ከተቻለ ሚውት በቻ ቢሆን በጣም ሲጮህ ስለሚረብሽ
    ጥሩ ይመስለኛል፡፡

    • @dhlogo4450
      @dhlogo4450 Před 7 měsíci

      mensemawes podcast ayedel? ( am talking about the beep)

  • @millionsharbeclassroom-db3fg

    thanks guys

  • @samuelmesfin4882
    @samuelmesfin4882 Před 7 měsíci

    Baha er book gift setegn gebeyaleyem yelem bini Please teyekelegn bisetegn yemechegnal asabochu

  • @impelhabesha632
    @impelhabesha632 Před 7 měsíci

    እየቃመ ይመክርሃል ዠለስ

  • @ErmiyasTariku-lb1sq
    @ErmiyasTariku-lb1sq Před 3 měsíci

    voice ላይ የጥራት ቺግር አለ እናም ደሞ mic ቦታ ይርብሻል

  • @wm3959
    @wm3959 Před 3 měsíci

    የድምጽ ችግር አለ

  • @user-vo4sr4vw6k
    @user-vo4sr4vw6k Před 4 měsíci +2

    በዚ ዘመን የመኖር ዋስትናችን አደጋ ላይ ወድቆ፣ እንደ ሀገር መውደቃችን እያሳሰበን፣ ባህላችን ብሎም እሴታችን ተሸርሽሮ ተከባብሮ እና ተሳስቦ መኖር ባቃተን ግዜ ከአይምሮው ጨምቆ ፣ ከእውቀቱ ከፍሎ አርያ ሆኖ የሚታደገንን መሲህ በመጠባበቅ ላይ ሳለን እንደዚ ነውርን ጌጡ ያደረገና ምንም ሳይፈጥር ሰዎች አስቀድመው የፈጠሩትን እውቀት ሸምድዶ የቀደመውን የስነልቦና ክስረቱን ሊያራግፍብን የሚታገል የድንቁርና ድፍረት ያለው ሰው መድረኩ ላይ ሲውረገረግ ከማየት የበለጠና ሁኔታችን ጥቂት እንኳን ግድ ሳይላቸው ሀገርኛ ማንነታችንን አዋርዶ ከከፍታችን ቁልቁል ሊፈጠፍጠን የተዘጋጀ ቅጂ ሀሳብ ለመግዛት የሚደክሙትን እንደማየት ምንኛ ቅስምን የሚሰብር ነገር አለ...?!

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 2 měsíci

      እየገረመኝ ነበር በአጋጣሚ አይቼ እያዳመጥኩት ነበር 🤔

    • @leykunakalu7797
      @leykunakalu7797 Před měsícem

      ሰላም ...በዕርግጥ ያነሳሀቸው ነጥቦች በትክክል ለሀገር ራስ ምታት ሆነዋል እስማማለሁ🙏 ነገር ግን የሁሉም ችግሮች መነሻ ግለሰብ ነው ብዬ አምናለሁ ለምሳሌ ባህል ና እሴት የግለሠብ እሴቶች አስተዋፅኦ ውጤት ናቸው በተለያዪ የስነ ልቦና ጫና ውስጥ ያሉ ግለሰቦች ድርጊትና ባህሪም የነዚህ እሴቶች አካል መሆናቸውን መዘንጋት ኪሳራ ነው... በሀይሉ ደግሞ ምንም እንኳን የምስራቅ ሰውነቱ ጫና አንደበቱ ላይ ቢገንንም ከደረሰበት ና ካለፈበት የስነ ልቦና ጫና ራሱንን ያላቀቀበትን መንገድ ለአንድ በተመሳሳይ ችግር ውስጥ ላለ ሰው መፍትሄ ከሆነ ብሎ ማካፈሉን ክፋት አለው ብዬ አላስብም...ስለ ቅጂ ያነሱትም ሀሳብ ቢሆን ማህበረሠቡን በቀጥታ ጉዳት ላይ አይጣል እንጂ ያነበበውን ማካፈሉ የሚያስመሰግነው ነው መርጦ መቀበል የአድማጭ ድርሻ ስለሆነ ተናጋሪውን በዚህ መጠን ተጠያቂ አያደርገውም...በሀሳብ መፋጨት መሟገት ብሎም መግባባት ለተሳነው የኛ ትውልድ አሰላሳይ ላልሆነው የዘመናችን ሰው ዱላ ና እሳት የሚያቀብሉ ብዙሀን አንጋፋ አዋቂ ና ታዋቂ ሠዎች በማህበራዊ ሚዲያ ሞልተዋል ስለዚህ በጥቂቱም ቢሆን ሀሳብ ሚያቀብሉትን መኮርኮም አዋጭ አይመስለኝም ..ይቅርታ አስረዘምኩት

    • @user-vo4sr4vw6k
      @user-vo4sr4vw6k Před měsícem

      @@leykunakalu7797 አጢነኸው ከሆነ ይሄን ፅሁፍ የከተብኩት ከወራት በፊት ነበር አሁን ግን ሀሳቤን ቀይሬ አለው። ይህ ህዝብ ይገባዋል!
      ይሄን ስል በላዩ ላይ ውሻ ፈትቼ በመልቀቅ ስሜት እንደሆነ ልብ ይባልልኝ!?

    • @user-vo4sr4vw6k
      @user-vo4sr4vw6k Před měsícem

      አጢነኸው ከሆነ ይሄን ፅሁፍ የከተብኩት ከወራት በፊት ነበር...አሁን ግን ሀሳቤን ቀይሬ አለው። ይህ ህዝብ ይገባዋል!
      ምክኒያቱም የወርቅ ጥጃውን መርጧል። ይሄን ስል በላዩ ላይ ውሻ ፈትቼ በመልቀቅ ስሜት እንደሆነ ልብ ይባልልኝ!?

    • @user-vo4sr4vw6k
      @user-vo4sr4vw6k Před měsícem

      አጢነኸው ከሆነ ይሄን ፅሁፍ የከተብኩት ከወራት በፊት ነበር...አሁን ግን ሀሳቤን ቀይሬ አለው። ይህ ህዝብ ይገባዋል!
      ምክንያቱም የወርቁን ጥጃ መርጧል። ይሄን ስል በላዩ ላይ ውሻ ፈትቼ በመልቀቅ ስሜት እንደሆነ ልብ ይባልልኝ!?

  • @daviddu3920
    @daviddu3920 Před 7 měsíci

    Andebet yanten contact felga neber yet new magegnew?

    • @Andebetpodcast
      @Andebetpodcast  Před 7 měsíci

      Instgram @darkerman
      TikTok @wenefitness
      Email- Andebetpodcast@gmail.com
      🙏🏿

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho Před 6 měsíci

    Pls andebet bro sounds technically 10 Q

  • @Zerituye
    @Zerituye Před 17 dny

    Too much beeping, I wonder what he says 😂

  • @jacksonking366
    @jacksonking366 Před 7 měsíci +2

    ጫት ትውልድ አምካኝ ሰብስታንስ ነው።

  • @ErmiyasZeleke-ki8pb
    @ErmiyasZeleke-ki8pb Před 7 měsíci

    Beha is enlightened, making the conversation truly remarkable. Bini, your facial expressions throughout the podcast conveyed your excitement, capturing the essence of the wisdom flowing. What other expressions can you share while immersed in such enlightening discussions 👌👌