የሰው ልጅ የሚያሳዝን ፍጡር ነው ። | ከበሐይሉ ሙሉጌታ ጋር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ሰላም የሐገር ሰው !
    በሐይሉ ከአዲሱ ትውልድ ጸሐፊዎች መሐል አንዱ ነው ። የመጀመርያ መፅሐፉ 'ቤተልሄም' ለንባብ ከወጣ የተወሰኑ አመታት ያስቆጠሩ ሲኾን ያነበቡት ዘንድ ጥሩ ምላሽ አስገኝቶለታል ። ድሬዳዋ ተወልዶ ያደገው በሐይሉ የአፃፃፍ ሆነ የአነጋገር ነጻነቱን ከትውልድ ሐገሩ የተዋሰ ይመስላል ። ከመፅሐፉ ቤተልሄም በመነሳት በተለያዩ ስነ ልቦናዊ ጉዳዮች ውስጥ ያሉ ሰዎችን በማማከር ላይ ይሰራል ። በተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በኩልም ሐሳብና ምልከታዎቹን ይሰነዝራል ። ቤተልሄም የበሐይሉ ውብ የቋንቋ ክህሎት የታየበት መፅሐፍ ነው ማለት እንችላለን ። በቆይታችን በልቦና ጠባሳ ( Trauma ) ዙርያ ከግለሰባዊ እስከቡድናዊ ቁስሎቹ እየተመላለስን አውግተናል ። ከመንገድ እንደመጣ ስለተገናኘን በቆይታችን ላይ እየተመገበ ታስተውላላችሁ ። ከጊዜ መጣበብና ከሁኔታዎች አስገዳጅነት የመነጨ መኾኑን ልብ በሉልን ። ሰብስክራይብ ያድርጉን ። መልካም ቆይታ ።
    ይመቻችሁ !

Komentáře • 15

  • @neimman8
    @neimman8 Před 3 měsíci +1

    የሚገርመሰ ውይይት ነው በርቱ❤

  • @አወጡደሴ
    @አወጡደሴ Před 4 měsíci

    በጣም የተከበክ ወድሜ ምግብ እየበላክ ወሬ የኢትዮጵያን ባህል አይደለም, የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም አስተማሪወች ናቸው 💚💛❤️

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho Před 4 měsíci +5

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን. ምግቡ በኋላ አይደርስም

    • @feker2
      @feker2 Před 4 měsíci +1

      አሁን ስለደረሰ ነው ቡኋላ ያልበላው

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 Před měsícem

      ትክክል

  • @Ehite-de8cx
    @Ehite-de8cx Před 4 měsíci

    ማምዬዋ በርታልኝ። የምታቀርባቸው ሸጋ ሰዎች!
    በእርግጥ ባያ ያናደኛልም ያስቀኛልም መናምን ግን ጎበዝ ነው❤

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw4822 Před 4 měsíci

    ደስ የሚል ፖድካስት ነው ብርቱልን
    ❤❤❤

  • @MejenTube
    @MejenTube Před 4 měsíci

    ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @ekramahmed8214
    @ekramahmed8214 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @amanuelfeyisa5733
    @amanuelfeyisa5733 Před 4 měsíci

    መፅሀፉን የት አገኘዋለው ?