የተፃፈው ሁሉ እየሆነ ነው || ዶ/ር አብርሃም አምሃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ዶክተር አብርሃም አምሃ የማይነገረውን ድብቅ የህይወት ሚስጢር ልብን በሚነካ መልኩ በዚህ ቪዲዮ ይናገራሉ::ንግግራቸው ልብን ሰንጥቆ ወደ ውስጥ ይገባል::የማናውቀውን የአእምሯችንን ክፍል ይይዛል::እሳቸው በእውነት ጥበበኛ እና ንቁ ናቸው::በአካል ስላገኘዋቸው እድለኛ ነኝ::

Komentáře • 282

  • @FilimonHagose
    @FilimonHagose Před měsícem +4

    ዶ/ር ኣብራሃም ሰለ ሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን

  • @yohadanbiruk3315
    @yohadanbiruk3315 Před 8 měsíci +47

    የኔ አባት ከዚህ በላይ ክብር ይገባዎታል❤ ይሄ ድንቅ እውቀት ለኢትዮጲያን በሙሉ ይበራላቸው ዘንድ መሻቴ ነው.. የሚዲያ ባለሙያዎች እና ስለ ዲሜንሽን የተረዳችው ሰዎች ይሄ እውቀት እሳቸው ጋር ብቻ እንዳይቀር በተለያዩ ስልጠናዎች በመደበኛ ክላስ ማህበረሰቡ ጋር እንዲደርስ የበኩላችውን ብትጥሩ, ለረዳት ፕሮፌሰር አብረሐምም እንክብካቤ ቢደረግላቸው እውቅናና ክብር ቢሰጣቸው ደስ ይለኛል!!

    • @blackcoffeetilahun9923
      @blackcoffeetilahun9923 Před 8 měsíci +3

      Ensum abedew enantem tabdalchu

    • @eshetutafesse3472
      @eshetutafesse3472 Před 8 měsíci

      Q😢😢

    • @yohanneshailu6569
      @yohanneshailu6569 Před 8 měsíci

      Love it!❤

    • @abel3312
      @abel3312 Před 8 měsíci

      Yohadanbiruk3315 • በእውነቱ ልክ ነህ! ግን እዚህ ሐገር "ብልፅግና" ሰው እንዲያውቅ አይፈልግምና ከሰው መሳይ ተኩላዎች እንዲጠበቁ እግዚአብሔር አምላክ ሸፍኖ ያቆያቸው

    • @AndnetHaylnew
      @AndnetHaylnew Před 8 měsíci +2

      ​@@blackcoffeetilahun9923 አንተ ግን ጤነኛ ነህ 🤔ሙያቸውን ስላጋሩ እብድ ትላቸዋለህ 🤔

  • @Betty_nigatu
    @Betty_nigatu Před 8 měsíci +29

    ዶ/ር አብርሀም በጣም የምወዳቸው ምሁር ናቸው እንኳን አቀረብክልን
    podcast ን እንጠብቃለን

  • @doni4802
    @doni4802 Před 8 měsíci +17

    ዶ/ር አብርሃም አምሀ በጣም እምወዳቸው እማከብራቸው አንድሮሜዳ ላይ ከቀረቡ ጀምሮ የሚናገሩት ነገር የማረከኝ የመሰጠኝ ድንቅ ሰው ። thank you mane ስላቀረብካቸው

  • @user-lv7de3qm3f
    @user-lv7de3qm3f Před 7 měsíci +2

    ወንድማችንም ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን አብዝተን።አባታችንን አብዝቶ ይባርካቸው።

  • @ameleworkkibret3866
    @ameleworkkibret3866 Před 8 měsíci +11

    ታውቃለህ አቀባበልህ በኢትዮጵያ ባህል ነውና ፍፁም ደስስስ ብሏቸዋል አከበርኩህ በጣሙንም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ ክበር ደስታቸው የነገዋ ኢትዮጵያ ብርሃን ነው❤

  • @user-ip2le5be1w
    @user-ip2le5be1w Před 7 měsíci +1

    እረዥም እድሜ እመኝልዎታለሁ አባቴ።።

  • @meseretgirma-cb3wm
    @meseretgirma-cb3wm Před 8 měsíci +7

    ዶክተር አብርሃም አምሀ አንድሮ ሜዳ ላይ ቀርበው ብዙ ነገር አስተምረውናል ማንያዘዋል በጣም ጥሩ አቀባበል ነው ያረክላቸው ደስታቸው ፊታቸው ላይ ይነበባል ያላቸውን እውቀት በደንብ እንድንጠቀምበት ጊዜ ካላቸው በብዙ ተከታታይ ብታቀርብልን እስከ ፓርት 6-7ብታስኬዱት እንታነፅበታለን በርታ አሪፍ ውይይት ነው።

    • @hannaloveedgilegn6670
      @hannaloveedgilegn6670 Před 7 měsíci

      እውነት ነው በተደጋጋሚ ቢቀርቡልን ብዙ እንማራለን💚💛❤🙏

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 Před 8 měsíci +6

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በጣም ብዙ ነገር ነዉ የሚያስተምረው

  • @derejeemebet4447
    @derejeemebet4447 Před 8 měsíci +2

    ማኔ አከበርኩህ ትልቅ ሰው ትልቅ ሀሳብ እና እውቀት ያላቸው ሰው። ዶክተር አብርሀም እድሜና ጤናን እመኝልዎታለው። መፅሐፍዎትንም በጉጉት እጠብቃለው።

  • @yonasAT251
    @yonasAT251 Před 8 měsíci +11

    እረ ማኔ ሰዉየዉ ሀሳባቸውን ይጨርሱ በየመሀሉ አትግባ , Please

  • @JohnyohannesGebeyehu
    @JohnyohannesGebeyehu Před 8 měsíci +18

    ማንያዘዋል ዝም በል ያውሩበት እንስማቸው

    • @brookben6767
      @brookben6767 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂 እብድ ነው እኮ

  • @mikiyasamare9280
    @mikiyasamare9280 Před 8 měsíci +5

    THANK YOU for inviting Dr. Abraham Amha (An exceptional scientist with a bright mind and very polite personality)

  • @geniheyab158
    @geniheyab158 Před 4 měsíci

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 7 měsíci +2

    ይደንቀኛል የሚያወሩት ነገር አምላኬ እንድገባኝ እርዳኝ💚💛❤🙏ጥልቅ የረቀቁ ናቸው እኛን በቀላል ዘዴ እንድ ገባን ለማስተማር ነው ወዱአገራቸው የመጡት ታድለናል ግን እንዴት እንማርባቼው በምን መንገድ የሚለውን የሚዲያ ሰወች እባካችሁ እርዱን💚💛❤😍

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 Před 8 měsíci

    ማኔ በጣም ጥሩ ሰው ነዉ የጠየከው ዶ/ር አብረሃም አመሃ

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Před 8 měsíci +19

    እኝን የመሰሉ ታላቅ ሙሀር በአንተ ዓይነት ወመኔ ኢንተርቪው መደረጋቸው በራሱ የመጨረሻ ዘመን መድረሱን ያሳየናል

  • @user-kp2sv7zz3d
    @user-kp2sv7zz3d Před 7 dny

    Be ewunet hule yehone sew eketel ena yehone kftet ayche atewewalehu ahun gn yelben sew agengehu thtnachewu ygezal and ken aychachewu bemotku ene fetarin enew benesu wust yemayewu ❤❤ leza yalachewu abat

  • @ShasheAle
    @ShasheAle Před 6 měsíci

    ይክበሩልኝ አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @abenezerwondwossen9950
    @abenezerwondwossen9950 Před 7 měsíci +1

    Good to see you both again
    መፅሀፋቸውን በጉጉት እየጠበቅነው ነው።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Před 8 měsíci +2

    ማንያዘዋል አሁን ትልቅ ስራ ሰራህ።
    እነዲህ ምራቃቸውን ዋጥ ያደረጉ የበሰሉ ሰዎችን ማቅረብ መጀመርህ በጣም ጥሩ ነው። ይህ ማለት ግን ትልቅ ሰው ሁሉ አዋቂ ነው ማለት አይደለም እና እነግዶችህን መምረጥ ግድ ይልሀል።

  • @gimiman5805
    @gimiman5805 Před 4 měsíci

    It is good approach

  • @Heriod
    @Heriod Před 8 měsíci +14

    This is just incredible!! Manyazewal: wonderful work!! Only one comment.... I'm writing because I really really care and think your channel is excellent... please don't interrupt the guest.. especially this guest. Some of the concepts are truly deep and should let him talk till end..then follow up with your thoughts/questions. Excellent work interviewing this professor.

  • @munarussomaman
    @munarussomaman Před 6 měsíci

    በጣም ደስ የሚልና ፡ አስገራሚ ትምህርት ነው። እድሜና ጤና ይስጡት ፈጣሪ። Det är väldigt, viktig information, jag känner mig har varit på en utbildning.
    Tack så mycket❤

  • @asterene8408
    @asterene8408 Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሄር ይስጥህ የምወደውን ሰው ስላቀረብክ

  • @sisayberesa9211
    @sisayberesa9211 Před 8 měsíci +4

    በጣም እወዳቸውለው ኣታፍናቸው ይናገሩ

  • @tsionawithabesha4972
    @tsionawithabesha4972 Před 8 měsíci +1

    አሁን ገና best program ሰራክ ከቲክቶክ ግሳንግስ ወተክ ለትውልድ አርዓያ የሚሆኑ እንደ ዶ/ር አብርሃም አይነት ሰዎች በይበልጥ ብታቀርብ ጥሩ ነው

  • @takelegetnet9396
    @takelegetnet9396 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን ማኔ። እ/ር ይስጥልን።

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 6 měsíci

    በጣም ፣አስገራሚ ሰው። እንደዚህ አይነቱ ፡ሰው ኢትዮጵያ ፡ይዛ በድህነት ተዘፋቃ ፡ስትኖር ፡እጅግ ፥ ያሣዝናል በአእውነት። መንፈሳዊው፡አለም፡ በሳይንሳዊ፡መልኩ፡ የገለጡ፡ ለመጀመርያ፡ ስሰማ። እንደዚህ፡አይነት፡ ሰው፡ ትግሬ፡ንግስተ-ሳባ፣ ነው፡ የተማሩት፣ ብለው፡ የሚጠልዋቸው፡ ሰዎች ፣ይኖሩ፡የሆን? ፈጣሪ ፣እድሜ፣ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 Před 8 měsíci +2

    ማንዬ እናመሰግናለን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @derejeashagre1016
    @derejeashagre1016 Před 8 měsíci +13

    ወንድሜ ማናዘዋል በቃለ መጠየቅህ አንተው ጠያቂ አንተው አብራሪ መሆኑን ቀንሰው

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před 8 měsíci +1

      ትክክለኛ እስተያየት

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 7 měsíci

      Tiru teyaki new . Esu eyabirara yalew kebad concept silehone sew ayiredawum bilo new . Bezih melku eyut. Quantum physics kebad concept new.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 8 měsíci +1

    ባለማህተብ❤

  • @yohanneshailu6569
    @yohanneshailu6569 Před 8 měsíci +1

    Wow that's brilliant!❤
    Thank you my brother Manyzewal & Dr.Abrham amaha for sharing this powerful wisdom🙏

  • @tilomotivetube9565
    @tilomotivetube9565 Před 8 měsíci +4

    wow በጣም ደስ የሚል program ነው

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  Před 8 měsíci

      እናመሰግናለን!

    • @yoditbelayneh
      @yoditbelayneh Před 6 měsíci

      ​@@manyazewaleshetueski plan a podcast every other week or per week for a year or longer with this mental giant. Please do it.

  • @Crypto_World36
    @Crypto_World36 Před 8 měsíci +1

    Doctoru hasab aschers yastemruhal. Lemabrarat atmokir. Lelaw enamesegnalen.

  • @Spiritual_song_lyrics1
    @Spiritual_song_lyrics1 Před 8 měsíci +1

    ዶ/ር አብርሀም በጣም የምወዳቸው ምሁር ናቸው

  • @sonabelo3172
    @sonabelo3172 Před 8 měsíci +1

    we love you professor

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Před 8 měsíci

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 Před 8 měsíci +2

    I love you mane, tilik sira iyeserah newu berta

  • @natimilli4
    @natimilli4 Před 8 měsíci +4

    thank you Manyazewal, we can gain such an interesting wisdom fromDr. Abraham

  • @tupakfunnyvideos9684
    @tupakfunnyvideos9684 Před 8 měsíci

    መልካም ነዉ ደስ ይላል ትንሽ እንግሊዘኛዉ በዛና ያልቸማርን ሰወች ሁሉን አልተረዳነም ግን የናንተ ችግር አይደለም የኛ ነዉ አለመማር

  • @user-gz3vw8cb3v
    @user-gz3vw8cb3v Před 7 měsíci

    ይቀንየልና ኣቦና ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hailemeku6224
    @hailemeku6224 Před 8 měsíci +1

    Mane Yene Jegena Bertalegn!

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Před 8 měsíci

    ፕሮፌሰር አብርሃም እጅግ በጣም የከበሩ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያልብስልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinAmanuel-tv4pi
    @mesfinAmanuel-tv4pi Před 8 měsíci +1

    mane programu betam arif hono sale yetegabazh engidan hasab atscherisim please bizu atawura gin bizu bititeyik melkam newu bertaling Dr abriham amha gin yileyalu

  • @hiruthailu4908
    @hiruthailu4908 Před 8 měsíci

    ዶ/ር አብርሀም አምሀ ምርጥ ምሁር
    እናመሰግናለን

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Před 8 měsíci

    ማኔ ምርጡኣ ጥሩ ጥሩ ሰወችን እየገበዝክ ነዉ እናመሰግናለን...i can't Wait podcast.

  • @user-nt4vr9mw9h
    @user-nt4vr9mw9h Před 2 měsíci

    ምርጥ ሰው በቃ ለኔ

  • @geniheyab158
    @geniheyab158 Před 4 měsíci +1

    መፅሃፋቸው በጉጉት እየጠበቅን ነው።

  • @Messiadwa
    @Messiadwa Před 7 měsíci

    ይገርማል ለማንኛውም ማኔ እናመሰግንሀለን

  • @Cooking335
    @Cooking335 Před 8 měsíci +3

    We are in to transition!!!

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia Před 8 měsíci +1

    I have great respect for Dr. Abrham and gentle man Manyazewal

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 Před 7 měsíci

    መንፈስ ህይወት ይስጣል ሥጋ ምንም እይጠቅምም እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፍስም ህይዎትም ነዉ ። ስለ ሚሆነው ስለ ዘላለም ህይወት መንገድ ክርስቶስ ኢየሱስ ነግሮናል ። ፍልስፍና በበህር ላይ የተጣለ ኩበት ማለት ነው ። መድረሻ የለሽ ማለት ነው።

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Před 8 měsíci

    Wooooo ምርጥ እንግዳ

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 8 měsíci +6

    ማኔ የገባህ መስሎህ አሃ አሃ ስትል ቆይተህ በመሃል ክው የምትለው ነገር በሳቅ ነው ያፈረሰኝ😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂🙊🙉 እሳቸውን ለመረዳት ይከብዳል አይዞሽ ገለቴ😂😂😂

  • @DmvEntertainment_
    @DmvEntertainment_ Před 8 měsíci +3

    Can’t wait for full episodes 😇😇😇

  • @itna1209
    @itna1209 Před 8 měsíci +2

    Now you got the exact person 👏👏👏

  • @user-ld4pw7xe1g
    @user-ld4pw7xe1g Před 8 měsíci +1

    Wow wow wow
    Mane fetari yebarkeh❤
    I cant wait for the podcast ❤

  • @tidenektesfaye1317
    @tidenektesfaye1317 Před 8 měsíci

    ስወዳቸው.

  • @negasigebremedhinmeley3338
    @negasigebremedhinmeley3338 Před 4 měsíci

    እኝህ አባት በጣም ጥልቅ እውቀት አላቾወ 🎉...

  • @namnnammnkk
    @namnnammnkk Před 8 měsíci +2

    ወደ እግዚአብሔር መግቢያ በር አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ነው! ከኢየሱስ ውጪ የምትገባበት መንፈሳዊ አለም የሰይጣን አለም ነው። ብርሃን ወይ ጨለማ፤ እግዚአብሔር ወይ ስይጣን ነው ያለው። ሰይጣን ሰዎች አይናቸውን ከኢየሱስ ላይ አንስተው ሌላ መዳኛ በሳይንስ አሁን ደሞ ሳይንሳዊ ጥንቆላ ይዞ በዚህ መጨረሻ ዘመን ሊያጠፋ መጥቶአል እባካቹ ንቁ!
    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    የሐዋርያት ሥራ ምሀራፍ 4 ቁጥር 12
    ሰይጣን እራሱ የብርሃን መላህክ መስሎ ይገለጣል።
    የእግዚአብብሔር ቃልን መሰረት ያላደረገ። ኢየሱስን በር ያላደረገ መንገድ ሁሉ መጨረሻው ጥፋት ነው!
    ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    የዮሀንስ ወንጌል ምሀራፍ 14 ቁጥር 6
    እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው።
    የዮሀንስ ወንጌል ምሀራፍ 10 ቁጥር 1
    በሩ ኢየሱስ በቻ ነው ወደ እግዚአብሔር መግቢያ ሌላ በር የለም!

  • @user-ex8xh4en9h
    @user-ex8xh4en9h Před 8 měsíci

    Tnx selgabzgakachew betam migermu sew nachew ❤❤❤

  • @AmsaluWerku
    @AmsaluWerku Před 8 měsíci

    ማኔ ያክብርልን ቀጥልበት

  • @tesdiva9401
    @tesdiva9401 Před 7 měsíci

    I was in doubt! But now I believe! That same power which…resides in me! 💪🏽

  • @nefizanegash1500
    @nefizanegash1500 Před 8 měsíci +5

    its really amazing, just want to say one thing I have seen your latest interview with dr. Abraham I don't know if you do this with your other guests too, let them speak please I mean let them talk more and more I don't know if you notice but sometimes you cut there ideas and you speak more don't take this as negative comment just let them speak more even you know what they are speaking be silent allow them to speak more so we understand plus it annoys your viewers. thank you

  • @Alehegn0946
    @Alehegn0946 Před 8 měsíci

    Great Mane meregagatehen wedejewalehu

  • @lidyanegussie551
    @lidyanegussie551 Před 8 měsíci

    Mane berta ! This is just the start 👏

  • @tgworku4170
    @tgworku4170 Před 8 měsíci

    በጣም እናመሠግናለን ማንያዘዋል

  • @yoditdiribssa1733
    @yoditdiribssa1733 Před 8 měsíci

    i can't wait

  • @user-ms6nl2tv1j
    @user-ms6nl2tv1j Před 8 měsíci +1

    Keep it coming!!🥰

  • @user-br5ny6gc7u
    @user-br5ny6gc7u Před 8 měsíci +2

    I can't wait until podcast mane🔥🔥🔥

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills Před 8 měsíci

    Thank You Mane.

  • @only1_negus
    @only1_negus Před 8 měsíci +3

    Beautiful the things this man talks about makes so much sense he is basically talking the same thing as eckhart tolle

  • @selamabriham5082
    @selamabriham5082 Před 8 měsíci +3

    I think Dr. Abriham is talking about unseen world by simplest and understandable language as much as possible. But I have understood that those facts are not fully explained by existed human language. But as we experience in our real life more and more, we could understand more !!!!!!!! Great respect Dr. Abriham

  • @henokhiyabu9981
    @henokhiyabu9981 Před 7 měsíci

    የመጨረሻ እልም ጋዜጠኛ ሳይንቲስቲ እና ኣስተማሪ ለመሆን ስሞከር።

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno Před 7 měsíci

    ውይ ቅዠት!አዋቂ ነኝ ባዩም አላዋቂም አብሮ ሲቃዥ ከዚህ በላይ ምን እብደት አለ!በእውነት እውነተኞቹን የኢየሱስ አማኛች አታገኙም።

    • @BEREKETZONE
      @BEREKETZONE Před 6 měsíci

      Osho man

    • @user-pj1je4tn5i
      @user-pj1je4tn5i Před měsícem

      አለም የሚጠፋው። አላዋዊወች ባዶነታችውን ለመናገር እንዲህ እንዳተ ድፍረት ሲያገኙ ነው

  • @mikaelberhane1175
    @mikaelberhane1175 Před 8 měsíci

    Betam konjo program

  • @getunega1807
    @getunega1807 Před 8 měsíci

    Wow wow wow
    Thank you dr
    Thank you mana
    we are in deep selp
    Pealse wakeup guys

  • @wudasrat
    @wudasrat Před 8 měsíci +4

    The Doc. is living the moment.
    Really funny😂. የገባው ይገባዋል።

    • @alulah.m8445
      @alulah.m8445 Před 8 měsíci

      Stupidity at its best. Nobody understands what his talking about 😂😂 even himself

  • @yosefsimeneh6709
    @yosefsimeneh6709 Před 26 dny

    Ke Tihitinachew bestejerba yehone eruk yehonebin wisdom yale aymeslachihum? betam yemigermu mehur nachew Dr.Abraham

  • @Olaup800
    @Olaup800 Před 8 měsíci +2

    Good job bro

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8q Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LoveMe-gv5yc
    @LoveMe-gv5yc Před 8 měsíci +1

    ብሰማዋት ደስ ይለኝ ነበር ግን ጠያቂው???????????????? ዶክተር እዬ ሰው ምረጡ

  • @ashenafitesfaye6300
    @ashenafitesfaye6300 Před 8 měsíci

    ትሁት አባት።

  • @tsegayeahmed
    @tsegayeahmed Před 8 měsíci

    can't wait sunday

  • @bahrantariku7180
    @bahrantariku7180 Před 8 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ግን ብዙ ነገር ከሳቸው መስማት ብንችል

  • @natidani5349
    @natidani5349 Před 7 měsíci

    ዶክተር አብርሃም አምሀ

  • @GamoHighlnds
    @GamoHighlnds Před 7 měsíci

    ጠያቂ አትመስልም ተጠያቂ ትመስላለህ

  • @teweldebrhanmengesha2482
    @teweldebrhanmengesha2482 Před 8 měsíci

    Ebakotn do/r egziabher amlak edmena tena ketemewala selam gar yistln amen sile asdenakiwena molto lefeseswe ewketwom enamesgnalen melkam gize

  • @asthey
    @asthey Před 7 měsíci

    Manyazeal🙏D.e Abreham sle ENAT AGER ETHIOPIA MKERAWA YLFAL WEYE🙏😢???😢

  • @mulatshitye5187
    @mulatshitye5187 Před 7 měsíci

    ማንያዘዋል እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ነገር ግን አንተ ከመጠየቅ ውጭ ብዙ አታውራ አንተ ካወራኃው ምኑን ያውሩት? እና ለወደፊትም ብታውቀውም እንኳን ማብራራት ሳይሆን መጠየቅ ነው ያለብህ!!!

  • @sintayehunigussie8089
    @sintayehunigussie8089 Před 6 měsíci

    ጉልበት ምንድነው? ጉልበት አለው፡በሀይልህ ጉልበት፡የባትሪ ጉልብት፡የመኪና ጉልበት እንላለን።ለምንድነው የሰው ጭንቅላት ጉልበት የማንለው? የስመት ጉልበት የማንለው?ጉልበት የማነው?ከየት መጣ የምለዉን ዶ/ር ኣብረሃም ብያብራሩልን?

  • @sonabelo3172
    @sonabelo3172 Před 8 měsíci

    the great ethiopan man

  • @user-gh3qx9zj4e
    @user-gh3qx9zj4e Před 8 měsíci +1

    more Adamtachew mane

  • @user-wu3ox6rg1f
    @user-wu3ox6rg1f Před 8 měsíci +4

    የኔ ጥያቄ ግን ሰውዬው ከማውራትና ነገሩን ከማሰላለሰል ባለፈ ምን ያህል ነገሩን አድርጎት በዚያ ህይወት ኖሮአል የሚል ነው

    • @yehezbalem7474
      @yehezbalem7474 Před 7 měsíci

      😂😂😂

    • @abeing-7777
      @abeing-7777 Před měsícem

      Yenem teyake neber gn ante memar ena mawek yalebehn wesdeh esun be rash hiwot metegeber nw

  • @megdelawittemesgen3460
    @megdelawittemesgen3460 Před 2 měsíci

    😍

  • @alexbirhanubirhanu4199
    @alexbirhanubirhanu4199 Před 8 měsíci +5

    እንዲ ደና ቆምጨጭ ያለ ሰዉ አቅርብ እንጂ👍

  • @Yordanos27
    @Yordanos27 Před 7 měsíci

    Please please yalchawen ewkate endeyagrun enerdachaw be Hulu nager

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 Před 8 měsíci

    Memhr Dr Abraham Amha enamesgnalen

  • @MekdelawtAzage
    @MekdelawtAzage Před 2 měsíci

    Please recommend us a book on this