"የእግዚአብሔር በግ" ዮሐ. ፩፥፴፮ በሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 04. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 2

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን በእውነት አባታችን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ይላክልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 3 měsíci

    አሜን መምህር ቃለህይወትነ ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን።