Tadele Ayele - Yarbegnaw Lij | ታደለ አየለ - ያርበኛው ልጅ | New Ethiopian Music 2022 | ምርጥ የፋኖ ቀረርቶ እና ፉከራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Tadele Ayele - Yarbegnaw Lij | ታደለ አየለ - ያርበኛው ልጅ | New Ethiopian Music 2022 | ምርጥ የፋኖ ቀረርቶ እና ፉከራ
    #ethiopianmusic #amharicmusic #fano #አማራ #zemenekase #ዘመነካሴ

Komentáře • 164

  • @sewyalewtadele4456
    @sewyalewtadele4456 Před rokem +8

    ዘመነን እወደዋለሁ ማሪያምን።
    ምክንያቱም ጀግና ነው።

  • @desalegnabebaw4267
    @desalegnabebaw4267 Před rokem +12

    እኔም ዘመነ ነኝ ፍትህህ ለዘሜ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ኧረ ተነስ አማራየ ስንተባበርነው ጥላትን የምናጠፋው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 Před rokem +9

    እኔም ፋኖ ዘመነ ነኝ
    ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህህ ለአርበኛው ዘመነ ፍትህ ለዘሜ ዘምየ ወንድሜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ 💔💔💔💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪ከጎንህ ነን ዘሜ

  • @ttry5284
    @ttry5284 Před rokem +22

    እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ፍትህ ፍትህ ለጀግናው ❤️❤️❤️

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Před rokem +1

      ሁሉም አማራ ደሙ ፋኖ ነው🔥🦁💪

  • @bizuneshatale9250
    @bizuneshatale9250 Před rokem

    እኔም ዘመነ ነኝ ፍትህህ ለዘሜ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ኧረ ተነስ አማራየ ስንተባበርነው ጥላትን የምናጠፋው

  • @adaneboss920
    @adaneboss920 Před rokem +6

    እኔም አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ ነኝ

  • @halemahahmad906
    @halemahahmad906 Před rokem +7

    ፍትህ ለመላው አማራ💔💚💛❤️💔አይዘሜ አላህ ይጠብቅህ ከነፈሰበላው 💔 ተው አማራዎች አሰፈቱት ይህልጂ አንድነገር ሳያረጉት💔 አፈረይብሉና አሳፈኑት💔

  • @bzuwereillu935
    @bzuwereillu935 Před rokem +1

    ወይኔ ደስ ሲል ውድ የእማማዬ ውዷ ኢትዮጵያ አማራዬዬዬዬ ልጅ በምን ቃል ልግለጸው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @sifen5
    @sifen5 Před rokem

    የኛ ጄግኖች ድፍን አማራ ዘመና ካሴ ነው ጎጃም ጎዴር ወሎ ሼዋ ወዘተ የኢቶ ሀውልት መካታ አማራ

  • @keniantube8416
    @keniantube8416 Před rokem

    እንኔም ዘመነ ነኝ‼
    አርበኛው የመላ አማራ የአይን ብሌን ነው‼በዘሜ የሚደራደር የአማራ ህዝብ የለም‼ባንዳ ብአዴኖች ግን ቀናችሁን ጠብቁ‼ይህ ቀንም ያልፋል‼

  • @alhamdulillah7851
    @alhamdulillah7851 Před rokem

    ፍትህህህህህህህህህህ ለጀግናችን ለዘመነ ካሴ የኔጌታ ዘሜዋ የአማራ ኩራት💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ፍትህ ፍትህ ለጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ዘሜዋ💪💪💪💪💪💪👈

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem

    ዘምየ አለሜ ጀግናየ ልቀቁት በለው ጀግናው አማራ ተነስታል አሁንማ አንሰጥም

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 Před rokem +1

    የአማራዬ አርበኛ ፋኖ ዘሜዬ አላህ ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍😍✊✊✊💪💪💪😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-zp8qk8qx9i
    @user-zp8qk8qx9i Před rokem

    ፍኖ ናማ በልልኝ እማ❤❤❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 5 měsíci +1

    ኡፍፍፍ ዘሜዋ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤😢😢 4:47

  • @koyachewlakachew4404
    @koyachewlakachew4404 Před rokem

    ስሙ ደስ ይለኛል ዘመነ ሲነሳ
    የማያንቀጠቅጠው ግርመው እንደ አንበሳ

  • @halutub4994
    @halutub4994 Před rokem

    ኡኡኡፍፍፍፍፍ አሁን ሀገር መሆን አማረኝ💪💪💪💪

  • @user-nu9ku7mv2v
    @user-nu9ku7mv2v Před 2 měsíci

    ዘሜጀግናው😊😊

  • @user-nm1rs4lr4q
    @user-nm1rs4lr4q Před rokem +1

    💝💝💝💝💝💪ማር💛💛ፋኖ😭😭👈

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 Před rokem

    ዘሜ ጀግና💪💪💚💛❤

  • @aynalmeyeborenalji7877

    እኛ ችለን እንጂ ታግሰነው ኑረን 30 አመቴ ነው ከጀመረን ትግል ዋው 💚💛❤

  • @anbashamekonen356
    @anbashamekonen356 Před rokem +1

    ፍትህ ፍትህ ለጀግናው መሪያችን በአደን አዛባው ባስቸኮይ ፍቱልን ፍትህ ለመርያችን

  • @user-mq8pl7ex1k
    @user-mq8pl7ex1k Před rokem

    ፍትህ ለጀግናው ዘሜ አማራየ ተነስቁረጥ አንበሶቻችን እያፈኑ እየወሰዱብን ዝምታው ምንድነው ስንቶቹን በልተውብን ዝምብለናል አሁንም ዘሜን እንዴት ይወሰዳል እረአማራየ ቁረጥ አሁን የካባድግዜነው አንድነታችን ሀይላችነው ስለሚፈሩነው አማራን ጀግኖችን እሚያስሩብን አንበሳ ልጆቹ አሉት አሁነው እሩጫው አማራየ በርታ ፍኖ ኑሩልኝ በርቱልኝ እውነት ያሸንፍል ድሉ የፍኖወችነው ስለሚፈሩነው እሚያስሩት ዘሜ ልጆችህ አሉልህ አይዞህ የቁርጥልጆችህ አሉ ከጎንህ

  • @adanichzamana4746
    @adanichzamana4746 Před rokem +2

    ዘሜ ♥️ ፍኖ የኢትዮጵያ ጅኅኖች እችን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👌👏👏😭

  • @dawitfentahun4501
    @dawitfentahun4501 Před rokem +3

    እኔም ዘሜ ካሴ ነኘ

  • @user-hh1wm2eg3g
    @user-hh1wm2eg3g Před rokem +2

    ኸረ ፍትህ እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ አማራ ንቃ ኸረ እስከመቸ😭😭😭

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Před rokem +1

    እኛ ችለን እንጂ ታግሰነው ኑረን 30 አመቴ ነው ትግል ከጀመረን ዋው 💚💛❤ አማራየ ንቃ ንቃ

  • @nadinahmed8597
    @nadinahmed8597 Před rokem +4

    ፍትህህህህህህ ለጀግናው ዘሜ💚💛❤️Wow👍እረ ጉዱ እረ ጉዱ ገና 💓💓💓💓💓

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 Před rokem +1

    #ዘምየ የአማራ ህዝብ ልጅ እንወድሃለን

  • @koyachewlakachew4404
    @koyachewlakachew4404 Před rokem

    አይዞህ በረታ ወንድሜ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před rokem

    ትክክክል ትነቃለህ ንቃ ካልነቃህ ነገ ሀገር የለህም ይህን እወቅ እሱም በህይወት ከኖርክነው።

  • @maryamahmad4209
    @maryamahmad4209 Před rokem

    አይዞሕ ወንድም ዋው ድምጽ ዴሥ ሣሊል

  • @enatmedia6834
    @enatmedia6834 Před rokem +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዘመነ ካሴ

  • @Hawah-ir8vs
    @Hawah-ir8vs Před rokem

    አይዞን አማራየ ፍትህ ለዘመነ ካሴ ለአርማችን መለያችን ጀግናችን አውሮ በላወች እች ገባና ልባችን ተሰበረ ፍትህህህህህህህ 😭😭😭😭

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Před rokem +3

    Zemene has written golden history.he lives forever

  • @maryammohammed6875
    @maryammohammed6875 Před rokem

    እኒም ዘሜነኝ ፋተህ ፋተህ ፋተህ

  • @rahelbelete2594
    @rahelbelete2594 Před rokem

    Eneeeem zemene nugn

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Před rokem

    እዲያ በል ያገር ልጅ

  • @ganzabebalay7792
    @ganzabebalay7792 Před rokem

    የኔልዩጀግና

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 Před rokem

    እባካችሁ ድምፅሁኑት ያማራ ልጆች አይበላ ይህ ጀግና ሚድያ ተጠቃሚወች በርቱ እስከመጨረሻ ፍትህ ጠይቁ

  • @tir_uabasfawasfaw9931

    What is healthy Ethiopia

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Před rokem +2

    ዘሜዋ ትርታችን የአማራ ህዝብ ውድ ልጅ

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YddiyaAdonyas-fl5bu
    @YddiyaAdonyas-fl5bu Před rokem

    እኔም የዘምዬ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oumerbiru8238
    @oumerbiru8238 Před rokem

    ፍትህ ለጀግናወ ዘመነ ካሴ

  • @ekramali4623
    @ekramali4623 Před rokem +2

    ዘሜዋ ምን በሆኩልህ ዘሬስ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před rokem

    አኔም ዘምየ ነኝ💚💛❤💗💗💗💗💗💗💗

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Před rokem

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግናቺን

  • @masayaadamu4603
    @masayaadamu4603 Před rokem

    ፍትህ ለዘመነካሴ. እኔምዘመነነኝ በርታ ደሜ

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Před rokem

    Ewonewu Erezemie Nama Wowowowow

  • @kokoko1355
    @kokoko1355 Před rokem

    እኔም ፋኖነኝ ፍትህ ለጀግናው ዘመነካሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😥

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 Před rokem +3

    ዘመነ😘😘ፍትህ😭😭😭

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘሜ ወንድማችን የኛ ጀግና

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 Před rokem +1

    ዘሜ ዘሜ ዘሜ ጀግነችን💪💪💪❤

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 Před rokem

    zemene kassie long live our hero justice for zemene kassie 💚💛❤

  • @ahlmsa7819
    @ahlmsa7819 Před rokem

    ፍትህለዘመነ

  • @hfddkhff9117
    @hfddkhff9117 Před rokem +1

    ፍትህ ፋትህ ለአማራዉ ጀግናችን

  • @teferalove7855
    @teferalove7855 Před rokem

    ዘምዬ

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Před rokem

    አንተ ጫፉን ይዘህ እኔ ስሩን ይጄ ሳልጥልህ አልቀርም ወዝውጄ ወዝውጄ
    አማራነት ይለምልም💚💛❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዘመነ ❤💛💚😭😭😭

  • @user-nd8hy5wc6o
    @user-nd8hy5wc6o Před rokem +1

    እኔም ፋኖ ነኝ ፍትህ ለዘሜ 💚💛❤💪💪💪😘😘😘😘

  • @matieng9760
    @matieng9760 Před rokem

    ፍትህ ለጀግናው አረ ፍትህ ፍትህ

  • @ddff2512
    @ddff2512 Před rokem

    ፍትህለዘሜ😥😍

  • @user-tl5bn4wk9z
    @user-tl5bn4wk9z Před rokem

    ጀግና ይታሰራል ይፍታል ለሁሉም ጊዜአለው

    • @yrotdinku7282
      @yrotdinku7282 Před rokem

      Enidafish yariglin ehite ahunis nededegn besetsegn menor asichegere Amhara endewusha eyetebarere

  • @hadia1097
    @hadia1097 Před rokem +1

    ፍትህህህለዘሜካሴ፣እኔምፍኖነኝ

  • @lubabahosan5807
    @lubabahosan5807 Před rokem +1

    ፍትህለጀግናችን፣ፍቱጀግናችንን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Před rokem

    እኔም ፋኖ ዘመነ ካሤ ነኝ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 Před rokem

    የእኛ ንጉሥ ዘሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መንገድህ መንገዳችን ነው

  • @awellendre7776
    @awellendre7776 Před rokem

    ፍትህ ለአረበኛው ፋኖ ለዘመነ ካሴ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @sadahalzaabi3672
    @sadahalzaabi3672 Před rokem +4

    ፍትህ ፍትህ ለዘመነ ካሤ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለታሰሩት ጋዜጠኞች ፍትህ ኧረ ኡኡኡኡ

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l Před rokem

    የኔ ውድ ዘምየ ፍትሉውን መከታችንን

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před rokem

    እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ዘሜችን ይፈታ ያይናችን ቢሌን ፍትህ ለጀግናች ዘሜ የፋኖው መከታ

  • @user-nq6kw1yw4j
    @user-nq6kw1yw4j Před rokem +2

    ፍትህ ለጀግናችን እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Před rokem

    ሠላምናችሁ

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Před rokem

    Very beautiful kererto

  • @user-tp5wk4wx2w
    @user-tp5wk4wx2w Před rokem

    እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ፍትህ ፍትህ ፍትህ💚💛❤💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹ፋኖ ደሞቸ

  • @muluyamuluya7511
    @muluyamuluya7511 Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Před rokem +3

    Zemene has written heroic history .sorry for those who arrested him

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Před rokem

    Inde atse tewodros tariku yegenen arbegna silehone mesimamat new tekami

  • @zd2105
    @zd2105 Před rokem

    እኔም. ዘመኔካሴነኝ. ፍትህ🇪🇹👍👍💞💞

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-yg8ep4bz4j
    @user-yg8ep4bz4j Před rokem +1

    እኔም ዘመነ ካሴነኝ ፍትህ ፍትህ ለጀግናችን❤❤💔💔💔

  • @meazaalekis5597
    @meazaalekis5597 Před rokem

    ፍትህላውድምችን

  • @AaBb-fx5ih
    @AaBb-fx5ih Před rokem

    ጀግናችን ካልተፈታ ለምን ባናቶ አትተከልም ኢቶዮጵየምትባል

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Před rokem +1

    እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግናችን

  • @sewaregtariku7467
    @sewaregtariku7467 Před rokem

    fetih learebegnaw zeme

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 Před rokem

    አላህ ይጠብቅህ ዘሜ ፍህት

  • @janat9052
    @janat9052 Před rokem

    እንደው እውነት ዘመኑን እማ በፍጥነት ካላሥፈታችሁ ሠው አደላችሁም ፍትህ ለዘመኔ

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Před rokem

    ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወዉዉዉዉዉዉዉ

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r Před rokem

    ይለቀቅ - አሁን ፣ ዛሬ :: ካልሆነ..፣ መርዙ : ይመርዛል : ወደፌት...

  • @user-gx4lx6el2d
    @user-gx4lx6el2d Před rokem

    እኔም ዘመነ ነኚ እኔም ፋኖ ነኚ 💚💛❤

  • @Marthinkiyosaki10
    @Marthinkiyosaki10 Před rokem +8

    በየሚዲያው ሽለላ እና ፉከራ ምንም ትርጉም የለም።የአማራ ወጣት በስሜት ስለሚጓዝ ጩኸቱ ከሳምንት የዘለለ አይደለም። አንድ ሰሞን ይጮኻል ፣ስሜት ሲበርድ ሁሉም ይረሳል።የብልፅግና መሪዎችም ይህን ተረድተውታል ለዚህ ነው ያሻቸውን የሚያስሩት።ማሰራቸውንም ይቀጥላሉ።

    • @yrotdinku7282
      @yrotdinku7282 Před rokem

      Gin min yadirgu yanadidal bezer behaymanot eyekefafelu siasiru betam yamal egizabiher Ethiopian ena hizibochian ybart🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Marthinkiyosaki10
      @Marthinkiyosaki10 Před rokem

      @@yrotdinku7282 አማራ ውስጥ ለሚታገሉለት ዘብ የሚቆም ቆራጥ ወጣት ቢኖር ብልፅግና ያሻውን አያደርግም ነበር።ለአማራ የሚታገለው ሁሉ ይታሰራል።እንደምሳሌ እነ ዮሃንስ ቧያለው ፣እነ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ በደል ይቁም በማለታቸው ብቻ ከብልፅግና አመራር እንዲገለሉ ተደርገዋል።ይህን ለማድረግ ብልፅግናን የገፋፋው የአማራ ህዝብ ለሚታገሉለት መሪዎች ቆርጦ የመታገል አቋም ባለማሳየቱ ነው።ፍላጎት ብቻ በቂ አይደለም።መስእዋትነት ይጠይቃል።እንደው የጠፉት ተማሪዎች ጉዳይ ብቻ አማራውን ለማነሳሳት በቂ ነበር

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 Před rokem

    አማራ😘😘😘😭😭😭😭

  • @user-mi6ti9vz6i
    @user-mi6ti9vz6i Před rokem +1

    ፍትህ ለዘሜ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @chalinewgetamesay1100

    Justice for hero zemene

  • @fikiralemu5383
    @fikiralemu5383 Před rokem

    እውነት ነው

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Před rokem +1

    Those who quarrell with the truth make dirty history

  • @MeseluGetnet
    @MeseluGetnet Před 3 měsíci

    እረባካችሁ ፋኖ መግባት እፈልጋለው ማርያምን የት ባገኝው ያለውት አዴስ አበባ አማራ ወደፊት ስልክ ላኩልኝ

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Před rokem

    ፍትህለዘሜ

  • @AaBb-fx5ih
    @AaBb-fx5ih Před rokem

    እኔም ዘመነ ነኚ ፍትህ ፍህት ፍህት