New ethiopian music 2024 : Tewachew Adane(egg) girgru : ተዋቸው አዳነ (እግግ) ግር ግሩ -{official video}2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 01. 2024
  • #ethiopianmusic #abyssiniarecordsam #gondermusic #gojammusic #minewshewa #wollomusic #oromomusic #tigirignamusic #sudanmusic #amaramusic #africanmusic #eritreanmusic #somaliamusic#afarmusic #welayatmusic #tiktok #like
  • Hudba

Komentáře • 870

  • @user-fw8eh2xb1q
    @user-fw8eh2xb1q Před 5 měsíci +177

    ሰውነቴን በሙሉ ወረረኝ፣ የሚገርም ስራ ነው ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ፤ ነጻነት ለተገፋው ሕዝብ!!!💪💪

    • @asmamawyinges3725
      @asmamawyinges3725 Před 5 měsíci +3

      በጣም!!!!!💪💪💪💪💪🙏🙏🙏

    • @munaaa7319
      @munaaa7319 Před 3 měsíci +1

      እኔም አንቀጠቀጠኝ😂❤❤❤

    • @MaMmy-ht7bv
      @MaMmy-ht7bv Před měsícem +1

      እኔንም እናት ወረሪሪሪሪኚ አማረ አላህ አንድ ያረገን ያረብ ሠላምቸን አላህ ብቅረብ ያረብ

    • @yab_maraki.Tube764
      @yab_maraki.Tube764 Před měsícem

      ድል ለተገፋው ወገኔ
      ድል ያለምክንያት ህወታቸውን በዱር በገደሉ ለኛ ብለው ህወታቸውን ላጡ ወንድሞቼ

    • @user-fw1pv5ib9h
      @user-fw1pv5ib9h Před 6 hodinami +1

      ወላሂእኔምወረረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abby8509
    @abby8509 Před 5 měsíci +114

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ዝም ያለውን አብረን እንኑር ብሎ እራሱን ዝቅ ያደረገውን ታላቅ ህዝብ ቅስቅሰው ተነሳ አንበሳው ❤አይዞን ወገኔ💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @user-xs6lo7lf2j
      @user-xs6lo7lf2j Před 4 měsíci

      11

    • @user-xs6lo7lf2j
      @user-xs6lo7lf2j Před 4 měsíci

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊1😊😊😊😊😊1😊😊😊😊1😊😊11111¹1😊1😊

  • @bestofethiopia6978
    @bestofethiopia6978 Před 5 měsíci +72

    እነዚህ ጀግኖች አደለም ኢትዮጵያን ምስራቅ አፍሪካን በሙሉ ተቆጣጥረው ሰላም ማስፈን ይችላሉ።

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 Před 5 měsíci +95

    ዋውውውው እኔ የቡብ ተወላጅ ነኝ ድንቅ ሙዝቃ ነው ጀግናው ፋኖ ተነስ አማራዬ💪💪💪💪💪❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🥰

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 5 měsíci +47

    አርቲስት ተዋቸው አዳነ እኔን ልፋትህን አረዳለሁ ማርያምን አቤት ልፋትህ ድምፃችን። ከፍ ከፍ በልልልኝ አቤት ወኔ ጀግንነት አርማችን። ሁሉንም ስራህን ስወደው። 🙏🌹💚💛❤

  • @abby8509
    @abby8509 Před 5 měsíci +45

    የመጨረሻዋን ሳቅ እምንስቀው እኛ ነን አይዞን ወገኔ ጦርነት ፈልገን ሳይሆን የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ሆኖብን ነው እጅ❤️❤️❤️

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před 5 měsíci +56

    ተዋቸው አዳነ ትለያለህ በርታልን💚💛❤

  • @hassenali-ou2xl
    @hassenali-ou2xl Před 5 měsíci +44

    እንዴት ልብ ያሞቃል በናታችሁ ብራንድ የሆነ ዘመኑን የሚመጥን አማራዊ ሙዚቃ💪

  • @QuotientQuotient
    @QuotientQuotient Před 5 měsíci +41

    እኛ ከዚህ ስዓት ጀምሮ አማራነትን እንጅ ኢትዮጵያዊነትን አንሻም አማራነት ይቅደም ፋኖ ያሸንፋል እርግጥ ነው ለጋላ አድርሱት እርግጠኛ ነኝ ገደል ነው የሚገባው

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 5 měsíci

      ሁሉም አማራ መነሳት አለበት ት ቤቶችን ዘግቶ መቀላቀል ነው

    • @wollomejenetube224
      @wollomejenetube224 Před 3 měsíci

      ፍትህ ሰላም ነፃነት ለውድ የሀገራችን ህዝቦች ይሆን ዘንድ ፈጣሪን እንለምነው አለን

    • @user-fj4vd4yz5s
      @user-fj4vd4yz5s Před měsícem

      Ethiopia ethiopia nat besmet atnageru eht wendmoche

  • @hawahawa6586
    @hawahawa6586 Před 5 měsíci +56

    አማራ በመሆኔ ተደስትኩ አማራዬ አላህ ከናተጋ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤

  • @yosefge3429
    @yosefge3429 Před 5 měsíci +40

    የሰሜን አቸፈር የዉንድይ ጀግኖች 💪💪ራስ ቢትዉድድ ብርጌድ 💪💪💪

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Před 5 měsíci +31

    እንደነዚህ አይነት ሙዚቃ ስሰማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ! ጀግናው ህዝቦች ፍቅር የሞላበት ማንነት ባጠቃላይ ማንነታችንን የሚገልጽ ነው !
    ፋኖ 🦁💚💛❤ የ ሀገራችንን በረከት !
    ቸሩ መድሃኒያለም ! ይጠብቅልን አሜን !!!

  • @MesfinTadele
    @MesfinTadele Před 5 měsíci +34

    ወንድማለም በጣም እንወድሀለን
    አሁንም ቢሆን እባክህ ለጀግናው የአማራ ፍኖ ቀረርቶህን እንፈልጋለን
    አይዞህ ወንድሜ በርታልን

  • @user-gl8wg2ug4v
    @user-gl8wg2ug4v Před 3 měsíci +2

    ወድሜ አሰማቸው እማ እሱን ድምፅ ፈጣሪ ይባርክህ የኔ ጀግና ኑርልኝ

  • @Danlivet
    @Danlivet Před 5 měsíci +32

    እየተዋጋ እሸለለ እየዘፈነ እየደነሰ እየማረከ እየመራ እየፀለየ እየደመሰሰ የሚኖር የነፃነት ታጋይ ፋኖ ነው! የዘመኑ አርበኞች ድሉ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው! እየመጡ ነው!

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 5 měsíci +46

    አርቲስቶች በሙዚቃቸው ፋኖ ሆነው በድምፅ ይዋጋሉ። ጀግኖች ናቸው።

  • @waeha5196
    @waeha5196 Před 5 měsíci +51

    اقسم بالله زغم اني م فهم حاجه لكن الااغنية حراك مشاعري من جوا قلب نحبكم من السودان🇸🇩🇸🇩🇸🇩❤️

    • @aledwake
      @aledwake Před 5 měsíci +7

      IT IS Patriotic Expression in Amhara people ( IT IS called in Amharic " Kerarto" If you can understand the meaning you do Not hesitate to Opfer your Life for your aim , If any dictator supress your freedom Like fashist Abiy Ahmed of Ethiopian " Priminster?"

    • @meremamidabdila7009
      @meremamidabdila7009 Před 5 měsíci +3

      شوکرن يا اخي

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před 4 měsíci +3

      نحن نحب السودان

    • @tigistderseh6527
      @tigistderseh6527 Před 4 měsíci +2

      Thank you bro,
      This is amhara coultural music, it is the way show deep feeeling. We call it "kerarto". For about happyness, sadness, for work,according to the stiuation.
      But this what you see is talking the current diclar war in amhar rigen, ethiopan government diclar war. And they are killing,displacing,kidnapping all amharas civilians.
      We are in war now.

    • @habtamusileshi6218
      @habtamusileshi6218 Před 4 měsíci

      is all about heroic ignition❤❤❤

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 Před 5 měsíci +26

    ላንጨርሰው አልጀመርነውም! ሁላችንም አማሮች በየ ፊናችን ፋኖ ነን!! ደግሞም እናሸንፋለን!!!!

  • @ghh5860
    @ghh5860 Před 5 měsíci +14

    ተዋቸው አዳነ የአማራዬ ልጅ ትችላለህ❤ወንድም አለም እንወድሀለን መልካም እድል♥️👌my king Amhara fano💚💛❤💪💪💪💪

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 5 měsíci +28

    በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ የከብት መንጋ አማራን አይገዛውም በጀግኖቻችን ምስዋትነት አሸንፈን እነሱን እገዛቸዋለን ቃል ለምድር ለሰማይ 💚💛❤🐅💪❤❤❤

    • @admassiebelete9658
      @admassiebelete9658 Před 5 měsíci

      አማራ ከአሳማ ጋር ሕብረት የለውም! ከቻልን ገበያ አውጥቶ መሸጥ፣ ካልሆነም አ*ዶ ለውሻ መስጠት!!!

    • @mebratali5687
      @mebratali5687 Před 3 měsíci +1

      True, peace to gojjam my birth place ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mandefiro21
      @Mandefiro21 Před 3 měsíci

      MY love exactly

  • @sewyalewtadele4456
    @sewyalewtadele4456 Před 5 měsíci +107

    Amhara fanos are a symbol of liberty, loyalty, and freedom all over the countries in Eastern Africa. Absolutely, I support fanos movement.

  • @ethiopia_landofthefree3330
    @ethiopia_landofthefree3330 Před 5 měsíci +12

    ለዚህ ድንቅ ስራ ቃላት አጣሁለት❤ የጀግናው የአማራ ህዝብ ትክክለኛ ግርማ እና ወኔ የታየበት ነው። አበጀህ ወንድሜ😊
    ድል ለደጉ የአማራ ህዝብ!
    ድል ለጀግናው ፋኖ!

  • @Hagermnale
    @Hagermnale Před 3 měsíci +5

    ይህ ትግል ለሚቀጥለው ትውልድ ቅርስ የሚሆኑ ጀግኖች እየፈጠረ ነው ፣ ይህም ድምፃዊ ተዋቸው አዳነ ከነዚህ አንዱ ነው ፣ ድምፁ ወደር የሌለው ነው ❤❤❤

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 Před 5 měsíci +17

    WOW እጂግ ምርጥ እና ወቅቱን የጠበቀ
    ስራ ነው በርታልን ወንድማችን ✊💪💪
    አምሓራዊያን እደዚ ያሉ እንቁ ወንድሞቻችን ልናበርታታቸው ይገባል ደሞቼ 🙏 ድል ለአይበገሬው እንቁው ህዝባችን አማራ ፋኖ ✊

  • @user-wd4cm1ih7h
    @user-wd4cm1ih7h Před 5 měsíci +16

    ሊነጋ ሲል ይጨልማ 💪💪💪💪 ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ እንባ አባሽ

  • @tarikeeric8360
    @tarikeeric8360 Před 4 měsíci +12

    Wow .. Am Ormo born In Addisabeba live in overseas .. I always support , with money and everything to Fano . Love fano .. we are with you till Ethiopia get freedom . ጀግኖች በርቱልን ...እናንተ ናችሁ ለኢትዮጵያ ተስፋ🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪

  • @user-rp3ng5yl1i
    @user-rp3ng5yl1i Před 3 měsíci +6

    ዋውውውውውው አማራነት መሆን እንዴት መታደል ነው ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪❤

  • @user-js6wj1gb2f
    @user-js6wj1gb2f Před 4 měsíci +11

    Am not amhara but am realy support fantastic struggel

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 3 dny +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤👍🏻

  • @gismebelete4496
    @gismebelete4496 Před 4 měsíci +1

    ወቶሮም እንዳይሆን ነው ይህን ጀግና ህዝብ የተፈታተኑት ያማራ ምድር እንደ ንጉስ ሰለሞን አዋቂ ጥበበኛ ጀግና የሚወለድበት ምድር ነው አማራን መንካት መጨረሻው ሞት ነው
    ወንድሜ መዚቃህ እንከን አይወጣለትም ታግሎ የሚያታግል ሞራል የሚሰጥ ነው በርታ ድሉ የናንተ ነው ድል ለፋኖ

  • @Habforexschool-tp3ex
    @Habforexschool-tp3ex Před 5 měsíci +38

    ፋኖ
    አራሽ
    ቀዳሽ
    ተኳሽ
    ነጋሽ
    አኔ የ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ ከማንነቴ ከራሴ በላይ ፋኖን ወዳለሁ እናንተን የሰው ጥጎች ክፍ አይንካብን አቦ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @alease7494
      @alease7494 Před 2 měsíci +2

      ሰጋጅ ጨምርበት

    • @user-pw8ov3rs8r
      @user-pw8ov3rs8r Před 2 měsíci +1

      ሰጋጅ ጨምርበት ሙስሊም ፋኖዎች አሉልን ያውም ብዙ ፈጠነ የሚፈጥናቸው....
      አንድ አማራ❤

  • @ZelekeKelemua-dj6ye
    @ZelekeKelemua-dj6ye Před 5 měsíci +15

    አማራ ሳትሆን እንኳ ልብ የሚያሞቅ ሙዚቃ ነው እመብርሃንን

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Před 5 měsíci +10

    አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር መች ይሆን በቃ የሚልህ የራሳችን ሆዳሞችስ መች ይሆን ልብ የሞሰጣቸው እግዚኦ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @almazwubante8220
    @almazwubante8220 Před 4 měsíci +5

    ድሮም እኮ አባቶች ተናግረዋል በአማራ ፋኖ ነፃ ትወጣለች ፋኖ በመሳሪያ ቅዱሷን በንፋስ ፋኖን እያገዙት ኢትዮጵያ ነፃ ያወጣሉ ያሉላቸው እኮ ናቸው ክብር ለድንግልጅ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Před 5 měsíci +12

    እውነት ፋኖ የአማራ ኩራት ውበት ከጀግንነት አሟልቶ የሰጠው አማራ ቀና የሚልበት ቅርብ ያድርግልን

  • @BewketUBeza-fn4hh
    @BewketUBeza-fn4hh Před 5 měsíci +206

    Now,I am a student in Wolkite University. am fantastic by this music. Fano is a doctor,teacher, scientist, farmer,student, pilot, military........so you can a leader. Quarit degadamot.❤

    • @Hamido792
      @Hamido792 Před 5 měsíci +7

      በርታ ወንድም አለም

    • @daboss2003
      @daboss2003 Před 5 měsíci +5

      Me too brother

    • @abelalem1666
      @abelalem1666 Před 5 měsíci +2

      Wolkite ዘመትሽ¡¡😂😂

    • @emukal
      @emukal Před 5 měsíci +2

      ❤❤❤

    • @emukal
      @emukal Před 5 měsíci +2

      በርታ

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 5 měsíci +9

    አማራ አማራ አማራ የሚሸት ወቅቱን የሚመጥን ሽለላ ዋውውውውውው ድል ለኛ ፋኖ እናሸንፋለን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f Před 5 měsíci +11

    እረ ቶሎ ኑልን ወደ ሽገር ቀረብ በሉልን እማራ ፋኖ የጭቁኖች ልጆች

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Před 5 měsíci +9

    አቤት ቅኔ አማራዬ ጥሩ ስራ ነው በርቱ 💚💛💛💕💕💕💪💪💪💪💪💪💪💪💕💕💚💕💚💕💚💛💛💛💛

  • @selamhaile4267
    @selamhaile4267 Před 5 měsíci +7

    እናመሰግናለን ወንድማችን ነበልባሉ ፋኖ ድሉ የእናንተ ነው።💪💪💪💪

  • @user-gg5gu1rf1e
    @user-gg5gu1rf1e Před 5 měsíci +6

    ወይኔ.አማራ.በመሆኔ.ተደሰትኩ..የኔ.ጀግኖች.የኔ.ልህልቶች.እግዛቢሔር.በያላችሁበት.ይጠብቅልን.የኔነብሮች.ሁሌም.ለዘላለም.ኑሩልን.ከቁጥር.አትጉደሉብን.ድል.ለተገፋዉ.ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለጀግኖቹ.ወድሞቸ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለሞላዉ.ኢ.ያዉያን❤❤❤❤❤❤ድል.ለእናት.አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 5 měsíci +10

    ❤❤ድል ለአማራ ❤❤ድል ለፋኖ እኩልነትን. ለሚወድ ኢትዮጵያን በሙሉ ድል ይሁንላቹ❤❤

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie Před 5 dny

    እንኳንም ከጀግኖቹ አማራ ነኝ በአማራነቴ እንደኮራሁ እሞታለሁ። ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Před 5 měsíci +5

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን በርታልን
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 Před 4 měsíci +2

    እረምንልሁንላችህ እረ ወረረኝ እመብርሀን ትጠብቃችህ የኔ መከታወች ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-jv9ub1hz4u
    @user-jv9ub1hz4u Před 5 měsíci +2

    አንበሳ ነህ ድል ለፋኖ❤❤❤አባካችሁ ሙስሊም ክርስታን አንድሁኑ ሙስሊም ክርስቲን

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 8 dny

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 5 měsíci +10

    ፋሽስቱ ሊያስተምር ኢትዮጵያን ለአማራ ፤ አሳን ሊያለማምድ ድንጋይ ባህር ገባዋና 🙏

  • @NestifikerBitew-td2ry
    @NestifikerBitew-td2ry Před 3 měsíci +1

    ሰውነቴን ወረረኝ አገሬ ሲጠራ እናታለም ጎጃም እንዴት ነው ዳንግላ እንዴት ነው አቸፈር አማራየ አማራየ❤❤❤❤❤

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln Před 9 dny

      አላህ ይጠብቀን የሀገሬ ልጆች😢😢😢😢

  • @hewanabie2123
    @hewanabie2123 Před 4 měsíci +2

    ጀግናዬ ደሜ መከታዬ ወንድም ጋሼ በርታልኝ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @user-mw1xw4ol9x
    @user-mw1xw4ol9x Před 5 měsíci +9

    አማራዬ❤
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @hayatjibril6905
    @hayatjibril6905 Před 2 měsíci +2

    የወንዶች መብቀያ የአባኮስትር ሃገር ደሜዋ የኔዋ ጎጃም

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Před 5 měsíci +5

    እሚወረኝ ነገርስ አይይይይይይ አማራነት ❤❤😘😘😘ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥

  • @almazwubante8220
    @almazwubante8220 Před 4 měsíci +2

    ድሮም እኮ አባቶች ተናግረዋል በአማራ ፋኖ ነፃ ትወጣለች ፋኖ በመሳሪያ ቅዱሷን በንፋስ ፋኖን እያገዙት ኢትዮጵያ ነፃ ያወጣሉ ያሉላቸው እኮ ናቸው ክብር ለድንግልጅ 💚💛❤️

  • @user-pc4og6jy5m
    @user-pc4og6jy5m Před 3 měsíci +2

    ከንዝረቱ እንቫዬን መቆጣጠር አቃተኝ አማራዬ😢😢 አይዞን ለዛም ቀን ይወጣል

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h Před 5 měsíci +6

    አማራዬ አይዞን ድሉ የፋኖ ነው ❤❤❤💪💪💪💪

  • @yeguewoldey2955
    @yeguewoldey2955 Před 5 měsíci +3

    ዋው ጀግና ልዩ ስራ ነው ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪

  • @user-tu6jp4ih5q
    @user-tu6jp4ih5q Před 3 měsíci

    በአማራናቴ ሁሌም ኩራት ይሠማኛል ከመጀመርያው እሥከመጨረሻው ታሪክ አሥቀምጦ እሚሄድ ዜጋ ለሀገሩ ማች አማራዬ 💪

  • @getayeayenew
    @getayeayenew Před 5 měsíci +7

    the greatest and courage artist. thank you so much

  • @user-wn3rh9vw9u
    @user-wn3rh9vw9u Před 5 měsíci +5

    እንዲያ በል አንድ አማራ እናሸንፋለን💚💚💛💛❤❤💪💪💪

  • @EliasAweke
    @EliasAweke Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሄር እናት ሀገሬን አማራን ይጠብቅ ድል ለፋኖ እና ለተገፋው ያአማራ ህዝብ

  • @eskinderteferra3928
    @eskinderteferra3928 Před 4 měsíci +4

    Amharas without any outside help, disarmed the fashist regime, are in the process of liberating there region, in short period! One for the history book! Amazing 😻

  • @gixy2024
    @gixy2024 Před 3 měsíci +8

    ዘሬ አማራ ፤ እምነቴ አማራ ፤ ሃገሬ አማራ ነው
    ወታደሬ ፋኖ
    አሁን ኢትዮጵያ ብትል ፤ ሰላም ሰላም ብትል አንሰማህም ፤ የምንታረደው እኛ ፤ የምንፈናቀለው እኛ ፤ በድሮን የሚያልቁት የኛ ልጆችና እናቶች
    ኢትዮጵያ ስንል ዘር ዘር ብለህ ፤ ያልሆነ ትርክት ፈጥረህ ፤ ገደልከን ሰደብከን ናቅከን ፤ አሁን የምንሰማበት ጆሮ የለንም።

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 5 měsíci +5

    ተዌ ስራዎችህ ይለያሉ 🌹🙏🌹🌹💚💛❤

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 29 dny +1

    ውጭ የሰፈረውን ዝብ ለማውጣት አትልፋአ ውስጥ ያለውን አጽዳአ አማራው ወንድሜ ❤

  • @user-xl4pz7vq3w
    @user-xl4pz7vq3w Před 5 měsíci +4

    ወንድማችን እናመሰግናለን❤

  • @akelesiya8645
    @akelesiya8645 Před 5 měsíci +1

    ምን እየተሰማኝ እንደሆነ አላቅም ሰውነቴን ወረረኝ ጀግናዬ ቃል የለኝም አበሳ ነህ❤❤❤❤❤❤አማራ❤❤❤❤አማራ❤❤❤ድሉ የኛ ነው❤❤❤❤❤

  • @abebabereket7468
    @abebabereket7468 Před 5 měsíci +5

    አይዞን የአማራ አሌኝታ ፍኖ ወደፊት።💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @user-nc8nq8ny9p
    @user-nc8nq8ny9p Před 5 měsíci +2

    በጣም ያምራል እውነት ድል ለአማር እውነት ያሸንፊል

  • @user-xl4pz7vq3w
    @user-xl4pz7vq3w Před 5 měsíci +9

    ድልልልል ለአማራ ፋኖ✊✊✊✊✊💚💛❤

  • @user-qk8xc7op5k
    @user-qk8xc7op5k Před 3 měsíci +1

    Wow wow wow ድንቅ ስራ 🙏❤️
    አማራው ተራራው ጀግነት ህዝብ ሀገር ወዳድ ጨዋ ጀግና ህዝብ💪✊🏽💚💛❤️

  • @dagm319
    @dagm319 Před 5 měsíci +5

    ቃል የለኝም

  • @almu-zc7fz
    @almu-zc7fz Před 5 měsíci +2

    በጣም እሚገርም ችሎታ አማራዬ ነጻነታችን በክንዳችን 💚💛❤💪💪💪💪

  • @user-yx3cc7mg1l
    @user-yx3cc7mg1l Před 5 měsíci +5

    ke Amhara balfter nuro endat bekanhugn ❤❤❤

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo Před 5 měsíci +6

    አማራ አማራ አምሓራ፣ነፃ ሕዝብ

  • @kerya649
    @kerya649 Před 5 měsíci +3

    አማራዬ🥺🥺የኔ ጀግና ኩሩ ህዝቦች💚💛❤አላህ ጠላታችንን ያጥፋልን🤲

  • @yosefge3429
    @yosefge3429 Před 5 měsíci +3

    ጀግናዉ ኮኔርል ጌታሁን ማካተትክን አመሰግናለዉ በጣም ያለተዘመርለት ጀግና ነዉ💪💪

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 Před 2 měsíci +1

    የእኔ ጀግኖች አማራዬ ይህም ያልፋል ድሉ የእኛ ነው በርቱልን ድል ለዐምሐራ ፋኖ💚💛❤👑

  • @user-mq1km3jp3x
    @user-mq1km3jp3x Před 5 měsíci +7

    እሚገርም ሥራ ነዉ 100%

  • @user-ww3zs8sm5l
    @user-ww3zs8sm5l Před 5 měsíci +3

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪

  • @habtube5350
    @habtube5350 Před 5 měsíci +3

    በስማም😮😮😮😮
    በርታ🙏🙏🙏🙏

  • @yalewfentie7244
    @yalewfentie7244 Před 5 měsíci +3

    የወገኖቹን ደም እያየ እንዳላየ እየሰማ እንዳልሰማ አብሮ መኖር ይሻላል ብሎ አንገቱን ደፍቶ ቢቀመጥ ደጁ ድረስ መጠው እንግደልህ ቢሉት ደጀ መጥታችሁማ አትገድሉኝም ብሎ ላይመለስ ተነስቷል! ድል ለአማራ ፋኖ!!!!❤❤❤

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před 4 měsíci +1

    ስንት:ቀረቶ:ሰምቻለሁ:እንደዚህ:ልጅ:ድምፅ:መረዋ:ግን:እስካሁን:አልተወለደም:በስማም:እፁብ:ድንቅ:ነው:ድምፅህ:እግዚያብሄር:ይባርክህ❤❤❤አማራየ:የእኔ:እንቁ:ህዝብ:አይዞህ:ጀግና:የጀግና:ዘር:ድል:ለፍኖወቻችን❤❤❤

  • @birt7545
    @birt7545 Před 2 měsíci +1

    አማራ ነን ነባር ህዝቦች
    ባለ ታሪክ ባለ ገድል
    ጊዜ አቅንቶን የማንበድል
    ዘመን ገፍቶን የማንጎድል
    ❤❤❤❤❤❤
    ከአገር በፊት አገር የሆንን
    የኢትዮጵያ መሥራች ህዝቦች
    ❤❤❤❤❤❤
    ከአገር ዘርፈን የማንከብር
    ቅርስ አውድመን የማንለማ
    ደግ ጭዋ ኩሩ ህዝቦች
    ባለ ራዕይ ባለ አላማ

  • @yonasgetinet2689
    @yonasgetinet2689 Před měsícem +1

    Ethiopia tasneflehe, banda yetefal.
    Amhara we love you.

  • @Jemila-kt1hq
    @Jemila-kt1hq Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daboss2003
    @daboss2003 Před 5 měsíci +4

    still I am Listening it Wow Work, Wow ayi wod yewond lij ,enquanm zerie honachiw,,,, 10 gize limut lenante sil

    • @EteneshAmera
      @EteneshAmera Před 21 dnem +1

      ድልድልድልፍኖፍኖ አንበሰውፍኖፍኖ💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HaregEshetu
    @HaregEshetu Před 11 dny

    አማራነቴ ኩራቴ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ💚💛🧡💝💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘💘💘💘🎉🎉🎉

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 7 dny

    ጥሩ መልእክት ነበር የሚሰማ የለም እንጂ ለነገሩ አሁን የተሻለ ነው

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 Před 5 měsíci +9

    FANO is the SPRIT of Ethiopia, which protect the country from foreign or internal enemies. so neither you can not disarm nor dismantle it.

  • @user-yl3bj1es3q
    @user-yl3bj1es3q Před 4 měsíci +1

    የቁርጥ ቀን ልጅ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርታልን ወድም መከታየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 Před 3 měsíci

    ጀግናው የኢትዮጵያ ውድ ልጅ አማራ ፋኖ የእውነት አምላክ ሀይሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኢትዮጵያ ትንሣኤ እና ለማየት የጠሉት ሰንደቅ ዓላማችን መነሻዋ በእናንተ ነውና በርቱ ።ሀይል የእግዚአብሔር ነው ድል ለፋኖ ወደፊት።

  • @tigg3393
    @tigg3393 Před 4 měsíci +6

    ወይ ድምፅ አይደለም ወንድ ልጅ የሴት ልጅ ወኔ ይቀሰቅሳል የኔ ጀግኖች እመቤቴ ትጠብቃችሁ በስደት የለነውም በሰላም ሀገራችን ገብተን
    ለሀገራችን ዋጋ እምንከፍል ያርገን !!
    ሁሌም አማራ የጎንጅ ቆለላዋ ነኝ።💚💛❤💪💪

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 5 měsíci +4

    ምርጥ ነው

  • @AYITOBEKELE-fb7xf
    @AYITOBEKELE-fb7xf Před 5 měsíci +3

    ጀግና ልጅ ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @user-ot1rs3wc9u
    @user-ot1rs3wc9u Před 3 měsíci

    አላህየጠብቅህ ወንድሜ ያረብ ድልልልልልልልልልልልልልለፋኖ

  • @seifenebelebal6707
    @seifenebelebal6707 Před 5 měsíci +3

    በጣም አስተማሪ ቀስቃሽ ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን

  • @user-gf7zk3dd8u
    @user-gf7zk3dd8u Před měsícem +1

    አይዞን አማራዬ ይነጋል 🇨🇬💪👈👈 ፋኖ 🇨🇬👊💪👍🙏

  • @TiruMekonene-yi1tx
    @TiruMekonene-yi1tx Před 5 měsíci +6

    የሚገርም ስራ በርቱልን

  • @user-pu5lw7nt7t
    @user-pu5lw7nt7t Před 2 měsíci

    💚💛♥️💪💪💪☝️ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ ለተገፋነው ለአማራ ተወላጂ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ድል ለጀገናወቹ ለአማራ ተወላጂ ለፋኖ ፣💚💛♥️💯💯💯💯💪💪💪💪

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 Před 5 měsíci +3

    Good Job Thank You Fano Is king Ethopian