Muluye Derso - Markeh Tatek Yaleh | ሙሉየ ደርሶ - ማርከህ ታጠቅ ያለህ | New Ethiopian Music 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Muluye Derso - Markeh Tatek Yaleh | ሙሉየ ደርሶ - ማርከህ ታጠቅ ያለህ | New Ethiopian Music 2022
    Best Ethiopian Traditional Music - ምርጥ የጀግንነት ሙዚቃ | ምሽግ ሰባሪ | ምርጥ ቀረርቶ እና ፉከራ | የአማራቱ ልጅ | Ethiopian patriotic Music | EthiopianTraditional Music
    #ማርከህታጠቅ ያለህ #ምሽግሰባሪ #MishigSebari #FanoLamesginBires #ፋኖላመስግንቢረስ #ጀግናውፋኖ #JegnawFano #ethiopianmusic #Fano #ፋኖ #እምየኢትዮዽያ #EthiopianMusic #ethiopianmusic #Fano #ጎጃምኛ #ጎንደርኛ #ወሎ #ሸዋ #ራያ #ወልቃይት #መተከል #ደራ #አማራ #ethiopianmusic #kererto #EmyeEthiopia
    #GojjamMusic #newethiopianmusic
    #NeftegnaAtbelugn
    #neftegna
    #ነፍጠኛ
    Subscribe to Badma TV and turn on the notification bell to stay updated to all new uploads!
    Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2022: Badma TV

Komentáře • 203

  • @user-mk8hq4rc4r
    @user-mk8hq4rc4r Před rokem +4

    አይዞህ ጀግናው ፋኖ ካልጨለመ አይነጋም አማራ መሆን መመረጥ ነው ጀግኖቻችን እያሉ የአማራ እናት አታለቅስም በተቻለኝ ሀቅም ሀገሬን ነጣ ለማውጣት ከፋኖ ጎን ነኝ ዛሬስ ምናል እናተን ሆኘ አብሬ ችሁ በዘመኩ

    • @Muluyez
      @Muluyez Před měsícem

      ቢመሽም ይነጋል❤Mየተዋህዶ ልጅ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 5 měsíci +2

    ኡፍ የኔ ጀግኖች የኔ ኩራቶች በርቱልኝ የኔ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤😢

  • @FujjRyuii
    @FujjRyuii Před 5 měsíci +1

    አማራዬዬዬዬዬ አይዞን የሀገር ምሰሶ ያልፋል

  • @addisababa9733
    @addisababa9733 Před rokem +8

    ይህን አቅራሪ ባገኘው እና እስፖንሰር ሆኘው ሌላ ቅራርቶ በሰው ቢሰራ ደስ ይለኛል ❤

    • @mercato967
      @mercato967 Před rokem

      እኔስ አልቅሼ ሞትኩ።የዚህ ወንድማችን ሽለላ በምን ቃል ልግለፀው?ወንድሜ እባክህ አድራሻውን አፈላልገህ ቃልህን ፈጽምልኝ።ስለ መልካም ሃሳብህ እግዚአብሄር ይባርክህ።እንዲህ ያለ የምርጦች ምርጥ ድምጽ ያውም ዛሬ አማራ ሰው በሚፈልግበት ጊዜ የትም ባክኖ መቅረት የለበትም።

    • @gezahentessema-lo2gs
      @gezahentessema-lo2gs Před 5 měsíci

      ያለበት ይቀመጥ ቢዝነስ አስበህ ከሆነ ግዜው አይደለም።

  • @NaM-ju4qn
    @NaM-ju4qn Před 7 měsíci +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletmandefro6508
    @mahletmandefro6508 Před 9 měsíci +1

    ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ ልጅ ለሆነዉ አማራ ፋኖ❤❤❤
    እግዚአብሔርን ይዘን እናሸንፋለን❤

  • @user-mw1xw4ol9x
    @user-mw1xw4ol9x Před 2 lety +20

    ኧረ ፋኖ ፋኖ ኧረ #ዘሜ ፋኖ ኧረ ወዱ ናማ!!
    ✊✊💚❤💛 አይዞን አማራዬ ሊነጋ ሲል ይጨልማል!!!

  • @user-mx1vn7tk4p
    @user-mx1vn7tk4p Před 7 měsíci +1

    አይዞን ፋኖየ ❤❤❤❤❤

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Před 2 lety +1

    አረፋኖነማ የኔጀግነ በለዉማ ደሜ😭😭
    አረ አማራዉነማ በለዉእማጀግነዉደሜ😭
    አረ ዘሜነማ አረ መሬነማ አረፋኖ ፍቅር የሆነ የቁርጥቀን ፋኖ ፋኖየአማራጀግነ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዲል ለፋኖ
    ዲልለፋኖ ለአማረዉወጣት ለሀገር ማገሩ አማራዬ የኔ ብርቱአብሺሩ ላይነጋአይጨልምም ደሞቼአላህይጠብቃቹህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 Před 2 lety +12

    ይሄም ቀን ያልፍል አይዞን አማራዬ💔

    • @hssangrhhfsb3489
      @hssangrhhfsb3489 Před rokem

      ያልፋልኢሽአላ😭😭😭ዲልለኢቶቢያፋኖ

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před rokem +1

    ድል ለአማራ ህዝብ እንዲሁም ለፍኖ እና ልዩ ሀይል

  • @WwAs-uh7wj
    @WwAs-uh7wj Před rokem +3

    አረግፉበዛበአማራልጅአላህይጠብቃቸሁ💚💚💛💛❤️❤️

  • @habtamtamrttamrt6480
    @habtamtamrttamrt6480 Před rokem +1

    አማራ አማራ ህይወት ነው

  • @Fatima-xm7uw
    @Fatima-xm7uw Před 11 měsíci +1

    ድልል ለፋኖኖ

  • @fikruhabtewold5117
    @fikruhabtewold5117 Před 9 měsíci +1

    ድል ለፋኖ ድል እመላው ኣማሃራ

  • @chalinewgetamesay1100
    @chalinewgetamesay1100 Před rokem +1

    አማራየ ክንዴ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 5 měsíci +2

    Kiubr General Asaminew Tsige Ayimotim kibuir Ethiopian General Asaminew Tsige Ayimotim.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +2

    Hagre Ethioia Belewinma Kibirt Ethiopian.

  • @user-hx8hg7eh1q
    @user-hx8hg7eh1q Před 2 lety +5

    አማራዬ ይሄ ክፉ ዘመን ያልፍልን ይሆናል 😭💔ያለቀሰች እናት ልጆቿ ባይመለሱም ነፃነት አጊታ የሰቆቃውን ታሪክ አውግታ በክብር ወደ ዘላለም ቤቷ ይችን አለም በቃኝ በክብር ሸኙኝ ብላ ታልፋለች ምድርን ትታለች 😭💔

  • @user-mk8hq4rc4r
    @user-mk8hq4rc4r Před rokem +1

    ፍትህ ለዘመነ ካሲ የአማራው ጀግና ነፈቀን

  • @TomasTesama
    @TomasTesama Před 2 měsíci +1

    መራር ሁን እንደግራዋ እንደማር ጣፋጭ ከሆንክ የለፋ የመጣዉ ልሶ ይጨርሰሀል።

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l Před rokem +25

    አባቴ የ65 አመት አዛውትነው ባለፍውም ዘምቶዋል አሁንም ህዶዋል ከወሎ ወግድ ወርዳ ወደእራያ ተውለምትልቅስውሁነህ ስለው በደርግም ተዋግቻለሁ አሁንም ልጀንነ ሚስቴስትደፍር ማየትአልፍልግም እኔያችአባት አይዞሽ ብሞትም ላገሪነው ይለኘል አላህ ይጠብቃችሁ አይዞን

    • @halmahalma9745
      @halmahalma9745 Před rokem +1

      ኢሻአላህ በድል ይመለሱ አብሸሪ 💪💪💪

    • @user-fn6sw4lz4k
      @user-fn6sw4lz4k Před rokem

      አይዛን

    • @user-hu9kw3eo1p
      @user-hu9kw3eo1p Před rokem

      አላህ፣ይድረስልንያረብብብ

    • @zewudtakele
      @zewudtakele Před rokem

      Ayizoshi fetari yitebkew memotachin ayiker

    • @tig192
      @tig192 Před 10 měsíci

      አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸዋል

  • @DerejeWoldesemayat
    @DerejeWoldesemayat Před 3 měsíci +1

    ይሄን።ልጅ፡ስሰማ።እሚከፋኝ።ለምንነው

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +2

    Yatsewech Lijocseh One Ethiopia Kibur General Asaminew Tsige Ayimotim.

  • @hulunakefmedia3443
    @hulunakefmedia3443 Před 11 měsíci +1

    The First of My Fano, Amhara, Ethiopia

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 Před rokem +2

    የአማራዬ ጀግና ፋኖ ሙሉየ ደረሶ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ዲል ክብር ነፃነት ለአማራዬፋፋፋኖኖኖ ለዘሜዬ 👍👍👍👍😍😍😍😍💪💪💪💪ፍትህ ለዘሜዬ ለአማራዬ ንጉሥ ✊✊✊✊💪💪💪💪

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Před 2 lety +1

    አብሺር አማራዬ ይሄጨለማይነጋል አማራዬ የኔኩሩ አማራዬ የኔጨዋ አማራዬ የኔ ጀግና አማራዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 Před 2 lety +8

    አማራ ራዬዬዬዬዬ ኑሩልኝ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Muluyez
      @Muluyez Před měsícem

      ይህን ልጅ ስሰማ ያመኛልበስደት ላይ ሁኘ ልቤ ተረበሸ😂💪💪💪💪💪💪

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 Před rokem +2

    እፍ የኔ ጀግና ሁሉን ያደላችሁ አማራዬ ኩራቶቸ መጣም ምርጥ ወኔ ቀስሻሽ ስራ ነው በርታልን 🇨🇬🇨🇬
    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @desthaksa7833
    @desthaksa7833 Před 2 měsíci +1

    አማራየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤🎉🎉🎉

  • @user-rm6hz4sk3j
    @user-rm6hz4sk3j Před 28 dny

    አማራ ደሜ ነው ❤❤❤❤

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj Před 2 lety +2

    እህህ አጀት ይበላል#የኔ ጀግናዬ ድቅ ስራ ነዉ#ይህ ሰዉ መሪ ነኝ ባይ ከቱ 5ዓመት ገደለን አ .ን ምን ትጠብቃላቹ ወገኖቸ ከዚህ በላይ አማራ ክልል የሚገባዉን እጁን የሚቀስር ባዳ ጭምር እናስወግድ

  • @biruk7221
    @biruk7221 Před rokem +1

    ፈጣሪን በሁለት ነገሮች አመሰግነዋለሁ አማራ ና ኢትዮጵያዊ በመሆኔ

  • @meseluassefa
    @meseluassefa Před 2 lety +3

    ሙሉየ ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ ወደፊትም ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ ማርከህ ታጠቅ ብለህ እውነት ነዉ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem +1

    ይህም ቀን ያልፉ ይሆን ፈጣር ሆይ እባክህ እርዳን ይብቃ ጦርነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +2

    Ethioia Tikidem Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia.thank you.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +2

    General Asaminew Tsige he is here.Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie.

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Před 2 lety +1

    ፋኖ የኔ ጀግና ዘምየ የኔ ውድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 Před 2 lety

    ወዮ፣ወዮ፣አማራየ፣እር፣አተስ፣አጄትኔን፣በላሄኝ፣አስለቀስከኝ፣አማራየ፣አይዞን፣እዴመሸ፣አይቀርም፣፣አድ፣ቀን፣ይነጋል🇨🇬🇨🇬💪💪

  • @derejeambachew
    @derejeambachew Před rokem +1

    ቃል አጠረኝ ወንድማለም አማራዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj Před rokem

    አይዞን አማራዬ🕌🤝⛪️💚💛❤️

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +2

    Yebatochin L ije Kiubr General Asaminew Tsige Ayimotim.

  • @Mimipaulos
    @Mimipaulos Před 2 lety +1

    ፋኖኖኖ ሁሉም አልፎ እናየው ይሆናል 😢😢💪💪💚💛❤️

  • @siknashand1026
    @siknashand1026 Před 3 měsíci +1

    Fano egiziyabher yitebkachhu

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Před rokem +1

    ትቺላለህ ወንድሜ💚💛❤👍👍👍

  • @adanichzamana4746
    @adanichzamana4746 Před 2 lety +1

    እርኅ ወኅኖቸ ወድሞች ፍኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘😘😘😘♥️✊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ውድድድድድድድድድድድድድፍኖን ስንድፍር ስንታርድ ስንኅደል ለወኅኑለህቡ ስልነው ለኛስልነው ፍኖ የፙታደነው ፍኖ የሞተው የስዋው እዴትልኅልጥው ♥️ ውድድድፍኖን✊

  • @yypp2260
    @yypp2260 Před 2 lety +3

    አይዞን አማራየየየየ አይዞን ፋኖ 💚💛❤️🥰😘

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +1

    Kibuir General Asaminew Tsige Ayimotim Ethioia.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +2

    General Asaminew Tsige Ayimotim

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 2 lety +1

    እፋፋፋፋፋፋፋ ድልልለፋኖ ይሁን ሰላምለአማራ

  • @z1104
    @z1104 Před 2 lety +2

    አላሆይ የአማራ ሥቃይ በቃበለን አሁንሥ ከፋኝ ፋኖደሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Před 2 lety +1

    ፋኖ ፋኖ የኔፍቅር ሰምህብቻ መራኪ ዘምዬ የፋኖዉቺ አባት ዘሜ የኔ ፍቅር ባለህበትአላህይጠብቅህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አማራዉተራራዉ ተገፍቶየማይወረቀዉፋኖ 🌺🌺🌹😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před 2 lety

    አይ ዞን አማራዬ ያልፋል የማልፍ የለም ድል ለ ኢይቶጵያ ይሁን

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Před 2 lety

    አማራ ማለት አገርአሰከባሪ😭🇪🇹
    አማራማለት ለሰዉክብርያለዉነዉ😭🇪🇹
    ፋኖ የኔልዩወንዲሞቺ አብሺሩ የኔከርታቱቺ አብሺሩያልፍል አላህይጠብቃቹህ ያረብብ🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +1

    Kibuir General Asaminew Tsige to day he is coming.

  • @ethiostar9084
    @ethiostar9084 Před 2 lety

    አይዞን ፈጣሪና ጀግና የህዝብ ልጅ ፋኖ ይዘን አማራና ኢትዮጵያ ያሸንፋሉ የሴራ ፖለቲካ ያበቀለታል

  • @Hiber1985
    @Hiber1985 Před 2 lety

    ግሩም ነው፡ ግጥም ግን ወቅቱን የዋጀ እና ጠንከር ያለ ቢሆን የበለጠ ያምራል

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před 2 lety

    እግዝያብሄር ይመሥገን ብዙ ጀግና የፈልቃል ከአማራ እግዝያብሄር ይጠብቃቹህ

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔በጣም ያማል አይ አማራዬ እስከመቼ ግን 💔💔💔💔💔💔

  • @daor91
    @daor91 Před 2 lety +1

    አማራ ማለት እኢትዮጵያ ማለት ነዉ ኢትዮጵያ መለት አማራ ነዉ

  • @user-nd8hy5wc6o
    @user-nd8hy5wc6o Před 2 lety +1

    በርታ ውድማችንን ራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቃችሁ😪😪😪😪

  • @YassinYassin-vt4kb
    @YassinYassin-vt4kb Před 2 lety

    አማራየአብሽርልኝድልየናተነውእድህሆድህአዝኖአይቀርም።

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Před 2 lety

    አማራየ ሽ አመት ኑርልኝ ከፍበይሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 Před 2 lety

      እማራየ ሽ እመት ኑርልኝ ከፍበይሀገሬ

  • @mohamedhabash6351
    @mohamedhabash6351 Před 2 lety

    አማራራራራራራ አብሽር ያልፍልልልልልል ድል ለአማራነው 💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-nd8hy5wc6o
    @user-nd8hy5wc6o Před 2 lety

    ይህንንም እናልፈው ይሆናል💚💛❤😪😪😪🖋🖋

  • @alymanotasnke3184
    @alymanotasnke3184 Před rokem

    አይዞን አማራየ ሊነጋሲል ይጨልማል

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Před 2 lety

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይዞን ወገኔ እደመሸ አይቀርም

  • @eanda4291
    @eanda4291 Před 2 lety

    እኛም ጊዜ እንጠብቃለን ኦኔግ አንደጨፈረብን አቀረ አይዞን አማረ ተሰፍ በጃችን ነወ✊✊✊

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 2 lety

    ይሄም ያልፋል አማራዬ አይዞን

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +2

    Yehager Mekenet Green Yellow and red Flag Kiubr General Asaminew Tsige Ayimotim Ayimotim.

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 Před 2 lety +1

    እምቢኝ በል ጎበዝ!!!! ሁዳም አማሮች የኦሆዲድ ኦነግ ተላላኪው የበድኑ የብአዴን ካድሬዎች ቀን አለን የንፁሐን አማሮች ደም ከእጃቸ እንፈልጋለን ምረር እና አምር አማራ #stop genocide on Amhara people

  • @yohannesmuhie373
    @yohannesmuhie373 Před 2 lety

    አማራየ እዳ አለ ነገር ዘድሮ!!!

  • @Salama-vs3wv
    @Salama-vs3wv Před 2 lety

    አይዞን አማራየ💔💔💔💔😭😭😭

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን እንዳችሃለን በርቱ

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 Před 2 lety +1

    Be strong 💪 my all #Amharas god blessed our #Fanos we love you and proud of you too from #Welkait #Gondar #Amhara we’re sure our lighted day’s will be coming soon god blessed us again and again

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 6 měsíci +2

    No body tress pass Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia.

  • @samerayousif555
    @samerayousif555 Před rokem

    ፋኖኖኖኖኖ የሀገር ዋርካና ምሶሶ ነው

  • @siltanubimrew3922
    @siltanubimrew3922 Před 2 lety

    ወንድሜ ሙሉዬ
    የኛ ጀግና ያቆይልን ሞጦች በዚህ ዓመት አኩራቹህናል

  • @asfaw5512
    @asfaw5512 Před 2 lety +1

    አሪፍ ነዉ በጣም በርታ ቀጥልበት አሪፍ ስራ ነዉ

  • @salamasalama7098
    @salamasalama7098 Před rokem

    እመብርሀን ትጠብቅህ ወድሜ በርታ አድቀን ይነጋል

  • @Kidist392
    @Kidist392 Před 2 lety

    ይህም ያልፋል አማራዬ💔😭

  • @Hule758
    @Hule758 Před rokem

    ❤ሴት ልጂም መቀነት በወገዋ ስታዞር ነው የሚያምርባት❤…

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Před rokem +2

    Kererto is Amhara peculiar culture and it is beautiful

  • @user-yb7qi3mb7x
    @user-yb7qi3mb7x Před 2 lety

    አየ አማራ ደሞቼ 😢💚💛♥️

  • @user-mp2hq5wl9j
    @user-mp2hq5wl9j Před 10 měsíci

    ጄግና ለዘላለም ይኑር

  • @hulunakefmedia3443
    @hulunakefmedia3443 Před 11 měsíci

    The King of fano....

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 Před 2 lety

    አይ ዞን እዉነት ያሸንፋል

  • @habesha2965
    @habesha2965 Před 2 lety

    #ጀግናን ጀግና ያውቀዋል የቁርጥ ቀን ደራሹ #ፋኖ አይበገሬው

  • @andualemfetene8276
    @andualemfetene8276 Před 2 lety +4

    ጎበዝ ከወሬና ከቀረርቶ አልፈን አንድ ኾነን እንሥራ!
    ከመለፍለፍ በምሥጢር መሥራት እንልመድ እስኪ!
    ጀግኖችን አሉን ብሎ ስለነርሱ ሲያወሩ ከመዋል እነርሱን እንቀላቀል!
    በወሬ ሀገር ስትፈርስ እንጃ ስትገነባ አላየንም።
    የአንድ ሀገር ትልቁ አቅሟ ምስጢራዊነቷ ነው።
    የአንድ ድርጅት ትልቁ ጥንካሬው በምስጢር መሥራቱ ነው።
    ከወሬ ቀንሰን በያለንበት በምሥጣር እየተናበብን እንሥራ።

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 Před 2 lety

    አይዞ ወገኔ አማራየ

  • @user-qc5nj7dq6h
    @user-qc5nj7dq6h Před 2 lety +1

    ሙልዬ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ በርታ አይዞን አማራዬ 💚💛❤✊

  • @habtamuashagire1396
    @habtamuashagire1396 Před 2 lety

    የኛ ጀግና ጥሩ መልክት አዘል ሽለላ ነዉ በርታ

  • @tejewere7246
    @tejewere7246 Před rokem


    ጀግና ❤❤❤❤

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před rokem

    እዉነት ብለሀል ወድሜ

  • @gebmesm6402
    @gebmesm6402 Před 2 lety

    alekeskune yewunete yehahehe sesema abate fano fikereh legedelene newu

  • @desalegnabebaw4267
    @desalegnabebaw4267 Před 2 lety +1

    አይዞን አመራዬ ይህ ቀንም ያልፋል 😂😂😂😂😂😂

  • @kebedemolla2899
    @kebedemolla2899 Před 2 lety

    እንዲህ እንደዋዛ ወገኖቻችን እየገበርን አንኖርም ታግለን ከበሻሻው አራዳ አገዛዝ ነፃ የምንወጣበት ቀን እሩቅ አይሆንም።

  • @user-zs4ud7fm2c
    @user-zs4ud7fm2c Před 11 měsíci

    አማራአለህዉየ

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 Před 2 lety

    ይህቀን:ያልፍይሁንን😭😭😭

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety

    አይዞን ወገኔ ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭