Shilela (ሽለላ) Fukera Ethiopian Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Time #Ethiopia #music Shilela (ሽለላ) Fukera Ethiopian Music

Komentáře • 452

  • @user-sz1fc9hm5o
    @user-sz1fc9hm5o Před 6 lety +25

    አባቴ አስታወስከኝ uffff አባቴ እዲህ ዘራፍ እያለ ያጎራጉር ነበር በተለይ ለድግስ ጤፍ ውቂያ ትዝታ አባቴ ሁለዬም ከልቤ አጠፋም ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ ሳልቀብርህ አልቅሼ ወልደህ እዳልወለድህ ስደት አይኑ ይጥፋ እፋፋፋፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y Před 5 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍ ምናባቴ ልግባ ሽለለ ስሰማ አባቴን ያስታውሰኛል አቤቴ ኩራቴ ከዚህ ሁሉ እሳት ፈጣሪ ስላተረፈልኝ አመሰግናለሁ የኔ ጀግና ሁሌም እኮራብሀለሁ በጣም እወድሀለሁ ክፉህን አልስማ ያንተን ክፉ ለኔ ኩራቴ

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r Před 4 lety +2

    እፍፍፍፍፍ ክፍት ብሎኛል ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ኧረ በቃችሁ በለን ፈጣሪ እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንዳተ እዝነት 😢😢😢😢😢ሰላምህ ይብዛ አባቴን ትመስለኛለህ ከነድምፅህ

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 Před 8 lety +8

    ውይ እንባዪን አመጣህብኝ አስለቀስከኝ
    እግዚአብሔር ሆይ እናት ሀገሬን ኢትዮጵያን አደራ ከክፉ ወራሪወች ከጠላትዋ መወደቋን ከሚወዱ ምቀኞች ጠብቅልን ስለእናትህ ቅድስት ድንግልማርያም ብለህ ቁጣውን አብርድልን

  • @sofiyeethiopialji3549
    @sofiyeethiopialji3549 Před 8 lety +3

    ኢትዮጵያ እማማ ሰላምሺ ይብዛ አሁን ያለንበት ሁኔታ ግን ለኛ አይገባም ነበር አላህ ይጠብቅልን ሀገራችንን እህህህህህ የሀገሬ ህዝብ ፍቅርና ደስታ ናፍቆኛል እኔም ናፍቄለሁ እምየ ሀገሬ

  • @ZahraZahra-gs8rr
    @ZahraZahra-gs8rr Před 4 lety +3

    አማራነቲ ኩራቴ ውበቴ አማራ ለኢትዮጰያ እንሞታለን ጀግና የጀግናዘር ዘረኛን ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋልን

  • @user-md1fs5rm7o
    @user-md1fs5rm7o Před 4 lety +2

    አይይይይይይይይ እኔ ሲከፋኝ ፈልጌ አገኘኋችሁ
    ጀግናው አለሙ አበጋዝ አባቴን ይመስላል በተለይ መሳሪያ አያያዙ ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ጀግና አይሞትም
    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ሰላምን ይስጥልን ውድቀት ለኢትዮጵያ ጠላቶች እምዬ ሀገሬ ዞሮ መግቢያችን ከአለም ልዩ ናት እማማ Ethiopia أحب بلدي إثيوبيا

  • @PiterFekadu
    @PiterFekadu Před měsícem +1

    ኡፍ ልቤን ነው የነካሀው 🙏🙏🙏

  • @jjttjjjkill6528
    @jjttjjjkill6528 Před 7 lety +1

    ውይኔ ትዝታ ድሮ ህፀን እደነበርኩ ታላቅ ውድሜ ስርግ ትዝ አለኝ አባቴ ውይኔ ስደተኝውልጅህ አባቴ እድሜህን የአርዝምልኝ

  • @kuwaitkwt5239
    @kuwaitkwt5239 Před 5 lety +1

    ወይ ሀገር ኢትዮጲያ እንዴት ላድርግሽ ጀግና እንዳላስከበረሽ የማንም የጣልያን ተላላኪ ፈነጨብሽ አይዞሽ ታርክሽ ይታደሳል በጀግኖችሽ

  • @mohamedzewdu1538
    @mohamedzewdu1538 Před 8 lety +34

    አንበሳው ጎንደሬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አይዞህ በርታ ፡፡

    • @user-cf8fi3zh6d
      @user-cf8fi3zh6d Před 7 lety +3

      mohamed Zewdu እውነት ነው

    • @user-xp9se9fq6k
      @user-xp9se9fq6k Před 4 lety

      ወገኛ ጎዴሬ ብቻ ነዉዴ የኢትዮ ባለዉለታ ሲምርህ ይቅር ጉረኛ

  • @fikirtmaream7314
    @fikirtmaream7314 Před 7 lety +10

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰላምን ፍቅርን አውርዲ እመቤ ልጂሽ ልጆቹን ከጥፋት ይጠብቅ ዘንዲ ለምኝልን

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 Před 4 lety +5

    Ethiopia will be greater than ever, for God is with us! Don't worry, sisters and brothers, have hope that our beloved country will rise in glory and beauty again; trust me!

  • @mohamedzewdu1538
    @mohamedzewdu1538 Před 8 lety +29

    በርታ ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ ቆፍጣናው ጎንደሬ ፡፡

    • @user-fi8ed5qm7w
      @user-fi8ed5qm7w Před 5 lety

      mohamed Zewdu በጣም ያምራል

    • @asratkebede5454
      @asratkebede5454 Před 4 lety

      ምጊዜምአማራኩሩነበሪግንተሸወደአሁንምንቃእናአገሪክንጠብቃትታሪክአለን

  • @Sp-lt3nu
    @Sp-lt3nu Před 4 lety +1

    እፍ እድህ ዳምኑ ድምኑ ይህ ቀን ባለፍና በተያየን ።ምን መዳኔት አለው ቀን ተጎደለብን እድህ ሁንን አንቀርም ♥♥♦አማራዩ

  • @ephremnigatu5560
    @ephremnigatu5560 Před 7 lety +9

    ነሸጠኝ በቃ ስጡኝ ያባቴን ምንሽር እንኳን ተነክቼ ጀግና የወለደኝ ድል አድራጊ ለሀገሬ ሰላም የምዋጋ ያንበሳ ደቦል ነኝ።ጉድ ነው ጉድ አለ ዘንድሮ የማንንም ለምጣም አንለማመጥም መጣሁልሽ ቅድስት ሀገሬ።

  • @user-id6ml8dg3d
    @user-id6ml8dg3d Před 5 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍወይ የአማራ ጅግኖች።ምንያረጋል።አባቸው አሳምነው።እረገፉ የአማራ በደል እስከመቼ ይሆን ፈጣሪ በቃበለን

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t Před 5 lety +18

    አማራ ለጀግንነት ማን ብሎት. ነፍጠኛው አማራ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ገና በቃሬነት ስደት ገባን የኛ ነገር😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥

    • @user-fh9bv8bh8o
      @user-fh9bv8bh8o Před měsícem

      ሸሸፀ
      😊ዟ
      ።ፀዠቋዠሸፀፀ🤕😱😰 ፀ።ፀ።፡፡ፀ።ፀ።።። 😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅

  • @makeahhosen6134
    @makeahhosen6134 Před 8 lety +1

    ወይይይይይ የጀግና ዘር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አሁንም ስደተኛ በመሆኔ አልሀምዱሊላ
    " እጂግም አልከፋኝ ደስም አላለኝ እንደተልባ ስፍር በዲርበቡ ነኝ "

  • @user-uo7cj8fn2e
    @user-uo7cj8fn2e Před 4 lety +2

    ወገኖቼ ሙስሊም ክርስቲያኑ አሁን ከመጣብን በላ በሽታ አላህ በእዝነቱ ይጠብቀን ያንሳልን አሚን አማን

  • @user-mi1fk1ho3g
    @user-mi1fk1ho3g Před 2 lety +1

    እንዲህ በልልኝማ አተ
    እባክሽ እናቴ ውለጂልኝ ወንዲም
    ሀገር ምቀኛ አንዲ ሠው አይወድም
    በልልኝማ

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon4857 Před 4 lety +12

    አማራ ነኝ ሀገሬን ወዳጅ የሸዋ ቅብጥብጥ ቤተሰብ ሆኛለሁ ላይክ ግጩኝ

  • @hgdd2319
    @hgdd2319 Před 8 lety +34

    እረ አዝናለሁ ሀገራችን ሰላም ይስፈን
    አምላኬ የወገኔን ስቃይ አታሰየኝ
    እፍፍፍፍ

    • @romaroma9795
      @romaroma9795 Před 6 lety +1

      ዋውውውውው አቦ ይመችህ ወድም ክፍ አይካህ

    • @vvvbgg1025
      @vvvbgg1025 Před 6 lety +1

      ፍቅር

  • @yemirmohammedahmed1194
    @yemirmohammedahmed1194 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ እንግሊዝ ን አባረህ ለዚህ ያበቃሀት በላይ ዘለቀ አጼቲወድሮሰ

  • @NansiNani-fh2pw
    @NansiNani-fh2pw Před 10 měsíci +1

    ለሀገር ፍቅር ቢኖረን ኑሮ ይሂንግግር ያነሣሣነበር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uw3wl1gk6i
    @user-uw3wl1gk6i Před 8 lety +9

    እር ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አገሬ ጎንደር ውይ አባቴ መሰልከኝ ማንጎራጎር በጣም እወዳልህው
    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድንት ሰጥልን አሜን
    ውይውይይይይ አገሬ ናፍቆት በዛብኝ አገሬ ጎንደር አይዞህን አንድ ቀን እግዚአብሔር መልሰ አለው የአረባራቶ ተቦት አገሬ ጎንደር የቲዲየ አገር

    • @marym12bacheet54
      @marym12bacheet54 Před 8 lety +1

      qs

    • @user-wf5eo1wo4n
      @user-wf5eo1wo4n Před 8 lety +6

      +እምየ ጎንደር ውስጤ ናት
      አይዞን ለሁሉም ጊዜ አለው፨፨፨♥♥♥

    • @glove3170
      @glove3170 Před 7 lety +4

      ጎንደር ውሰጤ ናት እምዬ አገሬ fekre neish

  • @alemneshbekele5463
    @alemneshbekele5463 Před 3 lety +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹ይላክልን እግዚአብሔር

  • @christigetegew4269
    @christigetegew4269 Před 6 lety +7

    አባቴ እንደዚህ ሲያጉራጉር እራሱን አያውቅም 😢😢ትዝታዬ አባዬ እናቴም አባቴም እህት ወንድሜሜ ስደት አይንህ ይጥፋ እድሜ ጤና ይስጠኝ እና ለማየት ያብቃኝ😘😘

  • @samuelgurmessa4015
    @samuelgurmessa4015 Před 6 lety +2

    Amazing performance....I like Shilela very much....

  • @yemirmohammedahmed1194

    የጀግኖች መፍለቂያ ሁለየም የጀግና አገረ አጼውድሮሰ በላይ ዘለቀ እጅጉ ዘለቀ ሺፈራው ዘለቀ አጼሚሊሊክ አሣምነው ጥጌ የኔጀግኖቺ እናተ ከአፈረ በታች ሁናቺሁ ዛሬ ላይ በሃዘን ላይ አለን አገሬ ጎንደረ

  • @merealserihi5282
    @merealserihi5282 Před 8 lety +9

    አብሽሩ ያገሬ ልጁቺ ያልፋል ኢሻሽአላህ

  • @user-jk2uq8fu3u
    @user-jk2uq8fu3u Před 8 lety +1

    የጀግና ሀገር ኢትዬጲያ ሀገሬ የደፈረሽ ይውደም።

  • @tazebewmoola1108
    @tazebewmoola1108 Před 7 lety

    ሰላም ለኢትዬጵያ ቃታ መሳብ እጅግ ቀላል ነው። በሰከነ መንፈሥ መረዳዳት ግን አዋቂነት ነው።

  • @ayshaaysha3845
    @ayshaaysha3845 Před 8 lety +1

    እርይህሰውየው ሙዝቃው ሁሉ በጣም ያምራል ያስከፋልም

  • @nbatggfgghj3719
    @nbatggfgghj3719 Před 8 lety +2

    እረ ሀገሬ ናፈቀኝ አትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-jf4st9eb6k
    @user-jf4st9eb6k Před 8 lety +1

    ዘራፍ ዘራፍ ልቤ ተነሳሳ ፈጣሪ ሀገሬና ህዝቦቹ ሰላም አውርድልን የማንምህይወት አይጥፍ

  • @mesrtmesrt1416
    @mesrtmesrt1416 Před 5 lety

    ገና በልጂነት አባቴ ሙቶብኝ አቦ ተባረክ

  • @foziahassan8735
    @foziahassan8735 Před 8 lety +9

    I miss you ethiopia ♥

  • @rahmamohammed8732
    @rahmamohammed8732 Před 8 lety +14

    ሀገሬ የደፈረሽ ይውደም ቀለምሽ ተሥማሚ የጀግናወች ሀገር ከፍ ከፍ በይ ሀገሬ ሠላሙ ሁሉ ለልጆችሽ

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 Před 3 lety +1

    one love Ethiopien mon pays mon pays tu as mon amour , i am the Africains unions Jha Rastafaris for africain

  • @fikirtmaream7314
    @fikirtmaream7314 Před 7 lety +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላገሬ ጀግኖቺ

  • @zabanayamare3620
    @zabanayamare3620 Před 9 lety +8

    Wow betam smetawi new era tragne chakaw era tragne duru lantem yshalhal bcha kemaderu lenem yshalegnal kemangoragoru

  • @formethiopian6960
    @formethiopian6960 Před 5 lety

    አቦ ሺ አመት ኑሩልን አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @sarahwed783
    @sarahwed783 Před 4 lety +2

    👍👍👍👍I Love you Ethiopia 💚💛❤

  • @rahmamohammed8732
    @rahmamohammed8732 Před 8 lety +1

    ሠላም የሀገሬ ልጆች ኢትዬጵያ ሀገሬ ውድድድድድ ነው የማረህጋት በክብር ለዘላለም ትኑርልን ፍቅር ይሥጠን ያረበል አለሚን ሁሉም የሚገኘው ከፍቅር ነውና በሥደት ያለነውም በሠላም ወደሀገራችን ይመልሠን

  • @hayatemehammede5946
    @hayatemehammede5946 Před 7 lety +1

    ወይ ሀገሪ ያልፍ ይሆ ትዝታ ሠው ጏዳ

  • @fasiktariku1963
    @fasiktariku1963 Před 8 lety +1

    ኢትዮጵያዬ ክፉ አይንካሽ

  • @hibetullah
    @hibetullah Před 7 lety +3

    Those who don't understand what he's saying are truly missing out. Deep poetry. This is really making me emotional here lol. Love you Ethiopia Hageré ❤

  • @Weynshetmeket-ur5dk
    @Weynshetmeket-ur5dk Před 9 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍሀገሬኢትዩጵያ እዳበለው

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 Před 5 lety +1

    ጅግናው የኢትዮ ልጅ

  • @zenbealblooshi8986
    @zenbealblooshi8986 Před 4 lety +1

    ዘራፍ ዘራፍ እትትትት 💪💪💪💪💪💪❤💛💚

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk2290 Před 8 lety +14

    ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ተው አትነካኩኝ ዘራፍፍፍፍፍፍ

  • @IhBb-di4kg
    @IhBb-di4kg Před 16 dny +1

    የኔጀግናአላህይጠብቃችህ❤❤❤❤
    የአማራኩራታች❤❤❤❤💛💚💪💪❤💛💚💪💪❤💛💚💪💪❤💛💚💪💪❤💛💚💪💪❤💛💚💪💪❤💛💚💪💪❤💛💚💪💪❤💛💚💪💪❤💛💚

  • @user-im8do5hr9s
    @user-im8do5hr9s Před 5 lety

    ዘራፍ ዘራፍ እትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት💚💛❤አማራናቴ ኩራቴ

  • @saraegzabheryebarkhe2252
    @saraegzabheryebarkhe2252 Před 8 lety +5

    Egzabher Kenanta Gar Yhone Wgnoch yegonder lej

  • @dioncoldy
    @dioncoldy Před 9 lety +25

    እንዲህ ጭሶ ጭሶ የነደደ እንደሆን
    ያመዱ ማፍሰሻ ቦታው ወዴት ይሆን

  • @Hule758
    @Hule758 Před 8 měsíci +1

    human interaction society and how human get along in society…

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 Před 7 lety +1

    የጀግኖች ሀገር ኢትዮጲያ።

    • @saadasaid4484
      @saadasaid4484 Před 5 lety

      ውይ እኔደሞ ማንምየለኝ ቀረርቶ ስሰማ ውይይይ ምንእደሚሰማኝ አላውቀውም

    • @saadasaid4484
      @saadasaid4484 Před 5 lety

      ውውውውውውይ ቀረርቶ ውሪ

  • @yirdawsileshi3476
    @yirdawsileshi3476 Před 7 lety

    ጥሩኢትዩ. ሙዚቃ ነው. ጎበዝ ጀግና

  • @fasikaasmare3554
    @fasikaasmare3554 Před 8 lety

    ዛሬን አይሁን እና.በስደት.ሳልወጣ እኔም.ጃሌጅሌ አፍላፍፍ እሞካክር ነበር.አይ.ሁሉም.ነገር ሆነና እኛም ሀገር.ለቀቅን.እማን ይሆን ግንን እንዴኔ ቀርርቶ የሚናፍቀው እግዚአብሔርን.ምሬንነው በጣምነው የምወዳው
    እግዚአብሔር አምላክ
    ሆይ የሀገሬን ስላሞን አብዛልን

  • @tigistmeron4183
    @tigistmeron4183 Před 6 lety +12

    አንበሳዉ አማራ

  • @makdesmesganow5470
    @makdesmesganow5470 Před 7 lety

    የኔ አንበሳ የቆርጥ ቀን ልጅ በታልኝ ባባዬ ♥♥♥♥♥

  • @user-yg6os7rd7g
    @user-yg6os7rd7g Před 3 lety +1

    አይይይይ ያገሬ ሰዉ ሚስኪን በጣም ከፍቶታል አንጎራጎረ አይዞን ያልፋል እንታገስ እስኪ

  • @saadasaada1941
    @saadasaada1941 Před 3 lety +1

    ዋው

  • @zharazhara2685
    @zharazhara2685 Před 3 lety +1

    አይይይይትዝታብቻ

  • @user-uv9dn4in6x
    @user-uv9dn4in6x Před 7 lety +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ ተረበሸ

  • @bxxbnnxn781
    @bxxbnnxn781 Před 8 lety +13

    እንዲያ በል አንተ እትትትትት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!

  • @mazeadimesu6878
    @mazeadimesu6878 Před 6 lety +1

    ዋውውውው ጀግናው ኢትዮጵያ

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 Před 6 lety +1

    ጎድሬውች ውስጤ ናችሁ

  • @samvavchhetri7257
    @samvavchhetri7257 Před 5 lety +1

    Super music I'm from asia (nepal)

  • @tilahungedefaw3484
    @tilahungedefaw3484 Před 8 lety +1

    wow wow wow very very amazing!

  • @sophiamohammed7681
    @sophiamohammed7681 Před 6 lety

    አይዞሺ።ክላሸ።አልሰጥሺም።ለሰዉ
    የወዲጀን።ጠላትአፈርሳለብሰዉ

  • @user-vn2mp4hg6v
    @user-vn2mp4hg6v Před 7 lety +3

    ዋውውውውውውውውውውውው ይመችህ

  • @sarasothi2086
    @sarasothi2086 Před 8 lety +6

    wowwwwwww new

  • @maryambrahim82
    @maryambrahim82 Před 8 lety +1

    Beautiful voice 💋

  • @gfyfry2645
    @gfyfry2645 Před 7 lety

    ዉይሀገሬ ሁሌም እወድሻለሁ ኢትዮጵያ

  • @fertunafertunalove8668
    @fertunafertunalove8668 Před 8 lety +10

    እትትትት
    ብርድ ብርድ አለኝ
    ያገሪ ልጆ በየት ነው ያላችሁ ሞቅ እንድታደርጉኝ

    • @Ekraam_Taareek
      @Ekraam_Taareek Před 8 lety

      ዘርፍዘርፍ አስባልኝ ምንሽርንአንስሃ

  • @ayuliaayulia9547
    @ayuliaayulia9547 Před 7 lety

    ዋው ጀግና። አማራ እትትትትትትትትትትትትትት
    ዘራፍ

  • @TedYohannes
    @TedYohannes Před 8 lety +2

    So awesome!!! Amazing voice.
    Lib yemineka new. Enem hagere Gondar new.

  • @amenteyassen1142
    @amenteyassen1142 Před 8 lety +1

    ዋውውውውውው በጣም ልብ ይነካል አይይይይይይ

  • @arisemaalelegne3816
    @arisemaalelegne3816 Před 9 lety

    wow I like this song I miss you Ethiopia

  • @maheemahee1103
    @maheemahee1103 Před 8 lety

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍ ደስ ይላል እረ ዛሬስ እኔም የት ህጀ በጮሁ

  • @pierregerrard3933
    @pierregerrard3933 Před 8 lety +5

    Zeraf 💪 ♚
    ABYSSINIA 💚💛❤

  • @fatumafatuma1144
    @fatumafatuma1144 Před 8 lety +2

    waw betam yamral

  • @abrahamassimba7771
    @abrahamassimba7771 Před 8 lety +1

    God bless great land !
    land of Christian !
    land of creation!

  • @user-bw3bk1pq7p
    @user-bw3bk1pq7p Před 7 lety +1

    gonder wsta nwe love gonder

  • @namanmanam1977
    @namanmanam1977 Před 8 lety +2

    aiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiai aeger mech new yemeiych huele besew Aeger aiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @user-ci2bv3lq4q
    @user-ci2bv3lq4q Před 8 lety +9

    ♥♥♥♥♥♥አሰይ አሰይ ይመቻችሁ አቢ አቢ አትትትትትትትት ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ

    • @minibh2455
      @minibh2455 Před 6 lety +1

      መቅዲ የማርያም ልጅ 6

    • @minibh2455
      @minibh2455 Před 6 lety +1

      መቅዲ የማርያም ልጅ 🍃🍓🌷🌹🌸🌾🌺

  • @Mohammad-zt5om
    @Mohammad-zt5om Před 3 lety +1

    ዉድሜትዝአልኝ

  • @paviliong6548
    @paviliong6548 Před 8 lety +11

    ዘራፍ ዘራፍ አተተተተተተተተተተተተተ እንዳ በል አተተተተተተተተተተተተተተተ

  • @khaleltaha5224
    @khaleltaha5224 Před 8 lety +9

    አቦ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች

  • @salamdras4301
    @salamdras4301 Před 8 lety

    አቤት አቤት አገሬ ሆድባስኝ በሰው አገርሁኘ

  • @zharazhara2685
    @zharazhara2685 Před 3 lety +1

    ሀግሬሠላምሺይብዛ

  • @alemnath8660
    @alemnath8660 Před 8 lety

    wawwwwwww endw telobege krareto sewd eko wooo Nic wddddddddddemmmmaaaaaa so love

  • @kuwatkuwat3449
    @kuwatkuwat3449 Před 4 lety

    ኑርልኝ ወንድሜ

  • @rahmamohammed8732
    @rahmamohammed8732 Před 8 lety

    ሀገሬ የሚለውን ቃላት ሥሠማ አለቅሣለሁ ሀገር በሥደት ሥንኖር የብቻ ነው ፍቅሩ መኩሪየ ሀገሬ

    • @rawudaseid3443
      @rawudaseid3443 Před 8 lety

      absheri konjoo anchi Bcha adelshem 😢😢😢

  • @selamyoutube4255
    @selamyoutube4255 Před 4 lety

    አረአገሬ በለው አተ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ !"""እዲህ ጨሶ ጨሶ የነደደእደሆን ያአመዱ ማፍሠሻ ሥፍራው ወዴትይሆንንንንን ትትትትትት ዛሬሥበርዶኛል !!!!!!!!

  • @user-dm5jg7gs9z
    @user-dm5jg7gs9z Před 7 lety +5

    አባቴን አሥተአወሥኩኝኝ የአላህ😭😭😭😭😭😭😭

    • @saadahtashala626
      @saadahtashala626 Před 7 lety +1

      ሀዋ እድሪሥ ሀዋእድሪሥ አወ በጣም ያሥታውሣል አይዞሺ እኔም በጣም አሥታወሠኝ😞😞

    • @user-dm5jg7gs9z
      @user-dm5jg7gs9z Před 7 lety +2

      Saadah Tashala እኔ ሠአገባ አባቴ እደዚህ ይልነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭የአላህ መቸይሆን እደአምን ልሁነው

    • @saadahtashala626
      @saadahtashala626 Před 7 lety +1

      አይዞሺ እህት እኔ እንኳን በህፃንነቴነው አባቴ የሞተው አላህ በጀነት ያኑርልኝያረብ

    • @user-dm5jg7gs9z
      @user-dm5jg7gs9z Před 7 lety +1

      Saadah Tashala አይዞኝ አላህአለሽ ለጀነትይበአላአቸው

    • @user-dm5jg7gs9z
      @user-dm5jg7gs9z Před 7 lety +1

      የአሥተቀሠኝ አባአቴ ወተአደርነበር ሢአቅራራ እሡንመሠለኝ አድነኝ ለአባአቴ

  • @serkibelayyewollolij6160
    @serkibelayyewollolij6160 Před 7 lety +1

    ዘራፍ የሀገሬ ሠዉ ጀግናዉ

  • @grgg1794
    @grgg1794 Před 3 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሆድባሠኝ አሁንስ