"አገሬን አሞብኝ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የCZcams ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

Komentáře • 934

  • @user-ps4jh7sl7j
    @user-ps4jh7sl7j Před 2 lety +57

    ኢንሻ አላህ ኢኛ አማራወች መቸም ቢሆን ኢናሸንፋለን ድል ለአማራ ጀግኖች

  • @emubilaltubeemubilaltube8410

    የዚህ ጀግና ልጅ ቀረርቶ በየቀኑ ደጋግሜ በለቅሶ 😢😢😢😢😭😭 እሰማለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዘድሮማ እዳለቀስን አንቀርም የአማራ ጀግኖች ደሞቼ አብሽር በቅርብ እንስቃለን 🇪🇹🕊

    • @jemailseid3498
      @jemailseid3498 Před 2 lety +3

      እውነት እኔም በጣም ነውያለቀስኩት ስቴ ዴጋግሜ አዳመጥኩት

    • @tube-zg3gc
      @tube-zg3gc Před 2 lety +2

      እኔም ደጋግሜነዉ የምሰማዉ

    • @user-bc6rn9pc6p
      @user-bc6rn9pc6p Před 2 lety +2

      አየሠማሑማልቀሥሔነብኝ አገሬንአሞብኝስል

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety +2

      አይዞን ያገሬ ሠዉ እግዛብሔር ይሄን ለቅሶ ወደ ሳቅ ይቀይረልናል

    • @user-bh1yb9di8z
      @user-bh1yb9di8z Před 2 měsíci

      አይዞን አማራየ እንደመሸ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 Před 2 lety +73

    የነፍጠኛ ልጆች አላህ ያግዛችሁ.

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 Před rokem

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤🥰🥰🥰

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Před 2 lety +3

    ፋኖልዩዬ አብሺር አማራዬ የኔአይበገሬ አላህያግዛቹህ ያረብብብ አማራዬ
    አማራዬ🇪🇹🌺
    አማራዬ🇪🇹🌺
    የኔልዩወቺአላህይጠብቃቹህያረብብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 2 lety +30

    ወይኔ ግጥሞቹ ግን ሁሉም ሰምና ወርቅ ናቸዉ በጣም ደሰ ይላል 😅😅😅🇲🇱👍

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 Před 2 lety +8

    አይዞን አማራየ አድስ አበባም ይግቡ አሸናፊ እደምኮኑ እርግጠኛ ነኝ ወሎን ማፈግፈግ እያሉ አስበሉት 💚💛❤️🙏🇩🇯💪🏼💪🏼

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Před 2 lety +1

    አማራዬ አገርአክባሪዉ🇪🇹🌺
    አማራዬ የኔጀግነ🌺🇪🇹🌺
    አማራዬ የኔሰመኩሩ🌺🇪🇹
    አማራዬ 🇪🇹ይቺባንዲራ ያለአማራአትቆምም
    አማራዬ አማራዬ ፋኖደምግባቴአላህይጠብቃቹህ ያረብብብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺

    • @mulugerolimon9323
      @mulugerolimon9323 Před rokem

      Selam la Enat Hagerachin Ethiopian Egiziabiher lé zelalam yanurat🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Před 2 lety +3

    አብሺር አማራዬ የኔኩሩ የማያልፍእና የማይነጋየለም አማራዬ የማይጠቅማትንትክክል የኔፋኖአይበገሬዉ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 2 lety +32

    ዘራፍፍፍ ያማራይቱ ልጅ አይዞንን ደሜዋ

    • @taibahta7493
      @taibahta7493 Před 2 lety

      አላህሠላምአዉርዲልን ጀግኖቸአላህይጠብቃችሁ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před rokem +4

    ሁሌም ከልቤ የሚንጎራጎር ድምፅ በጣም ነው የምወደው በወቅቱ የወጣ ነውና ደስ ይለኛል በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @store8674
    @store8674 Před 2 lety +21

    የአማራ ጀግና ነህ🇪🇹

  • @alyirsaw8
    @alyirsaw8 Před 2 lety +29

    ያማራይቱ ልጅ በሎም የሞጣ👍 አባረህ በለው ያንን አምበጣ 👍

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Před 2 lety +3

    አማራዬ አማራዬ የኔኩሩ አብሺር ይነጋል ፋኖልዩ አብሺርአላህይጠብቃቹህያረብብብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ዲል ለአማራፋኖ🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ዲልለአማራጀግኖቺ🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ዲልለአማራ ልዩወቺ አላህያግዛቹህያረብብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኔፋኖልዩነህ ወበትሲለካ ጀግንነትሲለካ በአማራ ይለካ🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před 2 lety +2

    እንዲያ በል አይዞህ ድል ላአማራ ህዝቦች ነው ጌታ ጣልቃ ገብቷል 💚💛❤✌👍ስሙ ይባረክ ቅዱሱ ጌታ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +6

    እዬን ቆፍጣና ነፍጠኛ አግቼ ብሸለመው በጣም ደስ ይለኛል ሺ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @saifulrana5414
    @saifulrana5414 Před rokem +1

    ይህን ጀግና ካየው እባየ ይቀድማል ለማንነቱና ለኢቶቢያ ያለው ፍቅር ይለያል የአማራ ጀግኖቻችን አብሽሩ በርቱልን ብቅርብቀን እባችን ይታፈሳል ኢንሽአላ❤❤😢😢😢

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před 2 lety +2

    የሚያምር ቆይታ። የጨዋ ልጅ፤ የጀግና ልጅ ሲናገር እንኳን ደርዝ አለው።

  • @emaa2726
    @emaa2726 Před 2 lety +4

    ጀግና ዋው በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አይዞን አማራዬ እናሸንፋለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😢🥺🥺💚💛❤️

  • @addo7307
    @addo7307 Před 2 lety +2

    አገሬን አሞብኝ የሚለዉማ በጣም አስለቅሶናል ጀግና ደስ የሚል ስራ ነዉ

  • @diwethanna410
    @diwethanna410 Před 2 lety +1

    አዲነው መወለድ የጀግናቱ ለጅ ያባተቹ ትክ ተባረክ ውንድማለም ሰምቸ አማልጠግበው ወኔ ቀሥቃሸ ፉከራ አድሜናጤና ለጅግኖቻችን ሃገራችን ኢቶዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን ኣሜን 👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +6

    የኔ ጀግና ዋውው ዳውሎድ አድርጌ እንደ መዝሙር ነው በቀን ቁጥሩን አላቀውም ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሕ ወንድሜ

  • @baseethiopia3182
    @baseethiopia3182 Před 2 lety +19

    ጀግናው የአማራ ህዝብ ከዚህ በኃላ በምንም አይነት እምነት ማንንም ማ መን የለበትም ከዚህ በኃላ በጀግን ነቱ ኮርቶ መኖር አለበት ።

  • @MuhammadMuhammad-fb2vv
    @MuhammadMuhammad-fb2vv Před 2 lety +2

    አይዞህ ጀግናዬ አማራዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ታሸንፋለች

  • @genetabebe3336
    @genetabebe3336 Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር አምላኩ ይሆነልት ህዝብ አማራዬ
    💚💛❤️ 💪💚💛❤️ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @user-vz9eh2kx9n
    @user-vz9eh2kx9n Před 2 lety +21

    አማራዬ ደሜ
    ጀግናዬ ስወደው ❤

  • @semira1209
    @semira1209 Před 2 lety +95

    የተገፍ የመጨርሻ ሳቅ ይስቃል አይዞህ የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💚💛❤

    • @user-fc9tq4fk3u
      @user-fc9tq4fk3u Před 2 lety +2

      እዲሜ ጤናይስጥህ አማራዉወዲሜ

    • @fouciaethiopia5146
      @fouciaethiopia5146 Před 2 lety +1

      የተገፉየመጨርሻሳቅይሰቃልአይዞህየኔጀግናአማራ

  • @user-gf3rb5ms4i
    @user-gf3rb5ms4i Před 2 lety +2

    ደማቺን አንድ ነው. ወነትህ ነው. ፈጠረ አለ ማት ለማንም አይቀርም።እናመንታ ቢትሃን ደሥ ይል ነበር. ወንድሜ. ድል ለአንተ. ድንግል. ትጠቢቅህ።

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 Před 2 lety +4

    ኢሻአሏህ ባአሏህ ፍቃድ እናሸንፍለን ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጽላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💪💪👍

  • @user-xo2xe6vx1v
    @user-xo2xe6vx1v Před 2 lety +8

    በርታ ወድም ሰላም ለሀገሬ❤💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪አይዞን አማራዬ💚❤💛

  • @fatimaahmed3859
    @fatimaahmed3859 Před rokem +3

    ባዳምጠው የማልሰለቸው ድምፃዊ

  • @user-gf3rb5ms4i
    @user-gf3rb5ms4i Před 2 lety +2

    ድል ለአማራ ድል ለወገኔ ቀና በል አማራ ቀና በል ወገኔ. ዘራፍ ዘራፍ ድል ለወኔ።

  • @user-oe1vr6fe8z
    @user-oe1vr6fe8z Před 2 lety +8

    እምንም አገሪን አሞብኝ በንባ ነው የስማሁት የአላህ ስላምን አምጣልን ወኔ ከጀግና ነው ደል ለኢትዮጵያ ህዝብ ድል ለጀግናው መከላከያ ስራውይት ደል ለፍኖ ደል ለአማራ ልዩ ሀይል ደል ለአፍር. ህይወት ሳይሳሱ ለህዝባቻችሁ እምትዋደቁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @binalfewawoke7453
    @binalfewawoke7453 Před 2 lety +26

    ጀግና በጣም ነው የምወድህ በተለይ አገሬን አሞብኝ የሚለው እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ።

  • @user-zm9rn5kz6w
    @user-zm9rn5kz6w Před 2 lety +6

    እህ ድምፅህ ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባ እድሜ ይስጥህ ወንድም አለም

  • @user-ff3xu4hq8z
    @user-ff3xu4hq8z Před 2 lety +1

    ያማራ ወጣት ጀግና ነበር ግን ምንይደረጋል ብዙ በዉሥጥ የተሠገሠጉ እርኩሦቺ እያሥበሉንጂ ሁላቺንም አድብንሆን ለሀገራቺን እኛዉ ብቁ ነበርን ወይኔ ደሥሥሥ ሢል እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @wubalumesele5162
    @wubalumesele5162 Před 2 lety +40

    እውናት ይህ ፍከራ ስሠማው ልብ ይናካል አስለቅሶኛል ለጀግኖች ወታደሮች እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ አገራችንን እምየ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ስላምሽን ይመልስው

  • @dasthadastha7887
    @dasthadastha7887 Před 2 lety +3

    የአማራው ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 Před 2 lety +5

    ልክ ነው ድል ለአማራ ህዝብ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 Před 2 lety

      ልክ ነው ድል ለእማራ ህዝብ

  • @user-bj4oo4sz2k
    @user-bj4oo4sz2k Před 2 lety +5

    እፍፍ እደውምን አለሁሉም አገሩን እደ አማራና አፋር የሚወድ ቢኖር💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ስላም ያጣልን

  • @user-xf2jz1lu8x
    @user-xf2jz1lu8x Před 2 lety +3

    የእውነት ጀግናነህ ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před 2 lety +3

    አማራየ እናሸንፍን እግዚአብሔር ከተበዳይ ጋር ነው ጀግና ነህ 💚💛❤💘💪💪💪💪💪

  • @kumarsingh7306
    @kumarsingh7306 Před 2 lety +5

    አማራ ለሀገሩ ለህዝቡ አይደራደረም የጀግኖች መፈለቄያ አማራን አጥፈቶ ባዳ ደረት እደጂብ ጉድጓድም በገባ ይውጣል እከመጨረሻው ማሰው ገደነው ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪🇪🇹❤️💛💚

  • @user-dh2vz1us4c
    @user-dh2vz1us4c Před 2 lety +2

    ታድለህ የኔ ጀግና ኡፍ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Před 2 lety +2

    እረ አተ ተራ አይደለህም ጀግና ነህ አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ጀግና ናችሁ 🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +4

    ጀግናው ወንድማችንን ፈጣሪ ይጠበቃችሁ ይንጋል ሀገሬ አይዞሸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች በልጅቿ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seadayutube6955
    @seadayutube6955 Před 2 lety +3

    የኔ ጀግና በርታልን አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ዘድሮማ እዳለቀስን አንቀርም ትንሽ ቀን ነው እንስቃለን😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gf3rb5ms4i
    @user-gf3rb5ms4i Před 2 lety +1

    ዘራፍፍፍፍፍፍዘራፍፍፍፍፍፍፍ. በርታ ወገኔ. ድል ለአማራ. ጉምላላው ወንድሜ. ድል ለአንተ. ይሁን ወንድሜ።

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 2 lety +2

    ድምፅ አንደኛ ነህ የእዉነት በርታ ጀግና የአማራ ልጅ💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @hbhd3236
    @hbhd3236 Před 2 lety +5

    አማራዬ አንተንስሰማ የሆነ ነገር ይሰማኛል 😭😭😭😭😭💪💪💪💚💛❤

  • @zagool6
    @zagool6 Před 2 lety +11

    Preach my brother, preach!!! Courageous, Fearless, Brave, Noble... I have a feeling that the "Ketab" around your neck is symbolic to your faith and Pride. I tell you this, there are men and there are men like you. God bless.

  • @mAl-ue6oc
    @mAl-ue6oc Před 2 lety +1

    የኢትዮጵያ ጀግና ቀርታልን ድሉ የኛነው

  • @user-we3xs5jo5k
    @user-we3xs5jo5k Před 2 lety +10

    እውነት ነው ለሀገር የሚያስፈልገው እንደዚህ በነፃ የሚያገለግል ነው በዚህ ግዜ ሁሉም ኢትዮጽያዊ አንድም ደመወዝ መጠበቅ የለበትም በተለይ አማራው

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +3

    ጀግናችን በርቱልኝ ጀግኖቻችን አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏💪😘😘😘😘

  • @user-pz7wc9lh2e
    @user-pz7wc9lh2e Před 2 lety +2

    ወንድሜ አገሬን አሞብኝ እምዬ ኢትዮጵያ ታማለች 💚💛❤💚💛❤🇪🇹እግዚአብሔር ሠላም ያወርድል ኧረ በቃን ስቃይ 🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @halima6958
    @halima6958 Před 2 lety

    ምርጥ የሀገር ልጅ ምርጥ ግጥም ነው ጠንከር

  • @hihguu1977
    @hihguu1977 Před 2 lety +2

    አራ በላው አይይይይ አማራ ውስጤ ነአቹ ሀገር ወዳዶች ኡኮ ነቹ ጃግኖች ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🌷💟

  • @user-xx6lk1on7n
    @user-xx6lk1on7n Před 2 lety +10

    ኢትዮጵያ አማራ ተለለ ባዶናት አማራ የኢትዮጵያ ልዩ
    መነፅርነው አሁን ላይ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም. ተጫወተባትጅ. የጁንታ መጨፍሪያ
    ሆነች

  • @user-qm6xh9hv8u
    @user-qm6xh9hv8u Před 2 lety +31

    የአማራ መሪዎች ግን የስራችሁን ይስጣችሁ ይሄን የመሰለ ስንት ጀግና ህዝብ እያለን አዋረዳችሁን እናተ ሆዳሞች 😬አይዞን አማራዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪😍

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 2 lety +2

      አንዳንዲ አሉ እኮ ከኛዉ ጁንታ የሆኑብን አላህ ያጥፍቻዉ

    • @yamerotmasresaw7074
      @yamerotmasresaw7074 Před 2 lety +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አፈር ይግቡ በእዉነት

  • @y.5206
    @y.5206 Před 2 lety +1

    ድምፁም አቋሙም ሰራዉም የሚደነቅ ነዉ
    የኔ ጀግና አንተንና መሠሎችህን እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን💚💛❤💕💕💕💕💕

  • @user-gf3xg1te4z
    @user-gf3xg1te4z Před 2 lety +1

    ዋውዋውዋውዋው ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍፍ ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተ በለው በለው ወልውለህ ወላውለህ አልመህ ተኩሰህ አትየአገሬጀግና በለው በጠበጃጃጃ ያሞሽላቃ ጁታ መድረሻውን እጃ እጃ እጃ እጃ ዘራፍ ገራፍ

  • @melkamum
    @melkamum Před 2 lety +31

    ወንድማችን በነፃ ማገልገልህ በራሱ መስዋዕትነት ነው። በርታ አይዞን!

  • @user-uu5rj7mi2q
    @user-uu5rj7mi2q Před 2 lety +23

    አማራ ብርቱ ነው ወደፊትም ጀግና እንደሆነ ይቀጥላል ። ነገርግን የፌደራሉን መንግስት አሞኖ መሄድ ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እንደማለት ነው አማራ ራሱን በራሱ ነው የሚያስከብርው። እያስመታን ያለው እባቡ አብይ መሆኑን አውቀናል ። አማራ በልጆችህ ተመራ💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @burtukanendris1430
      @burtukanendris1430 Před 2 lety +3

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪አላህ ይጠበቅህ የኔወንድም

    • @hau427
      @hau427 Před 2 lety +1

      Tikkil

  • @esubalewmare2098
    @esubalewmare2098 Před 2 lety +2

    ተመቸ የኛ ጅግና የአማራዉ ፋና!!!!!

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p Před 2 lety +2

    አፈሙዙን ወደሷ አዙረህ አስቀመጥከው ባባየየየየየ የኔ የዋህ አማራነት ሁርጥ ያለኢትዮጲያዊነት

  • @dtyfyu8538
    @dtyfyu8538 Před 2 lety +4

    ጀግና የኢትዮጵያ💚💛❤

  • @user-we3xs5jo5k
    @user-we3xs5jo5k Před 2 lety +15

    አንተ ነህ የምታስፈልገን በርታ 💪💪💪ባንዳውን እናሸንፋለን

  • @hayatthayatt2988
    @hayatthayatt2988 Před 2 lety +2

    አብሽር አማራየ ደሞቼ አይዞን ዛሬም አለ ያባቶቻችን ወኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-is6xh5du2h
    @user-is6xh5du2h Před 2 lety +13

    ጀግና ነክ ወድሜ በርታ ኢንሻአላህ ኢትዮጲያ ታሸንፋለች አላህ ከጀግኖቻችን ጋር ነዉ

  • @tigistbelachew4056
    @tigistbelachew4056 Před 2 lety +6

    በጣም እሚገርም ድምፅ ነው ያለህ ተባረክ ወንድሜ ድል ለአማራ ልዩ ሀይሎች እና ሚኒሻ አና ለመከላከያ ሰራዊታችን ከጀግናው መሪያችን ዶክተር አብይ ጋር ወደፊት ኢትዮጵያ አሸንፋለች 💪👍🥰💚💛❤🙏

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 Před 2 lety +9

    Very entersting True song 🎵 🙌❤
    Well done thanks for sharing and diffended your country ,God paying You back 🙏

  • @kemamuyesawzer6987
    @kemamuyesawzer6987 Před 2 lety +1

    የአማራ ዘር ይባረክ

  • @user-tk8rl7dk2d
    @user-tk8rl7dk2d Před 2 lety +5

    ትለያልህ የምር ዘንድሮ ከወጡ ሙዚቃወች አንደኛ ያአንተ ነው ለኔ

  • @user-os6xd1tr9e
    @user-os6xd1tr9e Před 2 lety +3

    እናቴ እምዬን አሞብኝ አለ እህህህህህህህህህህ የኔ ወንድም የኛ ጀግኖች አማራዬ

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d Před 2 lety +57

    ጀግና ጀግና ነህ የአባቶቻችን ወኒ አሁንም አለ መጀመሪያ የሰማሁት ቀን አልቅሻለሁ😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ሆይ የቃል ኪዳን ሀገርህን ጠብቅልን🕊🕊🕊💚💛❤

    • @jemalseid1261
      @jemalseid1261 Před rokem

      mn adrgo nw jigna ymibalw ? fukera kerrto yetlmde nw

  • @kaleab938
    @kaleab938 Před rokem

    ተመቸ ጀግና ነህ ወንድሜ በርታልኝ የሞጣ፣ የቢቡኝ፣የደጋዳሞት ፍሬ የኢትዮጵያ ልጅ!!!!

  • @diwethanna410
    @diwethanna410 Před 2 lety

    አረየውሻለጅ ውሻየወለደው ውሻናቱወላዳው አናቱን የካደው በጣም አሚገረም ግጥም ተመቸይ ተባረክ የኛጅግና 💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 Před 2 lety +16

    አማራ ጀግና ነው የኔ አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ

    • @hawatadele698
      @hawatadele698 Před 2 lety

      አላህ ያገራችንን ስላም ያምጣል ቅርርቶ እውዳለሁ ለማዳመጥ. ሀይማኖቴ ባይፍቅደዲም. ግን ስምቸህ. ተመችቶኛል. በርታ

  • @user-vj4gy6ig6l
    @user-vj4gy6ig6l Před 2 lety +6

    ወንድሞች እናተን ለመግደል ቀርቶ ለማየት ታሳሳላችሁ😭😭 የአማራ ጀግኖች ።
    አላህ ይጠብቃችሁ ግን እኛን
    ህግ እንደለለን. የዘር ማጥፋት ዘመቻ እየተደርገብን እንደሆነ እምታቁት መቸይሆን አላቅም
    አቃለሁ ጀግና የዋህነው። ሌላ ብሄር ግን ይሄን አያስብም 💚💛❤💪

  • @user-rk7we2qe7u
    @user-rk7we2qe7u Před 2 lety +1

    ወላሂ ጀግና ነህ ስንቱን ውልዳለይ የኢቶ እናት አገራችንን አላህ ይጠብቃት

  • @fathimafathima6438
    @fathimafathima6438 Před 2 lety +3

    በእውነት እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @fantansheasenake4257
    @fantansheasenake4257 Před 2 lety +3

    ተሜዋ ጀግናችን 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @ETHIOPIA7500
    @ETHIOPIA7500 Před 2 lety +3

    "ወዲ በል ክላሸን ታናሽን ወንድሜን፤
    ከዚህ ደም አልገባም የማይለውን"

  • @demozbirhanu5976
    @demozbirhanu5976 Před 2 lety

    የኔ ጀግና ኑር ልን የድግል ማርያም ልጅ መድሀናለ ም ይጠብቅህ የማያቀላፋዉ እወድ ሀለ ሁ

  • @user-bz8eo8ck1r
    @user-bz8eo8ck1r Před 2 lety +2

    ድል ለእናትሀገራችንንንንንንንን ለኢትዮጵያ ኢሻአላህ

  • @helenaa529
    @helenaa529 Před 2 lety +3

    💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ez5dw5ns3u
    @user-ez5dw5ns3u Před 2 lety +3

    እረ ይስጥህ የወለዱህ ይባረኩ በአምላክ ፈቃድ ይህ የተደቀነ እንቅፋት ተጠናቆ ድጋሚ እንደትረት ስታውራ ለማየት ያብቃን ድል ለ💚💛❤💪🏅🏆✅👏👏👏👏

  • @user-yv5rb4ty9k
    @user-yv5rb4ty9k Před 2 lety +29

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

    • @traaaaavhayene3555
      @traaaaavhayene3555 Před 2 lety +1

      ፍትኽ ከራስ ነው ወሎ ተነሳ ለነጻነትኽ ማን ሊመጣልኽ ሴት ወንድ ሳትል ተነስ ለነጻነት።

  • @user-rq4im3dq5o
    @user-rq4im3dq5o Před 2 lety +1

    ጀግና የመጀመሪያ ቀን ትሰማ በጣም ተክዣለሁ በዝህ ሰአት ሀገር ብሆን ብየ ተመኘሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሳኡድ አየር እደከፈት በየ ሀይማኖታችን ፈጣሪን እንለምን እኛ ለሀገር እንሞታለን

    • @AAa-sb7uy
      @AAa-sb7uy Před rokem

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wendeketema12
    @wendeketema12 Před 2 lety +2

    ተመቸ ወንድሜ እውነት በጣም ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ይከን ቀረርቶህን ሁሌ ሳዳምጠው እባ ይተናነቀኛል

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 Před 2 lety +6

    የኔ አንበሳ ጀግና በቃ ስንቴ ደጋግሚ እንደሰማሁት እውነት ነው ይህ ትክክለኛ የአማራ ወኔ ስነ ልቦና ነው ።
    ፦አማራ ትግስተኛ ነው::
    ፦አማራ አዛኝ ነው ::
    ፦አማራ ለተጠማ የሚያጠጣ
    ለተራበ የሚያበላ ነው
    ነገር ግን ታግሶ ታግሶ ልክ እንዳንተ ከቤቱ ቶሰርፎ ነፍጡን ያነሳል ያኔ ግን ማንም አይመልሰውም አንድ አማራ እንደ አንድ ሽ ይቆጠራል

  • @user-jv7ug1rs1g
    @user-jv7ug1rs1g Před 2 lety

    አማራ ሁሌም ጀግና ነው እውነት አገላለፅ የኔ ጀግና በርታልን

  • @user-gf3rb5ms4i
    @user-gf3rb5ms4i Před 2 lety +1

    ድንግል. ከአንተ ጋር ይሁንወንድሜ. ድል ለአንተ ይሁን በርታ ወገኔአይዛህ

  • @melakkiros2723
    @melakkiros2723 Před 2 lety +4

    በሂወት እያለው ባገኝህ ደስ ደስ ይለኛል።ሞራል እና ወኔ የሆንከን ጀግናየ ነህ። ድል ለኛ ይን

  • @elisabethgessesse3939
    @elisabethgessesse3939 Před 2 lety +2

    በጣም በሳል አነጋገር ለታሪክ የሚተላለፍ አስተማሪ ሙዚቃህ ውብ ነው እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ ውድ ወንድሜ ከድል በሁዋላ ከፍ ያለ ኑሮ ይስጥህ🙏🏿⭐️🌷⭐️

  • @user-if1du1pu3f
    @user-if1du1pu3f Před rokem

    አማራ ጀግናው ቦታ ነፃ አውጥቶ የማይዘርፍ በአለም ትምህርት የሚሰጥ በአለት ላይ የቆመ ጀግና ጀግና ጀግና ህዝብ።

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před 2 lety +2

    ወድማችን እናመሰግንህ አለን በረታልን አማራ ያሸንፋልን አማራ አሁንም እግዚአብሔር ይዘህ ታገል ባዳውን ደሞ ቅጣው

    • @udhgdh5730
      @udhgdh5730 Před 2 lety

      ፍትህ ለኒቶርክ በጪቀት ልንሞትነዉ

  • @user-eo6vm3ov1b
    @user-eo6vm3ov1b Před 2 lety +3

    የኔጀግና አላህይጠብቅህ ጀግናነህ የእዉነት የኢዮጵያ ልጅወታደር ጀግናበያላችሁበት አላህየደግፋችሁ ወድሞቸ በሙሉ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rm3in7ug4z
    @user-rm3in7ug4z Před 2 lety +40

    👌ቅማጫም ልጂ ወላዳ የማይጠቅማትን💚❤👌👌👌👌

  • @tiruworksaif7874
    @tiruworksaif7874 Před 2 lety +1

    ጀግናዬ ውይ ሥሠማ እኮ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dy4lq1ut2u
    @user-dy4lq1ut2u Před 2 lety +2

    ጀግናነህ ቃልየለኝም የኢትዮጵያምርጥ ሰው ብያሀለሁ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ