ቃልን ሰፕራይዝ አደረግናት ውድ ስጦታ ሰጠዋት እንኳን ደስ አለን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2021
  • አዲስ መስፍን እባላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ዝማሬ አቀናባሪ ነኝ
    በዚህ የዩትዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፣መዝሙር ፣መንፈሳዊ ጭውውት፣የገዳማት ጉብኝት፣ቃለ መጠይቅ እና የመሳሰሉትን ያገኙበታል።
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 2K

  • @eyobyemasalij5034
    @eyobyemasalij5034 Před 2 lety +1

    ወንድሜ የምርቃት ዝማሬህን ልቀቅልን በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏ይለቀቅልን የምትሉ

  • @susutube360
    @susutube360 Před 2 lety +127

    ወላሂ ለመጀመሪያ ጊዜ በእናንተ ቀናሁ🥰አላህ በፍቅር ያኑራችሂ በጣም በጣም ታምራላችሁ🥰

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op Před 2 lety +131

    በአላህ እንደት ነው እንዳለቀስኩ የምር ምርጥ ቤተሰቦች ናቼው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 2 lety +189

    ደሞ ለክቡሩ ጋብቻ ያብቃችው በጣም ደስ ትላላችው መጨረሻችውን ያስምርላቸው

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Před 2 lety +218

    የምርቃት መዝሙሩ ይለቀቅልን ወንድማችን በጣም ነው የሚያምረው

  • @zuzuhamid4033
    @zuzuhamid4033 Před 2 lety +13

    ወለህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ፈቅሪቹህ ደስ ይለኘል ከወከቹህ ቅርብ ግዜ ነው ብያያቹ ብያያቹህ አልሰለቹህም እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ congralatutions

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 2 lety +67

    ዝማሬው ይለቀቅ ይለቀቅ የምትሉ እጅ አውጡ

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 2 lety +264

    ታስቀናላችሁ የናንተም ፍቅር በሁላችንም ቤት ይግባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 2 lety +188

    ውይ በጣምነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምራላችሁ አሜን🥰🥰🥰🥰

  • @nigestzed3899
    @nigestzed3899 Před 2 lety +81

    ወንድሜ መዝሙር ማውጣት ፈልጋለው ከልጅነት ጀምሮ ህልሜ ነው ድምፅም አለኝ እንድትረዳኝ እፈልጋለው በተረፈ እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Před 2 lety +49

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል የሚያስቀና ቤተሠብ ፍቅራቹን የዘላለም ያድርግላቹ ተጋብታቹ ወልዳቹ ለመሣም ያብቃቹ ለእናትህ እና ለአባትህ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣቸው ንፁ ኢትዮፒያ ለሌላውም ተምሣሊት ቤተሠብ ናቹ 👍👍👍👍💚💛❤

  • @user-ov5yd5et8i
    @user-ov5yd5et8i Před 2 lety +30

    እዴት ደስእደምትሉ ፈጻያሚያችሁ ን እግዚአብሔር ያሣምረው መዝሙሩን ልቀቅልን ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 2 lety +69

    መዝሙር ደስ ሲል ልቀቅልን ቶሎ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 Před 2 lety +32

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ 🥰🥰እንድሁመ አድስየ ያንተመ ዉጤት ነዉ ስንመራረቅ ዘፈን ነበረ እምንገባበዝ አስበህ መዝሙር በመስራትህ ክብር ይስጥልን 🥰

  • @alemneshbeyene5539
    @alemneshbeyene5539 Před 2 lety +7

    ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ የኔእህት ስለቸርነቱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን።

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +96

    ውብ የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ የኔ መልካሞች አድስዬ መዝሙሩ አጎጉቶኛል ቶሎ እንደሚለቀቅልን ተስፍ አለኝ የኔ መልካም♥♥♥♥

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +78

    አባትና እናቱ እንዴት ደስ ይላሉ። እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቡን በሙሉ ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @azebkasshune9913
    @azebkasshune9913 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ስሙ የተመረገነ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃሽ🎓በጣም ደስ ትላላችሁ መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል 💒🎤 🎂

  • @-marizematube
    @-marizematube Před 2 lety +16

    ደስይሚል ቤተሰብነው ፈገግታቸው ሁላችውም ደስይላል!ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እህታችን Congregation 🎇

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 Před 2 lety +55

    የኔቆንጄ እህት እንኳን ደስ አለሽ አዲስዬም የሁላችን ወድም እንኳን ደስ አለህ ደስታችሁ ደስታችነው መዝሙሩን ልቀቅልን