በክርስትናም በመቶዎች ያገቡ አሉ - ኡስታዝ አቡበከር አህመድ | ክፍል1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2022
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Komentáře • 755

  • @birhanuatsebha6726
    @birhanuatsebha6726 Před 2 lety +421

    እስልምና የውብ ስብእና ባለቤት እንደሆነ ያወኩት በአንደበተ ርቱዕ በሆነው አቡኪ ነው እናም 🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 Před 2 lety +231

    እንዳንተ ያለ ጨዋ ወንድ 100ኛ ሚስቱ ቢያደርገኝ ገረድ ሆኜ ኖርበታለው ያንተ አይነት ብሩክ ወንድ ነው ያጣነው እኛ ለ ሙስሊም ብቻ ሳይሆን ለኛ ለክርስቲያኖችም ኡስታዝ ነህ አቢኪ እድሜ እና ጤናይስጥህ እንዴት እንደምወድህህ

    • @kalkidanmuhaba8124
      @kalkidanmuhaba8124 Před 2 lety +11

      @@beldes8763 እንዳንተ አይነት ባለጌ እኮ ነው ሀገር ያጠፍው የራሴን ሀሳብ ተናግሬያለው እስኪ ምን ያሳድብሀል ቆርቆሮ ስድብ ለተሳዳቢው እንጂ ተሰዳቢውን አያቆሽሽም ቲሽ

    • @libeamelak6228
      @libeamelak6228 Před 2 lety +3

      Good sebenaw betam desss yilal
      Kalkidan tikikel nesh ...

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 Před 2 lety +18

      ተይ ግን" አይደርስም መስሏት "የተባለዉ እንዳይደርስብሽ!! አንድ የእዉነት ታሪክ ላጋራሽ ሴትዮዋ "እኔ አርጅቻለሁ ደክሞኛል😂😂 እና ሌላ አግባ "ይላሉ ለባላቸዉ ባልም አንድ ወቅት ተሳካላቸዉና አግብተዉ ከሙሽሪት ጋር ጫጉላ ገብተዉ ቀስ ብለዉ ሲያወሩ ሴትዮዋ በቀዳዳ አዳመጡና ተናደዉ ወደ ቤት ሲገቡ ቤተሠብ "ምነዉ ተናደድሽ? "አግባ "ያልሽዉ አንችሲሏቸዉ "ማግባቱን ያግባ"ሹክሹክታዉነ ምን አመጣዉ? "አሉ 😂😂😂

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 Před 2 lety +6

      @@beldes8763 የአገራችን ችግር አንተና መሠሎችህ ከእዉቀት የፀዳችሁ ደንቆሮወች የአንተ እህትና ወንድሞች በአለም ያልገቡበት አገር አለመኖሩን የማታዉቁ ናችሁ ከየትኛዉም ግሳ ወይም ሀይማኖት ልትሆን ትችላለህ

    • @kalkidanmuhaba8124
      @kalkidanmuhaba8124 Před 2 lety +1

      @@beldes8763 አንተ ቆርቆሮ ምነው ሳይነኩህ ጮክ ኪኪኪኪኪኪኪኪ ዲቃላ ሁሉም ሰው ሁሉም ሰው ሲቃላ ይመስለዋል ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ የ ሽልኬ ልጅጅ

  • @user-go9fw1ne3q
    @user-go9fw1ne3q Před 2 lety +44

    ሙስሊሞች ስርአታቸው አለባበሳቸው ሁሉ ነገራቸው ደስ ይላል👌

  • @khalidahmed1227
    @khalidahmed1227 Před 2 lety +154

    ❤ዛሬ ታላቅ ሰው አቀረበሽ ቤቲ ❤ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ እና ምርጥ አስተማሪያችን ምርጥ ኢትዮጵያ ❤

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +125

    ይሄን ሰው ስወደው የታሰር ግዜ በትቪ ሲሳለቁበት እቤት እያየን ነበር እህቴ እኔ እናለቅስ ነበር በጣም አዝነን ተበርክከን እፀልይ ነበር የግዜ ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ግዜውን ገለበጠው ዛሪ ለልጆቹ ስለቆየ ጌታ ይባርክ ሰው የፍጠው የርሳበት መጨርሻው ፡ ዘመን ስለሆነ ፍቅር ስለሚቀዘቅዝ ሰይጣን ፡ ስራ እዳንሰራ መፀለይ ነው ተባርኪ ቤቲሻ ❤️❤️

    • @ghghh3547
      @ghghh3547 Před 2 lety +6

      የኔ ቆንጆ ያ ግዜ የማይረሳ ጠባሳ ነዉ

    • @ibrahimnoor6117
      @ibrahimnoor6117 Před 2 lety +6

      ትክክለኛ የሰው ስሜት ያለሽ ስው ነሽ በዚህ ልክ ስለተረዳሽን እናመሰግንሻለን

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 Před 2 lety +2

      የኔ ውዲ ❤️

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y Před 2 lety +1

      አሸቃባጭ መናፍቅ መጀመሪያ ለራሰሸ ፀልይ እሰላም የክርሰቶሰ ኢየሱስ ተቃዋሚወች ናቸዊ

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 Před 2 lety +3

      @@user-fd7mp8to3y ከ አሳሪዎቹ እና ገዳዮቹ ቡድን ነበርሽ እንዴ አሁ የሚያሰድብ ነገር ምን አወራች

  • @selamdesta8678
    @selamdesta8678 Před 2 lety +149

    ኡስታዝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    ቤተለሄይም አለባበስሽ አክብሮትን ይገልጻል
    From Atlanta,Ga. USA

    • @mandefrogebeyehu3998
      @mandefrogebeyehu3998 Před 2 lety

      አድራሻህ አያስፈልግም አቶ ከቻሳ....🤣

    • @zeousapollo6776
      @zeousapollo6776 Před 2 lety +1

      @@mandefrogebeyehu3998 😂😂😂😂 አሽቃባጭ በዛ

  • @yilem1073
    @yilem1073 Před 2 lety +75

    እኔ ኡስታዝ ቀኑን ሙሉ ቢያስተምር አይሰለቸኝም ስወደው እኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏

  • @enush7338
    @enush7338 Před 2 lety +162

    እሰይ ኡስታዝ እንኳን እግዚአብሔር ጤንነትህን ሙሉ አድርጎ በሰላም አየንህ እንወድሀለን❤️

  • @kokobtube3542
    @kokobtube3542 Před 2 lety +34

    ምርጥ መምህር ኡስተዝ አቡበከር አህመድ መሪያችን እኖድሀለን ቤቲ አድነቂሽ ነኝ በርቺ

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 Před 2 lety +33

    ቤቲሻ አቀራረብሽንና በኚህ ሙስሊም አባት ፊት ለአለባበስሽም ይሄን ያህል መጨነቅሽን እጅግ አድንቄልሻለሁ። ህይወታችንም ጭምር ክርስቶስን ስለሚያሳይ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብያለሁ!!!

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Před 2 lety +41

    አቡበከር ሲናገር ከአፉ ማር እኮ ነው ጠብ ጠብ የሚለው👍❤️😍🥰🥰👏😍👍

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 2 lety +1

      ካፍ ማር ጠብ ቢል ብቻውን ፋይዳ አለው???

    • @hafidatalttahir2471
      @hafidatalttahir2471 Před 2 lety +1

      ፈገግ አሰኝቶኛል ጠብ ጠብ ማር ያድርጋችሁ

  • @abbabbabbabb2128
    @abbabbabbabb2128 Před 2 lety +37

    ቤቲ ለእምነቴ ዲነል ኢስላም ያላት ክብር ሁሌም ያስደንቀኛል አከብርሻለው አላህ ያክብርልኝ።

    • @zekiyashikur7581
      @zekiyashikur7581 Před 2 lety

      አውነት ነው ብሮ እኔም አስተውያታለው አላህ ሂዳያ ይስጣት

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n Před 2 lety +12

    አቡኪየ የእኛ አይን አላህ ይጠብቅክ !!
    ምርጥ!
    ጀግና!
    ታማኝ!
    የኢትዮ ታላቅ ሰው ነው ።!

  • @Tube-xi6yh
    @Tube-xi6yh Před 2 lety +46

    አቦኪ የኛ እንቁ እኮ ነህ💚

  • @miftahmuhidin1932
    @miftahmuhidin1932 Před 2 lety +20

    አቡኪ ስለ እኛ ብለህ ሳይድ ሳትይዝ ፍትህን ለማንገስ ያደረከውን ቃለ መጠይቅ አላህ በሀቀኝነታቸው የሚያገኙትን ምንዳ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ። ዑስታዜ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥህ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 2 lety +37

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ 🙏❤️
    ቤቲዬ ስወድሽ ❤️🥰

  • @abedishemsu5269
    @abedishemsu5269 Před 2 lety +77

    አላህ ሲፈጥርህ ጣፍጭ አርጎ ነው የፈጠረህ ውዱ ወንድሜ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Před 2 lety +21

    የኔ እናት ይህ ሰው ያሳዝነኛል አላህ ይውደደው ስስነው ጠንካራ ነው ሀቀኛ ነው ቅን ነው ያረብ እኔ ከማስበው ቀላይ ያድርገው ብቻ ብዙ ይለፋል ይደክማል አላህ ህይወቱን ነብረቱን ዲኑን ቤተሰቡን ይባርክ ወኢያያ ያረብ!!

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m Před 2 lety +31

    🕋عيد مبارك🕋
    🕋EID MUBAREK🕋
    🕋ዒድ ሙባረክ🕋
    እንኳን ለዒድ አል-አድሃ በዓል ከነቤተሰቦቻችሁ በሰላም አደረሳችሁ!!! *ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል*
    በዓሉ የኢስላም ፣ የኢማን ፣ የተውሂድ፣ የአንድነት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልን አላህን እለምናለሁ ።

  • @edengebresilase8301
    @edengebresilase8301 Před 2 lety +7

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ ኡዝታዝዬ

  • @trustpeaceful8962
    @trustpeaceful8962 Před 2 lety +2

    ያለው ምንም ማጋነን ዑስታዝ አቡበከር ሁሌም ሲናገር ውስጤ ይረበሻል ሁሌም ሲናገር በማስረጃ,በትህተና እና በነብያቶች እና በሱሀባዎች አስተምሮትና የአኗኗር ሂደትን እየጠቀሠ ስለሚናገር ለእኔ ለእስልምና እምነቴ ጠንካራ እንድሆን ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርግልኛል ለኔ ታላቅ ሠው ነህ አላህ ያቆይህ አላህ ይጠብቅህ ....ሁሌም አከብርሃሁ።እውነትም አቡበከር

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 Před 2 lety +60

    እኔ የ ጴንጤ እምነት ተከታይ ነኝ ኡስታዝ እርሶን አለማድነቅ አለማዳመጥ ይከብዳል ከማምናቸው ጥቂት እውነተኛ የሀይማኖት መምህራን አንዱ ኖት እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @amentube4210
    @amentube4210 Před 2 lety +11

    የድንቅ ስብእና ባለቤት ሚዛናዊ አስተዋይ ሰው ጤና እና ረጅም እድሜ ያድልህ

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww Před 2 lety +15

    ኡስታዙና ሀቢቡና እድሜክ ይርዘምልኝ ከሙሉ ጤናጋ 😘😘

  • @reyodan4
    @reyodan4 Před 2 lety +7

    አቡኬ ጀግናው ሁሌም ሀቅ ነው ምታወራው💪🏾💪🏾💪🏾

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ውስታዝ አቡ በከርን ግን በጣም ከምወዳቸው ከማከብራቸው ሰወች አዱ ነው ምርጥ የፍቅር ሰው ነህ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቤቲ በጣም ትልቅ ሰው አቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @habibasauid7756
    @habibasauid7756 Před 2 lety +13

    አላህ ቴናህን ሰቶ በዱንያም በአሄራ ያማረ ያድርግልህ ውድ ኡስታዜ ተ ጋዜተኛዋ እደጊ የምትባል የምትደገቅ ናች

  • @ashumoha3276
    @ashumoha3276 Před 2 lety +7

    ኪታቡ መች ሞተበት😂በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ቢቲዬ ጎበዝ ለምልሚልን ሚዛናዊነት ይብዛልሽ😍አቡኬ የጥልቅ ስብዕና ባለቤት ከፍ በልልን😍

  • @Tube-py6lb
    @Tube-py6lb Před 2 lety +9

    ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ ከክፎወች አይን ይጠብቅህ ባለህበት አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Před 2 lety +7

    በጣም ነሥሥሥሥ የሚሉኝ ኡሥታዝ እንኳን ተሻሎት🙏

  • @lejahamza2742
    @lejahamza2742 Před 2 lety +6

    ኧላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፣ ኡስታህዛችን!🙏

  • @Sitti360
    @Sitti360 Před 2 lety +11

    Thanks you Betty I appreciate your enforce to bring such great man when I listened Ustad Abubakar i cry 😢 i can't tired to listened his wisdom

  • @rozihabeshawitturkshtube1552

    ኡስታዛችን ብሌናችን ድምፃችን አላህ ይጠብቅልን አላህ ጥላከለላ ይሁንህ ያረብ🤲

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Před 2 lety +2

    የኔ መልካም አባት ሙሉ ቤተሰቦችህን አላህ ይጠብቅልን ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ክፉህን አያሰማኝ

  • @foziyayimer5667
    @foziyayimer5667 Před 2 lety +7

    ቤቲ ዛሬ በጣም ትልቅ ሰው ነው ያቀረብሽው አለባበስሽም በጣም ደስ ይላል

  • @weloveyousomuchiamfromethi3461

    ቆንጆ ጥያቄዎችን ነው ያ ቀረብሽው ብራቦ ጎበዝ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ👍

  • @solomon6733
    @solomon6733 Před 2 lety +1

    ቤቲንም ኡስታዝንም በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም ድንቅ ውይይት ነው እኔ ከኡስታዝ ሀሳብ ጋር በጣም እስማማለሁ። ብዙ መደናገር አለ ሁሉም በየአቅጣጫው የውሸት ሀሳብ በሀይማኖት ሽፋን ይዘው መጥተው የአንድን ማህበረሰብ ስልጣን ላይ የማቆየት ትግል ንፕው ሆኖም ይህ ሁሉ መተራመስ ያለምክንየት አይደለም አሮጌው አቆማዳ በአዲስ ሲተካ ነውጥ መምጣቱ አይቀርም ስለዚህ ነውጥ ለለውጥ ነው አሮጌን ሀሳብ ጭነን አዲስ ምእራፍ ውስጥ መግባት ከባድ ነው ከአሮጌው ብዙ የሚጠቅሙንን ይዘን ብዙ ደግሞ የማያስፈልጉንን አራግፈን ወደ አዲሱ ምእራፍ እንገባለን ያ ሂደት እየትካሄደ ስለሄነ ነውጥ ለለውጥ ግድ ነው።

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 2 lety +6

    Ustaz, May Allah protect u from evil eyes Ameen 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 2 lety +31

    ጥሩ ቆይታ ነበር !!እናመሠግናለን ቤቲ🙏🙏🙏

  • @gjryyvyt529
    @gjryyvyt529 Před 2 lety +10

    أستاذنا الفاضل ابو بكر احمد الله يحفظك ويرضى عنك يارب ♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍

  • @pawlosbogale149
    @pawlosbogale149 Před 2 lety +1

    ቤቲ ለእንግዳሽ የሰጠሽው ክብርና ያሳየሽየው ስነስርኣት ደስ ይላል። ነገር ግን ነገሩን ላለማክረር ብለሽ ያለፍሽው ነገር እነ ነጉስ ሰለሞን ከክርስትና በፊት የነበሩ ባደረጉትም ብዙ የማግባት ጣጣ የመጣባቸውን ማስጨቀጥ ነበረብሽ። አዳም ሲፈጠር 2 ወይም ከዚያ በላይ አልተሰጠውም። ነገር ግን ሰዎች አለመታዘዝን እየተለማመዱ ሄደው ብዙ ሴት ማግባትና በሴት ላይ ጉዳት ማድረስ ጀመሩ እንጂ በብሉይ ኪዳንም ቢሆን ካንድ በላይ አግባ የሚል የለም። ብዙ ያገቡ ግን ሴቶቹ ተባረው እንዳይሰቃዩ የማስተዳደር ግዴታ ተጥሎ ይሆናል። ዋናው ነገር ከበስመ ክርስትና ትእዛዝ የሚጥሱትን እንደምሳሌ ሲያቀርቡ ትንሽ ጨንገፍ አርገሽ ማለፍሽ ጥሩ አይደለም።

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Před 2 lety +4

    Especially when you explain how was our law I really cry for what all u said my beautiful Islam . Islam will be protected by Allah Subahallah wotallah

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před 2 lety +7

    ቤቲ በጣም እናመሰግናለን ጀግናው ኡስታዝ አቡበከርን ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል :: :: አድናቂሽ ነኝ አንድ ቀን እኔንም ታቀርቢኛለሽ ::

  • @user-sn4ng1bh1b
    @user-sn4ng1bh1b Před 2 lety +16

    *🌹እንኳን አደረሳችሁ🌹*
    *تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال*
    *وعيد مبارك*
    *أعاده الله عليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان*
    _እንኳን _*_ለ1443 ኛው_*_ የዒድ _አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ_
    _በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ፡፡_
    *EID MUBAREK ኢድ ሙባረክ*

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před 2 lety +2

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ እናመሰግናለን ቤቲ❤🇪🇹

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 Před 2 lety +2

    ኡስታዝ አቡኪ አሚራችን አላህ ተጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ😍🙏

  • @nabsoqabso2773
    @nabsoqabso2773 Před 2 lety +6

    Betty is hero icon of 🇪🇹🇪🇹Ethiopian girl journalist keep it up!!

  • @eke1914
    @eke1914 Před 2 lety +15

    Betty you are a lovely lady we love each other very important for our country

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h Před 2 lety

    የኛ ኮከብ አላህ ይጠብቅህ አብኪ የኛ አደበተ እርቱ እናተ የመፅሀፉ ባለቤቶቺ አዳምጡት በሚያምር አደበቱ አቡኪ ይገራቺሁ የናተ ነብይ ብዙ ያገባን እያላቺሁ መከራ የምታሳዬን አዳምጡ አቡኪን

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 2 lety +1

    ቤቴ በጣም ነው የምንወድሽ ሚዛናዊ ነሽ ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ነሽ ብዙ ችግሮችና እንቅፋቶችን አልፈሽ እዚህ ደርሰሻል እደጊልን በርቺልን እንወድሻለን ኡስታዝን እንግዳ አርገሽ በመጋበዝሽ ደስ ብሎናል

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 Před 2 lety +1

    ኡስታዝ አቡበከር እንኳን አደረሰህ 💕እንወሀለን
    ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል🙏

  • @abdulkerim9693
    @abdulkerim9693 Před 2 lety +6

    አንደበታችን ነህ አቡኪ ሺ አመት ኑርልን

  • @AbubkerAli-kd2nn
    @AbubkerAli-kd2nn Před 11 měsíci

    ኡሥታዜ በጣም እወድሀለው ሁሌም ከጎንህ ነኝ።በእንዳንተ ያለ ፍትሀዊ እና ጨዋ አዋቂ ኡሥታዝ በመመራቴ በጣም እድለኛ ነኝ።

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 Před 2 lety +33

    ቤቲ ዬ ኡስታዜን ቀሚለብሰሽ ስለተቀበልሽው አመሰግንሻለው👌

  • @fredhabona2283
    @fredhabona2283 Před 2 lety +8

    May Allah protect you.
    We love you 😍

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l Před rokem

    ምርጥሰዉ እረዠምእዴሜ ይስጦ እዉስታዝ ስወድሕ ብዙቃለመጠየቅአያለሁ ንግግርኦ መልካምነዉ

  • @ademali9774
    @ademali9774 Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻም ሳይሆን አፍሪካም ጭምር ለኃላ ቀርነታችን ምክንያት እምነትና ባህል ትልቅ ድርሻ ያለው ይመስለኛል ብዙ ግዜ የምናቶክረው ይፈቃዳል ሀራም ነው ሀፂአት ነው አልተሸፈነችም ባህላችን ጠፋ ይህ ላይ ብቻ ነው የምናቶክረው እምነት ፍትህን እውቀትን መመራመር መበልፀግንም እንደሚያዝ እንደሚያበረታታ ምሳሌ በሁለቱም ሀይማኖት በእስልምናም በክርስትናም በኢትዮጵያ ይሁን በአፍሪካ በነዚህ ነገሮች ላይ አልሰሩም አላበረታቱም እንዳውም እምነቶቹ እንኳን ልንጠቀምባቸው ለውድቀት ለቀውስ ለግጭት ዳረጉን ምሳሌ ምእራባውያን ፈጣሪን መገዛት የሚለውን ትተውታልም እረስተውታልም ያ ለፖለቲካቸው ለፍላጎታቸው ሲሉ ሊሆን ይችላል ምናልባት እኛ በዚህ ልንሻል እንችላለን ግን እምነት ውስጥ ባሉት ህጎች እውቀቶች ምርምሮች ፍትሆች ከእኛ በጣም ተጠቅመውበታል አድገውበታል አብዛኞቹ ባወጡአቸው ህጎች ውስጥ ከእምነቶቹ ውስጥ የተወሰዱ ናቸው ግን እነሱ ከራሳቸው ተመራምረው የደረሱበት መስለው ለመታየት ቢሞክሩም ያ እምነት የሚለውን ነገር ስለማይፈልጉት ነው ይታወቃል እና እኛ ከነሱ በላይ እምነተኛ ሀይማኖተኛ ነን እንላለን ግን በምናምንባቸው እምነቶች አልተጠቀምንባቸው እንዳውም እነሱ ባደባባይ እምነትን እንደሚጠሉ እየተናገሩ እምነቶችን እየተዋጉ በተዘዋዋሪ ከእምነቶች ይጠቀማሉ እኛም ሀይማነተኞች ነን ማለት ብቻ ሳይሆን እንጠቀምባቸው ለዚችም አለም ለዛኛውም አለም

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 Před 2 lety +15

    Mashallah ustaz nurlin 🥰🥰👏👏💪

  • @mohammedabdukadr9536
    @mohammedabdukadr9536 Před rokem

    በጣም ነው የምወድህ
    ይሄን ብቻ ስለምችል እንጂ ከውዴታ በላይ ሌላም ብችል...አሚሬ😍

  • @zeynebtube2969
    @zeynebtube2969 Před 2 lety +3

    አቡኪ የኔ ጀግና አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před 2 lety +2

    አቡኪ የኛ ማራኪ አላህ ያቆይህ ቤቲየ የኔ ውድ ከጎንደር

  • @user-te7qv8zc9m
    @user-te7qv8zc9m Před 2 lety

    አቡኪ ኡስዛዙና አላህ ያቆህን የኛ የሁማ ድምፅ ሺ አመት ኑርልን

  • @almaztesema9311
    @almaztesema9311 Před 2 lety

    ቤቲይ ስወድሽ ኡስታዝ አቡበከር ምርጥ ሰው እንኳን ደና መጣህ

  • @daruselam7708
    @daruselam7708 Před 2 lety

    ኡስታዜ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ።ቤቲየ እንወድሻለን በርች ሚዛናዊ ሰውነሽ።

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Před 2 lety

    ረጂም እድሜ አቡኬያችንንንንን ኑርልን የእኛ ክብር ርር

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Před 2 lety +8

    አቡኪ አሏህ ይጠብቅህ 💪🇪🇹

  • @kemila876
    @kemila876 Před 2 lety

    የኔ ልዩ ኡስታዝ አቡኪ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ አሚሬ

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 Před 2 lety

    በጣም የምንወደው አቡበክር ስለ ሚስት ያወራህው ነገር በአሁኑ ሰአት ተቀባይነት የለውም።

  • @tagestdaygene7562
    @tagestdaygene7562 Před 2 lety +14

    የወሎው የፍቅር ሠው ካንደበቱ የሚወጣው ቃልኮ ፍቅር ነው

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 Před 2 lety

    ኡስታዝ ረዢም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቤቲም የምትከበሪ እንስት ትንታግ ጋዜጠኛ ነሽ ኢትዮጵያችን ያበረከተችልን ልዩ ስጦታችን ነሽ አመሰግናለሁ

  • @ameenv1985
    @ameenv1985 Před 2 lety +2

    ኡስታዜ አላህ ከነ ፈገግታህ ያቆይልን የኛ ስስት

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Před 2 lety +1

    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ: ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 Před 2 lety +1

    ቤቲዬ የዘመኑን ምርጥ ሰው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @abaskedir6185
    @abaskedir6185 Před 2 lety

    Thank you Betty.
    Respect to ustaz Abubeker

  • @rorastube1439
    @rorastube1439 Před 2 lety +2

    Usdazee Allaah rajemm edme ke ebada garr istihee love u❤️❤️❤️

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 Před 2 lety

    እኚ አባት ደስ ይሉኛል እድሜ ይስጦት ቢቲዬ ስወድሽ ወሬ አንቺ ስጠይቂ ብቻ ማየት ሙሉውን በጣም ይመቸኛል አንደኛ ጋዜጠኛ ለኔ ። እእእእህ አሉ እንጂ ነን እያሉ የረበሹን በርቺ እማ

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 Před 2 lety

    አላህ ይጣብቂህ ኡስታዜ ኑርልን 🥰

  • @makahind4980
    @makahind4980 Před 2 lety

    አህለን ኡስታዛችን የኛ እንቁ አንደበተ ርቱዕ ነህኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንወድሃለን አላህ ይጠብቅልን 💖

  • @kyreyahussen9930
    @kyreyahussen9930 Před 2 lety

    አለህ ይጠቢቅህ ኡስታዘችን 💓💓💞

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 Před 2 lety +4

    Betty the best journalist

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o Před 2 lety

    ሀቢቢ ኡስታዜ አላህ ረጂም እደሜ ይስጥህ ቤቲ እናመሰግናለን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 2 lety

    ኡስታዝ አቡ-KEY 🔑 አንበሳችን We Love You

  • @makimak7615
    @makimak7615 Před 2 lety +4

    ቤቲ በጣም ነው ማከብርሽና ማደንቂሺልጂ ነሽ በርቺ ጀግና ነሽ ግን ኡስታዞቺን ስታቀርብ ሻርብ ጣል ብታረግ አሪፍ ነው ለነሱም ሞራል!

  • @muksinumer1927
    @muksinumer1927 Před 2 lety

    ቤቲ እናመሰግናለን...

  • @islamismylife5437
    @islamismylife5437 Před 2 lety

    ቤቴ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን ድንቅ እኮነሽ አለባበስ ድንቅ ነሽ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 Před 2 lety

    ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና የብዛልህ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Před 2 lety +1

    ኡስታዝ💞💞💞

  • @user-gl9gk9pj4n
    @user-gl9gk9pj4n Před 2 lety +2

    አላህ ይጠብቅህ አቡኪ ቤቲ ሽኩረን

  • @afriousman4610
    @afriousman4610 Před 2 lety +14

    በዚህ ሰዓት አንድ ባል ካገቡ ሴቶች ጋር ነው ያለሁት። ተቃቅፈው ነው የሚሄዱት, ሲበሉ ተጎራርሰው። እህትማማቾች ነው የሚመስሉት። እስልምና የማይቻለውን አልፈቀደም።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety

      የወንድ መጫወቻ::

    • @afriousman4610
      @afriousman4610 Před 2 lety +6

      እነዘህ ሴቶች ክብራቸውን ጠብቀው መብታቸው ተከብሮ ወሳኝ ኩነት አውቆአቸው ነው የሚኖሩት። መጫወቻዎቹ እነዛ ቡና ቤት ውስጥ ማንም ተጠቅሞባቸው ከዛም የሚተፋባቸው እህቶቼ ይልቅስ ያሳዝኑኛል።

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety

      @@afriousman4610 በትክክል👌

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před 2 lety

      @@afriousman4610 ውስጤ ያለውን ነው የተናገርሽው

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Před 2 lety +10

    ስራ ሠርተው ህዝቡን መቀየር ሲችሉ ክፋትና ምቀኝነትን እየሠበኩ ሀገር ያወድማሉ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 2 lety +2

    ሀቢቢ አቡኪየ💙

  • @umurehana2327
    @umurehana2327 Před 2 lety +1

    ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ❤️

  • @roqualove502
    @roqualove502 Před 2 lety +1

    Mashalla ustz Abuk wel camo galatomi Bety 💗💗💗

  • @anshatube
    @anshatube Před 2 lety +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቃህ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 2 lety

    Thanks Betty !

  • @ggjj3933
    @ggjj3933 Před 2 lety

    ኡስታሣችን ረጅም እድሜ አላህ ይሥጥልን

  • @hindeyahussaen506
    @hindeyahussaen506 Před 2 lety +2

    Mashallaah mashallaah mashallaah jazakallaahu keyrani 😭 ♥ ❤ 😍

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 Před 2 lety +4

    Yegrmal Sew ke 1 Mist gaa be tigest menor Aktotal erso gen ke hult mist ga. Beslam yenoraluu wanaw manent new Lengruu I love Muslims Nation
    God bless you. More More

  • @mlmame7951
    @mlmame7951 Před 2 lety

    Masha allah allah ytebikih.......

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 2 lety

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ