Video není dostupné.
Omlouváme se.

'እስር ቤት በዱአ ባለስልጣን ገድላችኋል ተብለን እንደገና ተከሰናል' ኡስታዝ አቡበከር | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 05. 2020
  • 'እስር ቤት በዱአ ባለስልጣን ገድላችኋል ተብለን እንደገና ተከሰናል' ኡስታዝ አቡበከር
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 703

  • @meharimekonnen893
    @meharimekonnen893 Před 4 lety +317

    ክርስቲያን ብሆንም ለኡስታዝ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @user-gh9ct4wf7p
    @user-gh9ct4wf7p Před 4 lety +109

    እኔ ሙስሊም አደለሁም ግን ይሄንን እና ያሲን ኑሩን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ

  • @user-cj3kt7hp7b
    @user-cj3kt7hp7b Před 4 lety +134

    *አብኬን የሚወድ እስኪ በላይክ ግለፁልኝ*

  • @zenashlasab8415
    @zenashlasab8415 Před 4 lety +159

    እኔ ክርስቴን ነኝ እግዚአብሔር ሞሴልሞችልን ልደታን በ 5 ሱላታቸው ሳያቆርጦ ሲስግዱ ዱአ ሲያደርኳ ደስ ይሎኞል እግዚአብሔር ለበአሉ ያድርሳችሆ

  • @user-fs4pc4rb2q
    @user-fs4pc4rb2q Před 4 lety +187

    ሰይፉ አሪፍ ላይ ነክ በዚህ ጊዜ የማንንም መንቃራ ዘፋኝና ተዋናይ ከማቅረብ
    የሀይማኖት አስተማሪዎችን ማቅረብክ🙏 ሙስሊም እህት ወንድሞቼ መልካም ፆም ይሁንላቹ 🙏

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety +162

    ውይ በጌታ አቡኪዬ ስወድህ ዘመንህ ይባርክ ዱአ እፕርግልኝ አላህ ፆም ፀሉታቹን ይቀበላቹ ።አቡኪ ያሲኔ አህመድ ጀበል በጣም ነው የምወዳቹ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላቹ

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 Před 4 lety +1

      እናመሠግናለን ፈርጣችን ናቸው።

    • @user-xs3jb5ho9d
      @user-xs3jb5ho9d Před 4 lety +2

      አሚን

    • @amiryaamirya5953
      @amiryaamirya5953 Před 4 lety +3

      አሏህ ቀጥተኟ መገድ ይምሯሸ ወይም ይምሯህ

    • @user-sj9hp2pp4p
      @user-sj9hp2pp4p Před 4 lety +4

      ሱበሀን አላህ ውዳችንን ሥለወደዳችሁልን እናመሠግናለን አላህዋም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ያረብ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 4 lety +1

      @@amiryaamirya5953 የቀድሞውን ቀጥተኛውንና እውነተኛውን ሀይማኖት እንድከተል ስላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን
      ቀጥተኛ ተዋህዶ ነች እህት

  • @DjEledire1206
    @DjEledire1206 Před 4 lety +172

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለተወዳጁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሰን

  • @teddywendmu9877
    @teddywendmu9877 Před 4 lety +83

    አሁን ገና ሰይፉ ምርጥ ስራ ሰረህ ኡስታዝ አቡበከር አላህ ይጠብቅህ

  • @tigist422
    @tigist422 Před 4 lety +87

    ስወደው እሄን አባት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀው በእውነት ታላቅ ሰው ነው💚💛💝 🙏

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 4 lety +73

    አቡኪዬ የኔ እንቁ እወድሀለው የኔ ወንድም እንኳን አደረሰህ አቡኪ እኔ ክርስቲያን ነኝ በጣም ወድሀለው አከብርሀለው አቡኪ ረጅሙን የእድሜ ጉዞ መኝልሀለው አቡኪ የኔ ኢትዮጵያዊ እረመዳን ከሪም አቡኪዬ❤❤❤❤❤❤

    • @jamalmhmd5267
      @jamalmhmd5267 Před 4 lety +2

      ማሻአላህ እኛምንወድሻለን

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t Před 4 lety +1

      @@jamalmhmd5267 ረመዳን ከሪም የሙስሊም ወገኖቼ❤❤❤❤በሙሉ❤❤❤

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 Před 4 lety +2

      ሁፍፍፍ
      ስንት ነፍስ
      ያላቸው ኦርቶዶክሳች
      አሉ

  • @ekrambelay691
    @ekrambelay691 Před 4 lety +88

    ኡስታዜ ስልህ በኩራት ነው❤❤❤
    ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር አላህ ይስጥህ

  • @user-sh2ll6ow4c
    @user-sh2ll6ow4c Před 4 lety +120

    ጆሮየን አልሰጥም
    ለሀገር አሉባልታ ኡሌም አሚሬነህ የኢስላም አለይታ 💝❤ኡስታዜ አቡኪ አደበተ ረቱእ😍😍

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 Před 4 lety +62

    ለኢድ ደሞ ኡስታዝ ያሲ ኑሩን አቅርብልን በተረፈ እናመሠግናለን

  • @demehabesha2415
    @demehabesha2415 Před 4 lety +36

    አንተ ቅን ሰው አክብሮት አለኝ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድልህ መልካም ፆም

  • @yabsirateshome5359
    @yabsirateshome5359 Před 4 lety +91

    Am ortodox and i love. All muslim brothers and sis

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 4 lety +42

    ውይ ኡስታዝ አብበከር በጣም የምወድህ ሰው ነህ ከሀጂ ሙፍቲ ቀጥሎ አማርኛችሁ ደስ ይለኛል ግዴታ ሙስሊም መሆን አይጠበቅብኝም እናንተን ለመውደድ ሰይፉ እናመሰግናለን መልካም ምሽት 💜❤💙 🙏🙏💙❤💜

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 Před 4 lety +47

    የኛ አንድበተ እርቱ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ym5vd5iz8o
    @user-ym5vd5iz8o Před 4 lety +57

    እኔ ሲመስለኝ በሽታው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ያልተስፋፋው ውዱ ኡስታዜነ ና በሱ መሰሎች ዱአ ይሆናል።አቡኪ የአላህ ሰላም በአንተ ላይ ይሁን🙏

  • @user-pk6xr2xp5s
    @user-pk6xr2xp5s Před 4 lety +46

    አቤት ትህትና የትልቅ ሠዉ ዘር የእናንተ ድዋ ያአባትች ፆለት ይህን ክፉ ግዜ ያሻግረን ሰይፍሻ እናመሠግናለን

  • @user-ux4pw2sx3v
    @user-ux4pw2sx3v Před 4 lety +98

    ሰይፍየ ደግሞ ለኢድ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አቅርብልን

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 4 lety +90

    ዋው ኡዝተዝ በጣም ነው እምወድህ እማደንቅህ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን አንተን በጣም ነው እምወድህ

    • @Tube-rt4ll
      @Tube-rt4ll Před 4 lety +1

      ኢንሻ አላህ ወደዚህም እምነት ትመለሽ አለሽ

    • @yedehalijtube6613
      @yedehalijtube6613 Před 4 lety +1

      ቤተሰብ አረኩህ አብረን እንደግ

    • @user-tn5wq8kd6k
      @user-tn5wq8kd6k Před 4 lety

      እውነት ክርስቲያን ነሽ መውደድ የሁሉም አስተያየት ሌላ ነው ግን የፈጠረሽን እግዚአብሔር ውደጁ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel Před 4 lety +1

      @@yedehalijtube6613 እሽ ወንድም እኔም ቤተሰብህ ነኝ

    • @kalkidanyemane7951
      @kalkidanyemane7951 Před 4 lety

      እናቴ የአላህ ስጦታዬ ኑሪልኝ ሳይከፍሽ yerashn eweqi first yesew haimanot atqeyri lerash mataderigiw lew sew adrgi atbey ok newr new asibibet

  • @user-wr4eo8pr2b
    @user-wr4eo8pr2b Před 4 lety +37

    ኡስታዜ አቡኬ ሀቢቢ እድሜ ጤና ላተ

    • @havvamol7345
      @havvamol7345 Před 4 lety

      የራስሽ ያልሆነንሰዉ አቢቢማለት አይቻልም ሙስሊምከሆሽ

    • @user-wr4eo8pr2b
      @user-wr4eo8pr2b Před 4 lety +1

      @@havvamol7345 ሹክራን ለአስተያየቱ የሚወዱቱን ሰው አትበሉ የሚል ቁርአናውይ ማስረጃ አለ አለ ወሬ አንድ ነገር ሳያቁ ፈትዋ መሥጠት ሱብሀን አላህ ቢባልስ ምርጥ ኡስታዝ ነው ብዙ ነገር ከሱ ተምሬበታለሁ አልሃምዱሊላህ በያሲኔ እና በአብኬ አልደራደርም

  • @saadamohammad2253
    @saadamohammad2253 Před 4 lety +63

    ውበት ሢለካ በሙሥሊም ነውለካ አቡኪ የኛ ልዩ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 4 lety +14

    በፃም የማክብርህ ሰው እግዚአብሔር እዳንተ እይነት ሰው ያንዛ በየ ሀይማኖቱ

  • @Kuskusmi
    @Kuskusmi Před 4 lety +21

    እኔ ወላሂ ኮሜንት ሳነብ እንዳየሁት እንዴት እንደምንተሳሰብ ነው ሙስሊም ክርስቲያኑ አላህ ሁላችንም ይጠብቀን

  • @user-vw7tv4hn5y
    @user-vw7tv4hn5y Před 4 lety +24

    እናመሰግናለን ሰይፉ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @Lamptube1
    @Lamptube1 Před 4 lety +13

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ።
    በስደት ያላቹ በሰላም ይመልሳቹ።

  • @kidokido8112
    @kidokido8112 Před 4 lety +22

    I am ortodoks...ramdan karem

  • @sigoritabelig9771
    @sigoritabelig9771 Před 4 lety +22

    ዑስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሰይፍሻአ እናመሰግናለን አቡኪን ስላቀረብክልን

  • @samirah0550
    @samirah0550 Před 4 lety +20

    አቡኬ እንኮን ደህና የኛ ጀግና መጣህልን ሰይፍየ እናመሰግናለን

  • @uae5163
    @uae5163 Před 4 lety +6

    ኡስታዝ በጣም ነዉ ምንወድህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ንግግርህ ሁሉ አስተማሪ ነዉ

  • @user-es4lp8cp5r
    @user-es4lp8cp5r Před 4 lety +5

    የክርስትና እመነት ተከታይ እህት ወንድሜቸ ፈጣሪ ያክብርልኝ ሺ አመት ያኑርልኝ

  • @user-qu6mr9ci1t
    @user-qu6mr9ci1t Před 4 lety +8

    ዛሬ ደስስስ ብሎኛል ብዙ ላይክ ቢሰጥ እሰጥህ ነበር አቡኪ አሚሬ ስልህ ቡኩራት ነው

  • @heyatnuritube8551
    @heyatnuritube8551 Před 4 lety +23

    እናመሰግናለን ኡስታዛችን ሳላቀርብክልን

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 Před 4 lety +6

    ኦኦኦኦኦ የሰይፉ ቻናል ገና አሁን ታላቅ ስዉ አቀረበ አቡኪ ኡስታዙና ፈጣሬ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ጀግናቹን

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 Před 4 lety +12

    በጣም ጥሩ ስው ነህ ንግግር ሁሉ መልካም ነው እግዚአብሔር እድሜን እና ጤና ይስጥህ

  • @Moahs
    @Moahs Před 4 lety +5

    ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ ኡስታዝ አቡኪን የምትወዱ ላይክ

  • @dagmeyeenatulije393
    @dagmeyeenatulije393 Před 4 lety +6

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሙስሊም ጎረቤቶቸ ጾሙነ የምህረት የሰላም ያንድነትና የመዋደድ ያድርግልን ።ሀገራችን ፈጣሪ በምህረቱ እንዲጎበኝልን በ ዱአቹ አስቡን ።

  • @user-ro7mu8mf6f
    @user-ro7mu8mf6f Před 6 měsíci +1

    ሺ ዓመት ኑሪልን ኡስታዛችን ❤❤❤❤❤

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Před 4 lety +12

    ሁለት ጣፉጮች ደስ ስትሉ አቡኪ የኔ አንበሳ ሰይፉ የኔ ፍልቅልቅ wow 😍

  • @jujumak4415
    @jujumak4415 Před 4 lety +11

    Ostaze ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሰይፉ ebs እናመሰግናለን

  • @user-fk6vc1jj6g
    @user-fk6vc1jj6g Před 4 lety +12

    ኡስታዜ አቡኪ የኛ ጀግና አህለን ወሳህለን
    ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን የኢድ ደግሞ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ብታቀርብልን ደስ ይለናል እስኪ ይቅረብ የምትሉ እጃችሁን አውጡ

  • @hanannita347
    @hanannita347 Před 4 lety +11

    ጀዘከላህ ኡስታዝ አብኩዬ እሄ፡ሁሉ ያልፍና እደታሪክ ይወራለህ፡ አላህ ከሪም ነው ቸር ነው

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 Před 4 lety +2

    ክርስትያን ነኝ ይህን ሰዉ ግን በጣም እወደዋለሁ ሰሊማዊ ሰዉ ነዉ

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou Před 4 lety +8

    ማሻ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኡስታዛችን

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 4 lety +3

    አሚሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዛሬ ደሞ ማሻአላህ ኮከብ መስለሀል ብቶብ ብዙ አላይህም አላህ ይጠብቅህ አይናችን ሰይፍሻ እናመሰግናለን በፆማችን ፀሎት ኮሮና ከሀገራችንም ከአለምም አላህ እንዲያጠፍው ውድ የኢስላም ልጆች በዱአ እንበርታ ኢድን የዱሮ ኢድ የደስታ ኢድ እንዲሆንልን ኢንሻአላህ

  • @agerawayenew
    @agerawayenew Před měsícem

    አቡኬ የኛ ውስታዝ ኑርልን

  • @nourdeindjshx9766
    @nourdeindjshx9766 Před 4 lety +9

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን ዝግጂቱ አሪፍ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🇪🇹

  • @hayathumuhammed8900
    @hayathumuhammed8900 Před 4 lety +4

    እስትዋዜ አቡኪ ሰወድክ ጣፋጭ የማይጠገብ አንደበት ተባረክ ኑረልን

  • @user-eq4mo8xd8p
    @user-eq4mo8xd8p Před 4 lety +25

    አሠላሙ አለይኩም ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ባለበት መሠሎችህንም አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የመበጣብንን በላዕ ያንሣልን እስኪ አሚን የሚል በላክ ያሣየኝ

  • @user-wn5tr8jn1v
    @user-wn5tr8jn1v Před 2 lety +3

    ትናት አብረዉን ኖረዉ ዛሬ የሌሉት ይሄን የእስልምና አንድነት ዉበት ድመቀት ላላዩት አላህ ጀነተል ፊርዶዉስን ይወፍቃቸዉ ያረብ

  • @user-jz1sn4fd7p
    @user-jz1sn4fd7p Před 4 lety +24

    ኡስታዙና ሀቢቡና ሃያትህን ያርዝምልን
    ኮሮናም አላህ ከአለም ያጥፋልን

  • @yesorno7631
    @yesorno7631 Před 4 lety +3

    ከብዙ ሙስሊሞች ጋር ኖሪያለው በጣም የቅርብ ጓደኞችም አሉኝ ። ሚገርመው ግን በጣም ብዙ ጠባብ አስተሳሰብ አይቻለሁ ። ኡስታዝ ግን ልዩ ናቸው ። ጤና እና እድሜ ይስጦት!!!

  • @tesfamariam7086
    @tesfamariam7086 Před 4 lety +6

    አቡኪዬ ስወድህ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 💚💛❤🙏

  • @hayatmohammed3982
    @hayatmohammed3982 Před 4 lety +6

    አቡኬ ኡሳዜ እርጅም እድሜናጤናይስጥህ አላህይጠብቅን ኡስታዞቻችን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +13

    ሰይፍሻ የወቅቱ ሁኔታ መንፈሳዊ ሰዎችን መጋበዝህ ጥሩ ነው ግን ይልምድብህ በችግር ጊዜ ብቻ አይሁን

    • @sharjaheharjah9720
      @sharjaheharjah9720 Před 4 lety +1

      የኔጀግና አላህይጠብቅህ ታሪካዊ ውስታዜ እኮነክ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 4 lety +3

    ወንድምዋ ኡስታዝ አቡኪ የኛ መልካም ሰው አንደበተ ጣፋጭ በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ልጆችክን ባለቤትክን ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልክ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kharimaamman5279
    @kharimaamman5279 Před 4 lety +6

    Habibi ustaz siwedik wellahi Allah yitebikik I LOVE SO MUCH ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yedehalijtube6613
    @yedehalijtube6613 Před 4 lety +22

    ሰይፊሻ ዛሬ የማንንም ዱቄታም ሴት ከማዬት አዳንከኝ አመሰግናለሁ ።ምርጡ ኡስታዝ አቡኪ ማሻ አሏህ ኑርልን አሏህ ይሄን በሽታ ያንሳልን ከርስቲያኑ በግዛቤር ሙስሊሙ በአላህ ሀይማኖት የሌላችሁ በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @nasriyros5048
    @nasriyros5048 Před rokem

    ሰይፍሽ በነትህ ኡስታዝ የስን ኑርን አቅርበዉ❤🎉🎉🎉🎉

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 Před 2 lety +1

    Mashallah mashallah

  • @omehikma2102
    @omehikma2102 Před 4 lety +2

    አቦኬ የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን ኡዝታዜ ሀያትህ ይርዘም የኔ አባት

  • @madinadelawato9281
    @madinadelawato9281 Před 4 lety +2

    አሚሬ ስልህ በኩረት ነው አለህ ኢድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤

  • @haiatfgg7958
    @haiatfgg7958 Před 4 lety +4

    ኡስታዛችን እንወድሀል አላህ እድሜና ጤና ጨምሬ ይስጥልኝ

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 Před 4 lety +2

    እግዚአቤሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ኑርል ወዴማችን አይዝን ሙስሊም ወገኖቼ ፈጣሪ ያለው ሁሉም ለበግነው

  • @HabibMia-iz4kk
    @HabibMia-iz4kk Před 4 měsíci

    አብኬ ኡስታዝዬ በጣም እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 Před 2 lety

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥ

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 Před 4 lety +2

    አረ ሠይፉ ምርጥ ሠው አቀረብከልን አቡኪ የኛ ጀግና አለኝታችን የኢስላም ፈርጥ እረጅም እድሜ ኑርልን ስምህን የምትኖር አንበሳዬዬዬ።

  • @Asrt-qj5xw
    @Asrt-qj5xw Před 2 měsíci

    Syfune salmsgne alalfme ustaze جزاك الله خير

  • @anwartube9151
    @anwartube9151 Před 4 lety +2

    ኡስታዝ አለህ ረዥም እዴሜነ ጤና ይስጥህ

  • @user-wd5bf4gl6z
    @user-wd5bf4gl6z Před 4 lety +1

    💖💖💖💖💖Ustazee

  • @tube1273
    @tube1273 Před měsícem

    ❤❤❤Alhemdulilahi ብዙ ግዜ እል ነበር እድቀርብልን አቡኪማ ኦስታዝ ያሲን ኑሩ

    • @tube1273
      @tube1273 Před měsícem

      እናመሰግናል ሰይፍሻ

  • @user-vk3py4mc7x
    @user-vk3py4mc7x Před 4 lety +2

    የኛ ብርቅዬ ሺ አመት ኑርልን

  • @hananry7106
    @hananry7106 Před 4 lety +1

    ማሽአላህ. ኡስታዛችን. እንኮን. አብሮ. አደረሰን

  • @zahrah6200
    @zahrah6200 Před 4 lety +3

    አቡኩ የሰው ጥግ ነህ ለኔ ቅን ስለሆንክ አገርክን ስለምትወድ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ባገኝሁት አጋጣሚ ትምህርትህን እሰመዋለሁ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ

  • @lubabatube7759
    @lubabatube7759 Před 4 lety +2

    ሺ አመት ኑርልንንንን እወድሀለን አቡኪ

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 Před 4 lety +2

    አቡኪ ጀግናችን ሰይፍሻ እናመሰግናለን
    ብዙ ነገር ተምረንበታል አሪፍ ፕሮግራም

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t Před 4 lety +2

    አቡኪ ብርቅዬ የኢስላም ልጅ እድሜና ጤና ለኡስታዛችን 👌👍🌹

  • @amenamenamenkw8600
    @amenamenamenkw8600 Před 4 lety +3

    አሜን ፈጣሪ ይዘንልን አሁንምሙስሊም ክርስቲያኑ በጸሎት መበርታት ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያና እዝቦችዋን ይባርክ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před 4 lety +3

    You are so kind Abuke! May God bless you more!

  • @user-sw5hz4xz6e
    @user-sw5hz4xz6e Před 4 lety +1

    ኡስታዜ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @SaraSmith-jl1hj
    @SaraSmith-jl1hj Před 4 lety +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ !!

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 4 lety +9

    አህለን ወመርሀን ኡስታዝ አቡበከር አህመድ

    • @AminaAmina-tg4ls
      @AminaAmina-tg4ls Před 4 lety

      አሠለማለይኩም።ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እህለን ኡዝታዝ አላህ ይጨምሩልህ

  • @kidist6498
    @kidist6498 Před 4 lety +12

    MELKAM remedan memhr🕌

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před 4 lety +6

    ሰይፍሻ ኡስታዝን
    ኡስታዝ እያልክ ስጠራው ነፍስያዬ ደስስስስ አላት 😘
    እናመሰግናለን 🙏 ስለ አክብሮትህ

  • @maryali5936
    @maryali5936 Před 2 lety

    ስወድህኡስታዜእርሜጤናሰላምላተ

  • @kedsttube4484
    @kedsttube4484 Před 4 lety +1

    ኡስታዝ አቡበከር እግዚአብሔር ይጠብቅክ ውድማችን

  • @user-te2bp8yr9p
    @user-te2bp8yr9p Před 3 měsíci

    Jazakalla ustaze

  • @munerasedtagawaentanenafak8797

    ሰይፈ እንመስግናለን የምንወደውን የምንከብረውን ኡስተዝ አቡበክርን ስለቀረብከልን ኡስታዝ የሲን ኑሩንም አቅርብልን እናመስግናለን

  • @zaharaahmed9858
    @zaharaahmed9858 Před 4 lety +2

    አንደበተ ርቱ አቡኪየ ሺ አመት ኑርልን

  • @dobrebrothersfan9350
    @dobrebrothersfan9350 Před 4 lety +1

    Mashala

  • @seydseyd3887
    @seydseyd3887 Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል ሰይፉየ ቀጥልበት

  • @fedlujemal7778
    @fedlujemal7778 Před 2 lety

    Ustaz jzk

  • @fathayimohammed4098
    @fathayimohammed4098 Před 4 lety +1

    ሠይፉሻ እና መሠግናለን ኡስታዝና አላህ እርጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጠው ኡስታዜ ኑረልኒ

  • @fatumatube8213
    @fatumatube8213 Před 4 lety

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ ስውድክ

  • @dghhjfghjk627
    @dghhjfghjk627 Před 4 lety +1

    ዉድ እስታዛችን አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥህ

  • @user-zv6pk6do5p
    @user-zv6pk6do5p Před 4 lety +23

    አርርርርርትርርርርሂቡ አቡኪ እንተርቪው የቀራ መስሎኝ ተነድጄ ነባር

  • @kuku-om6mh
    @kuku-om6mh Před rokem

    አላህ ይጠብቅክ አቡኬ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 4 lety +1

    ለመላው የእስልምና አማኞች በሙሉ የአለም ሁሉ አምላክ ይህን የጾም ወር የፍሬ ያድርግላችሁ።

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 Před 4 lety +23

    ❤ ማሻአላህ ማሻአላህ 😍ቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ የሀገሬ ልጆች