ላስቲክ ቤታችን መብራት ለ8 አመት አልነበራትም ..ድህነትን በእግር ኳስ እያሸነፈ ያለው የኢትዮጵያ ቡናና ብሄራዊ ቡድን አጥቂ አንበሳው አቡበከር ናስር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2021
  • ቤታችን መብራት ለ8 አመት አልነበራትም ..ድህነትን በእግር ኳስ እያሸነፈ ያለው የኢትዮጵያ ቡናና ብሄራዊ ቡድን አጥቂ አንበሳው አቡበከር ናስር
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 2,1K

  • @ThtnaTv
    @ThtnaTv Před 3 lety +681

    የቡና ደጋፊዎች ግን ለድራፍት ብዙ ብር ክምታጠፉ። ለዚህ ልጅ ኣዋጥተው ትንሽ ኮንዲሚንየም ቢገዛለት የሚል፡ ላይክ ያርግ።

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o Před 3 lety +7

      እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻህንም ይባርክልህ የኛ ጅግና

    • @martabekelemarta2934
      @martabekelemarta2934 Před 3 lety +17

      ልጅ እኮ እርዱኝ ኣላለም ጀግና ስለሆነ ሰርቶ ተለውጦኣል ደሞ ከዚ በላይም ይለወጣል መለመን ልማዳችን ስለሆነ ብቻ ኣትለምኑለት ይልቅ ከዚ በላይ አንዲለወጥ በርታ በሉት እሱ ነው እሚያስፈልገው

    • @ThtnaTv
      @ThtnaTv Před 3 lety +3

      @@martabekelemarta2934 ሰው እርዱኝ እስካላለ ኣስበን ይገባዋል ብለን መርዳት ብንማርስ። ይህ የመሰል ጀግና ለ 8 ኣመት ማብራት በሌለበት ቤት ኖረ ሲባል ምንም ካልተሰማሽ፥ ሊገርመኝ ነው። ሰው እኮ የ ሶስት ኣራት ድራፍት ቀንሶ መስጠት ብቻ ነው ኣለቀ። ሰው ከሞተ ቡሃላ ማድነቅ ምን ይጠቅማል እህቴ።

    • @Yoye156
      @Yoye156 Před 3 lety +1

      Giorgis Buna yelem hulum Ethiopiawi yewedewL

    • @fggt4756
      @fggt4756 Před 3 lety +2

      @@martabekelemarta2934 ጠማማ እርዱኝ አለ ብላ አልጻፈችም ልጁም በራሱ ይጥራል እስከዛሬም የኖረው ለዚህም የደረሰው በራሱ ጥረት ነው ።
      ህዝቡም እንደ ሺልማት አድርጎ ቤት ቢሰጠው ምንድነው ቺግሩ
      ልመና ስትይ እኮ የውጪ መንግስታትን አስመሰልሺው

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube Před 3 lety +1745

    አቡኬን ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx Před 3 lety

      ደምሪኝ ማም

    • @user-ib2wh8vn5f
      @user-ib2wh8vn5f Před 3 lety +1

      አቡኪ ማሻ አላህ አላህ ይጨምራላህ ወንድም ብርታ እሽ

    • @user-xn5gb2yh4i
      @user-xn5gb2yh4i Před 3 lety

      ወዲጀዉ ልሞት ነዉ አቡኪዬ,,,,,,,,,

    • @user-rs9ny9ns1y
      @user-rs9ny9ns1y Před 3 lety +1

      @@Tube-fl8hx ደምሬሻለሁ ነይ

    • @user-cx3oz6mm5r
      @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety

      እህት እንደማመር ነይ

  • @yaniyamuhammed9371
    @yaniyamuhammed9371 Před 3 lety +29

    አንተ ልጅ በማንነትህ እምትኮራ እውነተኛ አማኝ ነህ አላህ ይጠብቅህ ውዴ

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 Před 3 lety +193

    አቤት የሰዉ ልጅ!! መብራት ቤታችን ለደቂቃ ጠፍቶ እስኪመጣ ይጨንቀናል 8 አመት ያለ መብራት! ሚገርመዉ ደግሞ መሀል ከተማ ዉስጥ ለዚህ ልጅ የእዉነት ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ደርሶ ማየት ናፍቃለሁ 👍👍👍

    • @kakukabirhusein6935
      @kakukabirhusein6935 Před 3 lety

      .

    • @sadaahmed7960
      @sadaahmed7960 Před 3 lety +1

      @@kakukabirhusein6935 ሐ?ደኘገገ،@@سشضش፪፪፩_٭٭

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety +1

      እኛም ቤት መሀል ከተማ ቁጭ ብለን ዙሪያችንን መብራት እያላቸው እኛ ለ4 አመታት ያለ መብራት ነው የኖርነው ተመስገን ነው ሁሉም አለፈ

    • @user-lr5bl4by5y
      @user-lr5bl4by5y Před rokem +2

      አለሁ እኛ በሂወት ዘመኔ መብራት አይቸ አላደኩም ሀረብ ሀገረ መጥቸ እጂ አሁንም የለ ሰፈራችን

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j Před 3 lety +882

    የሰው ልጅ በማንነት ሳያፍር ስያወራ ደስ ይላል አላህ ህልምህን ያሳካልህ

    • @khmgmhkk1374
      @khmgmhkk1374 Před 3 lety +1

      Awo walhi

    • @samiran4986
      @samiran4986 Před 3 lety +2

      አሚን ያርብ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 3 lety +5

      እግዚአብሄር መልካም ነው ሁሉን ያደርግለታል ደግሞ ወጣት ነው ገና ብዙ አለ ዋናው መኖር ነው

    • @lemigereziher790
      @lemigereziher790 Před 3 lety

      Amen

    • @user-ps8jn7pc4w
      @user-ps8jn7pc4w Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ

  • @kid_daniel
    @kid_daniel Před 3 lety +610

    ጀግና ነህ በኳስ ደጋፊነቴ ብቻ ሳይሆን ለእናትህ ያለህ ነገር እናቶችን ክፉ አይንካቸው ዘላለም በደስታ ኑሪሊኝ እናቴ

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 Před 3 lety +109

    ጓበዝ ወንድ ልጅ በማንነቱ አያፍርም በርታልን የኛ ጀግና ።

  • @selamawitdesalgenselamawit591

    እንባዬን ነው ያመጣኸው እኔን ከድሀ ቤተሰብም እንዲህ ጀግና ይፈጠራህ አላህ ህልምህን ያሳካልህ እንዲህ ማንነት ሲወራ ደስ ሲል በርታ ጠንክር💪💪💪💞💞💞💞💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @koolkool4789
    @koolkool4789 Před 3 lety +493

    እናትና አባት በሂወት እያሉ እናሰደሰታቸው

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 Před 3 lety +862

    እስክ አቡክ ይለያል የምትሉ ላይክ👍👍👍

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před 3 lety +9

    የኔ ጀግና ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም አላህም እኮ ጀነትን ቃል ገብቶልናል እና ሁሉም አልፎ ባለቤት ባለንብርት ትሆናለህ በግዜው ፊስቡክ ላይ ብትለቅ እንርባርብ ነበር አብሽር አቡኪ ውዴ

  • @zedtube1272
    @zedtube1272 Před 3 lety +82

    የኔ ወንድም ምኞትህ አላህ ያሳካልህ አቡኬን ያላችሁ የት ናችሁ እናቱን ሀገሩን የሚወድ ከፍ ይላል በላይክ አሳዩኝ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ሠላም ለሠው ልጅ በሙሉ ይሁን 👍😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹💪

    • @abuwalid9870
      @abuwalid9870 Před rokem

      Egezaber. Cher. new. berta. yene. wede. wedem

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ

  • @senatube9116
    @senatube9116 Před 3 lety +281

    የመጣበት እማይረሳ በራሱ እሚተማመን ወጣት ቀሪ ዘመንህ አሏህ ያሳምርልህ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 3 lety +352

    ጨዋታ ስገባ ዱአ አደርጋለው ጎል ሳገባ ስጁድ ወርዳለው ምርጥ ንግግር ላንተ ቃላት የለኝም አቡኬ ወላሒ በቲቪ ቃለ ምልልሱን ሠምቼው አስለቅሶኛል ምርጥ ልጅ ለወጣቶች ተምሳሌት መሆን የሚችል ጎበዝ ጀግና ለቤተሠቡ ያለው አመለካከት በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ልጅ አይዞክ ባባዬ ነገም ሌላ ቀን ነው ታላቅ ቦታ ደርሰክ ለማየት ያብቃን ደግሞም ትደርሳለክ ከነ ወንድሞችክ አላህ ካንተጋ ይሁን ወንድሜ 😘

    • @k..5723
      @k..5723 Před 3 lety +3

      አሚን

    • @millizetewahido7274
      @millizetewahido7274 Před 3 lety +8

      በትክክል ወጣት ፈጣሪውን ሲፈራና ሲያከብር ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ። እኔ የሳንጃው ደጋፊ ነኝ አቡኪ ግን ሥነምግባሩ ስለሚማርከኝ በጣም ነው ምወደው። በዚሁ ከቀጠለ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ አልጠራጠርም። አቦ ያሰብከው በጎ ሐሳብ ሁሉ ይሳካልህ ብሔራዊ ጀግናችን።

    • @-farahgames6377
      @-farahgames6377 Před 3 lety +1

      አሚን

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety +1

      አሚንንንን

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety

      @@millizetewahido7274 በትክክል ውዴ

  • @user-ws3og8mh9b
    @user-ws3og8mh9b Před 3 lety +26

    የኔ ጌታ የድሀ ቤተሰብ ልጅ ነኝ ሲል እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ አቦ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ለናትህም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 Před 3 lety +22

    ለሙላው እናቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤ ዉድ ኢትዮጵያዊ ለናታቹሁ ክብር ስጡ💛

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 Před 3 lety +192

    አንተን ማየት የምፈልገው አለም አቀፍ ጨዋታ ላይ ነው የኔ ወንድም አላህ ይገዝህ 😍

  • @mohamemohammed5302
    @mohamemohammed5302 Před 3 lety +214

    ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ እውነት ይሄ ልጅ ከፍፍፍፍፍፍፍ.. ይላል. እስኪ በ አቡኪ ወደፊት ተስፋ ያላቺሁ?

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 3 lety +13

    ተባረክ ወንድሜ አንተም ነገ የወለድከዉ ልጅ አንተንም ያስደስትህ መልካም እናት የሆነች ሚስት ይስጥህ እናቱን የሚወድ ልጅ የተባረከ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩህ አቡበከር እነትህን እድሜና ጤና ይስጥለህ የተባረከ ትዳር ይስጥህ

  • @teddyamhara
    @teddyamhara Před 3 lety +18

    ሰይፉ ተጭነህ አትጠይቅ ሰውን አታስጨንቅ። ልጁ ግን ለሁላችንም ምሳሌ የሚሆን ነው። እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድማችን!!

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 3 lety +637

    ምን አለ መንግስት ለዚህ ልጂ ቤት በነፃ ቢሰጠው 😢
    እግዚአብሔር ያግዘህ አብዬ ❤

    • @user-xh7je8uo5n
      @user-xh7je8uo5n Před 3 lety +4

      ለምን ይሰጠዋል አሁን እኮ ሀብታም ሆነዋል🤔🤣

    • @kidist6498
      @kidist6498 Před 3 lety +88

      @@user-xh7je8uo5n ምን አገባሽ መንግስት ይስጠው ነው የተባለው ምቀኛ ብዙ ኢትዮጲያ ዎች የማያልፍልን እሄ ምቀኝነት ነው አሁን ነው መብራት እንኳን ያስገባነው ሲል አልሰማሽም ሌላ አገር መሰለሽ እዴ ያለው ኢትዮጵያ ነው እኮ ምን ያህል ሚከፍሉ መሰለሽ

    • @Haymitube605
      @Haymitube605 Před 3 lety +10

      ኦሮሞ መሆን ያስፈልጋል

    • @user-xh7je8uo5n
      @user-xh7je8uo5n Před 3 lety +2

      @@kidist6498 ለስሙ የማሪያም ስዕል ፕሮፋይል አድርገሻል ከመሳደብሽ በፊት ፕሮፋይልሽ ቀይሪው አንቺን ስሰድብ አልገኝም አንቺ ስላልሽ ስላላሽ አይደለም የሚሰጠው

    • @kidist6498
      @kidist6498 Před 3 lety +30

      @@user-xh7je8uo5n ማርያም ለሰው ክፉ ሁኑ አትልም እና እኔም ክፉ አትሁኚ አትመቀኚ እያልኩሽ ነው እየውልሽ የሰው ድምፅ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ሁላችንም ቀና ብንሆን አደለም ለሀገር የሚጫወት ሌሎችም ደሀ ባገኙ ችግሩ አሁን ሁሉ ነገር በዘር እና በሀይማኖት ሆኗል

  • @romiroman5288
    @romiroman5288 Před 3 lety +177

    የኔ ጌታ ወላዲቷ ተርዳክ የተመኘከዉ ሁሉ ይሳካልክ የምትፈልግበት ደረጃ ምንም ከፉ ነገር ሳይነካክ ህልምክ ሁሉ ይሳካ የጌታዬ እናት ትጠብቅክ🙏

  • @user-nn7xm3jd5g
    @user-nn7xm3jd5g Před 3 lety +13

    አቡበከር ያሲን አሏህ ካሰብክበት ቦታ ያድርስህ / አሏህ ከላይ ከታች ከጎንህ ሁሉ አጥር ከለላ ይሁንህ / SO ያደክበትን እና ለናትህ ያለህ ቦታ ለየት ያለ ነው ማሻ አሏህ !! አቡኬ ሁሉን አድራጊው አሏህ ነውና በየትኛውም ቦታ ሁነህ ሷላትህን መስገድና አሏህን ማስታወስ እንዳትረሳ አደራ አደራ ሁሉም ነገር ቀሪ ነውና !!! በተረፈ ሁላችሁም ተጨዋቶች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 3 lety +1

    ሰይፉ በጣም የተወደደ ሰው ነው። ግን፣ ድህነትንም ሆነ ሀብትን ማጋነኑን አልወድለትም። ድሀ ድህነቱን ሲያሸንፍ ጀግና ይባላል። ሀብታም ግን ምንም የሚታገለው ነገር የለምና አይደንቅም። ታይለር ፔሪ በጣም የተደነቀው ሀብታም በመሆኑ ሳይሆን ፣ ድህነትን ታግሎ በማሸነፉ ነው። አቡበከር ግን በጣም የምታኮራ ልጅ ነህ። ብዙ ታግለህ አሸንፈሀልና አንተ ጀግና ነህ። ኮራሁብህ ልጄ። ስኬታማ ያርግህ። ኩዋሱንም አሸናፊዎች ያርገን። ቤተሰቡን የሚወድና የሚያከብር ውጤታማ መሆኑ ጥርጥር የለውም።

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Před 3 lety +153

    የእናትህ ፍቅር ነው ለዚህ አደረሰህ አልሃምዱሊላህ 💚💛❤

  • @vghv1695
    @vghv1695 Před 3 lety +120

    አቡኪ እናትህን ከምትወዳት በላይ አንተንም አላህ ይውደድህ እናቱን እሚውድና እሚያከብር ሰው በጣምነው የምወደው አላህ ያሰብክበት ሁሉ አላህ ያድርስህ ከርጅም እድሜናጤናጋ

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety +7

    በስማም ለናቱ ያለው ፍቅር ክብር እደት ደሰ ይላል ተባረክ ምኞትክን ያሳካልህ ወንድሜ

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 Před 3 lety +33

    አቡኬ ይሄ ነው ማንነት ይሄ ነው ሰው ማለት Arsenal ላይ እናይህ ይሆናል💪

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +182

    አቡክ ምርጥ ልጅ ለአፈሪካ ዋንጫ መልካምን ሁሉ እንመኛለን 🇪🇹

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před 3 lety +137

    ጀግና እናቱን የካደመ ትልቅ ቦታ ይደርሳል እመነኝ ለውጪ ተሽጠህብ ለምትወደው ክለብ ለአርሰናል ትጫወታለህ ይሄ ኮመት ለዘመናት ይቀመጣል ታሪክ ነው አብሽር ቤተሰብህን በምፍልገው መንገድ ታኖራለህ አላህ ይርዳህ አባቴ ጅግና ነህ በርታልን

    • @selamawitdesalgenselamawit591
      @selamawitdesalgenselamawit591 Před 3 lety

      ይቅርታና የካደመ ማለት ምንድነው????

    • @zeburamohammed2881
      @zeburamohammed2881 Před 3 lety +1

      @@selamawitdesalgenselamawit591 ያገለገለ

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Před 3 lety +3

      @@selamawitdesalgenselamawit591
      እናቱን የካደመ ማለት እናቱን ያገዘ የረዳ እና ለእናቱ ታዛዥ የሆነ ማለት ነው

    • @helinabezuayehu1218
      @helinabezuayehu1218 Před 3 lety +1

      Betammm tikikile nehe wedime fetariy endet edmiyanesa atakewim kidanemiret enate tiridaw betslote asibewalew🙏🙏🙏🙏🙏jegina new👍👍👍

    • @mohammedanwar2244
      @mohammedanwar2244 Před 3 lety +1

      Yih ljiko hlm alew madeg new yemifelgew endat arsenal tchawetaleh yibalal .laresenal kemichawet .....

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +4

    አቡበከር ናስር ፈጣሪ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስህ ተስፋ አለኝ አይዞኝ የኢትዮጵያ ኑሮ በየአንዳንዳችን ቤት ያለዉን ችግር እምናዉቀዉ ነዉ 👏👏

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝኝ

  • @RahmaRahma-io5eu
    @RahmaRahma-io5eu Před 3 lety +5

    ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
    ደርባባ ነህ
    ቁራአን ሀዲስ እየሰማሁ ነው ምሄደው
    ሱጁድ ወርጄ ሰላቴን ስግጄ ነው ምግባው
    በአላህ ትልቅቅቅቅቅ ደርጃ ያርስህ ገና ልጅ ነህ

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube2261 Před 3 lety +120

    በጣም ጐበዝ ልጅ ነው!:: በርታልን አቡበከር👏❤️

    • @jafugibbi3484
      @jafugibbi3484 Před 3 lety +1

      Deva በሸሉ ሰብስክራብ አሩግኝ ነዋ ይመናችሽ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ

  • @blatienawraya3298
    @blatienawraya3298 Před 3 lety +178

    በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ አገራችን ካንተ ብዙ ትጠብቃለች

    • @ethiethi9669
      @ethiethi9669 Před 3 lety +1

      Wawwwwwwwww

    • @eliasgizaw9684
      @eliasgizaw9684 Před 3 lety

      Ahun mnn aladenkachum techawetachu selalashenefachu bemiketelw enayachewalen

  • @zsffamiliyutub6152
    @zsffamiliyutub6152 Před 3 lety +3

    ማሻአላህ በሀይማንት ጠካራ ሁን አልሀምዱሊላህ ስትል ደስ ይላል አላህ በችግር ጊዜ በደሥታም በምቾትም ጊዜ ማስታወስ ግድ ነው

  • @Su4Su.T
    @Su4Su.T Před 2 lety +1

    ዱዓ ነው ማደርገው የኔ ጎበዝ ኡፍፍፍፍ ኢባዳዬንም አልተውም አለሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ፈጣሪህን ስታመሰግን ይጨምርልሀል በርታልን ጀግናችን ነህ!!!

  • @mubamubarek7826
    @mubamubarek7826 Před 3 lety +119

    አቡኪ ወደፊት ተስፋ ያለው ምርጥ የኢትዮጵያ ቡና ልጅ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +148

    ግልፀነትህ ደሰ ሲል😍 እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድረሰህ አይዞህ ድህነትን ያላየ የለም😢 እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምረው

  • @yaheyanasser5074
    @yaheyanasser5074 Před 3 lety +12

    አላህ ትልቅ ቦታ ያደርሰሀል እናት አባት ሰለምትረዳ አላህ ያሰብከውን ያሳካልሀል ኢንሻአላህ 🙏🏿

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j Před 3 lety +6

    አቡኪ አብርሽ አላህ ህልህምን ያሳካልሀል ውዱ የኢስላም ልጅ የአመቱ ምርጥ ልጅ ነክ አላህ ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 Před 3 lety +58

    አቡኪ የኢትዮጵያ መሀመድ ሳላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና♥️♥️👌

  • @aymantube4183
    @aymantube4183 Před 3 lety +29

    እምነቱን የሚያከብር ጀግና ሰው ነው።

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f Před 3 lety +5

    እናንተ ሳይ ደስታዬ ወደር ስለሌለው በጣም ነዘኖኛል በማንነቱ የሚኮራ ሁልጊዜም ወደፊት ነወ ጀግና ነህ 🥳🥳🥳🥳❤💚💛

  • @user-cu9ep7mt1t
    @user-cu9ep7mt1t Před 3 lety +8

    የሰዉ ልጂ ያለፈበትን ሂወቱን ሲያወራ ደሥ ሲል አላህ ህልምህን ያሣካልህ ያረብ

  • @kiyateshe162
    @kiyateshe162 Před 3 lety +67

    ተባረክ እናትና አባትህን የምትወድ ፈጣሪ ይውደድህ እባክህ ሰይፊ ለእናትና አባቱ ቤት እንዲሰጠው እባክህ ለአብይ መልእክት አስተላልፍለት እባክህእባክህ ሰይፉ

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 Před 3 lety

      አዳነች አቤቤ ብሰጠው ሰማችንን በአለም ላሰጠሩ ሌሎች አቅም ለለላቸው

    • @mosthmohamed4492
      @mosthmohamed4492 Před 3 lety

      አላሙህዱን፣ባዪህ፣እደው፣ይዪህና፣ቤገዝተውልህ፣ደስ፣ይበለኝ፣ያረብ

  • @aymenmuhajir8469
    @aymenmuhajir8469 Před 3 lety +78

    እንደ አንተ አይነት ታዳጊ ጀግና አንገቱን ደፍቶ ያወራል
    አሉ ደሞ አንድ እንተፈንቶ ፊልም ሰርተው ወይም ዘፍንው ዱቄታቸውን ተለቅልቀው አርቴፊሻል ፀጉራቸውን ማራገፋቸው ሳያንስ ጭራሽ ተንጠባረው ተቦርትፈውብን የሚከበሩ አሉ እና ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን!!!!!
    ABUKI KING OF KING❤😍😘
    አቡኪ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @user-ik9oy1dg4d
    @user-ik9oy1dg4d Před 3 lety +12

    አቡኬ ማሻ አላህ እናትህን እና አባትህ በዚህ ደረጃ ስላከበርካቸው ዝቅ ብየ አክብሬሀለሁ ሁሌ ብር ባገኘሁ ቁጥር አለቅሳለሁ በየወሩ ተከፋይ ነኝ ግና እናቴን ሳላሳልፍላት አልፋለች

    • @mduae1898
      @mduae1898 Před 3 lety

      አብሽሪ ውደ አልሀምዱሊላህ መልካም ልጅ ወልደው ከሞቱ ስደቃ አይቆረጥም አሁን ነው የበለጠ ብታደርጊ የሚጠቅማቸው

  • @charientertainment
    @charientertainment Před 3 lety +12

    ማነው ምርጡ የቡድናችን ተጨዋች አቡኬ የምመቸው like

  • @user-dg3by4cr1o
    @user-dg3by4cr1o Před 3 lety +116

    አልሀምዱሊላሂ አላህ ኒእመተል ኢሥላም ማነው እንደኔ ጓል አግብቸ ሡዱጂ እወርዳለሁ ሢል ደሥ ያለው

  • @user-iw8jk4eq5i
    @user-iw8jk4eq5i Před 3 lety +103

    የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ሁላችንም በድህነት ነው ያደግን አይዞን

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v Před 3 lety +5

    ሁሌም እናትክን በጤና በፍቅር ያኑርልክ ቤተሠብክ በደስታ በፍቅር ይኑሩልክ ቃል የለኝም ያኑርልክ ማንነቱን የማይረሳ ጠንካራ ሠው ያርግክ🥰🥰🥰

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 Před 3 lety +20

    We grew up in same neighborhood. I know Abubakar Nassir very well, He born as a football player, he got that natural gift of talent, he is super disciplined, hard working, humble young man, when we was a kid, he used to rent his bike to our friends and charge them some money to support his family. We all came from low class family but Abuki AKA Abubakar was hustling since he was a kid to support him self and his family. Bzw Abuki is literally different person in the football filed and in real life. Abuki is a star, I wanna see this star on the sky not on earth. All he want is fractions of chance. His old and younger brothers are also a football! I WANNA SEE THIS STAR ON THE SKY NOT ON EARTH! 🇪🇹✊💥🐐

  • @Zehabu.
    @Zehabu. Před 3 lety +59

    ለዘመኑ ወጣት ትልቅ ምሳሌ ነህ :: ቤተሰብህን በተለይ እናትህን ማስቀደምህ ላገርህ መሰለፍህ : መነሻህን አለመርሳትህ መድረሻህን ያሳምረዋል! አላህ ይርዳህ !
    _______

  • @sadiyatyoube1989
    @sadiyatyoube1989 Před 3 lety +66

    ለኣባት ለእናቱ ያለው ፍቅር ማሻኣላህ

  • @sadasasa8945
    @sadasasa8945 Před 3 lety +4

    አልሀምዱሊላህ ሲል መጣፈጡ አላህዬ አንተን ማመስገን ምነኛ ያምራል አላህዬ ውድድድ

  • @user-gx6yy8wt5k
    @user-gx6yy8wt5k Před rokem

    ጀግና አልሀምዱሊላህ አለ በማንነቱ የማያፍር ይመችህ🇪🇹🇪🇹👏💘

  • @naijibajamal7565
    @naijibajamal7565 Před 3 lety +49

    ጀግና የለዉ የሙስልም የለዉ ስነ ምግበር ደስ ስል አላህ ትልቅ የርግህ

  • @user-sr3tf2ek3s
    @user-sr3tf2ek3s Před 3 lety +54

    ማሻ አላህ ሰው ማለት ያለፈበት ማንነቱ ሳያፍርበት ሲያወራ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ያረብ ወድማችን ጠክር በርታ የሚል ላይክ

  • @jalaneabera4716
    @jalaneabera4716 Před 3 lety +10

    የእናትህ ፀሎት ገና ትልቅ ደረጃ ያደርስካል በርታልን ወድሜ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před rokem

    አላህ ይጠብቅህ ቅብፅ ኢትዮጵያ እንዴት አንዲት እማትረባ አገር ታጥቃን እያሉ ባአረብ እጮሁ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 3 lety +67

    ስለቤተሠቡ ስለ እናቱ ሲያወራ አልቅሻለው ከምር ግልፅነቱ መልካምነቱ ጀግና ምርጥ የወጣቶች ተምሳሌት ትልቅ ቦታ ደርሰክ በትልቅ መድረክ እንድናይክ ምኞቴ ነው አቡኬ አላህ ይጠብቅክ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 3 lety +49

    ያለፈበትን ህይወት ሳይደብቅ ማውራቱ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ነው ለቤተሰቡ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ይላል አላህ ከዚህም የተሻለ ነገር ይስጥህ

  • @susutube360
    @susutube360 Před 3 lety +13

    በወላጅ የተመረቀ ወድቆ አይወድቅም እናትና አባታችሁን ዱአ አስደርጉ ተከባከቡ አቡኪ ወንዳወንድ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ህልምህ ይሳካልህ👍🥰

  • @saratube670
    @saratube670 Před 3 lety +4

    የኔ የዋህ ግልፅነቱ ደስ ሲል ክበርልን🙏💓

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 Před 3 lety +73

    ግልፅነትህ ራሱ ያስደስታል ወላሂ ድሃ ማለት የገንዘብ ሳይሆን የጭንቅላት ድሃ ነው እናት ግን የተባረካችሁ ናችሁ ልጅ ይውጣልህ ህልምህን እውን ያርግልህ የፈጠረህ ጌታ ያረብ

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 Před 3 lety +18

    የሰው ልጅ ማንነት ደስ ይላል አላህ ይክበር ተመስገን የኔ ፍቅር ወንድ ነህ ጀግና የኔ አንበሳ እናታችሁን ጤና ያርግላችሁ ኣባታችሁንም MY HERO.

    • @werwer5548
      @werwer5548 Před 3 lety

      አላህህልምህንያሳካልህወንድም

  • @bentsiraji6300
    @bentsiraji6300 Před 3 lety +5

    የኔ ቢጤ እኔም በስደት8 አመት ጨረስኩ ቤተሰቦቸን የተሻለ ሂወት ለመቀየር አልሀምዱሊላህ አለ ኩለሀል

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Před 3 lety +5

    አገራችንን በጥሩ የሚያስጠራ አላህ ያብዛልን አገራችንን በመጥፎ የሚያስጠሩትን አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ ያረብ

  • @alemalem1498
    @alemalem1498 Před 3 lety +29

    እግር ኳስ ማየት አልወድም ነበር አንተን ስለወደድኩህ ማየት ልጀምር ነው የኒ ምርጥ ጀግና በርታልኝ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @kasmiali5327
    @kasmiali5327 Před 3 lety +68

    አቡኬ የኔ ምርጥ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለቤተሠብህም የምትጠቅም ያድርግህ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před 3 lety +12

    ምስጊን ግን ያማያልፍ የለም እውነት በልጅነት ያየነው ነገር የቤተሰብ ችግር በጣም እልህ ያሲዛል እኔም ሰው አገር የመቆየቴ ሚስጢር እናትና አባቴ ናቸው ተመስገን ያልተቀየረ ነገር የለም በህይወቴ በቤተሰቤ የኔን ታሪክ ለመቀየር ከፈጣሪ ጋር እየጣርኩ ነው ይሳካልሽ በሉኝ እስቲ በሰላም ከቤተሰቤ ተገናኝቼ ኑሮ እንድመሰርት

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem

    ጎበዝ ወድ ደስስ የሚለው ወድ ሲሆነው ማለት ህልም ለብ ሲኖረው ደስ ይላል በየዘውነገር ተስፋ አመቁረጥ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-he3me1jn5m
    @user-he3me1jn5m Před 3 lety +59

    የሰፈሬ ልጅ አኮራሀኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን 🙏💕😍 በርታልን

    • @eeee9262
      @eeee9262 Před 3 lety

      አቢሺራያላሃይጣበቃሀ

    • @user-to7gx5lx5r
      @user-to7gx5lx5r Před 2 lety +1

      አላህይጠብቀው፣አረሁሉንምነው፣ያኮራው

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 3 lety +50

    የኔ ጌታ ተባረክ አሁንም ትልቅ ሁን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ የልብህን መሻት እመብርሃን ትመለከትልህ የኔ ጌታ🙏🙏

  • @tametube1313
    @tametube1313 Před 3 lety +5

    I Love you Abuki from KENYA🇰🇪🇰🇪🇰🇪

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před rokem

    በርታ ወንድማችን ኢንሻአላህ አላህ ካሰብከው በላይ እንደሚያሳካልህ አልጠራጠርም አልሃምዱሊላህ ስትል ደስ ስትል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @karamara5692
    @karamara5692 Před 3 lety +54

    የኛ ጀግና በርታልን ትልቅ ደረጃ ያደርስህ ቤተሰቡን የሚወድና የሚያከብር ሰዉ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ 👍👍👍👍👍

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o Před 3 lety +82

    ሚስኪን እግዚአብሄር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ።ለቤተሰቦችህም እረዥም እድሜ ከጤና ያድላቸዉ መልካም የረመዳን ፆም እንዲሆንላችሁ ምኞቴ ነዉ ለሁላችሁም የእስልምና እምነት ተከታዮች ።

    • @bossiphone4964
      @bossiphone4964 Před 3 lety

      OktNiexY❣

    • @hayuti7791
      @hayuti7791 Před 3 lety

      🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @zenitmohammed5737
      @zenitmohammed5737 Před 3 lety

      አሚን የኔ ውድድድ🌸🌸🌸🌸🌸💚💛❤

    • @susueslamnewhiwete6540
      @susueslamnewhiwete6540 Před 3 lety

      enamesgnalen konjoo

    • @hasinamohammed567
      @hasinamohammed567 Před 3 lety

      ባአች ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይታያል እናመሠግናለን ውዴ 💕💕💕💕💐💐💐እኮን አብሮ አደረሰን

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 3 lety +3

    አላህ ይጨምርልህ የኔ ማር ለእናትህና ለአባትህ ያለህ ክብር አላህ ካሰብከው በላይ ይጨምርልህ ያሳካልህ በጣም የኢትዮጵያ ጀግና ነህ

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y Před 3 lety

    ከድሃ ቤተሰብ መወለድ መታደል ነው ምክነያቱም እድያልፍለት ይጥራል የሀብታም ልጆ ግን ለምን ይጥራል በትምህረትም ሆነ በሌላ ነው የድሀልጂ ጎበዞች ናቸው የመዳም ቅመሞችም ጀግናናቸው

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 3 lety +45

    የኔ ጌታ የማይነጋ ለሊትና የማያልፍ ቀን የለም ከታገሱት እኳን ጌታ አገዛቹ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 3 lety +39

    አቡኪ የኛ ጀግና አይዞኝ በርታ ሁሉም ያልፋል🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @user-rr6nf8fz3x
    @user-rr6nf8fz3x Před rokem

    ማሻላህ፣አቡኩየ፣የኛወድም፣በርታልንን፣አላህ፣ይጠብቅህ፣በኳስጨዋታህላይ፣የናትነትን፣ሀቅ፣መጠበቅህንን፣በጣም፣ደስብሎኛል፣ወድሜ፣እናት፣ትልቅ፣የሂወት፣መሰረትነች፣አላህ፣እድሜናጤና፣ይስጥልን፣ለሁሉም፣እናቶች፣አላህ፣ይጠብቅህ፣አቡኪ

  • @ztubezubeyda1911
    @ztubezubeyda1911 Před 3 lety +15

    እናቴ ስትል የኔ እናቴ ትዝ አልችኝ አሁንም ስደተኛም ሆኜ ሁሌም ከጎኗ ነኝ እኔም እንዳንተው ነበርኩ ያገኘሁትን ነበር ምሰጣት እናት ሁሌም እናት ናት

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 3 lety +44

    አቡኬ እመቤቴ ከፍ ያለ ቦታ ይድርግህ እናቱንና አገር የሚያከብር ከፍ ይበል ይላልም ክብር !!!!

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ። ድህነት ጌጥ ነው ። የእናቱ ልጅ ነህ ። የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ።

  • @medicalperson2412
    @medicalperson2412 Před 3 lety +3

    በማንነቱ እሚኮራ ማህበረሰቡን እሚወድ እሚያከብር መልካም ስብእና ዋው ኢትዮጵያዊ!!!

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +2

    የኔ ጌታ እግዛብሔር ከዝህ በላይ ስኬትህን ያሳየን ጥሮ ግሮ ማደግ እዲህ በኩራት መናገር ያስችላል ደሀ ቆፍጣና ነው

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před 3 lety +35

    በጣም ጀግናነን እናት አባቱን የሚያከብር እግዚአብሔር ያከብረዋል በርታ ❤🙏

  • @ethioliveeventsab1130
    @ethioliveeventsab1130 Před 3 lety +28

    የቤተሰብህ አምላክ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስህ🙏🏼❤️

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Před 3 lety +24

    ድል አርገህ እናትን አስደስተህ ካለችበት እጎጆው አዉጥተህ ጥንድ ሆነ ህልምህ ተሳክቶልህ አላህ ያሳየን ያረብላለሚን😭

  • @tessemabekele9806
    @tessemabekele9806 Před 2 lety

    ,አቡበከር በጠም ጎበዝ ነህ አዞህ ድህናት እኛን ሁለችንም ወሩርሽን ሆኖብናል እግዚአቤሄር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 3 lety +31

    አቡበከርን ሲጫወት ያየሁት አንድ ቀን ነው። እጅግ ተስፋ ያለው ተጫዋች ነው። የበለጠ ጠንክሮ ከሠራ በእግር ኳሱ ብዙ ርቀት ይሔዳል።

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +24

    ከእሱ ጠንክረን ሰርተን ያለምንበት ቦታ መድረስን ልንማር ይገባል ከዛ የድህነት አረንቋ ተነስቶ አሁን ምርጡ ተጨዋች ሆኗል
    ጠንክሮ መስራትን ከእሱ ልንማር ይገባል 💪💪

    • @semung2513
      @semung2513 Před 3 lety

      Beyet bekule ye TEGRE, OROMONA AMHARA zergnoch eyalu wetatun be telacha politika endih endanchi eyadebu ,
      Agatami kedada eytetkemu yesbkalu

  • @fatahyahmed8631
    @fatahyahmed8631 Před 3 lety +2

    ማንነትን በኩራት ዝንጥ አርገህ አወራህ በራስ መተማመንህ ከፍ ያለ ነው ማሻአለህ ካሰብከው በላይ አላህ ያሳካል ቃለምልልስ ላይ ሙስሊም ሆኖ ፈጣሪ ሲሉ ያናድኝ ነበር ባንተ ኮራው ጀግና።

  • @user-zf5rt2nf4y
    @user-zf5rt2nf4y Před 3 lety

    የኢስላም ወንዲም አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ደስታን በሱጁድ በዱአ ምርጥ ንግግር ህልምህን አላህ ያሳካልህ እናትህም ርጂም እዲሜና ጤና ይስጠዎት እናት ለልጇ ስንት መሰዋት ትከፍላለች አብሽሪ አለፈ ዋናው ሶብር ነው ወንዲሜ ወጣቱን ግን ኢተርቪ ባታደርጉ ጥሩ ነው ባሁን ሰአት ጭራሽ ቢሄር መጠየቅ ይቅር ከተዲም ወዳ የዋህ ሰው ነው የምታርደው አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜአብኪ

  • @Ekram317
    @Ekram317 Před 3 lety +30

    ወድሜ አላህ ያግዝህ ሀሳብህን አላህ ያሣካልህ
    ሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ልዮ ናቸው ብዙ መስዋትነት ከፍለው ነው የሚያሳድጎን 😭😭😭😭😭

  • @d_i_o_njr7026
    @d_i_o_njr7026 Před 3 lety +16

    የአገራችን ባለሀብቶች ከወዴት አላችሁ እንደ (አቡኪ ) ለሀገር ባለዉለታ ለሆኑ ጀግኖቻችን አይዞን አለንላችሁ ልትሏቸዉ ይገባል። አይዞን ታሪክ ይቀየራል እግዚአብሔርም ይረዳሀል ካሰብክበት ደርሰህ የእናት አባትህን ህይወት የምትቀይር ጀግና እንደምትሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። ረመዳን ከሪም አቡኪ 🇪🇹 💚💛❤️

  • @elsalikenewlminalasayechin4153

    የኢትዮጵያ ልጆች ለቤተሰብ ሐሣቢ ስለሆኑ እግዝያሕቤር አብዝቶ ይባርካቸው።

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 3 lety

    አቡበክር ናስር እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ እልምህ እውን ይሁን
    ቤተሰቡን የሚያክብር ያለፈበትን መንግድ የማይረሳ
    አይማኖቱን አምላኩን የሚፈራ ትህቢት እኔነት የሌለው እራሱን ዝቅ ያደረገ አቡበከር እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያድርስህ ትደርሳለህም ደርሰህም እናያለን