ቃል እናቷን ፍለጋ ጥላኝ ሄደች ማመን አቃተኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2024
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ
    ቤተክርስቲያኑን ለመርዳት በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ 1000112726587
    ለበለጠ መረጃ 0901737575 / 0911362562
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ :- ከ አ /አ በኮቱ አድርጎ ጊናገር አሳግርት ወረዳ ሲደርሱ በሞተር 3KM ከሄዱ በውሃላ በእግር ከ40 ደቂቃ እስከ 1 ሰዓት ሲጓዙ ማርያም ገዳም ይደርሳሉ

Komentáře • 654

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 3 měsíci +170

    Like share subscribe እያረጋችሁ
    ቤተክርስቲያኑን ለመርዳት በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ 1000112726587
    ለበለጠ መረጃ 0901737575 / 0911362562
    አቤል ጥበብ abel design
    ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
    👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻

    • @MASRT.
      @MASRT. Před 3 měsíci +2

      ok❤

    • @astertesfaye80
      @astertesfaye80 Před 3 měsíci

      egzabiher yibarekachihu kal ena addis

    • @alkallove5522
      @alkallove5522 Před 3 měsíci

      Kal ena Adisa Egezabehar yagezachu gin live eygbachu betastebaberu turu yemeselegnaĺ ???? Hasba new wedachuhalew ❤

    • @shalom5092
      @shalom5092 Před 3 měsíci

      ተረትተረቱ ትታቹህ ወደተከፈለላቹህ ወደ መስቀል በየሱስ ክርስቶስ ማየት እና ማመን ኣይሻልም
      ኣትድከሙ ሁሉም ተፈጸመዋል ወደ የሱስ ተመለሱ

    • @zemeritsoliyantube8141
      @zemeritsoliyantube8141 Před 3 měsíci +1

      Botaw gin yet new

  • @user-ff9ut4ry7k
    @user-ff9ut4ry7k Před 3 měsíci +67

    ይሄ ላይክ ያስፈልገዋል አዲስና ቃል እንደዚህ አይነት ስራ ስትሰሩ ነው ደስ የሚለን ከእናንተ ይሄን የምንጠብቀው የሚያምርባችሁም ይሄ ነው🥰🥰🥰🥰

  • @user-vp1rj5wb8r
    @user-vp1rj5wb8r Před 3 měsíci +131

    ወይ ፅናታቹዉ ጌታየ ሆይ የስም ክርስቲያን ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አርገኝ ❤😢😢😢 የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን 😊❤

    • @EteneshSolomon-bl4vw
      @EteneshSolomon-bl4vw Před 3 měsíci

      𝙰𝚖𝚎𝚗 𝚍𝚊𝚖𝚎𝚛𝚐𝚊 𝚠𝚎𝚍𝚎❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

    • @user-ir3hi6xk9k
      @user-ir3hi6xk9k Před 3 měsíci

      አሜን ሁላችንም ያድለን😢😢

    • @tigisttigist9004
      @tigisttigist9004 Před 3 měsíci

      Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 3 měsíci +191

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያሳባችሁትን ፈጣሪ ያሳካልችሁ

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 Před 3 měsíci +134

    እሄን ያምታንቡ ሁሉ ፍጣሪ ከክፉ ንግር ሁሉ ሽፍን ሽፍንፍን አርጎ ይጥብቃችሁ👍👍

    • @IduneyaYouTube
      @IduneyaYouTube Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አንቺም ኑሪልን

    • @fikirtefikirte1224
      @fikirtefikirte1224 Před 3 měsíci +1

      አሜን. አሜን

    • @SmyrahSgalh
      @SmyrahSgalh Před 3 měsíci

      አሜን አሜን እሕት ወድሞቸ ጽሎትኣድርጉልኝ በመቤቴማርያም ስምይዛችሗለሁኝ እኔድካማእህታችሁ ሁለተሰንበትብላችሁ በሰውኣገር እዳልቀር ተስፋየመቁረጥ ስሜትእየተሰማኝነው እደእናትም እደኣባትም ሁኖያሳደገኝ ኣባቴን መርዶው በሰውኣገር ተረዳሁኝ እና 😢😢😢😢😢

    • @afiyatube6273
      @afiyatube6273 Před 3 měsíci

      @@SmyrahSgalh አይዞሽ ያኔ እህቴ ተስፋ አተቆርጭ ያልፍላ

    • @user-rl5xj5lr4n
      @user-rl5xj5lr4n Před 3 měsíci

      Amen amen amen❤❤❤

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 3 měsíci +86

    ቃልዬን እና አዲስን የምት ወዱ👍👍❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před 3 měsíci +139

    እንደኔ አገሩ የናፈቀው አለ: ላይክ 👍

    • @AlfaTamart
      @AlfaTamart Před 3 měsíci

      Awo Gini Nuri wudinatuni sasibo 😢

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Před 3 měsíci +1

      መሥከረምእገባለሁ ቁርጥአርጌ በጣምነው የናፈቀኩት ሀገሬንም በተሠቤንም

    • @etagegenalamraw2193
      @etagegenalamraw2193 Před 3 měsíci

      በተለየ ሰላሟ ነፍቆኛል

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 3 měsíci +37

    አቤት መታደል እግዚአብሔር የመረጠው ቤቱን ይሰራል ያልታደለ ያፈርሳል እነታችን እረጅም እድሜ ይስጠዎት 🙏🙏😥😥

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před 3 měsíci +57

    የመዳም ቅመሞች በሰላም ሀገራችሁ ገብታችሁ የልባችሁን ምኞት ፈጣሪ ያሳካላችሁ

  • @hadiyaiii9369
    @hadiyaiii9369 Před 3 měsíci +152

    ትኩረት ለ ግሽን ደብረ ከርቤ
    በከባድ መሳሪያ እየተደበደቡ ነዉ 😢
    ሁላችሁም የአማራ ልጂወች ድምፅ ሁኑ

    • @sarasaragetachwe9732
      @sarasaragetachwe9732 Před 3 měsíci +1

      እረእመቤቴ አንቺ አብርጅው

    • @user-ok4zb1lt8h
      @user-ok4zb1lt8h Před 3 měsíci

      gishan dabra karbe yahulum nat mnaw amara biha .alsh tadiyaa

    • @hadiyaiii9369
      @hadiyaiii9369 Před 3 měsíci +4

      @@user-ok4zb1lt8h እዉነት ነዉ የሁላችንም እናት ናት። ግን ትላልቅ ሚድያ ያላቸዉን ለግሽን ደብረ ከርቤ ድምፅ ሁኑ ብለን ስንነግራቸው ዝም ነዉ ያሉት ምክንያቱም አማራ ክልል ስለሆነ

    • @lilinafkote2267
      @lilinafkote2267 Před 3 měsíci

      Kidiset dingel maryam torintun Esuwa tatifalen

    • @hannaassefa4354
      @hannaassefa4354 Před 3 měsíci

      ውይ እናቴ ደራሼ አንቺው አብርጂው

  • @mmn8746
    @mmn8746 Před 3 měsíci +40

    እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም እኔም ከዚህ እድሳተፍ መልካም ፍቃድ ይሆንልኝ ዘድ እርጅኝ ሁላችም የተዋህዶ ልጆች እጃችንን እንዘርጋ እና የበረከት ስራ ተካፋይ እንሁን 😢❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 Před 3 měsíci +28

    በመብረሀን አቅማችዉ የቻለ ሁሉ ይችን ቤተክርሲቲያን እንታደግ እናታችን ላይ ደስየሚል መፈስቅዱስ ይታየኛል እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጠወት እናታችን

  • @TimneshneshTube07
    @TimneshneshTube07 Před 3 měsíci +21

    መጀመሪያ አዲስን እና ቃልዬን ሳላመሰግን አላልፍም እድሜና ጤና በርከቱንም አብዝቶ ይስጥልኝ ፣ የምትረዱንም ሁሉ እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ። እናታችን በርቺ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው !!!!!!!!

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 3 měsíci +16

    አቤት ደስ ሲሉ የምር ማነዉ እደኔ ቃልዬ የሚወድ❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @tesemategegne8686
    @tesemategegne8686 Před 3 měsíci +56

    አዲስ አበባ ላይ እና ክልል ከተሞች ላይ ለቤተክርቲያን እያላችሁ እርዳታ የምትጠይቁ ካህናቶች እባካችሁ እኚህ እናታችንን ትረዱ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před 3 měsíci +9

    ኦርቶዶክሳውያን የአብይ ፆም ሳያልቅ ለበረከት እንረባረብ🤗😇❤

  • @user-uy8cm1td1i
    @user-uy8cm1td1i Před 3 měsíci +12

    አሁን ገና አስደሰታችሁን እግዚያብሄር ለፍፃሜ ያብቃው

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Před 3 měsíci +12

    የተዋህዶ ልጆች እጃችንን እንዘርጋ እኒህ እናት ሊደነቁ ይገባል

  • @prasadlanda7419
    @prasadlanda7419 Před 3 měsíci +49

    እኔ ሙስሊምነኚ ግን ክርስቲያኖቺን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ❤❤❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 3 měsíci

      እኛም እነወድሺ አለን

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልን የኔ እህት❤❤❤

    • @user-pn7yo5bx8h
      @user-pn7yo5bx8h Před 3 měsíci

      እግዚያብሔር ይስጥልን እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 3 měsíci +25

    ለሁሉም መመረጥ መታደልነው የእውነት እኛንም ከተመረጡት ያድርገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 Před 3 měsíci +32

    እፉፉፉ ምነኛ መታደልነው አምላኬሆይ
    አረኔንም ለሀገሬ አብቃኝና ወደቤትህ የምጠጋበትን አደበቴን ስጠኝ ለንስሀ አብቃኝ ያባቶችን ጉልበት ጎበስ ብዬ የምስምበትን አደበት ስጠኝ ቅርብ አርግልኝ😢😢

    • @user-qm2ui6wf3m
      @user-qm2ui6wf3m Před 3 měsíci +1

      አይዞሽ እህቴ በርቺ ሁሉም ያልፋል
      በቅርብ ወደ ሀገርሸ ያብቃሸ ❤️❤️

    • @SikoSilo-bi7ef
      @SikoSilo-bi7ef Před 3 měsíci

      😢😢😢

    • @askalgirma2343
      @askalgirma2343 Před 3 měsíci

      Amen Amen Amen eninem egzhabhir fekadu yehunlen!

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @dawittsota5514
    @dawittsota5514 Před 3 měsíci +16

    አዲስና ቃልዬ በጣም ደስ የሚል የሚያስቀና በረከት ነው የሰራቹሁት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ እናታችንም ቤተክርስቲያኑም ይሰራል

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @MASRT.
    @MASRT. Před 3 měsíci +34

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ አዲስና ቃጠሎ በጣም ወዳችኋለሁ

  • @MESTAWOTMULU
    @MESTAWOTMULU Před 3 měsíci +23

    የውነት ደስ የሚል ስራ ዛሪ ሰራችሁ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ከነልጃችሁ ይጠብቃችሁ ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @user-pd9fv5ey1x
    @user-pd9fv5ey1x Před 3 měsíci +8

    ወደ ተራራው ውጡ ቤቴንም ስሩ እዳለው እግዚሀቤሄር 🙏🙏🙏

  • @dawittsota5514
    @dawittsota5514 Před 3 měsíci +14

    ምን አይነት ጀግና እናት ናቸው ዓድሜ ጤና ይስጡት

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @daste7486
    @daste7486 Před 3 měsíci +22

    እንኳን አደረሳችሁ ለዝችህ ሰዓት ለሁላችንም የናታችን ልብ ለሁላችንም ይስጠን ለእናታችን ለእናታችን ❤❤❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 3 měsíci +20

    እደኔ ያለው ከቱ ትቸው ለመሄደው ደም እባ እያለቀስኩ እሰራለሁ አይ ነፍሴ😢

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 Před 3 měsíci +6

    .ደስ የሚል ስራ ነዉ ተባረኩ ለኛ ሰተኑ የምንባረክበት ይሁንልኑ አሜን

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @Legna27
    @Legna27 Před 3 měsíci +32

    መመረጥ ነው እናቴ እመብርሀን ትጠብቀዎት❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 3 měsíci +10

    እግዜአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችዉ በርቱ አዴስ እና ቃል የአዴስ ዜማ ተከታታዮች እደዜ መልካም ስራ ሴሰሩ ልናበረታታቸዉ ይገባል እናታችንም አልቆ ተመርቆ ለማየት ያብቃዎት

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 3 měsíci +10

    ቃልዬ የኔ ማር አንቺ እኮ የተለየሽ ልጅ ነሽ አዲስዬም ልጆቻችሁ ይባረኩ ቤታችሁ በበረክት ይሙላ ለኛም በረከታችሁን ያሳትፈን ቅዱስ በአለወልድ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před 3 měsíci

      @@MEd595 እሺ እናቴ ነይ እኔጋም

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před 3 měsíci

      @@MEd595 ደምሬሻለው እሺ

  • @user-lf8ql1qs2v
    @user-lf8ql1qs2v Před 3 měsíci +8

    ምን አለ በኖረኝ የአቅሜ በረከት በተካፈልኩኝ 😥 እህህ በረከታችሁ ይድረሰኝ
    በስዴት ልጅ ህዤ ቁጭ ብዬ ነዉ ስራ የሌለኝ 😭

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ

    • @user-gd6gx5ic3r
      @user-gd6gx5ic3r Před 3 měsíci

      አይዞሽ እኔም እንዳቺዉ ነኝ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 3 měsíci +1

      እመቤቴ ተረዳችው ፈጥሪ ይረዳችው

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Před 3 měsíci +4

    ተባረኩ የናታችን ፅናት በጣም ይገርማል ነገሩ እጊዚአብህር እረድቷቸዋል ❤❤❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ

  • @user-le6qu6zy1j
    @user-le6qu6zy1j Před 2 měsíci

    ውድ የእግዚአብሂር ቢተስቦች ለምታደርጉልን አርዳታና በርቱ ሰለምትሉንም በልኡል አግዚአብሔር ሰም ከልብ አናመሰግናለን አግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @barike7043
    @barike7043 Před 3 měsíci +3

    የኔ እናት አቤት ጥንካሬ እናግዛቸው በማርያም ❤❤❤ቃል እና አዲስ ተባረኩ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před 3 měsíci +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረከተወት ይደርብን እናታችን

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 3 měsíci +2

    አቤት መታደል እግዚአብሔር የመረጠው ቤቱን ይሰራል ያልታደለ ያፈርሳል እነታችን እረጅም እድሜ ይሰጠዎት🙏❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 3 měsíci +7

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ከበረከቱ ያሳትፈን እግዚአብሔር ይርዳን እናታችን እግዚአብሔር ይርዳወት እማዬ ምነኛ መታደል ነዉ😢😢😢😢😢

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ሳብስክራይብ ኣድርግርኝ

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ሳብስክራይብ ኣድርግርኝ

  • @user-wn2kv2rg6d
    @user-wn2kv2rg6d Před 3 měsíci +1

    መታደል ነዉ እመቤቴ ማርያም ታሰካላችሁ
    ታድለሽ ቃል ጎበዝ

  • @gtBe-lr9vi
    @gtBe-lr9vi Před 28 dny

    ለእሸቱ አድርሱለት እሲ
    እመብርሐን ትርዳወቶ አማየ
    እድሜ ጤና ይሰልኝ😢

  • @user-rp5fp5uo6v
    @user-rp5fp5uo6v Před 3 měsíci +2

    ወይኔ ሀገሪ 😭😭 እውነት ቃለ የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d Před 3 měsíci +6

    ቃልዬ:እንዴት:ነው:
    የሚርዳው:እግዚአብሄር:
    ያሳካው:እናታችን:እድሜ:
    ይስጠዎ::ይሳካል:ረድኤቱ:
    ይድረሰን::

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ

    • @madenketube9911
      @madenketube9911 Před 3 měsíci

      አካውቱ ከላይ ተቀምጧል ከታች በኮመትም❤

  • @user-so4yv4ff7s
    @user-so4yv4ff7s Před 3 měsíci +4

    ሚገርሙ እናትናቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 Před 3 měsíci +2

    በስማም እደት ደስ ይላል ለእግዛአብሔር ቤት መስራት በሉ የበኩላችንን እናርግ የተዋህዶ ልጆች እግዛአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 3 měsíci +3

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr Před 3 měsíci +3

    ደስ የሚል ቦታ ነው እድለኞች ነን እኛ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ይፍቀድልን ከበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ለደጇም ታብቃን ድንግል በረከታችሁ ይድረሰን

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm Před 3 měsíci +15

    እግዚአብሔር ይብራክት ታክፋይ ያደራክን❤❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 3 měsíci +16

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p Před 3 měsíci +9

    ❤❤❤የመዳም ቅመሞች አላችሁ አለን በሉኝ ደስ ይበለኝኝ❤❤

  • @MekdesBekele-dt7qh
    @MekdesBekele-dt7qh Před 3 měsíci +1

    አዲስ ,ቃልዬ መድሀኒያለም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኔ ይህን ቦታ 4 ዓመት በመንግስት ስራ አገልግየበታለሁ ሰው በጣም ደግ እና ሰው እክባሪ ነው ለስራም ትጉ ነው ግንባታው በቅርብ ጊዜ እንደሚጠናቀቅ እምነቴ ነው ሰቃ ቀበሌ ሁሌም አከብራችኃለሁ እማሆይ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ መምሬ ሙሉጌታ መልካም አባት ነዎት

  • @salamamammo1857
    @salamamammo1857 Před 3 měsíci +3

    እማምላክ ትርዳችሁ የበረከቱ ተካፋይ ታድርገኝ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk Před 3 měsíci +5

    በእዉነት እንድህ አይነት መስራት መታደል ነዉ እመብረሃን ተነልጇ ትጠብቃችሁ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚህ በረከት ይርዳን የተዋህዶ ልጆች የቻልነውን እናድርግ👏👏

  • @IduneyaYouTube
    @IduneyaYouTube Před 3 měsíci +3

    እመቤቴ ትደግፋቹ ሁላችሁንም ትጠብቃቹ አሜን አሜን በውነት እኚህን እናት ፈጣሪ ሀሣባቸውን ያሣካላቸው የኔ ናት❤❤❤❤❤

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před 3 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይርዳቹ እናታችንን እድሜ ጤና ይሰጣቱት ቃልና አዲሰ በቃ በዜው ቀጥሎበት የውሸት ፕራክ አያዋጣም እግዚአብሔር ቤቱን ያሰጨርሰው❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ሳብስክራይብ ኣድርግሉኝ

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 Před 3 měsíci

    ተባረኩ❤❤❤

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p Před 3 měsíci +2

    ሰላም ቤተሰቦች እመብርሃን እኛንም የበረከት ተካፋይ ታድርገን እማዬ በርቱልን ጀግና ኖት 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @masaleshhunaity7016
    @masaleshhunaity7016 Před 3 měsíci +1

    አቤት መታደል ነው ለፍፃሜ ያብቃላቹ በርቱ ለሡ ምን ይሣነዋል

  • @birtukaben
    @birtukaben Před 3 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናት አገራችሑ ያብቃችሑ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-le6qu6zy1j
    @user-le6qu6zy1j Před 3 měsíci +5

    የአግዛብሔርን ቤት ለመስራት ለምታደርጉት በጎ ሰራ በአግዚብሔር ሰም ቅዱስ አግዚአብሔርአብ የጎደለውን የሞላላችሁ አሚን :

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

    • @MEd595
      @MEd595 Před 3 měsíci

      ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

  • @user-vf2pd4ru8f
    @user-vf2pd4ru8f Před 3 měsíci +8

    አይዞሽ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 3 měsíci +8

    ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጥማል የእምዬ ተዋህዶ ልጆች ኑ ቤታችንን እንስራ 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💓💓💓💓💓

  • @kalkidanashagera9058
    @kalkidanashagera9058 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይርዳዋት እናታችን ለፍፃሜ ያብቃልዋት

  • @user-le6qu6zy1j
    @user-le6qu6zy1j Před 3 měsíci

    በጣም ሲበዛ ከልብ አናመሰግናለን አግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Před 3 měsíci +1

    የምር እግዚአብሔር ቤቱ የምሰራ ሰዉ ያምጣልን የምር ይገርማል እናታችን በረከቶት ይደርብን

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 3 měsíci +3

    እናታችንን እግዚአብሔር እድሜነ ጤና ይስጣቸዉ❤አዲስ ቃል እግዚአብሔር ይረደቸዉ ❤

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki Před 3 měsíci +1

    በጣም ደስ ይላል ሁላችንንም በበረከቱ ያሳትፈን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-le6qu6zy1j
    @user-le6qu6zy1j Před 3 měsíci

    አጅግ በጣም በእግዚአብር ሰም ከልብ አናመስግናለን በሙሉ የእግዚአብሂር ቢተስቦች አግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @guf2969
    @guf2969 Před 3 měsíci

    ዋው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያድላችሁ በርቱ

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 Před 3 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-ne7lx2ly1h
    @user-ne7lx2ly1h Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ ተመሰገን

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር የበረከት ተካፍይ ያድርገነ

  • @hanamareyam7083
    @hanamareyam7083 Před 3 měsíci

    ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደስ የሚል የበረከት ስራ ነው ❤❤❤❤

  • @axsaawsdaxx
    @axsaawsdaxx Před 3 měsíci +1

    Engzabher yebarkechu ❤❤❤❤

  • @user-wc6xd9hd1h
    @user-wc6xd9hd1h Před 3 měsíci +2

    እግዛቤር ይረዳችሁ ቃል ❤አዲስ❤

  • @user-vl5jo7lk2k
    @user-vl5jo7lk2k Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ያግዛቹ❤

  • @medhengidey5935
    @medhengidey5935 Před 3 měsíci +2

    endezi stseru new yemyamrbachu enatachn egziabher yrdawot

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 3 měsíci +1

    እማዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጠዎ እግዚአብሔር የልበዎን መሻት ይፈጽምለዎ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቤቱን ይሰራል ደጋግ ሰዎች አሉና ቃል እና አዲስ እናንተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před 3 měsíci

    አለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይርዳን ❤️🙏❤️

  • @Tube-qg7ne
    @Tube-qg7ne Před 3 měsíci +3

    ዳጋጣሚ የራሴ ችግር አስጨንቆኝ ጭንቀት ላይ ነበርኩኝ እያለቃቀስኩ ቪድዮውን ከፈትኩት ከማዘር ብዙ ነገር ተማርኩኝ ❤❤ፅናታቸው መመረጥ ነው አምላኬ ሆይ ነፍሴን ምን ሰራሽ እያልኩ እንድጨነቅ አድርገኝ 😢😢😢😢😢😢በረከታችሁ ይድረሰን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 3 měsíci

    በረከትዎ ይደርብን❤❤❤❤

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም የሚገርም ስራ ነው

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @munaabdu7359
    @munaabdu7359 Před 3 měsíci +1

    ቦታው እንዴት እንደሚያምር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ፡፡

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    በጣም ደስ ይላል በረከቱ አይለየን

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm Před 3 měsíci

    Kal and adis egziyabher ybarkachihu🙏🙏🙏

  • @bizengebremikael8666
    @bizengebremikael8666 Před 3 měsíci +1

    Betam gobezoch feta ybarkachu

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 3 měsíci

    በእዉነት መታደል ነዉ እናታችን እርጅም እድሜጤና ይስጠዎት ቃልዬ የኔ ልዩ አዲስ በርትታችሑ ላልሠማ አሰምታችሑ ይሰራ😢

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Před 3 měsíci

    አናመስግናለን እዲስና ቃል የበርክቱ ተሳታፍ ያድርገን መዳኒአለም

  • @user-le6qu6zy1j
    @user-le6qu6zy1j Před 3 měsíci

    አየረዳችሁን አያበርታታችሁን ያላችሁ በዎችም በአግር ውስጥም ያላችሁ ኦርቶዶክስአዎያን በሙሉ ከልብ ከልብ ከልብ በልኡል አግዚአብሔር ሰም በቅዱስ አግዚአብሔርአብ ሰም በድንግል ማርያም ሰም አጅግ አድርገን አናመሰግናለን አግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

  • @bayesbayes1840
    @bayesbayes1840 Před 3 měsíci

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጉልበታችሁ ❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ

  • @user-le6qu6zy1j
    @user-le6qu6zy1j Před 3 měsíci

    አናቴ አይዞሽ አንቸርስዋለን አንች ብቻ በርችልን አዳትቸነቂ አግዚአብሔር አድሚንና ጢና የስጥሽ አሜን

  • @asnakekassa9291
    @asnakekassa9291 Před 3 měsíci +1

    ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 3 měsíci +3

    እግዚያቤር የበረከቱ ተካፋይ ያዲሮገን

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 3 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @LolooKasa
    @LolooKasa Před 3 měsíci +4

    አረ ወቄራ ማርያም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የናቴ ሀገር

  • @BizualmeTigabu
    @BizualmeTigabu Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g Před 3 měsíci +1

    እግዛብሔርለፍፃሜያብቃው