መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል ማወቅ | (ክፍል አንድ) በአብርሃም ተ/ማርያም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ይህ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
    ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
    ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
    Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
    Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
    / 312726798871156
    አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ጉግል ማፕስ - google maps address
    maps.app.goo.g...

Komentáře • 30

  • @supraet
    @supraet Před rokem +17

    ግሩም ትምህርት፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በተጨማሪም ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን አደገኛ የነበሩበት ምክንያት በጊዜው የሙሴንና ሌሎች መንፈሳዊ መፃፍትን ለማንበብ ዕድል ስለነበራቸውና ሌላው ሕዝብ ዕድሉን ስለማያገኝ በቀላሉ የስህተት ትምህርት ይስፋፋ ነበር። በአሁኑ ጊዜ መጽሃፍ ቅዱስንና መንፈሳዊ መፃፍትን በቀላሉ ማግኘት በመቻላችን እግዚአብሔርን ማመስገን ይገባናል። ዕድሉንም ቀን ሳለ እንጠቀምበት።

    • @tsionalemayehu
      @tsionalemayehu Před rokem

      001q111

    • @meronkassahun8842
      @meronkassahun8842 Před rokem

      If The Word of Life Jesus Christ Son of God, who is The Life, The Word Himself us living in you, it means you are born again of The Holy Spirit, This is means you have already being born of The Word of Life Who is Jesus Christ Son of God.

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Před rokem

    ድንቅ ምልክት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ፀጋ የብዛሎት

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před rokem +1

    ተባረክልን ዶክተር በጣም የሚያስገርም መረዳት ነው ያገኘሁት ብዙ ግዜ አንብቤዋለሁ በንደዚ በጠለቀ በሚያረካ መረዳት ተረድቸው አላቀም። ተባረክልን ብዙልን እውነት ሲያንስ ውሸት እውነት መስሎ እንዳይበረታ የእውነቱ ቃል አገልጋዮች ብዙልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ ለበረከት ሁኑ አሜን🙏❤👍

  • @abayshumye3446
    @abayshumye3446 Před rokem

    ተባረክልኝ🙏❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před rokem +4

    Amen….🙏🏾… I thank God🙏🏾

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 Před rokem +2

    Yes, Amen , Amen 🙏🏽 brother Abraham , the time spent with God is worth it and priceless!! What a privilege we’ve in Christ. May God bless you abundantly. Thank you.

  • @brookbaraki6487
    @brookbaraki6487 Před rokem

    የተባረክ ነክ 🥰

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 6 měsíci

    አብርሽ እኔም እንዳንተ እየተሠማኝ ባነብ ደስ ባለኝ❤❤❤ እውነትም ሠው ኢየሱስን ከሳተ በቃ😮😮😮😮😮😮 ለምልምልኝ

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 Před rokem +2

    He has a giftof teaching. I got it all

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +4

    Amen God bless you and your family 🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +3

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 Před rokem +4

    Thank you Dr. , one thing I noticed about you is you have a unique gift of teaching, which translates the word of GOD in a very simple way so that we can be understand it easily. After all the gifts of the Holy Spirit are to construct the body of Christ which should be understand by even uneducated person.
    Thank you Jesus for your wanderful gift

  • @yamrotyammer9960
    @yamrotyammer9960 Před rokem

    ጌታ ፀጋ ያብዛልክ

  • @kali2839
    @kali2839 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል ተባረክ ወንድሜ

  • @yonastekieabrham410
    @yonastekieabrham410 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ

  • @haregwoin7725
    @haregwoin7725 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!!!!!!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አብረአም

  • @Nani-wf7dj
    @Nani-wf7dj Před rokem

    God bless you brother Abraham 🖐🏼

  • @birucktawitgedle9056
    @birucktawitgedle9056 Před rokem +1

    Amen

  • @lemlemlabite1284
    @lemlemlabite1284 Před rokem

    Thank u dr abershe

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 Před rokem

    God bless you

  • @SebsibeHailu
    @SebsibeHailu Před rokem +1

    geta ybarkhh

  • @misgananigussie8090
    @misgananigussie8090 Před rokem

    Stay blessed 🙏

  • @negafilatie2202
    @negafilatie2202 Před rokem

    በምድር ሰለሚፈሰው የሰው ደም የሚማልድ ከቋንቋ ከወገን ከህዝብ የተዋጀ አንድ አገልጋይ ይጥፋ? ይገርመኛል። ጌታ እንዲህ አለ የሰው ልጅ በክብር ሲመለስ እምነትን ያገኝ ይሆንን? መዳን በእምነት ነው የሚለውን ሀሳብ ሰዎች እንዴት ተረድተውት ይሆን እንዲህ አይነት ህይወት የያዙት?

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 Před rokem

    ሴትየዋ ግን አላገባም የማለት መብት የሚኖራት ይመስልሀል ?
    ካለማግባት ሌላ ምርጫ የላትም። አሳዘነችኝ እንጂ አትገርመኝም
    እንኳን ጌታ መጣልን ብቻ።

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 Před rokem +2

    ሻሎም ኢየሱስ ጌታነው ዘዳግም ምን ማለት ነው ከይቅርታ ጋር ሰለምትመልሱልኝ ተባረኩ

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 Před rokem +3

      ሁለተኛ ሕግ (second law ) የተደገመ ሕግ (repeated law) ማለት ነው ተባረኪ ፡

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem