ከቤት ልወጣ እየፈራው ነው ሀይሚ😱😳

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@markkomedi3122‬

Komentáře • 1,2K

  • @bekitube16
    @bekitube16 Před 8 dny +280

    ከቤት መውጣት የለብሽም ሀይሚሻ ቡሀላ ተጠያቂ አደለውም 🙌🙌

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf Před 8 dny +1

      ሙድ ነዉ 😂😂😂

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 8 dny +1

      😂😂😂አንተም ጠብቃት

    • @user-bi3zn4px2m
      @user-bi3zn4px2m Před 8 dny +1

      😂😂😂 ቤኪ የተመታህ😅ጠብቃት😂

    • @Jkeesum
      @Jkeesum Před 8 dny

      ቤኪ እንኳን ደስ አለህ ለ15k

    • @kidsttube
      @kidsttube Před 8 dny +3

      ጠብቇት ቤካየ እዳይከፋት ❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 8 dny +394

    የቤኪን ቪዲዮ ጨርሶ የመጣ እጁን ያውጣ🙌❤

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8k Před 8 dny +173

    ማነው ማርክ ወደ ከድሞ ጨዋታው ስለተመለሰ ደስ ያለው
    ማርያምን ልክ እንደናቴ ልጅ ነውኮ እምታሳሳኝ😊

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 8 dny +146

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @agurashabate
    @agurashabate Před 8 dny +235

    ሀይሚ የሁሉ ድምቀት የምትሉ👍❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 8 dny +85

    ማርኬ ሁሌም ፈገግ በል ሀይሚ ቅመምዬዬ አንድ ላይ ስትመጡ ደሞ ውበታችሁ አትጠይቁኝ ❤ ማን ነው ሀይሚን እንደኔ የሚወዳት👍👈

  • @user-sg2yg7kv9z
    @user-sg2yg7kv9z Před 8 dny +156

    ማርክዬ የኔወንድም እንደዚህ ስቀህ ስላየሁክ በጣም ደስብሎኛል እስኪ የማርክ ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před 8 dny

      አይሜቆንጆ❤❤❤❤

    • @user-sg3pf7gz7h
      @user-sg3pf7gz7h Před 8 dny

      ❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘

    • @GusonDasta
      @GusonDasta Před 8 dny

      ማርክዬ የኔ ጅግና❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖❤❤💖💖❤💖

    • @MabrathThai
      @MabrathThai Před 8 dny

      ❤❤❤❤❤😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 8 dny +59

    መርኬ ሁሌም ሰቅህን ነው 😢ምፋልጋው ያምትሉ ለይክ😊 ዳሞ 150 K እነስጋበው😢😊🎉❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym Před 8 dny +79

    ሀይሚነት የቡራዬ ንግስት ❤❤የኛድምቀት❤❤❤❤❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před 8 dny +1

      ለሸቅላብሉበዚህልከማውራትእኛእውነትመሰሉንበጣምአሰብነበርለመሸቅልብለውይገርማል።ለማነኛውምራሰሸንጠብቂአይሜ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 8 dny

      በጣምየኔይገርማልሀይምየየኔልዩአይዞሽ❤❤❤

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml Před 8 dny +67

    ስለስልክ እናንተ እድህ ካለችሁ እኛ የመዳም ቀመሞች ምን ቃል አለን 😢ስልኬ❤

    • @nomo6793
      @nomo6793 Před 8 dny +1

      መፅኔኛየ 📱😢😢😢😢

    • @user-ws6eo3pm7w
      @user-ws6eo3pm7w Před 8 dny +1

      እኮ በስልክማ ቀልድ የለም ወላ

    • @Ejej-hx5nd
      @Ejej-hx5nd Před 8 dny +2

      my Love You gewale😮😢❤

    • @SelakemermBest-nv7vt
      @SelakemermBest-nv7vt Před 8 dny +1

      ሳህ ወላ ስልኬ ኑሪሊኝ እ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @user-ws6eo3pm7w
      @user-ws6eo3pm7w Před 7 dny +1

      @@tube-qs4ml እኔ በስዴትከአላህ በታች በትንሿ እህቴ አሁን ግን ትልቅየ ሁናልኛለች እና በስልኬ ቀልድ የለም

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před 8 dny +55

    ሀይሚን ማነው እደኔ የሚወዳት ሀይሚያ ያላች ደምሩኝ በቅንነት ስወዳችሁ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před 8 dny +49

    ሀሚዬ ፀጉርሽ ጥቁር አድርጊዉ በጣም ያምራል

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy Před 8 dny +32

    ሀይሚና ማርክን እደኔ የምወድ😢

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Před 8 dny +31

    መርክን ምወድ ብቻ ለይክ❤❤❤😂

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 8 dny +29

    ሃይሚቲ የሁሉም ቪዲዬ ድምቀት ነሽ

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Před 8 dny +43

    እሯ ቀልድየለም በጀዋሌማ አልደራደርም😂 my love ስልኬ😍

  • @Ahmed11119
    @Ahmed11119 Před 8 dny +74

    ስሮጥ ተደፋቸነበር አይ የመዳም ቅመም ደምሩኝ እስኪ አትለፉኝ

    • @susu21250
      @susu21250 Před 8 dny +1

      እሽ

    • @heyat2309
      @heyat2309 Před 8 dny +3

      ቀስብለህ እሩጥ ብትደፋ አያነሱህም ካሜራነው እሚደቅኑብህ

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp Před 8 dny +1

      ከወደቀ ተሠበረነዉ እሚያነሣህ የለም እኳን ያልተደፍህ👹👹👹👹👹👹

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse Před 8 dny +20

    ማርክዬ መልካምነት ጥግ ስዎድክ የኔ ምርጥ ወንድም♥️♥️ማርክ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ በላክ❤❤❤

  • @curtutivi755sbscrb
    @curtutivi755sbscrb Před 8 dny +38

    ማርክዬ በርታ ከፈገግታህ ጀርባ ትልቅ ሀዘን እንዳለ አውቃለው ያልፋል❤❤

  • @asrse539
    @asrse539 Před 8 dny +28

    ማርክ ምርጥ ወንድም ነው የምትሉ ❤❤🎉🎉

  • @yarebehagrSitohemidiya
    @yarebehagrSitohemidiya Před 8 dny +36

    ሀይሚያለችበትሁሉ ይደምቃል

  • @meditube147
    @meditube147 Před 8 dny +41

    ከቤኪ ቤት ክሪም ኬክ ተቀብቼ ነው የመጣሁት😂😂😂 ማርክየ ጀግና አይዞህ በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 150k እናስገባው

    • @Rabia-j4n
      @Rabia-j4n Před 8 dny

      😂😂😂😂😂😂በሰበብ በሉ እኮ🤣🤣

  • @rahima1683
    @rahima1683 Před 8 dny +45

    ማርክዬ የኔዉድም እባክህ ከሄለንጋ ነገሩን ፉቱት አተ ከሆንክ ጥፋተኛዉ የቄርታ ጠይቃት ሄለንም ከሆነች የቅርታ አድርግላት ፍቅር ያሸንፋል 🙏በባለፈዉ ለምለም እና ሄለን በሰሩታ ቪዶ ነገሩ እደሚፈታ ነዉ የተረዳሁት እባካችሁ እባካችሁ 😢😢😢❤❤

    • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
      @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 8 dny +7

      ግን በቃ የሠዉ ቁስል ቃል ቆሰቆሳችሁ አይሆንላችሁም ቱ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před 8 dny +2

      ara tayi 😢😢😢

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu Před 8 dny +2

      የሰዉ ቁስል አትቀስቅሱ እባካችሁ አደብ ግዙ

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 Před 8 dny +4

      ገደል ግብ ልጅ ይኑርበት ከህይወቱ ዉጡ መፅነነት ከልቻለቹ🙄🙄🙄

    • @user-cp7ol8ny7t
      @user-cp7ol8ny7t Před 8 dny

      😢😢😢😢😢

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Před 8 dny +26

    መዳም ሥትጨቃጨቀኝ ሥልኬነው የሚያፀናናኝ ሆሆሆሆማነው እደኔሥልኩን የሚመረጥ👍👍

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Před 8 dny +1

      በተለይ ለኛ ስደተኞች ብጣም ነው 😢 ኣባታችን እናታችን ጋደኛችን ብቻ ለኔ ሞባይሌ ሁሉ ነገሬ ናት 😢😢

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 8 dny +31

    ማርክዬ የኔ ወንድም እንኳን በሰላም መጣቹልን 😘ሀይሚሻ የልጅ አዋቂ የወንድሞቻ ድምቀት ሁሌም ከራስዋ ይልቅ ለሰዎች የምታስቀድመው ነገርስ ትለያለሽ ኮ የኔ ቀባጥ💚

  • @Muhamad-hy8rt
    @Muhamad-hy8rt Před 8 dny +36

    ማርክየ ስለ አየሁህ ደስ ብሎኛን የኔ ዉድ ሀይሚ የወድሞቸ ቀበጥ❤😊❤❤❤😊😊❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Před 8 dny +6

    ማርክ ወድሜ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ማየት በጣም ነው የምፈልገው ወድሜ በጣም ነው የምወደው ታሸም ታላቄም ነው ስቃፋው ይከፋኛል ሲደሰት እደሰታሁ በጥቅሉ ሁሉ ነገሬ ነው እና ባድ አጋጣሚ ካተ ሂወት ጋር የሚመሳሰል ታሪክ አለው ብዙ መከራወችን አሳልፈናል ግን አሁን ያሁሉ አልፎ አሁን ላይ ደስተኛ ሆኖልኝ ደስተኛ ሆንያለሁ ስብራቱን በስኬት ቀይሮታል ያለፈበትን ሳስታውስ ሂወት ይቀጥላል የሚባለው የገባኝ በሱ ስኬት እና ስብራት ነው እና ይህን ሁሉ በምክንያት ነው ማርክ ነገ ላይ በተሻለ ሁኔታ ሂወትን አሽንፍሀት ማየት እና በጣም ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ዶሞ አምናለሁ ታደርገዋለህ ብዙ ሰው የሚማርብህ ከወድሜ አሳንሼ የማላይህ በጣም የምወዲህ ወድሜ ነህ በርታልኝ ብዙ ማለት ብፈግም ግን እዚህ ጋር ላብቃ አድ ቀን ባካል አግቼህ በዙ እደምልህ ባለ አምናከሁ ሳቅህን ከዚህ በላይ ፈጣሪ ይጨምርልህ 🙏🙏

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Před 8 dny +22

    አይ ሀይሚ ይኸ ወርቅ ፈረደበት አድቀን ይዘርፉሻል ትገላገያለኝ😂😂

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před 8 dny +26

    ሀይሚዬና ማርክዬ ስወዳቹ በርቱልን የኛ ዉዶች🎉🎉❤❤ የማርክ እህት እርጋታሽ ደስ ሲል🎉❤❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před 8 dny +15

    ሀይሚ ልክ ብለሻል ስልኬ ለሰከድ ከጅ እድለየኝ አልፈልግም መፅናኛየ ነዉ ያዉም በስደት❣️🥰

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt Před 8 dny +3

    ስለስልክ ስታወሩ ልኮምት መጣሁ ስልኬ ከነቻርጀር ከነዋይፍዩ ሺ አመት ይኑርልኝ የምን ፍቅረኛ ነው ፍቅረኛ ቦታሲመቸው ሸተት ይላል ስልኬ ግን ችግሮችን ሁሉ አብሮኝ ይጋፈጣል በዜህው አጋጣሚ ስልኬ እወድሀለሁ🎉🎉❤❤

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k Před 8 dny +20

    በትከከከል ማርኬን ግልፅሽዋል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 Před 8 dny +12

    ማርኪዬ የኔ ፈጋግታ ኑርልኝ ወንድሜ በርታ ጣንክር ከመንም ከምንም በለይ ጀግነ ነክ አስታዋይ♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪💪

  • @SalamTamne
    @SalamTamne Před 8 dny +18

    ሀይም ያሁሉም ድምቃት ነሽ ማረክ የኝ ጅግነ ነህ ሁሉም ደስ ይበላችሁ ❤❤❤

  • @user-cp7ol8ny7t
    @user-cp7ol8ny7t Před 8 dny +7

    ኡፍፍ ፊት እንደ ምመሽ በጥም እቾክል ነበር ግን አሁን ብዙም ማርክ ቢያንሥ ከሄሉ ብዙ ነገር አሣልፋቹሀል መልካም ፈተና በላት

  • @user-sl6ys3hp3v
    @user-sl6ys3hp3v Před 8 dny +23

    ሀይሚዬ የሁሉ ድምቃት❤❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Před 8 dny +11

    ሁሌም ፈገግ በልልን ማርክዬ የኔ ቅመም አንቺ የሁሉ ድምቀት ሀይሙ ቤቲ አይዞሽ ላንቺ የተሻለ ከወድምሽ ተሰቶሻል ሌቦች አጃችሁ ይሰበር የሰው ገንዘብ ስትበሉ ይድፋችሁ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 8 dny +16

    ልክ እንዳንች ነው ማርክዬ ሀይሚዬ ❤❤❤❤እህትና ወንድም የምትመስሉት❤❤❤❤❤

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Před 8 dny +2

    ምችት ይበላችሁ ማርቆሴ የኔ ምርጥ👍👏ያጋችና ታጋች መንፈስ በየሱስም ወጋነው😂😂😂ሀይሚና ቤቲ ግን የምር ይመሳሰላሉ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před 8 dny +6

    ማርክዬ እዲ ስስቅ ሳይህ የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ በርታልን ወድማችን ማርክ

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před 8 dny +12

    ማርክ የወድምነት ጥግ ሀይምዬ የኔ ቅመም ውዶችዬ
    ማርክ ትክክል ነህ በሚዲያ ላይ ለመሸቀል እያሉ የስንቱን ቤት ሰላም ነሱ ሀይምዬ አይዞሽ የሚጠብቀን አይተኛም አያቀላፋም በጣም ታምራላችሁ ማርክ እደሱ ፈታ ስትል ሲያምርብህ እመብርሀንን ❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 8 dny

      ይገርማልግንይህንያክልልጅቷንማሳቀቅ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před 8 dny +6

    ማርክ ጠከር በል ወደ ቀድሞው ቦታህ እየተመለስ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f Před 8 dny +3

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም ኮሜንት ታያለሽ የተመልካች አስተያየት ትቀበያለሽ የምንለው በምክንያት ነው ከማርኬ ጋር በማርኬ ቤት ስሩ ብለን ነበር ኮሜንታችንን አይተሽ በማስራትሽ በጣም እናመሰግናለን ደግሞም ደጋግመሽ ስሪ ማርኬ የኔ የዋህ ገራገር አዛኝ ጥሩሰው እየሳቅ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በተለያየ ቪዲዬ እንደምትመጣ እናምናለን ደግሞም በወጣ ይተካ ብለናል እጥፍ በጥፍ ይስጥህ መልካምነትህን አይለውጥብህ አትጥፋ እንወድሀለን

  • @user-ws7rc5pd9p
    @user-ws7rc5pd9p Před 8 dny +6

    የኔ ዉዶች ማርኬ ሀይሜ ዉዶቸ ሀይሚ ያለችበት አቤት ድምቀት❤❤❤❤❤❤

    • @JaMe-q2u
      @JaMe-q2u Před 8 dny +1

      አው ወላሂ❤❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 8 dny +13

    ኡፍፍፍ ማርክ እንዲ ስቀህ ስላየሁክ ደስ ብሎ ኛል ሁላቹ ደስ ትላላቹ በ ፍቅር በ ሰላም ያኑራቹ ❤️😘

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ማርክዬ ወድሜ እንኳን ደህና መጣችሁልን ማርክዬ በርታልን ትልቅ ቦታ ከዚህ የበለጠ እድትደርስ ምኞቴ ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před 8 dny +6

    የኔ ቅመም ሀይሚ የልጅ አዋቂ ነሽ ጎበዝ የሁሉም መድሜቃ ተመስገን ይበሉ አንችን ስላገኘ ማርክ አንድ ነገር ልነግርህ የምፈልገው ብሩኬን ምከረው ይችን የመስለች ልጅ እንዳይቀማ አጉል ሲደረደር በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ አከብራችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz Před 8 dny +10

    ሀይሚዬ ዘና አደረጊልን የዋህወድማችንን ❤

  • @AminaYoussef-c1r
    @AminaYoussef-c1r Před 8 dny +17

    አንደኛነኝ
    ላይክ
    ጥቅሙንም,ልወቀዉ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Před 8 dny +6

    ማርክዬ መጀመሪያ ደስታክ በመመለሱ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤እኔ የምመኘው ለአንተ ልክ እንደ ሩታዬ ያለቸውን ለፍቅር ዋጋ ያላት ቅን ሴት ይስጥህ ❤ፍቅር ማለት ንጉስን ከዙፋኑ ጀግናውን ፍሪ ለወደዱት ሰው መሰዋእትነት የምከፍል ነውና ❤❤ሀይምዬ ዘመድህ አልመሰለችኝም ነበር ❤ተመኝቼልክ ነበር ❤❤❤

  • @BezaMiliyon
    @BezaMiliyon Před 8 dny +13

    ማርክ ከሄሉ ጋር ታረቁ እሷም ጋር ፍቅር አለ አንተም ጋር ፍቅር አለ ❤❤❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb Před 8 dny

      የሞት ዘመድ ሆነላችሁም

    • @jebdb
      @jebdb Před 8 dny +1

      እሰኪ ተው ልጅ ይኖር ቤት

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Před 8 dny +13

    ሀይሚየ የሁሎም ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io Před 8 dny +10

    ሰታምሩ ሀይሚን እና ማርክ😳😘😘😘

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 Před 8 dny +17

    ዘጠነኛ ኮሜንት ነኝ በአንድ ደቂቃ

  • @promobile9759
    @promobile9759 Před 8 dny +15

    ሀይሚየ አይዞሺልኝ የኔውድ❤❤❤❤❤❤ እኛምከጎንሺነን ማርክየ አተምበርታ❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 8 dny +12

    ማርክየ የኔ ወድም ሁሌም ሳቅልን አላህ ደስተኛ ያድርግህ ወድሜ ❤❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 8 dny +19

    ሀይሚቲ የኔ ወርቅ❤❤

  • @AleenaHanna
    @AleenaHanna Před 8 dny +8

    ሐሚዬ የቡራ ንግስት ልዩ እኮ ነሽ ስወድሽ እኮ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ሀያትtube
    @ሀያትtube Před 8 dny +35

    የሀይሚ ወዳጆች የት ናቹ🎉🎉🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 8 dny +16

    የሄሉ ወዳጆች መልካም ፈተና በሏት ነገ ትሄዳለች❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 8 dny

      መልካምፈተናሂሉዬ

    • @hhhgvg4542
      @hhhgvg4542 Před 7 dny

      ሄሉየይ የኔ ውድ መልካም ፈተና ❤❤❤

    • @Trnfn-vb7xp
      @Trnfn-vb7xp Před 7 dny

      መልካም ፈተና ሂሉዬ 🥰🥰🥰

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 8 dny +9

    ማርክየ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ 😢😢

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 8 dny +5

    እውነት እኮ ነው ስልክ ባይኖር እንጨልላለን ❤

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před 8 dny +2

    ማርክዬ ስስቅ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስተኛ ሁንልን ሀይሚዬ ደሞ ወርቅሽን እቤት አስቀምጪ እዳያደነዝዙሽ😅❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 8 dny +8

    ቤቲ ና ሀይሚ ሁለት ቀልጣፋ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @HASSENTUBEሀሰንቱዩብ

    ደስ ትላላቺሁ ማርክን 200k እናስገባዉ❤🎉🎉

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg Před 8 dny +9

    ማርክየ በዚሁ ቀጥል ሁሌም ደስ ይበልህ🎉🎉🎉🎉

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Před 8 dny +5

    ሁለት ቅመሞች ሲስተሯና ሀይሚ😍😍😍

  • @salam-iv1lf
    @salam-iv1lf Před 8 dny +6

    ሀይምዬ የምድያ ድምቀት 🫶🥰

  • @user-hp9dg4tq8x
    @user-hp9dg4tq8x Před 8 dny +8

    ማርኬ ስለመጣህ ደሥ ብሎናል❤❤❤

  • @user-fw3me5yq6m
    @user-fw3me5yq6m Před 8 dny +4

    ማርክዬ እንደዚህ ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤ሀይሚነቴ የኔ ስስት ❤

  • @meri4555
    @meri4555 Před 8 dny +5

    ማርክየ ወንድምይ ወደፍት ሃይምየ ጎብዝ ከጎኑ ስለ ኣይሆሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y Před 8 dny +2

    ማርክ ምርጥልጅ የሠዉ ደስታ እሚያሰደስተዉ ነዉ መልካምነትህን ቀጥልበት ማርክ

  • @user-ms2cw1jz2i
    @user-ms2cw1jz2i Před 8 dny +4

    ዋዉ ስታምሩ ዉዶቸ ከስምረት ጋርም አስተዋዊቃት ማርኬ እባክ ሶስቱ አንድላ ምንአይነት ቀመር እደምቀምሩ ሳስቤዉ ያሥቀኛል በጣምነዉ የምወዳ ች ሁላችሁንም በርቱል እነአድስ ተከታያችሁ ነኝ ቭድዮ መችመቸነዉ የምትለቁት

  • @ealsa
    @ealsa Před 8 dny +10

    መርክ እባክህ ከሄለን ጋ ተሰማሙ እባክህ ከለሷ ምንም ቻናልህ አልደምቅ አለ ጭር እንዳለ ነዉ ሄልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Před 8 dny +1

      ደደብ አይባልም ጦሱን ትውሰድ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Před 8 dny +13

    ዛሬ መዳሜ አስቀየችኝ ከፍተኞል ፕሮፋይሌን ተጭናቹ አይዞሽ በሉኝ😢😭😭

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Před 8 dny +6

    ማርክየ የኔ ጀግና እዲህ ፈታ ስትል እዴት ደስ እደመለኝ በርታልን❤❤❤

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv Před 8 dny +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ማርቆሴዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jp5ed8fl8w
    @user-jp5ed8fl8w Před 8 dny +3

    ማርክዬ ወደ ቪዲዬ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ደሞ አምሮባችኋል ሀይሚዬ የኔ ጣፋጭ እወዳችኋለው❤️❤️❤️

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 7 dny +2

    ማርክዬ እሰይ ተፅናንተሀል ❤❤
    ቀረህባት

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 8 dny +7

    የምር ማርክዬ የልቤ ነዉ ያወራሆዉ ሲከፋኝ እኔ ስልኬ ነዉ የሜስቀኝ የምር ለእኔ የሳቄ ምንጭ ስልኬ ነዉ❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 8 dny +12

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @user-xj2vp4ur4v
    @user-xj2vp4ur4v Před 8 dny +10

    የኔ ምርጦች ሀይሚየ ማርክየ ❤❤❤

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r Před 8 dny +9

    ሀይሚዬ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤

  • @AbdullahAhmed-wg6ci
    @AbdullahAhmed-wg6ci Před 8 dny +9

    ማርክ የኔ ጠካራ አብሽር ❤❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 Před 8 dny +49

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu Před 8 dny +1

      ምዲነዉአንቺበየቦታዉእምታወሪዉሀይማኖትየግልነዉ

    • @user-bj1uh7ie3w
      @user-bj1uh7ie3w Před 8 dny +1

      ደምሪኝ ሣህ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም አድርጎ ለፈጠርኝ ጌታ

    • @user-iq6lv7zk2e
      @user-iq6lv7zk2e Před 8 dny

      Sallallahu Alahi wasllam ♥️♥️

    • @user-qg5xe3rf2x
      @user-qg5xe3rf2x Před 8 dny

      እኔ በእግዝቤሐር ነው የሚመካ❤

    • @TubeMerkebselamTube
      @TubeMerkebselamTube Před 8 dny

      መጀመርያ ጥበብ እግዚአብሔር መፍራት አውቀት ነው የኛ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብረልኝ ተመስገን

  • @user-pr5kp9hr2j
    @user-pr5kp9hr2j Před 8 dny +9

    ሀሚይ የኔ ቆንጃ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 Před 8 dny +6

    ደስ ሲሉ 🤗😘ሃይምዬ የኔ 👸🫶🥰

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Před 8 dny +11

    ሥልኬን እማ ተማንም ጋ አላወዳድርም እደ 😢 ቻርጂ ሳረገዉ እኳ እደት እደምሆን😍😘 የሥልኬን ክፉ አያሠማኝ😂😢

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 Před 8 dny +4

    ማርኬየ❤ የሃይሚየ ውዲም እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤የኔ ውዶች ❤ላይክ❤🎉❤🎉

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před 8 dny +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው በቅዱሳን ጠበቃ አይለያቹ የድንግል ልጅ ይጠብቃቹ ስታምሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nomo6793
    @nomo6793 Před 8 dny +3

    ምሮጧች ሥወዳችሁ ሀይሚ እኮ ታድለሻል እድህ አይነት ወድሞች ሥላሉሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 8 dny +7

    የኢቶሌቦች አላህ ያጥፋችሁ ስንቱንአካሰሩት የኔምእህት ከነቦርሳዋወስደውባታል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 8 dny

      አገራችንአንዴበለብነትበጦርነትበስንቱእንጨነቃለን

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk Před 8 dny

      በጣም:ወላሂ:የኔንም:የህቴንም:ሰረቀዉኝ:በጣምነዉ:እሚያነደዉ😭

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 8 dny +4

    ሀይሚዬ ሁል ገብ ማርክዬ በርቱ❤❤❤

  • @SettiSetti-lk8gd
    @SettiSetti-lk8gd Před 5 dny +1

    ጠካራነህ ማርኬ ፈገግ በል የማያልፉ ቀን የለም

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d Před 8 dny +4

    ማርክ ምርጥ ሰዉ ጨምሮ ይሰጥህ

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Před 8 dny +5

    ሀይሚየ ማርክየ የኔ ብርቆች❤❤ ሥወዳችሁ🎉🎉🎉

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 8 dny +4

    ማርክ ምርጥ ስው ጎበዝ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 8 dny +2

    ኡፍፍፍፍፍ እዴት እደምታምሩ ማርያምን ታናሸና ታላቅ እምትመሰሉት ነገርሰ❤❤❤❤ ሀይሚና ማርኬ

  • @user-xs6fn8ps7m
    @user-xs6fn8ps7m Před 7 dny +1

    አየ አይሚ. የባለፍው ትዝአላት የኔ ማር😂😂😂😂

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om Před 8 dny +5

    ማርክ የኔ ጠካራ🎉🎉 አብሽሪ