🛑ሄለን Canada ልትሄድ ነው ማርክ አለቀስ🥲

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬

Komentáře • 2K

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 8 měsíci +246

    ኤጭ እሄን ልጅ ተጫወቱበት
    አፍቃሪ ልብ እና የዋሀ ሁሌ እንደተጎ ይኖራል😢

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před 8 měsíci +476

    ማነው እደኔ ደስ ያለው ሩታ እና አብሽ ተጣመሩ ፍቅሯን ተቀበላት 😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Před 8 měsíci +95

    የምር ኤፍሬም እና ብሩኬ ትለያላችሁ ምርጥ ጎደኞች ያሳዝናል ማርክ በቃ ጥርግ ትበል ሲጀመር ልጅትዋ ላት ሰሜት የላትም😭😭😭አይዞህ ማርክ😭😭😭

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w Před 2 měsíci

      እወደችሐሉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 8 měsíci +32

    ትእግስት ዛሬ ፍሬዋን አገኘች
    አብርሽ የ እሩታን ፍቅር ተቀበለ.. ክብር ለ መድሀንያለም
    ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ
    የታገስ ይነግሳል !
    ትእግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው !
    👏👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏🙌🏻

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Před 8 měsíci +699

    ሲጀመራ ልጁቱ ለሱ ክብር የላትም ምተወደው አይመስለኛም

    • @user-vc4gz5un1i
      @user-vc4gz5un1i Před 8 měsíci +51

      እና አንቺ አክባሪው ስለሆንሽ አንቺን ያግባ ?😂😂😂😂

    • @ttinaabate9710
      @ttinaabate9710 Před 8 měsíci +1

      @@user-vc4gz5un1i ክክክክክ ይሻላል

    • @ttinaabate9710
      @ttinaabate9710 Před 8 měsíci +59

      ክብር ማለት ምን ማለት ነው ከዚህ በላይ ካባቷ ጋር ተዋግታ እኮ ነው አብረው ለመሆን ከወለዳት አባቷ ጋር የተጣላችው ሆይ

    • @user-tj9cz7su1p
      @user-tj9cz7su1p Před 8 měsíci +18

      አወ አትወደውም የእዉነት

    • @ethiojole
      @ethiojole Před 8 měsíci +30

      ኮመንቶች ለማጋባት ለማፋታት ቁጥር 1 ግን ሁሉም አደለም ባቶደው ላባቷ ባትነግረው ከወንድሟ ባታስተዋውቀው ምነው የውስጥ አዋቂነኝ አላቹ 😮😅

  • @alhawara4322
    @alhawara4322 Před 8 měsíci +194

    አረ ቡሩኬ ና ኢፍሬም ምርጥ ሰው ሰለደቀቹ አለልፍም❤

  • @merahawitgaltigray
    @merahawitgaltigray Před 8 měsíci +22

    ውይ ቡርኬ የኔ ጌታ ከማርክ እሱ ባሰ ምክንያቱም የጓደኛውን ጭቀት ስለ ሚያውቀው ምርጥ ጓደኛ ቡርኬ ነው🙏😍

  • @Tgist-cl8xb
    @Tgist-cl8xb Před 2 měsíci +5

    ኧረ በእናታችሁ ብሩኬ ሀይሚን እንደ ሚወዳት ይንገራት የምትሉ ላይክ አድርጉ😍😍😍😍

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 8 měsíci +283

    ወይኔ ብሩኬ እና ኤፍሬም የምር በነሱ ፍቅር እምከፍሉት መሰዋትነት አለማድነቅ አይቻልም ሲከፋቸው ይከፋችዃል ደስ ሲላቸው ደስ ይላችዃል ❤❤❤❤ወይና እና ሄሉ ደሞ ድራማነው በሉን እዴ

    • @mekkyajo588
      @mekkyajo588 Před 8 měsíci +3

      በጣም ይለያሉ❤

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 8 měsíci

      የከፋው ድራማ አለመሆኑ ሲምሉ እየሰማሽ

    • @etetewami9042
      @etetewami9042 Před 8 měsíci +2

      ሔሌን ማርቆስ ።።እናንተ ብቻ አይደላችሁም ። እኔ አሮጊቷም አለቀስኩኝ።።ቅሪ አይባል ካናዳ ነው።።አይደለም አፍቃሪሽ ማርቆስ ለዊናም ለሁሉም ወንድሞች እሰከ ካሜራ ማን ጭምር።።ሁላችሁም ባትለያዩ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ።።ሁላችሁም ቃል አስገቧት ልታወጣው።። ማርቆስ ደሞ አንዱን አንዱ ካሜራ ማኑን።። እንደምትሰባሰቡ ቃል አይበላም። ቃል አስገቧት ዊናም ማርቆስም 2 ለቱ ካሜራ ማኑም ትሰባሰባላችሁ።።።መርቋትና ሔለን በሰላም ትሂድ።።አትዘኑ።።ማርቆስ ወንድ አያለቅስም ጎብዝ🎉🎉

    • @tgay5642
      @tgay5642 Před 8 měsíci

      ወድም እደዚህ ነዉ ማሻሏህ

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 Před 8 měsíci +1

      ድራማነው😂😂😂😂😂😂

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 8 měsíci +111

    የምር ኤፍሬም እና ብሩኬ ትለያላችሁ ምርጥ ጎደኞች

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy Před 8 měsíci +25

    😢😢😢ፍቅር እኩል የሚሆነው አሁለቱምጋ አዳይነት ስሜት ሲኖር ነው ከባድ ነው ማርቆስ አይዞህ ያልፋል

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re Před 8 měsíci +19

    መለያየት ከባድ ነው ውዶች መራራቅ ፍቅር ይቀንሳል የምር የሰው ሀገር ደግሞ ካዩት ቡሀላ ነው ፀፀቱ ቤተሰብ ከፈቀደልሽ ቅሪ ሄሉ ካልፈቀዱልሽ ደግሞ ምንም አልልም እኔ ቀብጩ ተሰድጄ ይሄው ስቃየን እየበላሁ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ😢😢😢

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Před 8 měsíci +94

    ወይኔ ያአብርሽና የሩታ ፍቅር በመቀበሉ እንዴት ደስ እንዳለኝ 😢

    • @MmAs-qy2oi
      @MmAs-qy2oi Před 8 měsíci +1

      እኔም በጠም ነው ደስ የለኝ

    • @rgatrgat7570
      @rgatrgat7570 Před 7 měsíci

      እኔም❤❤❤

  • @genetzegeye3752
    @genetzegeye3752 Před 8 měsíci +206

    ውይ ቡርኬ የኔ ጌታ ከማርክ እሱ ባሰ ምክንያቱም የጓደኛውን ጭቀት ስለሚያውቀው ምርጥ ጓደኛ ማለት ቡርኬ ነው አድናቂህ ነኝ 👍👍 ሲጀመር ልጅቱ ብዙም ፍቅር የላትም

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Před 8 měsíci +5

      አይገርምም ወላሂ የልቡ የሚያውቁ ጓደኞች መታደል ነው እኔም እንዲ አይነት ጓደኛ አለኝ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃትና

    • @aw56609
      @aw56609 Před 8 měsíci

      በሩክየ አተኮጀግናነክ

  • @BatelhamMegesha
    @BatelhamMegesha Před 8 měsíci +18

    ልጂቱኮ ደስስስ ነው ያላት😢😢😢😢
    ከሱ የምትለየ አይመስልም ፊቷ😅😮😮 የጓደኞቹን የያህል እራሱ አለደነገጠቺም😢😢😢😢

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone Před 8 měsíci +15

    ሲጀመር ለሱ ክብር የለሽም ልታከብሪው ይገባል አትወጅውም ግዜውን ያቃጥላል እንጂ አትወድክምምምም ዝም ብላ እየተጫወተችብክ ነው ማርቆስ አይገባህምሳ እ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l Před 8 měsíci +70

    ማነው ደስ ያለው በሩታና በአብሪሽ ጉዳይ ላይክ አርጉኝ 😢 በጣምምምም ደስስስ ብሎኛል ኡፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደሰ አላቹ 😂

    • @user-if6oy1vr7p
      @user-if6oy1vr7p Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ‏‪3:20‬‏

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 Před 8 měsíci +141

    ብሩኬና ኤፍሬም ጀግና ናቸው ወላሂ ገና ሳይመጣ ባህሪውን አውቀው መናገራቸው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 7 měsíci +12

    🎉🎉 ኤፍሬም ብሩክ ልጆቼ በጣም ወደድኳችሁ በጣም ማርቆስን እንደራሳችሁ የምትወዱት ወንድሞች ናችሁ ።።ተባረኩ🎉🎉

  • @ensratube
    @ensratube Před 8 měsíci +21

    ህልምሽን ኑሪ ባል ወይም ፍቅረኝነት በጊዜው ይደርሳል ፍቅር ምናምን እያሉ ከመንከድ ያሳናክሉና ከዛ በጅ ካስገቡ በሗላ አናት ላይ ፊጥ ይላሉ ሴቶች አታሽቃብጡ ሕልሟን ትኑረው ሄሉ ሂጂ ይቅናሽ

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 8 měsíci +1

      ውይ ጭካኔ

    • @user-zo3bm4vq6e
      @user-zo3bm4vq6e Před 8 měsíci

      አወ የተመቻትን ትኑር እሡም ትንሽቀነው ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ensratube
      @ensratube Před 8 měsíci

      @@saranigatu6037 እህቴ ወይም ወድሜ ፍቅር ማለት እኮ የምንወደውን ሰው ሁሌ ማክኘት ብቻ ሳይሆን ህሉሙ እንዲኖር ያሰበው እንዲያሳካ ማገዝም ጭምር ነው ይሄ የነሱ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ያ ደሞ በጊዜ ሂደት ይቀንሳል የዛኔ ህልሜን ሳልኖር ቀረሁ ከመገዴ አቛረጥከኝ እያለች ጭቅጭቅ ይጀምራሉ የሚገርመው ያሰበቺበት ሳትደርስ ካቛረጣት ለሷ ከሱ በተጋጨች ቁጥር ህመም ነው ሚሆንባት ለዛ ነው ህልምሽን ኑሪ ብዬ የኮመትኩት በሗላ እንዳትፀፀት ምነው ያኔ ትምህርቴን ተምሬ በነበር እንዳትል

    • @ensratube
      @ensratube Před 8 měsíci +6

      @@user-zo3bm4vq6e አዎ እህቴ ወንድ በምን አጋጣሚ እንደሚቀየር አይታወቅም ሴት ደሞ ለወንድ ብላ ከህልሟ መቅረት የለባትም ለዛውም የዝህ ዘመን ያልበሰለ ወጠጤ ሞኝ አትሁኑ እህቶቼ ህልማችን ስንኖር ታግሶ ከጠበቀ ይጠብቅ አለዝያ ግን ህልማቹ ይቅደም።👌💪

    • @Egezihaber.yimesgen
      @Egezihaber.yimesgen Před 3 měsíci

      ሂጂ፡ይቅናሽ❤

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj Před 8 měsíci +172

    እስኪ የፍቅር አሰጣጥ ከሩታ ተማሪ😢

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před 8 měsíci +343

    ሲጀመርም አታፈቅረውም ተጫወተችበት አይ ማርቆስ አይዞህ😢😢😢😢❤

    • @masarat2998
      @masarat2998 Před 8 měsíci +3

      ትክክል አትውደውም

    • @user-gx2ck2rf9p
      @user-gx2ck2rf9p Před 8 měsíci +1

      ድርጊታ እራአስ ቦታአም የላአትም

    • @zannaszannas660
      @zannaszannas660 Před 8 měsíci +1

      የእውነትአትወደውም

    • @bituu126
      @bituu126 Před 8 měsíci +3

      አረረረ አረጋጉት

    • @roroathiopia3519
      @roroathiopia3519 Před 8 měsíci +2

      ወዬኔ አትወጅውም እባክሽ እሰይ ፍቅርማ የለብሽም

  • @maryamenate5461
    @maryamenate5461 Před 8 měsíci +23

    በዚ ሩታና ኣብርሽ ተቀበላት ብዬ ሰደሰት ሄሉም ኣሳዘንሺኝ ማርክዬ ኣይዞህ😢😢😢😢

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Před 8 měsíci +4

    Prank እንኮን ቢሆን ከዝች ልጂ መራቅ አለበት ፍቅር እሚባል በሱዋ ውስጥ የለም አንድ ቀን ጥላው ትሄዳለች የጥቅም ሴት ነች

  • @jeimlanessru4902
    @jeimlanessru4902 Před 8 měsíci +67

    ያሳዝናል ማርክ በቃ ጥርግ ትበል ሲጀመር ልጅትዋ ላተ ስሜት የላትም 😢❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 8 měsíci

      ስህህህህ እውነቱነውትምረት የሆነገርከወንድሟጋከሁለምጋታወዳድራለችለሡቦታየላትምፍቅርየጋራነው

  • @kaderkader9124
    @kaderkader9124 Před 8 měsíci +98

    ሲጀምር ፍቅር የለሸም በዚህ ምንግድ አልነበረም የሚነገረው ፍቅር ቢኑርሸ ጎደኞቹህ ለሱ የለቸው ፍቅር የበልጣል ካንቺ ፍቅር አንቼ ደሰታሸን ብቻ ነው ያየሸው ሰደትን አታቂም ተራርቁ ፍቅር አይነፋም😡😡😡

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq Před 8 měsíci +10

    እውነት ለመናገር ፍቅር ሌላ ትምህርት ሌላ ነው ትማር ፍቅር ያልቃል እውቀት ደግሞ ለዘላለም ይጠቅማል ስለዚህ ሂጂ።።።።።።

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 8 měsíci +4

    ግን ይሄ ሚዲያ ተፅዕኖ እያደረገባችሁ ይመስለኛል ። ገና ልጆች ናችሁ አልተጋባችሁ አልወለዳችሁ ራሳችሁን ማሳደግ አለባችሁ ። እሷም ብትማር ምንም ማለት አይደለም መተማመን ካለ ህይወታችሁን አታበላሹ እድሉ ተጠቀሙበት። ሰው ስንት ነገር ያደርግ የለ እንዴ ይህንን እድል ለማግኘት? አንተም ተማር ስራ ራስህን ለውጥ። ለሁለታችሁ ያልተፃፈ ከሆነ እዚህም ብትሆን አብራችሁ አትሆኑም። ማርቆስ ተማመኑ አንተም ገና ልጅ ነህ ራስህን አትጉዳ ያንተ ከሆነች የትም አትሄድም ።

  • @lucychala4174
    @lucychala4174 Před 8 měsíci +84

    እውነት ለሱ ፍቅር እና ክብር ካለሽ እደዚህ አዝኖ ጥለሽው እዳትሄጂ ክምንም በላይ ፍቅር ይበልጣ ዛሬ ላይ ገፈተሽ የምትሄጂው ፍቅር ነገ ብዙ ዋጋ ያስከፍልሻል ማርክ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😢😢

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf Před 8 měsíci +1

      አንዷእዳትልፍሽ ለፍቅርክብር ይኑርሽ

  • @user-cy8zx7lp1s
    @user-cy8zx7lp1s Před 8 měsíci +83

    ሲጀመረ ልጅቱ ፍቅር የላትም እራስ ወዳድና ክብረ እማታቅ ናት መቸም ፍቅር አይገባት ሁሌም ጓ ነው ስታስጠላ

  • @masart9631
    @masart9631 Před 8 měsíci +59

    ኤፊ እና ቡሩኬ የምር ለእናንተ ቃል የለኝም የጓደኝነት ጥግ ነቹ😢👌👏

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 8 měsíci +7

    ወይኔኔኔኔኔ ኧረ ሄሉ አትሂጅ 😢በጣም ከባድ ነዉ የእዉነት ሲቀጥል ብሩኬ እና ኤፋ ማርያምን የእዉነት ጎደኛ ማለት እንደናተ ነዉ ቀድማችሁ ስሜቱን የምትረዱት 🙏❤😭

  • @user-ye6sg2zb3f
    @user-ye6sg2zb3f Před 8 měsíci +55

    አቦ አታስጨንቁኝ ዋይ እኔ በስቱ ልጨነቅ😢😢 እዚህ እናተ ታስጨንቁኛላቹህ በዚያ ደግሞ አብርሺና ሩታ ያስጨንቁኛል ኡፍፍፍ አለመተዋወቅ ይሻል ግን ወላሂ ዊና ሄሉ ማርክ ኢፊ ብሩኬ በቃ ባጠቃላይ ፋሚሊወች በስስት ነው የምወዳቹህ ያወኳችሁም በዚህ ሚድያ ነው እና አብርሺ ቤትም በሙሉ ፋሚሊወች እደዛው እኔም ምል ልሁን ግን በሩታና አብርሺ አልበቃ ብሎ ድጋሜ ሄሉ ልታስለቅሱኝ ዊናየ ፕራክ ነው በለኝ 😭😭😭😭😭

  • @uar-xz7mh
    @uar-xz7mh Před 8 měsíci +83

    ማርክ እኮ ከልቡ አፍቃሪ ነው ወላሂ ሚስኪን ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢

  • @kokikoki-855
    @kokikoki-855 Před 8 měsíci +7

    ማርያም አስለቀስኝ በጣም ነው ያዝኩት ምን እንደምል አለቃም የአብርሽ ደስታ ስለጨረሰ የማርቆስ ነገር አስጨንቆኝ ፍቅር ኡኡኡኡኡ

  • @user-qg4un4li1q
    @user-qg4un4li1q Před 8 měsíci +4

    ወይ መከራ ለስቱ እንጨነቅ የነአብርሽ ደስ ሲለን ደሞናተ አይ ሄሉ በጣም ይደብራል ማርክ እዉነቱን ነዉ ለሱያለሽን ቦታ ለማሳወቅ ምን አደረግሽ

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Před 8 měsíci +86

    ብሩኬ ምርጥ ነው ነው አባባሉ አይዞህ ማርክ😢

  • @user-wx3sh4wv4q
    @user-wx3sh4wv4q Před 8 měsíci +77

    ምርጥ ጎደኞች የሱ ስሜት የተረዱት እዴት ደስ እደሚሉ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před 8 měsíci +12

    ኤፋና ብሩኬኮ የልብ ሰው ናቸው❤❤❤❤❤

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk Před 8 měsíci +9

    የምር መልካም ጓደኞች ይኑሩ❤ አንች በፍቅር አትቀልዱ እውተኛ አፍቀር ነዉ ማርክ የዋነው

  • @adan1376
    @adan1376 Před 8 měsíci +77

    አቦ ይህንን ልጅ በአላህ አታገላቱት ኡፍ ማርክየ አይዞህ 😢😢😢

    • @user-mk9zk1yx4h
      @user-mk9zk1yx4h Před 8 měsíci +1

      😂

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k Před 8 měsíci +4

      እኔ አለሁ አይደል ለራሴቆሜ ቀረች ላዛም ለዚህም በጭንቀት ሆ በዛ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 8 měsíci +44

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እረረረ ተው በፍቅር 😢ሄሉየ ተይይይይይ❤❤❤😢😊
    ሀላሌ በምንም አልቀይርህም ሁሉም ነገር ያንተ ፍቃድ፣ደስታ ስላለበት በህይወቴ ደስተኛ ነኝ።አልለምዱሊላህ

  • @rozahassan8871
    @rozahassan8871 Před 8 měsíci +38

    የማርክ ጎደኛች የልብ ጎደኛች ናቸው ወላሂ😢😢

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 Před 8 měsíci +11

    ኢፊ እና ብሩኬ በጣም ምጥ ልጆች ናችሁ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ወድምነት ማለት እደዚህነው እውነታችሁንነው ሄሉ ካልፈለገችው አትጉጂው ምንም አይጠቅምሽም በቃ ተይው በአብረሽ ተደስተን ነበር በማርክ ከፍቶኛል😢😢😢😢😊

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 Před 8 měsíci +60

    እኔ በጣም ደስስስ ብሎኛል አብረሽ የሩታ ፍቅር ስለተቀበላት❤❤❤❤❤ እናተም ፈጣረ ያስማማችሁ

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 Před 8 měsíci +84

    ብትወደው ኑሮ ለመሄድ እንዲ ደስ አይላትም ለምን በሰው ስሜት ትጫወትያለሽ አቦ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ 😢

    • @user-gc4sj2qx3t
      @user-gc4sj2qx3t Před 8 měsíci +2

      ከልቧ ብትወደው እደዚህ ደስተኛ አኮንም ነበር ያየው ያቀዋል እኔ የዛሬ ስድስት አመት እደትነበር ወደ አረብ ሀገር ስመጣ አልቅሸ ልሞት ግን ግደታ ስለሆነብኝ ጠነከርኩ

    • @user-yp3sz3of8g
      @user-yp3sz3of8g Před 3 měsíci

      ተውየሷለትምህርትነውስቶቻችነውለመዳምሰራተኛየመጣነው

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 4 měsíci +3

    በፈጣሪ ስለፍቅር የገባሽ አይመስለኝም እባክሽን ሩታዬን ቅረብያት ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ በሚገባ ታስተምርሀለች እጪ አሁንስ ባላይሽ ይሻለኛል ብትሔጅም አይቀናሽም ታይዋለሽ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před 8 měsíci +5

    የኔ አባት ብሩኬ ኤፉስ ምን ያህል እደምትወዱት አሳይታችኋል የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-sc2yl3zp9b
    @user-sc2yl3zp9b Před 8 měsíci +32

    ብሩኬ ምርጥ ጓደኛ ብቻ እሚለው ቃል አይገልፅህም

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před 8 měsíci +152

    ስላም ለስው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️ በርቱ እንወዳችሀለን

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Před 8 měsíci +2

    ይህን የማይርባ ፕራክ ይቅርባቹህ ዊና ግን እውነት አይመስልኝም ፍትህ እራሱ የለያል ክማርክ ላይ የነብር የፕራክ መልስ ምት ለመመልስ ነው ::

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube Před 8 měsíci +7

    ፍቅር በኩያት ሲሆን እንጅ ሀብታምና ደሃ ተገናኝቶ እውነተኛ ፍቅር ዘላቂ አይዘልቅም
    ወደ ውጭ ሀገር ከሄደች ቁሞ ሚጠብቅ የለም እሷም አዲስ ህይወት ትጀመር አለች

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před 8 měsíci +1

      ድሀ ሀብታም አብታም ደሀ እዴሚሆን ይኸን አትርሱ😢😢😢😢

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f Před 8 měsíci +47

    ጓደኛ መየት እዚህ ቤት ነው ዋውውውው አንድ ለአንድ ተገን ማለት ይህ,ነው በስም ጓደኛ ነን,እያላችሁ ለምታወሩ ከነኝህ ተማሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የማርኬ ጓዶች ❤❤❤❤

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 Před 8 měsíci +40

    ብሩኬ ኤፍሬም የውነት ምርጥ ወድሞች❤❤

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 Před 8 měsíci +4

    በቃ አስጠላኚ ለመከታተልም አሁንስ ማርቆስ ምን ላርግህ እፍፍፍ

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 8 měsíci +3

    አይዞህ ማርክ አሳዘነኝ ፈጣሪን 😢😢😢ፍቅር የጋራ ነው ዝበላት ተመግፋት መገፋት ጥሩ ነው በአብርሽ ተረዳ የተሻለ ፈጣሪ ሰጠው እና አይዞህ💔💔😢😢

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k Před 8 měsíci +95

    ኤፍሬም ለማረክ ያለው ፍቅር አይግለፅም በጣም ነወ የሚወድው የሚያሰብለት❤❤❤❤❤❤

    • @LeylaButajira
      @LeylaButajira Před 8 měsíci +6

      የህትማማች ልጆች እኮ ናቸው እንዴት አይዋደዱ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 8 měsíci

      ስህህህህ🎉🎉

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 8 měsíci +1

      ስህህህህ🎉🎉

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Před 8 měsíci +2

      @@LeylaButajira አዎን ከዛም።ያለፈ አብረው።እኮነው።ያደጉት።ለምሊ እኮ ምርጥ ልጅ ናት ከወንድሞቿ እኩል ነው።እምታየው በምንም።አትለያየውም

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd Před 7 měsíci

      በጣም

  • @user-zl1ks5vj4f
    @user-zl1ks5vj4f Před 8 měsíci +19

    በፍቅር ትቀልጃለሽ እንዲህ እየወደደሽ ካናዳ ምናምን እሱስ 😭😭ምንም አትወጅውም ማለት ነው

  • @amen8410
    @amen8410 Před 8 měsíci +4

    ብሩኬ እውነትክን ነው አትወጅውም አላለም 🥰

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před 8 měsíci +1

    አይመስለኝም ፕራክነው እደኔ ግን ከሆነ አታፈቅርውም ማለትነው ባብርሽና በሩታ ተደስተን ሳናበቃ አረይገብዳል ግን ፕራክነው ሄለን አተው የሠው ቀልብ አትስበሩ ወላሂ❤❤

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Před 8 měsíci +22

    የፈረደበት ማርቆስ ምንድነው ማለቃቀስ ቆፍጠን በልጅ እደውንድ ልጅ

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 Před 8 měsíci +30

    የናብርሽን እና የሩታን ጉዳይ ማነው እንዴ እኔ ለማየት የቸኮለ ልፈነዳ ነው እኮ ወገን 😂😂😂😂 ሰአቱ አልደርስ አለኝ 😂😂😂😂 መልካሙን ያሰማኝ 😢❤

    • @user-eb3qs8tw9j
      @user-eb3qs8tw9j Před 8 měsíci

      አረኔም ልፈነዳ ነዉ አችብቻ አደለሽም አሁን መጣ አልመጣ እያልኩ ቁጭ ብያለሁ😂😂😂

    • @user-jq8jm8qn5o
      @user-jq8jm8qn5o Před 8 měsíci

      እኔስ ቢትይ የወሬ ሱስ 😂😂

    • @MahiTubj
      @MahiTubj Před 8 měsíci

      30 ደቂቃ ነው የቀረን😂😂😂😂

    • @user-mh6or5ye1s
      @user-mh6or5ye1s Před 8 měsíci

      እኔም እናቱ ገበያ እደሄደችበት በር በር አይሞቱ ከመቸኮሌ የተነሳ😢😢😂😂😂

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 Před 8 měsíci

      ​@@MahiTubj😂😂😂😂😂አጂብ ወሪ

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Před 8 měsíci +5

    ፍቅር ያለቦታዉ ሲሆን ህመም ነው😢

  • @henaa3965
    @henaa3965 Před 8 měsíci +4

    ብሩክ፡ወንድሜ፡የማርክ፡ወንድም፡ፍቅር፡እስከ፡መቃብር፡ነው፡በዚሁ፡ቀጥልበት፡ኤፍሬም፡ወንድሜ፡በዚሁ፡ቀጥሉበት፡በጠም፡ነው፡ፈጠሪን፡ይምተስደሥቱት፡እማብርሃን፡እስከ፡መጨርሽ፡አትለየየችሁ፡አምስታቹንም❤❤❤❤ከዱባይ፡ዊን፡ሄለን፡እንደትሄድ፡እበክህን፡ንፍስ፡አተስጋቡ፡ለሀብት፡ለሀብት፡ብለቹ፡ኩሉ፡ከንቱ፡ከንቱ፡ንብራቱ፡እስማ፡ኩሉ፡ሀለፈ፡ውእቱ፡🎉🎉🎉በዚህ፡በለቀ፡ዘመን፡ወንድምሽን፡ማርክን፡አትራቅ፡አትህጂ፡❤❤❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 8 měsíci +58

    ጥርግ በይ ሲጀመር መቸ ትወጅዋለሽ
    ጥሎበት እሱ ነውጅ ያፈቀረሽ😢😢
    መቃራ ስርአት ይኑርሽ ስታወሪ እረጋ በይ ኤጭ

    • @zannaszannas660
      @zannaszannas660 Před 8 měsíci +1

      ለሰውሲሚትአተስብ😢😢

    • @user-jq4qs1cz2u
      @user-jq4qs1cz2u Před 8 měsíci

      እኒም። አትመቸኝ። ጥረግበይ

    • @gfgv9953
      @gfgv9953 Před 8 měsíci

      ምኖም አይመቸኝ ለዛ ቢስ እራሶን ቁልል ነው እምታረገው ፉቅር ከርታ ተማሪ ጅል ጂላጅል

    • @jshdhvv8807
      @jshdhvv8807 Před 21 dnem

      ጥርግ በይሁዳ የበለጠ ሊሰጠው ነው ፈጣሪ

  • @MahiTubj
    @MahiTubj Před 8 měsíci +78

    ማነው አደኔ የነአብርሽ ነገር ያሳሰበው 😢😢12ሰአት አልደርስ አለኝ😢😢😢

    • @seadaendris-cp2cj
      @seadaendris-cp2cj Před 8 měsíci +1

      አኔም በጣምነው የቸኮልኩት

    • @aminetube7843
      @aminetube7843 Před 8 měsíci +3

      እኔ በጉጉት እየጠበኩነው😢

    • @SeliNguse
      @SeliNguse Před 8 měsíci

      እኔም😢😮

    • @bekelechasefa8723
      @bekelechasefa8723 Před 8 měsíci

      እኔ ግን ዑኮ ታላቃል

    • @Fatumatube.2
      @Fatumatube.2 Před 8 měsíci +5

      ሩታን ፍቅሯን ተቀብሏታል የመዳም ቅመሞች መቼም የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ ካለ እናንተ ማን አለ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Před 8 měsíci +4

    ልጆቹ ጎበዝ ጓደኞች ናቸው ኤፍሬምና ብሩክ

  • @mdinamdiamuhemed
    @mdinamdiamuhemed Před měsícem

    ቡሩኬ ኤፍሪም አረጋጉት እዳይጎዳ እሷ ግን አትወደዉም መለት ነዉ

  • @user-mr7sg9es9m
    @user-mr7sg9es9m Před 8 měsíci +60

    ከሁሉም በላይ ፍቅር ይበልጣል እንደሱ አይነት አፍቃሪ አታገኝም አትጉጅው😢😢😢

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Před 8 měsíci +37

    ሲጀመር አትወደውም 😢😢ስሜት የላትም ለሡ ብሩኬ ምርጥ ጎደኛ😢አይዞህ ማርክ

  • @Jafetube359
    @Jafetube359 Před 8 měsíci +2

    ድሮም ሴት ልጅ እንዲናት ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny Před 8 měsíci +2

    ማርቆሴ በርታ አላህ ያበርታህ ሁሉምነገር ለበጎነዉ አላህ አይሳሳትም ላተም አላህ አለህ ልጄ ጠከርበል ወደራሰህ ተመልከት

  • @user-mq7kw1ir2t
    @user-mq7kw1ir2t Před 8 měsíci +44

    ያብርሽ ና የሩታ ነገር አስጨነቀን😢😢 ብሩኬ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Před 8 měsíci +47

    ማርቆሤ አይዞህ በቃቃቃቃ ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před 3 měsíci

    እዉነት አይመስለኝም እባካቹ ፕራክ ላይ አትማሉ

  • @faisalglgf29
    @faisalglgf29 Před měsícem

    ማርያም ጎደኛየ በጣም ይወደኛን ዋሽቸው ነገ ተቀበልኝ አልኩት እሽ አለኝ እኔ እኔ ሳውዲ አረቢያ መጣሁ ስደውልለት አዘነብኝ በጣም እጠላው ነበረ ማርያምን አሁን ተለያየን አሁን አለቅሳለሁ ትዝ ሲለኝ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba4889 Před 8 měsíci +55

    ያብርሽን ቪድወ በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ ❤

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 Před 8 měsíci +21

    ድሮም የምታፈቅረው አመሥለኝም የውነት እያሥመሠለች ነው ወላሂ ፍቅር ያለው ሠው ይለያት አይዞህ ማርክ ዊና ነው ግልጥ ሠው ወላሂ ሥወደው❤❤❤

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u Před 7 měsíci +2

    እኔ እኒህን ልጁይ ስወዳቸዉ ፍቅራችሁን ይጨምርእላችሁ የኔ ዉዶችየ ዉድድድ❤❤❤❤❤❤😊

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Před 8 měsíci +1

    ደስ አይልም ማርክን ጥለሽነውእምከጂው ሲጄመር ማርክን አትውጂውም ማለትው እኳን እርቀሸ ለሰአትታት ስለየው በጣም ነበር እሚናፍቀኝ ያንሁሉ ደስታ ሃዘን አሳልፈን በቤተክርስቲን ስጋው ደሙን ውስደን ያንድት ቆጂየ ልጂ ውልደን እንኖራለን ፍቅር በማገኘት በማጣት አደለም ዋናው ከልብ መዋደድው ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 Před 8 měsíci +27

    ብሩኬና ኤፍሬም ትለያላቺሁ በጣም ምርጥ ጓደኛሞቺ🎉🎉🎉❤❤

  • @zienatyousef2734
    @zienatyousef2734 Před 8 měsíci +7

    ሩታን እስኪ ተመልከቻት ለፍቅር ብላ ካለችበት እሱ ወደአለበት ትምህርቷን ጠቅልላ እንደምትመጣ ቃል ገባችለት አንችግን.. ሲጀመር ሳስብሽ እምትወጅው አይመስለኝም አይዞክ ማርክ

    • @Yohanesyirgu-xc6wh
      @Yohanesyirgu-xc6wh Před 8 měsíci +1

      Ewnt nw rutan mayt nw ewntgna afkari bethon telaw atehedm nbr

  • @mominashkur5645
    @mominashkur5645 Před 8 měsíci +1

    ተወደድኩ ብለሽ ስትቀባረሪ አንዷ መታ እንዳትነጥቅሽ ልጁ እኮ አለቀ በድንጋጤ ፍቅር ምን ያክል እንደሚጎዳ ከወንድምሽ ተማሪ

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 Před 8 měsíci +7

    አንብው አብርሽ የምር ላንቺ ፍቅር ምንድነው የትም ብትሄጂ ዞሮዞሮ ብር ነው ከብር ደሞ ፍቅር ይበልጣል በዚህ ዘመን ብር ሳይሆን ፍቅር ነው የጠፋው ከነፍሱ በላይ የሚኸድሽን ልጅ ለት/ት ብለሽ ጥለሽው ልትሄጂ አረ ህይወት ወደሗላ ትጎትትሽ ያሰብሺው አይሳካልልሽ ከቦሌ ይመልሱሽ የምር አንጀቴን አቃጠልሺው አይገርምሽም ማፍቀር ጀግንነት ነው ያፈቀረ መቼም ክፉ አይነካውም ይሄንን ፍቅር ገፍተሽ ከሄድሽ አብደሽ ነው የምትመለሺው ማርፍ ከአብርሽ ተማር ጥላው ሄደች የቆሰለውን ልቡን ልታክመው መጣች ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል ልብህን ሁሌም ንፁህ አርገው መቼም ክፉ አትመኝላት አብርሽዬ ንፁህ ልብ ስላለህ ነው ያፈቀርካት በዚህ ዘመን ብር ኖሮዋቸው ትዳራቸውን እሳት የበላው ስንቶች አሉ መሰለህ

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 Před 8 měsíci +28

    ጎዳኝነት ማለት ይሄ ነው
    በጣም ነው መደንቃችሁ
    መርክዬ አይዞህ ወንድሜ ❤❤
    ሄሉ በፈጠረሽ አትሄጂ በፍቅር ላይ ኮ ቀልድ የለም 😢😢

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 Před 8 měsíci +17

    ማነዉ እደኔ ጥሩነገር መስሎት እስትታዩ የቸኮላችሁ😳😳🥺🥺😢😢😢3አመት ተለያይቶ መቀመጥ አረ እማይታሠብነዉ ኪፋ ቡርኬ ጎበዞች ለወዲማችሁ ያላችሁ አስተሳሰብ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @meramTub
    @meramTub Před 8 měsíci +2

    ያብርሽን ጭቀት ስጨርስ ወደ ማርቆስ ኡፍፍ ወላሂ ደከመኝ 😢😢😢

  • @sandyqatar4115
    @sandyqatar4115 Před 8 měsíci +1

    ስሚ በህይወቱ አትጫወችበት ሲጀመር አትወጂውም ገደል ህጂ ላንች በጣም ዎጋ ከፋሎልሻል የኔ ማር ማርክየ ወንድሞችህ ደህና ይሁኑ እነሱን ተዎቸው ጥርግ ትበል እበት አተላ

  • @user-eu9eb6li5h
    @user-eu9eb6li5h Před 8 měsíci +28

    እባካችው በፍቅር አትቀልዱ❤❤❤

  • @Wudeeshetu
    @Wudeeshetu Před 8 měsíci +23

    ልሱ ፍቅር ቢኖራት አታስበውም ነበር 😢😢😢😢

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Před 8 měsíci +1

    ሲጀመር ልጂቱዋ ፍቅር የላትም ለሱ እንደዚህ አንድ ቀን እደምትጎዳው አውቅ ነበር የውነት እሱ ዝግጁ መሆን አለበት ላለመጎዳት ጠንካራ መሆን አለበት 😊

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Před 25 dny

    እውነት ከባድ ነው ከልብህ የሆነን ሰው ስታፈቅር እኮ ሁሉ ነገርክን ልታካፍለው ግድ ይላል በተለይ ደግሞ እንደዚህ አይነት ከባድ ውሳኔ ሲሆን ኧረ እውነት ልክ አልሰራሽም።ማርክ የምር አሳዘነኝ ፈጣሪ የልብክን አይቶ እሱ ይካስክ ።እሷ ግን ኑሮ ይቀላት መስሏት ነው ገና መጥታ ትሰቃያለች ያው ሁሉም አንድ ይሆናል ማለት አይደለም ግን ቢያንስ ከመቶ 98 ፐርሰንቱ አይቀናም ለወራት ትሰቃያለች ። ደግሞ ምንም ነገር ፍንጭ ሳትሰጠው ኧረ ከባድ ሰው ናት ብቻ መንገደኛ አይወቀስም ይቅናሽ የአገሬ መሬት ናፈቀኝ ምን አለ ያኔ በሰማኋቸው ኖሮ ትላለች።

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 Před 8 měsíci +18

    ይከብዳል ካናዳ ሰለተሄደ ሳይሆን ይለፍልሸ ከተባለ በአገር ትልቅ ደረጃ ይደረሳል

  • @highqulti873
    @highqulti873 Před 8 měsíci +15

    አተፍቅረዉም አይዞህ ወዲሚ ጣርግበይ እሱም ፈጠሪ አለዉ😢😢😢

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd Před 8 měsíci +1

    በትክክል ማርቆስን ሄለን አትወደውም

  • @AbinetKuma-do7jw
    @AbinetKuma-do7jw Před 2 měsíci

    በጣም ይደብራል ፍቅርን ከሩታ ተማር የልጅ ህይወት አያስብሽም

  • @saadayoutube-td6kl
    @saadayoutube-td6kl Před 8 měsíci +19

    ብሩኬ እና ኤፋ መርጥሰው ፈጣሪፍቅራችሁንዘላቂያርግላችሁ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 8 měsíci +12

    ኤፊ እና ብሩኬ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እውነተኛ ጓደኞች ናችሁ ልጅቷ ግን ፍቅር የሚባል ነገር የላትም በጭራሽ ።

  • @user-ej7bo6xy5i
    @user-ej7bo6xy5i Před 8 měsíci +1

    ኮሜቶችታስቁኛላችሁ🤣🤣🤣የሧን ህይወትእኛንኑርላት አላችሁሣ🙄

  • @wiensyoutube30
    @wiensyoutube30 Před 8 měsíci +1

    እሄዳለው አላለችም ተጠረጊ እንደውም ብትሄጂ ለሱ ጥሮ ነው ይቁርጥለታል ሄለን አይመልስሽ በዛው ያስቀርሽ