ሌጣ ነዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Lata Nw New Ethiopian Dirama) 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 164

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 Před 2 měsíci +3

    1997-2001 ሁለቱ አጎቶቼ ልክ እናንተን ነበሩ፣ ቅዳሜ ገበያ ይሄዳሉ ሰኞ ምሽት ነበር የሚመለሱት፣ ከዛ ከአከስቴ ልጅ ጋር ሁነን ከብቶች ማብላት ማጠጣት ምርር ይለኝ ነበር፣ ዛሬ ግን ናፈቀኝ ስደት አይንህ ይጥፋ!

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před 3 měsíci +8

    ውይ ደስ ስትል ጎጃሞች ወደናተው ሀገር ለምጣ መሰለኝ ፍቅራቹ ያስቀናል ከጉራጌ ወደጎጃም❤❤❤❤

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Před 3 měsíci +2

      ነይልን እህት አለም በፍቅር እንቀበላለን❤❤❤❤

    • @brukfetene7070
      @brukfetene7070 Před 3 měsíci

      በደስታ እንቀበላለን❤❤❤❤

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 2 měsíci

      ቤት ለንግዳ የኔ ውድ ነይልን❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 3 měsíci +43

    እስኪ አዲስ ነጠላ ዘፈን ላወጣ ስለሆነ ላይክ አርጉኝ❤🥰🥰

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 Před 3 měsíci +1

      ኖርማነው በሚለው እንጠብቃ😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 měsíci +8

    ለንፁህ ሜሪንዳ ጋብዙዋት አይ ገርመው አንዱዋን ወዱዋል እሱቤ ደሞ ባለቤቱዋን እር በሳቅ ሞቱኩኝ😂😂😂😂😂

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragie Před 3 měsíci +7

    ኧረ ዘንድሮ እናተ ባትኖሩ ሁሌም ምሽቴ ይበላሽ ነበር ካራቴውንም አሳዩኝ አይ የኔዋ ማርቆስ ከምር አገሬ ኢትዮጵያ በጣም ነው የናፈቀችኝ በተለይ ማርቆስ አብማ ሰፈር ጠላ ቤት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 měsíci +17

    አቤት አቤት ያየሽዬ ስትችልበት👌👌👌👌👌👌አራዲት

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 Před 3 měsíci +9

    ያየሽ ስወድሽ እሁሉ ቦታ መሆን ትችያለሽ
    ያለመወርቅም
    ጎበዝ ነሽ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 3 měsíci +11

    በሳቅ ብሞት ማነው ተጠያቂው እኔ ያለፍኩበት የፍቅር ዘመን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 měsíci +8

    ወይኔ እኔ ደሞ አማሪኛቸው በቃ ያየሽዬ አለምወርቅ በተለይ ያየሽ ስትሳደብ አማሪኛዋ ምኑዋም ምኑዋም ስድብዋም ደስስስ ንው የሚለኝ😂😂😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 měsíci +7

    ኪኪኪኪኪኪ ተጀናጀኑ ያየሽና ያለምወርቅ እንዲህ ንው😂😂😂😂😂አይ እሱቤና ገርመውደስስትሉ

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 Před 3 měsíci +5

    ያዬሽ ብዙ ሰው ነች፣ ትለያለች

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 3 měsíci +6

    የእናተ ድራማ ደቂቃው ሲንስ ደስ አይለኝም።

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena Před 3 měsíci +6

    አይ.ገሬና.እሱቤ.የሳቅ.ምንጮቸ.ናችሆ❤❤❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 3 měsíci +6

    እኔስ እንዴው ሱቤን ወድጀው ልሞት ነው ሱቤ የኔ ውድ❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 3 měsíci +4

    የማን የከተማ ዘልዘላ አርት በራሰ በመተማመን አርት ጥበብን ከነዚህ ተማሩ

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 Před 3 měsíci +4

    እረ ዛሬስ ስቄ ልሞት ነው። 😂😂😂እረ እንደው ስወዳችሁ።❤❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 měsíci +2

    እናተ ባትኖሪ ይህንን ስደት እናያገሬን ጦርነት እደት እችለው ነበር ❤❤❤

  • @GojamAbebe
    @GojamAbebe Před 3 měsíci +4

    ንጹህን ብቸኛ አደረጋቹሀት።የቦታ መራቅ እንጂ እኔ በጣም እፈልጋታለሁ።ንጹህ ቆንጆ።

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Před 3 měsíci +3

    አባቴን አስታወሰኝ ስንት እንደጠጣ አያውቀውም ነበር 7 አስከፈልሽው ጥሩ ኮማሪ እንደዚህ ነው ክክክክክክ ❤❤❤❤❤

  • @aschabe
    @aschabe Před 3 měsíci +1

    በጣም የምወዳችሁ እናተን ስመለከት በጣም ደስተኝ እሆናለሁ በርቱ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před 2 měsíci

    ማነዉ ይህን የነያያሸን ድራማ እያየ እዴኔ ከቃና የራቀ 😂😂😂 የኔምረጦች

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c Před 3 měsíci +3

    አያ ገረመዉ መልክህን እያሳመርክ የመዳም ኸዳሞች ፍቅር ያዘን እያሉ እራሳቸን ከፎቅ ካልወረወርን እያሉ ባለ ትዳር መሆንህን አሳዉቃቸዉ የምሬን ነዉ ቀለድ አደለም

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 3 měsíci +5

    እያየሽ አምትመስለኝ መቅዲን ebs ላይ ያለችውን መቅዲን ትመስለኛለች እኔብቻነኝ የምትመስለኝ ወይስ እናተም ተመሳስላባችዋለች ሰወች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሰኖ የስኖ ፎሬበል ዘንድሮ 😂😂😂😂አየ አበጀሽ 😂😂አየ እሱባለው የስክስታው ባላባት 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 měsíci +4

    አይ የእኛ ጉድ ዙርያ ጥምጥም 😂😂😂❤️❤️❤️

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 Před 2 měsíci

    6 ግዜ ይሆናል የሚበላ 😂😂😂😂😂ያለሞርቅ ያየሽ ገረመው እሱቤ የድራማው ድምቀት በርቱ❤❤❤❤

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Před 2 měsíci

    ዘላለም ዓለም የማያልፍላቹ እርስ በርስ ስለማትዘዛኑ ነው

  • @user-un4wp1pu4u
    @user-un4wp1pu4u Před 25 dny

    ዛሬደግሞብቻየን ስቄልሞትነዉ ትለያላችሁ😍😍😍😍😍

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 měsíci +5

    እርጉዱ ገና ንው ለካ ገርመው ያየሽን እሱቤ ያለምወርቅን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስስትሉ ንፁህዬ አሁን በደንብ ሳቂባቸው ባንቺ ተሳስቀው ንበር አሁን ያንቺ ተራ ንው ለማንኛውም ሁላችሁም ትችሉበታላችሁ

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed3297 Před 3 měsíci +1

    From Uk very beautiful 🙏🏽❤️

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f Před 3 měsíci +3

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ያየሽዬ እወድሻለሁ የኔም ስም ያየሽ ታዬ እምባለው ማሪያምን❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahama5440
    @rahama5440 Před 3 měsíci

    ወይ ደስ ስትሉ እኔማ የእሱቤ ፍቅር ሊደፋኝ ነው በቃ አገናኙኝ እወደዋለሁ 🤩🤩

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před 3 měsíci +4

    ገሬና እሱቤ ዛሬ አያ ታዴን ሁናችዋል😂😂😂😂

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 3 měsíci +4

    ገረመዉን አገናኙኝ ተዉ 😢😢

  • @ethio1283
    @ethio1283 Před 3 měsíci +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናተ ብቻ ኑልኝ

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Před 3 měsíci +3

    እኔ የገረመኝ የኑፁ መሳቅ ከከከከአይ ኑፁህ 😅😅😅😅😅😂😂

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 3 měsíci +3

    ሠላም ዉዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤ቅመሞችዬ ኑ ፍታበሉ መተዋል ን ፎሬቤል ዘድሮ መዋይሽ😅😅😅😅

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 3 měsíci +3

    ዋው በጣም ነው መታምሩት የአገር የልጆች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před 3 měsíci

      ያየሽ የኔቁሊታም ስወድሽ❤❤😂😂😂

  • @user-pz3sx1nj1u
    @user-pz3sx1nj1u Před 3 měsíci

    @Mihert በጣም ደስ የምትሉ እና ድንቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf Před 3 měsíci +2

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před 3 měsíci +2

    እኔማ ንፁን ይላሉ ብዬ ነበር 😂😂😂

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 3 měsíci +1

    ያረዳድ ችግር ወይ የዓለም ወርቅና ያዪሽ ዛሬ ተበላችሁ 😃

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x Před 3 měsíci +1

    Dani from USA

  • @user-by8ng4sb1j
    @user-by8ng4sb1j Před 3 měsíci +1

    ውዶቸ ግብጦ አላችሁ ሲናፍቀኝ❤❤❤❤❤

  • @AbuMuaz-sh9mq
    @AbuMuaz-sh9mq Před 3 měsíci +1

    እድሚያችን ሊተላለፈን ነው ክክክክ ግን የምስቁት ነገር የእውነት ነው መሰል እኔም እናንተ ተከትዬ የምስቀውስ ነገርስ

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h Před 3 měsíci +3

    😂😂😂😂ወይኔ ትዝታዬ መጣ😂😂😂 ደሞ ተኝተው እሚስቁት ነገር 😅😅😅ወዮ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 měsíci +2

    እርርርር የዛሬውማ እንደው እንዴት ልናገርው ትክክል እኮ ይሄ በቃ መለስተኛ መሽታቤትየሚሆንውን በቃ ልክ ሁለት ሶስት ሴቶች ባለቤቱዋ ወይም አንድ ሁለት ዘመድ ሴት ታመጣና የጠጣውን እያምታቱ በተለይ ሞቅ ያለው ሲያገኙ ትክክል ያለእኮ ንው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስ ንው የምትሉት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 měsíci +1

    እር በንፁህ ተስካኩባትእርርርርር እኔም እንባዬ እስኪፍስ ንው ያሳቁኝ ወይ ያየሽዬና ያለምወርቅ እንደው እንዴት እንዳሳቃችሁኝ በቃ 🌹🌷🌹🌷💕❤️👏🏽👏🏽👏🏽ኑሩልን ሁላችሁም እኔእኮቲያትርም አይመስለኝም የሚሆንውን ሆናችሁ እኮ ንው የምትተውኑት

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 Před 3 měsíci +1

    ወይኔ ማሪምን በሳቅ ሞትኩኝ

  • @user-ki6tx4ue1d
    @user-ki6tx4ue1d Před 27 dny

    ልጂቷ ነች ያሳቀችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nd1lw6xv9n
    @user-nd1lw6xv9n Před 3 měsíci +1

    አያ ገረመውን አጣብሱኝ

  • @ezerafikadu2094
    @ezerafikadu2094 Před 3 měsíci +6

    እባካችሁ የካራቲስቷን ስልክ ስጡኝ በጣም ነው የወደድኳት እባካችሁ ከሀገር ውጭ ነው የምኖረው!

    • @Zeynb-wx1qi
      @Zeynb-wx1qi Před 3 měsíci

      ያየሽን ነው😅 ወይሥ የሥ ኖን የዘፈነችውን ነው 😊 ፍቅረ ነው❤ ወይሥ 😅

    • @ezerafikadu2094
      @ezerafikadu2094 Před 3 měsíci +1

      የያየሽንም የአበጀሽንም አይደለም! የሆነች አንድ ቆንጅዬ ልጅ ትክክለኛ የካራቴ እውቀት ያላት በሁሉም ቻናላቸው ላይ አለች እንደውም የዚህ ቻናላቸው ፎቶ የሷ ፎቶ ነው! አዎ ትንሽ ፍቅር ነገር ሳይሰማኝ አይቀርም! እየቀለድኩ ሳይሆን የምር! ባካችሁ ስልኳን!

    • @user-eq4bt2en2w
      @user-eq4bt2en2w Před 3 měsíci +3

      እመቤት ነው ስሟ

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Před 3 měsíci

      ​@@ezerafikadu2094እመቤት ነዉ የምትባለዉ ፍቅር ጠልፎ ጣለህ እንዴ😂😂😂😂

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 Před 3 měsíci

      Emebet

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e Před 3 měsíci

    እንኳን ደና መጣችሁ የኔዉዷች ስወዳችሁ አቤት ጂንጀና😂😂

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 měsíci +1

    የኔውዶች

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 3 měsíci

    ኸረ ባየሽ ቂጥሽ 😂😂😂😂😂ያለም ወርቅ ደርባቢት ስወዳችሁ 😍😍😍😍

  • @ambaneshgebeyehu
    @ambaneshgebeyehu Před 3 měsíci

    ኦሮሮሮሮ ይሄማ ሸጋ ነው ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-ue6nb7df3t
    @user-ue6nb7df3t Před 3 měsíci

    ገርየ ገርወይ ወድጀህ ልሞት ነው መቸም ባልወይ የለም እዚህ ሰፈር ካየኝ አለቀልኝ 😂😂😂

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Před 3 měsíci

    ወይኔ እኔም እሜጀነጅኑኝ አይይ ትዝታ😂😂

  • @user-bb5tf4pi9s
    @user-bb5tf4pi9s Před 2 měsíci

    ምርጦችዬ ይመቻችሁ

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před 3 měsíci +1

    ያየሽ ደባበሰችዉ እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Před 3 měsíci

    ያናተ ይለያል ዉዶቼ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MerolAd-zv5vn
    @MerolAd-zv5vn Před 3 měsíci +1

    bertulein miret sera new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 Před 3 měsíci +1

    እምዋ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 Před 3 měsíci +2

    ሰበር ዜና ያዬሽ ምን ታዋልጃለሽ ከያለምወርቅ ቤት ስሙማ ሆ😅

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 3 měsíci +1

    ገርዬ ያለም ወርቅ

  • @SlianaterakaMangsta
    @SlianaterakaMangsta Před 3 měsíci +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤ ውዱች

  • @user-zp9ju3nk7s
    @user-zp9ju3nk7s Před 3 měsíci

    ቁጭ ነው ያደረጋችሁት ከልባችሁ ተዋያናይ ናቸሁ

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 Před 3 měsíci +2

    የሱየን ቁጥር❤❤❤❤❤❤

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 Před 3 měsíci

    ስወዳችሁ የኔ ስስቶች❤❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před 3 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ጅንጅን❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před 2 měsíci

    ወይይ 😂😂😂 አለ መግባባት 😂😂

  • @mnh8176
    @mnh8176 Před 2 měsíci

    በጣም😢😢😢😢😢

  • @rahelyifru
    @rahelyifru Před 3 měsíci

    እኔማ ከገረመው ፍቅር ይዞኛል መላ በሉኝ ወገን😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Před 3 měsíci

      😂😂😂 እርፍ በይ ጎጃም ግቢ

  • @DawitDawit-my5ri
    @DawitDawit-my5ri Před 3 měsíci +2

    Gays 10k enasgebachew

  • @GJhdBf
    @GJhdBf Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před 3 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የስነው ፎሬበር ዘንድሮ😅😅😅😅😅😅😅

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 Před 3 měsíci +2

    ግን እሱየን እረ ተባበሩኝ ቁጥሩን❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 2 měsíci

      አገር ስገባ እሰጥሻለሁ ከኛ ሰፈር ቲንሽ ነው እራቅ የሚል ያለበት ግን ትዳር አለው ማለቴ ለምን እንደፈለግሽ ስላላወቅሁ ነው

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 3 měsíci

    የኔውዶች በርቱ💚💛❤

  • @Masara-qx9nw
    @Masara-qx9nw Před 3 měsíci

    የምወዳችሁሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h Před 3 měsíci +1

    ያየሽ ተይ ቀስ በይ😅😅😅😅

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d Před 3 měsíci

    ሁሎም አተራማሸ ናቸው የአባ ታዴ ዉጤት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbebechAsefa-ot6vi
    @AbebechAsefa-ot6vi Před 3 měsíci

    Yamral

  • @DolarDolar-z4n
    @DolarDolar-z4n Před měsícem

    አንደው የምር ያለምወርቅና ገረመው ቢጋቡ ጥሩ ነው ወይ እኔላግበው ጠጉሩን ብነካከው አንዲ ቀን ብታገናኙኚ

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 Před 2 měsíci

    ብርቁ የት ሄዶነው ግን😢

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 měsíci +1

    ያንቺ ሽውሻዋ መሳይ ንው አይ ኪኪኪኪኪኪኪ እርሁለቱ ሴቶች ተላላጡባቸው በጀንጀኑዋችው እየተንጋገሩ እር የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂😂

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek Před 3 měsíci

    ❤️❤️❤️👌👌👌👌👌

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mn7zb1bw7v
    @user-mn7zb1bw7v Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechchekol8055
    @adanechchekol8055 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤🎉

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 3 měsíci

    ወይ የቆማሪ ዉሎዉን አሳያቹህን😅😅😅😅😅😅😅 ለካ ለማሞአሞቅነዉ ሙዚቃዉን እምትለቁት😅😅😅😅😅😅

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před 3 měsíci

    አበጀሽየስ❤

  • @ZemezemeMohamada
    @ZemezemeMohamada Před 3 měsíci +1

    ግን የትአገርነችው እነዚህ ወሎናቸው ግንየትአገር

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy Před 3 měsíci

    😄😄😍😍😍😍😍

  • @IbrahimAhmed-je8ee
    @IbrahimAhmed-je8ee Před 3 měsíci

    😮😅😅😅😅❤❤❤

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1z Před 3 měsíci

    ስትለቁት ቀኑን ሰአቱን ግለጡት

  • @ssrre7463
    @ssrre7463 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj Před 3 měsíci

    እደፈራሁት