Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ዋው አንደኛ ነኝ ዛሬ ❤❤❤❤
አይይ ብረቁ❤
ትወናቹ አንደኛ የተቀረፃቹበት ቦታ ድንቅ ልጅቱ ሸጋ ወደነዋል እንደዚ ሰብሰብ ብላቹ ነው መተወን ቀጥሉበት 🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️🙌
😁😁😁አይ ብርቁ ልሳምሽ አላለም
ወይኔ ዋሽንቱ ልቤን ቅልጥ አደረገው
የከተማ አክታችሁን ተዉ እኛ የገጠረን ባህል ብቻ ነዉ እምንፈልገዉ ይቅርታ አድርጉልኝና በርግጥ ለድራማም ቢሆን በባህላችንን አትከልሱ 😢 በተረፈ በከፊልም ቢሆን ቆንጆ ነዉ በርቱ❤
ከልቤ አስቆኛል በርቱ ደስ ትላላችሁ
🌹🌹ማሻአሏሕ❤❤ቦታው❤❤ደስ🌹ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቦታው ሲያምር ማርቆስዬ🥰🥰🥰🥰
አይ.ብርቁ.አዝናናኸኝ❤❤❤❤
ውይ ወድቄ ነበር ብርቁን ለማየት ብየ😂😂😂😂
አይዞኝ፡የብርቁስ፡ከፋ
ቦታው ግን ዋው ታድላቹህ የምር
በጣም ንው ደስ የምትሉኝ እንኝህ ከተማ ንክ ንን ብለው የሚመጡት ትንሽ ያስተካክሉት ደስ በሚል ትወና ትንሽ ይቺ አባቱዋን የምትፍልገው ትንሽ ይቀራታል አላማርም አስተካክይለሌላግዜ
ብርቁ አደኛ
ፈታነው የሚያረጉት❤❤❤❤❤
ወይኔ ደስ ሲል ኀይሊ ብርቁ ሁላችሁም ወይኔ በሳቅ
አይ የኔ አጎት ቢሆን😂😂😂
የዛሬው ልዩ ነው😅
❤❤❤❤
የኔ ዉዶች አዝናኖቸ ቶሎቶሎ ልቀቁት❤❤❤❤❤❤
የጡቱ ነገር😂😂😂
አይ ብርቁ 😂😂😂😂😂
የብርቁ ሚላት (ምንአላት)
❤❤❤❤❤❤
የሳቃችን ምንጮች ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betame tasetelaleche alechalechebeteme diramawe gine dese yelale
ለድራማው ነው
@@MaledaTube-fs9to ድራማው በጣም ደስ ይላል እሷ ግን መሞላቀቋ በጣም በዛ አስጠላች ማለቴ መሞላቀቁ በልክ ቢሆን። አሁን ለምሳሌ Tewena TV ላይ ያለችው ስትሞላቀቅ በጣም ትችልበታለች። Thank you ለማንኛውም።
በጣም ሚያምር
ሀሀ ስታስቁ
ክክክክክ አሪፍ ነወ
ግን እኮ የከተማ ልጅ እዳንቺ አይበላጠጥም ትንሽ ተጋነነ 😉
Haile 😂😂😂😂😂❤
i remember when i was a child
😂😂😂😂❤❤❤
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
😂😂❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙆🙆🙆🙆🙆
❤❤
😂😂😂
ትለያላችሁ
😭😭😭😭😭😭😭
የኔዉዶችቶሎቶሎስሩልን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረመደነቂያየትሔደች
እውንትንው የሱዋ ያምራል ከከተማም ብትመጣም አንጋገሩዋ ይመቻል የዚች ትንሽ አልመች አለኝ
መደነቂያ ማለዳ ላይ አትሰራም ኦርቢታል ነው
🥰😘😍😘🥰😍😘🥰🥰😘😍😍😘🥰😘😍
lejetewa huletegna film meserat ayedelm, film balefebet endatalef.. men honachehu new.. menem alechalechebetem
ዛሬ አልወደድኩትም. ይቅርታ. ኦርቢታሎች. አስተካክሉ. እራቁታም. ሞልቃቃ. ሰልችቶናል አንፈልግም
ኧረ ማለዳ ቲቪ ነው ሠብስክራይብ አድርጉን
😂😂😂😂😂
ከከተማ መጣን ባዮቹ በጣም ሰለሚያበዙት ያስጠላሉ እንደዚህ የሚሆን የከተማ ልጅ በሽተኛ ናት ማለት ነው ስታስጠላ(ሁኔታዋ)😮
ኧረ ለድራማ ነው
enkon ye ketema ke hager wech yeminor erasu endi ayihonm mdnew endi miyaregat mastelatwa 😏😏
ኧረ በናታችሁ አጃቢ ሙዚቃውን አ ሚ ኮ ን መሰለ ቀይሩት
ትክክል የባንዳዉ አ ሚ ኮ
Yichi demo sitzega melat eko sitkebt yamribatal
ተዋናይ ቲቪ ላይ ሰርተኽዉ ነበር ትንሽ ቁየር አርገህ ደገምከዉ
መንታ እህቷ መጣ በት ነው
ዋቅ.ቀበጥ.ሥታድድ
እንደዉ የፈለገ ቢሞላቀቅ የከተማ ልጅ በአንች ልክ አይሞላቀቅም በጣም አካበድሽዉ እንዴት እንዳስጠላብሽ ግቢ እና እይዉ እስቲ እንዴት እንደሰራሽዉ አንች እራሱ ደግመሽ ማየት አትፈልጊም
ዋው አንደኛ ነኝ ዛሬ ❤❤❤❤
አይይ ብረቁ❤
ትወናቹ አንደኛ
የተቀረፃቹበት ቦታ ድንቅ
ልጅቱ ሸጋ
ወደነዋል እንደዚ ሰብሰብ ብላቹ ነው መተወን ቀጥሉበት 🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️🙌