ያችን ነገር ሊበላ !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (Yachin neger adis yegeter cpmedi drama 2023)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 61

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před rokem +11

    በስደት ያላችሁ እህትቸ የእረፍት ኑሮ ጌታ ይስጠን

  • @dktube21
    @dktube21 Před rokem +8

    በጣም አዝናኝ የሀገርን ወግና ባህልን የሚያሳይ ድራማ ነው እናመሰግናለን በርቱልን ወገኖቻችን ውድጀዋለሁ

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před rokem +3

    በጣም ጎበዝ አርቲስቶች። እውነት ነው የሚመስለው!

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před rokem +5

    አሪፍ ሰላይ ነው 😅😅😅😅😅

  • @user-el4yw1er6u
    @user-el4yw1er6u Před rokem +9

    ❤❤❤❤🎉🎉እናተ ባኑሮ በማን ሀዘኔን።ጭቀቴን አስታግስነበር በጉጉትነው የምጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdzewd5027
    @zewdzewd5027 Před rokem +7

    ማተቤን ግን በጣም ነው የምወደው።አጣብሱኝ

    • @weynshetweynshet5169
      @weynshetweynshet5169 Před rokem

      🙈🙈🙆🙆ያችስ ከፋ አላየሻትም ስትድበለበል ታቦካሻለች 😂😂😂😂😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před rokem

      እኮንደናመጥችሁማሮች ማተቤ ስወድህ😜😜😜💗

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před rokem

      አየጥ ለሞቷ የድሜት አፍጫ ታሽታለች አለች እናቴ 😅😅😅😅😅ይሻሙሽ ትስማሽ እ😅😅

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Před rokem +5

    የኔ ውዶች ሁሉም ነገር ያምርባችኧል በርቱልን ውድድድድድድድ

  • @EyaleNiwaeWudie
    @EyaleNiwaeWudie Před rokem +2

    እንቁወች በርቱ

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 Před 11 měsíci +2

    በዚህ መሃል ሁሌም ነውረኛ ቃላትን በመጠቀም ለማስተዋወቅ የምትሄዱበት ርቀት ብትገሩት ይሻል ይመስለኛል። ይህ የተ.መ.ድ በሚወረዝረው ደንቦች ውስጥ Cultural Genocide ስለሆነ። ይህ ድርጊት "።Tewanay studio..tube" የሚፈጸም መህኑም ሊታወቅ ይገባል" አገም ጠቀሙ ይብቃ።

  • @dessalewayaliew9584
    @dessalewayaliew9584 Před rokem +1

    Sheferaw betam new yetesakalih mirt kiwona

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Před rokem +3

    ደስስስስስስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @achamyelehkassie136
    @achamyelehkassie136 Před rokem

    እባካችሁ አማራን የማይዎክል የብልግና ርዕስ አስወግዱ !!! ሁሉም ነገር ስለብልግና : ስንት የሚያስተምር የባህል ሀብት እያለን ውቀጥልኝ ምናምን 😢

  • @user-sh9qx4ze3l
    @user-sh9qx4ze3l Před rokem +1

    Master piece episode....

  • @user-in1sh5kh6g
    @user-in1sh5kh6g Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +2

    ሤቱ ብር ዕንደ ጣዖት ያመልካል ይገርማል።

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Před rokem

      ወንዱማ ሲጠላ😂

    • @Eyob797
      @Eyob797 Před rokem +1

      @@medinajibreel3556 ወንዱ ብር ዐይጠላም ግን ሴቶች ዕንደ ጣዖት ታመልኩታላችሁ። ለፍላፊ ወንድም ቶሎ ይሸውዳችኃል።

    • @genettube277
      @genettube277 Před rokem

      ​@@Eyob797 እውነተህን ነው

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t Před 10 měsíci

      ​@@genettube277በጂምላ ሁሉንም ሴት አትውቀሱ ሰዎች😢

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Před rokem +2

    😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩላችሁ

  • @TesfayTadese-yp7gy
    @TesfayTadese-yp7gy Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤ በጣም ቱሩ የገተር ልጅ እኔ በታም እወድሻሎው በርቱ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 7 měsíci

    ሲያምሩ. 🥰🥰🥰

  • @user-bb6ir1uu4x
    @user-bb6ir1uu4x Před 11 měsíci

    አርፍ ነው

  • @eman3582
    @eman3582 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b Před rokem +1

    😁😁አይ ብሪቱ እረተይ ብሪቱ

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před rokem

    በርቱ

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 Před 11 měsíci

    ባትህ ብርጭቆ መስለዋል ሀሀሀ

  • @addfadf1661
    @addfadf1661 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před rokem +1

    😅😅😅😅😅

  • @melkamuandualem-td7pj
    @melkamuandualem-td7pj Před 9 měsíci

    ሽፈራ 1ኛ

  • @user-sh9qx4ze3l
    @user-sh9qx4ze3l Před rokem +1

    Thank you all of you....

  • @yunus7860
    @yunus7860 Před rokem

    አንደኛ ነኝ ሺፌ 😊😊

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 Před rokem

    ዎፍራሙን ገመድ ሀሀሀ

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 Před rokem +1

    ጉዳን ይብላሺ😂😂😂😂😂😂

  • @user-rq2wk5jq7q
    @user-rq2wk5jq7q Před 11 měsíci

    ❤❤

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před rokem +1

    መሼ ነኝ መሸሻ ?

  • @werkenehmulat-w9b
    @werkenehmulat-w9b Před 20 dny

    😂😂😂

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před 6 měsíci

    ይሻሙሺ ባልም ይዛ ወንድ እያሳደደች ትደፍራለችደ ጉድ ወንዶቹ ቀበቷችሁን አጥብቃችሁ ታጠቁ ይሻሙሺን ሥታዪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ue9hu9zy7r
    @user-ue9hu9zy7r Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 10 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před rokem +1

    ይቅርታ አርጉልኝና የገጠር ሰዉ ግን ለምድነዉ በሳምንት አንዴም ቢሆን ልብስ የማይቀይሩ? ሁሌ ሁሌ አንድ ልብስ ተባይ ያመጣልኮ ምድነዉ ነገሩ

    • @dagnezeleke348
      @dagnezeleke348 Před rokem

      ታውቀው የል ትክክል ነህ።

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Před rokem

      @@dagnezeleke348 ????

    • @ybrahimymer
      @ybrahimymer Před rokem

      ወሬ አለብሽ ተባይ የከተማ ሰው እንጂ የገጠር ሰው የለም

  • @tuba9437
    @tuba9437 Před rokem

    ❤❤❤😂

  • @weynshetsileshi8197
    @weynshetsileshi8197 Před rokem

    ሰላም ለናንተ

  • @user-yi4uw5iy4x
    @user-yi4uw5iy4x Před 11 měsíci

    😂😂😂😂

  • @user-mq2ib6sy3j
    @user-mq2ib6sy3j Před rokem

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před rokem +2

    እኔ ግን ይህንን በቀልድ አላየውም ምክንያቱም ከመጀመሪያው ተፈቃቅደው ሳይሆን ቤተሰባቸው ስለሆነ ተያይተው የማያቁትን ጥንዶች የሚያጣምሩአቸው እንዴት ይዋደዱ ለእዚህ ነው ሁልጊዜ ሴቷም ወንዱም የውጭ የሚያምራቸው ከተወሰኑት በስተቀር ያሳዝናል😮

  • @selomonassrat6391
    @selomonassrat6391 Před rokem

    afkarim adnakim negn hulam bertu

  • @fatmamuhammad1957
    @fatmamuhammad1957 Před 11 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju Před 9 měsíci

    😂😂😂