Love and big admire from Vancouver BC !!! Keep up the "PLAY" in your traditional way because it has a work of an art in Amhara soul. I appreciated and love all of the Cast in this episode. From Vancouver BC 🤗🌍🇪🇹🇨🇦 !!!
Congratulations to Sorya for having access to water. May the Lord Bless Nemat, Fatima and their Twins. Nemat is a blessed man. He is a kind and a very intelligibility person who is born to help others. We wish the Deoora family all the best in life. With love ❤ from MN, USA.
ለካ አማራ መሆን እድህ ያኮራል አለባበሳቸው የማህተብ አስተሳሰራቸው እረስቱን ልዘርዝረው መተሳሰብ እፍፍፍፍ የኔ የዋህ ህዝብ አሁን ለናተ ጦርነት ይገባቹህ ነብር ❤❤❤❤❤
አቤት የቆንጆ ማአት ዶቄት የሌለው የተፈጥሮ ውበት❤
የኔ አማራወች ሲምሩ በስማም 😘😘😘
አይ ቆንጆ ያየሽ ዙረሽ ዙረሽ ወደ አበጀሽ 😂😂😂😂የዚህ አይነት ቀሚስ አላት አላልሽም የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
የዉነትም ድስኩር ሆይ 😅😅 ገደላችሁኝ እኮ😅
እነዚህን ሰወች እደኔ እሚወዳቸው አለ❤❤❤
ያየሽ በልጅሽ መደሰትትሽ የእዉነት የእናት ፍቅር
😂ልተኛ ነበር ልያችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤
እደኔ ልተኛ ብየ ልያቸው ብየ ጀመረኩ😂😂
የኔ ውዶች ስወዳችሁኮ😃😃😍😍😍በሳቅ ሞትኩ ወ/ሮ አልማዝ ደስ የሚሉ እናት😍😍
የዛሬው ይለያል አራት አመት ሙሉ በሳምት አንድ ቀን አቀርም አላሉም እትየ አልማዝ እንባ አሥጨራሺ ድራማ ከ53ኛ $53ኛ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
እናቴን አስታወሳችሁኝ ሆድማ ጎበዝ ነሸ ምትለኝ😂😂
ማርያምን አጎቴ አንደኛ ወጦ ከዛከጎረቤት ሰው መጣና እንዴት 60 ተማሪ አንደኛ እንዴት ትወጣለህ ያን ያህል አመት ስትማር ኑርህ አለው አሁንም እትየ አልማዝ እንዴት አንደኛ ትወጣለች አላሉም ወይኔ መቱሁ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤የኔ መዝናኛወች🎉🎉🎉
እውነትም ድስኩር ትደሰኩሩትየለደ😂😂😂😂😂😂
አቤት ያለምወርቅን ስወዳት❤❤❤
እረ ትለያላችሁ የዛሬው የምስራች አራት አመት ሙሉ ተሸክመው ቀለቡስ😂😂😂😂😂
እንኳን አንደኛ ያልወጣች ወየው ደስ ስትሉ በሳቅ ሞትሁ😅😅😅😅😂😂
ወይኔ እትዬ አልማዝ ከ53ኛ 53ኛ🤣🤣🤣🤣🤣ወየው
😂😂😂😂😂😂
😃😃😃
ቅዱስ ያረድ ተስፍል ባለመቁረጡ ውጤታማ አባት ሆኖዋል ❤. የልጅቷ እናት የገርሙኝ ከ53ኛ 53ኛ ወጣች😂አላሉም ደግሞ በሳምንት አንድ አድ ቀን ነው የምትሄደው 4አራት አመት ስትወድቅ ኖራ ትምህርት ቤት ስትቀይር 😂😂😂😂😂😂
ው በጣም ተከሏት ልጅቱን እረ ማዘር ❤❤❤❤😀😀😀
Great job 👏 love it 😍
የመዳም ቅመሞች ኑ ትዝታ ያለባችሁ
የኔ ውቦች የድካሜ መርሻ
እንዴት እንደምወዳቹህ❤❤
ወይኔ እትዬ አልማዝ ህዝቡን ሿሿ ሰሩት፡፡ የምር በሳቅ ጦሽ ነው ያረጋችሁኝ፡፡ ደግሞ የምስራቹን ለማወቅ መጓጓቴ
አቤት መታደሌ አማራ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር❤❤❤
ማሮችዬ ዉድድ❤❤❤❤❤
ዋዉወ ዛሪ 3ኛ ነኝ እናተን ሳይ ድካሚ እሚለቀኝስ❤❤❤❤
❤❤❤❤የኔ እናት እትየ አልማዝ የድራማው ድምቀት ውይ ሱወዳችሁ ገጠር መወለዴን በጣም ስለምወድ ይሁን እንጃ በፍቅር አይን ነው የምጨርሰው❤❤❤❤❤❤❤
ያለምወርቅና ልጅሽን ውድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለባበሣቸዉ መሠባሠባቸዉ አማራ ዉበታቸዉ ሥንቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እረ ወይኔ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂
አለ መሳቅ አይቻልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የያየሽ ሳክስ እኮ መሪውን ያስንቃል😂😂😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂ውይ ዛሬ የመጣብኝ ትዝታ መጀመሪያ እኔም ለመስማት ጓጉቸ ነበር 😂😂😂😂የአጎቴ ልጅ በትምህርቷ ሰነፍ ነበረች ከዚያ አንዷ ዘመዳችን እንዴት ነው ት/ት ዘንድሮ ስንተኛ ክፍል ነሽ ስትላት አራት አለቻት ውይ ሁልጊዜ አራት አለቻት እና የኔ እናት መተረቻ አድርጋው ቀረች😢😢😢😢😢
ሁላቹህም የሐበሻ ቀሚስ ልበሱ😊😊😊
ገንዘቡስ?????ዋናው መልእክቱ ነው ።ደስ ይላሉ።
@@sineduayele6519 😂😂ኧሯ እኔ የጎጃም ልጅነኝ ሐበሻ ቀሚስ የሌለው የለም 🥰🥰☺️
የኔ አማራዎች ጎጃምየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌
ሰላምናችሁ
የአራት አመት ደስታ ነዉ😂❤
ፍጡምየ ስታምር❤
አወይ የባህል ቱባ፣ አወይ የኑሮ ወግ፣ አወይ የተፈጥሮ ጸጋ ፣ አወይ የእናት በረከት፣ እንዲህ ተኑሮ ነው አገር የተረፈው።
እሱቤ😂😂😂😂😂😂 የምትለው ልጅ ከተሜ ሆናለች ዛሬ 😂
😂😂😂😂
የቷ ናት አላወኳትም
@@user-fz6gg6cp7k ቲቸር ያሉዋት ተለወጠችብሽ አይደል
@@MeseretMekonn-bc1xlቲቸሮ የሱቤአደለቸም የገርምውሜስትናት
የእሱቤ ሚስት ናት እደ ከቴሜይቱ 😂😂😂😂😂😂😂
እውነትም ድሰኩር ክክክ ደሰኮሩብን እኮ 😊 እናመሰግናለን💝😍
❤❤አማራዬ እኮ የዋህ እኮ ነው😢😢😢😢😢😢❤❤
ክክክክክ 53እኛ 53ነው የወጣችው ❤❤❤❤❤ አይ እናት
Kkkkkkkkk kkkkkeep doing your great 👍 job ❤❤❤❤❤❤❤
እትየ አልማዝ. ከ53 ///53😂😂😂😂😂 አሳቁኝ በእውነት 😂😂ኑርልን
አቤት ሰወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጦች መጣችሁ😮😮😮😮
እትየ አልማዝ ምርጥናት የሠው መሠብሰብያ መብሊያ መጠጭያ ❤❤በሳምት 1 ቀን ትሄዳለች ቀርታ አታውቅም😅😅 53 ወዴ 53😂😂
😂😂😂😂
እኔም ልተኞ ስል በቃ መለቀቁን አይቼ ንቅት አርጋችሁኝ እስይ የኔ ሱሶች🙏🏻👏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌🌷👍
እኔም😂😂
Love and big admire from Vancouver BC !!! Keep up the "PLAY" in your traditional way because it has a work of an art in Amhara soul. I appreciated and love all of the Cast in this episode. From Vancouver BC 🤗🌍🇪🇹🇨🇦 !!!
ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
❤❤
deg azagn mahereseb I love wedea she's so sweet.
I love you guys❤🎉
እተዪ አልማዝ ሳሬ በሳቅ
አይ ንፁህ የእኔ ህፃን
የተዪ አልማዝ ትክክለኛ የልጅ ልጅ መሆን አለባት ንፁህ
ኧረ በሳቅሞትኩ😂😂😂😂የንጡህ ማለፍ
ድሮ እኔ ከጎረቤት ስላክ ምሮጠውን አስታወስሽኝ😂
❤❤❤❤❤የኔውዶች
Congratulations to Sorya for having access to water. May the Lord Bless Nemat, Fatima and their Twins. Nemat is a blessed man. He is a kind and a very intelligibility person who is born to help others. We wish the Deoora family all the best in life.
With love ❤ from MN, USA.
ምክሊትሸን ፈልጌ
እዴት እንደምወድሽ አበጀሽ
ክክክክክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤የኔውዶቹአላህይጠብቃሹሁ❤❤
😃😃😃
😃😃😃
😃😃😃 ወይኔ ዛሬ በሳቅ
እትዬ አልማዝ ድምቀት ናቸው ደስ ይላሉ
ውይ ተሽገረች 🤣❤️
😂❤😂😂😂😂😂😂ቱ
Eyayshi endhi gobezi nebershi❤️❤️❤️
Eteye Almaz Yene Derbaba Enat ❤
ወይኔ እኔ አንደኛ ክፍል ከአጎቴ ልጅ ጋር ገበውና የአጎቴ ልጅ 31 እኔ 32ወጠውና እኔበለጥኩሽ እያልኩ ስፈነጥዝ እሱነው የበለጠህ ሴሉኝ 32ኛ እኮነኝ እያልኩ እከራከር ነበር😂😂😂😂
ስታምሩ
እርዛሬስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስስትሉየሳቄ ምንጮች ❤️🌹🌷
መጡመጡልን😂😂
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
😊😊😊😊😊
አቆልቋይ ማለት ምን ማለት ነው❤❤❤
ድግስ
አዝማቺ
አንድ ሠው ሲድር አንድ ጎረቤት ወይም ዘመድ ድግስ ማገዝ ማለት ነው
አቆልቋይ ማለት የጠሩትን ሕዝብ በከፊል በራሳቸው ወጭ መጋበዝ ነው
@@mekelesalemayehu6279እና አዝማች ነው እጅ እሚባለው አቆልቋይ ነው እደ😂😂😂😂
yayesh eko keturk tawanay tibeltalech
👍👍👍👍👍
ሥወዳቹህ❤❤❤
😂😂😂❤❤በሳምንት ሁለቴ
Yalme wrke❤❤❤❤
እር በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂
😂😂😂😂😂❤ ere besak zeroche tebareku
❤❤❤
ኧረ ሳክስ😂😂😂😂😂😂😂
የኔውዶች እንካን ደህና መጣቹህልን❤❤❤
የኔ ሱሶች
❤❤❤❤❤❤
አቆልቋይ ማለት አንድ ሠው ልጁን ሲድር ወይም ሰው ሞቶ አርባውን ለመደገስ ቤተ ዘመድ ወይም ጓሮቤት አቅም ያለው ሰው የድግሱ ባለቤት ለተጋበዘው ሰው ሀሉ ብቻውን ከመደገስ ጓረቤቱ ወይም የቅርብ ቤተሰብ የሆነው ሰው ደግስ ደግሶየተወሰነው ሰው ያበላ ባጭር አነጋገር 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ50 ጌጡ ነው( share)ማለት ነው ታዲያ ብድር ማለት ነው ባብዛኛ ያ የታገዘው ሰው ሌላው ያገዙት ሰዎች በሚድሩበት ወይም ተስካር (40)በሚያጣበት ጊዜ ብድሩን በመደገስ መርዳት አለበት
አቆልቋይ ስሙ ተለየ ብኝ እንጅ ይከስ ሰው ሲደግስ መራዳዳት አለ ❤❤❤
በትክክል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤🎉
እር ወየው ከ53 53ተኛ ነው የወጣችው ደሰታው ልዩ ነው 🤣🤣🤣🤣😂😂🤣😂🤣😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤
Amara bemehona korahe.ejig betam tasdesetalacheh betam kewonachehotal.Amara Fikerwom,Tebewom ,mahaberawe heyewotewom, negegerewom yehe newo.10qu! Bretewolegn tasdesetalacheh ❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Mesr belu
❤❤❤🎉❤🎉
እወዳችኋለሁ እ❤እወዳችኋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያየሽ ቁንጅና ና ትወና 1ኛ