ታምሜ ስባጅ አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Tamima Sibaji New Ethiopian Dirama) 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 398

  • @tsahayamara-jz3rg
    @tsahayamara-jz3rg Před 5 měsíci +75

    በመጀመሪያ የዚህ ማህበረሰብ ትዉልድ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን መመረጥ ነዉ በራሳችሁ መሳሪያ በራሳችሁ አልባሳት በራሳችሁ ጥበብ እግዚአብሔር አምላክ በሰጣችሁ ጥበብ ነዉ የምትሰሩልን ደስስስስስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አድ ያድርገን እናተም በርቱ የኛ እንቁዎች ናችሁ ❤❤❤

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 Před 5 měsíci

      🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @user-sy7xg2qu1j
      @user-sy7xg2qu1j Před 5 měsíci +1

      I am lucky too

    • @user-ub9nh4dx7g
      @user-ub9nh4dx7g Před 5 měsíci

      😂😂😂😂 jeleafwe wholwem bahare emakoran emeamer bahale alew 😂😂 atejajalwe ena gojama negn lezawem b.d.r emrasachewhon yeteleye feterte atadergwe😂😂😂

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h Před 5 měsíci +1

      @@user-ub9nh4dx7g ማውጣት ማሳየት ነዋ ምን ያስቆጣል ታዳ እያየን ያለነዉ ከድራማም በላይ ህፃናት እግር እጅማሳጣት ነፍሰጡር እናት በገጀራ ፅንሱን ከሆዷ ማውጣት ይሔን ይሔን በድራማ መልክ ልሠሩቱ ነዉ እራሱ ከድራማ በላይ ነዉነዉ የዘመናዊይነት ምልክት ገዳ አስተዳደር የወንድ ብልትን ቆርጦ ግንባር ላይማድረግን ልታሣዩን🤣🤣🤣

    • @user-uk4ol8qw9z
      @user-uk4ol8qw9z Před 4 měsíci +1

      አማራ የኔ ኩሩ ህዝብ💚💛❤

  • @user-mv2nd3tf2n
    @user-mv2nd3tf2n Před 5 měsíci +44

    አቤት ውበት አቤት ማማራችሁ ኢትዮጵያዊነት ውበታችን አማራነት መለያችን❤ኩራታቸን

  • @AminatMoges
    @AminatMoges Před 5 měsíci +42

    ውብ አገሬ ሲሉ ስስማ 😭😭😭 አልቻልኩም

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 5 měsíci +33

    ዛሬሰ ቃላት አጣው እመብርሃ ትጠብቃቸው
    በመብርሃ እዳትለያዪ

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 5 měsíci +28

    ውብ አማራው ውብ አማራው ባንተኮ ነው መከበሬ መከበሬ እናት አባት ሲሞት ባገር ይለቀሳል እህት ወንድም ሲሞት ባገር ይለቀሳል አማራ የሞተ እንደው ወዴት ይደረሳል እህህህህ አማራዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 5 měsíci +28

    እሚገርም ቲም አይጎጀ የኔ የጥበብ ምድር

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 5 měsíci +32

    በቀን አስሬ ልቀቁ እናተን ለማየት ላይሰለቸኝ ውደ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj Před 5 měsíci +30

    ወርቅ ሞልቶ የፈሰሰበት ሀገር የሰውነት ልክ ስታምሩ

    • @esksolzew9661
      @esksolzew9661 Před 5 měsíci

      Ene weloye negn wolo ke borkena
      Argot mayawkewun libe
      Begojam lij kena
      Yetm teweled gojam lay edeg ....mirt mirt mirt

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Před 5 měsíci +19

    ኢትዮጵያዬ ታሪኳ ፣ መታወቂያዋ ፣ ማንነቱ ፣ ጀግንነቶ በግልፅ ሲተረጎም እናንተ እና እናንተ ብቻ ናችሁ ። የዚህን ታላቅ ሀገራዊ መጠሪያ ህዝብ ዘሩን ያብዛው ። አማራ ማለት መንፈሳዊ ፣ ታሪካዊ ፣ ታዋቂ ፣ ጠበብት ፣ አዋቂ ፣ የፍቅር ተምሳሌት የሆነ ታላቅ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው የሚስጢር ህዝብ ነው ። ለዚህም ነው ይህ ህዝብ በአለም ደረጃ በሚባል መልኩ ትኩረቱ የሆነው ። አልባሳታችሁ በመንፈሳዊ መስቀል ጥልፍ ያማረ ፣ በአካላታችሁ ላይ የመስቀሉን ምልክት የተነቀሳችሁ ፣ በአንገታችሁ የመስቀሉን ሃይል ያሰራችሁ ፣ ከጥዋት እስከማታ የሰላምታ አሰጣጥ ንግግራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የሚል ፣ ገበሬው እርሻውን ሲያርስ ከበሬው ጋር እያወራ እያንጎራጎረ ለእግዚአብሔር አዝመራውን እንዲባርክለት እየነገረ አመት እስከ አመት በእግዚአብሔር ቅዱሳኖች ስም እየደገሰ እየዘከረ አምላኩን የሚያስብ ፣ ከዘራው አዝርዕት ላይ አስራት በኩራቱን እያወጣ የሚኖር ህዝብ መጋቢ ሀገር ጠባቂ ታላቅ ህዝብ ። ከዚህ ህዝብ የተገኛችሁ ታላቅ እንቁ ምሁራኖች ናችሁ በርቱ ።ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ አንድነት ካለ ብዙ ትሰራላችሁ ማህበረሰቡን ታነቃቃላችሁ ህዝብ በደረቅ ትምህርት ብቻ አይነቃቃም ። ይህ እንቅስቃሴያችሁ በሌሎች የአማራ አካባቢዎች ያሉትንም እንዲያካትት በርቱ እና ስሩ በተለያዩ የአማራ አካባባዎች እጅግ የሚማርኩ ወግ እና በአላት አሉ እናንተን ይጠብቃሉ ።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 5 měsíci +17

    የዛሬው ደግሞ የሚገርም ዝግጅት ነው ። በርቱ እናመሰግናለን ።

  • @user-gj6px9xi5o
    @user-gj6px9xi5o Před 4 měsíci +3

    አማራመሆን እኮ መታደልነዉ እይ ዉበት🌹💐🌹🌺🌹💐🌹🌹🌹

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 5 měsíci +13

    አማራዎችዬ!!!😘😘😘 ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ይጠብቃችሁ! 🙏🏾🙏🏾

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 Před 4 měsíci +5

    ጎጄ መለኛው አማራነት ጥበብ ማንነት ኩራት ድንቅ ህዝብ ሁሉን አሟልቶ ያደለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው ዘና ያልነው

  • @htwy52
    @htwy52 Před 5 měsíci +16

    የምን አየሮቢክስ ፣የምን ሩጫ፣ ይህን የመሠለ ፍቅር የሞላበት ካሉሪ ማቃጣያ እያለ። በአእውቀት የተሞላ መዝናኞ። አቦ ኑሩልን።

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 Před 5 měsíci +15

    በእነዚህ ሰወች ፍቅር መሞቴ ነው
    እትዬ አልማዝ ፡እሱቤ አያ ታዴ ሁሉም አንድ ናቸው
    ከዱባይ ይድረሳቹ❤
    ዛሬ አሰለቀሳቹኝ

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 Před 5 měsíci +4

    እሚገርም የየግል ተሰጥኦ አላችሁ እስክስታቹ ድምፃቹ እረ ማነው ባለዋሺንት ዋውዋው ወርቅ ናቹ ፡ቅመሞች

  • @agegneush
    @agegneush Před 4 měsíci +4

    ዛሬሰ ቃላት አጣሁላችሁ እኔ እሰራኤል ኗሬ ነኝ ኢትዬጺያን ያደጉባትን አሰታውሰችሁኝ😢😢 እግዛብሔረ አይለያችሁ❤❤

  • @user-hv4bo5jv1f
    @user-hv4bo5jv1f Před 5 měsíci +14

    ዋሺቱን ስሠማ አባቴን አስታወሠኝ😢😢ማታማታ ይጫወትልንነበር አበወይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayemitube7436
    @hayemitube7436 Před 5 měsíci +16

    ወይኔ እዴት እደምታምሩ ፈጣሪ በሰላም ሀገሬ ያስገባኝ እናንተን ማግኝት እፈልጋለሁ

  • @gojjamtube17
    @gojjamtube17 Před 4 měsíci +4

    የያዘውን ሁሉ አሳምሮ የሚሰራ ድንቅ ህዝብ - ጎጃም

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena Před 4 měsíci +3

    አማራ.በመወለዴ.በጣም.እኮራለሁ

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Před 5 měsíci +10

    ውብ ነው!
    አያ ታዴ የእሱ ችሎታ በሄደበት ወገብ መለካት ነው፣ እዚህ ትከሻ ሲለካ እየዞረ ያንፏችራል ድምቀት ነው።
    * ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ፣ሕዝቡ በትካዜ፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ድብርት ላይ ስለሆነ ይህንን ሥራችሁን ቀጥሉበት፣ ከሀገረ 🇨🇦 🤗 እናመሠግናለን!
    💚
    💛

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w Před 5 měsíci +14

    ያዝ ጎጃም የሰፈሬ ሰወች

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 4 měsíci +3

    ዋዉ የዛሬዉ ይለያል እናንተ ምርጦች የአማራዉ ፈርጦች ቃላት አጠረኝ እናንተን የምገልፅበት ለሁላችሁም እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ቸሩ መዲሀኒአለም በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 5 měsíci +16

    አቤት ውበት ቤት አማራየ አስተማሪ ጥሩ ሰራነው በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሱባለው እመዋ የስክስታው ባለአባት 😂😂😂ወይኔ ስታምሩ አቤት አለባበስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @muluayalew9280
      @muluayalew9280 Před 5 měsíci +2

      Endih nen ega ❤❤❤ egzhabhir hagerachin selam yadrglin😢😢

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 Před 4 měsíci

      አይገርምሽም አገቱን እዴት እደሚያደርገው❤😂

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 Před 5 měsíci +12

    ውይይይይ ደስ ስትሉ ከነ አለባበስ ከነ ስርአት ከነ ጨዋነት ውይይይይይ እደት ልቤ እደሚሞላ እናንተን ሳይ

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 Před 4 měsíci +3

    አይ ጎጃም! ውበትና ጥበብ እንደ አባይ የሚፈስስበት ምድር❤❤❤

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f Před 5 měsíci +4

    ለስራችሁ ቃል የለኚም ከቻላችሁ በቀን 2 ልቀቁ አትጠገቡም ስታምሩ ለካ አገሪ አሁንም አለች ሁልዬም እድትኖር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 Před 4 měsíci +4

    በዛሬው እስክስታ ለሁላችሁም 100/100 ሰጥቼ፥ለእሱቤና ለእመቤት እና ለገረመው 110/100 ሰጥቻለው።ድንቅ ናችሁ።❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 5 měsíci +9

    The favorites are welcome. I don't think you were given a script. it is a gift of nature❤❤እመዋን ሳይ ደስ ነው የሚለኝ እኔ ልሙት አድባር ናት የስራው😂የያየሽ face expression እና ዳኝነቷ ገዳይ ነው😁አቤት ትወናችሁ ኑሩልን😢❤

  • @fathimafathima3931
    @fathimafathima3931 Před 5 měsíci +5

    የኔ ምርጦች ማነው እደኔ ደስ ያለው በፍቀር ወደኔም ብቅ በሉ

  • @user-xl6wy7ft5f
    @user-xl6wy7ft5f Před 5 měsíci +8

    ኧረ የዛሬዉስ ደሞ ይለያል ኧረምን አባቴ ልሁንላችሁ በቃ ኑሩልኝ ሁላችሁንም አወዳቸኋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @makyaomar
    @makyaomar Před 5 měsíci +11

    ወይኔ ትምርትቤት የምዘመርው ትዝ አለኝ😢

  • @adanewudu1125
    @adanewudu1125 Před 5 měsíci +5

    የዛሬው ይለያል
    አቤት ትክሻ አቤት አንገት
    አቤት ድምፅ
    ቱባ ባህል ይሉሀል ይኸ ነው ጎጃም ደሜ
    የልቤን ነው ያደረሳችሁት ይመቻችሁ በርቱ

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 5 měsíci +11

    ታዴን መሆን አማረኝ ከግራና ከቀኝ አስቀምጬ relax ማድረግ የመትገርሙ አረቲስቶች ናችሁ ዛሬ አስነካችሁት ያች ካራቲስትም ታስነካዋለች

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl Před 5 měsíci +10

    በፍቅር ነው የምወዳችሁ በጣም ታምራላችሁ እንወዳችኋለን እግዚያብሄር አገራችንን ሰላም ያርግልንና በሙሉ ደስታ እንስቃለን ያው ደስታችን በጣም ጥቂት አደለ ❤ስለዚ ለአገራችን ሰላም ይስጥልን ውድድድድ❤❤❤❤❤

  • @NitsuhAwoke-mx4kh
    @NitsuhAwoke-mx4kh Před 5 měsíci +11

    እንኳንም ከናተ ዘር ተወለድኩ ኩራቶቸ እኮናችው

  • @meron7439
    @meron7439 Před 5 měsíci +13

    በርቱ ዛሬ subscribed አርጊአለው በጣም ታምራላችሁ አበጀሽ ያለችበት ድምቀት ነው ሁሉም ጎበዞች ናችሁ እንወዳችሀለን በርቱ በሌሎች CZcams እነሱ እነ አበጀሽ ያሉበት አንደኛ ተመልካች ነኝ ላይክም አረጋለሁ ።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 5 měsíci +9

    እርርር የዛሬውስ ያስለቅሳል አቤት አቤት ኢትዬ እንደዚህ የስቆቃ አገር ሆኖ መቼም አይቀርም ቀን ይወጣላታል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 Před 5 měsíci +7

    የሸጋዎች ጥርቅም ስወዳችሁ ማንን ትቸ ማንን ላንሳ ሁላችሁም ሁለመናችሁ ዉብ የሀገሬ ህንቁዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv Před 5 měsíci +2

    አማራ መሆን መታደል ነው ባህላችንና ትውፌታችን ያኮራል በእውነት

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 5 měsíci +6

    እረ እነዚህ ሠወች በሳቅ ገደሉን ደግሞ አፈጣጠናቸዉ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @vitamillione869
    @vitamillione869 Před 5 měsíci +3

    የዘመኑ ምርጥ የኢትዮጵያ ተዋናዮች you guys deserve awards 👏 ❤️

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Před 5 měsíci +10

    ኸ ረ ተባረኩ ወገኖቼ! !!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 5 měsíci +3

    የሰዉ ልጅ ለካ ሁሉንም ይሰጣዋል በጣም ነው የማድንቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @hayahaya-si5wb
    @hayahaya-si5wb Před 5 měsíci +2

    አቤት ማማራችሁ ❤❤❤❤እንኳን ከዚህ ማህበረሰብ ተፈጠርኩኝ አማራዬ❤❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi Před 5 měsíci +5

    አለባበሣቹህ ሁሌም እንደዚህ ይድመቅ❤❤❤😊😊

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +4

    ላእናንተ ቃላት አጣሁላችሁ በቃ ሁለ ገብ ናችሁ ትችላላችሁ እዉነተኛ ጥበበኞች ናችሁ❤❤❤❤

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Před 5 měsíci +7

    ዘዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před 5 měsíci

      ማኔ እደኔያለቀስ የመዝሙሩነገር ትምህትቤትየምንዘምርው😢😢😢

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před 5 měsíci +5

    ይችን ጎጃም ነው እምናቀው! ስታምሩ ኢትዮጰያ አገሬ እንዲ ፋሳካ ትሁንልን ሆሌ🙏ሁላቹም ጎበዞች ! ከወንዶቹ ዛሬ አንደኛ ለኔ እሱባለው👌👌👌

    • @user-es9ot9pi1y
      @user-es9ot9pi1y Před 5 měsíci +2

      አንተ የአብይ ከብት🐃🐂🐄👈😂😂😂😂

    • @seblewengaldagne3217
      @seblewengaldagne3217 Před 5 měsíci +1

      @@user-es9ot9pi1y ሹሹሹሹሹሹ ይሄ የጽንፈኞች መንደር አይደለም የኢትዮጰያዊአን ነው አ
      !እሱሱሱሱሱ🙊🙊🙊🙉

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h Před 5 měsíci +2

      @@seblewengaldagne3217 አረ ዉጣ ከዚህ እናንተ አረመኔዎች እናንተንእግዚአብሔር ፍርድን ከላይ ያምጣዉ የህፃናት የነፍሰ ጡር እቶች አምላክ እናንተ አይነት ጨካኝ ጋር ኢትዮጵያዊው ተብሎ መጠራት እራሱ ይሠቀጥጣል🤲⛪️

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před 5 měsíci

      ​@@user-es9ot9pi1yማለት አልገብቶንም ?

    • @user-uq5wj9lo7g
      @user-uq5wj9lo7g Před 4 měsíci

      ቀ​@@seblewengaldagne3217

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 Před 5 měsíci +11

    መደበኛ ስራችሁ ምንድን ነው? አንድ ላይ ያሰባሰባችሁ? አንድ አካባቢ የምትኖሩ የመንግስት ሰራተኞች እንደሆናችሁ እጠረጠራለሁ። ለማነኛውም ፍቅራችሁን በአሉቧልታ እንዳይፈርስ ጠንክሩ። ሰይጣን መግቢያ አያጣምና ።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 5 měsíci +6

    እንኳን ስራችሁ መሰባሰባችሁ ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤

  • @Hazal_nuts
    @Hazal_nuts Před 5 měsíci +2

    እናንተ የአለም ምርጦች ናቸው አንደኛ የህን ባህል ለማጥፈት ብዙ ተጣር እናንተ ደግሞ እያለመለማችው ለልጀ ልጆቻችው መልካም ነው በርቱ።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 5 měsíci +3

    WOW 🤩 እንዴት ደስስስስስ እንደምትሉ ሁላችሁም አንደኞች ናችሁ ❤❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 Před 5 měsíci +10

    እናንተ ጋ መጥቸ ልጅ መዳር አማረኝ። ካለእናንተ ዘፈን አይደምቅም

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 Před 5 měsíci +4

    ይኸ መዝሙር የሆነ ውስጥን እሚነዝር ነገር አለው
    በጋራ ስታዜሙት እንባየን
    አስመጣችሁት!!!!😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MerkebAsefa
    @MerkebAsefa Před 5 měsíci +6

    ❤❤❤❤❤ሀገሬን በናተ ውስጥ አየሁ ይመቻችሁ

  • @MULUMENIGSTU
    @MULUMENIGSTU Před 5 měsíci +3

    የዛሬው ይለያል ሁሉም አደኝ እውነቴንነው በጣም ታምራላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fb9ij5jw1b
    @user-fb9ij5jw1b Před 5 měsíci +7

    በጣም ደሥ ተ
    ትላላችሁ።

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 Před 5 měsíci +2

    አቤት ውበት ስታምሩ! በጣም ነው የምወዳችሁ።በርቱልኝ

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b Před 5 měsíci +7

    እመዋ ስወዳቸው በርቱ ውቦች

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před 5 měsíci

      ብርቱበጣምታምርአለችሁ❤❤❤

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 5 měsíci +3

    አቤት የዛሬው ደሞ ይለያል እንደት እንደምታምሩ ❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 Před 5 měsíci +2

    አቤት ሰትምሩ እግዚአብሔር ይህ የመሰል ፍቅር ወዳት ህደ ከእናት ኢትዮጵያውያን

  • @meron7439
    @meron7439 Před 5 měsíci +6

    ስታምሩ በርቱ ወገኖቼ ኢትዮጵያ ይቼ ናት

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj Před 5 měsíci +7

    ታዴ አንተን ባረገኝ እንዴ በሁለት ሚስት ለኛም ግን አትርፍልን ጨረስህብን እኮ ባለ ዳቦዋ እንዴት ናት ሰላም በልልኝ😂😂😂😂😂😂

    • @KokKokb
      @KokKokb Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @123seadaassefa
    @123seadaassefa Před 5 měsíci +4

    የዛሬው ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fisshasamuel
    @fisshasamuel Před 5 měsíci +7

    Wonderful team 👏!!!

  • @Yohannes-q2g
    @Yohannes-q2g Před 14 dny

    እኔ ይሄንን ዝግጅት ያየሁት በጣም ዘግይቼ ከ4ወራት በኋላ ነው። ይሁን እንጅ ስብስቡ ያለው ብቃት በቀላሉ የሚገለጽ አይደለም። አመርቂ ነው። የኔ ሰጋት የሚመራበት ሕገ ደንብ። አቅም የሚፈጥርበት ዕቅድ። ተተኪ የሚያዘጋጅበት። ከቡድኑ መሪ ለመፍጠር የውጭ ስልጠና ለምሳሌ ራሽያ ቡልጋርያ ወይንም ሌሎች አገሮችን የሚጠይቅበት ዝግጅትና ሃሳብ ቢኖረው። በተረፈ ድንቅ ስብስብ ነው።

  • @BirukeTesfaw
    @BirukeTesfaw Před 5 měsíci +2

    እናተ ባትኖሩ ኖሮ እኔ እራሴን አጠፋ ነበር ስወዳቹህ በርቱልኝ

  • @Neba2024
    @Neba2024 Před 4 měsíci +1

    እመቤቴን ቃላት የለኝም :: በማንኛዉም አጋጣሚ በእንቅስቃሴወቻችን ሁሉ የነፃነታችንን ጫራ ፋኖን እንደግፍ

  • @user-sw7bl6rf2w
    @user-sw7bl6rf2w Před 5 měsíci +2

    እወይ ሥታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማሮች

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 5 měsíci +3

    ምርጦቼ መጣችሁ ምሳዬን ልብላና ልኮምኮማችሁ ታድዬ በእውንት ንው የምለው በናፍቆት ንው የምጠብቃችሁ ቅዳሜዬ ደስስስ የሚልሆንልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌷👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 Před 5 měsíci +4

    ዛሬስ ከፋኝ ዬዉነት አምላኬ አገሬነ ሰላሞን መልስልን 🤲🤲🤲

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Před 5 měsíci +5

    ተወዳጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Před 5 měsíci +1

    የኔ ጎጃሞች በውነት ቃል የለኝም ለእናንተ ከአለባበስ እስከ ስነበምግባር እዴህነው የኔ አገር አይዟችሁ በርቱልን የኛ ኩራቶች ❤❤💙💙🤗🤗🤗

  • @mwale8371
    @mwale8371 Před 5 měsíci +2

    Our best Ethiopian artists ! Keep it up ! Thank you ❤

  • @yztube8001
    @yztube8001 Před 4 měsíci +1

    I am a man who have been away from my root heritage but though never lost in touch my soul from "Amhara tradition" that is where I come from. It's wonderful and amazing seeing you all in this Amhara's dynastic tradtional play right rolls of this episode. I can't tahnk you enough all of " YOU " for playing this beautiful series. I will keep watching you from : Vancouver BC 🤗🌍🇪🇹🇨🇦 !!!

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl Před 5 měsíci +5

    ውይ ስታምሩ እወዳችሗለው❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 5 měsíci +3

    ውይ አበጀሽዬ ንፍስ ጡር ንች እመቤቴ ትጋርድሽ በስላም ተገላገይ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹🌷🤱🏻🤱🏻🤱🏻

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 Před 5 měsíci +1

    ሠላም ለሀገራችን አማራየ ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ በአማራ ደም😢😢😢 በርቱ አማራዬ❤❤❤❤

  • @esubalewayalew9778
    @esubalewayalew9778 Před 5 měsíci +2

    በርቱ ይሄን አይነት ቲፒካል የሆነ ድራማ ነበር የናፈቀን

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Před 5 měsíci +1

    ውብ ሀገሬ ስትሉ አስለቀሳቹህኝ 😢😢😢ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን❤❤❤ ተባረኩ በርቱልን

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 Před 5 měsíci +2

    ሀሀሀሀሀ ይመችሽ ጣልያን ደርሰሽ መጣኝ❤❤❤❤❤

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi Před 5 měsíci +3

    አይ እመዋ የኔ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሱወዳችው

  • @AregaAynete
    @AregaAynete Před 5 měsíci +4

    ይመቻቹህ አዝናናቹህኝ

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 Před 5 měsíci +4

    በርቱ እወዳችኇለሁ::

  • @meselumola6514
    @meselumola6514 Před 4 měsíci +2

    እንዴት ደስ እንደምትሉ በስማም ሁሉን ታስርሳላችሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 5 měsíci +1

    በሥማም ቃላት የለኝም እጅግ በጣም ደሥ ትላላችሁ ወይ አገሪ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 4 měsíci +1

    ቡና ሲፈላ ሲመረቅ ኢትዮጵያን ዳሯን እሳት መሐሏን ገነት አርገህ ጠብቅልን የሚሉትን አስታወሳችሁኝ ግን በሀገራችን ገንዘብ እየተጨፈጨፉ ነው💔💔💔💔

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi Před 5 měsíci +3

    አቤት ያገሬ ትዝታ

  • @user-mw6qr2zx2s
    @user-mw6qr2zx2s Před 5 měsíci +2

    አይለያቹ በጣም ነዉ ምታምሩት❤❤❤❤

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h Před 5 měsíci +1

    አቤት ቅኔ የኔ ህዝብ❤❤😢😢እሱቤ የልቤ💙💙💙💙ወይኔ ስታምሩ💙💙💙💋💋ኧረ ሸነጠኝኮ

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 Před 5 měsíci +4

    Asgerami sira now. Love u so much!

  • @zedlove7155
    @zedlove7155 Před 5 měsíci +1

    የአበጀሽ ጭፈራ እናቴንና አክስቴን ያስታውሰኛል ነፍሳቸውን ይማርልኝና።

  • @danielergete3648
    @danielergete3648 Před 5 měsíci +1

    ምርጦቹ በርቱ ከምሬ ነዉ ከዚህ የበለጠ እደምትሰሩ እንጠብቃለን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላሟን ያዉርድልን 🎉

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Před 4 měsíci

    እንየ እኮ እውነት ድምቀታችነች አያ አማራመሆን መታደለነው
    መብረሐን ሐገራችንሰላም ታረግልን❤❤❤❤

  • @alamadan717
    @alamadan717 Před 5 měsíci +3

    ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Před 5 měsíci +3

    ጣሊያን ውሎገባ ደረሸመጣሁ😂😂😂😂አቤት ውብ የሆኑ ❤❤

  • @mulufetene7455
    @mulufetene7455 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የናንተ ዘር በመሆኔ ሁሌም ትናፈቃላችሁ ያደግንበት ን ፍቅር እናንተን ሳይ እያስታወስኩ እውላለሁ አይዛችሁ በርቱ

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 Před 4 měsíci +1

    ልዩ ነቹ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ እወዳችኋለሁ