"ቤትና መኪና ተሸልሜ አልቀበለም ብዬ መልሻለሁ" አዝናኝ ቆይታ ከድምጻዊት ሐይማኖት ግርማ ጋር በእሁድን በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​ # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV​
  • Zábava

Komentáře • 859

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +86

    90 ዎቹ አይነሳ😢😢😢ኡፍ ያ መልካሙ ግዜ ❤️❤️❤️❤️ዘር ሃይማኖት ምንም አይነት እረብሻ የሌለበት ዓለም 💖እሱን ግዜ ይመልስልን

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Před 3 lety +204

    ራኬብ አለማየሁ በዚህ ፕሮግራም በጣም ነው የናፈቀችን እንደኔ እናንተስ ናፍቃቹሀል ወይ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety +3

      በጣም አቤት ሥርዐቷን ስወደው

    • @mekdesgebre2965
      @mekdesgebre2965 Před 3 lety +1

      መግቢያው ላይ አስፋው ከተናገረ በኋላ ራኬብ ለመናገር ደቂቃ ትወስዳለች ናፍቆት በፍጥነት ትተነትናዋለች ለእይታም ጥሩ ነው

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +2

      @@mekdesgebre2965 አቤት ክክክ ተመስገን ግን የእራሷን ስራ ጀምራለች ምንም ሆነ ምንም

    • @theresalopez7126
      @theresalopez7126 Před 3 lety

      Alenafeqechehneme asheqalache

    • @user-kq3ld3ql5q
      @user-kq3ld3ql5q Před 3 lety +2

      ራከብ አሁን ዩቶብ እየሸቀለች ነው

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +332

    ሀይማኖት አላረጀችም የሚል ?????

  • @wmaryamwgebriel5376
    @wmaryamwgebriel5376 Před 3 lety +3

    ጁንታው ከልክሎሽ ነበር የጠፋሽው ነገሩ ግልፅ ነው እየተሰማሽ ያለው ነፃነት ፊትሽ ላይ ይነበባል። ፈጣሪ ይመስገን ነፃነትሽን ስላገኘሽ ደስ ብሎናል!! ኦማሂሬ ዘፈንሽን በጣም ነበር የምወደው 💗💗

    • @yosephailu2706
      @yosephailu2706 Před 3 lety

      Enante zeregoch ke Ethiopia yatefachuuu.be dem ysekerachu segetewoch.korkoro hula.

  • @unify9481
    @unify9481 Před 3 lety +13

    "አለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የስጋ ምኞትና የአይን አምሮት ስለገንዘብም መመካት ከዓለም ስለሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ ማንም አለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በርሱ ውስጥ የለም ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል " የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 2 ቁጥር 15-17

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 Před 3 lety +1

      አወድ ማሜ በትክክል አልተሳሳትሽም የምድሩ አላፊነዉ

  • @haymimulugeta662
    @haymimulugeta662 Před 3 lety +32

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ የ90ዎች ትዝታ ስወድሽ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho Před 3 lety +47

    ሀይሚ ለምን ይዋሻል የጠፋሽውማ ጁንታው ከልክሎሽ ነው . . የዛሬ 2 አመት አካባቢ EBS ላይ ቀርበሽ ስታወሪ እንኳን እየፈራሽ ነበር . . ለማንኛውም ጁንታውም ወደ ጫካ አንቺም ወደ ዘፈንሽ ሆሆሆ አሁንማ ፈታ ብለሻል. . ይኼን ነፃነትሽን ለብር ብለሽ መነጠቅሽ ቢያሳዝንም. . ይመችሽ

  • @vasilivasili9077
    @vasilivasili9077 Před 3 lety +14

    ለማያቅሽ ታጠኝ በንፁ ልቡ በሚያምንሽ እና በሚያፈቅርሽ የቀድሞ ባልሽ እና የልጅሽ አባት ምንይልክ ላይ ለንዋይ ብላቹ ከእናትሽ ጋ በማበር ያደረሳችሁበትን ግፍ መቼምምምምምምምም አልረሳውም!!!!!!!!!!ይሄን ታሪክ ደግሞ ይሄ መላጣ ጠንቅ ቆ እያወቀ ማልያ ቀይራ እንድታወናብድ ሜዳውን የፈቀደላት ከጀርባው እከክልኝ ልከክልህ እንዳለበት ያስታውቃል !!!!!!!!!!ለማንኛውም አይሳካላችውም

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 Před 3 lety +1

      👏👏👏👍👍👍👌👌👌

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 3 lety

      አብራሪልን ታሪኩን ለማናውቀው ማናት ለምን እንደዛ አደረገች ?

    • @debermarkosenjoymusic187
      @debermarkosenjoymusic187 Před 3 lety

      dedb

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 Před 3 lety

      @@debermarkosenjoymusic187 thnkes

    • @mickydire8260
      @mickydire8260 Před 3 lety +4

      @@user-ub4nn2et4j chagni tube ላይ ኦማሂሬ የሚል የተበደለው ባለቤቷ ታሪኩን የፃፈበት መፅሀፍ እየተነበበ ነው ገብተህ አዳምጥ ከዛ ሁሉንም ነገር ትረዳዋለህ

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh Před 3 lety +58

    ግን ኣታረጅም እደ ሀይሚ ሁሌም ልጅ ናት የምትወደወን ምግብ ጠይቁልኝማ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +5

      ክክክእይይይእድሜ ለሜካፕ በዛ ላይ ቆዳ ማስቀየር አለ ላስታውስሽ😁😁😁😁

    • @user-ew5op8ox1i
      @user-ew5op8ox1i Před 3 lety +1

      ውነት ብለሻል ገና ነች

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 Před 3 lety

      @@user-id7jv3qp5h እዴት ነው ቆዳ የሚቀየረው?

    • @fikertezewdou3995
      @fikertezewdou3995 Před 3 lety +6

      ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን ለምን ብላ ታረጃለች ከፈለገች እንደማይክል ጃክሰን ቆዳዋን ሁሉ ማስቀየር የሚያስችል አቅም አላት ብር የሌ ለው ያርጅ እንጂ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety

      ሽሮ አትወድም

  • @ephtube7723
    @ephtube7723 Před 3 lety +2

    የሰው ልጅ ነፃነት ስያገኝ ምንያህል ደስተኛና ፍልቅልቅ እንደምሆን ከሀይማኖት ተማሩ።ሀይምዬ እንደዚህ ደስተኛ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።ካንች ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @zebibtyhabibty120
    @zebibtyhabibty120 Před 3 lety +17

    ወይኔ ሀይሚየ ስወዳት ፈታ ያለቺ ናት በ90 ወቹ ጊዜአቺንን ያደመቀቺ ምርት ሴት ተባረኪ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 3 lety +3

    ሐይሚዬ በባም ቆንጆ ነሽ እንደውም ብዙ ሰዎች እኔን ኦማሒሬን ትመስያለሽ ይሉኝ ስለነበር በጣም እወድሽ ነበር ዘፈንሽም ብዙ የወጣትነት ትዝታ ነበረብኝ ወይኔ ሐይሚዬ ውድድድድድድድ

  • @selamawitkebede6439
    @selamawitkebede6439 Před 3 lety +78

    ዛሬ ሀይማኖት ቅማለች አስፍው ደግሞ የፍቅር ጥያቄ መጠየቅ ነው የቀረህ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety +2

      😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @eeee4817
      @eeee4817 Před 3 lety

      እንደው መሸሻይሙት ቀልቡን ሰወረችው እሚጠይቃትንም አላወቀው መርቅነዋል ታደሰወረደ ጁንታው እንዳያይህ

    • @user-rc4fv2vt5u
      @user-rc4fv2vt5u Před 3 lety

      በጣምተመሰጠ

    • @ጨረቃ4212
      @ጨረቃ4212 Před 3 lety

      ክክክክክ ውይ ኮመንተሮች ማለፍ የለም
      ግን ምን ሆኖ ነው

    • @eeee4817
      @eeee4817 Před 3 lety

      በትክክል መሸሻይሙት ቢጠይቅ ይሻለዋል

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 3 lety

    አሰፋው እና ሀይሚ የሀረርጌ ሰዎች ፋታ ያላችሁ ቀልዳችሁና እና ጨዋታችሁ ደሰ ሲል❤❤❤

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 Před 3 lety +4

    ከቻልሽ ዝም በይ በልጅሽ አባት በሚኒሊክ ላይ የፈፀምሽው በደል መቼም አንረሳውም በውሽምነት ይዘሽው የነበረው ጄኔራል ታደሰ ወረደ ስንት በደል እንዳደረሳቹበት ፈጣሪ ዛሬ መልስ ለጄኔራሉም ሰቶታል አንቺ ክፉ ሴት ነሽ ለምን ትዋሺያለሽ የጄኔራሉ ቅምጥ ስለነበርሽ ነው ሙዚቃ አቁመሽ የነበርሽው አሁን ወደሙዚቃው የተመለሽው ጄኔራሉ ወደሸቤ ስለገባ ነው

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 Před 3 lety +3

      አመሰግንሃለው ወንድም ከእናቶ ጋር በማበር በንፁሕ ልቡ ያምናት እና ያፈቅራት የነበረውን ምንይልክ ላይ ያደረሰችውን ግፍ መቼም አልረሳውም

    • @marcelltube6415
      @marcelltube6415 Před 3 lety

      @@vasilivasili9077 አዎ በደብ አውቃለው ሚኒሊክ የኮልፌ አስኮ ሰፈር ልጅ ነው በጣም ነው የምታሳፍረው የገዛ ልጁን እንኩዋን እንዳያያት ብዙ በደል አድርሳበታለች አዲሱ ስራዋን ከመልቀቁዋ በፊት ታርቀናል ብላ ፖሰተች ሰው ልታጭበረብር እሱ ግን ውሸት እንደሆነ በፌስቡኩ አሳወቀ ልጅቱዋ ዋሾ ነገር ናት በፊት በጣም እወዳት ነበር ነገር ግን ለጥቅም ብላ የልጁዋ አባት ላይ ግፍ ስትፈፅም በጣም ጠላዋት ሊያውም የሰፈሬ የኮልፌ ልጅ ላይ

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 Před 3 lety +1

      @@marcelltube6415 እኔ አልፋታትም ይሄ መላጣ ራሱ እው ነታ ውን እያውቀ በእከክልኝ ልከክልህ ሐረር ሐረር ሊጫወት ፈለገ እም ሃገር ውስጥ ባልኖርም ከዘር የፀዳው የአ/አ ልጅ ነኝ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Před 3 lety +32

    አቤት ነጻነቷ ደስ ሲል ።

  • @user-sv9zq9ki3e
    @user-sv9zq9ki3e Před 3 lety +4

    Wawwwwwwwwwwwwww.....
    እንዲህ በነፃነት ኢንተርቪ የሚያደርግ ታዋቂ ሰው ገጥሞኝ ኣያውቅም
    ሃይሚ ኣንቺን ያገባ የታደለ ነው
    ምድራዊ ገነት
    ደግሜ ደጋግሜ ኢንተርቪሽን ባየው ኣልጠግብ ኣልኩ

  • @semerehabte5738
    @semerehabte5738 Před 3 lety +8

    The true sprit of an artist.....very pure spirit....honest..

  • @saronsaron8848
    @saronsaron8848 Před 3 lety +9

    በጣም በጣም ምርጥ ሴት ነች
    ፈገግታ
    መልክ
    ድምጽ
    ሁሉንም ያደላት
    ምቀኛ ክፉ ተንኮለኛና ,ሸረኛ በዩቲዩብ ና በፌስቡክ ፖሳች አይድረስብሽ

  • @tahirseid6799
    @tahirseid6799 Před 3 lety +12

    ልጅ ሆኜ መጽሔት ላይ ሰለ ባለሀብት ባለቤቷና ሰለሷ ያነበብኩት አይረሳኝም😍ትዝ የሚለው

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 Před 3 lety +7

    I like her . Ye harer Konjo . My 90s Fav 🥰

  • @sisay7
    @sisay7 Před 3 lety +7

    honest and pure heart girls are free and freak.

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 3 lety +25

    ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ አልበም ጀባ በይን እስኪ ደሞ ቁንጅናሽ በእጥፍ ጨምሯል 😘

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube Před 3 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @foziyoutube4175
      @foziyoutube4175 Před 3 lety

      ይሄው ለረጂነው አልበምና ነጠላዘፈን ሳላውቅ በሞቴ አስረጂኝ

    • @kseifu4756
      @kseifu4756 Před 3 lety

      Afwa gen Betam sefa

    • @alem8640
      @alem8640 Před 3 lety

      MAKE U P PLUS HUMAN HAIR

  • @user-onelove21
    @user-onelove21 Před 3 lety

    ውብዋ ሀይሚዬ ይሄ ሜካፕሽ አቀባብ በጣም አሪፍ ነው ቀለል ያለ ነው
    ሁሌ እንደዚህ ብትቀበይ አሪፍ ነው
    ክሊፕሽ ላይ በጣም ይበዛዋል ውበትሽን ይደብቀዋል ቆንጆ ስለሆንሽ ብዙ ስትቀቢ አያምርም
    ያገሬልጅ ሀይሚዬ
    ስወድሽ እኮ ባንቺ ዘፈን እኮ ፍቅር ብቻ ነበር ያሳለፍነው ያ ደግ ጊዜ
    አቦ ነፍስ ነሽ እኮ

  • @agnotmedia8284
    @agnotmedia8284 Před 3 lety +7

    እውነትም አይነፋር ናት።
    የኢትዮጵያዊነት ምሳሌ ነሽ እናመሰግናላን

  • @abge5258
    @abge5258 Před 3 lety +4

    ሀይማኖት ግርማ በጣም እንወድሻለን ሀረር እና ዲሬዳዋ በኢትዮጵያውያን ታሪክ ድንቅ ሀገራችና ፍቅር የምታስተምሩን ኢትዮጵያውያን ናቹህ ሀይማኖት የድሬን ፍቅር ድምቀት ነሽ በርቺልን ውድ እህታችን ኢቢ ኤስ ሀይማኖትን ስላቀረባቹህልን እናመሰግናቹሀለን::

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 Před 3 lety +6

    ደስስ የምትል ብርቅዪ የ90ዎች ፍሬ ኑሪልኝ የኔ ፍልቅልቅ

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před 3 lety +47

    በዚህ ዘመን ቢሆን እንኮን ሽልማት መመለስ የመንጠቅ የክህደት የአይን አውጣነት መጠን ጥግ እናያለን ይገርማል
    ወይ ዘመን አንቺም ፈጠንጠን አልሽ

  • @almawood4592
    @almawood4592 Před rokem +1

    Hayinanot Girma is the 1980s musicians who have very amazing sounds like 1980 famous Ethiopian musicians and I like her !!!

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 3 lety

    I love Haimanot sooo much! She is beautiful, have a wonderful music style...🌷🦋💎🌸🙏🏾💐👏🏾🍀🌻💛🌷

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +7

    ሃይሚ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️የኔ ዉድ ፍቅር በናንተ ግዜ ቀረ 90 ዎቹ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyuelketema6173
    @eyuelketema6173 Před 3 lety +6

    አይኗ ብልጭ ሲል ልቤ 💔 የኔ ምርጥ

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g Před 3 lety +38

    አስፌቲ ዛሬ አልተቻልክም አሽኮረመምካት እኮ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TigeLove
    @TigeLove Před 3 lety +2

    የኔ ውድ ሀይሚየ ኢትዮጵያዊ ስመጣ
    አምችን ማግኝት ነው የምፍልግ የምወድሽ
    ትዝ ታየ የኔ ውብ ውድድድድድድድድድ

  • @kachure2274
    @kachure2274 Před 3 lety +8

    "መኪናና ቤት ተሸልሜ አልፈልግም ብያለሁ" ሀይሚ ከገነት የመጣሽ መሰልሽ።ግን ለምን ይዋሻል?

    • @rahelkassa5077
      @rahelkassa5077 Před 3 lety +1

      እዉነት ድሮ የሰማነው ቦልዋ እንዳይወርሳት ንብረትዋን በቤተሰብዋ ሰም አረገችነው ሲወራ የነበረው

    • @kachure2274
      @kachure2274 Před 3 lety

      @@rahelkassa5077 ራሄል ጥሩ አስታውሰሻል፤ያ ግፍ እንዴት ይረሳል?

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 3 lety +25

    ሐይሚ የኔ ቁሊታም ሲያምርብሺ መቆላት ❤😍😍😍😍😍👈

  • @LeulBrk
    @LeulBrk Před 3 lety +3

    ውሸታም አንቺ ለገጣሚ ገንዘብ ባለመክፈል፣ ክለብሽ ውስጥ አንድ ወር ሙሉ ለዘፈኑ ዘፋኞች ደመወዝ በመከልከል፤ የህግ ባልሽን በሀሰት በመወንጀል ነው የምትታወቂው .. ለመሆኑ ዳኒ ቦይን ያደረግሽውን የማያውቅ ያለ መሰለሽ ከጁንታውም በፊት አረመኔ ነች ይቺ ሴት

  • @user-ow5hj9vh1x
    @user-ow5hj9vh1x Před 3 lety +2

    ያኔ ባንችፍቅር ማን ያልወደቀ አለ ሀይሚየ ሁሌም ውብ ነሽ አቦ ይመችሽ አትጥፊብን😍

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Před 3 lety +14

    ሀይሚን በድጋሚ ስላየሗት በጣም ደስ ብሎናል

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel Před 3 lety +10

    ሀይሚ በጣጣጣጣጣጣምምምምምም እንወድሻለን በናትሽ አትጥፊብን,አሁን ያኔውን ዘመን አስታወሽኝ, አንደኛ ነሽ, በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም,ውድድድድድድድ

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 3 lety +23

    ይሄ ሙዚቃ ለዘንድሮ ፍቅረኛሞች ጋብዙልኝ
    እኔ አልሰጥም ልቤን ለአባይ ሰው
    ፍቅርን ጀምሮ ላይጨርሰው

  • @Starmedia248
    @Starmedia248 Před 3 lety +12

    Haymi welcome back . you look good...

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Před 3 lety +3

    Thank you Haimy my hometown girl. I had a great time at Mondial Club when you and Kaki Tesfaye (also from DD) were performing there.

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Před 3 lety

    ሀይሚ በጣም ተወዳጅ ድምጻዊ ነች ከቀድሞ ባለቤቷ ሚንልክ ባለመግባባታቸው ትልቅ ቀውጢ ገጠማት አስታውሳለው ይህን ይህን መሰለኝ ከሚድያ ከዘፈኑ የጠፋቺው እንጂ በጣም ለአድናቂዎቺ ቅርብ ነበረች

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety

      ከዛ የወያኔ ጀነራል ነበር ባልዋ አሁን ነው በጦርነቱ የተገደለው

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 3 lety +15

    የሀይማኖት ግርማ ጁንታ ባለቤት ጄኔራል ታደሰ ወረደ አልተያዘም አይደል?የልጇን ስም ዳግማዊ ምኒልክ የሚለውን ስም ዳግማዊ የሚለውን ስም የምኒልክ ስም ያስተውሳል በሚል የቀየረች ናት። ለገንዘብ ብላ ጁንታ ያገባች ሰው አሁን ሽልማት እምቢ አልኩኝ ስትል አታፍርም።የህዝብ ንቀት!!

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před 3 lety

      🤔🤔

    • @nimo_04
      @nimo_04 Před 3 lety

      😏 ere wegen mereja yezen enawra zm blen afachenen ankfet

  • @felasfawbadewacho9081
    @felasfawbadewacho9081 Před 3 lety +4

    ሃይማኖት ግርማ የጄነራል ታደሰ ወረደ ውሽማ ሆነሽ ሆለታ ገነት 2001 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30-12:00 አውቅሽ ነበር

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 Před 3 lety +7

    የእኔ ቆንጆ የአገሬልጅ በጣም ነዉ ደሰ ይለኝ ስላየሁሺ በተለይ ያደሰ የሚለዉን የአዘፋፈንቪ እስታይል ሰላየሁት በጣም በጣም ደስብልኛል አቦ ይመቸቪ ሀይምዬ

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis5766 Před 3 lety +5

    ስለድሬና ሀረር አዲስ ስራ እንጠብቃለን

  • @matheusferraz5230
    @matheusferraz5230 Před 3 lety +4

    ሀይሚ የኔ ቆጆ ወደኋላ መለሽኝ አቦ ይመችሽ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽልኝ 🥰

  • @habesh0578
    @habesh0578 Před 3 lety +53

    አስፊቲ እንዴት ነው ዛሬ ሀይሚን ማሽኮርመም

  • @sebleadinew5300
    @sebleadinew5300 Před 3 lety +22

    ዛሬ ሀይሚ ጃሉድን ቦነሰች

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 3 lety

    ጨዋ ንፁህ ኢትዮጵያዊት ነሽ በትክክል ብለሻል የሰው ገንዘብ ያለመቀበልሽ ጥሩ አደረግሽ ስጦታ ከሰጡሽ ለምን የአንቺን መኪና መውሰድ ያስፈልጋል ? ዘፈን ሃጢያት ነው ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ፍቅር ነው ያድናል ! ተመለሱ እባካችሁ ...

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 3 lety +1

    ሀይሚ ቆንጆ የደጉ ዘመን ልጂ ❤️❤️❤️❤️❤️ትውስታችን ነሽ ለ90ዎቹ

  • @geletewmengistu8003
    @geletewmengistu8003 Před 3 lety

    ሀይምዪ አትጥፍ ከመድረኩ በጣም ተወዳጅ ነሽ አድናቂዎችሽ ነን

  • @ethiopianlifetube2088
    @ethiopianlifetube2088 Před 3 lety +12

    ዶ/ር አብይ አህመድ ይምራን እምትሉ እደኔ እምቶዱት ላይክ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 3 lety +20

    Hayi ye tintuwa benatishi astaluhen zifeghileghi 💕

  • @saraalmu7010
    @saraalmu7010 Před 3 lety +10

    እኔ ዘጠናኛዎቹ ውስጥ ስለሆንኩ በጣም ኩራት ይሰማኛል ከምር ሁሉም ነገር ልዩ ነበር

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 3 lety +6

    አቦ የሐረር ቆንጆ ይመችሽ ሐይይይይይ

  • @youtubechanal5228
    @youtubechanal5228 Před 3 lety +6

    ሀይሚዬ ምን ልበልሽ የኔ ዉብ ስወድሽኮ

  • @bitiag4507
    @bitiag4507 Před 3 lety +26

    እንኳን ደስ አለሽ ጁንታው ወረደ ሞተልሽ ነፃ ወጣሽ እልልል👍👍👍👍👍

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Před 3 lety +48

    ሀይማኖት ዛሬ ቅማ ነው አንዴ የገባችወ??????

  • @mohmedab1209
    @mohmedab1209 Před 3 lety +24

    90ዎች ሀይሚ ኮከብ ነበርሽ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    እናመሰግኔለን ኢቢኤስ መልካም ቆይታ ነበራቹሁ ፈታ ካለችው እማትከብድ ተወዳጅ አርቲስት ሀይሚ ❤

  • @user-qi7sx5hh9l
    @user-qi7sx5hh9l Před rokem +1

    ውይ አንች መርዝ ጉድሽን ሰማነውኮ ቆንጆ ሰይጣን ነሽ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Před 3 lety +22

    ሀይማኖት ከጀንታው ጋር የበላሽውን የህዝብ ገንዘብ ለማስተባበል ነው ebs ላይ የቀረብሽው ?? አሁን ጁንታዎቹ ሲከስሩ እናንተንም ከስራችሁ ወደ ህዝብ መጣ መጣ ማለት ጀምራችዃል

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +4

    ይች አለም አታላይ ነች ወደፈጣሪ እንመለስ😭😭😭😭😭🙏

  • @weynitesma2560
    @weynitesma2560 Před 3 lety +2

    ሀይሚዬ ድምፅሽ እንዳለ ነው ዋውውው በምርጥ ስራ እንጠብቅሻለን የኔ ቆንጆ የኔ ምርጥ እና አንደኛ ነሽ

  • @Itssamri
    @Itssamri Před 3 lety +5

    ሀይሚ ቆንጆ እንኩአን ደና መጣሽ!

  • @firyemizan8785
    @firyemizan8785 Před 3 lety

    ሀይምዬ የኔ ሚሞሬዬ ደጋግሚ ሰለመጣሽልኝ ደስ ብሎኛል❤

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 3 lety +58

    የመሽሻ ልጅ ምነው ስልክ ተቀብለህ መጀንጀን ነው የቀረህ😉😃

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 3 lety +1

    I love her 90th songs💕💕

  • @hannakebede5355
    @hannakebede5355 Před 3 lety +12

    ወይኔ ሀይሚ አረጀች ግን ለምን እውነቱን ለምን አትናገሪም ለምን ጠፉሽ ስትባይ ባሌ አይፈልግም ለምን አትናገሪም አሁን እድሜ ለአብይ ነፃ ስለወጣሽ ዘና ብለሽ ኢንተርቪው አደረግሽ

  • @gethun9236
    @gethun9236 Před 3 lety +7

    Hime be 1998 Yanche personal Bodyguard nberku ena betam teru sew neshi ena zare ezih laye bedegame selayehueshi wede Music seltemlshi des belogna kalhubet

  • @rumana4058
    @rumana4058 Před 3 lety +1

    ሃይሚ ከዚራ ነው ቤቴ እና አስማሉት የሚሉትን በጣም ነው የምወዳቸው😢😢

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +20

    አቺን ወደዘፈን የመለሠ ጥበቡ ወርቅዬንም ይመልስልን ድምፀምርዋወች

    • @elhammohammed4137
      @elhammohammed4137 Před 3 lety +6

      አረ አይባልም እምነት ይቀድማል

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před 3 lety +2

      ዘፈን እኮ የአለም ነው ላደለው ፈጣሪ ለመረጠው ዘፈንን ትቶ ወደ መዝሙር ነው እንጂ።።

    • @zebuajember9733
      @zebuajember9733 Před 3 lety

      ከምስጋና መጨፈር ይበልጣል እንዴ??????

    • @birukasres9797
      @birukasres9797 Před 3 lety +1

      Yebelashw yemls sew alemn teto wede fetariw simles ende maberetate...

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 3 lety

      ዘፈን ሀጢያት ነው ምንሆናችሁ ወገኖቼ እስኪ እንገስፃቸው ዘፉኞችን ከፈጣሪ መገድ ወጣን እኮ እግዚአብሔርን እስኪ የአገራችንን ትርምስምስ እዩት ፈጣሪን ግን የሚያመሰግኑ ትንሾች ናቸው😭😭😭😭ነብሴ እግዚአብሔርን ፈጣሪዋን ተርባለች😭😭😭

  • @asmeri8401
    @asmeri8401 Před 3 lety

    One of my favorite singer . God bless u

  • @teddyabebe2540
    @teddyabebe2540 Před 3 lety

    A nice program that makes my heart ❤💙💜💖💗warm ❤♥💙💖
    Thanks for sharing 👍

  • @tamehaile474
    @tamehaile474 Před 3 lety +2

    የመኪናው: እውነት: ነው ። ሐይሚ :ቆንጆ !

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 Před 3 lety +2

    ሠላየሁሽ ደስብሎኝል ሀይሜ ፈልቅልቅ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +3

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ጭቅ ምናምን አታቅ በጣም ነው ደስ ምትለኝ የሳምት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @DrAberaOlaniOfficial4635

    Haymi - one of the 90th best!😍😍

  • @AsSa-us7ge
    @AsSa-us7ge Před 3 lety +2

    But I have a question to Haimi , Hagare liji sitiyi mini litiyi new? Ethiopian ketewolidishibati botaa i ndetii tilayiwaleshi???

  • @habeshavibe7550
    @habeshavibe7550 Před 3 lety +13

    ስኬታማ ስዎች~፡ ሁልጊዜ ሁለት ነገር ከንፈራቸው ላይ አለ ዝምታ እና ፈገግታ ❀ ዘቢባ ነኝ ኑ እንወያይ

    • @Ahmedali-vl2hc
      @Ahmedali-vl2hc Před 3 lety

      ትክክል

    • @bobdra9547
      @bobdra9547 Před 3 lety

      ሀይሚ ጓደኛዬ ጎረቤቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የሸንኮሯ ቆንጆ

    • @kidanefikadu1092
      @kidanefikadu1092 Před 3 lety

      Zebibaye dena nesh?

  • @gggge2845
    @gggge2845 Před 3 lety +8

    በእኛ በክርስቲያን ሴቶች አለባበስ እንደእኔ የሚያፍር ማነው ምን ጉድ ነው ግን ልብስ የለም ነው ወይስ ገላችሁን ማሳየት ስልጣኔ አደረጋችሁት ቱ አለይኩም

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 Před 3 lety

      👏👏👏👏👏👍👍👍👌👌👌

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 Před 3 lety

      Muslim aydelenm selezi endemuslim anlebsm selemaymelketesh neger bizu azbarki

    • @gggge2845
      @gggge2845 Před 3 lety

      @@samirasamiraa9152 😍😍😍😍

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Před 3 lety +6

    True love is truthful. It's happy living an honest life. It doesn't lie and hide in darkness. “Love does not delight in evil but rejoices with the truth.

  • @haimilakew2182
    @haimilakew2182 Před 3 lety +4

    አስፋው ታገቢኛለሽ ወይ ብሎ ተንበርክኮ ሲጠይቃት ሊያሳየን ሰርፕራይዝ ሊያረገን ነው ብዬ ነበር ...ባሉዋ እንኩዋን ያስፋውን ያህል እወድሻለሁያላት አይመስለኝም

  • @lamrikiya9581
    @lamrikiya9581 Před 3 lety +3

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ ሁሌም ፈገግታሽ እኮ

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 3 lety +6

    ሃይሙዬ የኔ ውብ በትዝታ ይዘሽኝ ጭልጥ አልሽ እኮ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +2

    ፈታ ናት እኮ ሃይሚዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋

  • @eyaak7031
    @eyaak7031 Před 3 lety +3

    ደስ ስትል አወራሯ 🥰

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 Před 3 lety +9

    አንዳንድ ጀዘባ ልጆች ተሳደባላቹው ምቀኝነት ቀናት ጥሩ አደለም ሀይሚ ምረጥ ነች

  • @tafesetesfaye689
    @tafesetesfaye689 Před 3 lety

    90's wonderful memory.... Hymy Nebs neger enwedishalen! sew muzika yishemedidal endanchi muzika Kertife yemizefnew yelem!!! Asfaw enem kantegar bikil yize bihed des yilegnal!

  • @hanank.e584
    @hanank.e584 Před 3 lety

    Lemjemria gez betam yetmchi ashewyna yehonchi kebtbet akrbchu wow

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Před 3 lety +5

    አስፊቲ ኡ ኡ ኡ እረ ቆመብህ

  • @user-qq2ib2ui7d
    @user-qq2ib2ui7d Před 3 lety +2

    ሀይምዬ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ውብ

  • @musahm100
    @musahm100 Před 3 lety +9

    አስፋው ግን አንድ አገሩ የት ሄዶበት ነው ቁጭ ሲል አይታይም😂

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 3 lety +1

    Yene ፍልቅልቅቅቅ ሀይሚሚ የ90ዎቹቹ❤

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před 3 lety +2

    Thx too MUCH !!!!

  • @mamhayati1511
    @mamhayati1511 Před 3 lety +1

    የዘጠናዎችን አይነት ፍቅር እና ደስታ አሁን ተመልሶ ቢመጣ

  • @habebkamaal5858
    @habebkamaal5858 Před 3 lety +25

    ጁንታው ሲሞት ወደ ህዝቡ መጣች ገና ሁላቹም ትመጣላቹ አይ ጁንታ ስንት ሰው ደብቆ ኖሮዋል😛😛😛😛

    • @jesuslovesme7440
      @jesuslovesme7440 Před 3 lety +2

      😂😂😂😂😂😂😂true

    • @e0854
      @e0854 Před 3 lety +1

      😂😂😂😂

    • @hanaali1232
      @hanaali1232 Před 3 lety +2

      Ewuent new

    • @habebkamaal5858
      @habebkamaal5858 Před 3 lety +2

      @@hanaali1232 አሁን ሁሉም በየተራ ይውራጭብናል ይሆን ግዴለም እንችለዋለን

    • @dumaeritrea2964
      @dumaeritrea2964 Před 3 lety

      Kkkkk gin kejuntaw ej alibelelachim ende aynu sayfes eswa zefenwan tizefin jemer leka junta brhiwet eyale kifu nebersa zefen skumiyalew yalecjisa??