ሙዚቃን የምሰራዉ በትርፍ ጊዜዬ ነዉ ሀይማኖት ግርማ /ኦማሂሬ/ ልዩ ቆይታ በቅዳሜ ከሰዓት

Sdílet
Vložit

Komentáře • 552

  • @hargeisawi77
    @hargeisawi77 Před 4 lety +23

    Inay qaaday heesti sahra Ahmed
    Inta ila aragatay like saara

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +91

    ሀይማኖት እምወድሸ የኔ ምርጥ ሰላምሸ ይብዛ

    • @user-ty2yv6qd1j
      @user-ty2yv6qd1j Před 4 lety +2

      ሚሚዪ ሰላምናሽ ዩት ናዉ ምትኖሪዉ

  • @waxfayaw237
    @waxfayaw237 Před 4 lety +6

    Old is gold Haimanot girma we love your gold voice from Somali region❤️👸🏽

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 Před 4 lety +86

    90 ልጅነቴ የምታስታውሰኝ ዘፋኝ ናት ቁንጅናው እስኳሁን ያው ነው

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 4 lety +20

    በጣም ነዉ የምወዳት በዘፈንሽ ነው ፍንዳታነቴን ነው ያስታውሰኛል

  • @LA-rs4ox
    @LA-rs4ox Před 4 lety +14

    Generally i like Ethiopian Music specially Haimanot Girma songs. She is a talent artist. I was listening this song since i was young but the funny thing is Haimanot didn't change at all, she still young and beautifull.
    From Somaliland.🇭🇺

    • @user-sc7du8tf9v
      @user-sc7du8tf9v Před 4 lety +2

      Why Hungarian flag u flag is 🇸🇴🇸🇴

    • @munaayomohamed3034
      @munaayomohamed3034 Před 4 lety

      anzal qurux this is not our flag huuno

    • @rophnan331
      @rophnan331 Před 3 lety

      All Ethiopians Are Always The Same
      We Are Always Young
      And Stay On Youngest?!
      For Example SAYAT DEMESE If You Know
      Sayat is Still Young Right now But Her Age is 41🙌

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 Před 4 lety +50

    በጣም ነው ምወዳት ሃይሚ

  • @gjd4444
    @gjd4444 Před 4 lety

    ሀይምየ የማይቀየር ምርጥ ትዝታ ያለው የ90 ወቹ የሙዚቃ ባለምያ በጣም ነው የምንወድሽ የምናከብረሽ በተለይ ባለጋሪው በጣም የተመሰጥንበት ምርጥ የተ/ቤት ትውስታ

  • @amirhussein135
    @amirhussein135 Před 4 lety +2

    Thank you for Inviting Our Special and Talented Musician Haimanot Girma. Can't wait to listen your new Single music, You are my golden Voice always!

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q Před 4 lety +24

    አቤት ምንም አልተቀየረሽም አሁንም ልጅ ነዉ የምትመስይዉ በጣም እወድሻለሁ

  • @niyatnit5961
    @niyatnit5961 Před 4 lety +3

    I am eritrean,i have a memory wiz ur songs...i like u amazing lady

  • @haseem7506
    @haseem7506 Před 4 lety +5

    You reminded me and old gold somali song💞❤️ unique and sweet Voice is your talent

  • @dyetube8616
    @dyetube8616 Před 4 lety +2

    ውይ አሹሩሩ ልዩ ትዝታ ነው ያለኝ ሀይሚዬ እንወድሻለን የኛ ትዝታችን

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 4 lety +11

    ሙዚቃሽ በጣም ጥሩ ነው እውድሻለሁ

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Před 4 lety +3

    Welcome back Haimi, am so glad to see You

  • @beststatus9864
    @beststatus9864 Před 4 lety +1

    Woooow i am very suport this gril her voice very sweety himanot girma go forward my sis i am from somaliland

  • @husseindaahir8749
    @husseindaahir8749 Před 4 lety +3

    Still she is not change realy I love so much this lady Ethiopia is my second country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +54

    ወይኔ አይሚዬ አንችን ስሰማ ጓደኞቼ ይናፍቁኛል😢😢 ያኔ 5 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርን ልዩ ትዝታ እንወድሻልን የኛ ልዩ😍😘 አይናችንን ደደሷ ለማድረግ እናፈጥ ነበር😂 ያ ጊዜ አይረሳም😍😍😍

  • @shkeelshkeel3874
    @shkeelshkeel3874 Před 4 lety +10

    የኔ ልእልት ምርጥ እኮ ነሺ ትዝታችን አይንሺን ሰወደው ደግሞ ይገርማል ሁሌ እዳማርብሺ ነው በርችልን ሀይሚ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety +9

    ሐይሜ ስወድሽ ሙዚቃ በናተ ዘመን ቀረ እንኳን በሠላም መጣሽ ሥታምሪ ማር ነገር ነሽበተለይ ከሐረብ ሐገር ተመልሸ ያልሽውን ሙዚቃ ለኔ ሰውየ ጋብዙልኝ

  • @shukrajama3591
    @shukrajama3591 Před 4 lety +1

    wow koley kama dawoobo caashaqu dareen iyo howl igama daayo .wow so nice haymanot girma and somali song

  • @kaysemuuse3385
    @kaysemuuse3385 Před 4 lety +3

    Amazing voice haimanot Girma
    From somalia 🇸🇴

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s Před 4 lety +2

    ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ነይልን ይሄ ድምፅማ ለኛ መሆን አለበት ቆንጅዬዋ ትዝታችን

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 Před 4 lety +4

    I love her so much, she is really beautiful 💯

  • @betitube12
    @betitube12 Před 4 lety +6

    ዋው ድምጽ አሁንም አለ
    ሀይሜ ቆንጆ
    ::

  • @adensaiddaoud8888
    @adensaiddaoud8888 Před 3 lety

    Awesome haimanot girma, It is sad she is not singing anymore. I usually listen her songs over and over.

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +5

    ሀይሚዬ እኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ዋው አዲስ ዘፈንሽን በጉጉት እጠብቃለን ምንም ድምፅሽ አልተቀየረም እዳለ ነው አሁንም ልጅ ነው ምትመስይው እኔ እያረጀው ነው በጣም የምወደወ ዘፈንሽንአስማሉ አስማሉ የማናት ዘረ ቢስ ደሀናት እያሉ የሚለው 😭😭😭😭😭😭😭 ለኔ የዘፈሽው ነው ሚመስለኝ

  • @smarthabeshaboy7976
    @smarthabeshaboy7976 Před 4 lety +26

    አቤት ድምፅ አሁንም ኩል ነው

  • @hikmaahmed7307
    @hikmaahmed7307 Před 4 lety +1

    Inde anchi yemitamir set alayehum Ethiopia wust masha allah ke ayn yawtash. Your so lovely & beautiful

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 4 lety +60

    እውነተኛ አጭር ታሪክ
    ➖➖➖➖➖➖
    አንድ ምስኪን አባት በቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉ እንቁላሎችን ለመሸጥ ወደ መንገድ ዳር ይዘው ይዘልቃሉ
    በዛም መንገድ ዳርቻ ላይ አንድት ወጣት ሴት መጥታ
    አባባ እንቁላሉ ስንት ነው ብላ ትጠይቃቸዋለች ?
    እሳቸውም አንዱ እንቁላል 4 ብር ነው ልጄ ብለው ይመልሱላታል።
    እሷም እንድህ ስትል ድጋሜ ጠየቀቻቸው
    አባባ አምስቱን እንቁላል በ አስር (10)ብር ልውሰደው ?
    እሳቸውም አይጎዳም ብለሽ ነው ልጄ በማለት ደከም ባለ ድምፅ መለሱላት ።
    ከፈለጉ ይሽጡ ካልፈለጉ ግን በቃ መሄዴ ነው አለች ጠንከር ባለ ድምፅ
    እሳቸውም ትንሽ አሰቡና ቀና ብለው አይተዋት
    እስካሁን ምንም አልሸጥኩም ባያዋጣኝም እንደመጀመሪያ
    ገድ ልቁጠረውና ልሽጥልሽ ፣ የፈለግሽውን ያህል በፈለግሽው ዋጋ ውሰጅ ሲሉ በደከመ ድምፅ" ተናገሩ"
    ዘንቢሏን አውጥታ 5ቱን እንቁላል አስገባች ከበርካታ መቶ ብሮች መካከል አስር ብር አውጥታ ወረወረችላቸው
    እየተጣደፈች የሚያምረው ዘመናዊ መኪናዋ ውስጥ ገባች
    የሚያሳዝነው ግን በእንድህም እንዳለች የአሸናፊነት ስሜት ተሰምቷታል ~~~
    ከጓደኛዋ ጋር ወደ አንድ ዘመናዊ ሬስቶራንት ገብተው የሚፈልጉትን አዘዙ ትንሽ በልተው ብዙ አተረፉ፣ ተዝናኑ
    እና ሒሳብ ሲመጣ ቢሉ ላይ 1420 ብር ይላል
    እሷ ግን ከቦርሳዋ 1500 ብር አውጥታ ሰጠች መልሱን ለ ሬስቶራንቱ ባለቤት ቲፕ እንደሆነ ነግራው ወጥተው ሄዱ።
    አስቡት ይህ ድርጊት ለሬስቶራንቱ ባለቤት አድስ አይደለም
    ለእንቁላል ሻጩ አባት ግን አስደንጋጭ እና በጣም ልብ ሰባሪ ነበር።
    ከድሆች እና ከምስኪኖች የምንፈልገውን ለማግኘት የበላይነታችንን ለማሳየት የምንጥረው ለምድነው?
    የእኛን እርዳታ ለማይፈልጉትስ ቸር ሆነን ለመታየት ለምን እንፈልጋለን ?
    እንኳን ይህን ግብይት ይቅርና የእግዚአብሔር ቃል እኮ ምስኪኖችን ስትጎበኙ ያላችሁን በቀኝ እጃችሁ ስትሰጡ ግራ እጃችሁ አይየው ነው የሚለው
    እግዚአብሔር የቃሉ ሰሚ ያድርገን የሰማነውን ደግሞ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @ummahmoudUm
      @ummahmoudUm Před 4 lety

      እሽ መጣሁ ለኔም czcams.com/video/70cEyYe5jJg/video.html

    • @fafimagnatube143
      @fafimagnatube143 Před 4 lety

      ትክክል በቅንነት ሰብ አድርጉኝ

    • @rahmanangebintalihi7936
      @rahmanangebintalihi7936 Před 4 lety

      Habesha endehe new lemgebu yemgebune.Aysetem.mebte.ena.gedeta.Ayakem

  • @emu1070
    @emu1070 Před 4 lety +4

    ሃይሚዬ ገና ሳይሽ ልጅነት ትዝ አለኝ በጣም ጩጬ ሁኜ ነበር የማእቃት ምንም ልተቀየረሽም እንዳማረበሽ ነሽ እኔ እንኳን አድጌ ለስደት በቅቼ ሸቃላ ሁኛለው በጣም ነበር የምወድሽ ወደ ስራሽ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል

    • @ayshaa8864
      @ayshaa8864 Před 4 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂አይዞሽ አንድ ቀን ያልፈል

  • @mezertgushuethiocplebrites4259

    Wowzare1nemesis like smart Zack Snyder love you Good luck
    Mar

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 Před 4 lety

    ዋውውው ደስ የሚል ቆይታ ሀይሚዬ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ የኛ ምርጥ

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 Před 4 lety +11

    ጎበዝ ድምፁ ያላት ውብ ቆንጀ ናፈቀሺናል ነይልንንንንሰላም የት ነች።።።

  • @kozetwen6941
    @kozetwen6941 Před 4 lety +1

    አቤት ድምፅ አሁን ከአሉት መቶ እጥፍ ነው
    የምበልጪቸው የኔ ልዩ ነይ እጠብቅሻለን

  • @Updirisak_Caano
    @Updirisak_Caano Před 4 lety +4

    I love haimont girma songs spiceal Kazira
    From somaliland 😍🖐

  • @jamaluzinmaigag3410
    @jamaluzinmaigag3410 Před 2 lety

    Her voice is something else another level woooow , I admire her voice actually viva Hayme

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 4 lety +14

    የኔ ቆንጆ እንዴት አምሮብሻል

  • @nasiboabdiweli9236
    @nasiboabdiweli9236 Před 4 lety +1

    God given talent,voice and beauty,hamiye konjonesh ❤️

  • @talkinggameschannel8322
    @talkinggameschannel8322 Před 4 lety +2

    I love her soo much 😫😫from somalia🇸🇴

  • @abdiwaliqoofal6270
    @abdiwaliqoofal6270 Před 4 lety

    Very talented girl Mrs Girma.
    Beautiful Somali Song.

  • @amethiopianandiloveethiopi6459

    ዋው አይሚ ሰውድሽ በተለይ አይኖችሽን በጣም ነው የምውድልሽ …………😍😍😍😍💖

  • @andretode9297
    @andretode9297 Před 4 lety

    Linda cantora etíope.Que a paz e a prosperidade esteja com todos neste pais milenar.Estes são meus votos desde o Brasil.

  • @shalommedia8521
    @shalommedia8521 Před rokem +1

    Omahire book kanebebku behuala betam chekagne set endehonshi sawek astelashigne bebalishi lay yeserashew gif nisiha gibe koshasha sibiena

  • @tenatube9961
    @tenatube9961 Před 4 lety

    የኔ ቆንጆ እዴት እደምወድሽ ሙሉ ዘፈኖቿን በጣም ነበር የማዳምጠው በጣም ውስጤን ነበር የሚገልጸው💗💗💗💗💗😍😘

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 Před 4 lety +15

    የሚገርም ድምፅ ነው። ዛሬም የድምጿ ከለር እንዳለ ነው

  • @haniabubeker6547
    @haniabubeker6547 Před 4 lety +7

    Haymiye yene konjo enewedeshalen 😘😘😘

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 4 lety

      ፍቅሩ እንዲጠናከር ፡ ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝🤔

  • @thomasdamour1439
    @thomasdamour1439 Před 4 lety

    ሀይሚ በጣም ነው የምወድሽ ዘፈኖችሽ በአጠቃላይ ነው የምወዳቸው በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ

  • @ermumant4638
    @ermumant4638 Před 4 lety

    Hayime you give me so happiness today we miss u so ,hurry please for your new album 🥰👌🥰👌🥰👌

  • @selamawittesfay3652
    @selamawittesfay3652 Před 4 lety +1

    Haymi konjo swedsh ke Asmera jemrei adamtew alehune eske sdet❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 Před 4 lety

    ኣማሂረ የሚልዘፈንሽ ሳሰማ የፍዳትነት ግዜየ ያስታውሰኛል ።ሃይማኖትየ

  • @amiti5809
    @amiti5809 Před 4 lety

    እንኳን ደና መጣችሁ እሽሩሩን ሙዚቃሽን ቀበሌ ኪነቶች ያቀርቡት ነበር ይመችሽ ሀይሚ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 4 lety +12

    She looks so beautiful!! She hasn’t aged at all! ❤️

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety

    ወደኃላ ወሰደችን በጣም ደስ ይል ነበር ያሳለፍነው ሐይሚዬ ቆንዶ ኑሪልን😘😘😘💚💛❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 lety

    She sstile beautiful the same voice wow!

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 Před 4 lety

    የ 90ዎቹ ነኝ ስወድሸ ሀይሚዬ እናመሰግናለን

  • @hanadahmed7167
    @hanadahmed7167 Před 4 lety +2

    Haymie konjo betem new yetenafekshnew❤️ from #Somaliregion

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252

    Haymi yene konjoo siwedish eko yene mar ❣

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 4 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ብትፅፊው፡ እንደ ጣፋጭ ማር፡ የአስተያየትሽ ሃብታም ትሆኝ ነበር።🤔

  • @alelmunur7207
    @alelmunur7207 Před 4 lety

    ሁሌም ይሄ ፕሮ ግራም ሲመጣ ሰላምዬ ነው የምጠብቀው የሰላምዬ ፊት ባየሁኝ

  • @meklityathehayelij1659

    Wow yamyamer zafni ilike demteshe!yana kongio fata yalci lij tawadji nashe!

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s Před 4 lety

    በጣም ነው ምንወድሽ የዘጠናዎቹ አንደኛ ነሽ

  • @khadaryusuftahir9236
    @khadaryusuftahir9236 Před 4 lety +1

    Abeeeet abeeet in wadalen ya hagare lij somale 😍

  • @merkatomedia
    @merkatomedia Před 4 lety

    ቅዳሜን ከሰዐት የመጀመሪያ ደስ ብሎኝ ሳይ ጌታን ሐይሜ እረጅም ዕድሜ እወድሻለሁ

  • @rahelmeles4909
    @rahelmeles4909 Před 4 lety +1

    My sistare selayaushe betam dasie belogale❤❤❤

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia Před 4 lety +2

    ዋው ድምፅዋ እንዳለ ነው 💞💞

  • @user-xt3oo8tm7o
    @user-xt3oo8tm7o Před 4 lety +29

    ሀይሚዬ♥ ዘፈኖችሽ ውስጤ ናቸው ውድድድድድ ልጅነቴ ናፈቀኝ

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj Před 3 lety +2

    She is so beautiful!

  • @saynabmukhtar5633
    @saynabmukhtar5633 Před 4 lety

    Thanks my dear sister i am from Somalia

  • @dorameti1713
    @dorameti1713 Před 4 lety +9

    Haymi konjo;Rise rise rise up our star sister.We girls need to be stronger than anybody else and stars should be on the sky. You don't deserve to stay where you have been. You passed through fire so you are a gold now. A star passed through fire and turned in to a golden star.Rise high.... and shine from there Haymi konjo!

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 4 lety +8

    ሐይሚ አሁን ካሉት በእጥፍ ትበልጫችዋለሽ አትጥፊ እንወድሻለን

  • @selamawittesfay3652
    @selamawittesfay3652 Před 4 lety +2

    Tkkl Enei Eritrea nene zefenesh enewdewalene💝💝💝💝💕

  • @haseem7506
    @haseem7506 Před 4 lety +5

    💞❤️Love from somali people

  • @honhany8874
    @honhany8874 Před 4 lety

    Haymi yena konjo enkwan be selam metashe damo setamere erajam edema tena yeseteshe

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 Před 4 lety

    በጣም ጎበዝ ነች እኮ።ምንም አልተለወጠችም።ማር

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 Před 4 lety +24

    ሀይሚየ ሰወድሽ በተለይ እኔግን የምወደው
    ዘፈኖ አልፈራም ሚለው ነው

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf7239 Před 4 lety +1

    Really when i was in highschool her song was too athracting me😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @gotaofiidhaabatu
    @gotaofiidhaabatu Před 4 lety

    I like her personality!!!

  • @helenhelen5440
    @helenhelen5440 Před 4 lety +10

    የኔ ቆንጆ ውብ ነሸ እኮ

  • @sars126
    @sars126 Před 4 lety +10

    ወይኔ ሀይሚዬ እንኳን ደና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍😍

    • @rehanaakter6916
      @rehanaakter6916 Před 4 lety

      ፕሮግራመቹ በጣም ዳስ እላል
      በናከ እጃቹ አበባ ዳሳላኝ አቅርቡልን

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 4 lety

      Sars12 Subscribe Enderarge Konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 4 lety

      @@rehanaakter6916 Subscribe Enderarge Konjo

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 4 lety +16

    ሀይሚዬ ዛሬም ውብ ❤😍

  • @Selamawit-fw5ns
    @Selamawit-fw5ns Před 4 lety

    haymiye yene konjo betam new mwodsh makebirish

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 Před 4 lety

    እናንተን የመሰለ ባለበት ማንም ተነስቶ
    ያንቧርቅብናን ትዝታ አቤት የድሮ, አስማሉ, ይ መችሽ 👍🌹

  • @user-sr7ku5oi4e
    @user-sr7ku5oi4e Před 4 lety +1

    አስማሉክን ዘፍነሽልን ብር ብዬ ከሃገሬ ከወጣ 17 አመት ሞላኝ የ 14 አመት እና 12 አመት ልጅ ወልጄ አይኔን በአይኔ አየው እንኳንም አስማሉት ለሁሉም ነ ገር ምክንያት አለው ተመስገን

  • @etenesh2401
    @etenesh2401 Před 4 lety

    አቤት ድምጽ የኔ ቆንጆ ምንም አልተቀየረም

  • @comment1375
    @comment1375 Před 4 lety +4

    ሀይሚ ቆንጆ ስታምሪ💖💕

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 4 lety +1

    የኔ አይናማ በጣም ነው የምንወድሽ😍😍😍😁

  • @amirabukar2913
    @amirabukar2913 Před 4 lety +2

    We love you too dear sister 🇪🇹🇸🇴❤️

  • @fanualmolla7477
    @fanualmolla7477 Před 4 lety

    i missed you haymii wish you long and better life

  • @hanang7517
    @hanang7517 Před 4 lety +4

    ድምፅሽ አሁንም አሪፋ ነው።ሀይሚ ቆንጆ

  • @kafesamy
    @kafesamy Před 4 lety +1

    Haymi ya 90's merx muzikegna. Sewedesh eko.

  • @haimeyilma8884
    @haimeyilma8884 Před 4 lety

    Waw Haime, eswan timesyalesh tebilo sint tarik alegn. Sagegnat "Anchi betam konjo lij nesh " alechign. Yelijinenet neger photo saninesa feriten wetan.

  • @Erifutuer
    @Erifutuer Před 4 lety +2

    Haymui yang konjo sewdeshi eqwe weste neshi.
    Ene emlewe emflegew echuine lije masfararte albte hono yemslngale bedemb teyqate bentchuiwe konjo artist.

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 4 lety +9

    አለኮ ድምፅ እደዚሕአይነት ኦርጅናል ድምፅእያለ ኮልኮሌ ይነገሥል

  • @tsinegnenatenakibari939
    @tsinegnenatenakibari939 Před 4 lety +1

    Wowwwwwwwwww be Geta dimtsiwa erasu altekeyerem betam enwodishalen❤❤❤

  • @ahemedseid8140
    @ahemedseid8140 Před 4 lety +1

    የሚገርም ድምፅ yenanem jezeba sejajaleben kermo nebrr abo haayy

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 Před 4 lety

    Haymiye konjo swedish eko enkwan dehena mexashlin 😍😘😘😘😘💖👍

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 4 lety

    ሀይሚ ሀቢቢቲ ያገሬ ልጅ ፈታ ያልሽ ቆንጆ ይመችሽ አቦ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤ድምፅሽ ያበደነዉ👍👍👍👍👌👌👌

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 Před 4 lety

    Yn kongoiii Liginiten asetaweshige betame wedehala betizta (Labanle Lebe ante nu Labanlehe tetoke yehden sew baymliselike)

  • @yonielweldu1101
    @yonielweldu1101 Před 3 lety

    Wow, good to see you haymi❤️

  • @hasnatube1518
    @hasnatube1518 Před 4 lety

    Waaaww haymiye endaw yahun gize zefan kamesama inen yenanten ye zetenahochun mesmat wodalew