የወላጅና ልጅ አስደናቂ ፍቅር አየን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • New Family word competition funny and unforgettable show on Donkey tube. win 10,000 birrs by just competing with your family.
    አዲስ የቤተሰብ ቃል ውድድር አስቂኝ እና የማይረሳ ጊዜን በዶንኪያ ትዩብ ያሳልፉ። ከቤተሰብዎ ጋር በመወዳደር ብቻ 10,000 ብር አሸንፉ።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 196

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +29

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናችሁ 🥰

  • @user-wz4nm3ve6d
    @user-wz4nm3ve6d Před rokem +14

    እሼን የሚጠላ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው❤❤❤❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +131

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ከቀጥታው ስርጭት ወዲ የእሼ ቪዲዮ እይታው የቀነሰብኝ 🤔🤔🤔

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem +9

      ​@@aysha5817 ቲክቶክ ና ፈስቡክ የለለኝ እኔ ብቻ ነኝ ሩጨ ዩቱብ

    • @HabeshaLyrics1
      @HabeshaLyrics1 Před rokem +8

      አረ አዎ ኣንተ ብቻ ነህ check አርገው እስቲ በጣም ኣሪፍ ነው ያለው

    • @pawloseniguse8243
      @pawloseniguse8243 Před rokem +5

      እኔንጃ ለኔም ቀንሶበኛል

    • @rahabtigab5559
      @rahabtigab5559 Před rokem +7

      የሱብቻኣይደለም ሁሉምቻናልነው ሰው ቢዚሁኖዋል

    • @tegestshigeza5067
      @tegestshigeza5067 Před rokem

      ​@@aysha5817 ትክክል 😢😂

  • @saq_center220
    @saq_center220 Před rokem +31

    እስክ አሼን የሚወድ እንደ እኔ 👍✋

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +9

    የአላህ ፈቃድ ከሆነ ለቀጣዮ ረመዳን
    የምንደርስና መልካምን የምንሰራ
    ከመልካሞች ተርታ ም የምንሆን ያርገን

  • @mountazahmed9053
    @mountazahmed9053 Před rokem +9

    እሸን የምትወድ 👍👍

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 Před rokem +18

    አንበሳዬ እሼ ኑርልን❤❤

  • @abebeayalew7542
    @abebeayalew7542 Před rokem +21

    እሼን የሚወድ እጁን ያሣየኝ

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t Před rokem +16

    እደኒ እሺን የሚናፍቅ ማነው እሥኪ በላይክ ፍቅራችንንን እንግለፅለት ለክራሥትና እምነት ተከታታዩች በሙሉ እንካን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +7

    ይሄ ፕሮግራም ማነው እንደኔ እምወደው🥰

  • @ALef378
    @ALef378 Před rokem +6

    እሼ ትለያለህ እሼን ያላችሁ👍

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 Před rokem +6

    ተባኤክ እሼ ከክፉ ሁሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před rokem +1

    Gobez Ashuye Tikikil nhe enzhe zeregnoch balfew be Mesude melekt eyeteenechschu new!!! Anete gen gobez nhe menem endaisemahe enewodehaken 🙏🏽❤️🌼✊🏾

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před rokem +5

    እሼ አንተ የ እግዚአብሔር ሰው ነህ እንወድሃለን ፍቅር ነህ ❤

  • @yabuman-jt6nz
    @yabuman-jt6nz Před rokem +2

    i LOVY DONKEY TUBE WOW💚💛❤

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před rokem +4

    ስታመሰግን ይጨመራል👍

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie Před rokem +4

    እሼ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ስወድክ በጣም እየደመቀ ያለ ፕሮግራም ዋው

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b Před rokem +2

    ጎበዞች

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Před rokem +2

    እሸ እወድሀለሁ ኑርልኝ

  • @Kibromsew
    @Kibromsew Před rokem +36

    እሼን የምትወዱ like አርጉ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před rokem +3

    ልጆቹ አልተቻሉም ማሻ አላህ

  • @user-iq8tu8wn2n
    @user-iq8tu8wn2n Před rokem +2

    በጣምደሥ የሚል ፕሮግራምነው። እሽቱ ምንግዜምሠላምህ ይብዛ

  • @KderHasen-w4z
    @KderHasen-w4z Před 19 dny

    እሼ ጡሩ ስራህ በጣም አሪፍ ነው አላህ እድሜ አና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 Před rokem +2

    አንደኛ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 6 měsíci

    Fetari yetabekiki ❤❤❤🙏

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před rokem +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዋውውው በጣም ደስ የሚልና የማዝናና ጭዋታ ነበር እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @lovecernet7981
    @lovecernet7981 Před rokem +1

    Boje silayewacihu dess bilognal ❤❤❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před rokem +5

    እሸቱ የምወደው ሰው ❤❤❤❤

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Před rokem +2

    እኔግን ቢሆን ደስ የሚለኝ እሼ እንደ ተመኘዉ አስር ሚሎን ሰብስክራይብ አግኝቶ ማየት ያስደስተኛል

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @meklityathehayelij1233

    ሰወድከ እሸየ የኔ ውድ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před rokem

    ክክክክ እይ እሼ ማሻአላህ ብለናል

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +1

    ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዬጲያ ለአላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ReduEbel
    @ReduEbel Před rokem +2

    የዛሬዎቹስ እሳት ፈጣን ልጆች ናቸው 😂

  • @jamelah5374
    @jamelah5374 Před rokem +1

    በርታልን

  • @tsehayemammo8490
    @tsehayemammo8490 Před rokem

    እሼ መልስ ስጠን በሰሞኑ መንሱድ ታስረ ወዘተ እያሉ ያራግባሉ።ምንአልባት እስኪ አለሁ በለን።ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እኛ አለንልህ።

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +1

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 🎉❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    አይ እሼ🙆🙆🙆🙆ዶንኪን እኮ ረገጥካት😢

  • @emanseid5684
    @emanseid5684 Před rokem

    ማሻአላህ እሳትናቸዉ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

    እሼዋ❤❤በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @tube3498
    @tube3498 Před rokem +1

    እኛ እትዮጵያዊ ነን

  • @aldhan-iv8ut
    @aldhan-iv8ut Před rokem +2

    Lijochu Girum Dik Nachew Edegi Belulin

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před rokem +5

    የዛሬ ልጆች አንደኛ ናቸዉ👌

  • @user-zw8bh9wz9j
    @user-zw8bh9wz9j Před rokem +2

    🎉🎉🎉

  • @djyaredbirhanu7323
    @djyaredbirhanu7323 Před rokem +1

    እሼ በደግሚ መጨረሻውን አሳመርከው እሄ መዝጊክ ናፍቆኝ ነበር

  • @mulunegusse8021
    @mulunegusse8021 Před rokem +3

    እሼ በዚህ የልጃች ጥያቄ ሐገርን የማወቅ 2 ጥያቄ ለልጃች ብቻ የሚመልሱት ቢዘጋጂ ልጃችን ሐገራቸውን ያቃሉ

  • @saragirma7675
    @saragirma7675 Před rokem +4

    እሺ ግን የዳሽን ዱቤ ለኛ ለስደተኞች ቢችል ጥሩ ነበረ 😊😮ለምሳሌ እኔ እፈልጋለሁ ግን ሀገር ውስጥ አይደለሁም

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 Před rokem

    - ቦጅዬ እና ኤልቤተል እንኳን ደስ አላችሁ /ኢብባ/

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem +1

    አሜንን እሼ💚💛❤

  • @asghedeshtekle2304
    @asghedeshtekle2304 Před rokem +2

    እባክህ እባክህ ዜማ አምጣልን እንወዳት አለን

  • @abynch4626
    @abynch4626 Před rokem

    ሰላም ላንቴ ይሁን እሼ ይባክ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ ያለሁት አያቷ ጋረ አደራ ሰጥቻቼው ነው የወጣሁት አሁን ጊን ጤፋች ተባልኩ ከሰማውት እዳልመጣ ምንም በቅ ነገር በእጄ ላይ በቅ ነገር የለኝም ሰለዚህ ዴግ ሰው እባክ ድሬስልኝ🙏🙏

  • @sofimenze4859
    @sofimenze4859 Před rokem

    የእውቀት ቤተሰብ በጣም ደስ ይላሉ

  • @elenikebede7100
    @elenikebede7100 Před rokem +1

    🙏🙏🙏ተባረኩ፡ ሀገራችንን፡ ይጠብቅልን

  • @Berihun212
    @Berihun212 Před rokem +1

    👍😍

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326

    Ato esetu betam asafare zega neh

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n Před rokem +6

    ባለፈው ለመወዳደር እገዛ የጠየቀው ልጅ ምን ሆነ ? ቤትህን እየገባሁ አያለሁ ግን ከዛን ቀን ወደዚህ አልቀረበም 😌

    • @merigalmarye7051
      @merigalmarye7051 Před rokem

      @እማ እወድሻለው ደምርኝ የኔ እህትዋ🙏❤

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před rokem

    Please sheto to you bring zama we miss zama You need to bring her miss her so much we love the dream about the Zima, so please bring her in this one time a month.please we Love you 🙏🏽🙏🏽♥️♥️🙏🏽🙏🏽♥️♥️👍👍

  • @user-xx6cw8un9b
    @user-xx6cw8un9b Před rokem +1

    👍👍👍👍👍

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem

    አሼ ኑረልን❤❤❤

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 Před rokem

    እሼ 👑💚💛❤🥰🥰🥰

  • @rahabtigab5559
    @rahabtigab5559 Před rokem +1

    ኤልቤቴል ንቁኣይምሮኣላት ኣላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před rokem

      የስሙዋን የመጨረሻ ራሱ ሁሉ አንድ ነው ደስ ይላል ደግሞ ትርጉም የእግዚአብሔር ቤት ማለት ነው❤😮

  • @tadela3984
    @tadela3984 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @serawitchebsa6721
    @serawitchebsa6721 Před rokem

    I found Walmart. Ethiopian coffee!!!! 9:99

  • @najialhada
    @najialhada Před rokem

    Yelbun serto yezemnu dabilos mengst yelem

  • @hanagadisa6885
    @hanagadisa6885 Před rokem

    የዛሬዎቹ አደኛ ናቸው 👍

  • @genethaylu4084
    @genethaylu4084 Před rokem

    አሼ አቦ ይመችህ አስከመጨረሻው ኑርልን

  • @beshadudibeba996
    @beshadudibeba996 Před rokem

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @camilaoumer2270
    @camilaoumer2270 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Berihun212
    @Berihun212 Před rokem

    👍

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @iftubulti8617
    @iftubulti8617 Před rokem

    I've silhin lakilyn

  • @kirubelabebe8145
    @kirubelabebe8145 Před rokem

    Are eshatu one chips afer afer nw melewa

  • @nitart4949
    @nitart4949 Před rokem

    Big show❤

  • @user-xr6bt8gq3w
    @user-xr6bt8gq3w Před rokem

    እኔ የገረመኝ መጀመሪያ ነግሯቸው መቅደርደሯን ረሡት

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651 Před rokem +1

    pls Make a Different(Red Line) B/n Politics and Entertainment

  • @dokimaseshetie3838
    @dokimaseshetie3838 Před rokem

    እሼ! ❤❤❤

  • @mululeges50
    @mululeges50 Před rokem

    Abo medenilm edmihan yasrzemiln ❤❤❤

  • @user-wz4nm3ve6d
    @user-wz4nm3ve6d Před rokem

    🙏🙏🙏🙏

  • @loveethiopia386
    @loveethiopia386 Před rokem

    እሼ ፓልትከ ውስ አትግበ

  • @girumtesfaye8654
    @girumtesfaye8654 Před rokem +2

    እሼ ፊት ለፊት ያለው ፎቶ ግራፍክ ልክ የድሮ አንድ ብር ላይ ያለውን ሰውዪ ትመስላለክ በጣም ነው የገረመኝ እሰኪ ተመልከተው

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem

    Eshe mertachin

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před rokem

    እሽ ምርጥ❤

    • @merigalmarye7051
      @merigalmarye7051 Před rokem

      @አስኩ ፍስሀ ለገሬን ናፍቂ ደምርኝ እህቴዋ🙏❤

  • @rahel6129
    @rahel6129 Před rokem +1

    Uuuuu eshiye zare yehon photoeh shimeles abedisan yemiselal

  • @sosinagezahagn2215
    @sosinagezahagn2215 Před rokem

    mastawekiya maserat felge neber please slkachihun

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog Před rokem

    ለእኔም እይታው ቀንሶብኛል አይነው ከአይን ያውጣን

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před rokem

    ❤❤❤❤እሼ

  • @raheela.4140
    @raheela.4140 Před rokem +1

    😙😙😙😙😙

  • @tech-hassen1966
    @tech-hassen1966 Před rokem

    Nice family, but the camera cuts are so much destructing.

  • @user-hw1db3id9c
    @user-hw1db3id9c Před rokem

    Jbaz. MASUD. BARTA

  • @yemareshethailu533
    @yemareshethailu533 Před rokem

    Bertaln eshe........

  • @astertakluu
    @astertakluu Před rokem +1

    ወወወወወወ ንወ

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Před rokem +1

    ❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem

    ሠላምናችሁ

  • @Defend202
    @Defend202 Před rokem

    ማነው መቅደስ አርቲስቷን የመሰለው ጎጀ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem

    እሸመልካም ሠው

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326

    Ato esetu anete malet yaletawk baneda neh

  • @user-oi6vb9ni6j
    @user-oi6vb9ni6j Před rokem +1

    እዉነት ነዉ ግንለምንድነዉ እይታዉ የቀነሰዉ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před rokem +1

      አዳዲስ ስራ ስለማይሰሩነው

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +1

    😍😍😍😍😍

    • @merigalmarye7051
      @merigalmarye7051 Před rokem +1

      @ምነው እድ ተጨካከንን ደምሪኝ እህቴዋ

    • @mihrettesfa7550
      @mihrettesfa7550 Před rokem +1

      @@merigalmarye7051 ደመርኩሽ ❤

    • @merigalmarye7051
      @merigalmarye7051 Před rokem

      @@mihrettesfa7550ኣመሰግናለው የኔ ውድ😘

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před rokem

    የሼ እይታ በጣም ቀነሰብኝ ብቻ