#ምሁር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2021

Komentáře • 29

  • @nikodimossamuel5744
    @nikodimossamuel5744 Před 2 lety +17

    ለብዙ ገዳማት ምሳሌ የሚሆን ብዙ ነገሮች ያሉበት ገዳም ነው አምላክ ከጠላት አይን ይጠብቅልን

  • @nolawiztewahdotube9024
    @nolawiztewahdotube9024 Před 2 lety +9

    የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ አምና ሔጃለሁ የዛውም አካባቢ ተወላጅ ነኝ ለአለም ስላሳየህም ክብር አለን

  • @kanchlowdatesfaye6355
    @kanchlowdatesfaye6355 Před 2 lety +4

    የእውነትም ሙሁር በስመአም ደስ ስል ኡፍፍፍ በስላም ከስደት ተመልሺ ለደጁ ለመርግጥ ያብቃኝ

  • @mesiabenwe3294

    አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. ❤

  • @yaredyihenew7634
    @yaredyihenew7634 Před 2 lety +6

    ምሁር በሚገባት ቋንቋ ተገለፀች!

  • @MaregneshFantu

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před 2 lety +7

    በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሐሀዱ አምላክ አሜን በጣም ደስ ይላል እንዴት ልግለጸው ደሰ ሲል እኔ የተወለትኩበት ዞን ነው ግን እስከዛሬ ቦታ ባለ መሂዴ ቆጨኛ ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @-D.degsew

    ወይይኔ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ አመቻችቶልኝ ለማየት በጣም ነው የጓጓሁት

  • @user-qj8yq7fk1j
    @user-qj8yq7fk1j Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን

  • @kidistteklu4300
    @kidistteklu4300 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @genetemariyam3629
    @genetemariyam3629 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zortebo
    @zortebo Před 2 lety +4

    ግሩም ነው!

  • @rahelalemayehu8813
    @rahelalemayehu8813 Před 2 lety +3

    🙏🙏🙏

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před 2 lety +2

    በጣም ውብ ነው♥️♥️እናመሰግናለን

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 Před 2 lety +1

    ሔኖክ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልህ በጣም ልብን በኩራት የሚያሞቅ ገዳም ነው ያስጎበኘህን ተባረክልን መታደል ነው በእውነቱ

  • @madinamadina5191
    @madinamadina5191 Před 2 lety +1

    በረከታችዉይደረብን፡በጣምደስሚልለሌሎችምተምሳሌትየሚሆነዉ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před rokem +1

    በጣም ውብ ተፈጥሮ ያለው ቦታ ነውበደንብ ሊታወቅየሚገባ ከመስቀል በዓልጎንለጎን ቤተክርስቲያኑንማስተዋወቅ መልካም ነወ።ለአንተግንእግዚአብሔር ይስጥህ

  • @uaeuae8373

    አባቶቻችን በረዢም እድመና በመልካም ጤና የጠብቅልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይሰጠልን እሂነን የመሰለ ገዳም ሰላሳየህን የነብሰ ዋጋ ያድርግልህ❤❤❤❤❤

  • @fikeman7400
    @fikeman7400 Před 2 lety +2

    ለደጁ ያብቃን እናመሰግናለን

  • @merontesfalem4781
    @merontesfalem4781 Před 2 lety +4

    Lijinetachn astawesken ye kolo temari