/በስንቱ/ Besintu EP 24 "የአይን ፍቅር"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 12. 2022
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
  • Zábava

Komentáře • 619

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +465

    ዛሬስ ከፍቶኛል አልስቅም ውድ እህቴን በሞት አጥቻለሁ በሠው አገር መርዶ አይድረስባችሁ💔

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 Před rokem +122

    Alemayehu is the best Actor of all time👏👏👏

  • @amenenstudio82
    @amenenstudio82 Před rokem +71

    በቀልድ ውስጥ የምታስተላልፉት ትልቅ ቁምነገር የሚገርም ነው። በርቱልን እንወዳቹሀለን 😍🙏

  • @user-lr6ey2pm1n
    @user-lr6ey2pm1n Před rokem +20

    ልክ ነህ በስቱ ለዘመናት ያመከው ነገር ውሸት ሁኖ ስታገኘው ከባድ ነው ይሄው እወድሽ አለሁ ሳይከፍሽ ኑሪልኝ ስለኝ ከርሞ ይሄው የልጅ አባት ሳረገው እደማይፈልገኝ ነግሮኝ ልጅን እያሳደኩ ነው ማንም ከጎኔ ሳይሆን በስደት እናቴ እኳ አይንሽን ላፈር ብላኝ እናተ ጋ ካወራን 2 አመታችን አለፈ እህቶቸ አግኝቶ ማጣት አይካችሁ በችግራችሁ ስአት ከፈጣሪ ውጭ ማንም አይረዳችሁ እናትም ትተዋለች። ጠክሩ እህቶቸ

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Před rokem

      Ayizogn fetari yedeseta hiwot yisetesh wed

    • @aotali8812
      @aotali8812 Před rokem +1

      አይዞሽ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ ኣሜን

    • @favenyeman9192
      @favenyeman9192 Před rokem

      አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ ልጅሽን ተንከባከቢ ሁሉም ሲኖርሽ ነው የሚወድሽ

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před rokem

      አሜን በእውነቱ ከባድ ነው

    • @user-si3um2jy9u
      @user-si3um2jy9u Před rokem +3

      የኔውድ አቺይ ጠካራሴት ነሽ እኔም የልጄ አባት ትቶኝ ሄዶ ብዙዋጋ ከፍያለው ዛሬደግሞ በጣም በሚገርም ሁኔታ ሁሉም መጥፎ ሰው እዳልሆነ ያሳየኝ ባል አገባው fbነው እደውም ያወኩት ካናዳ ነው ሚኖረው አየሽ እግዚያብሄርን ስታምኚይ ሁሉም ነገር ይደረግልሻል

  • @dawitl6796
    @dawitl6796 Před rokem +22

    በአቀራረጹ በይዘቱ ምርጥ የቲቪ ድራማ። የሚገርመው ሁሉም ተዋንያን ጎበዝ እና የተሰጣቸውን ገጸ ባህሪ ተዋጥቶላችዋል፡ ፡ "በወፊ ቆመች የሬዲዪ ድራማ" በስንቱ ትልቅ ውበት እና ጣእም ሰጥቶታል። ሂሩትም "በምን ልታዘዝ ድራማ "ላይ ትልቅ ተዋኒያ እንደምትሆን መገመት ቀላል ነበር።

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 Před rokem +14

    ይህ ሲትኮም እስከአሁን ከታዩት ድንቅ ይመስለኛል።

  • @DeboraMesefen-oo1ml
    @DeboraMesefen-oo1ml Před 9 měsíci +3

    ስወዳቹ እደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiocoffee6204
    @ethiocoffee6204 Před rokem +13

    በጣም ድንቅ ሲኮትም ሁላችሁም ጥምረታችው ምርጥ ነው አሌኮ ፤ የሰፈሬ የሐረር ቀላድአምባ ምርጥ ፍሬ ነው

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v Před rokem +10

    Today’s episode is one of the best… I can’t stop laughing from start to end…..
    የአማቾቹ ንቀት ግን የበዛ ነዉ…. በተረፈ ሁሉም አሪፍ ነዉ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před rokem +14

    በጣም የሚገርም ቁምነገር ነዉ ከቀልድ የተዋዛ🙏😍

  • @danielsolomon52
    @danielsolomon52 Před rokem +6

    alex alex alex alex ምን አይነት ተዋናይ ነህ👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💥💥💥

  • @FasilWorku-el8ge
    @FasilWorku-el8ge Před 26 dny +1

    Ere basentu megna sewu❤❤😂
    ere yerute yerute😂😂 selawu desisel

  • @eyobwolelaw4462
    @eyobwolelaw4462 Před rokem +15

    ebs tv እባካችሁ ቢያንስ በሳምንት 2 ጊዜ አሳዩን በጉጉት እኮ ልንሞት ነው።

  • @elizabethkimeme7138
    @elizabethkimeme7138 Před rokem

    Thank you 💕💕💕

  • @KibnehAbebe
    @KibnehAbebe Před měsícem

    እንደ ቀልድ የምታስተላልፉት መልዕክት የሌለ ተመችቶኛል ቀጥሉበት 😍!!!!

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Ye ayen fikir eko fugera new eko hirute des metele nate aseteway ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před rokem +11

    አለማየው ይመቸኛል💚

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před rokem +8

    It is so funny! ሁሌ በጉጉት የምንጠብቀው አዝናኝ ድራማ!😅

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před rokem +7

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @aminatseid
    @aminatseid Před rokem +54

    እስኪ ዛሬ ፈታ ያለ በላይክ ያሳየኝ የመዳም ቅመሞች 🥰🥰🥰

  • @user-iv9bu9sp9g
    @user-iv9bu9sp9g Před rokem +1

    I love it ...

  • @abeman-rx7xj
    @abeman-rx7xj Před rokem

    thank you

  • @aberaabebayehu9282
    @aberaabebayehu9282 Před rokem +2

    በልጆቻችን ላይ የሚፈጥረውን ስነልቦና ጫና ተመልክታችሁ ብታስተካክሉት ለምሳሌ ልጆች ለወላጆቻቸው የሚመልሱትን ወልጋዳ ንግግር ፣ ወላጆችን አንድን ልጅ በትምህርት ደካማ እያሉ በተደጋጋመ መልክ ማንቋሸሽ፣ የዐይን ፍቅር የትላልቅ ሰዎች አጀንዳ እንጂ የልጆች አጀንዳ መሆኑ አነጋጋሪ ስለመሆኑ…ወዘተ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před rokem +3

    ayeee Besintu
    የምታስተላልፉት ትልቅ ቁምነገር ነው;; Thank you

  • @AbdhulAbdhul-vr7vp
    @AbdhulAbdhul-vr7vp Před měsícem +1

    በጣም አዝናሸል ፐ እህትሽ ዘሬ ሞተ ነው ፊልም ምትከተተይው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +1

    ጥሩ አመለካከት ነው

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před rokem +5

    በጣም ነው የምታዝናኑኝ በርቱ

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 Před rokem

    Wow Best 👍

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +7

    አህለን የኔ ፈገግታዎች በርቱ 😂😂😂😂🙈🇪🇹🕊🇪🇹💖💖💖💖💖

  • @melem7926
    @melem7926 Před rokem

    Love you guys

  • @melatabreham5423
    @melatabreham5423 Před rokem +5

    የሰኔ ግርግር ተመችቶኛል

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Besetuye betam new mewedek ❤️❤️❤️❤️hiruten samelegn

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +1

    ነፍሷን ይማር አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያጽናሽ

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem +3

    ሽበት ማለት ሺ ውበት ነው ።ብዙዎች ወንዶች ቀለም ባትቀቡ እንላለን። ሴቶችም ብንሆን ባንቀባ ምክንያቱም ቅልም ቀለም ጎጂ ነው ።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem +1

    በጣም ትምርህት ነው ሰወዳችሁ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 Před rokem

    Abebech ፈጣሪ ያፅናሸ

  • @mazajant8732
    @mazajant8732 Před rokem +1

    ዋውውውው አደኛ 👍👍👍

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 Před rokem +1

    እያሰቀችሁን ቁም ነገር የምተስጨብጡን ነፊ አመት ኑሩልኝ

  • @AkliluEndeshaw
    @AkliluEndeshaw Před 8 měsíci +1

    My lave

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 Před rokem

    ህፃኑ እራሱ አንደኛ.. ሁላቹም አንደኛ ናችሁ።

  • @yoseftakele3529
    @yoseftakele3529 Před rokem +7

    ማነው ግን የመረጣችሁ! ሁላችሁም 1ኛ....መስኪ እና አሌክሶማ በቃ ፍቅር እኮ ናችሁ

  • @zufanbedru8530
    @zufanbedru8530 Před rokem +1

    betam gerum wow

  • @atsedegashaw7286
    @atsedegashaw7286 Před rokem +1

    Yesilku meatiria aye besintu

  • @wondubtbt6367
    @wondubtbt6367 Před rokem

    keretsaw yastelalll tirat yelewm

  • @ayalkibutware-el3my
    @ayalkibutware-el3my Před rokem +1

    Besintu is the best actor🎉

    • @mohammedomar9178
      @mohammedomar9178 Před 6 měsíci

      I know about it. I never are they working holiday Baku. Could you find the antibiotics? Zombie Hansen Heather.

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před rokem +1

    ትችላላችሁ ❤️❤️❤️ በስትቱ❤️❤️❤️

  • @daneiljon3838
    @daneiljon3838 Před rokem +15

    ሙሌ አንደኛኛኛኛኛኛ😂😂😂😂😂

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    ምርጦችዬ

  • @ZazmAli
    @ZazmAli Před rokem +4

    የዛሬዉ ይለያል በሳቅ
    ልሞት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-uz6fr1ej7n
    @user-uz6fr1ej7n Před rokem

    አላህያፅናናሺ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem +2

    ጋብቻ ጥሩ ነው ።

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem +24

    😂😂😂በሳቅ ጀመርኩት

  • @user-wo6fv5if1o
    @user-wo6fv5if1o Před rokem +1

    I ❤Besnuti❤❤❤

  • @muletube30
    @muletube30 Před rokem +1

    selame le ethiopa nu gora belu

  • @weyzendero
    @weyzendero Před rokem +2

    Astemari new, bertu

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 Před rokem +5

    በዝዬ ዘፈኑ በጣም አሳቀኝ

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem

    በርተልኝ ትልቅ ትምህርት ተምሬ አለሁ

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 Před rokem

    ባልውቅሽም እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ በርቺ

  • @alberteinstein6646
    @alberteinstein6646 Před rokem +5

    U guys are killing me 🤣 🤣 🤣 🤣 🤣 🤣 😁😁😁😁😁😁😁 Alex keep it up!

  • @uniquetibebuteka7666
    @uniquetibebuteka7666 Před rokem +1

    አሌክሶዬ ምርጥ ስራ ነው። ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን የተውኔት ቀንድ ነህ

  • @azebmasresha8571
    @azebmasresha8571 Před rokem

    Good

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +1

    እንኳንሰላም መጣችሁ

  • @supperawesomechannel5374

    Alex aletechalem nice 👍

  • @Mom608
    @Mom608 Před rokem

    Thank you 🙏🏾😅😅

  • @osmanaskerhate3
    @osmanaskerhate3 Před rokem +1

    ሀሙስ ሁሌ በጉጉት የምጠብቀው በስንቱ ድራማ ይመቸኛል

  • @geniguesh2328
    @geniguesh2328 Před rokem

    ፍጣሪ ያፅናሽ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +1

    ዛሬ ደብሮኝ ነበር እናተን ሳይ ፈገግ አልኩኝ ቀኔን አድምቁልኝማ🙏🥰🥰🥰

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 Před rokem +5

    2002 ጥር 13 ሐሙስ ነበር የዋለው
    ማክሰኞ በ 11 ነበር የዋለው
    ሒሩቴ ና በሴ የተጋቡት የዛሬ 13ዓመት ነው ለጓደኛው ባለፈው ሲነግሩት ሰምቻለሁ በሴ ጋሼ አውቆ ነዉ 😂😂😂

  • @zainabmanama3111
    @zainabmanama3111 Před rokem

    አይዞሽ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem

    ወይ በስንቱ በርቱልን

  • @belayhuntadesse9117
    @belayhuntadesse9117 Před rokem

    WOW

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Před rokem

    ይመቻችሁ

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 Před rokem +20

    ውይኔ የአይን ፍቅር

  • @batimedia7364
    @batimedia7364 Před rokem

    Wow

  • @ethiopiabookforum
    @ethiopiabookforum Před rokem +1

    በስንቱ አሪፍ ሲትኮም

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 Před rokem +1

    የእይን እይባልም ፣ "የ ዓይን ፍቅር " መቼም የእፃፃፍ ጉዳይ አልቆለታል
    ኧረባካችሁ ተስተውሎ ይኑራችሀ. !!!!********

  • @missyabrahdm6778
    @missyabrahdm6778 Před rokem

    Weye besenet

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    Aie besntu eyeeeeeeee tyaqaw yqrbh edlegna neh afsehal !!!!!!

  • @dadebodadebos6508
    @dadebodadebos6508 Před rokem +2

    ሄኖክ:ያይን ፍቅር :ጣጣ አመጡ😆😆😆

  • @direbsalam6815
    @direbsalam6815 Před rokem +1

    ❤️❤️❤️❤️🌹

  • @natanabebe6912
    @natanabebe6912 Před rokem

    Hiwot is the best actor

  • @St_xenox
    @St_xenox Před rokem

    Weye berke berke

  • @youtub5746
    @youtub5746 Před rokem +2

    ከዝህ የትዳር ዘይብን ይማሩ ማሬ ፍቅር ብቻ በለው ከሚብላጠጡት አትሽወዱ የትክክለያ የ ትዳር ሂወትን እያሳያችሁን ነው እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 Před rokem

    Meskiwa

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem +6

    አሌኮ መሲ ሙሌ💛

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před rokem +3

    ዉዶችየ መጣችሁ የአይን ፍቅር ሂሩቴ ትግስትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @sirajtahir7921
    @sirajtahir7921 Před rokem

    አይይይይይይ በስንቱ !

  • @ancientethiopia
    @ancientethiopia Před rokem +3

    ትዝ ይልሃል ለመጀመሪያ ጊዜ እናትህን ሳያት 😁

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před rokem +6

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ :(ቂቤሽ ይገማል አልኴት) አቤት ትወና ሁላችሁም የተዋጣላችሁ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem +8

    ከንቱ ማለት ሙሉቀን ነው ጅላጅል😂😂ጭራሽ የምታሳልፉትን ጊዜ ልየው አላለም ሙሌ😂😂

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před rokem +4

    በስንቱዬ አንተ ድግሞ አስተናጋጅ መስለሃል ተመችቶኛል😂🙈😂

  • @diboradawit9028
    @diboradawit9028 Před rokem

    Yezendro sew yeayni fqri sayhon bebr new miwedut wshetam nacho besntuye

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Před rokem +5

    😂😂😂😂ወይኔ ይሄ ትንሽየልጂ ሢመቸኚ

  • @juharajunedin2662
    @juharajunedin2662 Před rokem

    Ayzosh ihitalem berchi hulachinim wedezaw new

  • @kaledetube396
    @kaledetube396 Před rokem +1

    ተዝናናሁ የምር

  • @monamon2574
    @monamon2574 Před rokem

    አይዞ ሽ እህቴዋ ያረብ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před rokem +1

    የመጨረሻ ምርጥ ድራማ እንዳንድባለትዳሮችን ያነቃቃል😅😅😅😅

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Před rokem

      የመጨረሻውን አልሰማንም የሆነ ቤት ጋር .......ብሎ ስታክ አረገ ምን ሆነ😅😅😅😅😅😅

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +2

    አይ በስንትዬ የኔ አዝግ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ