Video není dostupné.
Omlouváme se.

/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 02. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 527

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i Před 5 měsíci +223

    ፍትህ ለዝቋላ ገዳም አባቶች 😢😢😢😢ሀገራችንን በምህረት አይኑ እንዲመለከትንን ሁላችንም በየ ሀይማኖታን ወደ ፈጣሪያችን እንጩህ 😥😥😥😭😭😭🙏🙏🙏

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 5 měsíci +315

    ይችን ይምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፈጣሪ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před 5 měsíci +142

    መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰለምና ፍቅር

    • @user-ze8qn9py6o
      @user-ze8qn9py6o Před 5 měsíci +2

      አሚንንንን

    • @user-pf8bw7nz1r
      @user-pf8bw7nz1r Před 5 měsíci +1

      አሚን

    • @Afd-no9lv
      @Afd-no9lv Před 5 měsíci +1

      አሚን❤❤❤❤❤❤ያረቢ

    • @ToyebbMohmed
      @ToyebbMohmed Před 5 měsíci +2

      አላሁመሶሊ አላሙሀመድ

    • @AminaAli-tv7ou
      @AminaAli-tv7ou Před 5 měsíci +3

      አሚን አላሁመሶሊ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ ❤❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Před 5 měsíci +492

    የ በስንቱ አድናቂወች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 5 měsíci +83

    "አትንገር ብዬ ብነግረው አትንገር ብሎ ነገረው" ነበር እኮ የዚህ ክፍል ርእስ መሆን የነበረት:: 😂😂😂

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 5 měsíci +39

    እፍፍፍፍ በሳቅ ነዉ የሞትኩት የበሰንቱ ቆፍረሸ የቀበርሸዉ ማለት ነዉ😂😂😂😂😂
    በርቱ በጣም ደስ ይላል👍👍👍🤣🤣🤣🤣❤❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Před 5 měsíci +72

    አይ በስቱ 😂😂😂😂 ዘና አረጋችሁን ማነው እደኔ የተዝናናው

  • @user-ze8qn9py6o
    @user-ze8qn9py6o Před 5 měsíci +51

    አሰለም አለይኩም ያጄማ ለታላቁ እሮመዳን አላህ በሠላም ያድርስን ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን ቤተሠቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን

    • @hayatabdu9615
      @hayatabdu9615 Před 5 měsíci +2

      አሜን ያገልቢ❤❤❤

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 Před 5 měsíci +1

      ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ
      አሚንንንንን ❤❤❤

    • @user-kd2dj9sp1k
      @user-kd2dj9sp1k Před 5 měsíci +1

      ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሜንንንንን

    • @hgzzzs3422
      @hgzzzs3422 Před 5 měsíci +1

      አሚን😊

    • @user-by9xn7tz4b
      @user-by9xn7tz4b Před 5 měsíci +2

      አሚሚንን ያርብ

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud Před 5 měsíci +79

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚኖሩ እህትና ወንድሞቻችን ፍትህ😢😢

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 5 měsíci +141

    የበስንቱ ድራማን ምታዩሁሉ ስላም ፍቅር አንድነት ይስፍንባቹ❤❤❤❤

  • @user-dx4uj7cx3o
    @user-dx4uj7cx3o Před 5 měsíci +164

    እስቲ ደስ ይበለኝ Like አድርጉኝ 🥺😭

  • @M-eb4rn
    @M-eb4rn Před 5 měsíci +39

    ፍትህ ሰኡዲ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢

  • @user-cp8ff2po3b
    @user-cp8ff2po3b Před 5 měsíci +57

    አህለን/ሙስሊም,እህቶቸ እረመዳን ከሪምእንኮንአደርስን፡ብያችሁአለሁ አህለን❤❤💫⭐🌜🌙💫 رمضان كريم

    • @Muna336
      @Muna336 Před 5 měsíci +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 Před 5 měsíci +1

      እንኳንአብሮአደረሰን❤❤

    • @zainabsaeed7361
      @zainabsaeed7361 Před 5 měsíci

      እኳንአብሮ አደረሰን ውደ🎉

    • @AbdulKareem-qc1id
      @AbdulKareem-qc1id Před 5 měsíci

      ኡከን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤ አለሀምድልለህ

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před 5 měsíci +14

    ሁላችሁም ምርጥ አክተር ናችሁ ወይኔ በስንቱ በሳቅ ነው የሚገለኝ እውነተኛ ጋዜጠኛ

  • @NARDOSBIRHANU-wm1ed
    @NARDOSBIRHANU-wm1ed Před 5 měsíci +28

    ሂሩቴ እንኩዋን ደስ ያለሽ በእውነተኛውእርጉዝም ነሽ ቡዬ አስባለሁ ያርግልሽ ወደወድራማ ተቀየረ እንጂ ወደፊት ምናየው ይሆናል .... አሌክስ በጣም ነው ያሳከኝ ኑርልን😊

  • @AkA1habesha
    @AkA1habesha Před 5 měsíci +49

    Today's sitcom was one of the best ever 😅😂❤🎉👉🏆🥇👈👍📌💯💥

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 5 měsíci +31

    አስረገዝኩሽ በቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅አላለም አየ በስንቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xy9qv7qh3j
    @user-xy9qv7qh3j Před 5 měsíci +12

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው የዚህ ሁሉ አስገራሚ ታሪክ ባለቤት እንድንሆን ያስችለናል ብለን እናምናለን

  • @user-wm4lg3he8n
    @user-wm4lg3he8n Před 4 měsíci +6

    ሂሩቴን እና የበስንቱ አድናቂዎች እስኪበ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před 5 měsíci +13

    አትንገር ብዬ ብነግረዉ አትንገር ብሎ ነገረዉ ነዉ ጨዋታዉ

  • @MichuMO
    @MichuMO Před 5 měsíci +42

    በቃ ትችላላችሁ
    ዛሬ በሳቅ እራታችን አቋርጠን ተኛን

  • @elsaezewali3426
    @elsaezewali3426 Před 5 měsíci +4

    በእውነት እሄ ድራማ ሙሉ በሙሉ በእውነት የተሞላ ነው እሚገርመው እሄ አይነት ምስጥር እኔ በማውቀው ሰው አይቻለሁ ሰውየው የሆነ እቃ ለመግዛት ገብያ ወጦ ሌላ ሰው በዚያው በሬ ግዛልኝ ይልና ብር ሰጠው ከዛ ገቢያ ሳይደርስ ብሩ ጠፋ ከዛ በጣም ተጨናንቆ ስለነበር ጭንቀቱየቀለለ መስሎት ለሚወደው ጓደኛው በምስጢር ገንዘቡ መጥፋቱን ነገረው ።።ከዛም የነገረው ጓደኛው።ደግሞ ለቅርብ ወዳጁ ነገረው አያለ እያለ ወሬው ተስፋፋ

    • @user-bs7ge1cm3n
      @user-bs7ge1cm3n Před 3 měsíci +1

      ኙኑዩተዕኼውዕነነፖካነውነነፕተዝነ ዱፕተዕተ ውነ ነተዕነጽተዕነፕኙጭኙኸነ

  • @siyabongakhabeni4985
    @siyabongakhabeni4985 Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ያስባት

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 5 měsíci +19

    ወይ በስቱ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 5 měsíci +4

    ወይ በስንቱ ስወደውኮ❤❤❤

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 Před 5 měsíci +11

    በጣም እንወድሻለን እናደንቅሻለን ቆንጆ ነሽ ግን ጊዜ ሳያልፍ በእውነተኛው ህይወትሽም አስቢበት ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 Před 5 měsíci +2

      ኧረ ባለ ትዳር ናት የልጆች እናት ነች

    • @Ayehut
      @Ayehut Před 5 měsíci +1

      እረ አይደለችም 😂​@@SuleymanAli93

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 Před 5 měsíci +12

    መስከረም አበራ ጀግና የጀግና ልጅ

  • @isacluvadiluv7953
    @isacluvadiluv7953 Před 5 měsíci +3

    Thank you so much to all the crews for making this funny, entertaining show. God bless!!

  • @jerryget47
    @jerryget47 Před 5 měsíci +4

    the only sitcom that respects it's audience kudos to the crew🙏🙏

  • @ajebushanteneh6515
    @ajebushanteneh6515 Před 5 měsíci +10

    ሃሎ ቅጥዌ😂😂😂

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Před 5 měsíci +6

    የ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን በ ገዛ ሀገራችን በ ገዛ መግስታችን ለ መስማት የ ሚዘገንን ግፍ ያ አላህ ያተን ፍርድ ቅርብ አርገው ኡፍፍ ልባችን ደማ😢😢😢

  • @biniyamfisseha1096
    @biniyamfisseha1096 Před 5 měsíci +5

    probably one of the top 3 episodes, I've ever watched. I was throwing my pillow, rolling in my bed, and crying of laughter. Continue the Great Work!!!!

  • @kirosbirhan5134
    @kirosbirhan5134 Před 5 měsíci +12

    በስንቱ ከመጨነቅ የእኔ በስንቱን ቀልድ መስማት ይሻላል :: ሃሳቤን የሚትጋሩ ላይክ (Like) አድርጉ::😎

  • @user-jf9rj6vr3n
    @user-jf9rj6vr3n Před 5 měsíci +8

    በጣም ደስ ነው የሚለው ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 5 měsíci +10

    ፔሪዴ ፔሪዴ😂😂😂😂 አይ በስንቱ የዛሬው ልዩ ነው

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 3 měsíci +2

    በስንቱን እንዴት እንደምወደው ማርያምን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 5 měsíci +4

    የበስንቱ አድናቂ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 Před 5 měsíci +13

    Hi , Besintu and family, you people are doing good job keep it up.

  • @mohammedmohammed-qg1xq
    @mohammedmohammed-qg1xq Před 5 měsíci +5

    ሁለት ነው ደግመ ያየሁት በሲዬ ትችላለህ ለሳምንት የሚበቃኝ ሳቅ ነው ያሳካኝ😂😂😂😂😂😂

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před 5 měsíci +11

    I love this show ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 Před 5 měsíci +7

    በስዬ ላንተ ስል ሳምንቱ አመት ሆነብኝ ምን አለ በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆን❤❤❤❤

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Před 5 měsíci +13

    የዋጫው ጉዳይ ገለታ ምን ይለው ይሆን ! በቀጣይ ሳምንት

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 5 měsíci +6

    ማርገዝ እንፈልጋለን😂😂😂😂😂 ወይ በስንቱ😂😂😂በእርግጥ እኛ ማርገዝ 😅😅😅እንፈልጋለን የቀለጠው መንደር😂😂😂

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 Před 5 měsíci +5

    "እንደው ምን ላድርግልህ በስዬ ' ኪስህ ያፈራውን ገለታ"😂😂😂

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 5 měsíci +5

    አትንገር ብሎ መንገርእ ሆድ ያልቻለውን ነገር አትንገር ብየ ብነግረው አትንገር ብሎ ነገረው 😅😅😅😅😅

  • @user-cu5fc9el3w
    @user-cu5fc9el3w Před 5 měsíci +14

    😂😂😂 yeselam ambassador part I can’t 😂😂😂😂

  • @hwhw3510
    @hwhw3510 Před 4 měsíci +2

    አትንገር ብሎ ቢነግረዉ አትንገር ብሎ ነገረዉ አሉ አይ በሱዬ😂😂😂😂

  • @malkolmkulibali6310
    @malkolmkulibali6310 Před 5 měsíci +9

    ህፃን አይባልም ታዳጊ ዳግም ነው የሚባለው

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 Před 5 měsíci +6

    ካለፈቀደ ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድነወ❤❤

  • @MuluBekele-fl1fr
    @MuluBekele-fl1fr Před 5 měsíci +6

    በስንቱ እንዃን ደስ አላቹ🎉❤

  • @Saeda263
    @Saeda263 Před 5 měsíci +5

    ወይ በስቱ አልቦዘንም አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seideshetu5677
    @seideshetu5677 Před 5 měsíci +10

    ዋው የዛሬው ምርጥ ነው❤❤❤

  • @jerusalemkule8831
    @jerusalemkule8831 Před 5 měsíci +6

    ወይኔ በስንቱ ገዱልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk Před 5 měsíci +11

    የስፍሬ ልጅ እዝው ሳዑድ የታኛችባት ሞታ አደርቺ የሚተውቁ ከላቹ ከዚህ ውደ ኢትዮጵያ ኤራሳው ይሄዳል ውይ 😭😭መልሱልኝ

    • @mommom3462
      @mommom3462 Před 5 měsíci +1

      ነፍስ ይማር😢😢😢

    • @hayatabdu9615
      @hayatabdu9615 Před 5 měsíci +5

      ወይኔ እዴት ታማነበር ድገት ነው አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ላገራችን ያብቃን ያያያረረብብብ

    • @hayatabdu9615
      @hayatabdu9615 Před 5 měsíci

      አወይቻላል ግን እደከፊሎቿ ነው

    • @user-jj3hr5dj5c
      @user-jj3hr5dj5c Před 5 měsíci

      አለህ ይማራት አይቻልም እዘው ነው ምትቀበረው ወደ ሀገር ለማስገባት በጣም ቦዞ ብርነው ሚጠዬቁት አይዞሽ

    • @FatemahadamOmhamodeh
      @FatemahadamOmhamodeh Před 5 měsíci

      የት ነው ስፈሩ መቸ ነው 😢

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Před 5 měsíci +6

    አይ በስንቱ ቆይቶ ነው አማረኛ የሚገባው ቀረ አረገሽ ማለትነው🤰ከማ 😂😂😂በሳቅ

  • @AsabuAbebe
    @AsabuAbebe Před 5 měsíci +8

    ቶሎ ባያልቅ ቶሎባያልቅ ጥሩ ነው

  • @user-hd4im1lt9j
    @user-hd4im1lt9j Před 5 měsíci +2

    👍👍👍👍👍

  • @SurprisedHammerheadShark-ed7dr
    @SurprisedHammerheadShark-ed7dr Před 5 měsíci +4

    ይመቻችሁ አሪፍ ድራማ ነው።❤❤❤😊😊😊

  • @user-zf7pk5sz1e
    @user-zf7pk5sz1e Před 5 měsíci +5

    በስንቱ❤❤❤ ስውድህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-cy8ir9qc3g
    @user-cy8ir9qc3g Před 5 měsíci +9

    የፍቅርነው❤❤❤❤❤ምወዳቸውበእውነት

  • @SeydYmam-py9fh
    @SeydYmam-py9fh Před 5 měsíci +9

    ፍትህ በሳኡዲ አረብ ሀገር እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖች😢

  • @user-gk4xh9ik5o
    @user-gk4xh9ik5o Před 5 měsíci +7

    ጎበዝ ተዋናይ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 5 měsíci +5

    በስንቱን ያላችሁ እስኪ በ like እንያችሁ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 5 měsíci +4

    በስቱ 😅😅 የሳቄምንጭእኮናችሁ❤❤❤

  • @Behame1
    @Behame1 Před 5 měsíci +3

    This is good one 😊

  • @merrypam1376
    @merrypam1376 Před 5 měsíci +7

    የዛሬው ደሞ ይለያል 😂😂😂

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 5 měsíci +8

    አይ በስንቱ ከማ አላለም ያንተስ ከፋ😂😂😂 አስረገስኩሽ በቃ 😂😂😂ወንድ በስቱ😂😂😂

  • @Konjitkichan
    @Konjitkichan Před 5 měsíci +8

    አስረገዝኩሽ በቃ😂

  • @semiraali6833
    @semiraali6833 Před 5 měsíci +1

    ኧረ ፍትህ ፍትህ በስርቤት ለሚሠቃዩ እህት እና ወድሞቺችን😢😢😢😢😢

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před 5 měsíci +18

    እየሱስ ጌታ ነው❤

    • @user-ub9nh4dx7g
      @user-ub9nh4dx7g Před 5 měsíci

      😂😂 nbiey new yem gata new😂😂

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 Před 5 měsíci

      @@user-ub9nh4dx7g እሱ የናንተ ነው የኛ ግን ጌታ ነው።

    • @Fano_heroism24
      @Fano_heroism24 Před 5 měsíci

      ​@@uaedxb6960So what?

    • @husnaali3171
      @husnaali3171 Před 5 měsíci

      Ayidallem attisasachi

    • @husnaali3171
      @husnaali3171 Před 5 měsíci

      Majamaria ewunatun lamawaq mokiri

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Před 5 měsíci +6

    ፔሬዴ ፔሬዴ😂😂😂አይ በስንቱ

  • @erkeselamasefa7239
    @erkeselamasefa7239 Před 5 měsíci +2

    The best scene ever❤😂😂😅😅

  • @amentezera5259
    @amentezera5259 Před 5 měsíci +3

    ወይ የህወት ቢሽክሊሊት 😂😂😂😂👏👏👏👏👏👍

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 5 měsíci +3

    አይ በስንቱ እንዳትናገር ብዬ ብነግረው
    እንዳትናገር ብሎ ሒዶ ነገረው አሉ😂
    አሠራጨላት ሚስጥሩን ሒሩት😀😀

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j Před 5 měsíci +5

    ሁሉንምበሚስጥረአዳረሱት😂😂😂😂😂

  • @user-km5qh2tn4x
    @user-km5qh2tn4x Před 5 měsíci +1

    በስንቱ አድናቂት ነኝ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @user-eb6mn8tw6k
    @user-eb6mn8tw6k Před 5 měsíci +7

    yesew lij be hiywet bisklilit lay......................................🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 5 měsíci +3

    Besentuachin yemaybegeh endeh yikeded tekededkew iko 😆😆😆😆❤❤👍

  • @yenesewtiruneh4215
    @yenesewtiruneh4215 Před měsícem +1

    wow love u guys

  • @AbenezerKetema-ii2xe
    @AbenezerKetema-ii2xe Před 28 dny

    በስንቱ እና ሂሩቴ የተዋጣላቸው ልብ አንጠልጣይ ሳቢ ማራኪ አስደሳች አርቲስቶች ናቸው ።

  • @betsinat
    @betsinat Před 5 měsíci +2

    ዛሬ የዳሰሳችሁት የሀበሻን ቋሚ ችግር ነው 🙏በርቱ 💫

  • @Nesru23
    @Nesru23 Před 5 měsíci +6

    😂😂😂 ወይኔ በስንቱ ቤት ያለ ጉድ

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 Před 5 měsíci +1

    Besintu ke Ethiopia show betam eyazinana yemiyastemir new derasiwochum acterochum endayikuwaret betam begugut yeminitebikew lijoch saykeru yemiyayut new. Bertu, good job!!

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Před 5 měsíci +6

    ሚስጥር ከባለቤቱ ካለፈ ሚስጥር መሆኑ ይቀርና ሀገራሚዊ ይሆናል ማለት ነው😔😔

  • @user-gi7zo1ub8o
    @user-gi7zo1ub8o Před 5 měsíci +1

    who love በስንቱ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-hb6tv5px3s
    @user-hb6tv5px3s Před 5 měsíci +4

    Ayi besetu 😂😂😂😂😂❤❤❤ wuset eko nek

  • @emawayisheshetu7813
    @emawayisheshetu7813 Před 5 měsíci +1

    እስኪ የበስንቱ ወዳጆች👏👏👏

  • @SamiMan-ry6go
    @SamiMan-ry6go Před 3 měsíci +2

    Ye hieruta adenaki esti like

  • @solocmc
    @solocmc Před 5 měsíci +2

    My goofy uncle Besentu
    Much love

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 Před 5 měsíci +6

    ወየው አቶ ቅጥወይ 😂😂😂😂😂

  • @mahletbekele1070
    @mahletbekele1070 Před 5 měsíci +1

    በስንቱ ድራማ ከማዳሜ ስጣላ መፅናኛዎቼ ስለሆናቹ አመሰግናለዉ

  • @sebletadesse6223
    @sebletadesse6223 Před 5 měsíci +3

    ወይኔ በስንቱ አቆሰልከን እኮ

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 Před 5 měsíci +1

    በስዬ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂

  • @wediweyinking
    @wediweyinking Před 5 měsíci +3

    i can't stop 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-sx8if7ed5z
    @user-sx8if7ed5z Před 5 měsíci +1

    የሚገርም ነው።😂😂😂😂😂😊😊

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w Před 5 měsíci +2

    Bravo

  • @serkalemchere3056
    @serkalemchere3056 Před 5 měsíci +1

    አይ ወንዶች አስረገሽኩሽ በቃ አላለም😂😂😂😂

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 5 měsíci +1

    አትንገር ብዬ በነግረው እንዳትነግር ብሎ ነገረው 😂😂😂😂😂አይ በስንቱ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před 5 měsíci +4

    አስረገዙሽ አይደል😂

  • @R.A52
    @R.A52 Před 5 měsíci

    አስረገዝኩሽ ማለት አላለም😂😂😂ወይ በስንቱ