ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ከአንድ ቤት አራት ቤተሠብ አለቁ ሁላችሁም ተጠንቀቁ 😥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ከአንድ ቤት አራት ቤተሠብ አለቁ ሁላችሁም ተጠንቀቁ 😥

Komentáře • 561

  • @user-hu9kw3eo1p
    @user-hu9kw3eo1p Před 2 měsíci +24

    አወ፣ድሮ፣ጂዳ፣ከጀበና፣ውስጥገብታ፣ቡናአፍልተው፣ሲጠጡ፣ሙተዋል

    • @Samira-lw1ch
      @Samira-lw1ch Před 2 měsíci +2

      አይዋ እኔም ሰምቻለሁ አሏህ ይጠብቀን😢

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před 2 měsíci +4

      አዎ ወላሂ እኔም ልኮምት ነበረ ደግሞኮ እደማትረባ ቤተሰብም ይነግሩናል ሲጀመርም ስጠላት

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci +1

      አሠላሙ አለይኩም. ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ. እህቶቸ. ደምሪኝ. ጀማሪነኝ❤❤

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ. እህቴ ደምሪኝ

    • @user-fn7ub4wi5s
      @user-fn7ub4wi5s Před 2 měsíci

      እ አኡዙ ቢላህ እኔ ቀርጮ እደሆነች ነው የማውቀው መርዝ እደለላት እናተ ደሞ ሰው ትገላለች ነው የምትሉት ያሳትር

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h Před 2 měsíci +36

    😥😥😥😥😥😥😥እኛ ቤት አለች ባለፈው ገብታ ኩሽና እነሱ የሉም ነበር እስኪመጡ ቁጭ ብየ ጠብቄ አስወጡዋት ወላሂ ማታ ማታ ይወጣሉ አላህ ከሸሩዋ ይጠብቀን ያረብ

    • @user-jl2hw6ox5z
      @user-jl2hw6ox5z Před 2 měsíci +6

      ከክፍላችን ትገባለይ አላህ ይጠብቀን የአላህ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před 2 měsíci +2

      ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይህ ራጅአዑን አርር እዚህ ቤት ሞልታል ስፈራ ቸው ግን አይባሉም አለቺ መዳም

    • @ZeynebZeyneb-ng3ms
      @ZeynebZeyneb-ng3ms Před 2 měsíci +2

      አላህ ነጃህ ይበል😢

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @oumerali-mf6wt
      @oumerali-mf6wt Před 2 měsíci +1

      ለምን አገሊትም.

  • @hekmatahmed3483
    @hekmatahmed3483 Před 2 měsíci +11

    ያረቢ ወላሒ እኔ እምሠራበት ቤት ሑሉም ቦታ አለች አይይይ አላሕ ይጠብቀን ያረቢ😢😢😢😢😢 ሞቴን በሐገሬ አድርግልኝ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

    • @bintahmed6655
      @bintahmed6655 Před měsícem

      አሚን😢 እኔ እራሱ ወላሂ አዛ አደረገን

  • @EmanA-se5mr
    @EmanA-se5mr Před měsícem +4

    መገንኔ አላህየ አተጠብቀኝ እኔነኝ አድቀንየምሞተው ቤትሙሉ ናቸው ወላሂ አሉ በየቃው በየልብሱ ውስጥ አይድሌ 😢😢😢

  • @vsdghdryi9136
    @vsdghdryi9136 Před 2 měsíci +23

    ያአላህ አላህ ይጠብቀን እጂ ወላሂ እኛጋ አሉ 😢

    • @user-jl2hw6ox5z
      @user-jl2hw6ox5z Před 2 měsíci +4

      አወ አሉ አሁን ጭራሽ ሙቀቱጋ ሞልተዋል

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @MedGasawi-zx4fh
      @MedGasawi-zx4fh Před 2 měsíci +1

      ❤WHRMS😂❤

    • @tamirahmed3513
      @tamirahmed3513 Před 2 měsíci

      እኔም ጋር አሉ አላህ ይጠብቀን

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před měsícem

      ​@@ሪምዋአለይኩም ሰላም

  • @KairiyaAbdulkader
    @KairiyaAbdulkader Před 10 dny

    አናሊናሂ ወኢና ኢለሂ ረጂኦኝ

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 Před 2 měsíci +7

    አቤቱ ፍጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን እኔጋማ ብዙ ናቸው ኩሽና ውስጥ ፍጣሪ ይጠብቀን

  • @hawahawa8164
    @hawahawa8164 Před 2 měsíci +10

    ብዙ ገድያለሁ እኔም ግን እሚገል አይመስለኝም ነበር የአላህ😢😢😢

    • @user-by8ro9nl9g
      @user-by8ro9nl9g Před 2 měsíci +3

      ግደይ አጂር አለሺ ወላሒ ነብያችኝኝ እደገሎቸው መርታ ያሳየችው ይቺናት ገደያት😢 ብታይ ቀን በቀን ነው የምገለው ግን አያልቁም 😂😂

    • @Hayu-tx9fj6dz2q
      @Hayu-tx9fj6dz2q Před 2 měsíci +6

      ኢብራሂም አለይ ሠላም በሣት ሢቃጠሩ ከዛ ከዚ እያለች እሣቱን ሥታቀጣጥል ነበረ የሠማሁት ብቻ መገደሏ አጅር አለው

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před 2 měsíci

      ​@@Hayu-tx9fj6dz2qማለት? እንስሳትም ካፊርና ሙስሊም ኣለ የሚባለው እውነት ነውዴ?

    • @Hayu-tx9fj6dz2q
      @Hayu-tx9fj6dz2q Před 2 měsíci +2

      @@hayatteshome573 የተረገመች እንሠሣ ነች ልክ ሸረሪት መግደል እንደማይቻል ሁሉ ይችን መግደል ደም ጥሩ ነው

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před 2 měsíci

      @@Hayu-tx9fj6dz2q ይገርማል

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd Před 2 měsíci +15

    አላህ ከእንደዚህ ድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቅን ። 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ጀምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @user-yu3sw4es6z
      @user-yu3sw4es6z Před 2 měsíci

      አሚንንንንንንንንንንንንንያረብ

  • @user-yy4zg7dc7w
    @user-yy4zg7dc7w Před 2 měsíci +8

    ኢናሊናሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን

  • @user-ii9ev3lq7y
    @user-ii9ev3lq7y Před 2 měsíci +4

    ኢነኢሊላሂ ወኢነኢሊላህ ራጅኡን ያአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
    አወ ወላሂ ብዙአለ

  • @FatmaA-zh5lw
    @FatmaA-zh5lw Před měsícem

    አላህ ይጠብቀን እኛጋ በጣም ብዙ አሉ ያረብ

  • @MadinaPlus-rt2fn
    @MadinaPlus-rt2fn Před měsícem +2

    እኔ ጋር አሁን ላይ ሙቀቱ ነው መሰል ሞልተዎል ትናንሽየ ናቸው😢😢😢😢ሳገኝ እገላቸዎለሁ😮😮😮😮

  • @user-js9qj1ff1v
    @user-js9qj1ff1v Před měsícem +2

    አው ወላሒ እኔጋ አሉ ብዙ ናቸው በማድቤት አሉ በሙቀት ወደ ቤት ይገባል😥😥😥😥😥

  • @FgsIsjd
    @FgsIsjd Před měsícem +1

    ያረቢ እኔጋር ብዙ አሉ ግን በጣም እፈራለሁ ለመግደል አላህይጠብቀን

  • @Hayat-uh8pw
    @Hayat-uh8pw Před 2 měsíci +6

    ወይኔ ሞልተዋል እኔ የምሠራበት አሉ የአላህ እሡ ይጠብቀን ያረብ ትናከስ ይሆን የምታቁ ኡፍ ስፈራቸውኮ

    • @user-do2hb4mt1u
      @user-do2hb4mt1u Před 2 měsíci

      አተናከስም ግን መርዝ አለተ የመግል

    • @fatumaesmael1450
      @fatumaesmael1450 Před 2 měsíci

      ኧረ ወላሂ ከኔ ክላስ አለች ግን ዛራ ስራ ልወጣ ነዉ ስራ በመዉጣቴ ከፍተኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @user-do2hb4mt1u
      @user-do2hb4mt1u Před 2 měsíci

      @@fatumaesmael1450 አብሽሪ አላህ መልካሙን ስራ የምጣልሽ

  • @user-rv7jd8ep8e
    @user-rv7jd8ep8e Před měsícem +1

    አለህ ይጠብቃን ወለሂ አሁንስ ምሰማው ነገር ሁሉ ክፈት አራ አሁነስስ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HaniiLove-qp6lb
    @HaniiLove-qp6lb Před měsícem +1

    አሚን 😢😢😢😢

  • @MymatherLove-kp5dv
    @MymatherLove-kp5dv Před měsícem

    የአላህ

  • @user-kc7xu2js7r
    @user-kc7xu2js7r Před měsícem

    ያአላህ ወላሒ ቤቱ በሙሉኮ እነሡናቸው ብዙ ገደልኩ በጣም ነው ደግሞ የሚያሥፈሩት ኡፍፍፍፍፍ

  • @bintahmed
    @bintahmed Před 2 měsíci +4

    ያረቢ አላህ ይጠብቀን እኛም ጋር ብዙ አሉ የአላህ መጨረሻችንን አሳምረው

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      ደምሪኝ

    • @user-ep9vy8vl1i
      @user-ep9vy8vl1i Před měsícem

      እረኔም.አለሁበት.አክላሴም.አለች.ያረብ

  • @user-rh5zb2pb2b
    @user-rh5zb2pb2b Před 2 měsíci +2

    ያኡኽቲ ጀዛኪሏህ ኢትዮጵያ ላይ እንደቀላል ነው ሚያይዋት በተለይ ሡማሌክልል ጅጅጋ ላይ ያሉ እህት ወንድሞች

  • @LaylaAwol
    @LaylaAwol Před měsícem +1

    የአላህ እኛም ጋር ሞልቷል ወላሂ ያረቢ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢🙉🙉

  • @FatumaEbrahim-ww4er115
    @FatumaEbrahim-ww4er115 Před měsícem +1

    ያኣላህ ኣረ እኔ ብዙ ነው የማየው ዝም ብየ ነው የማልፋቸው ነፍስ ናቸው ብየ የሚገድሉ ኣይመስለኝም ነበር 😢😢😢 ያኣላህ ገና ኣሁን ፈራሁ

    • @Susu_Q1
      @Susu_Q1 Před měsícem

      እኔም የምር

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj Před měsícem

      እኔምአልገደልኮትግቢሳጥብአይቻትእደውነገባገኘሆት

    • @keyalove6945
      @keyalove6945 Před 21 dnem

      እንደውም እነሱ ስትገድይ አጅርም አለው😢

  • @DjdiDjdj-po2br
    @DjdiDjdj-po2br Před 2 měsíci +3

    ያረቢ እሄ ነገር እኔ የምሰራበት ቤት በጣም አስቸግሮናል አላል ይጠብቀን 😢😢😢😢😢

    • @user-by8ro9nl9g
      @user-by8ro9nl9g Před 2 měsíci

      እኔሰ ብትይ ተጠንቀቂ ሰም አላት መርዝ ማለት ነው😢😢

  • @Fatimah-lz6nn
    @Fatimah-lz6nn Před 8 hodinami

    አላህ ይጠብቀን

  • @danyakadir5131
    @danyakadir5131 Před měsícem +1

    Allah Allah yetebeken
    MashaAllah JZK

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před měsícem +2

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته انا لله وانا اليه راجعون سبحان الله😢😢😢

  • @user-pz3oj4hs7t
    @user-pz3oj4hs7t Před měsícem

    ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂዑን

  • @user-qi5tk6yj2b
    @user-qi5tk6yj2b Před měsícem

    ያረብ😢😢

  • @MdSudanksa
    @MdSudanksa Před měsícem

    ቀረበ ይጠብቀን ወለተ በተ ነገረ ከመ ወረ በተ ነገ ከአ ለነ ወይ😭😭😭😭😭😭😭

  • @IeirJjrf
    @IeirJjrf Před měsícem +1

    سبحان لله يارب😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigistGedefawu-gd7or
    @TigistGedefawu-gd7or Před měsícem +1

    እኔ መጀመርያ ግዜ ክላሴ ገብታ አይቻት ቀኑን ሙሉ ሳለቅስ ዉያለዉ ከዛ ከደልኳት መስኮቱ ክፍት ነዉ የሚዉል እዳዘጊዉ ይላሉ ሰወቹ ክፉ ናቸዉ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ ሶስት የሚሆን ገድያለዉ አሁን ይህን ስሰማ የበለጠ ፈረዉ

  • @user-qg1zf2vu5z
    @user-qg1zf2vu5z Před 2 měsíci

    አላህ አላህ እኔ ሁለየ የማገኘው እየፈራውም ከመግደል ወደዃላ አልልም አላህ ይጠብቀንጂ ከኛ አሉ አደራህን አላህየ

  • @Fatimah-lz6nn
    @Fatimah-lz6nn Před 8 hodinami

    አወን እህቴ እኔም ገድያለሁ ያአላህ እደዝህ ከባድነወደ

  • @fatimahsalhah8592
    @fatimahsalhah8592 Před 2 měsíci +1

    በቀላል እዳታዩት የገደለው ሰው አጅሩ ከፍተኛ ነው ግደሉት አላህ ይጠብቃቹ

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před měsícem +1

    امين يا رب❤❤❤❤

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 2 měsíci +3

    ያአሏህ 😢😢😢 እኔ ምግብ የምሰራዉከዉጭ ነዉ እነሱ በጣም ብዙ አሉ አሏህ ይጠብቀን

    • @gd-ny1vb
      @gd-ny1vb Před měsícem

      ፍሊት በብዙ ተጠቀሚ እና አካባቢው ንፁህ አድርጊ ቆሻሽ እንዳይኖር ዚባላ ነገሮች ካሉ ጠራርጊ

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 2 měsíci +2

    የአላህ አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን አላህ
    ያሳምርልን

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @AhmedUmar-im8rm
    @AhmedUmar-im8rm Před 2 měsíci +2

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኦን

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @user-fm9bk2jn5l
    @user-fm9bk2jn5l Před 2 měsíci +1

    ያረቢ አሏህ ይጠብቀን ከኛም አለች

  • @WasKan-zc4fn
    @WasKan-zc4fn Před měsícem

    ወየውውውው አለ እዚህ ክላሴ በምን ነው የምናጠፋቸው 😢😢😢😢

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 Před 2 měsíci +1

    እኔ በአይኔ ካይኅት ሳልገላት አልተውም ካመለጠች እንጅ ግን እዚህ ጂዳ ያሉት ስው ሲዩ በጣም ነው የሚሮጡት አይገደሉም አላህ ይጠብቀን ዛሬ በህልሜ ከልብሴ እጀጌ ገብታብኛ እዛው ገደልኳት

  • @user-dh1zn7ig3r
    @user-dh1zn7ig3r Před 2 měsíci +2

    አሚን

  • @BdSh-eq1wk
    @BdSh-eq1wk Před měsícem

    Aynadefum bealah

  • @layla-fc2lg
    @layla-fc2lg Před měsícem +1

    ሱበሀአን አለህ እኔ ቤት ሞልቶወል ሁሌም እገድለለዉ

  • @Saada98-zy5en
    @Saada98-zy5en Před měsícem

    ወላሂ ከኛቤት እኔ አንድ ገድያለሁ ሴትዮየም ገላለች እና በጣም ሙቀት ስለሆነ ከቤት ዉስጥም ተራብተዋል ቤቱ ደሞ ኦና ነበር አሁን ታድሶ ነዉ ግን ሞልተዋል አሁንም አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን የወጣዉ ሁሉ ይመለስ ያረብ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Před 2 měsíci +2

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጀም ረሡል ሡለላህ ወአለይ ወሠለም ይችን የገደለ 10 ሀሠና ያገኛለ በለዋል እንቃቂላ ትባላለች ሁሌ ነበር የምገላት

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 Před 2 měsíci

      @@ሪም አብሽሪ ሀቢበቲ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 2 měsíci +3

    አላህ ዪጠብቀን እና እደዝህ ለመግደል ስበብ መሆኖን አላቅም ነበር

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z Před 2 měsíci +1

    አሚንንን ያረቢ

  • @user-lk2gt4fq2w
    @user-lk2gt4fq2w Před 2 měsíci +2

    ወይኔ ግብያችን ውስጥ ሞልተዋል ቤትውስጥ እየገቡ ያስቸግሩናል እገደልኩኝነው 😢😢😢እሄን ያህል ጉዳት ሚያደርሱ አይመስኝም ነበር

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 Před 2 měsíci +1

    አሚን ያረብ

  • @StPio-mp2qz
    @StPio-mp2qz Před 2 měsíci

    ያረቢ ወላሂ እኔ ያላሁበት ቤት ሞልቶወል ወዘቃ ይሉታል ክለሴን ረሱ ትገበለች ኡፍፍፍ ወለሂ ከበድ ነው አለህ ይጠብቃንንን

  • @Zahara-ez2hs
    @Zahara-ez2hs Před 9 dny

    አላህይጠብቀን

  • @user-ep6ns6dy4x
    @user-ep6ns6dy4x Před měsícem

    እኔ አሁለታ ተእንቅልፌ ስነሳ😢 ከትራሴላይ ወደቀች😢😢😢ባፌ ገብታለች ብየ እርይ ስል ሰወቹ እስካሁን እየሳቁብኝነው

  • @fhxh2270
    @fhxh2270 Před 2 měsíci +1

    እኔ እጀላይ ወድቃ ስልኬንሰብሬዋለሁ እዉጪ ተቀምጨ እፈራታለሁ ግንአሁንም እግርግደዉላይ እያይኋት ነዉ አላህይጠብቀን

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 2 měsíci +3

    በቨዱአትዉጡሴቶች ወሏሂይችእህታችንጀግናናት ድህነትአልበገራትም ስንቶቻችንነን ስፊቤትእያለንገንዘብእያለንአላህንየምናመስግነዉ!??አልሀምዱሊላሂስትል እንደትደስትላለይአላህይረዝቅሺያረብ

  • @user-nq8um6oo4w
    @user-nq8um6oo4w Před 2 měsíci +1

    ሡብሀነላህ😢😢

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 Před měsícem

    ሰብንአለህኢኔምቤትአለ😢😢😢አለህይጠቢቀን

  • @user-hl9ec8bm4d
    @user-hl9ec8bm4d Před 2 měsíci

    ያረቢ አላህ ይጠብቀኝ ሰወቸ አድስ ቤት ገዝተው ገባን ጨርሶ እነሱ ናቸው ግን እኔ አልፍራቸውም ሀቂቃ እኔ በየቀኑ ነው ስገል የምውለው ቢያንስ ከሀያ ይበልጣሉ የገደልኩት ያረብ ዱዓ አርጉልኝ አላህ ይጠብቀኝ ያረብ

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b Před měsícem

    እኔሥፍራሁ እሥካሁንእንክዋንእኔአላየሁም😢😢😢😢😢😢😢ፍጣሪየ አንተጠብቀን

  • @mudennure1674
    @mudennure1674 Před 2 měsíci

    አኡዙቢላህ ወዘቀ እኔ በጣም ነው ምፈራው ልገለው እንካን ልያየት አልፈልግም እንደሱም ምፈራም እባብ ብሆን እንጂ ሞልቷል እኛ ጋ አኡዙቢህ

  • @Hawlathassen
    @Hawlathassen Před měsícem +1

    ያአላህ 😢እኔጋ አብራኝ ነው አዳሮ

  • @Astoora-p3q
    @Astoora-p3q Před měsícem

    Wayin Ar ezim Alech egzhabher yixabiqen😭😭😭😭😭😭💔

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by Před měsícem

    ወላሂ እደት እደምፈራት አላህ ይጠብቀን

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x Před 2 měsíci +1

    የአላሕ የረብብ አንተ ጠብቀኛ የኢላይሒ እረ በአላሕ እኔ ጋር ሙልተዋለ የረብ አንተ ጠብቀኛ

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b Před měsícem

    የፍጣሪያላህ እኔእንደትእንደምፍራት እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢ነብሥይማር

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 2 měsíci

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ረጂኡን

  • @user-rh5zb2pb2b
    @user-rh5zb2pb2b Před 2 měsíci

    አሠላም አለይኪ ኡኽቲ ይቺን ሤት ልታገናኝ ትችያለሽ ሀቢብቲ ማሻአሏህ በጣም ነው ደሥ ያለችኝ ኒቃብሲቷን አትክልት የምትሠራውን እንደዚህ አይነት እህቶችን በምንችለው እርዳታ ማድረግ አለብን ኢንሻአሏህ ለማጠናከር

  • @ttww9470
    @ttww9470 Před 2 měsíci +1

    ሠው መግደሏሏን አላቅም ነበረ ብዙ ጌዜ እየገደልኳቸው ነው ግን ማታ ማታ ይወጣሉ ብቻ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @user-ux3zq8fc8w
    @user-ux3zq8fc8w Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd Před měsícem

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ😢😢😢😢😢

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Před měsícem

    ወዴ,እኔም,4ከድያለሁ,ግን,የምትገድለው,ይች,ይህ,አይደለችም,ያች,ሌላ,ናት,ኢትዪጵያም,አለች

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 Před 2 měsíci

    ወይኔ እኛ ቤት ሞልቶዋል አላህ ይጠብቀን በሙቀት ሰአት ይብስባቸዋል

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj Před 2 měsíci +1

    ወላሂ እኛቤት አለ እንዴት እደምፈራ 😢😢አላህ ይጠብቀን እነሱንም አላህ ይረኸማቸው😢😢😢

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
      @NaimaAlqhaiwi-wz6kj Před měsícem

      @@ሪም ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ

  • @JemiWeloyewa
    @JemiWeloyewa Před 2 měsíci

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን እኔ ካለሁበት ቤት በሩ ለደቂቃ ከፍተን ዝም ካልን ይገባሉ በር ላይ በጣም ብዙ አሉ ቤትም ይገባሉ ትላት እራሱ ገብታ በዱባኑ በኻኽ እረጭቸ ነው የገደልኳት ደሞ በጣም ነው የምፈራትትት

  • @user-lc5ii1py3y
    @user-lc5ii1py3y Před 2 měsíci

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን ያርብ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 11 dny

    ኧረ በፈጠረሽ ትገላለችደ በፈጣሪ እኔኮ ሁሌ አገኘዋለሁ አደራህን የኔ ጌታ አደራህን ሳያልፍልኝ ለሀገሬ ሳታበቃኝ በሠው ሀገር እንዳታስቀረኝ አደራ ጌታየ አደራ አምላኬ እኔ ደካማ ልጅህ ነኝ 😢😢😢😮😮😮😮😮😮 ወይኔ ጉደ እኔኮ ስገድል ነው ምውል እህ እህድሌ አድራ አምላኬ😮😢😢😢😮😮😮

  • @medinamekonen9584
    @medinamekonen9584 Před 2 měsíci +1

    ያአላህ😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 Před měsícem

    አሁን ገድያት መጣሁ ሳያት አፈራታለሁ እንቅልፍ አይወስደኝም ቶሎ ብዬ በቫኪዉም እከንሳታለሁ ያዉ ውስጡ ትሞታለች

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Před 2 měsíci +3

    ላ ሀውለወላ ቁወተ ኢላ ቢላሕ

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @zenatmohammad8946
    @zenatmohammad8946 Před 2 měsíci

    አላህ ይማራቸው ይዘንላቸው ማረፍያቸውን ጀነት ያርግላቸው ለቤተሰቦቻቸውም አላይ ይሰብራቸው
    አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @Iloveumama-vu5km
    @Iloveumama-vu5km Před 2 měsíci

    አላህ ይስቱር እዴት እደምጠላት ወረቢ እኔማ ሁሌም ነው የማገኛቸው እስጦህ ላይ በቃ ማታማታ 2/3/4 ነው የማገኛቸው ሀማሜ ራሱ ይገባሉ እላይ ስለሆነ ሀማሜ ብቻ አላህ ይጠብቀን

  • @Habibs399
    @Habibs399 Před 2 měsíci +2

    እኔም ብዙ ግዜ ቤት ዉስጥ አያት አለሁ እንኳን ነገርሸን ዉዴ ምግብ ነዉ እምሰረዉ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Před 2 měsíci

      Men aynet nat asyun eskey

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r Před 2 měsíci

      ​@@monamohammed5046ወዘጋ ሚሏትናት እሸላሊት ምትመሥል

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry Před 2 měsíci

    አላህ ይጠብቀን የሞቱትንም አላህ ይማራቸዉ ይችማ በሁሉም ቦታ አለች እኔማ ካየኋት ሳላስወጣት አልቀመጥም በጣም ነዉ እምፈራት

  • @fatimayimer-zr6oz
    @fatimayimer-zr6oz Před 2 měsíci +1

    ያረቢ አተ ጠብቀኝ እኛ ሙሉ ቤት አለች ወይኔ ጉዴ በሲልደሩስር በሲልደሩ በላይ ቤት ሙሉ ናቸዉ ወላ ክላሤ ወላ ሽትቤት 😢😢

    • @zizi4154
      @zizi4154 Před měsícem

      Allah yitebikish edekelal atiyat betechalesh metin rasishin tebiki

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 2 měsíci +1

    አላህ ይጠብቀን አሁላይ በጣም ይወጣሉ ሙቀት ስለሆነ

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @AgnoAgnoo
    @AgnoAgnoo Před měsícem

    ፈጣሪሆይጥብቅን😢😢😢😢😢😢

  • @user-yp3sz3of8g
    @user-yp3sz3of8g Před měsícem

    እኛጋርአለግንፒንፒንወችይበሏታልለምንአይሞቱም

  • @sobalniyyutbi4974
    @sobalniyyutbi4974 Před 2 měsíci

    እነሊለሂ ወእነል ረስጅሁን

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Před měsícem

    ሱባህን አለህ ዉለህ እኛ ቤት ቡዙ አለ የአላ ምን ለድርጋቻዉ😢

  • @SadaFf-es1yi
    @SadaFf-es1yi Před 2 měsíci

    ወላሂ እኔም እምሰራበት ቤት አሉ ብዙናቸው በተለይ ሙቀት ሲገባ ይበዛሉ በገጠሩ

  • @user-rh5zb2pb2b
    @user-rh5zb2pb2b Před 2 měsíci +1

    ሚገርመው ዝምብየ ግን እፈራታለሁ እንደውም ለእንግድነት ሄጀ ሣሎን ውሥጥ ወጣች ጮህኩኝ ይቺኮ ልብስ ከነካች ለራሡ ለአደጋ ታጋልጣለች ብየ አልኳት ጓደኛየ ቀለደችብኝ እናም ለማለት የፈለኩት ጅጅጋ ላይ ለሚኖሩ እህቶች ወንድሞ ከሌሎች የበለጠ ጥንቃቄ እንድያደርጉ አተኩረሽ ለጅጅጋወች መልእክቴን አድርሽልኝ

  • @gd-ny1vb
    @gd-ny1vb Před měsícem +1

    2 ልጆች ሞተው አውቃለው እህተማማቾች በጀበና ውስጥ ገብታ ሳያለቀልቁ ቡና አፍልተው ጠጡ ሞተው አደሩ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል አላህ ያጥፋው

    • @zizi4154
      @zizi4154 Před měsícem

      enem semichalehu jida iyalehu

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před 2 měsíci +1

    .አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 2 měsíci +8

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢናሊላሂወእናይለይሂ ራጅኡን ዉይይይ ከባድ ነው ይቺማ በየ ቤቱ አለች በተለይ ሙቀት ሲሆን ዉይይ አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @ሪም
      @ሪም Před 2 měsíci

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

    • @hayathayati9014
      @hayathayati9014 Před 2 měsíci

      ኢላሂ ሳውዲ ውስጥ በጣም የምግብ መግዘን አለ እና እፈራለሁ አላህ ይጠብቀን እኔ እፈራታለሁ😢😢

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Před 2 měsíci

    ያአሏህ ከባድ ነው የሳኡዲ እኮ ነፍ ናት አሏህ ይጠብቀን

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 Před 2 měsíci +6

    ወየው እኔስ እደት እደምፈራት ወላሂ እኔ እሷን ካየሁ በጣም ነው እምደነግጠው

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q Před 2 měsíci

      አኔገጠረነኝጨረሱ እሱነዉ የገልኩበትሚኪንሳዉአለቀ

    • @user-zl4cl3dm5z
      @user-zl4cl3dm5z Před 2 měsíci

      እኔም ክፍሌ ትገበለች በጠም ነው ምፈረው

  • @user-gb2dq6yl2g
    @user-gb2dq6yl2g Před 2 měsíci

    እኔምሥራቦታ ብዙአሉእክላሤምትገባለች ወላሂ እምትገዲልአይመሥለኚምነበር የአላህ እሡይጠብቀን😢😢

  • @user-ud4tv3yb5p
    @user-ud4tv3yb5p Před měsícem

    ያረቢ ወላሂ እኔ ያለሁበት ቤት ነፍ ናቸው 🥺