ወይ የካቲት የሞት ወር /ተላቀሱ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2024
  • የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 829

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 5 měsíci +97

    ወደ 300 k subscriber let's go
    አቤል ጥበብ abel design
    ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
    👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻

    • @Yamanuel581
      @Yamanuel581 Před 5 měsíci +3

      ምን አለ ከንፈራችሁን ቀለም ፋብሪካ ባታስመስሉት ምን ነው እግዚአብሄር አጉድሎ ነው እንዴ የሰራችሁ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ

    • @TadelechT
      @TadelechT Před 5 měsíci

      እኔ ከ4ወሪ ቦኃላ አጋሬ ገብቼሠርግልሠሪግ ነወ አቤላ ሐበሻ ቀምስ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 5 měsíci +1

      ያስተምራል ካላችሁ እናንተን እስካልረበሸ ዶክመንተሪውን ብትሰሩት ጥሩ ማሰሰታወሻ ነው በርቱ ጠንክሩ እህቶቼ ❤🙏❤ ✌️🤗👍👏✌️

    • @user-vy6sr6kf3i
      @user-vy6sr6kf3i Před 5 měsíci

      ​❤❤❤

    • @selamyenafekihu1221
      @selamyenafekihu1221 Před 5 měsíci

      esty wed usa yemitelekulen order endergalen

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m Před 5 měsíci +213

    የኔ እናት አይዞሽልኝ እኒህን ጥዶች ቤተሰብ የሚወድ በላይክ👍❤

    • @user-jw2tf6hi4z
      @user-jw2tf6hi4z Před 5 měsíci +1

      እናት ከሌለች ሁሉ ባዶ ነው።😭😭😭😭😭😭

  • @FebWege
    @FebWege Před 5 měsíci +179

    ቃልዬ የእህትሽ ቁንጅና ይለያል ጌታን

    • @fikir.com.
      @fikir.com. Před 5 měsíci

      ሁሉም እቶቿም ቃልዬም በውበት አንደኛ ቤተሰብናቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 5 měsíci +1

      ደምሪኛ

    • @aleassefa
      @aleassefa Před 5 měsíci +10

      መሰራት መብራቴ ነው የምትመስለው

    • @Jkeesum
      @Jkeesum Před 5 měsíci

      ​@@aleassefaትክክል እኔም ሁሌም ሳያት መሲ ነዉ የምመስለኝ

  • @Medi964
    @Medi964 Před 5 měsíci +196

    የናት ሞት እኮ አይረሳም የደረሰበት ነው የሚያቀው😢😢😢

    • @layan9260
      @layan9260 Před 5 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @user-gt9le8jy2m
      @user-gt9le8jy2m Před 5 měsíci +3

      በጣም ጎዶሎውም እያደር ነው እፍፍ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 5 měsíci

      ​@@layan9260ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 5 měsíci +1

      ​@user-gt9le8jy2ደምሪኛm

    • @sonysony-lk5ft
      @sonysony-lk5ft Před 5 měsíci +2

      😢😢😢😢😢 በጣም ወላሂ ሁሌም የግርሳት ነው

  • @user-jh6kk5lm4p
    @user-jh6kk5lm4p Před 5 měsíci +31

    እናትን ማጣት ከባድ ነው 😢ነብሷን በአፀደገነት ያኑራት እናተም ያነን ሁሉ ችግር አሣልፋቹሁ ከዚህ ደረጃ ስለደረሳቹሁ. በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @user-yz4vq3gj9t
    @user-yz4vq3gj9t Před 5 měsíci +36

    ታሪካቹን ሙሉውን አቅርቡልን መማሪያ ጥንካሬ ይሁነናል❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 5 měsíci +40

    አይዙዋችው እግዚያብሄር የፈቀደው ሆነ ምት ክፍ የደረሰበት ያቃል እኔም እንደናተ ነኝ የምቱብን እናት አባት ነብሳቸውን ባፀደገነት ያኑርልን

  • @zematube1219
    @zematube1219 Před 5 měsíci +22

    የሞት መድሃኒቱ መውለድ ብቻ ነው ። እናታችሁ እናንተን በመውለዳቸው እሄው ዛሬም ስማቸው ይነሳል በርቱ ምርጦቹ 👍👍

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 5 měsíci +11

    ወ/ሮ ማሬ እውነትም ማር ነበሩ እናንተን የመሳሰሉ ቆንጆ ስርአት ያላቸው እንደማር ወለላ ቢሰሙ ቢታዩ የማይጠገቡ ልጆች አሳድገዋል ።እናታችን ነፍስዎን በአጸደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልን የዘሩትም ዘር ፍሬ አፍርቶዋል በገነት በሰላም ነፍስዎ እርፍ ትበል አሜን።❤❤❤❤

  • @AlemTeklyohgness-lp3fh
    @AlemTeklyohgness-lp3fh Před 5 měsíci +41

    የሞቱትን ነፍስ ይማር ።ህይወት ይቀጥላል በርቱ ጎበዞች

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 5 měsíci +91

    እንደኔ እርዕሱ ያስደነገጠው😢❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 5 měsíci +136

    በቴሰብ ማጣት ከባድነው😢😢😢በተለይ እናት አባት😢😢😢❤❤ነብስ ይማራ።😢አይዛችሁእህቶቼ

    • @beranamagarsa9437
      @beranamagarsa9437 Před 5 měsíci +1

      አዎ የጠዉ ስሜቱ ከበድ ነዉ😢😢😢😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 5 měsíci

      ​@@beranamagarsa9437ደምሪኛ

    • @halameashani3651
      @halameashani3651 Před 5 měsíci

      ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭

    • @bayushtekola3580
      @bayushtekola3580 Před 5 měsíci

      በጣም እኔ ቤተሰቦቸን ስላጣሁ አቀዋለሁ እናትን አባትን የትዳር አጋሪን ወንድሜ አጥቻለሁ 😭😭😭😭😭

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf Před 5 měsíci

      @@bayushtekola3580 አይዛሽእማ እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ።ለቤተሰቦችሽነብስ ይማራ😭😭

  • @zebutube99
    @zebutube99 Před 5 měsíci +117

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 Před 5 měsíci +32

    እንኳንም አለፈ እንኳንም የራሳቹ ቤት ኖራቹ እንኳን አልጎደላቹ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 5 měsíci +25

    በጣም ደስ ትላላችሁ።የሞቱትን ቤተስቦቻችሁን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑራቸው።ሕይወት ትቀጥላለች የኛ ተራ እስከሚደርስ❤❤❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 Před 5 měsíci +39

    የኔ ዉድ ሀይሚ ናፍቅኞ ነበረ ቃል እንኳን ደና መጣችሁ ግን ቃል ቶሎ ቶሎ ኖልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 5 měsíci +35

    ሀይሚ ገጠመኝ አዳምጪ ከአእምሮሽ አውጪው ወሩን አትጥዬ እንዳሰብሽው ዳቢሎስ ይሰራብሻል እግዚአብሔርን አመስግኝበት እናትሽ የሞተችው በግዚዋ ስለሆነ ማንም ከሞት አይቀርም ስለዚህ ለሰይጣን መንገድ አትስጪው ልደትሽን አክብሪበት የምትወጅውን ዘክሪበት ወሩ ሲመጣ ደስ እንዲልሽ አድርጊበት አታያይዢው ከሌላ ጋር እሺ ሁሉም ወር ቀን የእግዚአብሔር ነው ውብ አድርጎ የሰራው ስለዚህ አስተሳሰብሽን ቀይሪ

    • @moonaathimannil6573
      @moonaathimannil6573 Před 5 měsíci

      አይ ወደን አደለም እኔም መስከረም ሲመጣ በጣም ነዉ የሚያስጠላኝበመስቀል ማግስት እናቴን ያጣሁት እናቴ ከሞተች በአል በአል አይመስለኝ ነበር😢

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 5 měsíci +1

      ማርያምን መምህር ተስፋዬ በምኖዳቸዉ ቀኖች እምኖዳቸዉ እናጣለን ያን ቀን እድንጠላዉ ያለዉ በኔ ስለደረሰ 😭በጣም ገርሞኛል ሴጣን ስራዉ እኛን ዉድ ነብስ ለመጠቅ ነዉ እኛ አብዛኞቻችን ተኝተናል😢እንቃ❤

    • @butajrawit
      @butajrawit Před 5 měsíci

      በትክክል ሁሉም በተጻፈለት ቀን አይቀርም

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Před 5 měsíci +4

    WOW!!!እህቶቼ ታሪካችሁን እያዳመጥኩ በተለይ ታላቋ እንባሸኝ ሳይ እኔም አልቻልኩም።ለሁሉም እንኳን ተወለዳችሁ እንኳንም ለዚህ ታሪክ ጊዜ ፈጣሪ አደረሳችሁ።የናንተን ታሪክ (የታላቅና ታናሸን)ሰሰማ እኔም እንዲህ ዓይነቱን ዕድል ተመኘሁ።እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ።

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 5 měsíci +17

    እረ የውሻዋ ነገር አሳቀኝ 😂😂😂😂 ለሞቱት ነፍስ ይማር ቤተሰብን አቶ መኖር ከባድ ቢሆንም ግን ደስ የሚል ህይወት ስለምትኖሩ ተመስገን ነው መልካም ልደት ሀይሚ❤❤❤❤❤

  • @mohammadsaad2172
    @mohammadsaad2172 Před 5 měsíci +9

    ስልፊልግ እንባዬ ማቆም እንቢ አለኝ አለህዬ ወይ ይኔቴን ነገር ደር 😭😭ጌታዬ በስው ቤት በስው ሀገር ነኝ በስለም አጋነኝን ያርብ😢😢

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Před 5 měsíci +13

    ስታምሩ የእኔን ቆንጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ ያበቃችሁ እግዝአብሔር ስሙ ይባረክ አሜን ❤❤❤❤ ሀይምዬ በአፍሽ ውስጥ ምን እንደሆነ ይዘሽ የምታወር መሰለኝ

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Před 5 měsíci +5

    ተባረኩ ጎበዝ ናችሁ ❤ በሚገባ አስተማሪ ቆይታ ነበር

  • @ssaa8309
    @ssaa8309 Před 5 měsíci +62

    ሁላችንም በችግር ነው ያደግንው የኔ አባት የሰው ስራ እየሰራ ነው ያሳደገን እናቴም እደዛው አሁላይ ግን እኛ ስደት ሁነን አልፎላቸዋል ያው አባቴ ጤና አጣብን ዱአርጉለት የኔልዩ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የሁላችንንም ያረብ

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 Před 5 měsíci +11

    አስለቀሳችሁኝ 😢 ቢሆንም ጎበዞች ናችሁ ሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @Saba-sw5zf
    @Saba-sw5zf Před 5 měsíci +7

    Beautiful story,very strong family

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f Před 5 měsíci +7

    ከባድ ነው ያለ ቤተሰብ ማደግ ግን እግዛብሄር መልካም ነው እናንተም ጎበዞች ናቹህ ትልቅ ደርጃ ደርሳቹሃል❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 5 měsíci +296

    የቃል እና አድስን የምቶዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍❤

    • @amnhwwduw5258
      @amnhwwduw5258 Před 5 měsíci +2

      እኔ 👍👍👍👍👍

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 5 měsíci +4

      ኤጭ አስመሳዮች ናቸው

    • @Yhs-pz2qo
      @Yhs-pz2qo Před 5 měsíci +3

      ምናቸው ይወደዳል ጉፍናም ሁላ😅😅😅😅

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Před 5 měsíci

      😂😂😂😂​@@Yhs-pz2qo

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 5 měsíci +1

      @@Yhs-pz2qo ክክክክክክ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 5 měsíci +10

    እውነት ነው በዶክመንታሪ አቅርቡት ብዙዎችን ያስተምራል ያጠነክራል 👍ምንም እንኳን በልጅነታችሁ እናትና አባታችሁን ብታጡም እናንተ ብዙ ነገሮችን አልፋችሁ ለቁም ነገር የደረሳችሁ ስለሆናችሁ ብዙዎችን ታጠነክራላችሁ❤❤❤

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su Před 5 měsíci +14

    ያለፈፋችሁበትን ህይወት ንገሩን ያስተምርናል

  • @set1723
    @set1723 Před 5 měsíci +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ። እግዚአብሔር አሁን ጨምሮ ይባርካችሁ። ቃልዬ በማሪያም በግል ላወራሽ ፈልጌ ነበር ፍቃደኛ ከሆንሽ። ለምክር ነው በእዉነት።

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 5 měsíci +4

    እኔ እናት እውነት ታሳዝናላችሁ ግን ደሞ ጠንካራና ብርቱ ናችሁ አይዞአችሁ በርቱ ደሞ ፍቅራችሁስ ሁሌም ተዋደዱ ተደጋገፉ እናትና አባታችሁ ነብሴቸው እርፍ ይላል ማርያምን ቢሞቱምኮ ነብሳቸው ያውቃል😢😢

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 5 měsíci +5

    ልጅ ወለደ ሰዉ አልሞተም የምበለዉ እዉነት ነዉ😢😢😢😢አይዞቹ❤❤❤

  • @user-nx6hk7ce6n
    @user-nx6hk7ce6n Před 5 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታላቃችው እናት እናተ እህት ወድማችው አባት ማለትነው ሃይማኖት ቃል እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤

  • @asrebebasrebeb2314
    @asrebebasrebeb2314 Před 5 měsíci +2

    ዉይ ቤተሠብን ማጣት ከባድ ነው አይዞችሁ በርቱ ሥነሥርአታችሁ በጣም ደሥ ይላል❤❤❤

  • @user-bh1io2qu3g
    @user-bh1io2qu3g Před 5 měsíci +4

    ሥታምሩ በማሪያም ዋው ❤❤❤❤

  • @user-tr6xl5vq4p
    @user-tr6xl5vq4p Před 5 měsíci +1

    ሰላማቺሁ ይብዛ ቃልዬግን ከጎረቤት ጋር መቀራረብ አብሮ ማደግ ጥሩ ነው እኮ

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Před 5 měsíci +4

    She is really beautiful. Happy Birthday 🎉🎂

  • @user-nv7ul6lh2h
    @user-nv7ul6lh2h Před 5 měsíci

    Kaliye ena haymi b ewunat tarikachin betam yimasesalel enarase enate sitmot timirt bet nebarku

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su Před 5 měsíci +3

    ውይ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ የኔውዶች በሳቅ ያኑራችሁ ተናፍቃችሁ ነበር ኡሁ እንባዬ ከሳቄ ብዛት

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉዱች አይዟችሁ እናታችንም እግዚአብሔር ነፍሳችውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን ❤❤

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Před 5 měsíci +1

    ቤተሰብ ማጣት ከባድ ነው ግብዞች በርቱ ቃልየ የኔ ማር ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @YeGetamirt
    @YeGetamirt Před 5 měsíci

    Betam des tilalachu, Egziabiher nefsachewun yimar. 🙏

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 5 měsíci +7

    ነፍስ ይማር የናታችሁን እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ታሳድግ የለም ወይ በችግር ተጠብሳ 😢 እናቴን አደራ ጌታ ሆይ ሞልቶ ከሚተርፈው እድሜ አትንፈግብኝ😢

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 5 měsíci +3

    ❤❤❤ኡነት ነው እግዝአብሔር እመስገን የኔ ቆንጆዎች እንኳን ሁሉን ኣልፋቹ እዚ ላይ በመድረሳቹ ተመስገን ነው ክብር ለእግዝአብሔር እመብርሀን በእናትነትዋ ኣትለይምና በርቱ❤❤❤🎉

  • @Hail-gj8uj
    @Hail-gj8uj Před 5 měsíci +5

    ዛሬ የምእደአድስ አስለቀሳችሁኅ እናት ያላችሁ ሺአመት ትኑርላችሁ ያለእናት ህይወት ባዶናት

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 5 měsíci +4

    ሃይሚ የጠፋ ሰው ሰላማቹው ይብዛ ❤❤❤

  • @user-et2ny6cy8g
    @user-et2ny6cy8g Před 5 měsíci +7

    እናትን በዛ እድሜ ማጣት በጣም ከባድ ነዉ ህመሙን አዉቀዋለዉ 😢😢😢ፈጣሪ ነብሳቸዉን ይማርልን🙏

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 Před 5 měsíci

    ደስ ትላላቹ እርሱ ግን አሰደነገጠኝ በጣም ነው የምወደቹ ❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 5 měsíci +1

    ታላቅእንኳንአትመስልምስታምር ፊጣሪከናተጋይሁንአብሽሩ

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před 5 měsíci +5

    ስታምሩ❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 5 měsíci +3

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm9ct1pt1w
    @user-qm9ct1pt1w Před 5 měsíci +1

    ማረያምን ቃልየ የህትሸ ታሪክና የኔ ተመሳሳይ ነው አልፎ አወራው ይሆን 😭😭

  • @mulusewkassa1039
    @mulusewkassa1039 Před 5 měsíci +2

    ውይ ደስ ስትሉ አብራችሁ ኑ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před 5 měsíci +2

    የኔ ውዶች አይዞችሁ ስለውነት እኔም ሀምሌን ወር በጣም ነው የምጠለው ቤተሰብን ማጣት ደሞ ከባድ ነው ❤❤❤❤

  • @user-jt8ot9cn2z
    @user-jt8ot9cn2z Před 5 měsíci +4

    እንኳን ደና መጠቹ❤❤❤❤

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 5 měsíci +4

    እናት ሁሉም ሲቀየር እናት ብቻ አትቀየርም ያሉትን እድሜና ጤና ይስጥልን የሞቱትንም አላህ ይዘንላቸዉ ናፍቃኛለች ማምየ

  • @tinawa56
    @tinawa56 Před 5 měsíci +6

    ውይ ጌታዬ ለልጆቼ ስትል አቆየኛ ያለናት ከባድ ነው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 5 měsíci +17

    ውይ እርዕሡን አይቸ ደግጨ ነበረ ሠላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @Tt-ln1be
    @Tt-ln1be Před 5 měsíci +7

    የኔ ኩንስንስ ቃልዬ ስወድሽ ከእህትሽ ጋር ትመሳሰላላቹ ደሞ ወፍር ብትል ትበልጥሻለች😅 ግን ትናፍቁኛላቹ❤

  • @lelejejuliyagemechu3801
    @lelejejuliyagemechu3801 Před 5 měsíci +2

    የካቲት ለእኛ ደግሞ የደስታ ወር ነው ❤❤❤ላንቺም ከዚህ አመት ጀምሮ የደስታ የድል የካሳ ወልደሽ የምትስሚበት ወር ይሁንልሽ

  • @user-sn9zp9wl1d
    @user-sn9zp9wl1d Před 5 měsíci +2

    ቃልየ አዲስ መጣም የምዉዳችሁ እኔጃ ብቻ ደሞ ዘማሪያን ናችሁ እግዚያብሄር አይለያችሁ❤❤

  • @yeshimebetdamte9214
    @yeshimebetdamte9214 Před 5 měsíci +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አሁን ያስባችሁ

  • @user-tl8so1dz9f
    @user-tl8so1dz9f Před 5 měsíci +2

    😊የኔ ቆንጆ ቃልዩ ሰታምሩ❤❤❤❤

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg Před 5 měsíci +8

    በተሰብማጣትበጣምከባዲነዉ 😭😭❤❤❤😭😭❤❤

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 Před 5 měsíci

    Wow mashiallah! ALLAH enkuwan lezih kuch bilachu lemawurat abekachu!

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 5 měsíci

    besaqi gedalchineg egzbiher yetabakachu wudochi 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @keralem
    @keralem Před 5 měsíci +1

    አይዞን የአብዛኞቻችን ታሪክ ነው ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርላችሁ !!!!!!!!!!!!! እኔም እንዳንች ከወር ህዳርን እና ከቀናት እሁድን እስካሁን አልወዳቸውም ግን ከመበርታት ውጪ አማራጭ የለንም በርቱ ውዶች !!!!!!!!!!!

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 Před 5 měsíci +2

    አይዞችሁ ውዶቼ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @ssaa8309
    @ssaa8309 Před 5 měsíci

    አብሽሩ ለበጎነው አሁላይ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሆን

  • @user-tx2lx7nm2u
    @user-tx2lx7nm2u Před 5 měsíci +4

    የኔ ማሮች አስለቀሳችሁኝ ማርያምን 😭 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የማያልፍ ነገር የለም ያን ሁሉ ስቃይ በልጅነታችሁ አሳልፋችሁ ለዚህ ያበቃችሁ አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏ሁሌም ደስተኛ ሆናችሁ እንድትኖሩ እግዚአብሔር አምላክ ከናንተጋ ይሁን 🙏ጠንካሮች ናችሁ በርቱ ❤❤❤❤

  • @helentefera2736
    @helentefera2736 Před 5 měsíci +3

    Enate metat kabadenew aniem enate yelajim Nefsachon yimarilnnnn😢😢😢😢😢 Ayzochwu 👏🏻

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 5 měsíci

    አይዞኝ እህቶቼ ቤተሰብ ማጣት በጣም ከባድ ነው የነበራችሁበትም እድሜ እራሱ ከባድ ነበር እንኳን ተፅናናችሁ እኔም በስደት ሆኜ ነው እናቴንም አባቴንም ያጣሁት ለዛም ይመስለኛል ወደ ሃገር ቤት ለመግባት ሳስብ ምን ደስተኛ አልሆንም ብቻ በእግዚአብሔር የማያልፍ የሚመስል ሁሉ ችግር ያልፋል ነፍሳቸውን በአፁደ ገነት ያኑርልን

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před 5 měsíci +2

    😢😢😢ስታምሩ❤❤

  • @yahlam82
    @yahlam82 Před 5 měsíci +1

    የኔ ማሮች ሥታምሩ

  • @user-cl8fw1qp4i
    @user-cl8fw1qp4i Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 5 měsíci +1

    የቃል እህት ስትስቅ እህቴን ትመስላለች ቃልናት ታላቅ እምትመስለው ስታምሩ❤❤❤

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před 4 měsíci

    CZcams ክፈች!! 100%, ቅጥነት ደግሞ መልክ ያወጣል! የኔ አሳቢ! ሰው ግን ተጨቆ ቅንጣት ያክል አይጨምርም ይላል የማይሳሳተው እግዝያብሄርና ከውስጥሽ ፍራቻን አውጭው!!

  • @user-he4ci7if8v
    @user-he4ci7if8v Před 4 měsíci

    ❤❤ተባረኩ ቃልዬ

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před 5 měsíci

    በጣም ነው የምወዳችሁ ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ ያበቃችሁ እግዝአብሔር ስሙ ይባረክ አሜን ❤ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 5 měsíci +10

    እመብርሃን ድረሲ ከሞንቱ ሪአ ከመይለ ከምዝደንገፅኩ በስመአብ😢ውዶችየ እንኳን ሰላም መጣቹ😘

  • @user-ut3hy4iz3j
    @user-ut3hy4iz3j Před 5 měsíci

    Swadachuu yane konjochii

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 5 měsíci +3

    አይዞዋችሁ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው የፈቀደው ሆኗል ማናችንም ብንሆን ዘላለማዊ አይደለንም ሁላችንም ይህችን አለም ትተናት እንሄዳለን ትልቁ ሀብት ጤናና ሰላም ነው ሌላው ሁሉ ይደርሳል በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 5 měsíci

    betam EGZABHAR YEMSGEN

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 5 měsíci +1

    አይዟችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ነብሳቸውን በገነት ያኑራቸው

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 5 měsíci

    ቃልዬ& ሀይሚ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @user-uj7wj1st7s
    @user-uj7wj1st7s Před 5 měsíci

    እንኳን አለፈ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ሙሉ ቤተሰባችሁ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 5 měsíci +1

    እውነት ነው ተመስገን የቤተሰቦቻችሁን ነፍስ አምላክ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርላቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-ce3cu2pz4e
    @user-ce3cu2pz4e Před 5 měsíci +3

    ነፍስ ይማር 🙏😢አይዟችሁ አሁን ሁሉም አልፏል የማያልፍ ይመስሉናል እንጂ ምንም ቢሆን የቱንም ያክል ቢከብድ ከማለፍ አይቀርም😔

  • @toutube9875
    @toutube9875 Před 5 měsíci

    .የኔምርጦች አይዞቹህ ውዶች❤❤❤❤

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Před 5 měsíci +2

    አይዞሽ የኔ ውድ / የኔ ውዶች የወላጅ ሞት በጣም ከባድ ነው አውቃለሁ ሁል ጊዜ አብሮን የሚኖር ነው ፣ ነገር ግን ለወለድናቸው /ለምንወልዳቸው ልጆች ስንል መበርታት አለብን ። “የሰው እድሜ የተወሰነ ነው የወሩም ቁጥር በእግዚአብሔር ዘንድ ነው እርሱንም ሊተላለፍ አልቻለም “ ይላል የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ።

  • @user-qm7ch1br2u
    @user-qm7ch1br2u Před 5 měsíci

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች❤❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሄር የምንችልበትን አቅም ከሰጠ የማያልፍ ነገር የለም እንኳንም አልፎ እዚህ ደረጃ ለመድረስ አበቃችሁ ሀይሚና ቃልዬ ❤ የሞቱትን ነብስ ይማርልን ።

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 Před 5 měsíci +3

    እማምላክ እቅፍ ድግፍ አርጋችሁ በሰላም ኑሩልኝ

  • @SisayAntenhe
    @SisayAntenhe Před 5 měsíci

    አይዞችህ ሰለሆለም ነገር እግዛብሔር የመጌን

  • @MelkamDeessie
    @MelkamDeessie Před 5 měsíci +1

    ስታምሩ

  • @user-zu1op2op7d
    @user-zu1op2op7d Před 5 měsíci +1

    Temesgen yahulu alefe ahun enesu benante destegna nachew demo stamru❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 5 měsíci

    😢😢😢😢ዉይ ሀይሚዬ እንደትአድርገሽ ገለፅሽዉ የሰዉ ፊት እሳት ነዉ ግን ተመስገን ነፍሳቸዉን ይማር ጥሩ ደረጃ ናችሁ

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 5 měsíci +14

    እኛም ስንገናኝ ልክ እንደዚኽ ነው እንዱን ከእንዱ እያነሳን እየጣልን ጨዋታው ምንም አያልቅም ከልጅነት እስከ እውቀት!!!

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 Před 5 měsíci

    የኔ ቆንጆ የቃል እህት ዉብ ነሽ