TBS TV| ከኮሎኔል ቢንያም ተወልደ ጋር የተደረገ ቆይታ የመጨረሻ ክፍል| Interview with Con. Biniam Tewelde Final Episode

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #tbstv #tigraibroadcastingservice #ቲቢኤስ #tigrai #tigray #ትግራይ

Komentáře • 1K

  • @Peace-iu5wm
    @Peace-iu5wm Před 5 měsíci +41

    መልእክቱ ለሁላችንም ነው፤ ለአንድ ቡድን ብቻ ​​አይደለም። ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ እና ሰላማዊ አመለካከትን ለኢትዮጵያ እናምጣ እያለ ነው። Thank you Biniam. Agree 100% with the ideas you shared.

  • @mekonnenjimma2351
    @mekonnenjimma2351 Před 5 měsíci +11

    እናመሰግናለን ቢኒያም አስተሳሰቡ የላቀ ነው። በእስር ጊዚ ባደረገው ጥሞና መጠላላት ሳይሆን ወደ ሰላማዊነት ማተኮሩ የተሻለ እንደሆነ እያስረዳን ነው።እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን አንተም ተባረክ

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 Před 5 měsíci +38

    እናመሰግናለን ቢኒያም እኔ የበላይ ነኝ ሌላው ዝቅተኛ ነው ብሎ ማሰብ በኢትዮጲያ ውስጥ ከአሁን በኋላ ያለፈበት ፋሺን ነው።ሁሉም ዘር ሁሉም ሀይማኖት እኩል ነው።

    • @user-qs3ce6xi6g
      @user-qs3ce6xi6g Před 5 měsíci +4

      የኔ ኃይማኖት የበላይ ነው፣የኔ ዘር የበላይ ነው የሚል የለም ።በአሁኑ ጊዜ ያለው በቀል ነው።የጥላቻ ትርክት ነው ያለው።
      የእነ እገሌ ኃይማኖት ያንተን ኃይማኖት በድሏል፣የእነ እገሌ ብሔር ያንተን ብሔር ጨፍጭፏል የሚል ትውልድን ለበቀል የማነሳሳት ፖለቲካ ነው ያለው።

  • @eyobg.sellise2084
    @eyobg.sellise2084 Před 5 měsíci +8

    እውነቱን ለመናገር ቢንያምን እንዲህ አልረዳውም ነበር።በጣም ደስ ይላል የሚያወራው ነገር።ትምህርቱ ለሁላችንም ነው።ያለን እድል ሁላችንም ጥፋተኞች መሆናችንን አምነን ለእርቅና ለእውነተኛ ንስሀ መዘጋጀት ነው ያለን እድል።

  • @fariskinfu4790
    @fariskinfu4790 Před 5 měsíci +13

    አመሰግናለሁ ኮረኔል ቢኒያም ሚዛናዊ እና ደስ የሚል እይታ ነው ያለህ ተባረክ።

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Před 5 měsíci +37

    TBS tv. የተሰጠውን በሥራ ላይ ያውላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። ኮረኔል ቢኒያምን አብዝቼ አመሰግነዋለሁ። ሰላምና ንግግር አገር የድናል። ሰለም ለይ ሁሉም ይስራ።

  • @girmagossay7127
    @girmagossay7127 Před 5 měsíci +33

    ከእውነታው ጋር እንታረቅ ? የእውነት ጥሩ ውይይት ነበር
    አዎን ሁሉም ከእውነታው ጋር ይታረቅ ምኞቱ የአንድ ወገን ብቻ አይሁን ቢኒ ጀግና ቃለመጠይቅ ነበር ጋዜጠኛዎ ግን ትንሽ ይቀራታል እንደ ጋዜጠኛ ብትሆኚ በጣም ሙሉ ይሆን ነበር ቃለመጠይቁ

    • @Getua8580
      @Getua8580 Před 5 měsíci +2

      Exactly ጋዜጠኛዋ ላይ እኔም ጥያቄ አለኝ በጣም ይቀራታል

    • @adissagelgil
      @adissagelgil Před 5 měsíci

      የጠያቂዋን(ጋዜጠኝነት ራሱን የቻለ ሞያ ሥለሆነ እና እኒያን መሥፈርቶች ማሟላቷን ስለማላውቅ) ድክመት በየዋህነት ብንመለከትላት እመርጣለሁ።

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 Před 5 měsíci +10

    ድንቅ ብስለት ሳላደንቅህ ማለፍ አልቻልኩም እናመሰግናለን ቢኒ ተባረክ🎉🎉❤

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus Před 5 měsíci +16

    ኮለኔል ቢንያም በእውነቱ ድንቅ አስተምህሮና መነቃቃት ያለህ ሰው መሆንህን ከሁለቱም የውይይት መድረኮች ተገንዝቤያለሁ ። እድሜ ይስጥልኝ፣ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን።

  • @Abachada1
    @Abachada1 Před 5 měsíci +67

    ምናለበት ጠቅላላ የወያኔ አመራሮች ያንተን አመለካከት ቢኖራቸው በኢትዮጵያ ሙሉ ሰላም ይመጣ ነበር:: በጣም ድንቅ ሰው ነህ!!

    • @carlyle25
      @carlyle25 Před 5 měsíci

      እብዶች አይደሉማ

    • @adeyalways1750
      @adeyalways1750 Před 5 měsíci

      Woyane aydelemm selay now ebde meselooo

    • @user-lp3br9ss2k
      @user-lp3br9ss2k Před 5 měsíci

      ኦሾ ኦሾ የሚጫወት፣ የበጨጨ እና ብዙ ዋጋ የተከፈለለት ሰው የትግራይ እና ትግራውያን ፍላጎት ማሳያ ተደርጎ መወሰድ አይገባም። ባለጊዜው ወንድም [ኣባጫዳ] አይጭነቅህ የትግራይ ህዝብ ከጨፍጫፊዎቹ ጋር እስከ መቼ፣ ለምን እና እንዴት መኖር እንዳለበት በሚገባ ይገነዘባል። አንተ ያንን ለማዳመጥ እና ለመተግበር ዝግጁ ሁን!!

    • @eliasalemseged3553
      @eliasalemseged3553 Před 5 měsíci +2

      ወንድም መጀመሪያ ዓብይ አሕመድ ወደ ስልጣን እንደመጣ የሰጠውን በጥጋብና በማንአለብኝነት የሰጠውን ኢንተርቪው አዳምጥ ! አሁን የሚናገረው በፊት ከተናገረው ፍጹም ተቃራኒ ነው።ቢንያም የደህንነት ሰራተኛ ሰለነበር አንድ ዕድል ሊሞክር ያሰበ ይመስለኛል።እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ሲል ያቆየው።

    • @user-fq8xs7pj7n
      @user-fq8xs7pj7n Před 5 měsíci

      ወያነ አመራር በጣም አዋቂ እና አሳቢ ናቸው::

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Před 5 měsíci +6

    ኮነሬል ተወልደ በጣም አስገራሚ ነገር ነው ያሰሙን። እግዚአብሄር ይባርክዎት ። አንድ መጨረሻ ላይ የተናገሯት ነገር ግን ማለትም "የባለፈውን እያነሳን አንተ እንዲህ አድርገሃል እንዲህ ሰርተሃል መባባል ይብቃን" ያሏትን ነገር በሚዲያ ብቻ እንደምኞት ተናግረን የሚለወጥ ነገር ይሆናል ወይ? ህወሃት በብዙ ጥረት በተደራጀ ሁኔታ በፖሊሲ ደረጃ መጽሃፍ በማጻፍ ደረጃ (የቡርቃ ዝምታን እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል) ዘርቶ ኮትኩቶ አሳድጎ ፍሬውን እያስበላን የትግራይንም ህዝብ ፍሬውን እያስበላ ያለውን ነገር በአንድ ቃለምልልስ ላይ አሳብ በመስጠት ይለወጣል ወይ? አሳቡን ማንሳቶን ወደጀዋለው አክብሮትም ሰጥቾታለሁ ነገር ግን በህወሃት መሪዎች የተዘራው ኦሮሞው ትግራዋዩን አማራው ኦሮሞውን ወላዪታው ሲዳማዉን እንዲጠላ ጋምቤላ ውስጥ እአኝዋኩ ከኑዌሩ የተደረገው ነገር ሁሉ በፓርቲ ደረጃ ታምኖበት የተጻፉም መጽሃፎች የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የተደረጉ መሆናቸው ለህዝቡ በግልጽ ቢነገርና ሁሉም ይቅርታ ቢጠያየቅ አይሻልም? አሁን እያየን ያለነው የመንግስት ግዴለሽነት ዛሬ የተጀመረ አይደለም አብዛኛዎቹ ባለስልጣናት የልቦና ውቅራቸው በህውሃት የፖለቲካ እሳቤ የተገነባ ነው። የትግራይ ህዝብ መራብ የሚያስለቅስ አሳዛኝ ክስተት ነው። ይሄንን መከራ ያመጣበት የህወሃት የፖለቲካ እሳቤ እንደሆነ ሁሉ እንደእርሶ ያለ እውነትን ለመናገር የሚደፍር እውነትን እና ሰላምን ፈላጊ የህወሃት አባል ካለ የትግራይ ህዝብ ፈውስ መሆን ይችላል። ወጣ ብሎ በፓርቲ ደረጃ ከድሮ ጀምሮ የተሰሩ ከባባድ ስህተቶችን ይመኑ እንደ ያዬ አብረሃ። እሁን ያለው መንግስት ትክክል ነው እያልኩ አይደለም ነገር ግን ህወሃት የትግራይ ህዝብ ፈውስ በእጁ ነው። ማመን በፖለቲካ እሳቤ ሸንፈት ነው ተብሎ ከታሰበ አላውቅም። እርሶ ደፍረው ላመቱን ነገር ግን ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ መግለጽ እወዳለሁ። እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጦት።

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 Před 4 měsíci +6

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ያለክ ቢኒ ይህን አስተሳሰብ ለመላው ኢትዮጵያ ወጣቶች ጠቃሚ ነው ሰለዚህ በራስ CZcams ትምህርት ብትሰጥ ጋዜጠኛው የፓለቲካ ጨዋታ ነው ደስ የሚላት

  • @addis9713
    @addis9713 Před 5 měsíci +22

    😮 ቢኒ ድንቅ አመለካከት ባለቤት መፍትሔ ሰጪ ገዥ ሀሳብ ነው። እናመሰግናለን ልጁቷ ግን ብዙ ማንበብ ብዙ መስከን አለብሽ አንብቢ ተማሪ

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Před 5 měsíci +30

    አቶ ቢንያም በጣም ጎበዝ ግልፀኝነትህንና ቅን እና የእውነተኝነት አስተሳሰብህ በጣም አደንቃልሀለው አሁንም ለኢትዮጵያ ታስፈልገናለህ በርታ በዚሁ አመለካከትህ ቀጥል። ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

    • @Ethiopia369
      @Ethiopia369 Před 5 měsíci +1

      Thank You
      ለመፃፍ የፈለኩት ፅፈከው አገኘሁ !!
      ኢትዮጲያችን የቢንያምን አይነት ብሩህ አዕምሮ ያላችው እንቁ ልጆቿን መጠቀም ያስፈልጋታል !!!
      መንግስት ስልጣን ቢሰጠው ባይ ነኝ !!!

  • @minilikmengstu8311
    @minilikmengstu8311 Před 5 měsíci +12

    ድሮ የነበረህን ነገር እና አሁን ያለህን ነገር ሲሰማህ የገባኝ እዉቀት ከስክነት እና እራስን ከማወቅ ጋር ሲሆን በጣም ያምራል

  • @golaaayyoo
    @golaaayyoo Před 5 měsíci +26

    ቢኒ እጅግ የሚደንቅ የልህቀት ደረጃ ላይ ደርሰሃል። ልጅቷ አሁንም ከቡድናዊ አስተሳሰብ እስር ቤት ውስጥ ናት።

  • @haile.w.5033
    @haile.w.5033 Před 5 měsíci +70

    ቢንያም በጣም ትልቅ ስው ነህ ግን ከስሜነህ ባይፈርስ ጋር ኢንተርቪው ብታረግ ጥሩ ነው ጠያቂዋ ምንም አትችልም የሆነ አመት ላይ ቆማለች!!

  • @andualemandu8788
    @andualemandu8788 Před 5 měsíci +3

    ይሄንን ሰው እንደሱ የነቃ ሰው ቃለ ምልልስ አድርጎት መስማት ነው ምኞቴ ልጅቷ እንጭጭ ነች አትመጥነውም

  • @wondesengetachew8701
    @wondesengetachew8701 Před 4 měsíci +2

    በጣም የወደድኩት አስተሳሰብ እና አገላለፅ ነበር ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ሰዎች እና አስተሳሰብ ደጋግሞ መጠየቅ እና መደመጥ አስተሳሰቡም ህዝብ ላይ መስረፅ አለበት አመሰግናለሁ በግሌ ቢንያምን 🙏🙏🙏

  • @sleshibekele8267
    @sleshibekele8267 Před 5 měsíci +6

    ቢኒ ህወሀት ቤቶች እንዲህ አይነት ሰው መኖሩ ገርሞኛል ። በጣም ድንቅ ሰው ነህ ። ለረጅም አመታት ወያኔን ስቃወምና ለስደት ካበቃኝ ስርአት ውስጥ ከነበርክ ሰው ይህን መስማቴ አስደምሞኛል ። በርታ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ሁሉም ክልል ውስጥ ያንተ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች በተለይ በስልጣን ላይ ያሉ ኤሊቶች ቢነሳሱ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ እሩቅ አይሆንም ። ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @TigestTigest-nc3ph
    @TigestTigest-nc3ph Před 5 měsíci +13

    ቢንያም ሁሉንም አድምጫለሁ ከንግግርህ ብዙ ተምሪያለሁ የንግግርህ ማሰሪያ በገዢ ቃላት ነው የደመደምከው እባካቹ እባካቹ እባካቹ የሚለውን ቃላት በተግባር መተርጎም ግድ የሚልበት ጊዜ ላይ መሆናችንን መረዳት እደትላንቱ ከስተታችን ከመማር ደጋግሞ እባካችሁን ሰላም ፈላጊዎች እንላለን ይሄ ምንያህል ከባድ እደሚሆን ጠያቂዋ አጠገቧ ያለውን የሰላም መንፈስ ለመረዳት ስትቸገር ማየቴ ሰላም ምንያህል ከያዳዳችን እዴት እደራቀች ተገንዝብያለሁ።

  • @SelamSelam164
    @SelamSelam164 Před 5 měsíci +155

    ጋዜጠኛዋ ግን አበሸቅሽኝ እሱ አለምን የሚረዳበት ደረጃ አልገባሽም። እሱ በመንፈስ የነቃ እራሱ ላይ ያተኮረ ሰው ነው። ሌላ የነቃ ሰው ቢጠይቀው እንዴት ግሩም ነገር እናይ ነበር!

  • @christinegebru1183
    @christinegebru1183 Před 5 měsíci +2

    Biniam has attained the 5th level of the Pinnacle of Leadership. GOD BLESS YOU!
    I also appreciate the lovely young journalist for bringing up the current and critical issues. Excellent work! Continue with this.
    For God's sake, let's rescue the people of Tigrai! Before it's too late.

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 Před 5 měsíci +5

    ቢኒ ደስ የሚል አስተሳሰብ ይዘህ ብቅ ብለሀል ጦርነት ego ይብቃን አይጠቅመንም ጋዜጠኛዋም መለውጥ አለብሽ ቢገባሽ ምክርም ነው የለገሰሽ ለሁላችንም ጥሩ ምክር ነው የሰጠን እድሜህን ያርዝመው

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 Před 5 měsíci +6

    ቢኒ- የሁሉም ሰው ትላንት ቢመረመር አንድ ንፁህ አይገኝም:: አንተ አሁንም ለነገዋ ኢትዮዺያ ከማንም በላይ ታስፈልጋታለህ:: እውቀት ብቻ የነበረው ማንነትህን በነገር ሳይቀር ተምረህበት ችግሩሮቹንም ለይተህ አውቀሃቸው: አቅጣጫህን አስተካክለሃል::አሁን ሙሉ ሰው ሆነሃል :: ተምረሃል:: በዚህ ነገር ውስጥ ባታልፍ አሁን ላይ ይሄ ልብ አይኖርህም ነበር ና እድለኛ ነህ:: በበኩሌ ለአንተ አይነቱ ሰው ትክክለኛ ይቅርታ የሚነፍግ ሰው አይኖርምና:በርታ❤❤❤

  • @taddeseaddo6646
    @taddeseaddo6646 Před 5 měsíci +5

    እጅግ ግልጽነት የተሞላ ቃለ መጠይቅ ነው። ኮ/ል ቢንያምን እጅ አድርጌ አመሰግናለሁ።

  • @betelihemtadesse6302
    @betelihemtadesse6302 Před 5 měsíci +5

    ክብር ምስጋና ለኮነሬል ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አስተዋይ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን 👏🙏🥰❤️❤️❤️

  • @danielnegussie472
    @danielnegussie472 Před 5 měsíci +5

    Dr. Biniam is a very unique individual. His thinking is very different from the conventional way of thinking in Tigray. He is very courageous to bring forth ideas that are factual yet so opposite of the stagnant and unscientific old habits and traditional ways of thinking and doing things. Biniam is a leader of a new and progressive way of thinking. I hope to hear more about him.

  • @user-th3gq7qd9r
    @user-th3gq7qd9r Před 5 měsíci +9

    ቢኒያም በርታ ከቻልክ በራስህም ይሁን በሌሎች የሶሻል ሚዲያዎችን በመጠቀም በተደጋጋሚ በቅረብ ጠቃሚ ሀሳብህን ብንሰማ ደስ ይለኛል። የተሻለ ሀሳብ በመስማታችን እናመሰግናለን!

    • @MyD1010
      @MyD1010 Před 5 měsíci

      አይ ቢኒያም አጎቶችህ ለእዚሁ መበጣጠስ ለፍተው እንደሰሩ እያወቅነው ፣ እስቲ የትኛው ሀገር ነው ካንተ እሳቤ ውጪ የተፈጠሩ ፣
      አጎቶችህ ሲገቡ Work Hard for this Bro, ለምን የእራስህን የስለላ መስሪያ ቤት ስራ አትመረምረውም
      አጉል ፍልስፍና የት ያደርስ ይሆን ቅዥት ህልም ውሸት ምናምን የእኛ አዋቂዎች ያለውን ከማቆየት አፈራርሰን እንረፈው ነው የሁሉም ቅብብልሽ ፖለቲካ !!!!
      Fake and Poisoning Propaganda ነው የእባቡ አይነት እያልክ እያልክ አንተ አንቺ እሱ እሳቸው የደደቢት ፍልስፍና ውጤት ነው ፣

  • @fantahunifa5670
    @fantahunifa5670 Před 5 měsíci +8

    አንቺን ብሎ ጋዜጠኛ
    የሰራሽውን ፕሮግራም ደግመሽ ተመልክተሽ እራስሽን አርሚ፤የኮ/ል ቢኒያም ለውጥ ከብዙ ትምህርቶች የመጣ ይመስለኛል። ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tazabrokerage
    @Tazabrokerage Před 5 měsíci +6

    የኮነሬል ቢንያምን ሁለቱንም ክፍል ቃለ መጠይቅ አዳምጫለው። በርታ እግዚ. ይርዳህ። በተለይ አብርሆት ተመችቶኛል። TBS ም መልካም እንግዳ ስለጋበዛችሁ ላመሰግን እወዳለው።

  • @birukseleshi7618
    @birukseleshi7618 Před 5 měsíci

    በእውነት ይህንን ሀሳብ አለማድነቅም አለማመስገንም አይቻልም፤ ኮሎኔል ቢንያም በጣም በ..ጣ..ም እናመሰግናለን!!
    ጋዜጠኛዋን ለምትወቅሱ...ይህንንም ያሳየችን እሷ ስለሆነች ትችቱን ገታ ብታደርጉት ጥሩ ነው።

  • @SelamSelam164
    @SelamSelam164 Před 5 měsíci +20

    ኢትዮዽያን በጣም ከሚያገለግሉ ተስፋ ከማደርጋቸው ሰው አንዱ አንተ ነህ! እግዚያብሄር ይከተልህ!

    • @ZionAfe
      @ZionAfe Před 5 měsíci

      ኣማራ ክልል ስንት የሰዉ ሂወት ጥፋት ዘረፋና ዉድመት ካደረሰ በዉሃላ ኣሁን ስላም ትላለህ? መጀመርያ የጠፋትቹን ጥፋት መካስ ኣለባቹ።

    • @SelamSelam164
      @SelamSelam164 Před 5 měsíci

      @@ZionAfe የቢኒያም አይነት ህሳቤ ከሌለህ/ከሌለሽ ይሄን መረዳት ይከብድሀል። ቢኒ እውነት ገብቶታል ። እውነት ደግሞ ለአንድ ወገን ማድላት ሳይሆን የሆነውን መቀበል ነው። ልብ ብለህ እንደገና ኢንተርቪውን ሰምተህ ለራስህ ህይወት ተማርበት አገረ፣ ክልል፣ ሰፈር ውስጥ ሳትገባ እራስክን ተመልከትበት። እግዚያብሄር ብርሀኑን በልብህ ያብራልህ ከቢኒ ሁላችንም ማስተዋል መማር ያብዛልን።

    • @ZionAfe
      @ZionAfe Před 5 měsíci

      @@SelamSelam164 ሰላም እሚገኘዉ የተበደለዉን ሕብረተሰብ ፍትሕን ስያገኝ ነዉ።

    • @SelamSelam164
      @SelamSelam164 Před 5 měsíci +2

      @@ZionAfe ሰላም የሚገኘው በይቅርታ ነው። የትኛው ሀብታችን ኖሮ ነው ስለካሳ የሚታሰበው? ከሁሉ በላይ እግዜርን በድለናል በየትኛውም ወገን፡ እሱ ደግሞ ይቅር ስንባባል እግዜርም ይቅር ይለናል።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Před 5 měsíci

      @@ZionAfeKe Weyane Yebase Yegeza Kelelu Ye Amara Taxaqiwoch Kelelun Wedehuwala Yegotetu Yewedemu Hezebun Yaseqayu Mekera Endigefa Yaregut Mene Yemeseleshal (Shal)

  • @user-nu9zo5ix9x
    @user-nu9zo5ix9x Před 5 měsíci +28

    ቢኒ ከሚጠሉህ አንዱ ነበርኩ ምክንያቱም በኦሮሚያ ላይ ስታደርግ የነበረውን ሁሉም መረጃ ስላለኝ ግን አሁን ከሚገባው በላይ አክባሪህ እና እድናቂህ ነኝ ግን ጋዘጠኘዋ የሆነ ዘመን ላይ የቆመች በጥላቻ የተወረች የወጣት አሮጊት ነች ብቻ ከቢኒ ብዙ ነገር ተምራ ትለወጣለች ብዬ ተስፋ አድረጋለሁ

    • @haile.w.5033
      @haile.w.5033 Před 5 měsíci +2

      አመስግንሀለሁ ወንድሜ :: የኢትዮጵያ ህዝብ እንደእስዋ ድፍን ደደብ መስሎአት ነው

    • @ErmiasAlula4
      @ErmiasAlula4 Před 5 měsíci

      ትክክል!! ጦርነት ቀስቃሽ ነች። አሁንም ቂምና በቀል ቀስቃሽ ህፃን ነች ። አለመብሰሉዋን ያሳያል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci

      ቂም በቀል ቢኖራት ምናባቷ ታመጣለች ! ጠላቻ የዘሩትና ራሳቸው በሰሩት አለንጋ የተገረፉት እነሱው ሆነው ሌላውን ወንጀለኛ ማድረጋቸው ያስቃል።

  • @girmadentamo9194
    @girmadentamo9194 Před 5 měsíci +13

    Wow, Biniam, your veiw is great and it is what Ethiopia need!
    You, reporter, pls listen from him and change your veiw!
    The federal government would benefit if they listen and learn to construct new Ethiopia and you may use to restore Ethiopia if you really want to bring peace and unity among the peaple. This is the only way Ethiopia to come out from war and to bring sustainabke leace, security and development!

  • @abdurahmanakmel699
    @abdurahmanakmel699 Před 5 měsíci +5

    ጋዜጠኛዋ በጥላቻ ውስጥ ያለችና ጥላቻዋን በእርሱ በኩል እንዲወጣ ነው ፍላጎትዋ የነበረው። ኮሎኔሉ ብዙ የማልስማማበት ሀሳብ ቢያነሳም ግን በሳል ነው ብዙዎቹ ሀሳቦቹ እንደ ህዝብ ልንወሰድው የሚገባን። ልንማርበት የሚገባን። ትልቅ ሰው ነው!!!!
    አሁንም ተስፋ አለን!!!

    • @Toronto6
      @Toronto6 Před 5 měsíci +2

      ደንቆሮ የtplf ልጅ ነች

    • @user-eb1wf6hg4n
      @user-eb1wf6hg4n Před 5 měsíci

      meche new ketilacha yemetwetut

  • @abdifatahgaleriabdulahi2066
    @abdifatahgaleriabdulahi2066 Před 5 měsíci +5

    I appreciate bini. How honest, truthful, man, he is

  • @zerabrukgoitom7147
    @zerabrukgoitom7147 Před 5 měsíci +4

    ቢኒ በጣም እናመሰግናለን ጋዜጠኛዋን ስላገዝጋት መልካምነትህን ያሳያል

  • @user-kc8nc9kq7x
    @user-kc8nc9kq7x Před 5 měsíci +5

    ቢኒ ምርጥ ነክ መቼ እንደዚህ አስረዳከን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ማስረዳት አለብክ ግዴታህም ነዉ ስላልገባን ነዉ የተሳሳትነዉ እናመሰግናለን በርታ ተማረም የምትለዉ ኢትዮጵያዊም ገና አልገባንም በርታ በጣም

  • @AT-wu9vd
    @AT-wu9vd Před 5 měsíci +9

    OMG this guy is amazing I can’t stop listening to him

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 Před 5 měsíci +3

    ለምን ይሆን የትግራይ ልጆች ይንን ሰው እንደዚህ የሚጠሉት?በጣም ድንቅ ሰው ነው

  • @mekuenyaw1607
    @mekuenyaw1607 Před 5 měsíci +14

    ብንያም ድንቅ የሆነ አስተሳሰብ ያለህ በመሆንህ ከልብ አድንቄሀለሁ።ብዙ እንዳነበብክም ገብቶኛል።እንደዚህ በእውቀት የላቁ ባለብዙ ስበዕናና ሙሉ ሰው እንዲሁም እውነትን ፊት ለፊት የሚጋፈጥ ሰው በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል።ትናንት ካሳለፍነው 40ዐመት መከራ ይልቅ ነገ የምንኖራት ወራት በብዙ ትበልጣለችና በዚኸው ቀጥልበት።

  • @ruthgudina6090
    @ruthgudina6090 Před 4 měsíci +1

    Great man the first man to restore your human being morality…. You paved the way if anyone or elites to restore his morality as human being…. Great respect for Mr Bini🙏🙏🙏

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 Před 5 měsíci +7

    Very matured conversation I like your honesty Bini

  • @mikeendale3738
    @mikeendale3738 Před 5 měsíci +29

    Mr beanie you are next leve ተገልጦልካል። ጋዜጠኛዋ ግን ገና የሕዋት ጨንፈር ሚኒሲቴር መስራቤት ሰራተኛ መሰልሽን😊 የቢኒን ምክር እነደ ወረደ ተቀብለሽ ለመስራት ሞክሪ ይጠቅመሻል። እዛም የተጎዳ አለ እዚም እንደዛው ለማከም ሞክሪ

    • @besufikadgetachew
      @besufikadgetachew Před 5 měsíci +2

      ቢኒ ምርጥ እና ገዢ Uሣቦች ናቸው ግን ጋዜጠኛ ዋ አትመጥንህም ብዙ ማስተዋልና ዘናዊነት ይቀራታል ።

    • @addistefera651
      @addistefera651 Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልን ቢኒ። እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ሁሉም ከአንተ ቢማር ጥሩ ነው።❤❤❤

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz Před 5 měsíci +2

    Nice to hear a person with different opinions from Tigray. He is trying to point out the problems we are trapped.
    I advise Biniam to study the impact of Comminism ideology on culture, religion , politics, beheverial change, and future prospects of Tigray and Ethiopia.

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před 4 měsíci +1

    በጣም ትክክል ነው ያነሳህው ነገር በሙሉ።እናመሰግናለን በርታ ።

  • @abdulkadirahmed1341
    @abdulkadirahmed1341 Před 5 měsíci +9

    ቢኒያም እንደ ዶ/ር አብይ አህመድ የ"መደመር" ፍልስፍና "አብሮት" የሚል ፍልስፍና ይዞ ብቅ ማለትህ በጣም ደስ ብሎኛል።ቢኒያም ለኢ/ያ አድስ ጉልበት እንደሚሆን አልጠራጠርም።በርታ ቢኒ ከቀድሞው የሥራ ባልደረባህ ወንድምህ አብይ ጋር ሆነህ ለሀገርህ መልካም መልካሙን እያስተማርክ አስተዋጾ እንድታደርግ የግል ምኞቴ ነውደ

  • @begashtsega7255
    @begashtsega7255 Před 5 měsíci +4

    ወንድም ቢኒያም
    አንድ ሰው ስለአንተ ቃለምልልስ ከሰጠው አስተያየት ተነስቼ በሁለት ክፍል የቀረቡትን ቃለምልልስ በአንክሮ አዳምጬዋለሁ።
    አስቀድሜ ግን "ከእነሱ" ምን ይጠበቃል? በማለት አልፌው ነበር። በመጨረሻ ግን እንኳንም አዳመጥኩት የሚል ታላቅ ደሰታ ተሰማኝ። ይህንንም አስተያየት ለመፃፍ በቃሁ።
    በጣም ድንቅ ነገሮችን የመረዳት ደረጃ ብቃት ላይ እንደደረስክ የተገነዘብኩበት ቃለ ምልልስ ነበር። ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃለች። ሁላችንም በመላው ኢትዮጵያ በነፃነት ያለቋንቋና ብሔር ልዩነት ያ የኔ ይሔ የኔ ሳንል ድንበር ሳያግደን ብንኖርባት ኢትዮጵያችን በቂ ናት። የተፈጠሩት አፍራሽ ትርክቶች የብሔር ድንበሮች ተነስተው ብንኖር ከጥንት ጀምሮ የነበሩ ያደኸዪን ጦረኝነት ስሜት ተወግደው ቀሰላም የምንኖርበት ሐገር መገንባት ብንችል አንዴት መልካም ነው? ብራቮ ቢኒ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን። ጋዜጠኛዋ ግን ከአንተ ብዙ መማር ይጠበቅባታል። ዛሬም በትላንቱ ትርክት ላይ ተተክላለች። በጥያቄዋም አንተን ወደእራሷ አመለካከት ለመመለስ ሰትጥር አይተናታል። ከአንተ አቋም ብዙ ትማራለች ብዪ ተስፋ አደርጋለሁ። በድጋሚ በሌላ አጋጣሚ አንደምሰማህ ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @leahlings7449
      @leahlings7449 Před 5 měsíci

      ዋው ኢትዮጵያ ከዚህ ሰው ልምድ ትማር ይሆን??

    • @leahlings7449
      @leahlings7449 Před 5 měsíci

      ዋው ኢትዮጵያ ከዚህ ሰው ልምድ ትማር ይሆን??

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 Před 4 měsíci +1

    የመጨረሻው ንግግር100%❤ ትክክል የነም ሀሳብ ነው እኛ ብዙዎቹ አማርኛ ተናጋሪ ነን አሁን ነው የገባኝ❤❤❤

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t Před 5 měsíci +2

    ኢትዮጵያ የዚህ አይነት ሰዎች እንዲበዙላት እሐኛለሁ።

  • @alemumelka3924
    @alemumelka3924 Před 5 měsíci +6

    We need this kind of brilliant and entusistic personlality❤❤❤

  • @melakudebela1763
    @melakudebela1763 Před 5 měsíci +8

    "ጋዜጠኛ"ዋ ያልበሰለች እና ቀሽም ነች። ብዙ ማንበብ እና መረዳት ያስፈልጋታል። በብሄር ወይም ፓርቲ አስተሳሰብ የታወረች እንጭጭ የወያኔ ትውልድ ነች። Kudos Binyam! ጋዜጠኛዋ የልቦና አብረሆት እንዲገለጥልሽ እመኛለሁ። ወጣትነት እና ስሜት የሚነዳሽን በማንበብ፣ በተመስጦ እና በእድሜ መብሰል ሲበራልሽ ይገባሻል።

    • @arayahaile5264
      @arayahaile5264 Před 5 měsíci

      አስተሳሰቧም ፉንጋ ነው።

    • @fikirhana2929
      @fikirhana2929 Před 5 měsíci

      ተዋት ገና ልጅ ናት🎉 ልብ ትገዛለች❤

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 Před 4 měsíci

    Thank you Benyam በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ይሄን አብይ አህመድ የሚባል ኢትዮዻን ደም እያስለቀሰ ያለ ግለሰብ በዚሄ በጨዋነት እና በትሁት አንደበት ስትገለፀው በጣም ቅን ሰው እንደሆንክ ተረዳሁ ።በርታ ለትግራይ ህዝብ መልካሙን እመኛለሁ❤❤we love you all TPLF ናፍቆናል አዲስ አበባ ይምጣልን…

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 Před 5 měsíci +11

    ሚጡ አሸባሪ መባል ለግንቦት ሰባት ሲሆን ትክክል ነው እልሽ
    ለህወሓት ሲሆን አሸባሪ መባል ትክክል አይደለም ብለሽ ወያኔ ሰራሽ እሻንጉሊትነትሽን በእደባባይ አስመሰክርሽ አሳፋሪ ነሽ። ኮሎኔል ብንያም ደግሞ ጥሩ ሔደህ ሔደህ በጦርነቱ እልትሽናነፍንም እልክ ወያኔ ውድ ድርድር የመጣው መከላከያ መቀሌ በር ላይ ቆሞ ከአርባ ስምንት ሰአት ባነሰ ጊዜ ውስጥ መቀሌን በቁጥጥር ስር እንደሚያደርግ ባረጋገጠ ጊዜ ነው ወያኔ እደራደራለሁ ያለው። ውሸት ምንም እያደርግም በተረፈ አሁን የደርስክበት የህይወት ፍልስፍና የምር ከሆነ ቆንጆ ነው ። ኢትዮጵያውያንን ከእርስ በእርስ ሽኩቻ ይታደገናል ። በርታ!! በተረፈ ለተተኪው ትውልድ ወያኔን
    ቅዱስ ለማድረግ አትሞክሩ ። ወያኔ በጣም በምወደው በማከብረውና ትሁት በሆነው በትግራይ ህዝብ መሐከል የበቀለ አረም ነው ።

  • @mohammedh2080
    @mohammedh2080 Před 5 měsíci +4

    ጠያቂዋ በጣም የወረደ ችሎታ ነው ያላት አንተን መጠየቅ አትመጥንም ምናልባት ያወራህው አልገባትም ቢኒ ግን ጥሩ እይታዋችን አይቻለሁ ግን የሚመጥንህ ሚድያና ጋዜጠኛ ጋር ብቻ አውራ

  • @admasuyirgalem3371
    @admasuyirgalem3371 Před 5 měsíci +3

    Wowww, We need this kind of person in the current poletics!

  • @g5md957
    @g5md957 Před 5 měsíci +3

    Thanks Bini! The girl thanks for presenting him. But try to learn from him too. Conscience agility

  • @mulugetashume4118
    @mulugetashume4118 Před 4 měsíci +1

    Tigrawi please use this person to bring holistic peace he is realy important person even for all Ethiopia

  • @airwaysdryerventandductser1466
    @airwaysdryerventandductser1466 Před 5 měsíci +2

    TBS
    Thank you, Col Biniyam. What's amazing speech
    You are great speaker I wish you long life

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 5 měsíci +3

    We need such kind of person from Tigray in centeral government, Bini come on to 4kilo. Thanks for such beautiful interview

  • @user-ke7ug3xj5k
    @user-ke7ug3xj5k Před 5 měsíci +5

    Thank you Bini .now you become smart. Thank you bro

  • @demisskassaya1532
    @demisskassaya1532 Před 5 měsíci +2

    ድንቅ ነው አክባሪህ ነኝ እንደ ህዝብ ይህ መረዳት ያስፈልገናል አዋጪው መንገድ መነጋገር ብቻ ነው የጠላትነት ስሜትና ፍረጃ ለእልቂት ዳርጎናል
    እንደ ሀገር ችግሮቻችንን መፍትሄውን በደንብ ቁልጭ አድርገህ አቅርበኸዋል ሁሉም ሰው በተለይ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ይሄን የኮረኔል ቢኒያምን ኢንተርቪው ቢያደምጠው ይጠቅማል እላለሁ ከዛም በላይ በጥላቻ ለሚሰቃይ ማንኛውም ሰው paradigm shift እንድታደርጉ ያግዛል ይረዳል ባይ ነኝ

  • @samuelalemu4383
    @samuelalemu4383 Před 5 měsíci +2

    ጋዜጠኛዋ ሙከራሽ መልካም ነው፤ እሱ ካለው የመረዳት ልክ እና ብስለት አንጻር ግን የበሰለ፣ ልምድ ያለው እና ከውግንና ወይም unbiased የሆነ ጋዜጠኛ ቢያወያየው ከሰማነው የተሻለ እንዲሁም የበለጠ ተስፋ ሰጪ ነገር ያስደምጠን ነበር። በጥቅሉ የቢኒያምን ብስለት አይቻለሁ በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ ግን በደንብ ማብራራት ያለበት እና ማጥራት ቢኖርበትም።

  • @abebelemma676
    @abebelemma676 Před 5 měsíci +3

    what a brilliant person !!!!!!!! semichewu alawukim neber thanks .

  • @loariftube206
    @loariftube206 Před 5 měsíci +4

    ከዚህ በፊት በመልክ አይቼህ አላውቅም።በእውነት ይህን ኢንተርቪው ካየሁ በኋላ ሌሎች የሰጠሀቸው ኢንተርቪው መፈለግ ጀምርያለሁ።እይታህ ድንቅ የሚባል ነው።ልጅቷ ግን ትንሽ ጉረምስናዋን አልጨረሠችም።

  • @getachewtizazu3934
    @getachewtizazu3934 Před 4 měsíci +1

    ተወልደ እዉነት እዉነቱን ስለተናገርክ አከብርሀለሁ አድናቂህ ነኝ ይህን ስህተት አሁን ላሉ የህዉኋት ሰዎች ቢረዱትና ከስህተታቸዉ እንዲማሩ ስለሚረዳቸዉ አሁንም የትግራይን ህዝብ ዳግም እልቂት እንዳይከቱት ስለሚረዳ በተግባር እንቅስቃሴ ብታደርግ

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 Před 4 měsíci +1

    I like this man. Thank you so much for your honesty.

  • @amenamen8239
    @amenamen8239 Před 5 měsíci +5

    ቢንያም የተረጋጋ ካለፈው ስህተቱ የተማረ የወደፊት መግባባትን ያመለከት ጎበዝ መሆኑን ተረድተናል::
    ጋዜጠኛዋ ግን እንደጋዜጠኛ ሳይሆን እንደህውሃት ካድሬ ያቅለበልባታልና ልትረጋጋ ይገባታል
    ጦርነት ማንንም አሸናፊ አያደርግም አሁንም ጦርነትን የምትፈልግ ትመስላለች

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Před 5 měsíci +14

    የሚገርም ስክነትና አረዳድ ነው።

  • @birhanudrar2821
    @birhanudrar2821 Před 4 měsíci +1

    የማትረባ ቀባጣሪ ጠያቂ ናት አሁንም ካለፈው ችግር የተማረች እይደለችም መላሹን እድንቂያልሁ።

  • @sintayehugossa4622
    @sintayehugossa4622 Před 4 měsíci +1

    ቢንያም ፡ ከልብ ፡ አመሰግናለሁ ፡ ፡ ይህ ፡ አስተሳሰብ ፡ ብቻ ፡ ነዉ ፡ ፈዉስ ፡ ለዚች ፡ ሀገር ፡ ፡
    ጋዜጠኛዋም ፡ ምስጋና ፡ ይገባሻል ፡ እንዲህ ፡ አይነት ፡ አስተሳሰቦችን ፡ አፈላልገሽ ፡ አቅርብልን።

  • @SelamSelam164
    @SelamSelam164 Před 5 měsíci +10

    ቢኒያም እኔ በጣም እወድሀለሁ! ተባረክ! ከባህር ዳር

  • @fekareted
    @fekareted Před 5 měsíci +3

    This guy is one of the very few enlightened humans in this country.hope people will understand him sooner before we say "we used to have a country called Ethiopia"

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 Před 4 měsíci +1

    ወያኔ ማሪን /ይቅር በሉንThank you Benyam በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ይሄን አብይ አህመድ የሚባል ኢትዮዻን ደም እያስለቀሰ ያለ ግለሰብ በዚሄ በጨዋነት እና በትሁት አንደበት ስትገለፀው በጣም ቅን ሰው እንደሆንክ ተረዳሁ ።በርታ ለትግራይ ህዝብ መልካሙን እመኛለሁ❤❤we love you all TPLF ናፍቆናል አዲስ አበባ ይምጣልን…

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 Před 5 měsíci +1

    ኮሎኒል ቢንያም ተወልደ በጣም አመሰግናለሁ፣ ናይል ወ/ጊዮርጊስ በጣም አመሰግናለሁ። ጥሩ ውይይት ነበር፣ ከዚህ የወሰድኩት አንድ ቁም ነገር አለ፣ "ብንተዛዘን ጥሩ ነው" የተባለው የቢንያም ንግግር ሁሉም ሊያደምጠውና በድርጊት ሊያሳየው ይገባል።

  • @temesgensview807
    @temesgensview807 Před 5 měsíci +5

    ሁለት የተለያዬ ሰዎች !
    Thank you Bini

  • @user-kc8nc9kq7x
    @user-kc8nc9kq7x Před 5 měsíci +5

    ፕሬዝዴንት መሆን ያለበት ቢኒ ነዉ ጥሩ ሁላችንም የምናሸንፍበት ሀሳብ ነዉ እናመሰግናለን

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry Před 4 měsíci

      እሺ ። የትግራይ ፕረዚዳንት እናረጋዋለን።

  • @abbelay7340
    @abbelay7340 Před 5 měsíci +2

    ቢኒ ወደ ፓለቲካው ተመለስ የአንተ ተራማጅ አመለካከት በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ያስፈጋታል

  • @derejeyohannes5166
    @derejeyohannes5166 Před 5 měsíci +2

    Thank you Biniyam, When great politicians apply Philosophy in action, I have seen you #1

  • @michaeltilahun8898
    @michaeltilahun8898 Před 5 měsíci +21

    መልካም ስብእና ያለበት ትልቅ ሰው።

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael8774 Před 5 měsíci +8

    ምነው እህቴ በመከላኪያ ላይ በሌሊት የተፈጸመውን እረስተሸ ነው እንዴ ፌዴራልን እንደጥፋተኛ የምትፈርጅው፣ ኮሎኔል ብስለት ያለው መልስ ስለ ሚመልስ በጣም አመሰግነዋለሁ!!! አንቺ ግን-----

  • @solomontibebu7569
    @solomontibebu7569 Před 5 měsíci +2

    ጥሩ አስተሳሰቡን ለመጠምዘዝ የምታደርጊው ጥረት ገራሚ

  • @hireolika8616
    @hireolika8616 Před 5 měsíci +2

    ቢኒ ይለወጣል የኢትዮጵያ አምላክ ሁሉን ያስተካክልሀል ሁሉም ሰው እንዳንተ ማሰብ ከቻለ ከበሰለ ለውጥ ይመጣል እንደምትጠይቅ ጋዜጠኛ ከሆነ በጣም ገነነን ሰላም ለማምጣት ቢኒ ለኢትዮጵያ ለደሀ አገር ጦርነት መቼም መፍቴ አይሆንም እኔ የትግራይ ሕዝብ መከራ ያመኛል እናቶች አባቶች እፃነት መከራ በቃ ትግራይ ውስጥ ጥይት የማይሰማበት ምድር ጌታ ሆይ እርዳን

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 Před 5 měsíci +4

    i wish to have this types of disciple and maturity con.biniam am proud of you ...im sure you make a differences for our problem !!

  • @eagleeye9501
    @eagleeye9501 Před 5 měsíci +5

    really this man is special and amazing, I didn't think somebody like him was there in 'Woyane", his ideas are highly novel and valuable for the future of this country. Bless you man!!

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 Před 5 měsíci +1

    ቢኒ ግን ትግሬ ሁኖ ሃሳብ ከሰጡ ሰዎች ውስጥ የተለየ ነው በጣም ገራሚ ነው እራሱን እና ሀገሪቱን አገኝቷታል በጣም ጥሩ መረዳት ነው።

    • @Kingwube7139
      @Kingwube7139 Před 5 měsíci

      Bemejemeria yehen mentality astekakel ante ersu " tigre hono" yemelewen

  • @Miki-vd1lv
    @Miki-vd1lv Před 5 měsíci +2

    አቶ ቢኒያም ነገሮች በጣም የገባህ ሰው ነህ ካንተ አይነቱ ጋር በንግግር ችግሮችንን መፍታት ይቻላል ብዬ አምናለው። እባክህ ህዝቦችን ለማቀራረብ ይህን ቅን ጭንቅላትህን ተጠቀምበት።

  • @mohammedahmmed5132
    @mohammedahmmed5132 Před 5 měsíci +5

    ያንተን አይነት ያብዛልን:: ድንቅ አገላለፅ......

  • @beshada1057
    @beshada1057 Před 5 měsíci +6

    I respect you great idea

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 Před 5 měsíci +1

    ትግራይ ምርጥ ሰዉ አጊንታለች

  • @ey0uelb0gale27
    @ey0uelb0gale27 Před 5 měsíci +2

    አንተ ምርጥ ነህ ማለት በቃ ትለያለህ በእውነት ትለያለህ ጠያቂዋ ግን ገና ጩጬ ናት ምን እያወራህ እንደሆነ ራሱ የገባት አይመስለኝም

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 Před 5 měsíci +4

    Amazing!!!Thank you !!

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 Před 5 měsíci +5

    I hope the interim gov't will carefully take your advises.

  • @gebrielnetsanet5580
    @gebrielnetsanet5580 Před 5 měsíci +2

    ሁለት አለም ሰዎች። but he is brave enough , Journalist 😢😢😢😢😢

  • @mekdesbirru1197
    @mekdesbirru1197 Před 5 měsíci +1

    Thank you TBS!! For inviting k/l Buniam. Like he said we all need to sit down and have a civilised conversation.🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹🙏🙏

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 Před 5 měsíci +3

    አሪፍ እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ቢገኝ ከዚህ ሠውየ ብዙ መማር ሚቻል ይመስለኛል:: ማያስማሙኝ ጉዳዮች ቢኖሩም ልሰማው ግን ፍቃደኛ ነኝ:: ከህይዎት ብዙ ተምሯል

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 Před 5 měsíci +4

    Its good idea for all Ethiopians.

  • @semahegneskezia8464
    @semahegneskezia8464 Před 5 měsíci +2

    የሚገርም እይታ ነው አሁንም ልቦና ይስጠን

  • @Daagg
    @Daagg Před 5 měsíci +1

    This is a gem, a really brilliant interview. If only the rest of TPLF and PP understood it. Thanks. 🕊️