TBS TV| ከኮሎኔል ቢንያም ተወልደ ጋር የተደረገ ቆይታ የመጀመርያው ክፍል | Interview With Col. Biniam Tewelde 1st Episode

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 03. 2024
  • #tbstv #tigraibroadcastingservice #ቲቢኤስ #tigrai #tigray #ትግራይ
  • Zábava

Komentáře • 768

  • @AbelRedu
    @AbelRedu Před měsícem +3

    ቢኒ አቤል ነኝ የእስር ቤት ቆይታ አንድላይ ነበርን ምርጥ ሰው ነህ

  • @azebg328
    @azebg328 Před 4 měsíci +10

    ወንድሜ እንኳን ተፈታህ አምላክን አመስግን አዕምሮ ሰቶሀልና ይኼን ዘረኝነትን አጥፉልን ስለ ሚቀጥለዉ ትዉልድ ሰትሉ

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Před 3 měsíci +5

    ቢኒ በጣም ምርጥ ሰው ምርጥ ሀሳብ ያለህ ብ ስለትም ያለህ ሰው ነህ God bless you.

  • @belayk.8924
    @belayk.8924 Před 4 měsíci +36

    በጣም ጥሩ ተማሪ እንደነበርክ ሁሉ ጥግ የወጣህ ብሔርተኛ፣ ትምክተኛና ማን አለብኝነት የነገሠብህ እንደነበርክ ሁሉ እንዲህ ተቀይረህ ሳይህ ሁሉም የክፋት ሰው እንዲህ ታርሞ ሲወጣ ደስ ይላል። ወንድሜ ወደ ቀደመው አይመልስህ።

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 3 měsíci +3

      ዘረኛ ካንተ በላይ ላሳር ! አዎ ዘር አለኝና ዘሬን እፈልገዋለሁ :: አናሳ ነህና አትቆጣ ቻለው

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Před 3 měsíci +5

      @@Amen-vh8ptዘርን መፈለግና ዘረኝነት አይገናኙም:: እስኪ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት አስተውል:: ቢኒ የሚለውንም አስተውል::

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 Před 3 měsíci

      Mesadeb lela zeregnenet new. Atesadeb tekosheshaleh. Commentu lay yalew neger eko endemitewaweku new. 2gnawn kefl stemeleket degmo ewnet alew. Erasu bini amno yetenagerew neger ale. Eski hasb enema. Endemamet.

    • @hussahmed5323
      @hussahmed5323 Před 3 měsíci

      አረ የተለየ ሰው ነው

    • @soud986
      @soud986 Před měsícem

      yetabah taqewaleh?

  • @user-no9bl1fc2n
    @user-no9bl1fc2n Před 3 měsíci +10

    ቢኒ ለሀገራችን አስፈላጊ ሠው ነክ ረጅም ዕድሜ እመኝለአለው

    • @mirtvoice
      @mirtvoice Před 3 měsíci +1

      Kkkkkk
      የመጨረሻ ማን አለብኝ ባይ ትምክህተኛ ነበር...ወሬኛ በለው ያሰባት ስልጣን ትኖራለች

  • @tsegat
    @tsegat Před 3 měsíci +3

    ትልቅነት በግላዊ ጥሞና ይጎለብታል! We need balanced people like him.

  • @mikeendale3738
    @mikeendale3738 Před 4 měsíci +46

    ቢኒ እኔ የአዲስ ልጅ ነኝ የዘር ፖለቲካ ተጠያፌ ነኝ።ከእስር ቤት ከወጣክ ጀምሮ ያደረከውን ቃለ ምልልስ ተመልክቻለው። እስርቤት ለአንተ የኢላትመንት የመገለጥ ቦታ ነው። በመጀመርያም አይምሮክ ክፍት ነው እንዳልከው።በመቀጠል ሳላደንቅ የማላልፈው ይሄንን ጭፍን የዘር ፖለቲካ በፈጠረው ህዋትን ውስጥ ቁጭ ብለክ ሳትፈራ ስህተቱን ባይዋጥለትም እየጋትከው ነው።ከለፈው በመማርክ ለእኔ ጀግና ነክ 🎉

    • @aematz-youTube
      @aematz-youTube Před 4 měsíci

      የዘር ፖለቲካ ሁሉ የሰው ዘር ስራ ነው: አውሬ ፖለቲካ የለውም: በሚዲያ የሚነዛውን ጥሩምባ አታናፍሱ: አስባችሁ መዝናችሁ እንጂ ለተወሰኑ የአእምሮ ውስን ነቀርሳዎችን ወሬ አታናፍሱ: በተለይም የአማራ ህዋላ ቀር ፖለቲካን መርምሩ: 82 ብሄር ብሄረሰቦች ባሉባት ኢትዮጵያ የብሄር ፖለቲካን ለምን ታነሳላችሁ ማለት ትንሽ ጠባብነት ነው: አርቆ ማሰብ ችግራችን ከሆነ የሞራልም የህግም የፍትህም ባለቤት መሆን አይቻለንም: በየትኛውም ስርአት በከፍታም ሆነ በዝቅታ ስርአት ውስጥ መብት ተፈጥሮአዊ ነው: ማንም ማገድ አይችልም: የአንድ ወገንና የአንድ ሀሳብ እስረኛ መሆን የባዶ ህይወት ጉዞ ነው: ሌላውን መጥላት ሌላውን በውሸት ማጥላላት የስነ ልቦና ህመም ነው::

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 Před 3 měsíci +1

      Ow political endet yastelal.😭

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 Před 3 měsíci +1

      Min ale tru gebere farmer be mehone dihinetin bitatefu.

  • @melakuhailegebreal6154
    @melakuhailegebreal6154 Před 4 měsíci +4

    "የፈጠርነው የፍትህ ስርአት መልሶ በልቶናል" ድንቅ ንግግር ። ጋዜጠኛዋ ባይመችሽም ዋጭው!! ሰው ስህተቱን አምኖ እንዲህ ሲመለስ ደስ ይላል ፤ በቢንያም እና በስራ ባልደረቦቹ ምክንያት በግፍ ያጣናቸውን ወንድሞቻችንን ህይወት ባይመልስንም

  • @kukanahom
    @kukanahom Před 4 měsíci +6

    ቢኒ አከበርኩህ! ሰው ማለት በተገኘበት ቦታ ሁሉ መማር የሚችል ሲሆን ነው!

  • @Fixlix
    @Fixlix Před 3 měsíci +8

    ገና interviewን ስጀምረው ትህትናው ደስ አለኝ
    ለአማርኛ ያለው ክብር እና ይቅርታ አጠያየቁ
    ስክነትክም በወሬ ሳይሆን በተግባርም ይታያል
    =አለመሸሽክ መጋፈጥክ
    ሁሉም ሰው እስረኛ ነው even አሳሪውም what a hearthot speech

    • @naolamenu5615
      @naolamenu5615 Před 3 měsíci

      ለአማሪኛ ያለዉ ክብር 😂😂😂 ወሬኞች ናቹ እኮ አይሻልክም አኦሮሚኛ 😂😂😂

  • @ewnetubelay7856
    @ewnetubelay7856 Před 3 měsíci +7

    ይቺ ቀባጣሪ የወንጀል አድማቂ ጠያቂ ዚም ቢላ ትበትሀረቃለች የደም መጣጭ ልጅ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před 3 měsíci +2

    አንተ ያደረከው ግፍ ነው
    የተደረገብህ
    ❤❤❤

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 3 měsíci +4

    ገራሚ ሰው መለወጥ እንደዚህ ነው ወላሂ ሳላደንቅህ አላልፍም ምርጥ ምልከታ 👍👍👍

    • @user-od3gs5uy1d
      @user-od3gs5uy1d Před 3 měsíci

      ይሄው ነዉ ሰው ይማራል ከጥፋቱ በተለይ በራሱ ላይ ሲደርስ
      ያኔ ኢህአድግ Insa በሰጠን መረጃ መሰርት አሸባሪ ብለው እስላማዊ ሐረካት ፊልም አሰርተው ኡስታዞቻችንን 22 ዓመት እስር የፈረዱባቸው
      የዛሬዎቹም ግፈኞች ገዳዮች ነገ እንድህ ይሉናል እኔ አብይ አህመድ
      የ ኢትዮጵያ ፖለቲከኛ እና ፖለቲካኞች አላህ ይይላቺሁ
      ዛሬም

  • @thomasmathewos2416
    @thomasmathewos2416 Před 4 měsíci +16

    ቢኒ ሰቃይ ተማሪ ሆነህ ነዉ የማዉቅህ በኋላ ግን መታሰርህ ገርሞኝ ነበር፡፡ ከወጣህ በኋላ ያደረግሃቸዉን ቃለመጠይቅ አይቻለሁ አሁንም ብርቱ ነህ፡፡ ከክፉ የፖለቲካ ጥላቻ ዉስጥ የለህም፡፡ ምርጥ የአይቲ ባለሙያ እንደሆንክ አዉቃለሁ ከክፉ ፖለቲካ ራቅ፡፡

  • @denaytgoytom6294
    @denaytgoytom6294 Před 3 měsíci +4

    Binyam 🩵🩵🙏🙏 you are a genies!!! I love very much how you see things 💖💖🩵🩵

  • @Fentawcan
    @Fentawcan Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አተረፈህ። ከምታቀርበው አስተያየት በመነሳት የተረዳሁት እጅግ ድንቅ አመለካከትና ብስለትህን ተገንዝቤአለሁ። ቅንነትም አይቸብሃለሁ። ትልቁ ነገር ደግሞ ረጋ ብለህ ያሳለፍካቸውንና አሁን ያለህበትን ሁኔታ አጢነህ አመለካከትህንና የደፊት ጉዞህን ለመምራት የሚያስችልህን እውቀት ከነበረህ ላይ በመጨመር ለዚህ መብቃተህ ለሁሉም ሰው ትምህርት ነው። የፈለገው አቅዋም ያይኑርህ ነገር ግን በአገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደአንተ አይነት አመለካከት ያካቸው የፓለቲካ ሰዎች ቢኖሩ የእድገት ርምጃችን ይፋጠን ነበር። በበኩሌ ብዙ ተማርኩ ከቃለመጠየቁ። ጠያቂዋም ለቃለመጠይቁ በማቅረብሽ ከፍተኛ ምስጋና ይገባሻል።

  • @biniam6655
    @biniam6655 Před 4 měsíci +13

    A good hearted man. Wish all our politicians could come to the same realization and work together to make peace.

    • @IGy-rf7zl
      @IGy-rf7zl Před 3 měsíci

      ጥሩ ለውጥ ነው ዛሬ ስልጣን ላይ ያሉትም
      ካንት ቤማሩ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @TheTellingU
    @TheTellingU Před 3 měsíci +5

    How come someone like this guy is not a political leader for Tigray??? I think it will be great for Tigray and Ethiopia to have young leaders like this guy.

  • @me_212
    @me_212 Před 4 měsíci +8

    "ሁሉም ሰዉ ታስሮ ነው ያለው even ያሰሩህ ራሳቸው" ለገባው ትልቅ አባባል ነው!

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 4 měsíci +2

    በርች በዚህ መልክ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ባንስ ትግርኛ ለማንስማ ጥሩ ነው ቋንቋም መግባቢያ ነው ❤❤❤❤

  • @DannyDesalegn
    @DannyDesalegn Před 3 měsíci +2

    ጥሩ እይታ ነው ቀሪውን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክልህ

  • @surafelmekuria5859
    @surafelmekuria5859 Před 3 měsíci +6

    ጥሩ Interview ነው ብዙ ሰው መማር ይችላል ጋዜጠኛዋ ግን ተረጋጊ ከአፉ ቅልብ ቅልብ እያረግሽ አስችገርሽው ሰከን በይ

  • @user-vm1fm1db8l
    @user-vm1fm1db8l Před 4 měsíci +4

    I was too happy to listen some of the witnesses about Abiy Ahemed Ali 's past .Thank you for your genuinenness

  • @gibrillmohamedhassen2490
    @gibrillmohamedhassen2490 Před 4 měsíci +5

    amazing .ur blessed.ethiopia needs to have persons like u.10Q Bro. God bless U

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 4 měsíci +13

    የነበረክን የዘር እይታ በተለይ ኢትዮጵያን እደትግራይ ነበር የማያት የለካት ነገር አብዛኛው ህዝብ ሀገሪቷን በብሄሩ ልክ ነበር የሚያየው ። ግን አንተ በጣም ንፁህ እና ግልፅነተህ ነፃ አውጥቶካል : መሰከንህ ደግሞ ይበልጥ ኢትዮጵያን የምታይበት እይታ እንድረዳ አድርጎኛል : በጣም ብሱል አስተዋይ ብዙ መስራት የምትችል ሰው ነህ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ከሃቅ የምትቆም ያድርግህ ❤❤❤

    • @wewe4481
      @wewe4481 Před 4 měsíci

      አንታ ባንዳ ሐሳዊ ሸያጥ ህዝቡ ዕሉል ገበነኛ ጌዜ ክፈርደካ እዩ

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 Před 4 měsíci +1

      ጤነኞች አይደላችሁም እንዴ እዚህ ጋር ወቶ ስለተቅለሰለሰ ነው 😡😡😡

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Před 3 měsíci

      @@dungedunge7226 አንተ እንኳን ሰውን ራስህንም አታምንም:: የቱ የህውሀት ሰው ወይም ደጋፊ ነው ትክክል አልነበርንም ብሎ በግልፅ የሚናገረው? እንዳንተ አይነቱ ሰው ነው ነቀርሳ የሆነባት ለአገራችን:: እስኪ አንተም ሰከነ በልና በገማው ጨንቅላትህ ሳይሆን ራስህን ነፃ አውጣና ስማው::

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 Před 3 měsíci

      ​@@dungedunge7226🤐

  • @jibrilmohamed8382
    @jibrilmohamed8382 Před 3 měsíci +2

    amazing and open minded person Bini great person.

  • @demssewmekonnen1771
    @demssewmekonnen1771 Před 4 měsíci +8

    ይሄ ሰውዬ ድሮም ለዘብተኛና አስተዋይ እንደሆነ እሰማ ነበር። ጦርነቱን ብዙም እዳልፈለገውም ይነገር ነበር። በጦርነቱ ወቅት ኩይሃ አካባቢ እንደተገደለ ሰምቼ ለምን እንደሆነ አላውቅም ለቀናት ውስጤ አዝኖ ነበር። ቆይቶ መኖሩን ስሰማም ደስ አለኝ፤። እንኳን ኖረ!
    ወደ ቃለምልልሱም ስንመጣ ጥሩ ምልከታ፣ የመጸጸት ስሜት፣ ጥሩ (ቅን) ልብ፣ ያለው መሆኑን አይቻለሁ፤ ከጥቁት መታበይ በቀር። ሁሉም እንዲህ ቢሆኑ ዛሬ ላይ ባልነበርን ነበር ብዬም እቆጫለው።

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 Před 3 měsíci

      በጦርነቱ ሰሞን ኩይሃ አካባቢ የተገደለው የማነ ንጉስ ነው እንጂ ኮሎኔል ቢኒያም አልነበረም፣ እሱ የተያዘው እዚህ አዲስ አበባ ነው።

    • @soud986
      @soud986 Před měsícem

      😂 aye amara . fugera eko #1
      lol azneh neber 😂😂😂

  • @eliasayalew1727
    @eliasayalew1727 Před 4 měsíci +12

    ቢኒ ጥሩ የህይወት ዳሰሳና ሁለተናዊ ምልከታ ነው በዚህ አምሮህ ሌላ ነገር ጋር ሳታነካካው ከአማራ ወንድሞች ጋ ያለውን ልዩነት ተመካክረህ መፍትሄ እደምታመጣ ተስፋ አረጋለሁ ሸጋ አምሮ ከመከራ ሁላችነም ያውጣን ያሳለፍነው ይብቃን ያልተፈቱትም በተለይ ላንተ ሲል እግዚአብሔር ያስፈታቸው

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 Před 3 měsíci

      Endezih aynet comment saneb wuste tesfa yadergal.

    • @soud986
      @soud986 Před měsícem

      በእህቶቻችን ላይ ያደረጋችሁትን ረስተን ይቅር የምንል ይመስላችኋል? ደደብ
      adelem Oromumma al shabab bimeta kenante yebelete kifu yelem. anyone but you

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 Před měsícem

      ​@@soud986Segen ye Biniam Hasab kerto yerasesh denkurena yalgebash ye chelema hiwot newari, arnet yalwetash yezeregnenet ena ye qim beqel yerasesh eseregna nesh. Bedemb betesemiw tru new. Yelelawun teyw. Yeraseshen asbibet.

  • @Python20
    @Python20 Před 4 měsíci +5

    Enlightened man Bini, I appreciated you, our brother. -from Debretabor-Gondar

  • @bayewkkebede1846
    @bayewkkebede1846 Před 4 měsíci +1

    He got a dynamic and open mind !! It is rare to see such attitude from Ethiopian politicians

  • @befekaduwondimu8922
    @befekaduwondimu8922 Před 3 měsíci +2

    ደስ ይላል ።በእውነት እስር ቤቱ ከዩንቨርስቲ በላይ ሰው መግራት የሚችል በርካታ ዕውቀት የሚገበይበት ሀብታም፣ደሃ፣መሀይም፣ሙሁር ፣ነበሰ ገዳይ፣ሌባ፣ዳኛ፣ዓቃቤ ህግ፣......ኧረ ስንቱ ሰው የሚገኝበት የምግብ ጣዕሙ እንኳን ከየቤቱ ከሀብታም ከደሃ ተቀላቅሎ ልዩ ደስታ እንደሚሰጠው ባለስልጣናቱን እንዲህ መግራት መቻሉ ደስ ይላል።በእውነት ባለስልጣናት ከሁሉም ቤሄረሰብ ገብተው ቢታሰሩ ለዚች ሀገር መፍትሔ ያመጡ ይሆናል ባይ ነኝ።በተለይ ሸበቶ ጉሙቱ ፖለቲከኞች ።የፍትህ ስርዓቱ ደግሞ ያለጥፋት መወንጀል እንዴት እንደሚያም አይቶ ፍትህ ዋጋዋ ባይረክስ ቢሰራ።
    አንተ ራስህን የገለፅክበት አሪፍነው።በሙያህ ጎበዝ ነህ ግን ተመልሰህ አሁንም ባለስልጣን ሆነህ ሀገር መምራትህ አይቀርምና ሳታጣራ አሁንም ሰው ባንተ ሰበብ እንዳይጎዳ የተግባር ሰው ሁን።

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 Před 4 měsíci +2

    ኮ/ል ቢኒያም በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ ለዓላማህ ቁርጠኛ መሆንህ ልዩ ያረግሃል!!እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤

    • @belayberhe
      @belayberhe Před 4 měsíci +1

      የአላማ ሰውና ደላላ ለይተህ አለማወቅህ ታሳዝናለህ

  • @AmanuelAbraham-mv8vp
    @AmanuelAbraham-mv8vp Před 4 měsíci +12

    I watch Bini Interview from different Channel he is Unique and Confident person.

  • @user-lp3br9ss2k
    @user-lp3br9ss2k Před 4 měsíci +11

    ኦሾ፣ ኦሾ መጫወት የፈቀደው የቀድሞ ሰላይ አየሩን በሙሉ በምናባዊ ቱማታና በሆይሆይታ አጨናነቀው።

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia Před 4 měsíci

      There you go!!! Change of jersey 😂 (maliya)

  • @gatewaystudio3804
    @gatewaystudio3804 Před 4 měsíci +6

    u r a man with professional personality keep it up Bini

  • @netsibereket8003
    @netsibereket8003 Před 3 měsíci +2

    My favourite politician❤

  • @filmonberihu7299
    @filmonberihu7299 Před 4 měsíci +10

    ቢኒ thank you መታሰር ራስህን ማግኘት ከ ሆነ ።ምነወ ሃገር ሙሉ በታሰረ?????
    መኖር ባወቅን ማስተማር ባወቅን
    መከባበር ባወቅን መኖር ባወቅን ።።።።።።

    • @Ethiopia369
      @Ethiopia369 Před 3 měsíci +1

      😂😂
      ሌላም ምስክር ጃዋር አለልህ !!
      እንደነ እስከንደር አይነት በታሰሩ ቁጥር ብሰው የሚወጡ እንዳሉም እንዳይረሳ 😂😂

    • @Justworkhard-iu4ry
      @Justworkhard-iu4ry Před 3 měsíci

      ​@@Ethiopia369i can't stop 😂😂😂😂

    • @akliluabebe8354
      @akliluabebe8354 Před 3 měsíci

      ​@@Ethiopia369❤

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 Před 4 měsíci +13

    Wonderful reflection and lesson for those who are also in power today. Truly professional personality you have

  • @mikyasseyoum8991
    @mikyasseyoum8991 Před 3 měsíci +1

    what a great person and interview,

  • @abebelemma676
    @abebelemma676 Před 3 měsíci +1

    what a mazing and Unique ,Confident person.

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg Před 3 měsíci

    It shows that politics based of ethnicity ultimately leads to destruction , no matter who has the upper hand at specific point in time. Great insight from the interview 🥰🥰🥰🥰

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 Před 4 měsíci +7

    ጥሩ ፕሮግራም ነበር ቢኒ መልካም ስብዕና አለህ።ጋዜጠኛዋ ግን ትንሽ ረጋ ብትይ እድሉን ለጋበዝሽው ሰው ብትሰጪ መልካም ይመስለኛል።

  • @TheSelamsolomon
    @TheSelamsolomon Před 4 měsíci +3

    ኢንተርቪው የምታደርጊው ለምትጠይቂው ስው መልስ እንዲስጥ እድል ብትስጭ ደስ የሚል ሃሳብ የሚያስተምር እውነት እየተናገረ እንዳያወራ ታቆርጫለሽ ሃሳብ አታስጨርሽም ረጋ በይ
    ኮ/ል ቢንያም እጅግ አስተማሪ የሆነ ሃሳብ ነው መማር ያለበት አሁንም እድሉ አለ

  • @temams1
    @temams1 Před 3 měsíci

    BIniam, you are an amazing human being!! May God bless you more and more! 🙏🏿 a very wise man! 👌🏾 much love and respect to you and the people of Tigray 💪🏾

  • @alembekele4520
    @alembekele4520 Před 4 měsíci +3

    WAW, …Benye you are so amazing you have a Great heart have a wonderful future

  • @nigussietaye3210
    @nigussietaye3210 Před 4 měsíci +7

    መቸም ድንቅ ሰው ነህ :: ግን ለመጠይቁ የምትሰጠው መልስ በጣም አስተማሪ ነውና ::

  • @berhanuzergaw3611
    @berhanuzergaw3611 Před 4 měsíci

    What an honest and informative interview, biniam is a real gentleman 👏

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 Před 3 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ጥሩ አስተዋይና አርቆ አሳቢ ነው

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 4 měsíci +2

    እነ ቢኒ ሰባል እንደ ሰይጣን ነበር የሚታሰብ አሁን በጀሮዬ ስሰማው የተጋነነ ወሬ እንደነበረ ተረድቿለው ።
    ከአሁን በውሀላ በጀሮዬ የምሰማው በከፍተኞ በጥርጥር እሰማ ዘንድ ተሚራለው።ቢንያም ካንተ ብዙ ብዙ ተሚራለው፣ ቃል- መጠይቅ ፡ ከመውደዴ ፧የተነሳ፡ ደጋግሜ፡ ነው፡ የሰማሁት። ፈጣሪ፡ ረዠም፡ እድሜ፡ ይስጥህ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 Před 4 měsíci +1

      ድሮስ እንዲህ አይደል የምንሸወደው ያስቃል አይደል ስንቱን ቤተሰብ የበተነ እንዲህ ሲቅለሰለስ እንደእናንተ አይነት ገልቱ ስታምኑት 😂😂😂

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 Před 3 měsíci

      @@dungedunge7226 galla

  • @Abe1927
    @Abe1927 Před 4 měsíci +2

    Really insightful conversation! 👏🙏

  • @Maereg-
    @Maereg- Před 3 měsíci +1

    እንደምታሰር እያወቅኩ ነው ቤተሰቤን ይዤ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ የመጣሁት አልክ😁ጎበዝ ቀጥልበት ጥሩ አስተሳሰብ ነው😁

  • @user-vm1fm1db8l
    @user-vm1fm1db8l Před 4 měsíci +1

    Out of your two interviews i followed up,I learned very examplery issues ....

  • @atd605
    @atd605 Před 4 měsíci +11

    You have to write a book about this experience Binny

  • @temesgensview807
    @temesgensview807 Před 4 měsíci

    You're truthful and enlightened ❤

  • @bemnetwoldu7105
    @bemnetwoldu7105 Před 4 měsíci +3

    Dear Biniam,
    I can't help appreciating your thoughts!
    Thank you!

  • @atd605
    @atd605 Před 4 měsíci +2

    The journalist is good i am glad this is Amharic

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 Před 4 měsíci +2

    You are Frank and open. Blessed

  • @xy808
    @xy808 Před 3 měsíci +2

    ከእውነት ከእውቀትህ ምጥቀት በላይ የሚገርመኝ ዘረኝነትህ ከመጠን በላይ ነበር ፣ዛሬ ተለውጠህ ሳይህ አይኔንና ጆሮየን ማመን ገረመኝ

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před 4 měsíci +3

    Very honest discussion.gentleman

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 Před 4 měsíci +8

    ይህንን ኢንተርቪው እረጋ ብዬ አዳመጥኩት : አርእስትም ሰጠሁት ታሳሪው ሲታሰር :: ብይዋለሁ የኢትዮጵይ ባለስልጣኖች ካዳመጡት ይማሩበታል ብያለሁ :: አንተም ባጠፋኽው በሰራኽው ግፍ መፀፀትህ ግሩም ነው :: እርግጥ ነው ትህነግ ቢያሽንፍና መልሳቹ ስልጣን ብትይዙ ኖሮ አሁን የተናገርከውን ፀፀት አትናገርም ብዬ አምናለሁ :: ስልጣን ብትይዙ ኖሮ የበቀል በትራቹ ከሰራችሁት በደል በእጥፉ ይሆን ነበር ይህ ጥሬ ሀቅ ነው ::

  • @mikiyaswondimu5033
    @mikiyaswondimu5033 Před 3 měsíci +1

    Brother nice to see you,

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Před 4 měsíci +1

    wow ቢኒያም ድንቅ ስው ነው !!!! ግን እንደዚህ አይነት ስዎች ማለት በየተኛውም መንገድ ብቁ የሆኑ የብሔር የደም ማንነትን ጥስው ወጥተው ለሌሎች ምሳሌ እና የማህብረስብን ንቃተ ህሊና ከፍ የማያደርጉት ለምንድ ነው ?። ቢኒያም ብዙ ነገር ከአንተ መማር እንችላለን የራስህ የሆነ ሚዲያ አሊያም መሀበር መስርተህ እውቀትህን የምንካፈልበት መንገድ ብታበጅ ??? ይሄን እምቅ እወቀት ለመላው ኢትዮጵያዊ መዳረሰ አለበት አለበት ባይ ነኝ !!!!!!!

  • @MrLegese
    @MrLegese Před 3 měsíci

    Wow…. What nice speech…and calmness

  • @yohannismasresha
    @yohannismasresha Před 4 měsíci +5

    ወይ ጉድ ኢሄ ማረሚያ ቤት ግን ምን እያስነካቸዉ ነዉ እንደዚህ ቅይር የሚሉት? ልሞክረዉ እንዴ😢። ቢኒ ❤❤

    • @em6708
      @em6708 Před 4 měsíci

      😂😂😂

  • @Athan07242010
    @Athan07242010 Před 4 měsíci +3

    This is the first interview I have watched on this CZcams channel. I have enjoyed the human character of both the interviewer and the interviewee, the depth and breadth of the contet, its appeal to our universal emotions and fragilities as mere humans,free from the narrow ethnic politics and language that seems to characterizse most of the the discourses of out time. I am only half way through the interview, and I hope my observation is not made prematurely, but this young journalist has tremendous potential and future. Keep up the good work.

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 Před měsícem

      We could have gained a lot if not for the immaturity of the interviewee.

  • @user-sl9dz4hq3g
    @user-sl9dz4hq3g Před 4 měsíci +3

    excellent interview. I wish everyone come to have such a clear consciousness and genuine reflection about life from dear Bini.

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 měsíci +1

      If he has clean conscious how come he didn't see that they started the war. He is acting as he was innocent?

    • @user-sl9dz4hq3g
      @user-sl9dz4hq3g Před 3 měsíci

      i mean he is way better than most of us for admitting that he was wrong @@isaynomore1965. Most of us would prefer to defend our actions and decisions rather than admitting.

  • @marufmaruf9651
    @marufmaruf9651 Před 3 měsíci +1

    ኑርልኝ::

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před 3 měsíci

    ኮሎኔል ከአነተ ብዙ መማር ይቻላል ።እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @idrisdaandii2433
    @idrisdaandii2433 Před 4 měsíci +2

    Biny is really #Brilliant✔️✔️✔️

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Před 3 měsíci +1

    በጣም የሚደነቅ ሰው ነው ❤

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 Před 3 měsíci +1

    ቢኒ ጎበዝ ነህ! በህይወት መማር ምን እንደሆነ አሳይተኃል! ሰዎች ምክንያታዊ እና ቂመኛ አለመሆን ትክክለኛ እይታ እንዲኖራቸው ያደርጋል!
    ምነው አብይ በታሰረና Egoውን አስታግሶ ጥጉን ቢይዝልን መልካም ነበር!

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 Před 4 měsíci +1

    Humble and honest!

  • @behailuargaw8578
    @behailuargaw8578 Před 4 měsíci

    I trust Bini. He was consistently reminded of his stand before the war. To swim together than sinking, all of us must win our egos and stand together

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před 4 měsíci +6

    ይህ ሰው ሸክሙን ያራገፈ፣ ቀለል ብሎ መኖር የገባው፣ በፍፁም የህወሓት አባል መሆይ የለለበት ሰው ነው።

  • @zeriyhunlukas3769
    @zeriyhunlukas3769 Před 3 měsíci +2

    ወቅቱን የጠበቀ ቃለ መጠየቅ ሲሆን ሰከን ብሎ ያለፍት መንገዶች ትክክል ነበር ወይስ አልነበር ብሎ በመገምገም አሁን ለገባነበት ውጥንቅጥ መፍትሔ የሚሆን ቁም ነገር ያዘለ ቃለመጠይቅ ነው ብያለሁ

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Před 4 měsíci +6

    ምንም ብትበላ ሰላይ እኮ ነህ!!! መገለባበጥና መመሳሰል ሙያው የሚጠይቀው ስለሆነ ግድ
    ታደርገዋለህ::

  • @user-gq2om3ip1h
    @user-gq2om3ip1h Před 4 měsíci +3

    wow u are amazing person !!!!

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip Před 4 měsíci +2

    የሚገርም ታሪክ ነው።

  • @ermitkd
    @ermitkd Před 3 měsíci

    ገራሚ ስክነት፣ ምርጥ ቃለ ምልልስ✌️

  • @checas7241
    @checas7241 Před 4 měsíci +1

    Great idea from superb person

  • @hranetesfa7484
    @hranetesfa7484 Před 4 měsíci

    እዋይ እዚ ኩሉ ብንያም ይፈታሕ ይፈታሕ ኣብኡ ንምንባር ብጣዕሚ ፅቡቕ ነይሩ ይብል ናብኡ ምለስዎ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 3 měsíci +1

    #KESEHETET#MEMAR YEEWQETOCH HULLU #YEBELAY #NEWE - LELOCHU WOYANWOCH MEMARYA ENDIHON TESFA ALEGNE ✅

  • @amirkassim7734
    @amirkassim7734 Před 4 měsíci +1

    አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል❤

  • @FarisHassen-lt3dr
    @FarisHassen-lt3dr Před měsícem

    Benja lejende you are so hero of the centurey yaaaa respect

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 4 měsíci +9

    This young journalist is supreme. The way she interviews and interacts is so professional, but also human . Please keep it up. Remain authentic. You can help Ethiopia by your professional knowledge.❤❤

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 měsíci +3

      I disagree with your taught. She is directing home to her believes. It's about their own tribal values.

    • @Toronto6
      @Toronto6 Před 3 měsíci

      @@isaynomore1965she’s one of the main tribalist

  • @abiytewabe6865
    @abiytewabe6865 Před 4 měsíci +1

    ምርጥ ቃለምልልስ።

  • @estifanosfisseha6003
    @estifanosfisseha6003 Před 4 měsíci

    I want to commend Beny for being the only one among the previous regime's authorities to take responsibility for their actions. This honesty is a true sign of courage and respect for the truth .Big respect man!😊

  • @jjthekid1781
    @jjthekid1781 Před 3 měsíci +2

    "አስገድደው ካላጩኝ እዚህ እገር የሚሆነው አይታወቅም" ብሎ የሰጠው ምላሽ የሃገራችንን ሁኔታ በግልጽ ያሳያል

  • @girmaamen
    @girmaamen Před 4 měsíci +2

    ስለዚህ ቢኒያም አላውቅም ነበር ግን ጥላቻ የትም እንደማያደርስ የተናገረው ትክክል ሲሆን ስለአብይ ያለኝን እምነት ደግሞ አጠናክሮልኛል 🙏

  • @legasabate4443
    @legasabate4443 Před 4 měsíci +2

    ዋው በጥሩ ሁኔታ ከመከራ ተምረሀል

  • @bedmareyamyemane7256
    @bedmareyamyemane7256 Před 3 měsíci +2

    የገርማል አስተሳሰባችሁ ደስ ይላል ግን ለአማራ ያላችሁ ጥላቻ ሰከን ቢል ጥሩ ነበር ማይካድራን ለመርሳት ይከብደናልና።

  • @efrattewodros3018
    @efrattewodros3018 Před 3 měsíci

    Betam yemiyasazinew sewun yeminitelawum yeminiwedewum be'alu alu silehone enasazinalen betam, yihen sewuye betam akeberkut wededikut, astemarina mesach intervju new des yilal egziabher yibarkih 🙏🙏

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Před 3 měsíci +1

    ትክክል ❤❤❤❤❤ አማራ ነኝ ሁሉም ወያኔያዊ እንደተ ቢያስቡ ጥሩ ነው።

    • @elijahda6424
      @elijahda6424 Před 3 měsíci

      Who cares where you from ዝም ብለህ አስተያየትህን አትሰጥም? ዘረኛ

  • @mikeendale3738
    @mikeendale3738 Před 4 měsíci +1

    Really I like his thoughts

  • @ABIYOTNANE
    @ABIYOTNANE Před 3 měsíci +2

    YEMIGERIM SIBINA !!! SO COOL !! THANK YOU BIN ! DO YOU GOT ADID ILE AFTER THAT ?

  • @user-vz9xu3oi4u
    @user-vz9xu3oi4u Před 4 měsíci +1

    በችግርህ ጊዜ የማርቀው እግዝአብሄር ብቻ ነው!!

  • @desalegnkassahun5616
    @desalegnkassahun5616 Před 4 měsíci +1

    It is an excellent interview

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g Před 4 měsíci +2

    ከእስር ስወጣ እመሰርተዋለሁ ያልከውን ብድን ከመሰረትክ ብዙ አባል የምታገኝ ይመስለኛል

    • @Tik_Gebr.
      @Tik_Gebr. Před 4 měsíci

      You must be one of them😅

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 Před 4 měsíci +2

    ከዚህ በፊት የሆነዉን እንርሳውና የወደፊት ቢኒያምን አሳየን

  • @user-wy8uh4pp3i
    @user-wy8uh4pp3i Před 3 měsíci +1

    Brilliant mind