DW International የወረራው ዋና ተዋንያን እነማን ናቸው?ጦርነቱ ማንን ጠቀመ? ከዶ/ር ቢንያም ተወልደ ጋር የተደረገ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Subscribe ይግበሩ!
    ©Copyright: Dimtsi Weyane Television
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    -----------------------------
    Website www.dmtsiweyane...
    Facebook / dimtsiweyane
    Twitter / dimtsiweyane
    Telegram t.me/DimtsiWey...
    Instagram / dimtsiweyane

Komentáře • 717

  • @yonasseattle9763
    @yonasseattle9763 Před 2 lety +5

    አንደበተ ርእቱ ነህ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ የሀይማኖት አባቶችን ስብከት የምሰማ ነበር የመሰለኝ ጥሩ እና ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ተባረክ🙏

  • @tarekegnumuro7919
    @tarekegnumuro7919 Před 2 lety +2

    ታዲያ ጦርነቱን ማን ጀምሩ አላችሁ? መለቃቀሣችሁ ላይቀር።

  • @user-fu8vz4bw3z
    @user-fu8vz4bw3z Před 2 lety +22

    ትግራይ ጥበብ ናት

  • @beme7403
    @beme7403 Před 2 lety +26

    One of the brightest minds - thank you and great to see you !

  • @glorytogod5446
    @glorytogod5446 Před 2 lety +30

    Much respect to our own brilliant human being Dr Binyam. We salute and honor you!!!
    Thank you Sir🙏❤️.

    • @selamhagere
      @selamhagere Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤪😜😜😜

    • @bis9504
      @bis9504 Před 2 lety

      Haha brilliant Alem sile bilixigna ENANITE Demo tenkol asebachu erasachiwin atefachu lelela sew yasebachihutin . RIGUMOCH

    • @glorytogod5446
      @glorytogod5446 Před 2 lety

      Tigray has millions of well educated children and we will have a bright future and sad to say this but it’s fact that Eritrea’s children are free of education with zero mind.

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před 2 lety +39

    ቢኒዬ የኔ ቅን አስተዋይ የዋህ ሀገር ወዳድ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘዉልህ!!! አክባሪህ!!!!

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 Před 2 lety

      ኣሜን 🙏🙏🙏

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff Před 2 lety

      🙄 ቅን ? ቅን ማለት አብረዋቸው የሰሯቸው ሰወች ስልጣናቸውን የተቀሙ የግል ኮምፕሌክሳቸውን መበለጣቸውን አምነው ሳይቀበሉ ትግራይ ህዝብ እያሰቃዩ ከመኖር ራስን የሚያስቀድም ነው ! በእብደት በመቶ ሺ ወች ሞት ተተያቂ የሆኑትን ሰወች ቅን ? ፈጣሪ ይማራችሁ

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 Před 2 lety

      @@Nani-pq6ff mind your own business....

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff Před 2 lety +1

      @@lemlemtigray8788 አንቺ ቅን ሰው it’s my business! እነዚህ ግደል ብለው የላኩት ወጣት Its my business የሚሞተው ሌላው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ይመለከተኛል ! እንደዚህ ሲቀባጥሩ አሜን የሚሉ የእናንተ አይነት ሰወች ጉዳይም በጣጣጣጣም ያገባኛል ከተሳሳትኩ አርሚኝ ! የሀገር ጉዳይ ነው

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 Před 2 lety

      @@Nani-pq6ff do you know i have not heard form my family for, 8 month's how do you think i am feeling Right now what have my family did to you All this hate why why why can you answer me know why you hate us why....????

  • @frehzaile
    @frehzaile Před 2 lety +17

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ferebella1422
    @ferebella1422 Před 2 lety +3

    Very intetlgent man I have never heard... I am very proud of you Brother!! God Bless you my Brother🙏🙏🙏

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 Před 2 lety +1

      ልክ ነሽ ሰው ኦኮ በእራሱ እውቅት መጠን ነው ሌሉውን የሚለካው ስለዚህ ኮረኔል ቢኒያም የቴክኖሎጁው ዕውቁቱን ይዞ ግን ያስተሳሰብ ችግር ግን አለበት:: የትግራይን ህዝብ ከወደደ እና ከአከበረ ሰላምን ፍቅርን ካሰበ ለምን ወጣቱን አስጨረሰ:: ደግሞ ደግሞ ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር በጣም ይደጋግማል ሌላው ፍርሃት ፍርሃት ይላል ፍቅርን እየተረከ እያለ የሚገባኝ መንገድ ምን ማለት ነው:: መጀመሪያ የትግራይን ህዝብ ነፃነት አፍነው የያዙት እነሱ አይደል ዝም ብሎ ግራ የተጋባ የውሸታም ቃለምልልስ ነው ያው ሴረኛ ነው

  • @antenehgirma6783
    @antenehgirma6783 Před 2 lety +9

    I always admire this person as a fellow Ethiopian. What a reconciliatory tone...we really need people like u.

    • @gmbarxorona2655
      @gmbarxorona2655 Před 2 lety

      ASMARA YETEWELEDE YADEGE SLEHONE NOW KE JUNTA YLEYAL

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. Před 2 lety

      He is not ethiopian. He is tigrayan.

    • @trustingod2549
      @trustingod2549 Před 2 lety

      @@RasEthiopia. Tigrayan, the first Ethiopian.

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. Před 2 lety

      @@trustingod2549 agews hence amharas are the first ethiopians tigrayans moved from sudan in later years. Correct me if wrong

  • @eshetetefera6706
    @eshetetefera6706 Před 2 lety

    I appreciate the way you difine ethiopia

  • @bubalabdi936
    @bubalabdi936 Před 2 lety +3

    Happy to see you and come again and again

  • @abrhakalayu936
    @abrhakalayu936 Před 2 lety +7

    ምጡቅ አእምሮ
    እናመሰግናለን Dr

    • @selamhagere
      @selamhagere Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤪

    • @merd24
      @merd24 Před 2 lety

      ''ምጡቅ'' ....😂

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 2 lety

      ረሳው እንዴ ኣቢቹ ገፍትሮ እንደገነጠላቸው፧ ክክክክ

  • @user-rp9vd6xq8u
    @user-rp9vd6xq8u Před 2 lety +1

    የኛ ጀግና ኑሩልኘ እስከ ዘላለም
    የኛ ለዋህ

  • @jibrilmohamed8382
    @jibrilmohamed8382 Před 2 lety +2

    Thank you Dr.Biniam

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 2 lety +21

    የዶክተር በንያም አድናቂዎች የት ናችህ

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan Před 2 lety +18

    ካፍቶም ዕንቁታት ትግራይና ሓደ dr ቢንያም ተወልደ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ጅግና ወዲ ጀጋኑ ተስፋ ዓባይ ሃገረ ትግራይ💛💖💪

    • @waltenigusaetop3320
      @waltenigusaetop3320 Před 2 lety

      Why is he addressing the lady as “he” ? You guys don’t respect women like your fathers did?

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Před 2 lety +2

    ዶክተር ቢንያም ጎበዝ ምሁር ኢኻ ንስኻ ንትግራይና ትጠቅማ ኢኻ ንበረልና

  • @esayasgebretsadik5978
    @esayasgebretsadik5978 Před 2 lety +2

    Thank you

  • @nebiyatmebratu6118
    @nebiyatmebratu6118 Před 2 lety +3

    Dr Binyam Amazing mind Wow ❤️❤️❤️❤️❤️ Hero 👏👏👏👏💪💪💪💪

  • @tekalignbirhanu236
    @tekalignbirhanu236 Před 2 lety

    I always admire this guy, I am very happy to see you again.

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +2

    ጋዜጠኛዋ ስድ ነገር ናት። አንዱዋ መርዛማ ትግሬ ራስሽ ነሽ።
    የኢትዮጵያን ህዝብ ንቃዋለች። ዶር ደብረፂዮንን የትግራይ ህዝብ ፕሬዚዳንት ብላ እየጠራች፣ የትልቁዋን የኢትዮጵያ መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይን መጥራት ከበዳት።
    ዶር ቢኒያም ምንም እንኩዋን ባለው ሁሉ ባልስማማ፣ ጥሩ ልብ ያለውና ጨዋ ነው። ህወሃት ባይጫነውና እውነተኛ ጋዜጠኛ ቢያገኝ የበለጠ ይነግረን ነበር ብየ አስባለሁ።
    ባጭሩ የዶር ቢኒያም አይነቱን ኢትዮጵያዊ መንግስታችን ለውይይት ከሚጋበዙት መካከል ቢያደርገው መልካም ነው።
    የትግራይ ወራሪ ድርጅት ብዙ ግፍ ሰርቶአል። መነኩሴ ደፍረዋል። ንፁሀንን ጨፍጭፈዋል፣ ንብረት ዘርፈዋል። ከበቂ በለይ ማስረጃ አለን።

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před 2 lety +1

    Thank you doctor

  • @shegerketema6622
    @shegerketema6622 Před 2 lety +1

    REAL PURE LEGEND & MARVEL ZION TIGRAY WARRIOR [ RESPECT ]

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 Před 2 lety +2

    Praoud of you Beni. ♥️💛👍👍👍👍👍👍

  • @JoeMama-oc3uz
    @JoeMama-oc3uz Před 2 lety +3

    God bless you dear ❤️❤️❤️

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 2 lety +10

    Thank you Dr Biniyam, God bless you, we need peace & dev't in our region.

    • @msraq
      @msraq Před 2 lety

      Sheik Biniam Laden = Sheik Bin Laden

  • @deargod5113
    @deargod5113 Před 2 lety

    Dear GOD Keeps you from all Evil Amen Praise to Dear GOD

  • @gebrutesema5138
    @gebrutesema5138 Před 2 lety

    thank you d/r Binyam wonderful view

  • @tekageyesus9796
    @tekageyesus9796 Před 2 lety +13

    መጀመሪያ ቃለ ሒወት የስምዐልና ዶ/ር ቢንያም ካብቶም ዕንቁታት ሙሁራን ትግራይና እዩሞ ክብሪ ይግብኦ ከምኡውን ንብልፅቲ ጋዜጠኛና ንግስቲ ሃይሉ ክብሪ ይግብአ ግን አነ ዘይተዉሓጠለይ እቲ ንግስቲ ዝጠየቀቶ ጥያቄን ዶ/ር ቢንያም ዝሃቦ መልስን መብራህርህን አይጥዓዓምን እሞ እንታይ እዩ ፀገሙ ማለተይስ ንጠንካራ ጥያቄስ ንምንታይ እዩ መሽከንከን ዝበለ ምላሽ ዝበዝሖ ርኢቶ ዝሃበሉ መብራህረሂ የድልየና እዩ የቀንየለይ

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 2 lety

      ረሳው እንዴ ኣቢቹ ገፍትሮ እንደገነጠላቸው፧ ክክክክ

    • @user-lw3mx9bc2v
      @user-lw3mx9bc2v Před 2 lety

      ቢኒያም ተወልደ ልበሃል ዝንጉዕ ሙሁር እየ በሃላይ ናይ ኣሜሪካ ሰላሊ እዩ ።

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 2 lety

      @@user-lw3mx9bc2v ረሳው እንዴ ኣቢቹ ገፍትሮ እንደገነጠላቸው፧ ክክክክ

  • @mulugetakidane1847
    @mulugetakidane1847 Před 2 lety +1

    Binyam is very brilliant they should give him the power ✊🏼

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Před 2 lety

      I like this guy. I hope God will bring peace and see him serve Ethiopia

  • @user-gp9cj4qs5l
    @user-gp9cj4qs5l Před 2 lety +6

    አጆና ክወግሕ እዩ

  • @hailekewedom7171
    @hailekewedom7171 Před 2 lety +11

    That is true. No one person or country
    could solve the problem in Ethiopan . The sollistion come only from it is pepole by siting rounde table and discussed with the respect.

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 Před 2 lety +4

    I lovel tigryane ppl and great community and culture. We all Ethiopians have beautiful culture and norm. No one is different. But the interview it challenge Ethiopians wise because we know the hall story. In my believe tigryanes have to challge this group get answer. We all others have to sit and wait. The good thing he said there is hope.

  • @TDFTigray-ez4vg
    @TDFTigray-ez4vg Před 2 lety +8

    ወዲ ህዝቢ ኽብሪ ንዓኻ ኣያና 💪✊️

  • @user-fu8vz4bw3z
    @user-fu8vz4bw3z Před 2 lety +4

    MY KING

  • @Chuguvera
    @Chuguvera Před 2 lety +6

    Incredibly brilliant interview.
    As an Ethiopian, I am touched by your thoughtfulness & humanity.
    We shall bring about PEACE.
    I promise !!

  • @kobelkifle6994
    @kobelkifle6994 Před 2 lety

    Welcome DR Biniam i so happy when I see you!

  • @debeloakofeda2904
    @debeloakofeda2904 Před 2 lety

    ብሽቅ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትበል ለድንቁርናህ እንኳን እሷ አስተምርሃለች

  • @yohanneshaile7320
    @yohanneshaile7320 Před 2 lety +1

    You have good idea I hope all tgrayn people are following your idea

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff Před 2 lety

      የትኛው ነው ጉድ አይዲያ ? ጎረቤት ክልሎችን ወሮ ገሎ የኢትዮጵያ ህዝብ ኑ ግጠሙን አገራችሁን ልናፈርስ ነው እያሉ ሲፎክሩ የነበሩ ሰወች የጎረቤት ክልሎች ሰላም እና ማደግ ለኛ ይጠቅመናል ተረት ተረት ,,,,,, መከላከያን ከማረድ በፊት , የሚቀርባቸውን የወሎ እና አፋር ህዝብ ከመድፈር በፊት ነበር እንዚህ ሰወች እኮ ብዙ ፋወል ሰርተዋል ማን እነሱን ያምናል ?

  • @lukluk9002
    @lukluk9002 Před 2 lety

    Thank you Dr Biniyam..

  • @rahilehailu8309
    @rahilehailu8309 Před 2 lety +2

    tigraey adey❤💛❤💛🙏

  • @chicago9458
    @chicago9458 Před 2 lety

    One of the better thinker from the rest

  • @P4all-b
    @P4all-b Před 2 lety

    Smart mind. Wonderful ideas

  • @samueltesfaye979
    @samueltesfaye979 Před 2 lety

    Grace be with you

  • @abrehatgebrhansgebrhans9400

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪✊💪✊💪✊💪✊💪✊❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛ቢኒየ የኛ ጀግና የጀግና ዘር ዕድመና ጤና ይስጥኽ

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 2 lety

      ረሳው እንዴ ኣቢቹ ገፍትሮ እንደገነጠላቸው፧ ክክክክ

    • @abrehatgebrhansgebrhans9400
      @abrehatgebrhansgebrhans9400 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አሁን መግፋቱ አቀርለትም አህያ ሁላ ጭንቅላትክ ስቀሉት አመለከተንም ማንጠራቹ

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 2 lety

      @@abrehatgebrhansgebrhans9400 Agame

  • @eremeyeru3014
    @eremeyeru3014 Před 2 lety +3

    በወያኔ ዘመን ለተሰሩ ጥፋቶች በሙሉ ዛሬም በስልጣን ላይ ያሉት በሙሉ ተጠያቂዋች ናቸው

  • @genetgrbremichal3942
    @genetgrbremichal3942 Před 2 lety +2

    Be migeba intelligente grazie docter biniam ❤❤❤❤💛💛💛💛💛

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 Před 2 lety +4

    Tigray people stay strong 💪🏾 ❤️❤️❤️💛💛💛💪🏾

  • @tttfff4025
    @tttfff4025 Před 2 lety

    Thank you beney

  • @rebeccatadesse4024
    @rebeccatadesse4024 Před 2 lety +5

    Dr Beneyam very scientific and clear this is the way to go.

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh Před 2 lety +2

    Bini mastermind man ❤💛

  • @birhanuwoldesenbet3096
    @birhanuwoldesenbet3096 Před 2 lety +5

    ሴኮ ቱሬ የገለፀውን በፍርሃት ተነሳስቶ የሰሜን ዕዝን የደመሰሰው የፍርሃት ስሜት አንተ በደንብ አብራርተኸዋል

  • @solomonlemma8900
    @solomonlemma8900 Před 2 lety

    ዶ/ር ቢንያም መማርህና ምሁር መሆንህ አያነጋግርም:: የሚያሳዝነው ታወናብዳለህ በጣም ትዋሻለህ 27 ዓመት ሙሉ ከጎንደር ከወሎ መሬት ነጥቃችሁ የኢትዮጵያን ሕዝብ በጎሳ ከፋፋላችሁ የሀገሪትዋን ሀብት ዘርፋችሁ ተዘርዝሮየማያልቅ ወንጀል ሰርታችሁ ግፉ በዝቶ ሕዝብ አባረራችሁ:: ጦርነቱን ጀመራችሁ ዝርዝሩን ስለምታውቀው አልሄድበትም አሁን ልትሰብከን የምትፈልገው እኛ ትግራውያን ለየት ያልን አዋቂዎች ነን ኢትዮጵያ አንተንትላንት እንደፈጠርካት ይመስል እኛ ያልነው ነው መሆን ያለበት የሚል ቅዠትህን ታብራራለህ:: አማራውና አፋር ሕዝብ ላይ የተፈፅመውን ግፍ ጋዜጠኛዋ ስትጠይቅህ አትመልስም:: ይህ በናንተ ትእዛዝ የተፈፅመውን ግፍ ለትውልድ የሚያልፍ ቂም ማቆየትህን አትርሳ ሁላችንም እናልፋለን ጥለህ የምትሄደውን ቂም የተገነዘብክ አይመስልም:: ስራችሁ በጠቅላላው ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ ጥቁር ሕዝብ ስትሆኑ እድገት የማትፈልጉ እንደ ታሪካችሁ ለነጭ አጎብዳጅ ባንዳዎች ናችሁ:: ምኞታችሁ በአጭሩ ተቀጭቶአል መጨረሻችሁ የሚያምር አይመስለኝም መሪዎቻችሁ ከአቅማችወ በላይ አብጠው አሁን እንደጎማ እየተነፈሱ ነው::

  • @manenet2867
    @manenet2867 Před 2 lety +2

    The Rock person ✌️

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před rokem +2

    ለዚህ ውድቀት የዳረጋቹ ከንቱ ጉራችሁ ነው። ያሁሉ ያዙኝ ልቀቁኝ በማያዳግም ምት ለዘላለም ትእቢታችሁ ጉራችሁ ተንፍሰዋል። በደቡብም በሰሜንም ከባለፈው በባሰ ትገረፋላችሁ። ሻብያ እናንተ ስትተክል ረገምናት እንደገና ተመልሳ ስትነቅል ባረክናት። ድሃ መናጢዎች።የኢትዮጵያ ካንሰር።

  • @KELOEBAN
    @KELOEBAN Před 2 lety +1

    TIGRAY WUSHA NAT

  • @michaelmulugeta553
    @michaelmulugeta553 Před 2 lety +1

    This guy is deep.

  • @behailumuluneh8966
    @behailumuluneh8966 Před 2 lety +9

    ቤኔ ድምጽህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ሁሉም ሊሰማው የሚገባው

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 Před 2 lety +2

    መገንጠል ሳይሆን መንጠልጠል ነው የምትፈልጉት?

  • @freweinigirmay8905
    @freweinigirmay8905 Před 2 lety +2

    Dw❤️❤️❤️

  • @gideyhi
    @gideyhi Před 2 lety +1

    Bini May you be protected, i love the was you are polite, neutral. Egziyabher yitebkih

  • @faith7534
    @faith7534 Před 2 lety +17

    This guy was an outstanding Computer Science student when he was in college. I agreed with some of his points. He said " Ethiopia was on the right track when TPLF was in power " in his interview which I strongly disagree with. He and other Tigrayans were considered as first class citizens and the rest of us were second ones in our own country. I was expecting at least him to stand with the truth, but he didn't.

    • @bilatab1969
      @bilatab1969 Před 2 lety

      He was an outstanding in the face of those dedeb like you. He was just an idiot hallow as he lead a proud nation to a demise.

  • @glorytogod5446
    @glorytogod5446 Před 2 lety +9

    Tigray will prevail!!!

  • @enkunehassefa4086
    @enkunehassefa4086 Před 2 lety

    Game over

  • @tesfalemgebregziabher6283

    TDF should put benyam in jail.

  • @tellthetruth3841
    @tellthetruth3841 Před 2 lety

    Good to see u bro 🙏

  • @hailegebretekele1383
    @hailegebretekele1383 Před 2 lety +2

    Selam Selam Tigraye Selam

  • @amanfreta9814
    @amanfreta9814 Před 2 lety +2

    ቢናመይ ዕድመን ጥዕናን ያሃብካ ፈጣሪ።ከማካ ከአ ይብዝሑ

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ንግግሮት በጣም አስተማሪ ነወ እናመሰግናለን !!

  • @meserettekle468
    @meserettekle468 Před 2 lety +4

    Enqae bSelam mexaka D/r bini edmen tienan yhabka jigna wedi etom jeganuna 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Před 2 lety +3

    እንካዕ ብሰላም መፃእኻ ጀግናና

  • @glorytogod5446
    @glorytogod5446 Před 2 lety +2

    Kiweghyu☝️

  • @user-he5yj3bg6k
    @user-he5yj3bg6k Před 2 lety +1

    ወለም ዘለም አትበሉ ፀኒዒኩም ስረሑ አማሐራ ትግራይ ምቐታል ጌታኦም እዩ ናብሉ ሺኾም ቐሸም ትግራይ ለዘርኦም አይትርፉ እናብሉ ዪዚብትሉና አለዎ

  • @shiwethagos8714
    @shiwethagos8714 Před 2 lety +3

    Dr Binyam አቤት:ትሕትና:እውቀት:እንኳን:ትግራዋይ:ሆንክ:በዚሕ:ትሕትናሕ:ለዛ:እንዲሁም:እውቀትሕ:አማራ:ብትሆን:ኑሮ:እንደአምላክ:ይሰግዱልሕ:ነበር:ነገር:ግን:ለኢ/ያ:መድከም:ከንቱ:ነው:በጣም:ያሳዝናል:ለፍተን:ከንቱ:ኢ/ያ:በስብሳለች::sir I respect you 🙏 God bless 🙏

    • @ashenafigeresu9477
      @ashenafigeresu9477 Před 2 lety

      ማን ድከሙልን አላችሁ ችጋራሞች እንኳን፡ለኢትዮጵያ ለራሳችሁ የማትሆኑ ከንቱ ፍጥረቶች እናንተ ባትኖሩ የት በደረስን

    • @msraq
      @msraq Před 2 lety

      ችድ ጁንታ

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Před 2 lety

      ሸዊት ሀጎስ ኢትዮጵያ ሀብታም አደረገቻችሁ እንጂ ምን አጠፋች ንብረቱን ስልጣኑን ሁሉ በዘር ተደራጅታችሁ 90% ወራችሁ ሰው ቂም ያዘባችሁ እናንተ ግን ኢትዮጵያን መቼም ፈልጋችሁ እንደማታውቁ አየናችሁ ይልቅ በርትተን ተባብረን እንኑር እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @janamoraadwa9952
    @janamoraadwa9952 Před 2 lety

    ቧች ሱክ ኢልካ ዓጀውጀው ....ምሕረት የውርድ

  • @AA-cr4rj
    @AA-cr4rj Před 2 lety +1

    ከካሜራማኑጋር ነው የሚያወራው ?

  • @badegshalemo7789
    @badegshalemo7789 Před 2 lety

    ድርድርን ተቀናቃኝን እንደማስወገጃ መንገድ የሚባል መሠሪነት ካልታከለበት የቀድሞው ትልቅ ትልቁን ለኔ ይቆረስልኝ ካልተባለ ከሁሉም በላይ እውነተኛነት ካለበት ጥሩ ነው። ቢሆንም ሕውሀት ካለፈው ታሪኩ እንዳየነው ሊታመን የሚችል ማንነት ሰሌለው መጠንቀቅ አይከፋም!!

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před 2 lety +1

    Game Over!!

  • @berhanesolomon6461
    @berhanesolomon6461 Před 2 lety +1

    The huge economic progress

  • @MG-ir7si
    @MG-ir7si Před 2 lety

    Dr.Binyam 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kingGForce9255
    @kingGForce9255 Před 2 lety +1

    I think people like Biniam should come to the leadership in Tigray than people like Getacher Reda.

  • @teodrostesfay3225
    @teodrostesfay3225 Před 2 lety

    Happy new year guys 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @freweyninagash7106
    @freweyninagash7106 Před 2 lety

    Sealm Tigray TDF Amen 🙏☝💪💪💪💛❤🌷🌷🌷🙏🙏🙏💒✝️✅🌻🌼🌼💐

  • @mussiemoss624
    @mussiemoss624 Před 2 lety

    Kebret yehbelna Dr benyam

  • @awetdawit3089
    @awetdawit3089 Před 2 lety

    Dr Bini intelligent person

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Před 2 lety +2

    የትግራይ ህዝብ በስሌት እንጂ በስሜት መመራት የለበትም።
    #እንገንጠል ሲሏችሁ እሺ ብላችሁ #አትተባበሩዋቸው
    *
    የአማራ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ጠላት አደለም !!
    ጠላት ሆኖም አያውቅም !!
    ጠላቶቻችሁ የቀድሞው #የኢህአዴግ አመራሮች ናቸው

    • @user-hw9xh7ei6z
      @user-hw9xh7ei6z Před 2 lety +2

      በፍጹም በፍጹም ከዝች መናጢ ኣገር ኢ/ያ ልንቀጥል ኣንችልም በፍጹም በፍጹም

  • @Emiwodew
    @Emiwodew Před 2 lety +3

    ወንድሜ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን አንተ የትግራይ ፕሬዚደንት ብትሆን ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ። አንደበትህ ደስ ይላል። አከብርሀለው!

  • @petrostsegai8738
    @petrostsegai8738 Před 2 lety +5

    This man is a genius ! He is a deep thinker

    • @msraq
      @msraq Před 2 lety

      ችድ ጁንታ

  • @gebrufireweyni4312
    @gebrufireweyni4312 Před 2 lety

    Bini silayehih des bilognal vetam asib neber enqwan selam honkiln wedi hizbi 😍😍😍😍

  • @tesfayguolay6562
    @tesfayguolay6562 Před 2 lety +2

    Tigray,,, going to be a big country. There is a lot of children dieing because of hunger ,,,,,,,all industries are distorted ,,,,,,,doesn’t matter the goal is at the end of the road ::

  • @eliltaassefa5142
    @eliltaassefa5142 Před 2 lety +6

    Wow Dr Beniyam looking great👌🏾❤️💛✊🏾

  • @toyyouoki4858
    @toyyouoki4858 Před 2 lety +2

    የሚያዋጣቹህ ሁመራንና ወልቃይትን ሳትመኙ እንዲሁም በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት ባድመንና ሌሎች ቀሪ ቦታዎችን ለኤርትራ በማስረከብ አሁን የያዛችሁትን መሬት ብቻ ይዛቹህ መገንጠል ነው የሚያዋጣቹህ!! ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያን መምራትም ሆነ ማስተዳደር ብሎም መዝረፍ አይታሰብም አይሳካላችሁም!!! ተገንጠሉ አንፈልጋችሁም!!

    • @akg2706
      @akg2706 Před 2 lety

      esun bekirb geze yemitaye yehonale

    • @eremeyeru3014
      @eremeyeru3014 Před 2 lety

      እንገነጠላለን እመነኝ ከዚ በሃላ የኢትዬ ገዥዋች ትግራይን እደማይመራት ያቃሉ የሀገራችንን ነጻነት በቅርቡ ይታወጃል ከዛ በሃላ ዋጋ ትከፍላላቹ በተለይ የኦሮሞ ነጻ ሀገር

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety

      አዎ በቃን ይገንጠሉ:: እንገነጠላለን ሲሉ ቴሎ ብለን ቂጥ ስር የሚርመጠመጡ ትግሬዎቻቸውን ሰብስበን በኮረም በኩል ወደ ትግራይ ልከን እኛም ነፃነታችንን ማወጅ በፍጥነት ያስፈልገናል:: እንደፈለጉ በመላው ኢትዮጵያ ተንቀሳቅሶ መኖር ካቀበጣቸው እንግዲያውስ እዛው ድንጋይ ምድራቸው ላይ ልከናቸው እዛው እንደፈለጉ ይሁኑ:: ድንበራችንን ጥርቅም አድርገን ዘግተን ድጋሚ ላንገናኝ ወስነን መራራቅ ያስፈልጋል እንጂ ከዝንጀሮ የወንድ ቂጥ ደፋሪ ጋር ምንበወጣንና ነው አብረን የምንኖርበት ምክንያት? በቃን

    • @akg2706
      @akg2706 Před 2 lety

      @@addisababanazareth1525 minew simehe ena astesasebehe alegetme ale

  • @kenenisaderirsa7514
    @kenenisaderirsa7514 Před 2 lety

    tseliyu sile selam

  • @getachewbekele1988
    @getachewbekele1988 Před 2 lety

    አይ ጁንታዎች አፋቹ አይሞትም ድንጋይ ራሥ ሑላ

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff Před 2 lety

    የኢትዩዺያዊነትን የገለፀበት መንገድ የእርሱን ምርጥ ዘር ናሽናሊዝም አኳያ መግለፅ ብቻ ሳይሆን የሌላውን ኢትዩዺያ ማሳነስ ለህዝብ ያለን ንቀት ማሳያ ነው

  • @eremeyeru3014
    @eremeyeru3014 Před 2 lety +5

    በወያኔ ዘመን ትግሬውን ወያኔ ይገድለው ነበር ኦሮሞውን ኦህዴድ ይገለው ነበር አማራውን ብአዴን ይገለው ነበር ታዲያ የዛሬ የኢትዬ መሪዎች እራሳቸውን ቅዱስ የሚያረጉት በምን መለኪያ ነው ሁሉም ሲገሉን ነው 27 የኖሩት

  • @tadessehabesha2421
    @tadessehabesha2421 Před 2 lety +3

    Ethiopian will never ever forget the slaughtered solders in Tigray land. you will pay for what you did on our army. Criminal Tewolde and his alliance will brought into justice. Ethiopia shall prevail.

    • @user-zb9lr2cr6b
      @user-zb9lr2cr6b Před 2 lety

      remember you will be bought to justice for what you did to our people and their name..
      stay woke and see who is the real enemy

  • @Mmmm-pu2oq
    @Mmmm-pu2oq Před 2 lety +3

    💛💛💛💊💊💊💊💞💞💝

  • @bereketmengiste5831
    @bereketmengiste5831 Před 2 lety

    የሚያወራውን ገጣጥሜ ለመረዳት ብሞክርም ሀሳቡን ልይዘው አልቻልኩም።ምን ሆኖ ነው የዛሬ አመት ያደረገውን ጥያቄና መልስ በአድናቆት ሰምቼው ነበረ።የዛሬው ግን ግራ ያጋባል።ከአንገት በላይ ችግር ያለ ይመስለኛል በጊዜ ሀኪም ጋር ሔዶ ቢታየው ጥሩ ነው።በፊት በጣም ቅን ሰው ስለነበር አድናቂው ነኝ።

  • @nohayonas7510
    @nohayonas7510 Před 2 lety +2

    She so confused 🤷‍♀️ because she asked he simple and open question and his answer is completely different and wrong and make her confused 🤷‍♀️!!