🔴የእመቤታችን ትንሣኤ || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || Assumption of virgin Mary-Sermon by Deacon Henok Haile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 08. 2023
  • #like #Share #Subscribe @arganon
    / @arganon
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2023
  • Zábava

Komentáře • 139

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před 22 dny

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 11 měsíci +2

    እርግጥ ነው እኮ!!
    የእመቤታችን አምላክን መውለድ ምን ያህል ክአእምሮ በላይ መሆኑን በበቂ የተገነዘብነው እይመስልም::

  • @oneethiopiae
    @oneethiopiae Před 11 měsíci +36

    የእመቤታችን ድንግል ማርያም ወዳጅ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።

    • @rahelabera5234
      @rahelabera5234 Před 11 měsíci +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን።
      የአገልግሎት ዘመንህ ይለምልም

    • @eyuealambaye9146
      @eyuealambaye9146 Před 10 měsíci

      ​@@rahelabera5234I'll iii88 .o.8i.

  • @zinashmesfin4510
    @zinashmesfin4510 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ amen amen amen

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 11 měsíci

    Amen

  • @yriga
    @yriga Před 11 měsíci +3

    amen amen amen

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw Před 11 měsíci +8

    መሜህሬ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እመ አምላክ ትጠብቅልን የእመቤታችን ጣዕሟ ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ዘመኖን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před 11 měsíci

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ሰማሌን ዳቁን ሄንክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzebWenda-ml9ii
    @AzebWenda-ml9ii Před 11 měsíci

    አጥንት የሚያለመልም ቃል።ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 11 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን

  • @jerrymagna8319
    @jerrymagna8319 Před 11 měsíci +5

    ዲያቆን: ሄኖክ: ቃለ ህይዋት: ያሰማልን: መንግስተ: ሰማይ: ያውርስልን::

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 Před 11 měsíci +1

    እመ ብርሀን ወላዲተ አምላክ ብርክ ታርግህ ድንቅ ትምህርት

  • @fasikazerihun5525
    @fasikazerihun5525 Před 11 měsíci

    Ahunme tsegawen yabzalke memhre

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před 11 měsíci

    Dingil Kidis Mariyam Enate Ewedishalew 🙏🙏🙏

  • @adiamberhane9848
    @adiamberhane9848 Před 11 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hermonwallelign4436
    @hermonwallelign4436 Před 11 měsíci +19

    እንኳን ለሀያሉ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል እና ለደብረታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር ❤❤🙏

  • @fevenjemberu9966
    @fevenjemberu9966 Před 11 měsíci +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @demenaaregashsemaw1432
    @demenaaregashsemaw1432 Před 11 měsíci

    Qalehiwet Yasemaln!

  • @Hela-Tube
    @Hela-Tube Před 11 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 11 měsíci

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @heyewetalemu548
    @heyewetalemu548 Před 11 měsíci +1

    Ye emebetachen fekerewa bereketewa be hulachen lay yedere.....le memeherachen rejem edeme ke tena gar yadelelelen be betu yatsenah

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @firenegash5786
    @firenegash5786 Před 11 měsíci +4

    ❤❤❤❤እኔም ትዉልድ ነኝ ብፅይት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን እጠራለሁ ❤❤መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Fano44
    @Fano44 Před 9 měsíci

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @nigatemelakumelise-fj1er
    @nigatemelakumelise-fj1er Před 11 měsíci

    Dingle Mariam yeligua wedagua tehum kal yasemalen.

  • @tsigefereja762
    @tsigefereja762 Před 11 měsíci

    kale hiwoten yasemalen wendemachen bebetu yastenahe🙏🙏🙏

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před 11 měsíci +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ይጠብቅህ የኛየኦርቶዶክስ ጌጣችን ኑርልን

  • @zedme9659
    @zedme9659 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 11 měsíci +3

    ኣሜን (3)

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 11 měsíci

    Kale hiyiwet yasemalin memhir ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln ye emabetchn reduat bereket aylan🤲💒🤲🙏🏻❤️🙏🏻

  • @genetassefa619
    @genetassefa619 Před 11 měsíci +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰anchi kesetoch mekekel yetebaeekesh nesh yemeahetsenishim fire yetebareke nw🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰kale hiwot yasemalin wud memehirachin🥰🥰🥰🥰🥰embetachin hulachinnim tibareken🥰🥰😃😃

  • @agerarrage6694
    @agerarrage6694 Před 11 měsíci

    ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን በዉነት❤❤❤❤

  • @haimanotalemu486
    @haimanotalemu486 Před 11 měsíci

    Kale Hiwot yasemalin memihirachin 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ww1zr5lc7e
    @user-ww1zr5lc7e Před 11 měsíci +2

    Amenn kale hiwet yasemaln

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤አሜንቃለይሆትያሰማልንመምህራችን

  • @sare4981
    @sare4981 Před 11 měsíci +3

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @ry8319
    @ry8319 Před 11 měsíci +10

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛልን ክቡር መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ ቃለ ህይውት ያሰማልን❤❤❤_

  • @andargachewnegash6345
    @andargachewnegash6345 Před 11 měsíci +3

    መምህር: ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ እንደዚህ የማይጠገበው የእመቤታችንን ነገር ደስ በሚል ሁኔታ ስላሰማህን ህይወት ዘመንህን ትባርክልኝ ፀጋና ዕውቀቱን ታድልልኝ !!!💚💛❤️

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Před 11 měsíci

    🌹 EGZIABHER YMSGEN ⚘️ AMEN AMEN AMEN QAEL HIWET YSMAELNA ABAYE

  • @tekleabmrach102
    @tekleabmrach102 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikewerqi2023
    @mikewerqi2023 Před 11 měsíci

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @bethelabraham5236
    @bethelabraham5236 Před 11 měsíci

    God have mercy on you

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Před 11 měsíci +3

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 Qal Hiywaten Yasmaln Memher Wendmachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn atleyot 🙏🙏🙏

  • @banchalemwondale-fr5qe
    @banchalemwondale-fr5qe Před 11 měsíci +1

    በእውነት እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በኋላም ተስፋ የምናደርጋትን ርዕስተ መንግስቱን ያውርስልን።
    የእመቤታችን ጣዕሟን በአንደበታችን ፍቅሯን በልቦናችን ያሳድርብን።።

  • @rgormse
    @rgormse Před 11 měsíci

    Kale hewat yasemalen

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መምህራችን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 11 měsíci +4

    ቃልሂወትን ያሠማልን❤❤ እመቤቴ
    ስላች እየተነገረ ቢውል ቢድር ሁልጊዜ አዲስ ነው የሚሆንብኝ❤❤
    አቤቱ ወደረፍትህ ተነስ አንተና የመቅደስህ ታቦት
    መዝ 131 ÷❤/
    ሉቃ 1÷ ❤ ንባብ
    2ኛ ሳሙ 6❤

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @dubaidubai350
    @dubaidubai350 Před 11 měsíci +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ራጅም እድሜ ና ጤና ያቆይልን ❤❤❤🙏

  • @bsahle
    @bsahle Před 11 měsíci

    🙏🏽

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 11 měsíci +1

    እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁነውት

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 Před 11 měsíci

    Kale hiwoten yasemalen

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @munamu7720
    @munamu7720 Před 11 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ 👏👏👏💖💖💖 ❤❤❤❤

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 Před 11 měsíci +1

    የእመቤታቺን ልጅ መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው ምንወድህ የተዋህዶ ኣርበኛ ኑርልን🙏🙏🙏

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 11 měsíci +8

    መምህራችንን እመቤታችን እድሜ ልኩን ትባርከው!!!

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 11 měsíci +3

    እልልልልልልልልል! አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 11 měsíci +2

    እኔም ትውልድ ነኝ ብጽዕት እልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ። ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @kassayemoh1
    @kassayemoh1 Před 11 měsíci +3

    ቃለ ሂወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 11 měsíci

    _*አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃለ ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አደረገን*_📖
    _*ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፫*📚_
    _*እኛም ቃሉን ስምተን 30 60 100 ያማራ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን ፫*_📖🍃🌹🕊️🕊️

  • @tigisttemtime5247
    @tigisttemtime5247 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልንዘመንህ ሁሉ ይባረክ መምህራችን በእውነት ደስ ይላል ለኛ ለሰሚዎቹም ልቦናን ያድለን።

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před 11 měsíci +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 11 měsíci

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebe2011
    @abebe2011 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን
    አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነስ
    አንተና የመቅደስህ ታቦት!!
    መዝሙረ ዳዊት 131፣9

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 Před 11 měsíci +1

    የእመቤታችን ፡ የአስራት ፡ ልጆች ፡ ከስብከቱ ፡ ዉስጥ ፡ ያልገባኝ ፡ ንጉስ ፡ ዳዊት ፡ 7 ፡ ሀብተስጦታ ፡ ነበረው ፡
    ከነዚህ ፡ ዉስጥ ፡ ሀብተ ፡ ክህነት ፡ እና ፡ ሀብተ ፡ ፈዉስ ፡ እነዚህ ፡ ነበሩት ፡ ወይ ፡
    የምታውቁ ፡ አስረዱኝ ፡ እመቤቴ ፡ ትባርክልኝ ፡

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልህ በእዉነት የማይጠገብ ስብከት መታደልነዉ እመብርሀን ፍቅራን ታብዛልን❤

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍቅሯን ጣእሟንበልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ezratechane102
    @ezratechane102 Před 11 měsíci

    Bekerstos sekay yemetalagte get yegastehe

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤታችን በረከትሽ መልጃሽ አይልይን💠❤❤❤❤❤

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እንካን አበሮ አደርሰን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውና በልቦናችን ይሣልብን የመቤታችን ከቅድስት ማርያም ረድኤት በረከት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Před 11 měsíci

    በእውነት መምህረየ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ እም አምላክ በምልጃዋ አትለይህ አገራችን ኢ.ያ ሰላም ፍቅር አንድነቱን ያድልልን የአገራችን ሰላም በምልጃዋ እትመልስልን እም አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 11 měsíci

    አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።መዝ 131:8

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 11 měsíci +2

    እኳን አደረሳቹ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችን ፍቅሯን ይሳልብን አሜን!

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 Před 11 měsíci +1

    ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ታሣድርብን 🕯

  • @LiesTimmerman
    @LiesTimmerman Před 11 měsíci +4

    የቅድስት እናታችን ወላዲተ ኣምላክ ጸሎትና ምልጃ ኣይለየን በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን፡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kf3df6ws2r
    @user-kf3df6ws2r Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሠመልንን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @trgeduaeshagrei8081
    @trgeduaeshagrei8081 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue3354 Před 11 měsíci +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት❤❤❤

  • @saroobelay3058
    @saroobelay3058 Před 11 měsíci +1

    Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll 👏👏👏

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 Před 11 měsíci

    ቃል ህይውት ያሰማልን ምምህራችን እድሜ ጤና ከፀጋ ጋር ይስጥልን ለእኛ ለደካሞች ሲል❤❤

  • @selinateklay717
    @selinateklay717 Před 11 měsíci

    እኔ ሁሌ ጥያቄ ሚሆንብኝ ነገር ለእግዚአብሔር አገልጋዬች ሰለ እግዚአብሔር የማይሰብክቦት ምክንያት ነው.

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen!!!

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 11 měsíci +1

    ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህራችን እውነት እንዴት ድስ የሚል ትምህርት እና ከልብ የሚገባ አጥንት የሚያለመልም ግልፅና ግልፅ በሆነ መልኩ የቀርብ ፀጋውን ይብዛላችሁ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ፍቅራን ታሳድርብን ❤

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před 11 měsíci +1

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ይደርብን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት

  • @makidsitube45
    @makidsitube45 Před 11 měsíci

    እንዴት የሚጣፍጥ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን🌹🌹🌹🌹

  • @kiduy-je2si
    @kiduy-je2si Před 11 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @nigatuadane4034
    @nigatuadane4034 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን💚💛❤