አነ አማን ሻሎም እዉነታዉን ለህዝብ አጋለጡ | faithline | ነብያቶች | ኤል ቃል | ወንጌል አማኞች | eyu chufa | henok girma

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 165

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 Před 14 dny +19

    ወይኔ ጌታ ሆይ ስንት ጉድ አለ አቤቱ ቤትህን አጽዳ በስምህ የሚሸቅጡትን አዋርዳቸው

  • @tig59905
    @tig59905 Před 14 dny +13

    የሴት ልጅ መከራ 😢 አይዞሽ የኔ እህት እኔ ላንቺ አንድ ምክር አለኝ አባትነቱን ብቻ ነው የምፈልገው ምናምን የምትይ ነገር አቁሚ ለ እግዚአብሔር ስጪ እሱ እውነተኛ ፈራጅ ነው
    ከልጅሽ የ አባት ፍቅር ጠራርገሽ ከውስጡ አሶጪ አንድ አባት እንዳለው ንገሪው ማንም ባይወደው የሚወደው ማንም ባይፈልገው የሚፈልገው እንዳለው ንገሪው እሱም ጌታ ኢየሱስ ነው ❤🙏 ልጅሽ ይህን አምላክ ይህን አባት ብቻ አባ እንዲል አድርጊው

    • @EmebetDereje-ho5nv
      @EmebetDereje-ho5nv Před 11 dny

      ምርጥ አባባል እኔ የማምንበት ነው እህቴ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 9 dny

      በትክክል እበትም ትል ይወልዳል እንደዚ ያለ ውሻ ወንድ የምን አባት ማለት ቆሻሻ ነው የሴት ወንድ ሆነሸ በሰምሸ አሰጠሪው

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 Před 14 dny +18

    መታየት ከሌለበት ለምን አቀረባችሁ ሌላም እንዴበላሽ ሌሎችም ይህንን እያዩ ምንም እዳይመስላቸው አንዳይነት ብዙ ስም ስላለ ምን ይሆናል አዝናለሁ እግዚአብሔር ብቻ ነው ለኛ ለእህቶች ያለው እግዚአብሔር ደግሞ ይነሳል ቀላል እንዳይመስላቸው ችግር የለም ተባረክ።

    • @wollodesie2116
      @wollodesie2116 Před 14 dny +2

      Apostle yared chefike ብለሽ ፌስቡክ ላይ እይው

    • @user-ff3uo6kx8d
      @user-ff3uo6kx8d Před 10 dny +1

      አይዞሽ እህታችን በርቺ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 9 dny +1

      በትክክል ማጋለጥ ነው አይ ጴንጤበቃ ሰራቹ ከውሻ በታች እግዝዬ እህቴ እግዛብሄር ይርዳሸ

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 Před 21 hodinou +1

      ለምንድነው መታየት የሌለበት አንተም እንደዚህ ትሆናለህ ይሄኔ

  • @ebenezerbarakat
    @ebenezerbarakat Před 14 dny +13

    በዚህ ዘመን የምንሰማው ነገር በጣም ከባድ ነዉ ይህች ልጅ ምታወራው ነገር እውነት ከሆነ በጣም አዝ ናለው -: እባካችሁን በቃ እንነሳ ዝም አንበል -:

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 Před 14 dny

      Men malt yemtawerawnew neger ewnet kehone? Please, we should understand her without any doubts,

  • @winner43236
    @winner43236 Před 14 dny +5

    የሚበረታታ አገልግሎት ነው ጌታ ይርዳችሀሁ ለእግዚአብሔር ተማኝ ሆናችሁ በዚሁ ቀጥሉ።

  • @ebenezerbarakat
    @ebenezerbarakat Před 14 dny +13

    ቀጥሉ ለእውነት ተ ጋደሉ

  • @hagos9183
    @hagos9183 Před 13 dny +4

    እንዲህ ያለውን ክፉ ሕዝብ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ማየት በጣም ልብ የሚሰብርና የሚያዝን ነው።
    ይህ ግን " አንድ ጊዜ የዳነ ሁልጊዜም የዳነ የትምህርቱ ውጤት ነው። ይህ ትምህርት በአውሮፓና በተባበሩት መንግስታት የነበሩትን አብያተ ክርስቲያናት ያጠፋ ሲሆን አማን እና ተከታዮቹም ይህንን ትምህርት ሲከተሉ አይተናል

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před 14 dny +4

    ወንድሞች፣ ከጎኗ ያላችሁ ሁሉ፣ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před 14 dny +5

    የኔ እህት አይዞሸ ግን አንድ ነገር ልበል አሰተኛ ሌቦች ከዚህ ዘመን በዋላ አትቀጥሎም ጌታ ትውልድ አለው

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před 14 dny +6

    ጌታ ይድረሰልሸ እህቴ ምን ይባላል

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Před 14 dny +4

    Ewnetun agaletu egziyabher yageźcheu

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb Před 14 dny +5

    እኔ የሚገርመኝ ብዙ ከቤሩት የተመለሱ ይህ ታሪክ የገጠማቸው ብዙ አሉ እባካችሁ ስደት ሆናችሁ በስመ አገልጋይ ወንድ የምታፈቅሩ እረፉ ለምን እዲህ አይነት አሰቃቂ ታሪክ እንስማ የሚገርመው ይንንም እየሰማች እድሜ እየሄደ ነው ትልና ልውለድ ብላ የማይሆን ሻንከር ትጠብስና ምጭልፍ ያረጋታል ከዛ ነብይ ኸረ በጌታ አሁንም ሴቶች አስተውሉ እድሜ ጥርግ ብሎ ይሂድ እንዲህ አይነት ለቅሶ ከማየት ጌታን ተዉ ሴቶች እባካችሁ

    • @EmebetDereje-ho5nv
      @EmebetDereje-ho5nv Před 11 dny +1

      ትክክልነው አትሸወዱ ቀስ በሉ ጥርግ ይበል እድሜው አንቺን ከሚጠርግሽ አረብ አገርያለሽው እህቴ ሆይ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 9 dny

      ነብይ ነን እያሉ ፓሰተር ነኝ እያሉ ሴቱን ፍጁት 😅 አይ ነብይ ንብ ናቸው ፓሰተር ዳሰተር 😅😅 ሴቶች ንቁ ገንዘባችውንና ግዜያችውን ነው በእየሱሰ እየነገድ የሚበሉት ምድር ሌባ ዝሙተኛ ሁላ

  • @wogahtaleake7623
    @wogahtaleake7623 Před 14 dny +3

    Wendmoch tebareku Aman enwedhalen❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 13 dny +3

    ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 14 dny +4

    ወይንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ😇

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 Před 14 dny +9

    እኔ ሴቶች ሚገርመኝ ራሳቹ ወዳቹ ገንዘባቹ እያወጣቹ ታስበሉና ከዛቡኋላ ገንዘቤ ጨረሰው ትላላቹ ሲጀመር ቁጭ ብሎ ገንዘብሽን ቁርጥ በየቀኑ ሚበላ ሰው ለትዳር ይሆናል ብለሽ ማሰብሽ ኣንቺም ችግር ኣለሽ ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 9 dny

      በትክክል ነብይ አገባው ብለው ለጉራ ነዋ እንደዚ አይነት ሌባ ሲጀመር በማየት ያሰታውቃል ሌባ ሁላ በእየሱሰ እየነገዳቹ መድሃንያለም ያጋልጣቹ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm Před 11 dny +3

    ጌታን የሚደፍሩ ከየት የወጡ ናቸውከደቡ ብ ጌታን ጓደኛ አድረገውታልአሁንም ጌታ ያጠራዋል

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před 14 dny +5

    እግዚያብሔር ይፈርዳል የእግዚያብሔር ቤት የወንበዴዋች ዋሻ ሆኖ አይቀርም ጅራፍን ይዞ ይመጣል አሱ በበተክርስቲያን ቢዝነስ እየሰራ ነው መባር አለባቸው

  • @dawitwubee4895
    @dawitwubee4895 Před 12 dny +3

    ቅዱሳን መባባሉም ይብቃ ይኼ የትምህርቶቻችን ውድቀት ማሳያ ነው

  • @Ibelongtojesus1961
    @Ibelongtojesus1961 Před 14 dny +4

    ለሕዝብ አጋልጡ አገልግሎቱንም አስቁሙልን።

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 21 hodinou

    አይዞሽ እህቶ ውሾች በቤቱ በዙ እግዚአብሔር ይፍረድ እውነት

  • @emukassa2910
    @emukassa2910 Před 13 dny +2

    ወይ ዘንድሮ 😭😭😭 አይዞሽ እህታችን ነገ መልካም ይሆናል ፣ ለምን እርሱንም አታቀርቡትም ????

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 14 dny +9

    ይህ ሰው ፎቶው በደንብ መታየት አለበት ፎቶውን መደበቅ ከሱ የጨለማ ስራ ጋር መተባበር ነው ። ግለጡት !!!!!!!!!!!!

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz Před 14 dny +3

    አይዞሽ እህቴ ላንቺም ለልጅሽም ጌታ አለ ሁሉን እሱ ያዘጋጃል የውስጥሽን ጩኸት ጌታ ሰምቶአልና ፡በጌታ በኢየሱስ ሰም የሚያጭበረብሩ ጌታ ቤቱን ያጠራል አይቀጥሉም የጌታ ቤት የወንበዴዎች ዋሻ አይሆንም ቢረዱ እኮ ያዳነን ጌታ እጅግ የከበረ አምላክ ነው መፈራቱ የት አለ በዛን ቀን ምን ይዘው ነውየሚቀርቡት በፊቱ ይቅርታ የሌለበት ህይወት የአመፅ ህይወት እንዴት ቢዳፈሩ ነው የሰሩትን ሃጢአትና የበደሉት ሰው ይቅር ሳይሉ ምን አይነት ወንጌል ነው የሚያስተምሩት፡ጌታ እኮ ሊመጣ ነው ነገሮች እያለቁ ነው ምን ይዘው ነው የሚቆሙት ፊቱ ፡በእንደዚህ አይነት የድፍረት ሃጢአት ውስጥ ያላችሁ ጊዜው ሳይረፍድ ቀን ሳለ በእውነት ንሰሃ ግቡ ተመለሱ ልባችሁ አይጠንክር ጌታ መሃሪ ነው ፡ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናና፡

  • @mimit.r7236
    @mimit.r7236 Před 9 dny +3

    ከዘንድሮ ጴንጤዎች ገና ብዙ እንሰማለን
    እነዚ አጭበርባሪዎች

  • @eliastsegayemehari9815
    @eliastsegayemehari9815 Před 14 dny +4

    What kind of generation will be in the future o lord this is awful story may God help you my sister

  • @tsigekahsay4865
    @tsigekahsay4865 Před 13 dny +2

    እውነት መቅዲ አንቺ እዉነተኛ የክርስቶስ ተከታይ ነሽ ጌታ የዘገዬ ይመስለኛል ይሆናል ግን አይቀርም አይዞሽ

    • @EmebetDereje-ho5nv
      @EmebetDereje-ho5nv Před 11 dny

      እጅግ አማኝ ነሽ
      ራስሸን ዝቅ አታርጊ
      ከእንደሱ አይነት አባት የሌለው ይሻላል

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 12 dny +2

    እህቴ ፀሎትሽ ተሰምቷል ጊዜው ስለሆነ ነው የወጣው

  • @GetnetErmias
    @GetnetErmias Před 14 dny +2

    አሱ የሄን ሲያደርግ ያልፈራ ፍቱን መግለፅ ለምን ፈራቹ ሐሰተኛ ሌቦች ነቢያት ነን የዚን ያክል የተዳፈሩት ሃይ ባይ ስላጡ ነው. አህቴ አይዞሽ ጌታ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 9 dny

      ማን በተናቸው ማንን ተማምነው ነው ነብይ ፓሰተርእያሉ ህዝቡን በዘበዙት እያሰርገዙ እየደፍሩ በሴት እየተጫወቱ እየሱሰ ጌታ ነው ይላሉ እየሱሰሰን ጎደኛ ነው ያደርጉት አቤት ድፍርታቸው እሱ ብቻ ቤቱን ያፃዳ ሴቶችም ለማንም ውርጋጥ ነብይ ፓሰተር ሲላቹ ቂጣችውን ገልባቹ የምትሰጡት ለሌባ አይ ጴንጤ በቃ የብልፅግና ወንጌል መቼ ይሆን የሚዋርደው እግዛብሄር ያጋልጣቹ በሰሜ ይመጣሉ የተባለው ፍሉብን😅😅😅

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr Před 13 dny +2

    ጎበዝ እግዚ/ር ዝም አለ ማለት ተስማምቷል ማለት አይደለም እግዚ/ር ለፍቃድህ ትቶሃል ወይም ፈርዶአል ማለት ነው ይሄ የእግዚ/ር ፍርድ ነው ዝም ሲለን ልንፈራ ይገባል እንጂ በአመጻችን ልንቀጥል አይገባም

  • @GetnetErmias
    @GetnetErmias Před 14 dny +7

    ይሄ ሰው መጠየቅ አለበት. አማን በዚ ፕሮግራም ብቻ መቆም የለበትም. ወንጌል ለመመስከር አንቅፍት ነው

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 Před 11 dny +1

      አማን እራሱ እኮ ያሰለቀሳቸው ሴቶች አሉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 9 dny

      😅😅😅😅😅😅 ከዚ በላይ ወንጌል አለ በእየሱሰ ሰም ሴቶችን እየተጫወተባቸው ያሰርገዘውን እየካደ ነው ወንጌል እናቱ አሰወጪው እያለች😅 የእሳን ሃብል ለብሳ 😅ምድር ሊባ አባት ቀማኛ ልጅ ሌባ ወንጌል ወንጌል የቱ ወንጌል የብልፅግና ው ወንግል ነ😅😅

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 14 dny +5

    ኧረ ወይኔ ተቃጠልን !!!!!! ወንድሞች ኧረ ባካችሁ ወንድሞች ታሪክን ከመስማት ባሻገር እስከመጨረሻ ያለበት ቸርች ድረስ በመሄድ ለህዝብ አሳውቁ ለምን የእግዚ ህዝብ ይታለላል ምን አይነት አገልግሎትስ ነው ሚሰጠው ምን አይነት መንፈስ ነው በህዝቡ ላይ ሚረጨው ? ይህ ነፍሰ ገዳይ በእግዚአብሔር መድረክ ላይ እንዲቆም አታድርጉ እንደዚ አይነቶች በየቦታው አሉ እነዚህን የአጋንንት መልክተኞች አብረን እናጋልጥ ። በተረፈ በቀል እንዳይፈፅምባት በፀሎት ከጎኗ እንቁም ። እህታችን የሆነ መቋቋሚያ እንድታገኝ እንተባበር ።

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg Před 12 dny

      የእግዚአብሄር መድረክ ነው ለማለት የሚቻል ይመስለኝም ገንዘብ የሚሰበስቡበት ሱቅ ነው የከፈተቱት እዛ ላይ ደሞ እግዚአብሄር የለም

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg Před 12 dny +1

      በተለይ ከነባር ቸርች ውጭ የተከፈተ ሱቆች እያንዳንዳቸው ለገንዘብ ነው የተቋቋሙት

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d Před 13 dny +3

    ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳ

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před 14 dny +2

    Beyebotawu yemekefetu churchoch wutetu yeahu
    Councilu sera eyesera slalehone mengist telo bilo enezeh werebelana leboch ermga mewused alebet😊😊😊😊😊😊

  • @nawmiteka4304
    @nawmiteka4304 Před 12 dny

    Eheta ayezosh geta eysuse yewdehale degemo yerdashale

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Před 12 dny +1

    ነፍሰገደይ መንፈሥ በየሡሥሥም ተወጋ ይሑን አሥመሣይ መንፈስ እብደት ይሖን ?ጌታ ይርዳችሑ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 10 dny

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @martaeredadohossana3102
    @martaeredadohossana3102 Před 14 dny +1

    Woree

  • @henokhadera
    @henokhadera Před 14 dny +3

    ልክ እንደ "ነብይ"ያሬድ ፣ ዮሴፍ ኪዳኔ እኛ ወንጌላውያንን እያሰደቡን ያሉት ።

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 Před 14 dny

      የምትገረሙ ነብይ ብላቹ መጥራታቹ ችሎች😎

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 13 dny +1

    😢ግን ካቫራኤክስ😅ነፃነቹ🎉

  • @maranatha391
    @maranatha391 Před 14 dny

    እባካችሁ መጨረሻ ላይ የተናገረችውን እህት አድሬስ ስጡኝ በድስክ ታምሜ እቤት ነኝ ያለችውን እህት

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Před 13 dny +2

    መሪያችሁም ጨካኝ ተከታዮቹም ያው !! ሰማይ የማያቀው ጎጠኝነት ለሰይጣን ትወና ተላልፎ መሰጠት ነው ፣!!!

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 14 dny +3

    ወገኖች ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ ለሌሎች መፅናኛ ምክንያት ስለሆናችሁ። እህታችን በርቺ አንቺ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ማንም ቢሆን ሊቋቋም የማይችለው ነገር ችለሽ አልፈሽዋል አሁንም በርቺ የልጅሽን ክብር ያሳይሽ 😇ጌታ እንባሽን ያብስ የእውነት ያማል💔

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 Před 10 dny

    Erasacho eyehadacho berasacho fekad gotetacho egzabhar ayderdem eyalacho tenefareqalacho befet setegademy gatan amakreshewal teyeqeswal .betam new yemetegermew

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 12 dny +2

    ላላገባቹ ሴቶች ትልቅ ትምህርት ይሁናችሁ

  • @AydaBelay
    @AydaBelay Před 14 dny +2

    Amaniye nuriline

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 Před 11 dny

      😂😂😂😂😂አማን የራሱ እያረረበት የሰው ሚያማስል ልጅ ነው አታጨብጪብለት ንሰሀ ቢገባ ይሻለዋል

  • @meskeremkaramkaram2216
    @meskeremkaramkaram2216 Před 14 dny +3

    ወይነነ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r

    Tejemera enji mecha tenka bwengelawiyan ytsera gefe er bzu ale ,😢😢 be alemawi yltschwede yarada lji eysuse geta nwe eyalu mederkun moltwal weyi byagelgelu 😢😢hode yfjwe byabatu ytserawe gef

  • @user-wx8yz8ce7z
    @user-wx8yz8ce7z Před 13 dny

    I want to support her too

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 13 dny +3

    😅እእእእእእእእል🎉

  • @SelamMengestu-ec9wk
    @SelamMengestu-ec9wk Před 14 dny +2

    ለማን ስትሉነው ፎቶውን የማታሳዮት ሌላ እእቶች እንዲያዮት ያስፈልጋል አሳዮን

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 13 dny +2

    ፍት ለም ተሸፈነ እነ እኛ ስተኝ 😅አይተነል ዉይ?

  • @asterhagos1194
    @asterhagos1194 Před 10 dny

    Pls selikan lesetegne yemechel sew ale???

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 Před 13 dny +1

    Let this woman be thankful because he has not hurt her physically , he might even kill her , chekagn nachewu , I was shocked when I see the man did the same thing at the stage being a church man , ant the big hall I couldn't call it church . Please she should be protected please I am the victim ,

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před 14 dny +1

    አላቃትም ይበል??? ጌታ እኮ አላቅህም ነው የሚል፣ ወይ ጌታ ሆይ.

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 13 dny +2

    😅ከነ ድድ ገራነዉ ውሎ😅 ድድድ ክክክክክ🎉

  • @tizitachannel1447
    @tizitachannel1447 Před 12 dny

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 Před 13 dny

    Endehim adrigewu be media yifaninalu. I have a story and to share for this topic just to be stand for others bezeh yibika . And I will support this woman I feel it the same pain . Aman her contact is not visible

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 12 dny +1

    በቃ ይህንን ሰው አወቄዋለው ዘዋይ ወደ ሀይቁ መሄጃ ላይ ነው ቸርች ነው ሱቅ የከፈተው

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw Před 13 dny +1

    በጌታ ስም ምን አይነት ሕሊና ቢስ ነዉ አንቺን ባይፈራ የፈጠረውን አምላክ እንኳን አይፈራም አሁን አሱ ነዉ አምላክን እሚያገለግለዉ መድረክ ቆሞ ቤተክርስቲያኖች ግን ለምን ስራቸዉን አይሰሩም አንዳንዱ ነገር በአለም የሌለ እኮ ነዉ😭😭😭

  • @HelenBeyene-yd7fo
    @HelenBeyene-yd7fo Před 13 dny

    Wendmocachu askeymachu yemtametlet meswat le egziaber ykrbet

  • @wesenlemma158
    @wesenlemma158 Před 13 dny +1

    እውነት በጣም ጨካኝ ነው ደሞ ድፍረቱ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r

    Enatum werk tsetowate afwan mazgiya yelaba tekbayi abatu motwale blesch ngriwe bka

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172 Před 14 dny +2

    ስሙንና ፎቶዉን አደባባይ ላይ ልቀቁት እንዲህ አይነት ነዉረኛ የሌሎች እህቶቻችንን ህይወት ከማበላሸት አይመለስም።

  • @terasreda4672
    @terasreda4672 Před 14 dny

    Men agebahen enatem mutu kefelgachu

  • @HelenBeyene-yd7fo
    @HelenBeyene-yd7fo Před 13 dny

    Balefe le ne ermias lemn ye wendmu gebena yawetal blachu tenagrachu enantes lemn yaraaszchu atawkum endia

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv Před 11 dny

    ኧረ አማን ተጠንቅቀህ ተናገር እንጂ ስለ አንደኛ ደረጃ ስትናገር በስህተት ተመርቄ ብለሃል ነገ ደግሞ በሌላ መልኩ ተተርጉሞ ይለቀቅልናል፡፡

  • @ኢየሱስያሳርፋል

    Betly Ke Arab hager ke sidat yetmelsu setoch minm turu negr aygetmcheum Geta betam nw lib yeminka ihite ye mesnanat Amlak Egzhber yasnash wndimoch tebraku

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 13 dny +1

    ይህ፡ወሮበላ፡ቁጭ፡በሉ፡ነው።እግዚአብሄርን፡ሳይሆን፡የጥልቁ፡የጨለማው፡አገልጋይ፡ነው፡፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ስለ፡ከበረው፡ስሙ፡እና፡በአውሬው፡እጅ፡ስላሉት፡በጎቹ፡ሲል፡ፍርድን፡እንዲሰጥ፡የዘወትር፡ፀሎታችን፡ነው።

  • @GetnetErmias
    @GetnetErmias Před 14 dny +3

    ለምን ፊቱ ysefenal? ሌባ ጨካኝ ነው በጣም

  • @YimuSis
    @YimuSis Před 14 dny +2

    የሰዉየዉን ፊት አሳዩን እንጂ እንዲህ ዓይነት አረመኔ ሌባ ለምን ትሽፍናላችሁ? በሌሎች ላይ ሌላ ግፍ እየሠራ ነዉ እኮ ያለዉ።

  • @gorgealex4424
    @gorgealex4424 Před 13 dny

    ዲኤንኤ ይደረግ

  • @SagePro1
    @SagePro1 Před 13 dny +1

    ምን አይነት ጥጋበኛ ነው ጌታ ለምን ዝም አለው

  • @user-dt2xr6bx7r
    @user-dt2xr6bx7r Před 13 dny +1

    ምን ይገርማል ቤተክርስቲያን እነዚህን ማፍያዎች ይዛ ነው መራመድ ያልቻለችው ፊቱን አሳዪን ይህንን ከመድረክ ይዞ ማውረድ ነው እናቱ ግን ሴት ልጆች እያሉሽ እንዲህ ሴት ላይ ፈረድሽ ጌታ ያያል ቅርብ ቀን ግን እናንተ ፊቱን አሳዩን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 9 dny

      የልባ ልጅ ሌባ ነው አውጪው እያለች ይቺ ጉደኛ የእኔን ሃብል ለብሳ ቸርች ነበርች ድንቄም ቸርች 😅😅 ሌባ ሁላ አይዞኝ እህቴ እግዛብሄር ያሳድግልሸ

  • @Girl_holdit_
    @Girl_holdit_ Před 14 dny

    Apostle yared chefike new?😮siyasafir!!

  • @user-sf6jh1ns1k
    @user-sf6jh1ns1k Před 11 dny

    መቼምየ ነብይ ጆ ታሪክ እንዳይሆን

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 Před 14 dny

    Endeee lejetwa gen tenegna nat ??? awerarwaaa gelts adelem

  • @tamu9683
    @tamu9683 Před 13 dny +1

    እርሱን ቁሩጥ ያሪጋው ኤሄ ሆዳም 🤭

  • @fitsumyasmen7400
    @fitsumyasmen7400 Před 14 dny

    Pentewoch asaferachewen😢

    • @Mimi-mf4mb
      @Mimi-mf4mb Před 14 dny

      ጴንጤ ኮ ኖ በሎ ቆሻሻ ከቤቱ አየጠረገ ነው አናተጋ ሰንት ጉድ አያለ ግን ትወ ባይ ሰለሌለ ቆሻሻው ተከደኖ ቁች በልዋል አንዴ ቀን አገዚአብሔር ሰው ካሰነሳ ቤታችሁ ይጠርጋል ቆንጆ.

  • @tewabechtessoduresso9796

    Ft KALASAYACHU WERE MN YASERGAL LELAW WENBEDE ENDMARINA ENDQETL NEW WERE BCHA

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 14 dny

    Ye Egzihabheri sew lool

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 13 dny +1

    ስሙ ለምን ያሬድ አላችሁ? ስሙን ካወጣችሁት ፌቱን ለምን

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 14 dny

    Way setochi setgabu tegebuna tegodaw telalachu🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @HelenBeyene-yd7fo
    @HelenBeyene-yd7fo Před 13 dny

    Ye etupia betekrstian mn nekat mbllat bca

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 11 dny

    The phone drama???

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt Před 13 dny

    ያለአምላክ ፍቃድ አናግባ አገልጋይም ሆነ ማንም

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Před 14 dny

    ክፉ፡ቀን፡ያልፋል፡ፅኑ፡ሰዎች፡ግን፡ያልፉታል፡እህቴ፡አንቺ፡ግን፡እናት፡አባት፡ሁኚው፡አሁን፡ዋናው፡በጌታ፡ቤት፡ጨዋታ፡ያቁም 1:56:43

  • @meskeremkaramkaram2216

    🎉😂😂ሪእ

  • @SaraKader-kx8qf
    @SaraKader-kx8qf Před 10 dny

    Ye min gude nachew be geta sim anchim leb yelshm ye egzaber sew ayi mn gud nw leba negad

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 12 dny

    ያሳዝናል በዚህ ልክ አደለም ይህንን ወንጀል ሰርቶ ቀርቶ በልባችን ቅሬታ ይዘን በእግዚአብሄር ፊት መሆን ይከብዳል እንዴት ነው እንደዚህ የእግዚአብሄርን መድረክ መዳፈር አረ ባካችሁ አሁንም መድረክ ላይ ያላችሁ ሰዎች በቅድስና አገልግሉ ወይ ከመድረክ ላይ ውረዱ

  • @alemayehuwoldemichael585

    Pray for this child because the evil spirit of his father can affect him and repat it in his life in the next family, the family of this child .
    This kind of evil thieves are serving ignorant so called christians who accepted him as such because they have certainly heared about his life.

  • @kurigurmu7711
    @kurigurmu7711 Před 12 dny

    እናንተ መቼ ነዉ ወንጌል የምሰብኩት።የአሉባልታ እና የወሬ መድረክ በጣም ነዉ የሚያስጠላ።

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 Před 10 dny +1

      ከሃሰተኞቹ ነብይ ወይ ደግሞ ደጋፊ አንዱ ነህ መሰለኝ ተበድላኮ ነው ወጥታ የምትናገረው በዳዩ ደሞ ወንጀለኛ ወንጌል ሰባኪ ነኝ ባይ ነው እውነት በአሁኑ ጊዜ ታማኝ አገልጋይ ወንጌል ሰባኪ አለን? መጋለጥ አለባቸው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 9 dny

      ከዚ በላይ ወንጌል አለ ምድር ሌባ ሁላ በወንጌል እያጭበርበሩ ነብይ ፓሰተር እያሉ ሴቶቹን እያሰርገዙ የሚክዲ አይደሉ እንዴ የሱ የዚ ወንበዴ ዘመድ ነሸ 😅😅

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 9 dny +1

      የዚ ዝሙተኛ ሌባ ጋደኛ ነክ መሰለኝ ከዚ በላይ ወንጌል አለ ይሄ ነው ወንጌል ጉድ እየሰማክ ነፍሰ እያጠፍ እየሰርቀ የወለደውን እየካደ ነብይ ድንቄም😅😅😅😅

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 Před 13 dny

    We have same story , threatening women, killing , hurting is their normal activities s, it should stop with us
    .begna yibika , they do bad agly actions then they play at the church and their family play together mother sisters their wives are don't care about the ugly story , I will share you soon

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 13 dny +1

    😅የሰዉ በል ስትከልሺ ጭራሺ በሺተ ሸመትሺ?😅

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Před 14 dny

    የቤቲ፡ባለቤት፡ይመጣል፡እየሱስ፡እነዚህ፡ደፋሮች፡ግን፡አይቀጥሉም፡የጌታ፡ምህረት፡ቤቱ፡መቀለጃ፡አይደለም፡እሺ 1:28:14

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 14 dny +5

    በእርግጠኝነት ይህ ሰው አገልጋይ ሳይሆን የሸኔ አባል ሊሆን ይችላል አይዞሽ ጌታ እየሱስ ይክስሻል የሌባው መጨረሻው ግን አያምርም

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 13 dny +1

      የፋኖ አራጁ አባል ነውኮ አላወክምዴ?

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 9 dny +1

    አደባባይ መዉጣት አለበት ይህ ሊባ ጌታ መቀለጃ አይደለም

  • @mikyethogamer
    @mikyethogamer Před 12 dny

    መጨረሻ ላይ የተናገረው DNA የተባለው ጉዳይ ቢኬድበት መልካም ነው

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm Před 11 dny

    ይቅርታ አርጉልኝና የደቡ ብ ክርስትና እኮ በአብዛኛው ክር የበጠሱናቸው

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 13 dny +1

    😅ስት አይነት ቆሸሻ 🎉ሞልቶሃል🎉

    • @user-hu3ou7dl2b
      @user-hu3ou7dl2b Před 12 dny

      ማነህ አንተ ካንተ በላይ ቆ............የለም