በጥበቡ ወርቅዬ ልታሸማቅቁኝ አትሞክሩ | faithline | endalk zenebe | abel abuna | aman shalom | rache | nahom fonti

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 119

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před měsícem +7

    ተባረክልን ይድኔ ወንድማችን በጌታ ያልኮራን ታዲያ በማን እንኩራ ከየአረቄ ቤት ጠርቶ አድኖናል praise the name of Jesus ❤❤❤

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt Před měsícem +5

    እንዳልክ በምንም አትናወጥ ! የገባህ ገብቶሃልና ጆሮህን ለማንም አትስጥ ! ኢየሱስ ይ-ወ-ድ-ሃ-ል !!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +5

    እንዳልክየ ከመንፈስ ቅዱስ ወጭ ማንንም አትስማ ሊላው ደም ለመዝሙር የሚሆን ድምፅ አለህ ብሩክ ነህ ተባረክ እየሱስ ጌታ ነው!!

  • @Almaz-nn6br
    @Almaz-nn6br Před měsícem +7

    እንዳልክዬ ግድ የለህም ተረጋጋ የመከሩህን ምክር ተቀበል ክርስትና በማስተዋልና በጥሞና ለቃሉ ግዜ ሰጥተህ ተሰርተህ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት መገለጥ ያዋጣል። ለወንጌል ያለህ ፍላጎት መልካም ሆኖ ሳለ ችኮላውን ተወውና በደንብ ተሰራ።
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን ።

    • @mengstabawet6325
      @mengstabawet6325 Před měsícem

      እኔም መጀመርያ አካባቢ ቁጭ ብለህ ተማር ብየው ነበረ ልጁ እንደ ሸሮ ተንተክትኮዋል እንደ ፊኛ ተንፈቶዋል ግዜ ራሱ ያነፍሰዋል። አልገባውም የወንድሞች ምክር።

  • @user-ru5ne6tr3j
    @user-ru5ne6tr3j Před měsícem +4

    እንዳልክ ተባረክ ያዘዝከው የፀና ግንብ ነው አይዞ በጌታ ፀና ጌታን ብቻ ስማ ዛሬ የሚጥል እንጂ የሚያነሳ የለም ጌታ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Almaz-nn6br
      @Almaz-nn6br Před měsícem

      ወንድሜ የምከርከው ምክር የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰንበሌጥእንደሚባለ ልጅ ትረጋግቶ የጥሞና ግዜ እንዲውስድ ብትመክረው መልካም ነው ። ወንጌል በጨዋነትና በማስተዋል ነው ።
      እግዚአብሔር አምላክ ኤሎሂም ነው ስባል አልሰማህም ኤሎሂም ማለት የስርአት አምላክ ማለት ነው ።

    • @F7nhas
      @F7nhas Před měsícem +1

      ​@@Almaz-nn6brየኣቡና ከዳሚዎች የራሳቹ ሂወት ፈትሹ ሰይጣኖች እንደሆናቹ ሁሉም ኣውቋቹሀል የጥሞና ጊዜ ወስዳቹ ከነበረ እናም እንደ እናንተ ሰላም የሌለው የሚያስደርግ ከሆነ የጥሞና ጊዜ በአፍ ጢሟ ትደፋ!👎👎👎

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Před měsícem +3

    Wow wow ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን ዎንድሞቼ በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 👌🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 Před měsícem +1

    ዋው ዋው እንዳልክዬ ተባረክ ከጌታህ ጋር ብቻ ተጣበቅ ለውሸታሞች መስሚያዬ ጥጥ ነው በላቸው እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ተባረክልኝ

  • @abdefer3986
    @abdefer3986 Před měsícem +4

    ጀግና ኢየሱስን መስክር እኛ እሰማሃለሁን።

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 Před měsícem

    እየሱስ ሲሰበክ መስማት እንዴት ደስ ይላል።ወንድም ከዚህ ርእስ ለሰከንድ እንዳትወጣ አደራህን።🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-id4ct4qd6t
    @user-id4ct4qd6t Před měsícem +2

    ተባረክ ወድማችን የረገጥከውን ሁሉ ውረስ ፀጋው ይብዛልህ ለበረከት ሁን

  • @etaneshtesfaye5410
    @etaneshtesfaye5410 Před měsícem

    የኔ ልጅ አንዳልክዬ አንደበተህ በዚህ ቃል ብቻ አፍህ ይከኀተ የጠላትህ የዲያቢሎስ አፍ ይዘጋ

  • @MantegboshArgaw-om3kt
    @MantegboshArgaw-om3kt Před měsícem +3

    መጀመሪያ ተማር ፀልይ የእግዚአብሔርን ቃል እወቅ

    • @SagePro1
      @SagePro1 Před měsícem

      ኧረ በየሱስም እናንተ ላይ ያለው አጋንንት ፀጥ ይበል እንዳልክ ለምን ስለየሱስተናገረ ብላቹ ምነው እንዲ አረጋቹ ተማር እናንተ የትየተማራቹት ነው ብትማሩማ ኖሮ እንዲአትሉትም ጌታን እንደተቀበለ ለምን ስለየሱስ ተናገረ ብላቹ ውስጣቹ ያለው አጋንንት ምነው እንዲአበደ እንዳልክ እንደሆነ ይቀጥላል ትፈነዱ እንደሆነ እናያለን

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 Před měsícem

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ የዘላለም ሕይወት ምን እንደሆነ ሰለ ገባህ ነው ድፍረትህ። ማንም ምን ቢልህ አንተ ጉዳይህ አይደለም ። ምክንያቱም የአንተ ጉዳይ እና ፍላጎት" አዳኝ ብቻኛ አንድ እንደሆነ ላልገባውና ለጨለመበት ህዝብ፡"የምስራች" ዜና ፡ የሆነው፦ ""የእግዚአብሔር ልጅ"" ጌታ እየሱስ ክርስቶስ✅ ብቻና ብቻ እንደሆነ እያወጅሀ ነው። አሁንም የጌተ ፀጋ ይብዛልህ። ወነድማችን ሐዋርያው "ፖል" ጨለምተኛ ለሆኑት ሰዎች ቢገባቸው ፣ ባይገባቸውም እንዲህ የሚል መልስ ሰጠ፡ እብዶች ብንባልም ለእግዚአብሔር ነው አለና ከቁም ነገርም አልቆጠራቸውም።
    በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ያመነ አሁን ከፍርድ ነፃ ነው። አሀን በዚህ ሰዓት እንኳ ያለመነ በከፋ ፍርድ ስር ነወ። እናንተ በፍርድ ውስጥ ሆናችሁ ፡ በጌታ እየሱስ ብቻ ያመነውን ከፍርድ ነፃ የወጣውን የምትኮንኑ አላዋቂዎች፦ የሰው አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ነው !። አአልኸኝነታችሁን ፣ ለሃይማኖት ቅናታችሁን ተውና "ጌታ"" ያስተማረውን ፣ ሐዋርያቶች የሰበኩትን "" ወንጌልን"" አንብቡ ስሙት ከፍርድ ነፃ ያወጣችኃል። ማንንም ደጅ በመጥናት በጉቦ ፦ መንግስተ ሰማያት አይገባም!። ምድርና ሰማይ አንድ አይደለም፡፡ በምድር ጉቦ ተቀባይና ሰጪ አለ። በዚህ የለመድከው በሰማይ በእንትናና በእንትና ይገባል ብለህ ወገኔ አሰበህ ከሆነ በትልቅ ስህተት ውሶጥ ነው ያለኸውና ለሕይወትህ ዋጋ ስጥ። በኃጢአት ምክንያት ሲኦል አንዳትገባ የሞተልህን ፣ በመስቀል ላይ ሆኖ ""ተፈጸመ"" ያለውን ""በጌታ እየሱስ""" ብቻ አምነህ ዳን። ወገኔ ኃላ እንዳይቆጫችሁ ስድባችሁን አቁሙና እንዳልክ እየነገራችሁ ያለው እወነት ነው። እግዚአብሔር አብ ሰለ ሰው ልጅ ኃጢአት በአንድ ልጁ እስከ ሞት የጨከነው ሰዎችን ከሲኦል ለማዳን ነው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አይዘበትበትም!!።
    እውነቱ ይህ ነው = በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ አንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤ አግዘአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። ዮሐንስ 3 ÷ 16 -18 ።
    ነፃነታችሁ ሰው ሆይ በእጅህ ነው ፣ የልብ ዝግጅት ከሰው ነው ሰለሚል ቃሉ ፡ ልባችሁን አታደንድኑ። የመሰቀሉ ስራ ነፃ የወጣሀበት ነው። ሃይማኖት እውነትን የሰውራል ብዙ ቅይጦሽ ስላሉት፣ ውጡ ከሃይማኖተኝነት ፦ ገዳይ ነውና። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሕይወት ነው። በሕወታችሁ እርሱን ብቻ አንግሡት።
    ኑ ወደ እዚህ ብርሃን። በእውነት የሚመላለስ ግን ሥራው በእግዚአብሔር የተሰራ መሆኑ በግልጽ ይታይ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።" 🙏✌👍
    እንዳልክ ወንድሜ በአንተ ውስጥ ያለውን አሳት ብዙ ውኆች ሊያጠፉት አይችሉና። ወነድሜ በርታ ! የሚያበረታ የጌታ ፀጋ እየጨመረ ይብዛልህ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před měsícem +3

    የፀሎት ሸክም ያለባችሁ Please ለእንዳልክ ፀልዩለት ምክር መስማት አቅቶታል በጌታ ስም እንዴት ሰው ሳይማር ሊያስተምር ይነሳል😢

    • @Almaz-nn6br
      @Almaz-nn6br Před měsícem +1

      ወንድሜ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ይባርክህ ።

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před měsícem +1

      @@Almaz-nn6br አሜን አልሚ አንቺም ተባረኪ እህት ነኝ❤

    • @F7nhas
      @F7nhas Před měsícem +3

      ዮሐንስ 4:39 ሴትየዋ፣ “ያደረግሁትን ሁሉ ነገረኝ” ብላ ስለ መሰከረች፣ ከዚያች ከተማ ብዙ ሳምራውያን በእርሱ አመኑ። ይሄው ሳትማር ያስተማረች😄 እራሳቹ ቁጭ ብላቹ ተማሩ👊

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před měsícem +1

      @@F7nhas ጉዴን ነገረኝ አለች እንጂ አስተማረች እንዴኤ አንተም ቁጭ ብለህ ተማር🤨

    • @F7nhas
      @F7nhas Před měsícem +1

      @@Ethiopia-cs2ub የአቡና ከዳሚው ሆይ እሱን በመጀመርያ ዙር ስትሄድ ነበር ያለችው በሁለተኛው ዙር ተመልሳ "ያደረግሁትን ሁሉ ነገረኝ" ብላ ወንጌል ነው የሰበከችው ብዙዎችም ዳኑ መጀመር እራስህ ቁጭ ብለህ ተማር አልልህም ግን አቡናን ማምለክ አቁምና አብረን ቁጭ ብለን እንማር እ ምን ይመስልሀል😉✌️

  • @user-cr5dv4vz3t
    @user-cr5dv4vz3t Před měsícem

    ታድለን !!!! እንኮን የኢየሱስ ሆንን!!!

  • @Melat544
    @Melat544 Před měsícem +2

    ሰው እውቀት ከፈለገ መሄድ ያለበት ጥሌ ቸርች ነው መሄድ ያለበት ማንበብ እና ጥሌ ጋ መማር ያስፈልገዋል ይሄ ህዝብ

  • @etanachewaka7259
    @etanachewaka7259 Před měsícem

    Ke yesus wucci Leela ayisebekim kalas tebarek wandime

  • @path-to_success
    @path-to_success Před měsícem

    እንዳልክ ሁሌም ብታስተምረኝ ደስ ብሎኝ እማራለሁ እውነት ለመናገር የማስተማር ፀጋ አለህ ነቀፌታው እንኳን ለእኛ ለኢየሱስም አልቀረለትም አሽሟጣጮቹን ችላ በላቸው ቅናት ነው ስለ ኢየሱስ ስለሆነ ነው ሌላ ወሬ ብታወራ ሆ ብሎ ሁሉም ያጨበጭብልህ ነበር

  • @yoditWolday
    @yoditWolday Před měsícem +1

    እዳልክ በጣም ነው የምወድህ ጌታ ይባርክ ህ ከሚዲየው ይልቅ ከጌታ ጋ ጊዜ ብትወስድ ❤

  • @LovelyGrapes-ui6zk
    @LovelyGrapes-ui6zk Před měsícem +7

    ወዳጄ ከኢየሱስ በላይ የቸርቹን ፓለቲካ አጥንተሀል።

    • @SagePro1
      @SagePro1 Před měsícem

      እኔምለው እንዳልክ ለምን ጌታንተቀበለ ብላቹ ነው ምትሰድቡት ምንአይነት አጋንትነው የገባባቹ እንዳልክ ስለየሱስ ለምንተናገረ ብላቹ ውስጣቹ ያለው አጋንንት እየሱስን ስለማይወድ እንዳልክ ደሞ ስለየሱስ ብቻ ስለሚናገር ጠላቹት ጌታ ይገስፃቹ

    • @LovelyGrapes-ui6zk
      @LovelyGrapes-ui6zk Před měsícem

      @@SagePro1 ጋለሞታ ትመስይኛለሽ ስገምት

  • @Melat544
    @Melat544 Před měsícem +1

    ውይ እንዳልክ ያንን ጥቁር ክር ገመድ ካንገትህ ላይ ገላገለለህ ቃሉ ላይ አጣበቀህ አይ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኛ ህዝብ ክር በማንጠልጠል አለቀ ማንበብ የለ የቃል እውቀት የለው አይ የኛ ህዝብ ያሳዝነኛል❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před měsícem

    ወገኖቼ፣ ይህንን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ በተረጋጋ መንፈስ እንድታነቡት በጌታ ፍቅር አደራ እላለሁ!! ማዘር. ነኝ. ተባረኩ

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 Před měsícem +1

    እንዳልክ ታድለህ ይብዛልህ።

  • @bilobll
    @bilobll Před měsícem

    ወንደሜ ታበረክሊን በአረታ ዉሸ የጮአሊ ሀምበሰ ይሔደአሊ እናወደሌን እንደሊክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +3

    እንዳልክ በጌታ ቤት ጋዜጠኛ የለም ደቀመዝሙር ለመሆን ተረጋጋ ተቀመጥ ተማር ለሁሉ ጊዜ አለው ይላል ቃሉ የጌታን ቀን ማወቅ ጥሩ ነዉ

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Před měsícem +1

      ባይዘውይ ዩቱብ ከፍቶ ይመጣል አሁን ጌታን ለማየት ያብቃሽ እንደዛ ነው አካሂዱ

  • @ermiyastesfaye6641
    @ermiyastesfaye6641 Před měsícem

    Wow wendmey Tsega yabzalhk ❤❤❤❤

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 Před měsícem

    እንዳልክ ወንደማችን ሆይ!!!!!
    ራራላቸዉ ወንድሙን የሚያማ ህግን ያማል !!!ምህረት ይስጣቸዉ።
    ጌታ ኤየሱስን ትምህርት ከቶ አያዉትምና!

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Před měsícem +1

    Wow

  • @ALOsport-legend
    @ALOsport-legend Před měsícem +2

    እንዳልክ ተባረክ፣ ግን ክርስትናችን አይሰደብ ዘንድ እውነተኛ እና ትክክለኛ ስለሆነ ከእየሱስ የተቀበልነው ሃላፊነት አለብህ።ሁሉም ተረጋጋ ሲልክ በምክንያት እንጂ አንተን ጠልተው ወይ ቀንተው አደለም። ሚያስቀናም ክርስትና ላይ አደለህም በምን ይቀናል?ገና ነህ፣ ደቀመዝሙር ትምርት ተማር አንብብ።ደቀመዝሙርነት ሳይጨርስ መድረክ የተቆጣጠርክ ያየሁህ ብቸኛ ሰው ነሕ። በተለይ በየትኛውም ወገን ቦድነህ፣ ዉስጥ ገብተህ ከሰው አትከራከር።

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před měsícem +2

    በእውነት እተም ትክክል እይድለህም ተረጋጋ ወንጌል በስሜት ሳይሆን በመጀመሪያ ወንጌሉን በህይወት መታየት አልብት!!

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct Před měsícem +2

    እዳልክየ እረጋ በል ደሞ ጥበበወርቅየ በናተ አፍ የሚጠራ አየሸደለም እሱ እዩኝ እዩኝ አላለም ለ10አመት እራሱን ከሚድያ ሰውሮ ከየሱስጋ ግንኝነቱን የጠበቀ ሰውነው አተም አትቸኩል ቡኋላ አናትክን ብለው እዳጠፋ

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 Před měsícem +2

    ጥበቡ ወርቅዬን ልቀቁት እስቲ .....

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před měsícem

    TEBAREK ENDALKACHEW

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před měsícem +2

    አንዳልክየ አኔ ወንጌል ስትናገር ስተት ኣልሰማሁብህም ጌታ ይባረክ አኔም አንዳንተ ያየሁትን የሰማሁትን የቀመስኩትን አመሰክር ነበር ግን አውቀት ያንሰኝ ነበር አሳሳት ነበር ግን ቁጭ ብየ 2 ኣመት ተማርኩ ካልተማርን አንስታለን ረጅም አንድታገለግል አየተማርክ ኣገልግል ተባረክ

  • @ferehaile4546
    @ferehaile4546 Před měsícem

    God pleased you my brother don't give up these is holy spirit 44:51

  • @Luna23official
    @Luna23official Před měsícem +1

    እንዳልክ የሚዲያ ሰው እንደመሆንህ መጠን ሚዲያ ትወዳለህ በዛኛው ፌል ሲያደርግብህ በዚህ መጣህ ሰውን ማታለል ይቻላል በተወሰነ ደረጃ ነገር ግን ሁሉም የነቃበት ዘመን የማንንም የምትሸውድበት ጊዜ ኣይደለም ያለነው ቃሉን ስትናገር መንፈስህ የተነቃቃ ኣይደለም ቃል ብቻ ነው ቃል ብቻውን ይገላል በእየለቱ በቃሉ በመንፈስ ተሞላ ሰከን በል ሰይጣን እንዳያገኝህ ወንድሜ ጊዜ ውሰድ አለበለዚያ በትቢት ተነፍቶ መውደቅ አለ።እንደ ቃሉ።

  • @MillionGebeyehu-nc9rj
    @MillionGebeyehu-nc9rj Před měsícem

    Stay blessed endalk

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b Před měsícem +1

    Berta eyesusin teketel

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před měsícem

    ፈጣሪ በሰጠህ ምላስ ፍጡርን አታምልክበት እየሱስን የፈጠረውን ፈጣሪ አምልክ

  • @AzareyaMathewos
    @AzareyaMathewos Před 27 dny

    Tberkilign

  • @helenkebede8434
    @helenkebede8434 Před měsícem

    Tebarek Endalk

  • @etaneshtesfaye5410
    @etaneshtesfaye5410 Před měsícem

    እንዳልኬዬ እወድሐለው

  • @user-nq8bh5fk9z
    @user-nq8bh5fk9z Před měsícem

    ❤❤ante ketil endalkye ebakihn woregnochun atiy yeteskelewn kirstosin eyi esh wondime ewodikalew

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Před měsícem

    Tebarek 🎉❤🎉❤ tsega ybzalk.

  • @MaseKhumalo-nd2ih
    @MaseKhumalo-nd2ih Před měsícem

    እንደልክዬ በርታ ጌታ ከአንተ ጋረ ነው ኢየሱስን ከመጥረት ወደ ሀለ እንደትል ምንም አይደለም መሰደብ ወይም መሰደድ በአንተ አልተጀመረም የማንም የወንጌል ጠለት የዮቱብ ለቃቃም የአረብ ሀገር ሴቶች አጭበርበር ሁሉ ልያስቆም አይችልህም ወንድሜ አቤልና አገሮቹ ልቦች ዘረፍዎች ሁሉ ልያስቆሙህ አይችሉህም ከአንተ ጋረ ያለው ከሰሾችህን ያወርደል ቆንቋቸው ይደበለለቃል አትፍራ ህድ ስበክ እውነትን ግለጥ ዐጋው ይብዘልህ ወንድሜ እንደል ደግሞ ዕድለኛል እውነት በርታ❤❤❤

  • @sahilekassaye4309
    @sahilekassaye4309 Před měsícem

    ወይ እብደት..... እሱ ይሁንህ.... ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ አሉ:: ያደጉበት እንኳንኮ እንዳንተ አላበዱም:: ጀማሪ ዲያቆን ከቄስ ልብለጥ ይላል ይሉሃል እንዳንተ ነው::

  • @chaleasefa4887
    @chaleasefa4887 Před měsícem

    ጠዋት ተጠምቀክ ከሰአት ሰባኪ መሆን የሆነማ ብልሽት አለ።

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 Před měsícem

    Tebarek ❤❤❤❤❤

  • @MarimMmrimm
    @MarimMmrimm Před měsícem

    Tebarkwedmienantimenagbchwtwtbaka

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před měsícem

    God bless you

  • @senijess7689
    @senijess7689 Před měsícem

    Amen eyesus yegatoche gata nw

  • @eyasuemana6946
    @eyasuemana6946 Před měsícem

    Love you Eldu

  • @user-ti8om8xj5u
    @user-ti8om8xj5u Před měsícem

    Yemeyanagerew eko esu sayhone andi Hail ale፡፡ keber le Eg/r

  • @viva8589
    @viva8589 Před měsícem

    በደንብ ንገራቸው ለፓስተሮች

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Nebiat-qo1tb
    @Nebiat-qo1tb Před měsícem

    Tebark wendmi

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 Před měsícem

    Endalke enwedhalen telatik zim yibel

  • @SaraTeressa-nf6wn
    @SaraTeressa-nf6wn Před měsícem

    Enda menawe tankazakazek ya Tebebu Warekeyene sem men asnasahe ya kerestosen fiker becha tanager leja enate nagn lemkarehe

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Před měsícem +1

    እኔነት የወጠረ ከንግግርህ አንተን ማወቅ ቀላል ነው

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před měsícem +1

    በጣም ቸኮልክ ተረጋጋ!

  • @user-iy1cp8br9z
    @user-iy1cp8br9z Před měsícem

    Eyesis geta nw

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc Před měsícem

    ከሽሻ ቤት ከጫት ቤት ዉሎ ዳቆን ነኛ የ አሽቃባጭ መጨረሻው የ ሀሰተኛ ነብይ መጫወቻ

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před měsícem

    wowowow❤❤❤👋👋👋😊😊😊😊

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 Před měsícem

    Eyesusin bemenor yeminorut tadilew. Wendime wengelin sibek

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před měsícem

    Endalke enwedehalen

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy Před měsícem

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Novates7
    @Novates7 Před měsícem

    የ ፊቱ ስፋት + የ አፋ ክፋት😲

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +1

    ቤተክርስቲያን ዝና የለም ፀጋ እንጂ

  • @MarelignMisganaw-lq6xo
    @MarelignMisganaw-lq6xo Před měsícem

    endalic cosmetic

  • @hiwotmarhiwohiwo5021
    @hiwotmarhiwohiwo5021 Před měsícem

    አበደ እኮ ደሞ ያማረኛው ነገርስ እዛው ደቡቡክ ስበክ

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc Před měsícem

    ሠው እንዴት እንደዚህ አይነት ደነዝ ወራዳ ሆኖ ይፈጠራል በጌታ እየሱስ ይወራ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před měsícem

    በአማርኛ በዲግሪ ተመርቀህ አማርኛ መምህር ነበርክ
    በዶርዚኛ መዝሙር መዘመርህ ጎበዝ ነህ
    ትንሽ አትዝረክረክ ረጋ በላ መንገድ የበሰለ ዉይይ አድርግ አንተ አወያይ ብትሆን በቂ ነዉ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před měsícem

    30 ሚሊየን ኦርቶዶክስ
    3ሚሊየን የአዲስ አበባ ነዋሪ በተለይ ወጣቱ ኦርቶዶኮስ
    33 ሚሊየን አማራን እንደዛ ሰድበህ በአጠገባቸዉ መኖርህ የአንተን ጀግንነት ሳይሆን የነሱን ፈሪነት ነዉ የሚየሳየዉ::
    በተመሳሳይ ቅዘን አምላኪ ያላቸዉ ፓስተር ዮናታን
    ሽንቴ ፀበላቹ ነዉ ያላቸዉ ፓስተር ከፍያለዉ
    ቆማጦች ያላቸዉ ዳለቻ
    ደካማ ማህበረሰብ ያላቸዉ ሚኮማይኮን ስታይ እነዚህን ሰዎች እንስሳም አያከብራቸዉም

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n Před měsícem

    ትንሽ አታፍሩም የአለማታ ፈጣሪ በመሀፀን ተወለደ ሰትሉ ሸህም አይዛችሁም
    ከንቱ የሆናችሁ

    • @fretaasme5794
      @fretaasme5794 Před měsícem

      መወለድ ብቻ መሬም ነች የወለደችው ስለሃጢያችንም ቤዛ ሆኖጣል ቁራን አምደሚለው ሊፈርድ ተመልሶ ይመጣል

  • @kedirkayma9472
    @kedirkayma9472 Před měsícem

    jemere tinbit endalk

  • @meron7439
    @meron7439 Před měsícem

    አይ ደቡቦች ፕሮቴስታኖችን መጫወቻ አረጓቸው እኮ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před měsícem +1

      Minew. Oritodokisim. Eko. Yen Tekilahimanoti ..tekimati. .mekeleja. Ekonati. .beyetim. Ageri. Tekimati. Adinomi. Fewesomi. Ayakimi ..mini. Alibati. Le. Mereti.. madaberaneti. Lihoni. .yichilali.

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před měsícem +1

      Awe. Minew. Fefenij. Eko new. FOTO. Ena. Sieli. Eyasamere. Yemilikeweni. Amaleje. Enate. Emebete. Giwerigis. Abate. Eyalechi. Yemitamelikewni. Taoti. Gibitsi. Ena. Taliyani. Yemitichawetibati. Eoritideokisin.

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před měsícem

      Sijemeri ferenij ..Giwerigis. Yemibali ..enikani. Simi. Ayawekumi

  • @bero431
    @bero431 Před měsícem +1

    Too much comedy with the followers of Luther. Sadly, the are destroying my beloved Christianity.

  • @abrhatesfay2220
    @abrhatesfay2220 Před měsícem

    ኧረ አፍንጫ

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 Před měsícem +2

    ቁጭ ብለህ ተማር

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Před měsícem +2

    tultulotch 😜😜😜😜😜😜😜

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před měsícem

    ነብይ እዳልክ ወጋውክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይመናፍቃን እናቸ ባትኖሩ በማን እንስቃለን

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před měsícem +1

    ኧረ ተረጋጋጋ ምላስ ብቻ😂😂😂😂

    • @getutamiru9513
      @getutamiru9513 Před měsícem

      Endalk geta yibarkih berta, entselyilyalen

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 Před měsícem

    ዝበል ሴሰኛ!

  • @akeroteklu8127
    @akeroteklu8127 Před měsícem

    ሳአታቅ ታአዋቂ ትሆናለህ ከዚያ ባዶነታቸሁ በአደባባይ ይሰጣል። የምታካፍው እንዲኖርህ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ እንዳልክ አሁን ሐሜትህ በዛ ስለራስህ ማውራት በዛ ግባአና አንብብ ዳጊ ቁጥር 2 ሆነህ ቀረህ

    • @F7nhas
      @F7nhas Před měsícem

      ከዳሚው ጣኦትህ አቡናን ሐሜት አብዝተሀል በልልኝ✌️

  • @hayaHaya-ub8ti
    @hayaHaya-ub8ti Před měsícem

    😂😂😂😂😂

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před měsícem

    😂😂😂😂😂ሆሆሆሆሆ ላንተ ተናገር መጀመሪያ

  • @MulusewAwoke
    @MulusewAwoke Před měsícem

    ቱልቱላ😂

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před měsícem

    እንዳልክ ጠቢብ ሰው ከስድብ ምክርን ያመጣል ማንም ምንም አላለህም ተረጋጋ ነው ያሉህ ኢየሱስ አትበልም አልተባልክም የተባልከው ሌላ ምታወራው ሌላ አተረማመስከው እኮ 😢

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před měsícem

    😂😂😂😂 እራጁ የዳልክ መንፍስ ወጋህ 😂😂😂 🤮👈😛😛😛

  • @Kidouo
    @Kidouo Před měsícem

    ,እባክህ እዳልክ አሁንም ተረጋጋ ጥበቡን በመልካም ምሳሌ ነው ያቀረቡት ነገር አታደባልቅ

  • @Kidouo
    @Kidouo Před měsícem

    ,አሁንም ተረጋጋ

  • @hannawedajo7234
    @hannawedajo7234 Před měsícem

    ቀዝቅዝ በል