ኤርሚያስ አዋቂ ነን ባዮቹን በእዉነት ቃል አናዘዛቸዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | melos | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል
    ኤል ቃል tube
    ኤርሚያስ አዋቂ ነን ባዮቹን በእዉነት ቃል አናዘዛቸዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | melos | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Komentáře • 20

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před měsícem +1

    እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አሜን አሜን

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před měsícem +2

    ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሁኖብኛል ኢየሱስ ምንም አጃቢና ጋጋታ አያስፈልገውም ብቻውን አዳኛችን ነው ❤❤❤ ተባረኩ

    • @fikerfiker8407
      @fikerfiker8407 Před měsícem

      እኔስ ብትል😂😂 የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ሱስ አስይዘውኛል።😂😂😂

  • @hamieshetu7168
    @hamieshetu7168 Před měsícem

    ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።

  • @esraelmota4749
    @esraelmota4749 Před měsícem

    😊
    ቭቭ

  • @MikyMiky-r7c
    @MikyMiky-r7c Před měsícem

    WawwwWawww Wongel

  • @BTes-sw4xf
    @BTes-sw4xf Před měsícem

    Biruk baba u r very sarcastic quite to the opposite of Chiristlikeness

  • @saragirma3318
    @saragirma3318 Před 18 dny

    Wishing new bmqhfu ayminumi

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse Před měsícem +1

    Ena yegeban ewnet SEW egziabhar kalkeyrrew kebad new yasofal denez hono Lebenyefrkal..

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před měsícem

    እባክህን ይህንን ሰው ለፈቃዱ ተወው በጣም አዋቂ ይመስላል ያፊ አላችሁት በህይወቱ እያፌዘ ያለ ሰው ይኑርበት ያፊ ባለ እውቀቱ የረገጠ ያግፉፋ ይላልኮ ያፌት እያግፋፋ ነው

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před měsícem

    ዓሣ እንደማትበላ ማስረጃ ስጠኝ ዘቤ ስታይል😅😅😅

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před měsícem +1

    እነሱን እኮ ተረት ተረት ነው ያስተማሯቸው ኤሪሚዬ ወገብሕን በወርቅ መታጠቂያ ያስታጥቅሕ አቤት አቤት ጉድ እኮ ነው

  • @netsanetmulatuweldargay3948

    አረ ያፌት ብዙ ይቀርሃል የእየሱስን ደም አታግፋፋ

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 Před měsícem

    ጋራዥ😂😂😂 ያፊ የሚሏት ቆምጬ ደሞ😂😂😂 እኔም አሳቀኝ በጣምምም። ሌላው ከነ ተረትህ ተኛ 😂😂😂💪💪💪💪💪 ቀለሜ ግን አንደኛ እመቤቴን አክባሪህ ነኝ💖🙏 ኦርቶ መሆን የሚያሳፍርበት ዘመን።

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 Před měsícem

    ገራዝ እደቤት ነው እዚ😅

    • @fikerfiker8407
      @fikerfiker8407 Před měsícem

      ምን ያስቃል? እውነት ነው😏

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před měsícem

    ሶሎሞን ጋራዥም ብቀመጥ ዋጋ የለውም😂😂😂

  • @user-mk9vs2qu1v
    @user-mk9vs2qu1v Před měsícem

    ከኤርሚ ማምለጥ አይቻልም (ከአንበሳ መንጋጋ ማን ሊያወጣ ስጋ አሉ ) የእነሱ ችግር በሴት ስም የተነገረ ቃልን ሁሉ ለማርያም ስለሰጡ ..ቤተክርስቲያንተዘጋጅታ የምትጠብቅ ሙሽራው እንደሆነች መጥቶ እንደሚወስዳት አያውቁም ።

  • @eleni311
    @eleni311 Před měsícem

    ቃሉን ባትቀበልሰ ብሎ ማለት እራሱ ወንጄል ነው አእምሮ ያለው ሰው የሚጠይቀው ጥያቄ አይደለም እግዚአብሄር ተናግሮ እንቢ ማለት ይቻላል ወይ? ትቢት በእግዚአብሄር ላይ አይሰራም ወንድሜ አሁንም እኮ እነዚህ ሰዎች ማሪያም ሰልጣን እንዳላት አድርገው ነው የሚያሰቡት ሰልጣን የእግዚአብሄር ነው ቃሉን ኢንቢ ማለት የሚቻለው ማንም የለም አዛዥ ገዢ ሁሉ ሰልጣን ያለው አምላክ እሱ ብቻ ሰለሆነ ማሪያምን ማደሪያው ለማድረግ የመረጣት እሱ እንጂ እሷማ እንደኛው ሰው ናት

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 Před měsícem +1

    Wayi orthodox 😂😂 yetewega tihmert new eko yemitastemerew