ኤፍሬም ማንም ሊመልሰው አይችልም ብሎ ሲፎክርበት የነበረው ጥያቄ መልስ አገኘ! አኬ ኤፍርኤም ባለጊዜውን እግሩስር ቁጭ አርጎ አስተማረው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች
    Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች
    Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች
    Mezmur yared vs Ephrem Balegize
    Mezmur yared vs Ephrem Balegize
    Mezmur yared vs Ephrem Balegize

Komentáře • 26

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon Před 2 měsíci

    የአኬ ትዕግሥት ደስሲል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @fresenbettad
    @fresenbettad Před 2 měsíci +4

    ጌታን ተቀበል ያልከዉ በወንጌል ተደንቀህ ነዉ አደል ይህ ደግሞ የሀዋርያት ቤተክርስቲያን ያስተማረችው ስለሆነ ናና ተማር እሱን ወደ አለማመን ከምትጠራው።

  • @tko4438
    @tko4438 Před 2 měsíci +2

    አይ ኤፍሬም ትርጉም ጠላሁ በእንተ 😂😂
    እኬ ማዓረይ ፀጋዉን ያብዛልህ ምረጡ የተዋህዶ ልጅ❤❤❤❤❤

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen Před měsícem

    ህዝባቸውን እንዲህ እያጣመሙ በመተርጎም እያደነዘዙና አንዴ ካመንክ ድነሀል በማለት መልካም ፍሬ እንዳያፈሩ የሚያደርጉ ክፉ እረኛ ነን ባዮች ናቸው ። እኔ ለኤፍሬም አፈርኩለት ትርጉም በስለሺ 😂😂😂 ወደ ቃሉ ተመለሱ ፕሮዎች።

  • @JERRY-0
    @JERRY-0 Před 2 měsíci +1

    ኤፍሬም ግን ነጥብ ለማስጣል እና ለማሸነፍ ነዉ የሚፈልገዉ አኬ ግን በጣም ትግስተኛ ነህ ይሄ ሰዉዬ ግን መጠየቅን በጣም ይፈራል

  • @yohanneschanyalew6718
    @yohanneschanyalew6718 Před 2 měsíci +1

    ኤፍሬም ባለ ጊዜ ሁል ግዜ ማጃጃል ነው ሰራው። በተለይ ደግሞ አውነቱን ሲያውቀው ይረብሻል።

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Před 2 měsíci +1

    እረ ኤፍሬም ወንድማችን ተረጋግተህ መልስ ወይም ጠይቅ ስትሯሯጥ ለኛ የሚመስለን የማታውቅ ሰለሆነ እባክህ ከቁንፅል ሀሳብ ወጥተህ እንደአኬ እውቀትን እና እውነትን ለማሳየት ሞክር

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Před 2 měsíci +1

    እፍሬም ክርክሩ ይቅር

  • @Dere_Orthodox123
    @Dere_Orthodox123 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Před 2 měsíci

    ኤፍሬም ባለጊዜ ሁሌም ብዙ ማውራት ትክክል የተናገረ ይመስለዋል ሁሌ የመጽሐፍ ቅዱስ መረዳት አይችልም ሁሌ ከኪሱ ነው ትርጉሙ ሁሌ ስህተት መናገር አይሰለችክም የሚያውቅ ይመስለዋል ከእውቀት ነፃ የሆነ ነው ኤፍሬም ባለጊዜ የሚባል ደናቁርት

  • @teferatibebu9011
    @teferatibebu9011 Před 2 měsíci +1

    የወይን ግንድ ፣ ከወይራ ግንድ እያምታታ ነው፣ የሚሄደው ኤፍሬም የሚባለው ሰው።

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Před 2 měsíci +1

    አስወጣው ደረቅ ነው

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Před 2 měsíci +1

    ወይ ቀልድ አኪ ነገረው

  • @Tomejkara
    @Tomejkara Před měsícem

    አኬ የሚባለዉ ከመሞጣሞጥ ዉጪ ምንም መንፈሳዊ እዉቀት የለዉም የተረት መፃፍ ሰምቶ ያደገ እንጭጭ ሰዉ ነዉ ደግሞ ስሸነፍ መልስ መመለስ ስያቅተዉ ማንጓጠጥ ስድብ የንዴት ሳቅ መሳቅና ፅሙን ማሸት ማከክ ስጀምር ጭንቀት እንደመጣበት ይታወቅበታል

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Před 2 měsíci +1

    አኬ ለዚህ ደነዝ መዳኒቱ ነክ ስትጠይቀው ይሸሻል የማይመለስ ጥያቄ አለኝ ብሎ ሲጠይቅ አኬ ተንትኖ ነው የሚያስረዳው እሱ ጨርሶ ስለማይገባው ነው

  • @edeng.michael6683
    @edeng.michael6683 Před 2 měsíci

    ኤፍሬም ዝም ብሎ በባዶ ሜዳ ሃሌሉያ ጌታ ይባርከኝ ብቻ ነው የሚያውቀው፤ ምንም እውቀት የለውም ሲያቅተው ይስቃል፡፡

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 Před 2 měsíci

    ኤፍሬም የሚባል ሰውዬ ግን በቃ የሆነ አሸናፊ ነገር ለማረግ የሚፍክረው ነግርስ😀

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Před 2 měsíci

    ኤፍሬም ሰሙ ደንቆሮ ቢልክ ትክክል ነው አተም ስለደነቆርክ ነው ስለዚህ ስምክ ወይም ምግባርክ ነውና እንዴት አሜን ብለክ ተቀበል ሰሙ ያለክን

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 Před 2 měsíci

    ሰሙ ሚባል ሰው ለምንድነው በጥባጭ ተሳዳቢ የሆነው

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Před 2 měsíci +1

    አክሊል ጠቅላላ ሰዓቱን ለኤፍሬም እንደፈለገ በመሰለው መንገድ እንዲያወራ ከፈቀደ በኃላ በራሱ ጊዜም እየጠየቀ ምንም ሳይናገር ጣልቃ እንዲገባ ጥያቄ እየጠየቀ ከዚህ ወይይት ዝገትን እንጂ አንዲትም ጥቅም እንዳላገኘንበት ኦርቶዶክሳውያን መገንዘብ ይኖርብናል

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Před 2 měsíci

    ኤፍሬም 😂😂😂😂😂 ከ ኦርቶዶክስ ጋር በድሀነት መጥፋት ከ ተዋህዶ ጋር አንድነን ትላለህ ስለዚ ከ ቀጣፊ ጴንጤዎች ተለይተሀል ታዲያ የማትጠመቀው ቀለሜን ፈርተህ ነው ?

  • @winnerreta4378
    @winnerreta4378 Před 2 měsíci

    ኤፍሬም በሽተኛ