ተረጋግታችሁ ስሙ ሃሳባችሁን በጭዋነት አስቀምጡ | mikiyas | apostolic answers | zemariam | talaku | enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    ተረጋግታችሁ ስሙ ሃሳባችሁን በጭዋነት አስቀምጡ | mikiyas | apostolic answers | zemariam | talaku | enat betekrstian
    ተረጋግታችሁ ስሙ ሃሳባችሁን በጭዋነት አስቀምጡ | mikiyas | apostolic answers | zemariam | talaku | enat betekrstian
    ተረጋግታችሁ ስሙ ሃሳባችሁን በጭዋነት አስቀምጡ | mikiyas | apostolic answers | zemariam | talaku | enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Komentáře • 376

  • @Godbless1728
    @Godbless1728 Před měsícem +19

    አኬዬ ወንድሜ እንዳይጥሉህ ይህ ከባድ ፈተና ነው እባክህ ሱባዬ ግባና ፀሎት አድርግ አደራ በጣም ከባድ ነገር ነው እኔም በስምህ አንድ አቡነ ዘበሰማያት እደግማለሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @abelaklilu-uc4lh
    @abelaklilu-uc4lh Před měsícem +21

    እኔ የአኬ ነኝ እኔ የታላቁ ሚባል ነገር የለም ሁላችን የክርስቶስ ነን ሰው አንከተል እግዚአብሔር ይርዳን እንፀልይ

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 Před měsícem +27

    ወንድሞች ሴጣን እንዳይከፍላቺሁ ተጠንቀቁ እውቀት ብቻ አያድንም ፍቅር እና ትህትና ይኑራቺሁ ድካማቺሁን መና አታርጉት

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před měsícem +16

    ውዳችዬ የኔ እንቁወች አኬ ታላቁ ሰሙ ዲ/ን ናቲ ቲወሲስ ዘ/ማርያም ዲ/ን ናቲ ሚኪ ስወዳችሁ የኔ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪወች አቤት የምር ስወዳችሁ ለኔ ምን ልዮነታችሁ አይታየኝም😅 የሆነ ቤትሰብ ውስጥ የምትጨቃጨቁ ነው የሚመስለኝ የምር ስወዳችሁ ነፍ አመት ኑሮልኝ 🤲😍🤔😍🙏

  • @jerrykassahun6305
    @jerrykassahun6305 Před měsícem +11

    አኬ እንዎድሃለን እንድትስት አንፈልግም ለትንሽ ጊዜ የፅሞና ጊዜ ብትዎስድ እና ብትፀልይ መልካም ነው "ማንም ሰው የቆመ ቢመስለው እንዳይዎድቅ ይጠንቀቅ" ይላል ህያው ቃሉ

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 Před měsícem +37

    አኬ ይሄ ፍተና ነወ አብዝተክ ፀልይ !! እኝም በፀሎት እናስብካለን አንተ ብርቱ ወንድም ነክ ስንቶቻችንን የመለስክ ❤️❤️❤️❤️

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres Před měsícem +5

      ምነው ፈጣሪ ፈተና ባደረገው።
      ግን አይመስልም በተከታተልነው ቁጥር አዳዲስ ትምህርቶችን እየሰማን ነው። ከቤ/ክ እየራቀ ነው።
      እኛም ጎበዝ ጎበዝ እያልን ወዳልሆነ መንገድ እየመራነው ነው።

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +3

      በትክክል ቀኑበት እኮ ብዙ ተከታይ ስላፈራ

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn Před měsícem +6

      ​@@FikerteAsresበጭራሽ አንዳች የትምህርት ስህተት የለበትም ዳቆን ሄኖክ እና ዳቆን ያርጋልን አዳምጭ አኬን እነሱ ውስጥ ታየዋለሽ

    • @user-ve7ec2bn3q
      @user-ve7ec2bn3q Před měsícem

      ​@@FikerteAsresአትፈረድ እዳትፈረድ።

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem

      @@Hana-oc1fn exactly

  • @oztube-fi2ky
    @oztube-fi2ky Před měsícem +2

    አኬ ምርጥ ወንድም ትእግስተኛ ነህ ይህ ላንተ ፈተና ነው በአስተምህሮ ብትሳሳት እንካን መመለስ የምትችል ነህ ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ነህ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Před měsícem +21

    በጣም የሚገርመኝ ሚኪ የሚባል ልጅ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ይህን ውይይት በዚህ ላይቨ ማውራት ለምን አስፈለገ ?ቤተክርስቲያን መምህራን አላት ሰሙ የሚባል ልዩ ፍንዳታ አይነት ፀባይ ያለው ልጅ እራሱ እራሱን ሳይገዛ መምህር ለመሆን መጣሩ ስህተት ነው።ታላቁ መምህራችን ትእግስት ይኑርህ የምትወያየው ከወንድምህ ጋር መህኑን ተረዳ ችግር ካለ በውስጥ መነጋገር ለኛ ለተማሪዎች ክብር ስጡ እባካችሁ መመፀደቁን ሁላችሁም ተረጋጉ።

    • @user-fk8vl7kg2v
      @user-fk8vl7kg2v Před měsícem +3

      በጣም😢

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem

      አበዙ በተለይ እነዚህ ሶስቱ ልጆች

    • @zerihuntegegh3565
      @zerihuntegegh3565 Před měsícem

      @@user-rz6mo7nw1n እኛ እኮ የምሠማው ቤተክርስቲያንን ነው እዚህ ጊዜ ስለማይኖር ፕላትፎርሙ ስለሚመች እጂ እነሱ ሁሉም ማለት ይቻላል እገሌ እገሌ ሳይባል የቤተክርስቲያን ተወካይ ነን አሉን ያልበሰልነውን እነሱ ሳይማሩና ሳይረጋጉ እኛን እዴት ያስተምሩናል?

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem +5

    ኡፍፍ አምላኬ ሆይ እባክህ ጸሎቴ ስማኝ ወንድሞቼ አንድ አድርጋቸው መኃላቸው የገባ ዲያብሎስ አሳፍረው። አክሊለ ሰማዕት እያላችሁ በጸሎት አስቡት የሌሎች ሰለማላውቀው ነው።

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul Před měsícem +9

    ከዘልማድ ክርስትና ወጣችሁ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ሁኑ እስኪ ...አኪ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ 🙏 ብዙዎችን ትመልሳለህ

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay7477 Před měsícem +16

    የገማ ትምህርት ነው ይባላል አሁን የእግዚአብሔር ቃል ምን አይነት አነጋገር ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣችሁ

    • @topefa271
      @topefa271 Před měsícem +4

      እንደአንተ ያለው ነው እንደ እንደነ አኬ መንፍቅን ተከትሎ ለመውጣት የተዘጋጀ. የምንፍቅና ትምህርትን የገማ ነው ማለት. ምንድነው ጥፋቱ

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +3

      ሰዎቹ ከእውቀት ነፃ ናቸው 😮 ወይ እንደ አኬ ያስተምረን

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 Před měsícem +5

      @@topefa271 የቤተ ክርሰቲያን ትምህርት እየተነገረ ምንድነው እንደዚህ ያለ ቃል መነገር የገማ ማለት በጣም አፅያፊ ቃል ነው

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem

      @@chanietsehay7477 ባዶ ጭንቅላት ያስታውቃል ለዛ ነው

    • @ITauch-vz1hn
      @ITauch-vz1hn Před měsícem

      የገማ ማለት በጎጃም የሚያስጠላ ማለት ነው እኔም እደነግጥ ነበር ግም ናት ሲባል አታምርም ታስጠላለች ማለት እንደሆነ ተረዳሁ

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 Před měsícem +5

    እባካችሁ ክርስትና ትህትናነው ተከባበሩ እነዬሐድእየጠቀሙን ነው እኔበነሱ ብዙእየተማርኩነው ሁሉም ከሚስማውጋርያስተምር ግሩብነውማለትአይቻልም ዲያቆንዘማርያም ፀጋውን ያብዛልህ !!!!

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před měsícem +11

    ሁላችሁምንም እንወዳችዋለን በእርጋታ ተግባቡ❤❤❤

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu5161 Před měsícem +1

    ታላቁና ዲያቆን ቴዎድሮስ (ዘማርያም) እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን።ፈጣሪ ሁላችንን ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።

  • @weyni7527
    @weyni7527 Před měsícem +5

    በጣም ያሳፍራል በእውነቱ 😢😢😢😢 ምናይነት ዲያቢሎስ ገባ በወንድማማቾች ህብረት

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune Před měsícem +10

    ሌሎች ኦሬንታል አብያተ ክርስቲያናት የሚያስተምሩትን "የገማ" ማለት ስህተት ነው። ምናልባት እወደድ ባይነት ይመስላል። በዛ ላይ በግልጽ ስለ አክሊል ሲያወራ ቆይቶ በኋላ ሳትጠራ ነው የመጣኸው አይነት ነገር መናገር ለእውነት ታማኝ አለመሆንን ያሳያል። በነ አክሊል በኩልም ግን ትንሽ ትዕቢት የሚመስል ነገር ያለ ይመስለኛል።

    • @fanimark17
      @fanimark17 Před 19 dny

      Who ask you to judge?

    • @ayenewyihune
      @ayenewyihune Před 19 dny

      @@fanimark17 This is not judgement, this is called comment

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před měsícem +5

    ታላቁም አኬም በጣም ነው የምታሳዝኑት:: ከ EGO የፀዳ ወንድማማችነት በሚያስፈልግበት በዚህ ወቅት እንደዚህ መሆናችሁ::
    ጌታ በመጨረሻው እራት ላይ እግር ያጠበበትን ትህትና እያስተማራችሁ ለምን የምታስተምሩትን አትኖሩትም?
    If someone do not do what he say it is a characteristic problem.
    አብረን ለራሳችንና ለቤተክርስቲያን አብረን እንፀልይ?

  • @user-kt2qs2zo5n
    @user-kt2qs2zo5n Před měsícem +5

    አክሊል ጎበዝ ልጅ ነኽ ምናምን...
    ግን በፈጠረኽ ከድንግል ማርያም ውረድ!!

    • @Arkshe1234
      @Arkshe1234 Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @fanimark17
      @fanimark17 Před 19 dny

      Min arege? Meredatun new yegeletsew. Ezi megegnetachew berasu tihitina new. Enea maredaw yihew new bilew Beye gilachew bihodu norro neber metfo mihonew

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před měsícem +5

    ተላቁ በጣም በላጌ ነህ ንግግርህ !!!! ቢያንስ የክብር ንግግር ይኑረችሁ ሰሙና መሰሎችሁ !!!!

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 Před měsícem +15

    ታላቁ ከአኬ አፍ ስህተት ነው እየጠበቀ ያለው ያሳዝናል በውነት ተውት አኬን ተከታታዩ ምእመን ማስተዋል የማይችል አይደለምኮ it’s not fair to be honest.

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j Před měsícem +6

    ስለ እውነት ይሄ ቭዲዮ ፖስት ባይደረግ መልካም ነው፣ ምንም አይስተምርም እኔ Live ላይ ነበርኩ በጣም ከፍቶኝ ነው የወጣሁት ስለዚህ "እናት ቤተክርስቲያን" Delete ብታደርጉ መልካም ነው! በጣም በጣም የምያስጠላ ውይይት ማርያምን 😢

  • @Solzethio
    @Solzethio Před měsícem

    ታላቁ በእውነት ታላቅ ሰው ነህ የአባቶቻችን አስተምህሮት ይዘሀል። በርታልን ወንድሜ

  • @FikerteAsres
    @FikerteAsres Před měsícem +4

    አሁን ላይ ለምን ይሆን የነበጋሻው እንቅስቃሴ እንደ አዲስ ታድሶ የመጣ እየመሰለኝ ያለው
    ህዝቤ ተኝቷል ያኔም ማህበረ ቅዱሳን እውነቱን ሲናገር ቀናቹ ስንል ነበር አሁንም ቀናቹ እየተባለ ነው። ቤ/ክ አራት አይና እስከማለት የተደረሱ ሊቃውንት እያሏት እንዴት በጀማሪዎች ላይ እንዴት ቅናት ይኖራል?
    ጌታሆይ እባክህ ከቲፎዞ የፀዳ ማስተዋሉን ስጠን አሜን

    • @emawede2064
      @emawede2064 Před měsícem

      የምታነፃፅሪውን እወቂ

  • @belayhelen
    @belayhelen Před měsícem +1

    አኬየ አብዝተ ፀሎት አርግእኞ ፀሎት የእጣን ፀሎት አባቶች ይይስባቹ መንፈስ አለ መንፈስአለ ወንድሞች 😢😢😢😢

  • @BezaBeza-gn7hg
    @BezaBeza-gn7hg Před měsícem +1

    ውንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ የድሮ ፍቅራችንን ይመልስል በእውነት ፍቅራችሁ ናፍቀን 😭😭😭😭

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před měsícem +1

    ለመጠለት ወገባችሁ የተጠቀችሁ ወንድሞቻችን ሆይ ልብ ግዙ ፣ ሰው እኮ ይሰታት ! ንግግራችሁ በጨው እንደ ጠፈጣ ይሁን እባከችሁን !!!

  • @Enunubella
    @Enunubella Před měsícem +1

    የአኬ ሀሳብ ጥልቅ ስለሆነ አይገባቸዉም እና የተረዳሁት እነ ዮሐድ ግሩኘ ሁሉም መግባት ይፈልጋለዉ አለመግባታቸዉ ያናድዳቸዉ ይህ እኮ ቲክቶክ እነሱ እንደሚሰሙት በትምህታቸዉ መሰማት

  • @kedestdawit5369
    @kedestdawit5369 Před měsícem +3

    ታላቁ ደሞ ማለት ነው አክሊል ምንም ቢሳሳት በንደዚህ አይነት መልኩ አይደለም ከስህተት ሁለት ተመለሰው የምትችለው ያለ ህልውቀት በፍቅር ማካፈል ትችላለህ ወንድምህ እስከሆነ ድረስ ማለት ነው እንጂ ክፉ ቃላት በመናገር በንቀት መንፈስ ተሞልተህ እንደዚ የምታደርገው ነገር ለማንም አይበጅም ጭብጨባ ፈልግ ካልሆነ በስተቀር እኔ አክሊል ቢሳተፍ ቢሳሳት ስተቱን አሜን ብሎ እንደሚቀበል❤

    • @user-kt1nv9it3y
      @user-kt1nv9it3y Před měsícem +1

      ትክክል እኔም የሚታየኝ ይህ ነው ንቀት አለበት

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před měsícem +2

    ናታኒ he got a great point thanks brother.

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před měsícem +3

    በአንዶቻቹሁ ምክንያት ብብብዙዙ መልካም የሆኑትን አስተማሪዎቻችንን እንዳታሳጡን እሰጋለሁ!!

  • @anafhulu3369
    @anafhulu3369 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አክሊልን ልብ ይስጠው። አካሄዱ ያስፈራል። ለምዕመኑም ምንም አይጠቅምም። አደናግሮ ከቤቱ ለማስወጣት ነው።

    • @Arkshe1234
      @Arkshe1234 Před měsícem

      ake❤❤❤❤

    • @hanna9833hhj
      @hanna9833hhj Před měsícem

      መጀመሪያ የሱንም አረዳድ አውቆ ትምህርቱንም አውቆ ማውራት ይሻላል አብዛኞቻችን ምዕመን ትምህርቱን የማናውቅ ነን ስለዚህ በትእትና እና በትግስት መማማሩ የተሻለ ነው እንደየአስተያየቱ የሁሉም እይታ ይለያልና

    • @anafhulu3369
      @anafhulu3369 Před měsícem

      @@hanna9833hhj የቲፎዞ ጉዳይ አይደለም እምነት፣ ትምህርቱ ላይ ሁሌ ትልቅ የቤተክርስቲያን አባት ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለዉ የሚሉትን፣ አክሊል ሲጠራው በነጠላው ነው። ብዙ ጊዜ ወሬው ወደ መናፍቅ ፍልስፍና ይሣባል።

  • @bezawitsolomon2333
    @bezawitsolomon2333 Před měsícem +16

    አኬ ፈተና ነው ፀሎት ጨምር

  • @eth546
    @eth546 Před měsícem +4

    ake betam asteway neh❤❤

  • @user-if6xw9bb8l
    @user-if6xw9bb8l Před měsícem

    ይህ ታላቁ እሚባለው ሰው በጥብቅና ቆሞ ነው እያወራ ያለው ወይም የሆነ የያዘው ሊያወጣው የፈለገ ነገር አለና ውይይቱ የዚህ ክፍል ያከብደዋል እንጂ አኬ ምን እያለ እንደሆነ እንደማውቅ አድርጎ መናገር ደግሞ ከባድ ነው ። ለማነኛውም በርቱ እንዲህ ዓይነት ሃሳብ ሲነሳ እንዲጠራ ስለሚፈለገው ነው እሚነሳው ።

  • @mengistualamneh2182
    @mengistualamneh2182 Před měsícem +5

    Mnm alelem akie ena teda❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-op6jb6bl4o
    @user-op6jb6bl4o Před měsícem +2

    በትምህርታችን ከሌሎቹ ኦሬንታል አብያተ ክርስቲያናት ትምህርት የተለየን ልንሆን አይገባም። አሁን ያለው አካሄዳችን በሌሎቹ ኦርቶዶክሶች እንዳንወገዝ ያሰጋኛል።

  • @bizutibeb
    @bizutibeb Před měsícem +17

    አክሊልን ለወራት ተከታትዬዋለሁ። ይህ ነገር እንደሚከሰት ጥርጣሬው ነበረኝ። የአክሊል ትልቁ ችግር ክርስትናን ለማወቅ የጀመረው ከውጭ ወደ ውስጥ ነው። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ትምህርት በሚገባ አልተማረም። የጀመረው ከውጭና ኢንተርኔት ያገኛቸውን መጻሕፍት በማንበብ እንደሆነ ግልጽ ነው። ይህ ትልቅ ችግር ነው። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ትርጓሜ ፣ መጻህፍት ፣ ቋንቋ ፣ አነጋገር ፣ ትውፊት ፣ ወዘተ አልተማረም ፤ እውነት ለመናገር የማወቅ ፍላጎትም አቅምም ያለው አይመስልም። ይህ የሚስተዋል ድክመቱ ነው። ታላቁ ደግሞ ሁለቱንም የተማረ ይመስላል። የሆነ ሆኖ ሰው ፍፁም አይደለም። ሁለቱም ወንድሞች አዎ በመረዳት ሊሳሳቱ ይችላሉ። ይህ ማለት ግን አሁን ላይ የክህደት ትምህርት ይዘዋል ማለት አይደለም። ሁለቱንም ወንድሞች ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳቸው ፣ ይጠብቃቸው።

    • @emawede2064
      @emawede2064 Před měsícem +6

      አክሊል የቀድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የተማረ እንደሆነ ታውቃለህ ? ኮሌጁ የማነው? ዝም ብለን ባንፈርጅ ጥሩ ነው ። ይልቅ ከመከፋፈል በፀሎት እናስባቸው

    • @bizutibeb
      @bizutibeb Před měsícem +1

      @@emawede2064 ውሸት

    • @emawede2064
      @emawede2064 Před měsícem

      😮​@@bizutibeb

    • @tesfayeyenealem3525
      @tesfayeyenealem3525 Před měsícem

      ​@@bizutibebምኑ ነው ውሸት?

    • @sariabate7914
      @sariabate7914 Před měsícem +1

      መጀመሪያ ስለአክሊል እወቅ አኬ በቤተክርስቲያኗ ኮሌጅ ውስጥ የሚማር ልጅ ነው ስነስረዓት ይኑራችው ።

  • @adiyekawato7960
    @adiyekawato7960 Před měsícem +1

    Ake wondime tsega yibezaleh❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 Před měsícem

    ትልቁ በእውነት የኔም ጥያቄነው ለምን በጣም በተደጋጋሚ እከሌ ሊሳሳት ይችላል እከሌ ሊሳሳት ይችላል እየተባለ ማነው የምታመነው ይህንን ፍቁ በጭራሽ እንዳይደገም😢😢😢😢

  • @baslel-zw1ec
    @baslel-zw1ec Před měsícem +1

    ከአኬ ብዙ ትምህርት ተምሬለው ብዙ ነገር አውቄለው ፕሮዎችን በመፅሀፍ ቅዱስ ሲረታ አይቼለው አሁን አሁን ግን የሚናገረው በጣም እየከበደኝ ነው

    • @fanimark17
      @fanimark17 Před 19 dny

      Bikebdim mesmat enna manetsaser yegna dirsha new. Eske mechea wetet entetalen...atintim megat alebin kidus paulos endalew

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 Před měsícem

    እኛ ስራ ላይ ሁነን ማዳመጥ ምንፈልገው የ እግዚአብሔር ቃል ነው። ስለዚህ ዘማርያም የተናገረው ልክ ነን።

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +20

    ይመስለኛል አኬ ነገረ ክርስቶስ ላይ ትኩረት ስለሚያረግ ነው ሰይጣን ጥርስ የነከሰበት😮

    • @tenuasrat8814
      @tenuasrat8814 Před měsícem +1

      እውነት ነው 🥺🥺🥺

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem

      @DagM-em6ks ጠማማ አታጣምም ያላለውን እኔም ቅር ብሎኛል እሱ ላይ ያለመረዳት ነው ከዛ ውጪ አኬ ምንም ችግር የለበትም

    • @OrthodoxyStPaul
      @OrthodoxyStPaul Před měsícem

      @DagM-em6ks ክርስቲያን ሁን ዝም ብለህ አትዋረድ

    • @OrthodoxyStPaul
      @OrthodoxyStPaul Před měsícem

      @DagM-em6ks ወንድም አለም ራስህን በክርስቶስ ትምህርት አድስ ...ኦርቶዶክሳዊ አስተሳሰብ ይኑርህ ዘልማዳዊ አስተሳስብህ ጣል 🙏

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem

      @DagM-em6ks የተለመደች ትምህርት ቢቻ ላይ ስለምንሽከረከር እንጂ ተገልጠው ያልተነበቡ ብዙ ትውፊቶች አሉ ከነዛ ነው እያወጣ እያስተማረ ያለው። መቼም የጴንጤ አባቶችን አይደለም በማስረጃነት እየጠቀሰ ያለው

  • @Solzethio
    @Solzethio Před měsícem +1

    አኬ ከባድ መንገድ ውስጥ ያለህ ይመስላል እባክህ መንገድህን አስተካክለው ።

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před měsícem +1

    Bewesrt tewyayhu

  • @L-linethiopia
    @L-linethiopia Před měsícem +2

    ሁሁላችሁንም እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው! ሁለቱም ቡድን የሚጨነቁት ለክብራቸው ነው። ታሳፍራላቹ! ፉክክር ብቻ!

  • @SelamTemeche-vz8pu
    @SelamTemeche-vz8pu Před měsícem +2

    እኛ እንዲ ስትሆኑ ደስ አይለንም ግን እንደው አንዳንድ ወንድሞች የሰሞኑ የፕሮቴስታንቶች ፈረሰ የሚል ቃል ተጋባባችሁ መሰል ግሩፕ አፍርሱ ምናምን የምር ደስ አይልም ቅናት መሰለ እነሱ ቢበተኑ ሳይሆን እናንተ ከነሱ ጋ አንድ ብትሆኑ ነው ደስ እሚለው በተለይ ሰሙ ወንድሜ እንደዉ እየተረጋጋህ ብሮ ሆ😅😅 በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድሞች

  • @user-yi5mv6rv8l
    @user-yi5mv6rv8l Před měsícem +1

    በጣም ምስማማበት ሀሳብ በቲኦሎጂ ጀረጃ ክርክር ውስጥ ያለ ሀሳብ ሁሉ ሚዲያ ላይ ባይመጣ አሪፍ ነወ👈

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy Před měsícem

      እኔ ላቭ ነበርኩኝ በዉስጥ ተነጋገሩ ስላቸው እንደዚ የሚባል ነገር የለም አደባባይ ይውጣ አሉኝ

  • @emano5974
    @emano5974 Před měsícem +1

    አኬ በመቤቴ እባክህ አርቀህ አስብ የኔ የግሌ አስተያየት እያልክ አትበል ሁሉም የኔ የግሌ ትምህርት እያለ ካስተማረምን ነው የቤተ ክርስቲያናየምንለው እና. ተው. እባክህ 😢

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Před měsícem +4

    አኬ ጥሩ እውቀት አለክ ስለጣርክ ብዙ ያወከው ግን አኬ ዶክተር ሮዳስ እና ሆነ ስለዳቆን ያረጋል ሊሳሳቱ ይችላሉ ብለክ አፍ ሞልቶ መናገር አይታየኝም ምክንያቱም ከአንተ የተሻለና ጥልቅ እውቀት አላቸው እኛም ሰው ፍፁም ነው አይሳሳቱም አንልም በዚህ መንገድ አንተ ማንሳትክ ስህተት ነው መረጋጋት

  • @ermiasalex9318
    @ermiasalex9318 Před měsícem +2

    የአኬ አከያየድ ያሰጋል በጣም

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244

    በሩን ወለል አርጋችሁ. ከፍታችሁ ሰይጣን አሰገባችሁ አግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ አኛን አመሳችሁን

  • @kedestdawit5369
    @kedestdawit5369 Před měsícem +9

    እኔ ግን ሁሉንም ታቦት ማለት ነው በጣም የሚገርመኝ ነገር ሚኪ ቤቱ ላይ ርዕስ ይለጥፍ እና ማለት ነው ከዛ ጴንጤዎች መጥተው ሲያፋጥጡት መልስ የለውም ሳይማር ለማስተማር መነሳቱ ነው የሚያስገርመኝኝ ለሚያነሳው ርዕስ አምስት ሳንቲም እውቀት የለውም መልስ የለውም

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před měsícem

      😂😂exactly ብዙ ግዜ በውስጥ ነግሬዋለው አይሰማም

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 Před měsícem

      Tikikil

    • @belaygenena1462
      @belaygenena1462 Před měsícem

      ትክክል ነው ሚኪያስ ሚባል ሰው በለጌ ነው ከ እውቀት ነፃ ነው ወንድሞችን ለመያየት የሚጥር ሰው ነው

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před měsícem +2

    ሚኪኪኪ የሚባለው ልጅጅጅጅጅ ጥቅሙ አይታየኝም በነፈሰበት የሚነፍስ ነው ከአጠገባቹ አርቁት ሁልግዜ በመሀላቹ ፀብ የሚዘራው እሱ ነው

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU Před 18 dny

    አኬ በርታ መንጋው ይበተናል

  • @munamu7720
    @munamu7720 Před měsícem

    ውይ ወንድሞቼ እባካቹ እንደዛ አትበሉ ለመእመኑም ጥሩ አይደለም 😭😭😭ጌታየ ሆይ የወንድሞቼ ፍቅር መልስልኝ 🙇🙇🙇

  • @sebseb1795
    @sebseb1795 Před měsícem +2

    እኔ ግን የትልቁ ሐሳብ የበለጠ ተስማማኝ፡ አኬ ከነአክብሮቴ ግን ትንሽ ቤተክርስቲያንን እየተዳፈረ ሆኖ ተሰማኝ፡ እመቤታችን ጥንተ አብሶ አለባት ነው የሚለው ግን አኬ፧ ግብጽ ደግሞ እኮ በቅርብ ከካቶሊክ በጥምቀት ሕብረት አርጋለች እና ይሄ ልንቀበለው ነው

    • @emano5974
      @emano5974 Před měsícem +1

      እኔም እንፀልይለት😢 ትንሽ የኔ የግሌ አስተያየት የሚለው አይዋጥልኝም ይችን ሃሳብ ይደጋግማልና

  • @haymanot7554
    @haymanot7554 Před měsícem +1

    ማንኛውም ሠው ሊሳሳት ይችላል ግን ቤተክርስቲያንን መስማት ይበጃል

  • @majetetube
    @majetetube Před měsícem +1

    ዳቢሎስ ነው በምህላችሁ የገባው አኪ ግን ፈተና ነው ፀሎት ትጋ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Před měsícem

    እኔ ለሁለታችሁም ነው የወንድምነቴን ነው ከሁለታቹሁም ወገን እውቀት መግባችሁናል ከናንተ የተሻሉ የእውቀት ማማ ላይ የደረሱ ሊቃውንት ስላሉ ከነሱ ተማሩ እባካችሁ ምንም ብትጥሩ ከሊቃውንት መድረስ አትችሉም እና መጠራራት እንዳይሆንባችሁ እባካችሁ ተረጋጉ እባካችሁ ወንድሞቼ

  • @arsemaabate8384
    @arsemaabate8384 Před měsícem +4

    በዚህ ዘመን እንደ አክሊል ለቤተክርስቲያን ጥሩ የሰራ አልነበረም። ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ ምቀኝነትና ቅናትን በነዚ የአስተሳሰብ ህፃናት ላይ አድሮ ልጁን ስራ እንዳይሰራ ሊሆን ነው።

    • @tesfalemyimer3772
      @tesfalemyimer3772 Před měsícem

      አረ ተዉ ባካቹ እንዴ አደለም እሱ ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን እንደዛ አልተባለም አንዳንዴ ምንናገረዉን እንወቅ

    • @arsemaabate8384
      @arsemaabate8384 Před měsícem

      @@tesfalemyimer3772 ኮሜዲያን እሸቱ የሐይማኖት መምህር ሆነ እንዴ?🙄

    • @tesfalemyimer3772
      @tesfalemyimer3772 Před měsícem

      @@arsemaabate8384 የፃፍሽዉንም አታቂም እንዴ በዚህ ዘመን ለቤተ ክርስትያኔ ጥሩ የሰራ የለም እኮ ነዉ ያልሽዉ እንጂ ያስተማረ የለም እኮ ነዉ ያልሽዉ በትምህርትም ቢሆን ስንት እና ስንት በየገጠሩ በየ በረሐዉ እየተከራተቱ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ወንድም እህቶች እያሉ እንዲህ ማለትስ አይከብድም አንዳንዴ የምንፅፈዉን ብናቅ ጥሩ ነዉ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před měsícem +3

    አክሊል ! እኔ እራሴ የሰማሁት - “ ይሄ ነገረ- ክርስቶስ ትምህርት ዻዻስ ጋም ይሂድ አይሂድ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም አላልክም ?

    • @eth546
      @eth546 Před měsícem +1

      ena mn?

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před měsícem

      ጳጳስ አይሳሳትም ያለው ማነው? ማንም ፍፁም አይደከም

  • @user-kd3yk6jm5c
    @user-kd3yk6jm5c Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @user-kd3yk6jm5c
    @user-kd3yk6jm5c Před měsícem +1

    ቅን ልብ ይኑረን ሁላችሁም ታስፈልጉናላችው።

  • @fikaduworku7975
    @fikaduworku7975 Před měsícem +1

    ቅድስት ማርያም የያዘችው ሥጋ ከአዳም ልጆች ሁሉ የተለየ ሥጋ ነው እንዴ?

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 Před měsícem

    😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል ምንድነው ጉዱ😭😭😭
    አረ ተዉ አድቡ 😭😭 በእግዚአብሔር ስም እግዚአብሔር ይገስፅልን ይገስፅላችሁ በእውነት በጣም አዝኛለው 😭😭
    አኬ ወጣ ያሉ ትምህርቶች ላይ እባክህ መልስ አትስጥ ወንድሜ ❤ ብዙ ግዜ አይቼሀለው ( አንዳንድ አባቶች እንዲህ ይላሉ ይሄ ደሞ ዶግማ አይደለም እያልክ የራስህን ተቃራኒ የሚመስል ሀሳብ ትሰጣለህ አላውቅም ብለህ ብታልፍ እዚህ ባልደረሰ ነበር 😭😭

  • @birukmesfin6638
    @birukmesfin6638 Před měsícem +1

    እውነተኛው የ ተሃድሶ መንፈስ አየታየ እስካሁን በ ቲፎዞዎች ተሸፍኖ ሲያሳስት የነበረው አሁን እየተጋለጠ ይመስለኛል

  • @tesfayeyenealem3525
    @tesfayeyenealem3525 Před měsícem

    ታላቁ እኔ ስማር አዳም በመዋቲ እና በኢመዋቲ መካከል ሆኖ ነው የተፈጠረው እጸ በለሱን ሳይበላ ቢቆይ እና የተሰጠውን ጊዜ አልፎ ቢሆን ኖሮ ኢመዋቲ ይሆን ነበር።

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 Před měsícem

    ሚኪና ሰሙ እባካችሁን ንዴታችሁን ለኢ አማንያን አርጉት እባካችሁ 😭 በወንድማችሁ ላይ እንዲህ መሆን ይሄ ብልግና ስርአት ማጣት ነው

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před měsícem +6

    አኬ በጣም ጨዋ ነው በነገራችን ላይ !!!

    • @munamu7720
      @munamu7720 Před měsícem

      እመቤታችን ጥንት አብሶ አለባት እያለ ጭዋ ትላለሽ እንዴ 😏

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 Před měsícem +15

    አክዬ እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ፡ አንተ አስመሳይ ስላልሆንክ ነው

    • @user-zd1qt9sq4b
      @user-zd1qt9sq4b Před měsícem +2

      ትክክል ዘማርያም

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres Před měsícem +1

      😏 እንደዚህ ከሆነ የእስከዛሬዋ ቤ/ክ አስመሳይ ነች ማለት ነው?
      ምክንያቱም አኬ የቤ/ክ ትምህርት እያሰማን አይደለም።
      ቲፎዞ ይዘን ግራ ተጋባንኮ

    • @user-zd1qt9sq4b
      @user-zd1qt9sq4b Před měsícem +1

      ቢያንስ ለምዕመንና ለሊቃውንት የሚሰጥ ክርክር እንዳለ እንኳን አታውቁም????

    • @user-ve7ec2bn3q
      @user-ve7ec2bn3q Před měsícem

      ​@@FikerteAsres ደደብ

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres Před měsícem

      @@user-ve7ec2bn3q 🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @awugichewalene1654
    @awugichewalene1654 Před měsícem +1

    ተማር አኬ እባክህ

  • @tsigeredanigussie1892
    @tsigeredanigussie1892 Před měsícem

    አኬ አካሄድህ ጥሩ አይመስልም እግዚአብሄር ይርዳህ!

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 Před měsícem +1

    ታላቁ አብነት ትምህርትቤት ገዳማት ያሉ አባቶች አይደሉም እንዴ የክህደት መሪዎች በቀደመውም ጊዜ አሁንም ሌላው ንቀት የሞላብህ ሰውነክ አኪ መምህራንን እንደሚንቅ አድርገህለመሳል የሄድክበትእርቀት ምንያህልሴረኛ እንደሆንክ ያሳያል

  • @user-mv5gl4ox4e
    @user-mv5gl4ox4e Před měsícem +3

    ለምን እንደተባለው ማቆሙ አልፈለጋችሁም?

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 Před měsícem

    Ahi ate bakifatina baqnat ytmolah Talaku qinath klik ylfenaw Egzabher firdun ainsah😭😭😭

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap Před měsícem +1

    ስህተቱ አክሊል ገብቶ ከወንድሞቹ የተለየ ሃሳብ ይዞ መቆም አልነበረበትም መድርኩ ለመነፍቅ እንጂ እርስ በርሳችሁ ስላልሆነ። ለዚህ ነው ብዙውን ለትምህርት የገባን ሰው ግራ ያጋባችሁት እና እራሳችሁን ያስገመታችሁት። መቸም ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም ነው። አክሊል ይሄንን ለብቻችሁ ከሊቃውንት ጋር አድርገኸው በሆነ እንዴት መልካም በሆነ ነበር። ማፈሪያ ስራ ነው የሰራችሁት።

  • @gebrekidangerezgi9124
    @gebrekidangerezgi9124 Před měsícem

    በነገራችን ላይ እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ፡እንደምረዳው ግን ሁለቱም ግሩፕ አባቶች ተሳስታችኋል ቢሉኧቸው ይቀበላሉ የሚል እምነት የለኝም ፡ ይህ ካልሆነ ተከታዮቻቸው ራሳችሁን ፈትሹ

  • @helenabebe3509
    @helenabebe3509 Před měsícem

    Talaku betam tebetehen tew agelgay neh. Metfo negeger atenager.

  • @user-od6bw2gh7f
    @user-od6bw2gh7f Před měsícem

    አሁን እርስ ጠፍቶ ነዉ እመቤታችን ላይ ጉብ ያላችሁባት?? እዝናለሁ ደግሞ እኛም ድንግል ማርያም ጋ እንነሳባት? በራሷ ልጆች? ወዴት እየሄዳችሁ ነዉ የምወድህ አኬ እባክህ ፀሎት …

  • @TsehayGetachew-rx9lw
    @TsehayGetachew-rx9lw Před měsícem

    ልክ ነህ ወንድሜ በ ቤተክርስቲያን ጉዲይ የግል መረዳት አይሰበክም።

  • @user-MamushA
    @user-MamushA Před měsícem

    Ake Please teregaga astewul Fetari mastewalun yadelek Akiye Ewket bicha tergum yelewum ke mastewal ga nw tamo ke memakek askedimo metenkek hulachum teregagu Fetari yitebekachu

  • @asnakemengistu6658
    @asnakemengistu6658 Před měsícem

    ኢትዮጵያን ምን ነካት ሁላችን መጋጨት አለመደማመጥ ምን ሆነናል ከናተ አልጠብቅም ያ የጴንጤው ቀለሜ የመሰለ ቶን ያለው ታራ ጩኸት ባታደርጉ

  • @user-tp2gw6yb8n
    @user-tp2gw6yb8n Před měsícem

    አኬ አንተ የግብፅ አስተምሮን ነው መሠለኝ የምትቀበለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን አስተምህሮት ተመልከት

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před měsícem +1

    እንዴ ምንድነዉ የምታወሩት እመቤቴ ከብስራት በፊትም ከብስራት በዃላ ንጽህት ቅድስት የተመረጠች ዘር እንደሆነች ነዉ ምናምነዉ።

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል በዜ ስንቱ ይደስታል ያማል መሀላቹ ሰይጣን ገብቶአል😭😭

  • @user-fs3dm2qk3l
    @user-fs3dm2qk3l Před měsícem

    Wondmoch hoy mnew andebefitachw hunuw yemn mekaraker new

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 Před měsícem

    እውነት ግን አኪ ሰው በጣም ግራ እያጋባህ ነው ትምርት ፈልገን ብንቀመጥም አንተ ግን ግራ እያጋባህን ነው ትምህርቱ ባላወቅን ወይም ባልተማርኩ እያልኩ ነው ሁሌም የምታወራው ያስፈራል ስለዚ ግራ አታጋባን እባክህ ስለመቤታችን ይህን ያህል ማውራት ድፍረት ሁሉ ነው የሚመስለው ይህን የሰማሁት ከጲንጢዎች ነው።

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem

    እባካችሁ ኮሜንት የምትጽፉ ሰዎች ተጠንቀቁ እሄም ያልፋል ማንም መናፍቅ አይደለም ላይሆኑ ግን እንጸልይላቸው።ከክፉ መጻፍ እስኪ እንታገስ ለበጎም ይሆናል

  • @Amcfuntube122
    @Amcfuntube122 Před měsícem

    Ebakachihu comment yemtsetu side atyazu zim belu huletum wegenoch yegnaw nachew zen enesun tteb betekrstiyann ensma

  • @Manahelosh
    @Manahelosh Před měsícem

    እባክህን ዘ ማርያም በውስጥ እንዲፈቱ አድርግ ይህ ኦርቶዶክሳዊ ስነምግባር አይደለም ብዙ አውቀት የሌለን ምእመን አለን ግራ አየገባን ነው

  • @genetterefe7015
    @genetterefe7015 Před měsícem +3

    አኬ ወንድሜ እኔ አሁን አይደለም የታዘቡክህ ቆይቶል ያገር ውስጥ አባቶችን የመናቅ

    • @user-ve7ec2bn3q
      @user-ve7ec2bn3q Před měsícem

      ገነት አትፈረዲ እዳትፈረዲ ደነዝ

    • @tigisttulu6862
      @tigisttulu6862 Před měsícem

      Wdet saw iwinatun singer txqslacu gidkonaw🤔Ake Egzabher kategr ihn❤

  • @user-mu6gt7yr5k
    @user-mu6gt7yr5k Před měsícem

    አኬ ውስጡ ያለውን መርዝ እየረጨ መሆኑን ግን 1ቀን ትረዳላቺሁ፤ቤተክርስቲያንን በልካቺሁ ለካቺኋት መረዳት የለለውን አማኝስ ምን እያስተማራችሁ ነው? ዶ/ር ሮዳስ በሚያረካ መልኩ አስረድተውናል፤የማንም ወጠጤ እየመጣ ሲዳፈር እኔን ስሙ እያለ አባቶችን ሊያስጥለን ሲሞክር የክፉ መንፈስ አሰራር እንደሆነ አልገባቺሁም

  • @eskedarbizualem5696
    @eskedarbizualem5696 Před měsícem

    ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች ግን ደና ናችሁ በመጀመሪያ ለመማር ለማወቅ እንጅ እንደ ፖለቲካ ደጋፊ በቲፎዞ አታድርጉት

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn Před měsícem +10

    አኬ ንፅህ የቤተክርስቲያን ትምህርት ብቻ ነው እሚያምነው ሌሎች ወንድሞች ደግሞ የልምድ ትምህርት የተሞሉ ናቸው ለዛ ነው እየተጋጬ ያሉት😅 ለማንኝውም አኬን አችሉትም እሚሻለው ክብር ስጡት ያስተምራችሁ🥰

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +1

      እኮ ከዛችከሚያውቋት ክልል መውጣት አይፈልጉም 😅

    • @Fev-gs5gl
      @Fev-gs5gl Před měsícem +2

      ሀና አንቺ ስለ ቤ/ክ ትምህርት አውቀሽ ጨርሰሽ ነው ለግምገማ የገባሽው?? ወንድሞች መሀል ገብታቹ አትፈትፍቱ ድምፅ አጥፍታቹ ተማሩ ወይም አጥኑ አንብቡ ለኮመንት ከመሮጥ።

    • @wibserawerkuwibserawerku2640
      @wibserawerkuwibserawerku2640 Před měsícem +1

      ሰው ለምን ትከተላላችሁ ሁሉንም በአንድ አይን እያቸው አትክፋፍሏችው የአንድ ቤተክርስትያን ልጆች ናቸው🙏🙏🙏🙏

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn Před měsícem

      ​@@Fev-gs5glማሪያምን ሰለእምነቴ ጠቅላላ እውቀት አለኝ ብዞዎች አስተማሪዎቻችን የእውቀት እጥርት አለባቸው

  • @EteneschBogale
    @EteneschBogale Před měsícem

    Ake benth benta mehonhn emn

  • @Abel377
    @Abel377 Před měsícem

    ታላቁ የሚባለው ሰውዬ የመጨረሻ ባለጌ ነው።

    • @emano5974
      @emano5974 Před měsícem

      ሁሉም አደሉም አታለቃልቁ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před měsícem

    ድቀተ ባህር ደግሞ ምድነው አራ ግራ አተግቡን በስመአብ አኬ እባክህ በጣም ነበር ያማደምጥህ ነገር ግን ተው ተረጋጋ

  • @AlemneshDandena-yu3ht
    @AlemneshDandena-yu3ht Před měsícem

    ዘ ማርያም 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @isaiahisrael6858
    @isaiahisrael6858 Před měsícem +1

    ተው አንተ የእውቀት ነጻ ነህ ተው ሚኪ

  • @wondwosenshiferaw2771
    @wondwosenshiferaw2771 Před měsícem

    Lemehemenu asebachu kelele aderegachu teweyayu