የኢየሱስ ስጋ ከሰማይ የመጣ ነው? እውን የዳዊት ዘር አይደልም? |የእሾህ አክሊል | Yeshoh Aklil | Ake || zemariam | eyob | natu|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 15

  • @marbelugn4363
    @marbelugn4363 Před 26 dny +1

    ጴንጤና እውቀታቸው ሁሌም ይደንቀኛል መፅሓፍ ቅዱስ እንደ ተራ መፅሓፍ ነው የሚተረጉሙት😢😢😢

  • @RahelamanialWelay
    @RahelamanialWelay Před měsícem +3

    Aklil kale hiwet yasemaln

  • @fikukinfemichal8965
    @fikukinfemichal8965 Před měsícem +2

    የተዋህዶ ዕንቁዎች ተባረኩ በርቱልን 35:30

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před měsícem +1

    የተዋህዶ እንቁሆች ፀጋውን ያብዛላቹ እንወዳችዋለን ውድ ወንድሞቻችን ❤❤❤❤

  • @isru418
    @isru418 Před 20 dny

    Anjelo tebarekilin
    Eyesus kesemay new kemariam sega ena dem alwesedem kesemay new

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  Před 20 dny

      ልቦናሽን ከፍተሽ እይ በታሪክ እኮ አይታወቅም ይህ ትምርት ለማጥናት ሞክሪ የመጀመሪየሠዎቹ ክርስቲያኖች አንቺ የምትይውን አያምኑም ecumenical councils ለማየት ሞክሪ
      የዳዊት ልጅ የተባለውን እኔ የዳዊት ስርና ዘር ነኝ ያለውን ከአባቶች በስጋ መጣ ከሴት የተገኘ ሚሉትን መካድ ነው

  • @user-kg7yr8wz1g
    @user-kg7yr8wz1g Před měsícem +1

    አይ ጴጤ እውቀታችሁ የት ድረስ እንደሆነ ታወቀ

  • @isru418
    @isru418 Před 20 dny

    betihetina eyesus til(ትል) new malet tichilaleh ?

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Před 26 dny

    😂😂አይ ጵንጤዎች የሰው ልጅ በማነው አይመልሱም ልቦና ይስጣቹ

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m Před měsícem

    አኔ ምለው እግዚአብሔር ግን ለምን በማርያም በኩል መምጣት ፈለገ ዝም ብሎ አይወርድም ነበር ነው

    • @abelsolomon5825
      @abelsolomon5825 Před měsícem

      Felge tewelede enatye lemn felege ybalal enga egzavher adelen bemn enqalen

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  Před měsícem +1

      ሰፊ ሀሳብ ነው እኮ
      ልክ ቅዱስ ጎርጎሪዮስ ዘእንዚናዙ ያልነሳው አላዳነውም እንዳለው በባህሪው ሞት የገባበትን የሰው ልጅ ሞት የሌለበት መለኮት ተዋህዶት ህይወትን ሰጠው ፍርዱ እንዳይቀር እርሱ የሰውን ባህሪ የራሱ አርጎ ሞተ ካሳ ክሱ ቤዛ ሆኖ የእግዚአብሔር ፍርድ ስለማይቀር ሞታችንን እራሱ ሞተ የራሱን ህይወት ሰጠን ቅዱስ ኤፍሬም ዘዚአነ ሞተ ነሳ ወእንቲአሁ ህይወተ ወሀበነ (ሞታችንን ወስዶ ህይወቱን ሰጠን ) እንዳለ
      ከሰው ወገን ካሳ መካስ ሚችል የለም ሊያድነን ሰው በውድቀት ውስጥ ነውና ስለዚህ ሊያድነን ሚችለው እሱ ብቻ ስለሆነ ካሳ ክሶ ሞታችንን ሞተልን ለመካስ መሞት ለመሞት ሰው መሆን ያስፈልገው ነበርና ልክ ሰይጣን በእባብ ውስጥ ተሰውሮ አዳምን እንዳሳተው ጌታ ደሞ ሰው ሆኖ ሰይጣንን አሳተው አዳም ከኛ እንደአንዱ ሆነ ብሎ የተነበየው ትንቢት ተፈፀመ
      እንዲሁ ቢያድነን ኖር እግዚአብሔር ሀይለኛ ሰይጣን ጥበበኛ በተባለ ነበር ነገር ግን የኛ ጌታ ሀያል ሁሉን ቻይም ጥበበኛም ነውና ሰው ሆኖ አዳነን በሚገርም ሁኔታ አዳም አምላክነትን ተመኝቶ ወደቀ እግዚአብሔር አንስቶ የባህሪይ አምላክ አደረገው ከራሱ ጋር አዋህዶ
      የተደገልን ድንቅ ነው እንድንድን በወልደ እግዚአብሔር ሞት ተጠርተናልና

    • @user-qi2gz3zh9m
      @user-qi2gz3zh9m Před 28 dny +1

      የቅርታ ! እኔ ስጵፈዉ ለካ ሀሳቡን በጵሁፍ አልጨረስኩትም ለካ ተቆርጧል ግን እኔ ፅኑ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምነት ተከታይ ነኝ የፃፍኩት ሀሳብ ለፕሮቴስታንቶች ነው የነበረው ማለትም የእመቤታችን ስም ባይጠራ ደስ ይላቸዋልና ላዛ ነበር ክርስቶስ አራሱ እንደሚራክል በድንግል በኩል ሳይሆን ዝም ብሎ በራሱ ነው የመጣው ሊሉን ትንሽ ስለቀራቸው ነበር የፃፍኩት ሀሳቤ እንደዛ ነበር በጣም ይቅርታ ይደረግልኝ ግን ያው ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ አንድ ነገር ልበል ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሮቴስታንትነት በአማርኛ ነው እስልምና በአረብኛ ነው እንጂ በነገረ ክርስ ቶስ ላይ ባላቸው እሳቤ አንድ ናቸው ብዬ ነው የማምነው አብረው በአለም አቀፍ ደረጃም መጠቃለላቸው አይቀርም
      ግን አንድ ነገር ሁሌ ብትናገሩ ወይም እናንተም አንድታስተምሩ የምፈልገው ወሳኝ ነገር ነው ብዬ የማስበው ምንድነው እነሱ በትክክል የክርስቶስን ክብር ያወቁት አይመስለኝም ቢያውቁት ወላዲተ አምላክን ያከብሯት ነበር ብዬ አስባለው ማለትም ማርያም በማህፀኗ የያዘችው ፅንስ እኮ እንዲህ ነው እንደዚያ ነው እዚህ ነበር እዛ ነበር የማይባልነው , ዘመን የማይቆጠርለት, አለማትን ሀሉ የፈጠረ , የማይታይ, በክብሩ ወይም በአካል ወይም በመለኮትነቱ ማንም ሊነካውም ሆነ ማንም ሊያየውም የማይችለውን ይህንን ድንቅ ረቂቅ አምላክ መጀመሪያ አንዴት እሱ ራሱስ ፈቀዶ አሷን ብቻ መርጦ በሷ ዘንድ በማህፀኗ አደረ እሷስ ምን ያህል በቃል ራሱ ሊገልፁት የማይችሉት ንፅህና ቢኖራት ነው በሷ ላይ ያደረው የሚለውን በማስረገጥ በተመሳሳይ የክርስቶስ ታላቅ አምላክነትንና የማርያም ንፅህና ምንያህል ድንቅ ቢሆንና ቢጣጣሙ ነው የሱ መደሪይ የሆነችው ወይም በሷላይ ያደረው የሚለውን በተደጋጋሚ መነገር አለበት ብዬ አስባለው እመቤታችንን የሚንቋት ለምን ይሆን ብዬ ሳስብ ይህንን ታላቅ የጌቶች ጌታ የኑጉሶች ንጉስ ታላቅ መካር አምላክ ወደ አምላጅነት ስላወረድት ይመስለኛል። ግን እኔ ምለው አንዳንዴ ደሞ የሚገርመኝ የፕሮቴስታንት ነገር በንፅፅር እንኳን ብናየው ማነው ክርስቶስን ያከበረው አሱ እራሱ ፈጣሪያችንና አምላካችን ነው ያለው ነው አማላጅ ነው ያለው ይገርማል........
      ስለተሰጠኝ ማብራሪያም በድንግል በወላዲቷ ሰም አመሰግናለው

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  Před 28 dny

      እረ ምስጋና አያስፈልግም ወንድማችን ያው በተሰብ አደለህ ግዴታችን ነው እመብርሃን በቤትዋ ታጽናህ አንተንም

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před 25 dny

    የዳዊት ፍሬ ሰለሞን ነው ካልክ ? ሰሎሞን ስጋ አይደለም እያልከን ነው ። ምክንያቱም የማሪያም የመሀፀኗ ፍሬ ስጋ አይደለም ብለሃልና ?